Professional Documents
Culture Documents
SPLIT Amharic
SPLIT Amharic
29
ከዙህ በኋሊ ጥቂት ተነጋግረው መንገዲቸውን ሲቀጥለ፥ ያው የተሳተው ሰውዬ
ተከትል፥
ሇዩኝ አሇዩኝም በማሇት -
መምህር የተሳተው ማን ይሆን?
እንዳ እኔን ምን ትጠይቀኛሇህ አንተ አሌነበርህም ወይ (1953፣ 70)[አፅንኦት-
የኔ]
19
በዙህ ንዐስ ርዕስ ስር ሊለ የፉንበርግ ርዕሶች ያቀረብኳቸው የአማርኛ አቻ ቃሊት በቀጥተኛ ትርጉም
የቀረቡ ሳይሆኑ ፉንበርግ ከሰጣቸው ምሳላዎች በመነሳት ርዕስ የተሰጣቸው ናቸው፡፡ በመሆኑም አንዲንዴ
ጊዛ የአማርኛው ስያሜ ከእንግሉኛው ጋር አብሮ የማይሄዴ ቢመስሌ ከሊይ በገሇጽኩት ምክንያት የመጣ
መሆኑን አሳውቃሇሁ፡፡
20
ፉንበርግ እነዙህን የአቀራረብ ዳዎች በስፊት (በ124 ገፅ) እና በተሇያዩ Satirical ስራዎች አስዯግፍ
አቅርቧቸዋሌ፡፡ እኔ እዙህ በኋሊ ሇትንታኔ የሚመቹትንና በሀገራችን ወጎች ውስጥ የሚገኙትን ብቻ እጅግ
አሳጥሬ አቅርቤያቸዋሇሁ፡፡
30
ማነፃፀር (Contrast) - በዴንገት የማይመሳሰለ ነገሮችን በማነፃፀር ሳቅን መፌጠር
ይችሊሌ፡፡
አያዎ (Paradox) - እርሰ በርስ የሚጋጩ የሚመስለ ሁሇት ተቃርኖዎችን
በአንዴነት አዋህድ በማቅረብ ሂዩመርን መፌጠር ነው፡፡
21
ኩምታ- ኩም ማዴረግ ማሳፇር፣ ቅስም መስበር ወይም መሰቅጠጥ የሚሇውን ትርጓሜ ይዝ ያሇ ቃሌ
ነው፡፡ በተሇይ ‹‹ኩም አዯረገው›› የሚሇው አነጋገር ብዘዎች ሲለት የሚሰማ በመሆኑ ሇunexpected
Letdown ትርጉምነት ገብቷሌ፡፡
31
ይህ በሂዩመር ማህበረሰቡ የጣሇበትን “ገዯብ የመውጫ ዳ”ን የሚገሇገሌበት፣
የሚከተለትን መንገድች እየተጠቀመ ነው፡፡
ነባርን ማሻሻሌ (Parody) - ይህ ዳ ቀዴሞ በተፃፇን አባባሌ (ንግግር) ሊይ
ተመስርቶ ወይም አስመስል በመሸርዯዴ ሂዩመርን ማቅረብ ነው፡፡ የበእውቀቱ የሲዱ
ሂዩመር ሇዙህ ዳ ማስረጃ የሚሆን ጥሩ ምሳላ ይዞሌ፡፡ “እግዙአብሔርም ብርሃን
ይሁን አሇ፤ እነሆ ከዙያን ጊዛ ጀምሮ ሇመብራት ኃይሌ እንከፌሊሇን”፡፡
ማስመሰሌ (Mask Persona) - ሰው ያሌሆነውን ነገር አስመስል ሇማቅረብ ሲጥር
ሂዩመርን ይፇጥራሌ፡፡ ይህ ዳ፣ ላልች ሰዎችን በመምሰሌ የሚፇጠር የሂዩመር
መፌጠሪያም ነው፡፡ የላልችን ዴምፅ፣ አነጋገር እና አሇባበስ በማስመሰሌ ሂዩመርን
መፌጠር ይቻሊሌ፡፡
የተዚባ ተምሳላት (Symbol) - በላልች የስነ-ፅሁፌ ርፍች እንዯሚታየው፣
በሂዩመር ውስጥ የሚገኘው ትዕምርት፣ ነገሮችን ሇመወከሌ ሳይሆን፣ ያሇውን
እውነታ እንዯ ማዚቢያ እና ማስሇወጫ መሳሪያ ሆኖ ነው የሚያገሇግሇው፡፡
32
የላልችን ቅሊፄ፣ የአነጋገር ስህተት፣… በማቅረብ አንባቢን ማስዯሰት፣ የሂዩመር
መፌጠሪያ ላሊው መንገዴ ነው፡፡
ተራ ዴግግሞሽ (The banal) - በየንግግሩ እና ጽሐፈ መሀሌ (በተሇይ
በገፀባህርያት ንግግር ውስጥ) የሚገኝ ተዯጋጋሚነት ያሇው ተራ አባባሌ ሂዩመርን
ይፇጥራሌ፡፡ አንዴ የሂዩመር መፌጠሪያ መንገዴ ሆኖ የሚያገሇግሇው፣ ይህ
የአዜማችነት ባህሪ ያሇው ተዯጋጋሚ የሆነ ተራ አባባሌ ፥ ሆን ተብል ሲገባ የበሇጠ
ሳቢነት ይኖረዋሌ፡፡
ስዴብ (Insult) - ስዴብ ራሱ ምን ያህሌ የሂዩመር ምንጭ እንዯሆነ ሇማወቅ፣
በሀገራችን በ“ሀገር ፌቅር ቴአትር” ቤት፣ ሲተሊሇፌ የነበረውን “የቀሇጠው መንዯር”
የተሰኘውን ቴአትር ማስታወስ ብቻ በቂ ነው፡፡ ይህ ቴአትር ብዘዎችን በሣቅ
ያንከተክት የነበረው በገጸ-ባህርያቱ የእርስ በርስ መሰዲዯብ ነበር፡፡
1. ስነፅሁፊዊ ግሌጋልት
በንግግር ውስጥ እየተገኘ፣ የጨዋታ ሇዚ ሆኖ የሚገኘው ሂዩመር በፅሁፌ
ውስጥም ሲገኝ፣ የሚከተለት ጥቅሞች ይኖሩታሌ፡፡
33
ሌቦሇዴ ጽሐፍችን እየተዜናኑ ማንበብ እምብዚም አይሞከርም፡፡ ምክንያቱም ኢ-ሌቦሇዴ
ጽሐፍች የማዴከምና የማሰሌቸት ባህርይ አሊቸው፡፡ ሂዩመር ዯግሞ የአስዯሳችነት ባህርይ
አሇው፡፡ ይህ ባህርዩም አንባቢ ሂዩመር ያሇበትን ጽሐፌ ሲያነብ ሳይሰሇች እንዱከታተሌ
ሌዩ ዴጋፌ ይሰጣሌ፡፡
22
የሻው ተሰማ፣ ቃሇ ምሌሌስ፣ ህዲር 07፣ 2002 ዒ.ም
34
መ. ሇመንፇስ እርካታ - ሂዩመር ከአስዯሳች፣ አስገራሚ እና የሚያስቅ ሁኔታ ጋር ምን
ያህሌ ቁርኝት እንዲሇው፣ ከዙህ በፉት በተዯጋጋሚ ተነስቷሌ፡፡ እነዙህ ነገሮች ዯግሞ
መንፇስን የማርካት ባህርይ አሊቸው፡፡ በመሆኑም ጥሩ ሂዩመሮች ያሊቸውን ጽሐፍች
የሚያነቡ ተዯራሲያንም ሇዙህ የመንፇስ እርካታ የታዯለ ናቸው፡፡ ከሂዩመር የሚገኘው
የመንፇስ እርካታ ብቻም ሳይሆን፣ የበሊይነት እና የመረጋጋት ስሜት ጭምር ነው፡፡
ፉንበርግ እንዲሇው፣ “Satire offers the reader the pleasures of superiority and
safe release of aggressions” (1967: 5)፣ ማሇትም ይቻሊሌ፡፡ ይህ የበሊይነት እና
የመረጋጋት ስሜት ዯግሞ በተሇይ በላልች ስህተት ከመሳቅ ውስጣዊ ፌሊጎታችን
የሚመጣም ይሆናሌ፡፡
2. ማህበራዊ ፊይዲ
በግሇሰብ እና በሥነጽሐፌ ዯረጃ ብቻም ሳይሆን፣ ሂዩመር ማህበራዊ ፊይዲም
አሇው፡፡ እነዙህን ማህበራዊ የሂዩመር ፊይዲዎች ቀጥሇን እንመሌከት፡፡
35
በማህበረሰቡ ጉዴሇቶች ሊይ የተመሰረቱት ሂዩመሮች፣ ማህበረሰቡ ያንን ጉዴሇቱን
እንዱሞሊ የመቀስቀሻ ዯወልች ሆነው ያገሇግሊለ፡፡
ሏ. ግጭትን መፌቻ24 - ዲንዯስ በ Mother wit from the laughing barrel “Humour
lends it self particularly well to use as a conflict resolution device” (1990:
645) ይሊሌ:: ይህ የግጭት መፌቻ ሆኖ የማገሌገሌ ጉዲይ፣ የሂዩመር መፇጠሪያ
ምክንያቱ እንዯሆነ ከሚገሌጹት የስነሌቦና ትውር አራማጆች ሃሳብ ጋር አብሮ የሚሄዴ
ነው፡፡ የዙህ ትውር አራማጆች ጨምረው እንዯሚለት፣ ሂዩመር ንዳት የመተንፇሻ
መሳሪያ ሆኖ ከማገሌገሌ ጋር የሚያያዜ በመሆኑ በቀሊለ ግጭትን ሇመፌታት ይችሊሌ፡፡
ከዙህም በሊይ በተሇይ ትረካዊ ሂዩመሮች፣ በግጭት አስፇቺ ወገኖች ንዴ፣ ግጭቱን
ሇማብረዴ፣ የራሳቸውን ዴርሻ ይወጣለ፡፡
23
ያሌተፇሇጉ የተባለት በተናጋሪው (በአቅራቢው) ሳይሆን፣ በማህበረሰቡ ሌማዴና ውስጣዊ ዯንብ ነው፡፡
የጉዲዩ ገመናነትም በማህበረሰቡ ንዴ ባሇው አመሇካከት ምክንያት የሚመጣ ነው፤ ግሇሰቡ ግን እየፇራም
ቢሆን ፇሌጎ የሚያዯርገው (የሚናገረው) ነገር ነው፡፡
24
አንዲንዴ ጊዛ ያሌታሰበባቸው፣ ብሶትን የሚያራግቡ፣ የባሰ ሇግጭት የሚጋብዘ (መነሻ የሚሆኑ)
ሂዩመሮች እንዲለም መንጋት አይገባም፡፡ ዲንዯስም በዙያው መጽሏፌ ውስጥ ይህን ጉዲይ ገሌጾታሌ፡፡
36
ከሊይ በትወራዊ ዲራው ውስጥ ስሇ ወግ እና ሂዩመር ምንነት፣ ታሪክ፣ አይነትና
የአቀራረብ መንገዴ በተሇያዩ ምሁራንና ጸሏፌት የተገሇጹ ሀሳቦች ቀርበዋሌ። ጠቅሇሌ
ተዯርጎ ሲታይ፣ በዙህ ጥናት ውስጥ ወግ እና ሂዩመር የሚከተሇውን ብያኔ ይዋሌ።
ወግ፡- በእውነታ ሊይ የተመሰረተ፣ ኢ-መዯበኛ አጻጻፌን የሚከተሌ፣ አዜናኝ
ፇጠራዊ የሥነጽሐፌ ስራ
ሂዩመር፡- የማሳቅ፣ ወይም የማስፇገግ፣ የማስዯመምና የማስገረም ሀይሌ የያ፡
ጎናዊ፣ ተቃርኗዊም ሆነ ቀጥተኛ አቀራረብ ያሇው የንግግርና የጽሐፌ
ስሌት
37
ምዕራፌ አራት
በወጏቹ ውስጥ የታዩ ሂዩመሮች አይነት፣ የአቀራረብ መንገዴ እና ፊይዲ
ሂሳዊ ቅኝት25
25
በግሇሰቦች መሀሌ ያሇው፣ ሂዩመርን የመረዲት እና የማጣጣም ችልታና ግንዚቤ ከመሇያየቱም
በተጨማሪ፣ አንዲንዳ በወጏቹ ውስጥ የሚገኙት ሂዩመሮች ተቆንፅሇው ወጥተው ሲተነተኑ በአውደ
እንዲሊቸው ሀይሌ ፇገግታ የማስገኘት አቅማቸውን ይው አይገኙም፡፡ ከዙህም በሊይ Eastman እና
ላልችም በሂዩመር ሊይ ጥናት ያዯረጉ ብዘ ምሁራን እንዯገሇፁት፣ “ሂዩመርን እንዯመተንተን ሂዩመርነቱን
የሚያጠፊ ነገር የሇም”፣ ስሇዙህም ከዙህ ሂሳዊ ቅኝት “ሇሣቅ የሚያዯርሱ ሂዩመሮች” የግዴ እንዱኖሩ
መጠበቅ አይገባም፡፡
26
በየወጏቹ ውስጥ ያለ ሁለንም ሂዩመሮች አይነት እና የአቀራረብ መንገዴ ማቅረብና መተንተን እጅግ
ከባዴ፣ እንዱሁም በጣም ብዘ ጊዛና ቦታን የሚፇጅ ነው፡፡ በተጨማሪም አሇን ዲንዯስ ቀሌድች “ራሳቸውን
በራሳቸው ገሊጭ ናቸው” ይሊሌ (“jokes are self-explanatory”) (1990፡ 620)፡፡ በመሆኑም በዙህ ሂሳዊ
ቅኝት ምዕራፌ ሇየርዕሶቹ ማሳያ የሚሆኑ ሂዩመሮች ከጥቂት ገሇፃ ጋር ከቀረቡ በኋሊ በአባሪ-2 ሊይ
ከየመዴበልቹ የተገኙ ሂዩመሮች ተሇቅመው በሰንጠረዥ ተቀምጠዋሌ፡፡
38
ወዯ ሀገራችን የሚገባውን የመኪና ብዚት ጅቡቲዎች ሲመሇከቱ አለት ብል በ “የ‘ፍርጅዴ
ነገር’ ” በሚሇው ወጉ ውስጥ ያቀረበው ስሊቃዊ ሂዩመር እንዱህ ይነበባሌ፡፡
እነኚህ ጅቡቲዎች ወሬ ሲሰሙ በቃ “አበሻ ተርቧሌ በረሀብ ሉያሌቅ ነው”
ምናምን የሚሌ ነው፡፡ ወዯባቸው ሊይ ሲያዩ ዯግሞ ጉዯኛ መኪና ይራገፊሌ፡፡
እና ምን ብሇው አሙን አለ መሰሊችሁ… “እነዙህ ሰዎች መኪና ነው እንዳ
የሚበለት?” ይበሇን … መቼም እኛ ሊይ የማይበረታ የሇም” [ሇእኔ ዱ.ኤክስ
ሇብ ሇብ እሱ ከላሇ ፓጄሮ ጏረዴ ጏረዴ ይሁንሌኝ] (1994፣ 51) ፡፡
39
ነው፡፡ ከሊይ ተሳሊቂው ኤፌሬም ሳይሆን ሰውየው ነው የተባሇው ይህ፣ በራስ ሀጢያት
ማፇር ቀርቶ በሰው ማሊገጥ፣ የተጀመረበት ጊዛ መጣ እንዳ? የሚያሰኝ አገሊሇፅ
ስሇሚታይ ነው::
ስብሃት ዯግሞ መረን ባጣ የቋንቋ አጠቃቀም ሊይ ይሳሇቃሌ፡፡ በስብሀት 2-እግረ
መንገዴ27 በተሰኘው የወግ መዴበለ ስር ባሇው “ሞትና ህይወት” በሚሇው ወጉ ውስጥ
እንዱህ የሚሌ ሾርኒያዊ ሂዩመር እናገኛሇን፡፡
“ከዙህ ዒሇም በሞት ተሇዩ” ሲባሌ ምን ማሇት ነው? ከዙህ ዒሇም ሊይ በእሳት
ሰረገሊ ወይም በራዕይ ወይም በምትሀት ሳይሆን በሞት ነው የተሇዩት ሇማሇት
ነው? ባይገርማችሁ ዯሞ እኝህ ሰው ራሳቸው፣ ቀዯም ሲሌ “ከእናታቸው
ከወይሮ እገሉትና ከአባታቸው አቶ እገላ ተወሇደ” ተብሎሌ (ገጽ 38)፡፡
27
ይህ መፅሀፌ የታተመበት ዒመት ስሊሌተገሇፀበት፣ በእዙህ ሂሳዊ ቅኝት ውስጥ የፀሀፉውን ስም፣
የመዴበለን ርዕስ እና ገፅ ብቻ ሇመግሇፅ ተገዴጃሇሁ፡፡
40
መፇረም አሇባቸው?” (ገጽ 176) እያሇ ጥያቄያዊ ስሊቅ ያቀርባሌ፡፡ ሇዙሁ ስሊቃዊ ጥያቄው
ዯግሞ “ባሇ ስሌጣን” በሚሇው ወጉ ሊይ መሌሱን አሁንም በሾርኒ ያቀርባሌ፡፡
ስሌጣን ማሇት ዯግሞ ባሇጉዲዩን ማመሊሇስና ማሇማመጥ ነው፡፡ ዯጅ
ማስጠናት፡፡ ቢሮክራቱ ወረቀቶችን ወዱያውኑ ፇርሞ ካስተሊሇፇማ ስሌጣኑ
የት ሊይ ነው? በምን ይታያሌ? እኛስ እሱ በስራ ብዚት የተወጠረ ባሇ
ስሌጣን መሆኑን እንዳት እናውቃሇን? እሱስ ስሌጣን ያሇው ባሇስሌጣን
መሆኑን በምን ያረጋግጣሌ? (ገጽ 180)፡፡
አንባቢም በስሊቃዊ ገሇፃው እየተዜናና፣ በጉዲዩ እየተገረመ፣ አካባቢውን ያጤናሌ፡፡
አካባቢውን ሲያጤን ዯግሞ የቢሮክራሲውን አታካች ገፅታ ያስተውሊሌ፡፡ “ህዜብ አገሌጋይ”
የተባለ ባሇስሌጣናት፣ በየቦታው ተገሌጋይ አንከራታች ሆነው ይታያለ፡፡ ስብሃትም ይህን
አታካች ሂዯት ከጥንት እስከ ዚሬ እያነፃፀረ፣ “ምክንያት ይሆን?” ብል ያሰበውን፣
የቢሮክራሲ ጉተታ መንስኤ በስሊቅ ሲያቀርብ አቀራረቡ አንባቢውን ያስገርማሌ፡፡ በተሇይ
“ብዘ የተማሩ፣ የተመራመሩ፣…” የሚባለት ሊይ የቢሮክራሲው ጫና በርክቶ ሲገጥመው
ዯግሞ፣ “እውነትም ብዘ መማራቸውን፣ ብዘ ሇማንከራተት የተሰጣቸው የእውቅና
ሰርተፉኬት አዯረጉት እንዳ?!” እያሇ፣ አንባቢውም በስሊቅ እንዱጠይቅ ሳይገዯዴ
አይቀርም፡፡
የሻውም “ዏሌጋ ሲለት ዏመዴ” በተሰኘው ወጉ ውስጥ፣ ስሇሴት ባሇን አመሇካከት
ሊይ ይሳሇቃሌ፡፡ እዙህ ወግ ውስጥ ያለ ጠሊፉዎች፣ የጠሇፎት ሴት በጣም
ስታስቸግራቸው ሇባሇ ጉዲዩ (ሇጠሌፍ አግቢው) “… ሇጊዛው ነው በኋሊ ጣዕምህ
ሲጥማት … እንዯርግብ የዋህ ነው የምትሆን…” አይነት ንግግር ሲናገሩት
ተጥሊቻዋ ብዚት እንዱህ የምትንገፇገፌ ሴት፣ እወንዴ ሥር ስትዯርስ
ቅዜቅዜ-ፌዜዜ ብሊ ውነትም ፌቅር የምትታሇብ ሊም ተሆነች፣ የራሷ መንፇስ
ያሊት የግዛር ፌጡር ሳትሆን፣ እስትንፊሷን ጭምር እኛው ወንድቹ እፌ
ያሌንባት ፌጡራችን ናት ብዬ አሰብሁ (1997፣ 53)፡፡
ይሊሌ፡፡ አሁን አሁን ሻሌ እያሇ የመጣ ቢመስሌም፣ አንዲንዴ ወንድች፣ ሴቶችን ሰርተው
የሚገሇገለባቸው ቁሳቁሶች አዴርገው እያሰቡ ሲኖሩ ይታያሌ፡፡ “የሴት ሌጅ ሌብ አንዴ
ማንኪያ ቅቤ ናት፤ እሷም ከንፇሯን ሲስሟት ትቀሌጣሇች” አይነት አባባልች በይፊ
ሲነገሩ የሚሰሙትም በዙሁ ሇሴት ባሇ ንቀት ምክንያት ሳይሆን አይቀርም፡፡ የየሻውም
ስሊቃዊ ሂዩመር ይህን አይነት ሏሳብ (ሴት ከኛ ውጪ ምን ሌትሆን?!” አይነት) ሊሊቸው
ሁለ እንዱዯርስ የታሰበ ይመስሊሌ፡፡
ከሾርኒያዊ ሂዩመሮች ውስጥ በዙህ ንዐስ ርዕስ መጨረሻ የሚታየው ሶስት የወግ
ዯራሲያን ያነሱትን የ “የአሜሪካ ዱቪ” ጉዲይ ነው፡፡ ሶስና “ምን አቀዲችሁ?” በተሰኘው
41
ወጓ ውስጥ “እቅዳ አሌተሳካም ብዬ እዴላን አሊማረርኩ፡፡ አሁንም በአዱሱ ዒመት ዱቪ
ከዯረሰኝ አሜሪካን አገር ሇመሄዴ እቅዴ አሇኝ” (1996፣ 11) ስትሌ፣ መስፌንም “ጡረታ?
ወይስ ማሕበራዊ ዋስትና?” በሚሇው ወጉ ውስጥ “ሌጅ እናት አባቱን የሚጦረው ዱቪ
ዯርሶት አሜሪካ ሲሄዴ ነው” (ገጽ 115) ይሊሌ፡፡ ይህንኑ ርዕሰ ጉዲይ አብርሃም ረታም
አከራይ ተከራይ አካከራይ በሚሇው ወጉ ስር አይቶታሌ፡፡ አብርሃም ጉዲዩን ያነሳው
በተከራየው አንዴ ቤት ግቢ ውስጥ የተካሄዯን የአዴባር አከባበር እያወጋን ሳሇ፣ አንዱት
የሰፇሩ ወጣት ስሇቷን ስታቀርብ ሇአንባቢ በዕዜነ ሌቦና በማስዯመጥ ነው፡፡
“… ንዴሮ የሞሊሁት ዱቪ ዕጣ ከወጣሌኝ ሇአዴባራችን ያሰብኩት ምንዴነው
… የፇሇገውን ገንብ ይፌጅ አባሊቶቻችን በብርዴና ንፊስ እንዲይቸገሩ ሙለና
መናዊ ዴንኳን ከነመገሌገያ ቁሳቁሶች ገዜቼ እሌካሇሁ” ስትሌ ዘሪያውን
ፈጨት በተቀሊቀሇ ጭብጨባ ዴጋፊቸውንና አዴናቆታቸውን ሲገሌጡ …
(1999፣ 57)
42
ማስረጃውን በእጁ ካዯረገ በኋሊ፣ ከባሇ ሀብቱ ጋር በገንብ ሲዯራዯር እንዱህ ይሊሌ፡፡
“ዯሞስ እህቴ ምን መጣባት፣ በሇጋ እዴሜዋ እንዱህ የሚሰሯት፣ በሀብትዎ ተመክተው”
(ገጽ 20)፡፡ ይህን ንግግር ከቀዯመው ዴርጊት (ሆን ብል የማጥመዴ ሴራ) እና ተከትልት
ከሚመጣው የሀብት ተጋሪነት (ነጠቃ) ጋር አገናኝቶ ሇሚያጤን ሰው ምፀታዊ ሂዩመሩ
በገረሜታ ያስፇግገዋሌ፡፡
“ታክሲና ወያሊ” በሚሇው ወግ ውስጥም፣ “የሞሊ! ያዜሊቸው!” በተባሇ ባድ ታክሲ
ውስጥ “ዴንቄም ሙሊት!” እያለ የገቡ ወይሮ፣ “ጢም ብል የሞሊ ውስጥ ነውን’ዳ
የጨመርከኝ አንተዬ? በየት ሌተንፌስ?” (ገጽ 29) ብሇው ወያሊውን ሲጠይቁት፣ አንባቢ
ተቃርኖውን እያሰበ ፇገግ ይሊሌ፡፡28
“የፀሏይ ህዜብ” በሚሇው ወግ ውስጥም ላሊ ምፀታዊ ሂዩመር ይገኛሌ፡፡ ስብሃት
በገጽ 142 ሊይ “ንጉስ ሞንቴዘማንም እነኮርፔዜ ማረኩት፤ ክርስቲያን ናቸውና ይህን
ጣኦት አምሊኪ የአህዚብ ንጉስ በአረመኔያዊ ጭካኔ አዋርዯው፣ አሰቃይተው ገዯለት”
ይሊሌ፡፡
የዙህ ጥቅስ ምፀትነት የሰዎቹ ክርስቲያንነት ሊይ ያጠነጠነ ነው፡፡ “የምህረት
ሰዎች ነን፤ አህዚቦች ግን አረመኔዎች እና ጨፌጫፉዎች ናቸው፡፡” ብሇው የሚያምኑት
ክርስቲያኖች፣ የአህዚቡን ንጉስ በአረመኔያዊ ጭካኔ መግዯሊቸው ሲታይ ምፀትነቱ ሌቆ
ይሰማሌ፡፡ ይህንን ምፀት በተሇይ በዙሁ በክርስትና ጉዲይ ሊይ “ተረትና ታሪክ” በሚሇው
ወግ ሊይ ከተገሇፀው ጋር ተገናዜቦ ሲታይ ምፀታዊ ሂዩመርነቱን በተሻሇ ሁኔታ መረዲት
ይቻሊሌ፡፡ ስብሃት ከሊይ በተገሇፀው ወግ ውስጥ እንዱህ ይሊሌ፡፡
ሚስዮናዊያኑም ሇሀዋዩ ሰዎች መጽሏፌ ቅደስን አስተማሩዋቸው፡፡ ሴቶቹም
ኃጢአተኞች መሆናቸውንና በምጥ መውሇዴ የተፇረዯባቸውም መሆኑን
አመኑ፡፡ ክርስቲያን ሆኑ፡፡ ከዙያን ወዱህ የሀዋዩ ሴቶች እንዯ ላሊው ዒሇም
ክርስቲያን ሴቶች በምጥ በጣር መውሇደን ቻለበት፡፡ እዴሜና ጽዴቅ
ሇሚሲዮናዊያን ይዴረሳቸውና፤ የሀዋዩ ሴቶች ሌጅ ወግ ዯረሳቸው- ምጥ (ገጽ
113-114) ፡፡
43
እና እምነታቸውን (ክርስትናቸውን) ዝረው እንዱያጤኑት፣ በአግባቡም እንዱኖሩበት ጏነጥ
ይዯረጋለ፡፡ አሇበሇዙያ ዮሏንስ አዴማሱ በግጥሙ
“ይህስ ቀሊሌ ነገር ችግርም የሇው
እንዯኛው ክርስቲያን ሆንክ ማሇት ነው” (1990፣108)
እንዲሇው ሰይጣን እንኳ የእምነቱ አሊማ አሌገባውም እንጂ ‹‹ሇመጾም ሇመጸሇይ›› ችሎሌ
ያሰኛሌ፡፡
44
መረዲዲትና መተዚን አቅቷቸው ሲናቆሩ በየዕሇቱ ይታያሌ፡፡ ምፀትነቱም የሚመጣው
እዙህ ሊይ ነው። ከሰዎች በተሻሇ ሁኔታ “አህያ!” እየተባሇ የሚናቀው እንስሳ፣ ሇጓዯኛው
ባሇውሇታ ሇመሆን በቅቷሌ፡፡ “ታዱያ ይህ ያሳዜናሌ እንጂ ምን ሂዩመርነት አሇው?”
ሉባሌ ይችሊሌ፡፡ በእርግጥ ያሳዜናሌ፤ ግን አህያን አህያ ተሸክሞት ሲሄዴ (ምንም እንኳ
«ጫኚው ራሱስ ሰው አይዯሇ ወይ?» የሚሌ ጥያቄን ሉያስከትሌ ቢችሌም!)፣ በአእምሮው
ከሊይ ከተገሇፀው የሰው ሌጆች እርስ በርስ ያሇመተሳሰብ ባህርይ ጋር እያነፃፀረ ወጉን
ሇሚያነብ ሰው፣ እያሳነም ቢሆን ግርምትን ያጭራሌ፡፡
በሙሴ ያዕቆብ ከተፃፇው “ካታንጋ” በተሰኘው ወግ ውስጥ ዯግሞ በኳስ ጨዋታ
ሊይ በተዯረገ ሙከራ ከጏለ በጣም ርቃ ሊሇፇች ኳስ “አ!አ!አ! ሇትንሽ ጏለ ቢያዚጋ ኖሮ
ከመረብ ታርፌ ነበረ” (2000፣ 41) የሚሌ አገሊሇፅ ቀርቧሌ፡፡ ይህ ምፀት የቡዴኑን
ዯጋፉዎች ሇማብሸቅ ሆን ተብል ወጉ ውስጥ ባሇው ገፀባህርይ የቀረበ ነው፡፡ “ሇትንሽ
ጏለ ቢያዚጋ” የሚሇው ሀረግ፣ ኳሷ ያሇፇችው በቅርብ ርቀት እንዯሆነና ትንሽ ብትጠጋ
ሌትገባ እንዯምትችሌ የሚያሳይ ነው፡፡ እውነታው ግን ይህ አይዯሇም፡፡ ኳሷ እንዳት ርቃ
እንዲሇፇች አስቀዴሞ ስሇተገሇፀ ምፀትነቱ ግሌፅ ነው፡፡
“ስሞታ” በተሰኘው የሶስና አሸናፉ ወግ ውስጥም ምፀትነቱ ጏሌቶ የሚሰማ
ሂዩመር አሇ፡፡ ሶስና የሳሇቻት ሴት የታክሲ ረዲት፣ ብዘ መከራ ስታይ (የቀን የችግርና
የሌፊት ውልዋን ስታስቆጥር) ከቆየች በኋሊ፣ በስተመጨረሻ እንዱህ ስትሌ እንሰማታሇን፡፡
“ይህ ሁለ ሲሆን ቤት አሌገዚንም፤ መኪና አሊቆምንም የኛ ጥፊት ብቻ በዜቷሌ” (1996፣
29) ፡፡ ይህ አባባሌ ምፀት ነው፡፡ ምክንያቱም፣ የታክሲ ረዲቷ፣ በጣም መሌፊቷን፣
ሌፊቷ ሁለ ግን መና መቅረቱን፣ ሶስና በወጓ ውስጥ ቀዴማ ገሌፃሇች፡፡ የታክሲ ረዲቷ
ሰርታ አሇማግኘቷ የሷ ጥፊት አይዯሇም፡፡ “የራሷ ችግር ነው” ሉባሌ ይችሌ የነበረው፣
በስንፌና ስታውዯሇዴሌ ብትገሇፅ ነበር፤ ይሄ ግን አሌሆነም፤ በመሆኑም በስተመጨረሻ
የተሰነረው የታክሲ ረዲቷ ንግግር ምፀት ነው፤ ምፀቱም አንባቢ “እውነትም እኮ!” ብል
እንዱገረም የሚያዯርግ ነው፡፡
የዙህ ንግግር ምፀትነት ጏሌቶ የሚታየው አሁንም ከአካባቢያዊው እውነታ ጋር
እያነፃፀረ ሇሚያነብ አንባቢ ነው፡፡ ብዘዎች ይሇፊለ፤ ይዲክራለ፡፡ ጠብ የሚሌሊቸው ነገር
ግን የሇም፡፡ ይህ ባሌከፊ! ሰውም የመገናኛ ብዘሃኑም ግን “ስሊሌሰራችሁ ነው
ያሌተሇወጣችሁት!” ይሊቸዋሌ፡፡ በጏን ዯግሞ ላልች “ሰርተው¡” ባሇመኪናና ቤት ሲሆኑ
45
ይታያሌ፡፡ ይህን የህይወት እጣ-ፇንታ ያስተዋሇ፣ የታክሲ ረዲቷን ምፀት ተገንዜቦ
በገረሜታ ራሱን ያነቃንቃሌ፡፡
“የቀበጡ’ሇት ሞት አይገኝም” በሚሇው የየሻው ላሊኛው ወግ ውስጥም፣
ውሽማው በሚስቱ የተዯበዯበችበት ገፀ ባህርይ “እኔ ‘አንበሴ!’ የወዲጄን እሌህ ሚስቴን
በመምታት ሌሸነግሌ፥ ሽመላን እየሰበቅሁ ተቤት ከተፌ አሌኩ” (ገጽ 130) ይሊሌ፡፡ በዙህ
ውስጥም “አንበሳነቱ” ኋሊ ሊይ ያመጣበትን ጣጣ እያሰበ መፌገጉ (ኋሊ ሊይም ቢሆን)
አይቀርም፤ ምፀትነቱም ግሌጽ ነው፡፡ አውጊው እዙህ ሊይ “እኔ አንበሴ!” ቢሌም፣ ይህን
ራሱን ያሞገሰበትን ተማችነቱን ሇማማረር ጊዛ አሌወሰዯበትም፡፡ አንበሳነቱ ያስከተሇበት
መከራም ብዘ ነው፡፡ ስሇዙህም ነው ምፀትነቱ ሇአንባቢዎቹ ግሌፅ ነው የተባሇው፡፡ የነገሩ
አስገራሚነት (ሂዩመርነት) የሚመነጨውም ይህ ሁለ ተጣምሮ ሲታይ ነው፡፡
46
“ጋዛጠኞች” በሚሇው የወግ ስራው ውስጥም ስብሃት ሲያሊግጥ ይታያሌ፡፡ እንዱህ
እያሇ ነው የሚያሊግጠው-“የስጋጃ ቤት የባህሌ አዲራሽ ሰዒሉ መስፌን ሀብተማርያም
ቢሰራሌኝ፡፡/የቡና ቤት ስዕልች የሚሌ አሌወጣኝም/”(ገጽ 127)፡፡እዙህ ሊይ መስፌን
ሀብተማርያም የተባሇው፣ ሰዒሉው እና በአሁኑ ጊዛ በህይወት የላሇው ሰው ነው፡፡ የወግ
ጸሏፉው ስመ ሞክሼ መስፌን ሀብተማርያም ዯግሞ “የቡና ቤት ስዕልች” የሚሌ ወግ
አሇው፡፡ የወግ ጸሏፉው መስፌን፣ በ“ቡና ቤት ስዕልች” ሊይ ያቀረበው፣ በተሇይ በየቡና
ቤቱ ግዴግዲ ሊይ የሚሳለ ርባና እና ውበት የሇሽ ስዕልችን ተችቶ ነው፡፡ ስብሃትም
ይህንን ስመ ሞክሼነታቸውን ተጠቅሞ “ሰዒሉውን መስፌንን ነው ያሌኩት እንጂ ወግ
ጸሏፉውን አይዯሇም”፣ የሚሌ መስል፣ ሰዒሉው መስፌንን ግን “እንዯ ቡና ቤት ስዕልች
የማይረባ ስዕሌ እንዲትስሌሌኝ” የሚሌ ይመስሊሌ፡፡ ይህ ከሆነ ዯግሞ “ወቸ ጉዴ!”
የሚያሰኝ ሽርዯዲ ነው ያቀረበው ማሇት ይቻሊሌ፡፡
ላሊው ይህን ዳ ተጠቅሞ ሂዩመር የሚፇጥረው ዯግሞ፣ ኤፌሬም እንዲሇ
(1994) ነው፡፡ ኤፌሬም በብዚት የሚያሊግጠው በራሱ ሊይ ነው፡፡ “በሰው ሊይ ከመሳቅና
ከማሳቅ የራስ ይሻሊሌ» የሚባሇውን ስሇሚያመሊክት፣ የሚከተለት ሁሇቱ ሇናሙናነት
ይቀርባለ፡፡ “ሳንቲም በኋሊ ኪስ” በሚሇው ወግ ውስጥ ኤፌሬም፣ ሇመድቹ ሁለ ፖስት
ካርዴ የገዚ ጓዯኛውን፣ “ሇኔስ አይዯርሰኝም እንዳ?” ሲሇው የጓዯኛው መሌስ “ሊንተ
በፇሳሽ መሌክ ይዯርስሃሌ” የሚሌ መሌስ ይሰጠዋሌ፡፡ ከዙያም በኋሊ ነው ኤፌሬም በራሱ
ሊይ ማሊገጥ የጀመረው - እንዱህ እያሇ፡፡ “እኔ በፇሳሽ መሌክ የሚዯርሰኝ የዜዋይ አሳ
ነኝ!... የገፇርሳ ግዴብ ነኝ! … ወይስ የቢራ መጥመቂያ በርሜሌ!” (ገጽ 1ዏ)፡፡ በዙህ
ገሇፃው ኤፌሬም ራሱን ከዜዋይ አሳ፣ ከገፇርሳ ግዴብ እና ከቢራ መጥመቂያ በርሜሌ ጋር
እያነፃፀረ ሲገሌፅ ሲታይ፣ ምን ያህሌ በራሱ ሊይ እየቀሇዯ መሌዕክት ሇማስተሊሇፌ
እንዯጣረ መረዲት አያዲግትም፡፡ “ዚሬ ጾም ነው …” በሚሇው ወግ ሊይም አንዴ ጓዯኛዬ
አሇችኝ ብል ያቀረበው በራስ ሊይ ሌግጠት፣ ሇአንባቢው ሂዩመርን ይፇጥራሌ፡፡
በዚ ሰሞን የሆነ የአራዱኛ ቋንቋ ብናገር አንዶ ምን አሇችኝ መሰሊችሁ፣ “አንተ
ሰውዬ በየቆርቆሮው ተራ ስትዝር ነው እንዳ የምትውሇው?” ስሚኝማ …
አሮጌ ጣሳ አሇሽ? (1994፣ ገጽ 15)
47
4.1.2 ተረብ ወይም ዴንገቴ መሌስ ሂዩመሮች (Wit, Sally, Repartee)
በዙህ ምዴብ ስር የሚቀርቡት ሂዩመሮች፣ አብዚኛዎቹ በምሌሌስ መሌክ የቀረቡ
ናቸው፡፡ የወጏቹ ዯራሲያን ከትውስታ ማህዯራቸው፣ አሌያም ከፇጠሯቸው ገፀ ባህርያት
እና የገጠመኝ ማሳያ ሰዎች እንዯ ዴንገት የሚወረወሩ፣ ግን "እውነትም እኮ!፤ እንዳት
አሰበው ጃሌ!" የሚያሰኙም መሌሶች ናቸው፡፡ ብዘዎቹ የተነሱበትን ርዕሰ ጉዲይ በራሳቸው
ገሊጭ፣ አስገራሚነታቸውም ፉት ሇፉታዊ፣ እምብዚም ትንታኔ የማይፇሌጉ በመሆናቸው
ብዘም ገሇፃ አሌተዯረገባቸውም፡፡
በሙሴ ያዕቆብ "ሐመራ" የተሰኘው ወግ ውስጥ ዴንገተኛ መሌስ የያ ሂዩመር
ይገኛሌ፡፡ በእርግጥ የመሌሱ ቀጥተኝነትና በቶል የተመሇሰ መሆኑ ገረሜታን ስሇሚያጭር
እንጂ ሂዩመሩ ያን ያህሌ የጠነከረ ሂዩመር የሚባሌ ሊይሆን ይችሊሌ፡፡ አውጊው በሁመራ
የመጀመሪያ ቀን አዲሩ፣ ወፍች ሁለ ቤታቸውን ትተው ዚፌ ሊይ ተሰብስበው ስሊያቸው
ተገርሟሌ፡፡ በመሆኑም ያረፇበትን ሆቴሌ በኛ እንዱህ ብል ይጠይቃቸዋሌ፡፡
"እንዳት ነው ነገሩ የሁመራ ወፍች ጏጆ የሊቸውም እንዳ?" ብዬ በአግራሞት
ጠየኳቸው፡፡ አቦይም ፇገግ ብሇው "አንተ ጏጆህን ሇቀህ ከሜዲው ያዯርክ እነሱ
ምን ገዶቸው ነው ሳር ጏንጉነው መቃጠሌ ካሊማራቸው በቀር ጏጆ የሚቀሌሱ"
ብሇው መሇሱሌኝ (2000፣ 87)፡፡
ተራኪው በአግራሞት ሲጠይቅ፣ አንባቢም ተከትል "እውነትም ሇምን?" ማሇቱ
አይቀርም፡፡ የመሊሹ ዴንገተኛ እና እውነተኛ መሌስ ግን "እርፌ!" ያዯርገዋሌ፡፡ ከሙቀቱ
የተነሳ ራሱ ተራኪው ውጪ አሌጋውን አውጥቶ ተኝቶ እያሇ፣ ወፍቹን ግን "የሙቀት
ጉዲይ" የማይመሇከታቸው ግዐዚን ያህሌ አስቦ ፣ ሇጠየቀው ጥያቄ ተገቢውን መሌስ
አግኝቷሌና፣ በገረሜታ "እውነትም!" ይሊሌ፡፡
ስብሀት ገ/እግዙአብሔር "ታክሲዋና ወያሊ" በሚሇው ወጉ ስር ያስነበበን፣ የአንዴ
ወያሊ መሌስም፣ በዙሁ ምዴብ ስር የሚካተት ነውና፡፡
ቀሊ ቀጠን ያሇ የአስራ አራት ዒመት ወጣት ነው፡፡ በረባሶ ጫማ አዴርጓሌ፡፡
"አሁን ምናሇ፥ ቀስ ቢለ?" ነጂውን እየጮኸባቸው የኋሊ በሩን ጋና
ከተሳፊሪዎቹ ተቀሊቀሇ፡፡ እራሱን በቁጭት እየነቀነቀ፥ ግን ዯሞ ፇገግታው ፉቱ
ሊይ እየታየ፡፡ “አሊሰራ አለንኮ እኝህ ሽማግላ” አሇና ወዯ ሹፋሩ በኩሌ
እየተናገረ፡፡ “… ገና አራት ሰው - መንዲት ብቻ፡፡ እሳቸው ተሳፊሪ ገባ አሌገባም
መንዲት!” አሇና ተነስቶ በሩን ከፌቶ ይጣራ ጀመር … “ኧረ እባኮትን አቁሙ!”
ብል ጮኸ፡፡ አቆሙ፡፡ ወጣና ወዯፉት ወዯ’ሳቸው እየሄዯ ወዯ ኋሊ አሳያቸው፡፡
ተናገራቸው፡፡ ተመሌሶ መጣ፡፡ ገባና በሩን ጋ፡፡ አቀርቅሮ ቆየ፡፡ አሁንም ቀና
ሲሌ ከንዳቱ ጋር ፇገግ አሇ፡፡ ራሱን እየነቀነቀ፡፡ “አሁን ሄዴኩና፥ እዩዋቸው
እነዙያ እኔ ይዣቸው የነበረ ሁሇት ተሳፊሪዎች አሁን እርሶ አሌቆምሌህ ስሊለኝ
እዙያኛው ታክሲ ውስጥ እየገቡ ነው - እዩዋቸው አሌኳቸው” “እና ምናለህ?”
ይለታሌ አንዱት ሴት ወይሮ “ይግቡ፥ አለኛ! እሳቸው ምንም አሌመሰሊቸው፡፡
48
ጠጉሬን አስቆሙት!” “በኋሊ ሂሳቡን ስታስረክብ ባሇቤትየው ስራህን በትጋት
አሌሰራህም ብል ይቆጣሃሌ እንዳ?” “ኧረ ‘ሱስ ምንም አይለኝ - ማሇቴ
ራሳቸው ናቸው ባሇቤቱ” “እንግዱያው አንተ ምን አስጨነቀህ?” “ምነው
አያገባኝ? ሥራ የሰጡኝ መዳ አይዯለም? ምንስ የስጋ መዴ ባንሆን?” (ገጽ
26)
ያስገርማሌ፡፡
እዙሁ ወግ ውስጥ በተሳፊሪ አዚውንት አስተያየት ሰጪነት፣ ከላሊ ጏረምሳ
ተሳፊሪ ጋር የሚዯረግ ምሌሌስም በስተመጨረሻ ተረባዊ ንግግር ሲያስተናግዴ ይገኛሌ፡፡
አዚውንቱ “ሚጢጢውን ወያሊ” እያናገሩት ነው፡፡
“ትማራሇህ?” አለት፡፡ እግዛር ያሳያችሁ፡፡ “አይ!” አሊቸው ባጭሩ “ተማር’ንጂ
እንግዱህ ሌጅነት ተመሌሶ አይመጣም” “እንዱህ ሥራ ሊይ እያዩት እንዳት
አርጏ ይማራሌ?” አሇ አንደ ጏረምሳ “የማታ ትምህርት አሇ እኮ” አለ
አዚውንቱ፤ የጏረምሳውን ብሽቀት ሳያስተውለ፤ መሇገስ ያሇባቸውን ከንቱ ባድ
ምክር እየቀጠለ “አሁን ይህ አንዴ ፌሬ ሌጅ ቀን ሲሰራ ውል ማታ ሉማር
ይችሊሌ?” “ያሬዴ ማህላታይን አታይም?” “ያሬዴ ማህላታይ ወያሊ ነበር
ማሇት ነው?” አሊቸው፡፡ ሳይወደ ዜም አለ (ገጽ 33-34) ፡፡
ምሊሹ፣ “እንዱህ አይነት ተረበኞች ባይኖሩ፣ ሁለም አፈ ሊይ የመጣሇትን ‹ምክር›
እያዥጏዯጏዯ ያሰሇች ነበር” የሚያሰኝ ነው፡፡ ዴንገተኛ መሆኑም ሰውየውን አፊቸውን
49
ሲያሲዚቸው አንባቢውንም ወዯ ሳቅ ይወስዯዋሌ፡፡ አዚውንቱ አጉሌ መካሪ ሌሁን እያለ
እየተራቀቁ ነው፡፡ ይህን መራቀቃቸውን ባድ የሚያዯርግ ንግግር፣ ከወጣቱ ሲሰማ፣
አንባቢ ስሇ አዚውንቱ “ኩም” ይሊሌ፡፡ የወጣቱ መሌስ ከሀይማኖታዊ አስተሳሰብ አኳያ
ዴፌረት የተሞሊበት የሚባሌ ነውና ዴንጋጤ የተቀሊቀሇበት ገረሜታ ይበሌጥ
ይጨምራሌ፡፡ ምሊሹ “እንዳት አስቦና አያይዝ መሇሰሊቸው?!” የሚያሰኝና ብሽቀቱን በጥሩ
ሁኔታ ገሊጭ ስሇሆነም ትክክሇኛውን የጊዛ አውዴ የጠበቀ ነው ማሇት ይቻሊሌ፡፡
ተረብን ከፌተኛ የአዜናኝነት ባህሪ የሚያሊብሰው ካሌተጠበቀ ሰው በዴንገት
የሚወጣ በሳሌ ንግግር መሆኑ ነው፡፡ ይህንኑ የሚያሳየን ላሊ ዴንገቴ መሌስ በስብሃት
“ተረትና ታሪክ” ሊይ ይገኛሌ፡፡
አንዴ የታወቁ የሰዋሰው ሉቀ ሉቃውንት የሆኑ አዚውንት በጀሌባ እየሄደ
እያሇ፤ የሚቀዜፇውን ሰውዬ “ሰዋሰው ታውቃሇህ?” ሲለ ጠየቁት፡፡ “ኧረ ዴሀ
ነኝ አሊውቅም፤ ጌታዬ” ሲሌ መሇሰ ሰውየው ጀሌባውን እየቀፇ፡፡ “እንግዱያው
ወዲጄ ግማሽ እዴሜህን የኖርከው በከንቱ ነው” ብሇው አንኳሰሱት፡፡ … ጀሌባዋ
ወዯ ባህሩ ርቃ ከገባች በኋሊ ሀይሇኛ አውል ነፊስ ተነስቶ ከባዴ ማዕበሌ
ተቀሰቀሰ፡፡ በዙህ ጊዛ ጀሌባ ቀዚፉው የሰዋሰው ሉቁን አዚውንት እንዱህ ሲሌ
ጠየቃቸው “ዋና ይችሊለ?” “ኧረ አሌችሌም” ሲለ መሇሱ፡፡ “እንግዱያው ጌታዬ፥
አብዚኛውን እዴሜዎን የኖሩት በከንቱ ነው” (ገጽ 111) ፡፡
50
ይህ ሂዩመርም በመጨረሻው ሊይ በሚነበበው መሇኛ ንግግር አማካይነት የተፇጠረ
ነው፡፡ የሂዩመሩ አስገራሚነት የሚጨምረው ዴንገተኛ መሌሱን በማሰሊሰሌ ጭምር ነው፡፡
አፌንጫ እና ጆሮ መሀሌ ያሇው ርቀት በጣም ጥቂት የሚባሌ ነው፡፡ ግን እዙያው ፉት
ሊይ ያሇው ጆሮ ሳይሰማ (በእርግጥ ተኝቶ ነው!) ፣ ሩቅ ያሇ ሰው የሚሰማው ዴምጽ
ይፇጠራሌ፡፡ ይህን አስገራሚ ሁነት፣ በተከራዩ ዴንገት እንዯ ቀሌዴ ተወርውሯሌ፡፡
የመሌሱ መሇኝነትና ዴንገቴነት ሂዩመር ፇጣሪ ሆኗሌ፡፡
በዙህ የዴንገቴ አመሊሇስ የሚፇጠሩ ሂዩመሮች በኤፌሬም እንዲሇ እንጨዋወት
የወግ መዴበሌ ውስጥም ይገኛለ፡፡ ሇማሳያነት “ጥሬ ስጋ ሰፇር እንፇሊሇግ” እና “የረገጣ
መን” በሚሰኙት ወጏች ውስጥ ያለትን ተረባዊ ሂዩመሮች እንመሌከት፡፡
አንዴ ጊዛ ሇረጅም ጊዛ የተሇዩዋቸውን ጓዯኛቸውን አግኝተው፤ “ምነው ጠፊህ?”
ይሎቸዋሌ፡፡ ጓዯኝዬውም ታመው መክረማቸውን ይናገራለ፡፡ ሰውዬው ምን አለ
መሰሊችሁ? “የፌየሌ ሙክት አርዯህ … የእግር ሥጋውን ጥሬውን በአዋዛ
አከታትሇህ ሶስት ቀን በሌተህ ጥቅሌሌ ብሇህ መተኛት ነው …” ጓዯኝዬው የዋዚ
አሌነበሩምና “እሱን የሚሌማ ሞሌቷሌ፡፡ የሚገዚ ጠፊ እንጂ…” ይሊለ፡፡
ሰውዬውም “ሰማህ ወዲጄ … ሀኪም ኪኒን ጽፍ ያዚሌ እንጂ ገዜቶ አይሰጥም”
ብሇው መሇሱሊችሁ (1994፣ 54) ፡፡
51
ይህ ዴንገተኛ መሌስ በአስተውልት የተሰነረ፣ የቃሊቱን አገባባዊ ትርጉም አውቆ
የተሰጠ በመሆኑ ነው ገረሜታን የሚያስከትሇው፡፡ በእርግጥ ጸሀፉው በመሀሌ ያስገባው
“እነኚህን ቱሌቱሊ ጋዛጠኞች አገኘኋቸው ብል ነው መሠሌ” የሚሇው ሀረግ፣ አንዴ
የተሇየ መሌስ እንዯሚመጣ ጠቋሚ ነው፡፡ ይሁንና የመሌሱን ሁኔታ አንባቢው ሊይገምት
ስሇሚችሌ መጨረሻው ዴንገተኛ ይሆናሌ፡፡ የሂዩመሩም አስገራሚነት የሚመነጨው
ከዙሁ ዴንገተኛ የሆነ ምሊሽ ነው፡፡ ሂዩመሩ ከዙህ በፉት የተባሇ (በህብረተሰቡ ውስጥ
የሚነገር) በመሆኑ፣ ሂዩመሩን ቀዴሞ ሇሰማው ሰው እምብዚም አዱስነቱ ሉሰማው
ባይችሌም፣ በተሇይ ሂዩመሩን ሇመጀመሪያ ጊዛ ሇሚያነበው ሰው የሰውየው ፇጣን መሌስ
ያስገርመዋሌ፡፡
ሁለም ሂዩመሮች የማሳቅና የማስፇገግ ባህሪ ብቻ እንዯላሊቸው በምዕራፌ ሦስት
ሊይ ተጠቅሶ ነበር፡፡ የማሳቅና የማስፇገግ ባህርይ ከላሊቸው ሂዩመሮች ውስጥ ሉመዯብ
የሚችሇውን አንዴ የመስፌን ዴንገቴ ሂዩመር የሚከተሇው ነው፡፡
አንዱት ቆንጆ መዜናኛ ቦታ ተቀምጣ ቶኒ ከርቲስ የተባሇውን መሌከ መሌካም
ተዋናይ ታየውና አስተናጋጁን ጠርታ፣ “ተሳስቼ ይሆን እባክህ?... ያ እዚ
የተቀመጠው ቶኒ ከርቲስ መሰሇኝ…” ትሇዋሇች፡፡ አስተናጋጁም “አዎ፥ እሱ ራሱ
ነው፡፡ ምነው ዯህና?” ይሊታሌ፡፡ “አይ… ምንም አይዯሇም እንዯው ብቻ … ዜም
ብዬ ባየሁት ቁጥር እገረማሇሁ” ትሇዋሇች፡፡ “ምን ዋጋ አሇው ብትገረሚ?!
ዯፇረኝ አትበዪኝና እስካሁን ቀና ብል እንኳን አሊየሽም” ይሊታሌ፡፡ እሷም “እኔስ
ገረመኝ የምሌህ እሱን አይዯሌ?!” አሇችና ተክዚ አስተከችው (1983፣ 127-
128)፡፡
52
4.1.3 ቀጥተኛ ተረካዊ ሂዩመር (Joke, Jest, the Catch tale)
እዙህ ሊይ የሚቀርቡት ሂዩመሮች ወግ ዯራሲዎቹ፣ ወጉን ከመፃፊቸው በፉት
የሰሙትን፣ ያዩትን፣ ያዯመጡትን አሌያም በራሳቸው ሊይ የዯረሰን ገጠመኝ ወይም ቀሌዴ
ያሳዩበት ነው፡፡ እነዙህ ሂዩመሮች ምንም እንኳ ከዙህ በፉት ከታዩት የሂዩመር አይነቶች
(በተሇይ ከዴንገቴ መሌስ) የሚመሳሰለበት ነጥብ (በተሇይ በአጨራረስ ዴንገተኛነት)
ቢኖርም፣ የሚሇዩበት ነጥብም አሇ፡፡ ይህ የሚሇያቸው ነጥብ ዯግሞ ርር ያሇ ትረካዊ
ጸባይ ያሊቸው በመሆናቸው ነው፡፡ ዝሮ ዝሮ ግን፣ ትሌቁ የሂዩመር ምንጫቸው
በስተመጨረሻ በሚመጣው አስዯናቂ አጨራረሳቸው ነው፡፡
በዙህ ንዐስ ርዕስ መጀመሪያ የሚቀርበው በስብሃት ገብረእግዙአብሔር 2-እግረ
መንገዴ ውስጥ ያሇው ቀጥተኛ ተረካዊ ሂዩመር ነው፡፡ ስብሃት “የአበሊሌ ስርዒት”
በሚሇው ወግ ውስጥ የአንደን “ጅሌ” ስራ እንዱህ አስቀምጦታሌ፡፡
“ተው ይሄ አጏራረስ አይበጅም!” ብሇው ቢመክሩት ቢገርፈት ሉዴን አሌቻሇም፡፡
ጅሌ’ኮ ምክርም ደሊም አይመሌሰውም፡፡ ዯግነቱ ሳይዯግስ አይጣሊም አንዴ
ብሌህ አጏት ሰጥቶታሌ፡፡ እንዯ ምንም ፇሊሌገው ከሩቅ አገር ሚስት አገኙሇት፡፡
የሰርጉ እሇት አጏቷ ከአጃቢዎች አንደ ሆነው ሄደ፡፡ ሴት ቤት ሉዯርሱ ሲለ
አጏት ሙሽራን እንዱህ ብሇው መከሩት፡፡ “ሙሽራ ማሇት የአንዴ ቀን ንጉስ
ነው፤ የሁለ ዒይን ያርፌበታሌ፡፡ ስሇዙህ አሁን ገብተን ምግብ ሲቀርብሌን
በትንሹ እየቆረስክ ብሊ፡፡ የዚሬን ብቻ! አዯራህን!” እሺ ብሎቸው ገቡ፡፡ ምግብ
ቀረበ፡፡ ሙሽራ ሆይ ታዱያ የመጀመሪያውን ጉርሻ ይጠቀሌሌና አንዴ ስምንት
መሶብ ያህሌ ርቀው ወዯ ተቀመጡት አጏቱ እያሳየ “ጋሽዬ እቺን እቺን ታክሌ
ነው ምጏርሰው?” ይሊቸዋሌ ጮክ ብል፡፡ አሁን እንዱህ ይባሊሌ? አጏት ታዱያ
ፇገግ እያለ ራሳቸውን ይነቀንቁና እንዱህ ይለታሌ “አይ አንተ! በሰርግህ ቀን
እንኳን ቀሌዴ አትተውም?” (ገጽ 71-72)
53
“አባ ኪዲነማርያም” በሚሇው ወጉ ውስጥም ስብሃት “አፇታሪካዊ ጌጥ” ብል
ያቀረበው ምናባዊ ትረካ፣ ሇሳቅ የሚዲርግ ሂዩመር ነው፡፡ ሂዩመሩ መቼቱን የክርስቶስ
ስቅሇት ቀን አዴርጓሌ፡፡
አርብ ዕሇት ሉቀመሌአክትና መሊዕክቱ እንዯ ሌማዲቸው ሇጌታ ኢየሱስ
ሉሰግደሇት ወዯ ምዴር ቢወርደ ምን መዒት ያያለ፡- ጌታ ራሱ በመስቀሌ
ተቸንክሮ! እርቃነ ስጋውን ዘሪያውን አይሁዴና ሮማውያን ሲስቁበት ሲሳሇቁበት
ቅደስ ገብርአሌም ሇቁጣ ይፇጥናሌና ይህን ሁለ ሰው ሉፇጀው ሰይፈን መ፡፡
ጌታ ግን “ተዋቸው የሚያዯርጉትን አያውቁምና” አሇው፡፡ ቅደስ ገብርኤሌም
ሰይፈን ወዯ አፍቱ እንዲይመሌስ ቁጣው ገንፌሎሌ፤ ሰዎቹን እንዲይሰይፊቸው
ጌታው ከሇከሇው፡፡ “አንተ ዯሞ ምህረቱን ታበዚዋሇህ! ሇዙች ሰዒት ካሌሆነማ
ሰይፌ ምን ያዯርግሌኛሌ?!” አሇና ሰይፎን ቁሌቁሌ ወረወራት፡፡ ያቺ ሰይፌ ናት
የቤተ መቅዯሱን መጋረጃ የተረተረችው… ጌታ ኢየሱስም የገብርኤሌን ሁኔታ
አይቶ ሳቀ፡፡ ገብርኤሌም ከቁጣው እየበረዯና ፇገግ እያሇ፥ “ጌታ ሆይ!” አሇ
“እነሱን ከምፇጃቸውስ አንተን ባስቅህ ይበሌጥብኛሌ!” (ገጽ 103-104)
እዙህ በስብሀት ‹‹አፇታሪካዊ›› ተብል በቀረበው ቀሌዴ ሊይ፣ የምናብ ስዕለ በራሱ
ፇገግ የሚያዯረግ አውዴ አሇው፡፡ ስብሃት በየመሏለ የሚያቀርባቸው ገሇፃዎችም ፇገግታን
የማጫር አቅም አሊቸው፡፡ ሇምሳላ መሊዕክት ‹‹ወዯ ምዴር ቢወርደ ምን መዒት ያያለ››
የሚሇው ገሇፃ ግነታዊ አቀራረብ ያሇው በመሆኑ ፇገግ ሉያሰኝ ይችሊሌ፡፡ ዋናው ሂዩመር
የሚመጣው ግን፣ ገብርኤሌ እንዲይሰይፌ በጌታው ታዝ፣ ሰይፈን እንዲይመሌስ ቁጣው
ገንፌል፣ ካሇበት የጭንቅ ሰዒት በኋሊ ነው፡፡ በዙህ ጊዛ ቅደስ ገብርኤሌ ምን ያዯርግ
ይሆን? ተብል በጉጉት መጠበቁ አይቀርም፡፡ ጉጉቱ መሌስ ያገኛሌ - የሰይፈን
መወርወር፡፡ ሂዩመሩን የሚያመጣው ግን ይህ አይዯሇም፡፡ ምክንያቱም ገብርኤሌ
አማራጭ ሲያጣ በንዳት ሰይፈን ሉወረውር እንዯሚችሌ ሉገመት ይችሊሌ፡፡ በመሆኑም
ሂዩመሩ የሚፇጠረው ሰይፈን ሲወረውር፣ ገብርኤሌ በሚናገረው ነገር (“አንተ ዯሞ
ምህረቱን ታበዚዋሇህ! ሇዙች ሰዒት ካሌሆነማ ሰይፌ ምን ያዯርግሌኛሌ?!” በሚሇው) ነው፡፡
ይህ ንግግር ካሌጠበቅነው አካሌ (መሊእኩ ገብርኤሌ) የተሰነረ፣ ሰዋዊ ንግግር በመሆኑ
ሂዩመሩ ተፇጥሯሌ፡፡
ሂዩመሩ እዙህ ሊይም አሊበቃም፡፡ ከዙያ በኋሊም ላሊ መሌስ የሚፇሌግ ጉዲይ አሇ፡፡
ጌታስ ምን ይሇው ይሆን? ይናዯዴበታሌ? ይቆጣዋሌ? ወይስ ምን? … የሚሇው ዯግሞ
ቀጣይ ጉጉት የሚያጭር ነገር ነው፡፡ ጌታ ግን እነዙህን ሁለ አሊዯረገም፤ ያሌተጠበቀውን
ነገር አዯረገ፤ ሳቀ፡፡ ወዯበሇጠ ገረሜታ የሚወስዯው ከዙያ ሳቅ በኋሊ ገብርኤሌ የተናገረው
(“እነሱን ከምፇጃቸው አንተን ባስቅህ ይበሌጥብኛሌ” የሚሇው) ነገር ነው፡፡
54
አብርሃም ረታ ዒሇሙ አከራይ ተከራይ አካከራይ የሚሇው ወጉ ስር ከአከራዩ
አረጋዊት ጋር እያወጋ እንዱህ ይሊሌ፡፡
‘ኧረ እመይትዬ አንዴ መሊ ይፇሇግሇት’ አሌኩ፡፡ ወዯ ጏን እየገሊመጡኝ
“ሇምኑ?” አለ፡፡ ‘ሇዙህ ሇውሻው ነዋ!’ “ዯግሞ ምን አዯረገ?” ‘ሚስት ቢጤ
ይፇሇግሇት እንጂ’ “ማንን አይቶ ያግባ? አንተ ጓዯኛው አሊገባህ” ‘እውነቴን እኮ
ነው…’ “ሚስት ፇሌግሌኝ አሇህ?” ‘ማሇት ቦቃ አሇው? ከዙህ በሊይ ምን
ይበሌ?’ “እኮ ምን አሇ?” ‘ይኸው ሇሷ አሳይቻታሇሁ … ማታ ነው እንጂ
በጩኸት የሚቀበሇኝ፤ ቀን ቀን ስገባ ግን … እንዯ ሇቅሶ ዒይነት ዴምፅ እያወጣ
እንትኑን አውጥቶ ብቻውን ሲወዚወዜ አቤት ማሳኑ!... እመይትዬ ግፌ ነው
… በሰማይ ቤትም ያስጠይቅዎታሌ … አንዴዬ ‘ሇዒቅመ ፌትወት የዯረሰ ውሻሽ
ዕንባ እኔ ንዴ ዯርሷሌ’ ብል ቢጠይቅዎት ምን ሉመሌሱ ነው?’ (1999፣ 18-
19)፡፡
55
እንግዱህ አንዲንዳ አያምጣው አይዯሌ፥ ዱያብልስ ተከትሎቸው ኖሮ፥
ተያይውሊችሁ ሇሽ! [ፉሌም አይመስሌም!] ጉዴ የፇሊሊችሁ ይሄኔ ነው፡፡
የቅዴሟ ዋናው ጓዯኛው ሳይታሰብ ከተፌ! አጅሬ “ጿሚው” እጅ ከፌንጅ
ተያሊችኋ! ታዱያሊችሁ የተናዯዯችው ጓዯኛው ወገቧን ይዚ ምን ብሊ
ጮኸችበት መሰሊችሁ?
“እኔን ጾም ነው ብሇኸኝ … እሷ ከሰሊጣ ነው የተሰራችው?!”
ይህም የሂዩመሩ አይነትና ሁኔታ ብቻ ሳይሆን፣ አቀራረቡም ሇሰዎች ዯስታ መጨመር፣ ወሳኝነት ያሇው
29
56
ትመሌስሇች፡፡ የመጀመሪያው ውይይት በዙህ ያበቃሌ፡፡ እንግዱህ ይህ ‘ምስጢር’
ነው፡፡ እና አንዴ ቀን የዯሞዜ ሰሌፌ ሊይ ጓዯኝዬዋ “አንቺ ያ ‘የመዜገብ ቤት’
ሰውዬ፥ ባሇጌ ነው አለ… እሺ ብሇሽ እንዲትወጪሇት …” ብትሊት ምን
ይባሊሌ?! ሌጅቷ የሚገጥማትን ሏፌረት እንኳን የወር የዒመት ዯሞዜ
አያስተካክሇውም፡፡
57
ሇምሳላ ሙሴ ያዕቆብ፣ ሇረጃትሽ ቀንዱሌ ሌበሌ ሃላለያ በሚሇው የወግ መዴበለ
ውስጥ ባሇው «በጸልት እንጀምር» ወግ ውስጥ «… አንዲንደ በኬፌ ኬፋ ሞቅታ
እየታገ … አንተን የሊይኛውን ጌታ ስምህን እየጠራ …» (2000፣1) (አጽንኦት የኔ)
የሚሇው ዒረፌተ-ነገር ሲታይ፣ የተሰመረበት «ኬፌ-ኬፋ» የሚሇው ቃሌ፣ ዴንገት የገባ
የአራዲ ቃሌ በመሆኑ የተወሰነ ፇገግታ ያጭራሌ። በዙያው ወግ ውስጥ ገጽ 3 ሊይ ሙሴ
ስሇአምሊክ እየገሇጸ «ጫሩና እኔጋ ኑ ቢሇንስ?»(አጽንኦት የኔ) ሲሌም «ጫሩ» የሚሇው
ቃሌ በጥቂቱም ቢሆን ሇተመሳሳይ ፇገግታ መዲረጉ አይቀርም።
በተሇይ እነዙህ ከሊይ የተገሇፁት የአራዲ ቃሊት የተጠቀሱት፣ ስሇ አምሊክ እየተነገረ
ነው፡፡ በማህበረሰቡ ውስጥ ስሇ ሀይማኖት እና አምሊክ የሚነገረው ከመዯበኛ ቃሊትም
እንኳ እየተመረጠ ነው፡፡ ከሊይ እንዯታየው ግን፣ ሙሴ ይህን እውነታ በሚጣረስ መሌኩ፣
ስሇ አምሊክ እያወራ የአራዲ ቃሊትን ተጠቅሟሌ፡፡ በተሇይ በሁሇተኛው ምሳላ ሊይ “ጫሩና
እኔጋ ኑ” ባዩ፣ እራሱ አምሊክ ነው፡፡ አምሊክ እንዯ አንዴ የመንገዴ ሊይ ጏረምሳ “ጫሩ”
ሲሌ መስማት ሇአማኙ ትንሽ ሰቅጠጥ የማዴረግ ባህሪ ሉኖረው ቢችሌም፣ ሇላሊው
አንባቢ ግን የተወሰነ ገረሜታን ያስከትሊሌ፡፡
ሙሴ ከላሊ ቋንቋ ውስጥ ያሇ ቃሌን በመጠቀም ሂዩመርን ሇመፌጠርም
ሞክሯሌ፡፡ ሙሴ "ካታንጋ" በሚሇው ወጉ ውስጥ፣ "ዚሬ ‹የቡዳና› ነገር ሆኖብኝ ካታንጋን
ከተሇየሁት በርካታ ዒመታት ሆነውኛሌ" (2ዏዏዏ፣ 33) ይሊሌ፡፡ በዙህ ጥቅስ ውስጥ
በነጠሊ ትዕምርት ጥቅስ ውስጥ ያረፇው፣ ‹ቡዳና› የሚሇው ቃሌ ከኦሮሚኛ ቋንቋ
የተወሰዯና ሂዩመር እንዱፇጥር ሲባሌ በዴንገት የገባ ነው፡፡ ጸሏፉው "ቡዳና" በማሇት
ፇንታ "የእንጀራ ነገር ሆኖብኝ" ማሇት ይችሌ ነበር፤ ነገር ግን ሆን ብል የኦሮሚኛውን
ቃሌ በመጠቀሙ ሂዩመሩ ተፇጥሯሌ፡፡ በእርግጥ “ቡዳና” የሚሇው ቃሌ በብዘዎች ንዴ
የተሇመዯ (ትርጉሙ የሚታወቅ) በመሆኑ፣ ሂዩመርነቱ ያን ያህሌ የጠነከረ አይዯሇም
ሉባሌ ይችሊሌ፡፡
ላሊው በቃሊት ምክንያት የተፇጠረው ሂዩመር፣ ተገቢ ያሌመሰሇ (ያሌተሇመዯ)
ቁሌምጫን በመጠቀም የተቀናበረው ነው፡፡ ሇዙህ የሂዩመር አይነት ማስረጃ የሚሆነውን
ምሳላ፣ ከሽመሌስ ስዩም ሙዴ ውስጥ መመሌከት ይገባሌ፡፡ ሽመሌስ "ፃፃ የሇኝም"
በሚሇው ወጉ ውስጥ "መቼም እሺ ዯብይዬ ነው የምትሇው" (1998፣ 46) ይሊሌ
(አጽንኦት የኔ)፡፡ ይህ ዯበረው የሚባሌ ገፀ-ባህርይ ስሙን የሚያቆሊምጥበት ሁኔታ
የተሇመዯ ባሇመሆኑ ፇገግታን ያጭራሌ፡፡ ኤፌሬም እንዲሇም በእንጨዋወት ቅጽ 1
58
መጽሏፈ ውስጥ "ምስጢረኛና ግዴርዴር" በሚሇው ወጉ ውስጥ "ምክኑስ አትለኝም?
ምክኑማ …" (1994፣ 45) እያሇ ሲያወጋ፣ ባሌተሇመዯ ሁኔታ ወዯ "ምክኑ”
የተቆሊመጠው "ምክንያት" የሚሇው ቃሌ ፇገግ ያስዯርጋሌ፡፡30
ቃሊትን በተሇየ ሁኔታ ዴምፃቸውን እየቀየሩ እና እየሰነጠቁ ሂዩመርን ሇመፌጠር
የጣሩ ዯራሲያንም አለ፡፡ ሇናሙናነት፣ ኤፌሬም "ብርዴና ቡና" በሚሇው ወጉ ውስጥ
"በቃ ሹፋርም ወያሊም ጫቱን እየፇረሸ (ተሳስቼ እየፍረሸ እንዲሌሌ) ቡና ቡና ሲሌ …"
(1994፣ 87) (አጽንኦት ¾ኔ) ፣ እያሇ የተሳሳተ መስል "እየፇረሸን" በ"እየፍረሸ"
‹‹እንዲይቀይረው›› ያሇውን ስጋት ይገሌፃሌ፡፡ ይህ ሆን ተብል የገባ የዴምፆች ሇውጥ፣
የሚያስከትሇውን የትርጉም ሇውጥ ያጤነ አንባቢ የተወሰነ ገረሜታ ወዯ ውስጡ
መምጣቱ አይቀርም፡፡
ዴምጽን በመቀየር ሇየት ያሇ ሂዩመርን በቃሊት ሇመፌጠር የሞከረው ላሊው የወግ
ጸሏፉ ዯግሞ ሽመሌስ ስዩም ነው፡፡ ሽመሌስ ሙዴ በተሰኘው የወግ መዴብለ ውስጥ "ፃፃ
የሇኝም" የሚሌ ወግ አሇው፡፡ በዙህ ወግ ውስጥ ያሇው አፌቃሪ፣ ያፇቀራት ሌጅ "ጠሀይ
አይባሌም ፀሀይ ነው የሚባሇው" ስሊሇችው፣ ጠቅሊሊ የ"ጠ" ሮችን በ"ፀ" እየቀየረ
ሲጠቀም ይታያሌ፡፡ ሇማስረጃነት ከወጉ ውስጥ ጥቂት መጥቀስ ይበሌጥ ጉዲዩን
ያስረዲሌ፡፡
"ሂዴ! ገፀሬ፡፡ ፅፊ ከዙህ ፅንታዊ!" ከፌ ዜቅ አዴርጋ አነፃፀፇችኝ፡፡ ይቺ
ፅምሌምሌ…የተፅመሇመሇች፡፡ እኔ የገፀር ሌጅ ዯበረው እንዲይለ ማመጫ ፃፃ
ያሇኝ መሰሊት? ፂባፂቦ ተጫወተችብኝ አይዯሌ እንዳ? ይቺ ፂብኛ! ከእንግዱህ
ምራቄን ነው ፂቅ የማዯርግባት፡፡ ይቺ ፁሩምባ ራስ … ፁፆ አፌ …
ተሞፃሞፀችብኝ አይዯሌ እንዳ፡፡ ይቺ ሞፅሟፃ (1998፣ 52)፡፡
ከዙህ በሊይ በቀረበው የጽሐፌ ናሙና እንዲየነው ሽመሌስ የተጠቀመባቸውም
ቃሊት የተሇመዯ ዴምፃቸው ስሇተቀየረ ሂዩመርን ይፇጥራለ፡፡ በተሇይ ፅሁፈ በጮክታ
ንባብ ሲቀርብ፣ የቃሊቱ ሇውጥ ስሇሚጎሊ፣ ሂዩመርነቱም ይጨምራሌ፡፡
በዙህ ንዐስ ርዕስ መጨረሻ ሊይ የሚታየው የቃሊት ጨዋታ ሂዩመር አይነት፣
ስብሀት ገ/እግዙአብሔር በፃፇው 2-እግረ መንገዴ በሚሇው የወግ መዴበሌ ውስጥ ያሇው
ነው፡፡ ይህ የሂዩመር አይነት በቃሊት ሰምና ወርቅ ፌቺ ሊይ ተመስርቶ የቀረበ፣
እነዙህ የቁሌምጫ አጠራሮች እዙህ ሊይ ሲቀርቡ፣ ሂዩመርነታቸው ይዯበዜዚሌ፡፡ በወጉ ውስጥ በዴንገት
30
59
የአፇታሪክ መነሻ ያሇው ሂዩመር ነው፡፡ ‹‹ተረት እና ታሪክ›› በሚሇው ወግ ውስጥ
ያሇውን ሂዩመር ከተመሇከትን በኋሊ እንዳት እንዯተመሰረተ እናያሇን፡፡31
በካፊ በሌጅነቱ ከዜነኛው እና ቅኔን እንዯፇጠረ ከሚታመንሇት ተዋነይ ከተባሇው
አስተማሪው ጋር ወገባቸውን ሲፇትሹ (በአዱሳባኛ ቋንቋ - ሲፀዲደ) ተዋነይ
በካፊን እንዱህ ይሇዋሌ፡፡ "ምናሇ በሇኝ! ሌዐሌ ሆይ! ትነግሳሇህ!!" ሲሇው በካፊ
"አይመስሇኝም" ይሇዋሌ፡፡ "ከነገስህ ምን ትሸሌመኛሇህ?" ሲሇውም
"የፇሇግከውን" ብል ይመሌስሇታሌ፡፡ በኋሊም ሲነግስ በኞች ተዋነይን ወዯ ቤተ
መንግስቱ አናስገባም ይለታሌ፡፡ እሱም በዙህ ጊዛ ይህን ጽሐፌ ይሌክሇታሌ
‹‹አትርሳን በካፊ ተዋነይን ክሌኤገ ከመአሇሁ ሇአብረሃም አንተውብ እሲቱ
እነ›› ግዕዘ ሲተረጎም ‹‹በካፊ ሆይ አትርሳ፣ ሁሇታችን ሆነን የተጨዋወትነውን
አንተ የአብርሃም አባት ሳሇህ፣ እኔም ሚስቱ ሆኜ›› (ከገፅ 81 - 83) ፡፡
4.2.1 አሇመጣጣም
ከሂዩመር መፇጠሪያ መንገድች አንደ ኢ-ኣቻ የሆኑ ሁሇት ነገሮችን በአንዴነት
ማቅረብ እንዯሆነ በምዕራፌ ሦስት ትወራዊ ዲራው ሊይ ተመሌክቷሌ፡፡ በዙህ ንዐስ ርዕስ
31
እዙህ ሊይ ዒሊማዬ የቃሊቱን ሂዩመር መመስረቻነት ማየት ስሇሆነ፣ በወጉ ውስጥ ሂዩመሩ የቀረበበት
ታሪክ ዯግሞ ረዥም በመሆኑ፣ አሳጥሬ አቅርቤዋሇሁ፡፡
32
የሂዩመሮቹን አቀራረብ ስር ባለት አራት መንገድች ውስጥ፣ ላልች ንዐሳን ርዕሶች አለ፡፡ ሇእነሱ ሁለ
ማሳያ የሚሆኑ በርከት ያለ ሂዩመሮችን ማቅረብ ይቻሊሌ፡፡ ግን ትንተናው በጣም ረዥም እና አሰሌቺ
ይሆናሌ፡፡ በመሆኑም በየርዕሱ ስር ሊለ ንዐሳን ርዕሶች ሇናሙናነት ብቻ ከሁሇት እስከ ሶስት ሂዩመሮችን
አቅርቤያሇሁ፡፡ ላልቹን ሂዩመሮችና የአቀራረብ ስሌታቸውን በአባሪ-2 ሊይ ካሇው ሰንጠረዥ ማየት
ይቻሊሌ፡፡
60
ስርም በኢ-አቻነት የሂዩመር መፌጠሪያ ዳዎች የተዋቀሩ ሂዩመሮችን፣ በአራት ክፌልች
በመከፊፇሌ ምሳላ ሉሆኑ የሚችለ ሂዩመሮችን ከየወጏቹ ውስጥ እየወጡ ይቀርባለ፡፡
4.2.1.1 ማግፌ
በዙህ የሂዩመር መፇጠሪያ ዳ፣ ተነፃፃሪዎቹ ነገሮች በእውኑ ያሇው እና ተጋኖ
የቀረበው ነገር ናቸው፡፡ በተሇይ የግነቱ ዯረጃ ከፌ ያሇ እና ጥበብ የታከሇበት ከሆነ፣
አንባቢ ከነባሩ (ከእውነታው) ጋር እያነፃፀረ ፇገግታውን ይቀጥሊሌ፡፡
ሇዙህ ማሳያ ከሚሆኑት ሂዩመሮች አንደ በሶስና አሸናፉ ከራስ ሽሽት (1996) ወግ
ሊይ ይገኛሌ፡፡ በዙህ ወግ ውስጥ ሶስና የቀብር ቦታ ሊይ የሚነበቡ የህይወት ታሪክ
አይነቶችን ትዯረዴራሇች፡፡ በወጓ መሀሌ አንዲንደ ሟች “አቶ እገላ … ተወዲዲሪ
የጠፊሇት የጦር መሪ፣ እግዛር ባይቀዴመው ጠፇር ሇመሄዴ የቅርብ ጊዛ እቅዴ የነበረው
ተመራማሪ …” (ገጽ 39) እንዯሚባሌሇት ትጠቅሳሇች፡፡ በዙህ በግነት በቀረበ ዒረፌተ ነገር
ውስጥ ጭራሽ የጠፇር ምርምር በላሇባት ሀገር ጠፇር ሇመሄዴ እቅዴ የነበረው ሰው
ይገኛሌ፡፡ በእርግጥ በመቃብር ሊይ የሚነገሩት ታሪኮች፣ ጭራሽ ክፈ የማይሰማባቸው
ናቸውና፣ የሶስና ግነት ከእውነታው እምብዚም የራቀ አይዯሇም፡፡ በመሆኑም ሂዩመሩም
ያን ያህሌ የጠነከረ አይዯሇም ማሇት ይቻሊሌ፡፡
ስብሃትም “የአበሊሌ ሥርዒት” በሚሇው ወጉ ሊይ “አሁን ይሄ የነአያ እገላ
ወንዴም ሰው ነው? ጅብ እንኳ እንዯዙያ አይበሊም፡፡ አንደን የጠገበ ጠብዯሌ እንጀራ
በሶስት ጉርሻ ይጨርሰዋሌ” (ገጽ 71) ይሊሌ፡፡ እዙህም ሊይ ግነቱ ሂዩመራዊ ነው፡፡
አንዴም የበሊተኛው አጏራረስ ከጅብ በሊይ አዴጓሌ፡፡ በእርግጥ ‹‹ሆዲም›› ሇማሇት ብዘ
ሰው የሚጠቀመው ‹‹ጅብ›› የሚሇውን ቃሌ በመሆኑ ግነቱ እምብዚም አዱስነት የላሇው
ይመስሊሌ፡፡ ግን ገሇፃው በዙህ ብቻ አሊበቃም፡፡ ሲቀጥሌም እንጀራው የጠገበ ጠብዯሌ
ሆኗሌ፤ ይህንኑ እንጀራም በሊተኛው በሶስት ጉርሻ ይጨርሰዋሌ፡፡ ግነቱ ሂዩመራዊ ነው
የተባሇውም እነዙህን ሁለ በመዯማመር ነው፡፡
ኤፌሬም እንዲሇ (1994) “ብዴር ጩቤ አይዯሇም” የሚሇው ወጉ ውስጥም፣
ሰርዘሌኝ ማሇት ስሇሚቻሌ ሇመበዯር አገር መሆን እንዯሚሻሌ ይገሌፃሌ፡፡ ይሄ እውነት
እንጂ፣ ግነትም፣ ሂዩመርም አይዯሇም ሉባሌ ይችሊሌ፡፡ ሂዩመራዊ ግነቱ የሚመጣው
“እስቲ ሁሇት መቶ ብር ያበዯረዎትን ሰው እዲ ሰርዜሌኝ በለት” ካሇ በኋሊ ባስቀመጠው
አባባሌ ሊይ ነው፤ አባባለ “አይዯሇም ወሇንጪቲና ሞጆ ያለ መድቹን በስዯት
ማዲጋስካር የሄደ ጓዯኞቹን ሉሰበስብ ምንም አይቀረው …” (ገጽ 7) የሚሌ ነው፡፡
61
አንባቢም ሇሁሇት መቶ ብር ብዴር፣ ከማዲጋስካር ዴረስ ሉሰበሰቡ የነበሩ የአበዲሪው
መድች በምናቡ እየታዩት ይስቃሌ፡፡
4.2.1.2 ማኮሰስ
ይሄ ዯግሞ የግነት ተቃራኒው ነው፡፡ በዙህ ጊዛ ሂዩመሩ የሚፇጠረው ነባሩን ነገር
ጭራሽ ወዯ ታች በማውረዴ ነው፡፡ ስብሃት “ቢሮክራሲ” በሚሇው ወጉ ውስጥ የቢሮክራሲ
“እርምጃ”ን ያስቀመጠው፣ የየመኑን ሁነት በማኮሰስ ነው፡፡
ያዱሳባ ቢሮክራሲ በቀዲማዊ ኃይሇስሊሴ መነ መንግስት አሰሌቺ ነበር
ጏታታነቱ፡፡ በዯርጉ መን … በጏታታ አህያ ፌጥነት ሲጓዜ ቆይቶ በኤሉ
ፌጥነት መጋሇብን አመጣ፡፡ … በሽግግር መንግስታችን መን ከኤሉ ቀስታነት
ወዯ ቀንዴ አውጣ ወይም ወዯ ቅንቡርስ ቀስቀስታነት ተሸጋግሮ ይገኛሌ፡፡ …
በሚቀጥለት 5 ዒመታት ጉዲይ አስገዴድት መንግስት መስሪያ ቤት የሚመጣ
ዛጋ ሲኦሌ ዯርሶ የሚመሇስ እየመሰሇው … ባሇጉዲዮች ሲገናኙ “ታዱያስ ሲኦሌ
እንዳት ነው?” … “ምንም አይሌ ሇገሃነም አሪፌ ሌምምዴ ነው” የባሰ
አታምጣ! (ገጽ 172)፡፡
62
4.2.1.3 ማነፃፀር
ከተጠኑት የወግ መዴበልች ውስጥ፣ በማነፃፀር የተመሰረቱት ሂዩመሮች እጅግ
በርካታ ናቸው፡፡ የአቀራረብ መንገደን ሇማየት ያህሌ በጣም ጥቂቱን ብቻ መመሌከት
ይበቃሌ፡፡ በ1994 ዒ.ም በታተመው የአብርሃም ረታ ዒሇሙ አከራይ ተከራይ አካከራይ
ወግ ሊይ፣ የሸንተሜ አባት የተባለ አከራይ አለ፡፡ የእሳቸውን በንፅፅር ዲብሮ የተዋቀረ
ሂዩመራዊ ንግግር በመጀመሪያ እንመሌከት፡፡ የሸንተሜ አባት የዯርግ መንግስትን ችግር
እየረሩ፣ ከዙያው በመቀጠሌ ወዯ አሁኑም ይገባለ - የአሁኑን መንግስት ሁኔታ
ሲያወሩ፣ በውስጠ ታዋቂነት ከበፉተኛው ጋር እያነፃፀሩ ነው፡፡
ዴሮም በዯኃ አገር … በር የሚመሇክ ወይም ጠመንጃ ያነገተ ነው አገር
ሲገዚ የኖረው፡፡ ይኸ መንቻካ አዱሱ ጌታህ ዯግሞ፤ በእናቱ አንቀሌባ ታዜል
እሽሩሩ እየተባሇ አዱስ አበባ የገባ ይመስሌ ‘ወራሪ ወራሪ’ ይሊሌ፡፡ እሱ
ሌጆቻችንን በወተትና በቅቤ እያሸ መርድ ሲያስቀምጠን የከረመ ይመስሌ
‘ሰው ፇጅተው! አፌነው! ረግጠው!’ ይሌሌኛሊ!! እስቲ እናየዋሇና ቅቤ
እያዋጠ፣ ብርንድ እያጏረሰ፣ አገር ሲገዚ ሌናይ አይዯሌ? አይነጋ መስሎት
በቋት … አለ … (ገጽ 9)፡፡
በዙህ ሂዩመራዊ ገሇጻ ውስጥ ‹‹መንግስት የበፉቱን ሲተች የራሱን ስራም እያጤነ ቢሆን
መሌካም ነው›› አይነት ሀሳብ ይገኛሌ፡፡ ሂዩመሩ በንጽጽር ስሌት የተዋቀረ ነው
የሚባሌበትም ምክንያት ‹‹በቅቤ እያሸ መርድ ሲያስቀምጠን የከረመ ይመስሌ…እስቲ
እናየዋሇና ቅቤ እያዋጠ፣ ብርንድ እያጏረሰ፣ አገር ሲገዚ ሌናይ አይዯሌ? ›› የሚሇው
አባባሌ፣ ‹‹የዴሮው ያዯረገውን የአሁኑም እያዯረገው ነበር፤ ወዯፉትም መቀጠለ
አይቀርም›› የሚሇውን ሃሳብ በመያዘ ነው፡፡ በተጨማሪም ከቅቤና ከብርንድ ጋር በወስጠ
ታዋቂነቱ የተነፃፀሩት፣ ምናሌባትም ሰውን ገዲይ መሳሪያዎች ናቸው፡፡ ይህ ኢ-አቻ
ንፅፅርም ሂዩመሩ የተዋቀረበት መንገዴ ነው፡፡
እዙሁ ወግ ውስጥ ላሊኛውም አከራይ ባሻዬ፣ ኃይሇ ስሊሴ በሊይ ሇቀን ሆን
ብሇው እንዲሊስገዯለት በመጥቀስ፣ ተከራዩን ይሞግቱታሌ፡፡ ክርክሩ ሊይ የመንግስት እና
የእግዛር ህግ ተነፃፅሯሌ፡፡ በባሻዬ አገሊሇጽ፣ ‹‹ ‘ሁለን ቻይ’ እና ‘መሏሪ’ የሆነው አምሊክ
እንኳ፣ በስሌጣኑ የሚቀና እና የሚቀጣ ከሆነ፣ ምዴራዊው ገዥ፣ኃይሇስሊሴ በስሌጣናቸው
የመጣባቸውን በሊይ ሇቀን እንዳት አይቀጡት?!›› የሚመስሌ ሀሳብ ተሊሌፎሌ፡፡
የአዚውንቱ ቀጥተኛ ንግግር ይህ ነው፡፡
ሕገ መንግስትና ሥርዒት አሇ… ያንን ጥሷሌ፤ ዒመፅ የተከሇከሇ ነው …
በመንግስቱ በሥሌጣኑ የማይቀና ማነው? … አምሊክ እንኳን ሕገ ኦሪትና
ወንጌሌን ተመሌከት …እኔ ቀናተኛ አምሊክ ነኝ ይሊሌኮ… (1994፣29)
63
በዙህ ንግግር ሊይ ንጽጽሩ የተካሄዯው ‹‹ሰፉ ሌዩነት አሇው›› ተብል በስፊት በሚታመነው
በሰው እና በአምሊክ ስሌጣን መካከሌ በመሆኑ ገረሜታን ከፌ ያዯርጋሌ፡፡ ባሻዬ ንፅፅሩን
ከእግዛር ስሌጣን ጋር ብቻ አሊካሄደም፡፡ ወረዴ ብሇው ዯግሞ የኃይሇ ስሊሴን መንግስት
ከዯርግና ከአሁኑ ጋር ማነፃፀራቸውን ቀጥሇዋሌ፡፡
… በዙያን ጊዛ የተማሪ ሁከት ሕይወቱ ያሇፇ ተማሪ ቢቆጠር 1ዏ አይሞሊም፡፡
በዯርግ ጊዛ ስንት ወጣት አሇቀ? አሁንስ በየክሌለ ስንት እጥፌ ሰው በየሰበብ
አስባቡ እያሇቀ አይዯሇም፣ ንዳ? - ሇህግና ሇሥርዒት የሚቆም መንግስት
እስካሌፇጠራችሁ ዴረስ በጃንሆይ ሊይ የፇሇገውን ቅስቀሳ ብታዯርጉ ተግባራችሁ
ጠሌፍ እየጣሇ መሳቂያ ስሇሚያዯርጋችሁ ረብ አይኖረውም… (1994፣3ዏ)
የባሻዬ ንግግር እውነታን የያ ዴንቅ ንፅፅር ነው፡፡ የእውነታው በጥሩ ንፅፅር እና
ተጠየቅ መቅረብ፣ የነበረንን እምነት33 በገረሜታ እንዴናስተውሇው የሚያዯርግ ሂዩመር
ፇጥሯሌ፡፡ ሂዩመርነቱ ተራ አስቂኝነት ያሇው ሳይሆን “ይሄም አሇ ሇካ!” የሚያሰኝ
ግርምትን የሚያጭር ነው፡፡
የኮተቤው የሻው ተሰማ (1997) ዯግሞ “ፌቅረ አምሳሌ” በተሰኘው ወጉ ሊይ፣ እሱ
(አውጊው) ገሊውን በሚታጠብበት ጊዛ፣ ጓዯኛው ሌብሶቹን ጠራርጏበት ይሄዲሌ፡፡ በዙህ
ወቅት፣ እርቃኑን ሆኖ ስሇተመሇከተችው የሚወዲት ሌጅ እንዱህ ይሊሌ፡፡
ውቢቱ በጨረፌታ ስታየኝ፥ እጆቼን እግሮቼ መሀሌ ሸጉጨ፥ የተሇበሇበ ግንዴ
እንዯ መሰሌኩ ቆሜያሇሁ፡፡ ክችች ብሊ በዴንጋጤ ዯረቀች፡፡ አባ ተበተስኪያን
ስሇአዲም መራቆት የተናገሩት ትዜ ሳይሊት ቀረ! እሷን ተማየቴ፥ እኔም
ተስፇንጥሬ - ተጢሻ ውስጥ ገባሁ (ገጽ 7ዏ)፡፡
በሊይኛው ንፅፅራዊ ሂዩመር ውስጥ እርቃኑን የቆመው ሰው ሁሇት ጊዛ
ተነፃፅሯሌ፡፡ በመጀመሪያ ከተሇበሇበ ግንዴ ጋር ተነፃፀረ፡፡ ቀጠሇና ዯግሞ ከአዲም ጋር
ተነፃፀረ፤ በእርግጥ ይኸኛው ንፅፅር ቀጥተኛ አይዯሇም፤ “አዲምም እንዯተራኪው ተራቁቶ
የነበረ መሆኑ፥ ሇውቢት ተንግቷታሌ” የሚሌ እሳቤን የያ ነው፡፡ ይህ ንጽጽሩም
‹‹ዴሮም ሰው ራቁቱን አሌነበረም ወይ? የኔ አሁን መራቆት ምን ያስዯንቃሌ?›› የሚሌ
ሀሳብን ይዞሌ፡፡ ነገሩ እውነታ ቢሆንም፣ ሇአንዱት የገጠር ጉብሌ ቀርቶ፣ ሇራሳቸው
ሇሰባኪው ካህንም ቢሆን በቀሊለ ትዜ የሚሌ (‹‹ምን አሇበት?!›› የሚያሰኝ) አይዯሇምና
ማስገረሙ አይቀርም፡፡
በወቅቱ ይህንን ጽሐፌ አንብቤ “እውነትም እኮ!” እስከምሌ ዴረስ፣ በኃይሇሥሊሴ መንግስት ሊይ ዯግ
33
አውርቼ አሊውቅም ነበር፡፡ ምንም እንኳን በመንግስታቸው ጊዛ ጥፊቶች መኖራቸው ባይካዴም፣ በአንፃራዊ
ሁኔታ፣ በተሻሇ ጊዛ ተፇጥሮ፣ የተሻሇ ነገር ሳይሰሩ፣ ባሇፇው ሊይ ጣት መቀሰርም ሆነ ሇወቀሳ መሮጥ
እውነትም አስገራሚ ነገር ነው፡፡
64
ዒውዯ ዒመት በሚሇው የወግ መዴበሌ ውስጥ በቀረበው “አይጥ-የሰይጣን ግሌገሌ”
በሚሇው ወግ ሊይም፣ መስፌን የአይጥን የተሇያዩ አካሊትና ሁናቴ፣ ከተሇያዩ ነገሮች ጋር
እያነፃፀረ ሂዩመርን ፇጥሯሌ፡፡ አንዴ ቦታ ሊይ “ትንፊሿን ሇመቀነስ አንገቷን ወዯ መሬት
ተክሊ የውሸት ጸልት እንዯሚያዯርግ ረባሽ ተማሪ ዏይኗን ሳትጨፌን ሁለ አትቀርም”
(ገጽ 25) ሲሌ ላሊ ቦታ “ቶል ሊ አንደ ኮት ኪስ ውስጥ መሏረብ መስሊ ሌትቀመጥ
ትችሊሇች” (ዜኒ ከማሁ) ይሊሌ፡፡ በላሊ ቦታም
ጣሌያን ትቶት በሄዯ ያረጀ ቤት ውስጥ ተቀድ የተንጠሇጠሇ ኮርኒስ ቁራጭ
በሚመስሇው ጆሮዋ ስር፣ ስግግ እያሇ የሚወርዯው ግንባሯና ሌጥፌ አፌንጫዋ፥
ፌጥጥ ዴርቅ ባሇው አመሇካከቷና … ከአፎ ሞጥ ሞጥ ማሇት ጋር … አንዴ
ሊይ ሲታይ … ቆቡን ሽፊለ ዴረስ ዯፌቶ ግራ ቀኙን እየተጠባበቀ፥ ትክታውን
አዴማሱ ሊይ ያሳረፇ ኪስ አውሊቂ ያስመስሊታሌ (ገጽ 36)
4.2.1.4 አያዎ
የሁሇት ተቃርኖዎች በአንዴ ሊይ ተጣምሮ መገኘትም ላሊው በኢ-ኣቻነት ሂዩመርን
መመስረቻ ዳ ነው፡፡ ከተጠኑት ወጏች ውስጥ በዙህ መንገዴ የተመሰረቱ ሂዩመሮችን
ሇምሳላ ያህሌ ማየት ይቻሊሌ፡፡ ስብሃት በ “ኤዴና አስካፓን” ወግ ስር፣ የእንግሉዞ
ንግስት “የባህር ወንበዳው” ፌራንሲስ ዴረይክን፣ “በእስፓኝ መርከቦች ሊይ ያዯረስከውን
ብዘ ጥፊት ሰምተን ዯስ ብልናሌ” (ገጽ 11) ሲለት ያስነብበናሌ፡፡ ሇ“ብዘ ጥፊት”
“መዯሰት” አብሮ የሚሄዴ የማይመስሌ ተቃርኖ ነው፡፡ ግን ፌራንሲስ ዴረይክ “ተራ
ወንበዳ” ሳይሆን የእንግሉዜን መርከቦች እየሸኘ የስፓኝን የሚዯቁስ “ጀግና” በመሆኑ
ተቃርኖው፣ ሂዩመርን እንጂ ግርታን አይፇጥርም፡፡
በዙያው ወግ ውስጥ “አሌሞት ብሇው ችክ ያለ ሏብታም ሽማግላ አባት”
ሇመውረስ ሲባሌ፣ በሌጆቻቸው የሚዯረግ ከገዲይ ጋር የመዯራዯር ሁነት ቀርቧሌ፡፡
ስብሃት በዙህ “አንተ” እያሇ በሁሇተኛ መዯብ በሚተርከው ወጉ ውስጥ እንዱህ ይሊሌ፡፡
“ሇሽማግሇው ኮንትራት ሌትገዚሊቸው ዴርዴር ትጀምራሊችሁ” (ገጽ 17) [ሰረዜ የኔ]፡፡
እዙህ ገሇጻ ሊይ፣ አያዎው ፉት ሇፉት ባለ ተቃርኗዊ ቃሊት ሳይሆን በእውነታው አሇም
ካሇው አስተሳሰብ ጋራ ነው፡፡ አባት ይከበራሌ፤ ይጦራሌ እንጂ አይገዯሌም፡፡ ስብሀት ግን
ከዙያም አሌፍ ገዯሊውን (ሽማግላ አባትን ሇውርስ ሲባሌ የማስገዯሌ ዴርዴር)፣ ሌክ
65
ሇሳቸው ሲባሌ እንዯሚዯረግ ነገር፣ “ኮንትራት ሌትገዚሊቸው” ሲሌ ገሌጾታሌ፡፡ እንግዱህ
ሂዩመሩን ፇጥሮ ወዯ ፇገግታ የሚያመራን ይህ አያዎ የፇጠረ ቃሌ ነው፡፡
4.2.2 ማስዯነቅ
መጨረሻ ሊይ የሚገሇፀው አስዯናቂ አገሊሇፅ፣ አሌያም መጀመሪያውኑ አብሮ
የሚሄዯው ያሌተሇመዯ የምክንያትና ውጤት ትስስር፣ ወይም ያሌተሇመዯ እውነት
ሂዩመርን የመፌጠሪያ ዳዎች ሆነው ያገሇግሊለ፡፡
34
ይህ ወግ፣ ሆን ብል በሚታወቅ እና ከዙህ በፉት በተጠቀሰ ምክንያት፣ “ጠ” በ“ፀ” እየተተካ
እንዯሚቀርብበት ሇማስታወስ እፇሌጋሇሁ፡፡
66
ማስታወቂያ ተሇጥፍ ያያሌ፡፡ አይቶም አሌቀረ ወዯ አራት ኪል ሄዯ፡፡ እዙያም ሄድ
የዯረሰበትን አይዯብቅም፡፡
“የት ነው ሙዙቃው? ስሇው ገሇፇፀ … ገሇፇፀና “አፕሪሌ ፈሌ” አሇኝ፡፡
የፉሌም ርዕስ መስልኝ ነበር፡፡ በኋሊ ነው የተረዲሁት … ቂቂቂ … አይ ባንዴ፡፡
አይ የዒሇም ቆንዦ … እኔ ይመፃለ ብዬ ፀብቄ … ፀብቄ አጃጃለኝ (ገጽ 47-48)
ይህም እውነታ ነው፡፡ ግን አንባቢ የማስዯሰት አቅም አሇው፡፡ ይህም የሆነበት
ምክንያት እውነቱ በግሌጽ እና በየዋህነት የቀረበ በመሆኑ ነው፡፡ በተሇይ ገፀ ባህርዩ
“አፕሪሌ ፈሌ” (የፇረንጆቹ የማጃጃያ ቀን)፣ ‹‹የፉሌም ርዕስ መስልኝ ነበር›› ብል
ሲነግረን፣ ‹‹ጅሌነቱ›› (ግን እውነቱ!) ያስቀናሌ፡፡
67
መብሊትን ካነሳን ንዲ ስሇ መፆምም በረርን፡፡ አብሮ መብሊትን ካወሳን ንዲ
ስሇመቀሊወጥ አንዲንዴ ሳይንሳዊ ሀቅን በሰነርን፡፡ ምን ያረጋሌ? የትስ
ያዯርሳሌ? (ገጽ 75)
ከሊይ የቀረበው ሀሳብ ያሌተጠበቀ ተጠየቅ አሇበት፡፡ በመጀመሪያ ሙለ በሙለ
ስሇአመጋገብ የነበረውን ወግ ሉያሌቅ ሲሌ ስሇፆም ሆነ፤ በዙህ ሳያበቃ የመቀሊወጥ ጉዲይ
ተነሳ፡፡ ስሇመቀሊወጥ የሚነሳው ሀሳብ ዯግሞ “ሳይንሳዊ ሀቅ” ሆነ፡፡ ይህ ሁለ
ያሌተጠበቀ፣ ግን ተያያዥነት ያሇው፣ ነገር ነው፡፡ ስብሃት፣ ይህን ሁለ ብል ሲያበቃ
ግን፣ “ምን ያረጋሌ? የትስ ያዯርሳሌ?” በሚለ ጥያቄዎች ወጉን እንዱሁ ቋጨው፡፡ ይህ
ሁለ ተዯማምሮ በአንባቢ ንዴ ግርምትን ይፇጥራሌ፡፡ የሂዩመርነቱ መፇጠሪያ ዳም
ይኸው ያሌተጠበቁ ተጠየቆች ትስስር ውጤት ነው፡፡
68
ኤፌሬም እንዲሇም (1994) “ቀሊሌ ተገጠመ” በሚሇው ወጉ ስር፣ ያሌተጠበቀ
ውጤት የተሰማበት ሂዩመር አስነብቧሌ፡፡
ሇወሬ ስፌስፌ፡፡ “ሰማህ ወይ?” ሲሇኝ ከአፈ ቀሌቤ “ምኑን?” አሌኩት፡፡
“ከአገር ወጣ እኮ፣” አሇኝ፡፡ “ማን?” ንዴሮ መቼም ከአገር የማይወጣ
የሇም፡፡ አይገርማችሁም? አስር “ሄዯ” ሁሇት “ተመሇሰ” ነው፤ በቃ ከእኔና
ከእርሶ በስተቀር ያሌሄዯ ሊይኖር ነው፤ ማሇት ነው “ፌቅር እኮ ተሰዯዯ አለ”
አሇኝ (ገጽ 5)
4.2.3 ማስመሰሌ
ማስመሰሌ የሚሇው ይህ ርዕስ፣ ከአንዴ ነገር ጋር መመሳሰሌ የሂዩመር መፌጠሪያ
መንገዲቸው የሆኑ ሂዩመሮች ተመዴበው የቀረቡበት ክፌሌ ነው፡፡ በዙህ የሂዩመር
መፌጠሪያ ዳ ስር አራት ንዐሳን ክፌልች አለ፡፡
ይህም በራሱ (እርግማኑ) ላሊው ሂዩመር መፌጠሪያ መንገዴ ነው፡፡ የበሊይነት በሚሇው ንዐስ ርዕስ ስር
35
69
4.2.3.1 ነባርን ማሻሻሌ
ታዋቂ በሆኑ ጽሁፍች፣ አባባልች እና የቀዯሙ ገሇፃዎች ሊይ በመመስረት፣
እነዙያን ነባር አባባልች ሆን ብል በመሇወጥ (በመቀየር)፣ እንዱሁም በነገሮቹ ሊይ
በመሳሇቅ፣ ሂዩመር የሚፇጠርበት ዳ ነው፡፡ በወጏቹ ውስጥ የተገኙት አብዚኛዎቹ የዙህ
ዳ መከሰቻዎች፣ ተረትና ምሳላዎችን ሆን ብል በመቀየር ሂዩመር ሇመፌጠር ሙከራ
የተዯረገባቸው ናቸው፡፡
ከእነዙህም ውስጥ ሇማየት ያህሌ፣ መስፌን “ቤሳ ሌቦድች” በሚሇው ወግ ውስጥ፣
“ነገር ቢበዚ በአህያ አይጫንም” የሚሇውን “ነገር ቢበዚ በትችት አይጫንም” (1992፣ 98)
ብል ቀይሮ አቅርቦታሌ፡፡ ተረትና ምሳላው የተቀየረበት ምክንያት፣ በቤሳ ሌቦሇድች ሊይ
የታዩት እንከኖች፣ ከነምሳላያቸው በብዚት ከቀረቡ እና ከተተቹ በኋሊ በመሆኑ፣ ጥቂት
ፇገግ ያዯርጋሌ፡፡
አፌሬምም (1994) “በስህተት የሰው ሌጃገረዴ ዯፌሬ …” የሚሇው ወጉ ስር
እንዱህ ይሊሌ፡፡
እዙህ ወል ሰፇር ወይ ሩዋንዲ አካባቢ አንዴ … አሇች አይዯሌ ሁሇት ወይ
ሶስት ሚሉዮን ብር የምታወጣ ዚኒጋባ ሇመቀሇስ አስቤያሇሁ፡፡ እና መቼም ሃምሳ
ጡብ ሇአንዴ ሰው ሸክሙ ሇሃምሳ ሰው ግን መቀመጫው ነውና የተቻሊችሁን
ብትረደኝ? (ገጽ 124) [አጽንኦት ¾ራሴ@]
70
ዯከም ያሇ ቢሆንም፣ እንዳት ቃሊቱን ቀያይሮ ሂዩመርን መመስረት እንዯሚቻሌ ግን
ያሳያለ፡፡
4.2.3.2 መምሰሌ
በዙህ መንገዴ የተዋቀረ የመጀመሪያው ሂዩመር፣ በየሻው ተሰማ (1997) የጥቁር
አፇር ትሩፊት የወግና የግጥም መዴበሌ ስር “ዏሌጋ ሲለት ዏመዴ” በተሰኘው ወግ
ውስጥ ይገኛሌ፡፡ በዙህ ወግ ውስጥ ሇመጥሇፌ የተነሳ ጏረምሳ አሇ፡፡ ይህ ጏረምሳ ሌጅቱን
ከጠሇፇ በኋሊ፣ አባቱ በጉዲዩ ተበሳጭተው፣ ማንም መዴ እህሌ ውሃ እንዲይሇው
“በመገታቸው”፣ የሚበሊው አጥቶ በገዚ ወንዴሙ ቤት እንዯ ላባ ገብቶ ምግብ ሇመስረቅ
ሲዯናበር ይታያሌ፡፡
በዙህ የስዕሊዊ ትረካ አጻጻፌ ስሌትን በተከተሇ ወግ ውስጥ ሂዩመሩን የሚፇጥሩ
ብዘ ነገሮች አለ፡፡ በመጀመሪያ ዯረጃ የሚያውቀው ቤት ሊይ ላባ ሆኖ (ሉያውም
የምግብ!) የሚዯርስበት መከራ (አንዳ የእቃ መከስከስና መንጓጓት፣ አንዳ ከምግብ መሀሌ
ምግብ ሇመምረጥ መቸገር ወይም ሁለንም መሻት፣ አንዳ በወንዴሙ ሌጅ ዴምጽ ክፈኛ
ዯንብሮ መብሰክሰክ፣ …) ሲታይ ያስፇሌጋሌ፡፡ በሁሇተኛ ዯረጃ ላብነቱንም አሌቻሇበት፤
ሇዙህ ሁለ መከራም የተዲረገው መምሰሌ (ተዯብቆ ማታሇሌ) ባሇመቻለ ነው፡፡ ሉጠሌፌና
ሉያስተዲዴር የተገዲዯረ ሰው፣ ሰርቆ መብሊት እንኳ አሇመቻለ (“መስረቅም በራሱ ሙያ
ነው” ካሌተባሇ በቀር!) ተቃርኖው በራሱ ያስቃሌ፡፡
ከሁለም በሊይ ዯግሞ ቤተሰቦቹ ግሌብጥ ብሇው ወጥተው የሚያሯሩጡት ሩጫ
(ከገጽ 56-57 የተገሇጸው)፣ በወቅቱ የሆነው ሁለ ነገር (ያን ሁለ መከራ ራሱንም
ቤተሰቡንም የሚያበሊው)፣ ኋሊ ሊይ ሇማይሳካ ጠሇፊ መሆኑን ሲያጤኑት ግርም ይሊሌ፡፡
ሇዙህ ክፌሌ ናሙና ማሳያ ከሚሆኑ ሂዩመሮች ውስጥ፣ ላሊው የአብርሃም
(1997) አከራይ ተከራይ አካከራይ ወግ ስር የተጠቀሰው ነው፡፡ እሱ “ወ/ሮ መጠየቅ”
የሚሊቸውን አከራይ መሌክ ሲገሌጽ እንዱህ ይሊሌ፡፡
“መሌካቸውን በአጭሩ ሇመግሇጽ … ጠይም ናቸው እንጂ እንግዲርን ቁርጥ፣
ዴምፃቸው ዯግሞ ትንሽ ጏተት ከማሇቱ በስተቀር የዒሇምፀሏይ ወዲጆን
ይመስሊሌ” (ገጽ 42) ፡፡
ይህ የሴትዮዋን መሌክ የአርቲስቶችን የማስመሰሌ ጥረት፣ ከተሇያዩ ግን ታዋቂ
ከሆኑ፣ ጋር በመሆኑ ምስስለ ያስገርማሌ፡፡ በመሆኑም ሂዩመሩ የተዋቀረው ላሊውን
መምሰሌ በተሰኘው ዳ ነው፡፡
71
4.2.3.3 የተዚባ ተምሳላት (ትዕምርት)
በምዕራፌ ሦስት እንዯተገሇፀው፣ ከላልች የሥነጽሐፌ ርፍች በተሇየ ሁኔታ፣
በወግ ውስጥ የሚቀርቡ ትዕምርቶች ዴርሻቸው፣ በውክሌና ትርጉም መስጠት ሳይሆን፣
እውነታውን አዚብተው ማቅረብ ነው፡፡
በስብሃት “አዲኝና ታዲኝ” ወግ ውስጥ “ሴቲቱ በስርያ ጊዛ ወር ብሊ የመብሊት
ጠባይ አሇባት፡፡ ክፈ ጠባይ! አቤት ስንቱ ጀግና ነው ር ሇመተው ሲሌ ተበሌቶ የቀረ”
(ገጽ 163) የሚሌ አባባሌ አሇ፡፡ በዙህ አባባሌ ውስጥ “ጀግና” የተባሇው፣ ርን ሇመተካት
ሲባሌ፣ በዙያው የመቅረቱን ጉዲይ ሰፊ አዴርጏ በውክሌና ማየትና መፇከር ይቻሊሌ፡፡ ግን
የገሇፃው ተግባር ያ (በትዕምርትነት ሰፉ ጽንሰ ሏሳብን ማብራራት) አይዯሇም፡፡ ይሌቁኑ
ወንደን ነፌሳት አጋንኖ በማቅረብ፣ እውነታውን መሇወጥና ሂዩመርን መፌጠር፣ ዴርሻው
አዴርጏ መንቀሳቀስ ነው፡፡
መስፌንም (1983) “አይጥ-የሰይጣን ግሌገሌ” በሚሇው ወጉ ስር እንዱህ የሚሌ
አገሊሇጽ አሇው፡፡
በሬና ሊም ትሊሌቅ ቀንዴ ቢሸከሙ፣ ሲታረደ ሇቢሊው ማሳረፉያ አመቺ ሆኖ
እንዱያዜ ብሇው ነው እንጅ ላሊ ምንም አያዯርጉበት፡፡ አንዲንዳ ጥጋብ ቢጤ
ሲሰማቸው እርስ በርስ በቴስታ ሲማቱ እንኳ አይጠቀሙበትም (1983፣ 37)
4.2.4 የበሊይነት
በዙህ ክፌሌ የምንመሇከታቸው ሂዩመሮች፣ ከተዋቀሩበት መንገዴ አንፃር፣ በአጭሩ
በላልች ሊይ መሳቅ ብሇን ሌንጠራቸው እንችሊሇን፡፡ በየስራቸው ሉመዯቡ የሚችለ
ሂዩመሮች በአምስት ንዐሳን ርዕሶች ስር ይዲስሳለ፡-
72
በዙህ ትረካ ጏረምሳው ከቤተሰቦቹ ምግብ ሇመስረቅ ሄድ የዯረሰበትን መከራ ካስነበበን
በኋሊ፣ ሌጅቷን ጠሌፇው ካኖሩበት ዋሻ ሲዯርስ የገጠመውን እንዱህ ይገሌፅሌናሌ፡፡
ተዋሻው ስዯርስ የሆንኩትን እንኳን ሰው ወፇሰማይ ባይሰማኝ ይበጅ፡፡ ጉዳ
ዜርጥርጡ ወጣ፡፡ ተዋሻው ስጠጋ፣ አካባቢው እረጭ ብሎሌ፡፡ ተጣራሁ፡፡
ችጋርና እንቅሌፌ የረቷቸው ሁሇቱ ጏረምሶች የሞት ያህሌ አንቀሊፌተው
ኖሯሌ፡፡ … በዙህ መሏሌ የጊዛ ሽንቁር ያገኘችው “ቆቋ” ሙሽራ ቱር ብሊ
ጠፌታሇች፡፡ … እንዱህ ውርዯት ሸምቼ ቅላት በገዚ ጨርቄ ተማዜሌ፣ ምነው
ያንሇት ጅብ አጋዴሞ በጋጠኝ፤ ምነው የልስ በማንጉርጡ ዏይነስቤን ባወጣው
ነው ያሌኩት (1997፣ 57-58)፡፡
73