You are on page 1of 4

የቢዝነስ ፕሊን

የጀበና ቡና መሸጥ

ስያሜ፡- ምርጥ ቡና

አዴራሻ፡- ሚክሲኮ ቤታ ህንጻ ግራውንዴ ፍልር

ስሌክ፡- 251………….

ጥር 2015

አጭር መግሇጫ (Executive Summery)

ይህ የቢዝነስ ፕሊን የተዘጋጀው በሜክሲኮ በቤታ ህንጻ የመጀመሪያ ወሇሌ ሊይ የጀበና ቡና


አፍሌቶ ማቅረብ የተዘጋጀ ምርጥ የጀበና ቡና ይባሊሌ፡፡ ስሙ የመጣው ሰዎች ሇምርጥ ነገር
ያሊቸውን ጉጉት በማሰብ እና ሇሁለም ሰው ምርጡን ማቅረብ ተገቢ መሆኑን ሇማሳየት ሲባሌ
ነው፡፡ ባታ ሞሌ በመሃሌ ከተማ ከፍተኛ የሰዎች ዝውውር ያሇበት ቦታ በመሆኑ ጥሩ የቡና
ፍሊጎት ሉኖረው ይችሊሌ፡፡ የጀበና ቡናው የሚሰራው በጠባብ ቦታ ከመሆኑ አንጻር በሁሇት ሰው
ይስራው ይጀመራሌ (ሇሁሇት ሰው የስራ እዴሌ ይፈጥራሌ)፡፡ የሚጀመረው ቡናን በሲኒ
የመሸጥ ቢዝነስ ጠቅሊሊ የ50ሺ ብር ካፒታሌ የሶስት ወር የቦታ ኪራይ፤ ሇአነስተኛ የፕሊስቲክ
ወንበር፤ ረከቦት፤ ጀበና፤ እሳት ማንዯጃ፤ አነስተኛ ጠረቤዛ፤ ላልች የግብዓት ወጪዎች ያሇው
ሲሆን ቡናን ብቻ በሲኒ በማዴረግ ይሸጣሌ፡፡ ከፋይናስ ውጤታማነት መሇኪያ አንጻር አዋጪ
እንዯሆነ እና በሶስት ወር ውስጥ ዋና ወጪውን መሸፈን እንዯሚችሌ ይታሰባሌ፡፡
ስሇ ቢዝነሱ መግቢያ (Background and History)

ቢዝነሱ አዱስ እና ከዚህ ቀዯም ምንም ሌምዴ በላሊቸው ሰዎች የሚሰራ ነው፡፡ ምርጥ የጀበና
ቡና በሜክሲኮ በቤታ ህንጻ የመጀመሪያ ወሇሌ ሊይ ከየካቲት አንዴ 2015ዓ/ም ጀምሮ ስራ
የሚጀምር ሲሆን ጥርት ያሇ ንጹ ቡና በማፍሊት ሇዯንበኞች በአንዴ ቦታ ያቀርባሌ፡፡

ነገር ግን በሜክሲኮ ቤታ ህንጻ የመጀመሪያዎቹ 3 ወሇልች ከፍተኛ የሆነ አነስተኛ ሱቆች እና


ባንኮች ያለበት ቦታ በመሆኑ በርካታ የሰዎች እና የዯንበኞች ዝውውርን መሰረት በማዴረግ
በቋሚነት የሱቅ ሰራተኞችን እና ባንክ ቤት ሰራተኞችን በመያዝ እንዱሁም በተሇያየ ጊዜ
ሇሸመታ እና ሇባንክ አገሌግልት የሚመጡ ሰዎችን ዯንበኛ አዴርጎ ይሰራሌ፡፡

የአገሌግልቱ/ምርቱ መግሇጫ (Description of Products)

ቡና ባሇብዙ ጠዓም መሆኑ ይታወቃሌ እንዱሁም በሀገራችን ታዋቂ የሆኑ የቡና አይነቶች
በገበያው ከመኖራቸው በተጨማሪ የሰዎች ፍሊጎት የተሇያ ነው ስሇዚህ ከተሇየዩ የሀገሪቱ አካባቢ
የሚመጡ ቡናዎች እንዯምርጫ በተሇያዩ ቀናት ይቀርባለ፡፡ በየቀኑ ሇአንዴ ቀን ብቻ
የሚያስፈሌግ ቡና ተቆሌቶ እና ተፈጭቶ የሚፈሊ ሲሆን ይህም የቡና ጣዕምን የሚቀንሱ
ነገሮችን ይቀንሳሌ (ያዯረ ቡና ሇጤና ችግር ነው የሚሌ የዯንበኞች ስጋትን ይቀንሳሌ)፡፡

የገበያ ፉክክር (Market Competition)

እንዯሚታወቀው ሊሇፉት ረዘም ያሇ ዓመታት ቡናን በጀበና በጎዲና፤ በሆቴላች፤ ካፌዎች እና


በህንጻዎች ውስጥ መሸጥ የተሇመዯ ቢዝነስ ነው፡፡ ጥሩ ጎኑ ሰዎች ቡናን በየሄደበት በግሌም
ሆነ በቡዴን የመጠታት ፍሊጎት አሇ፡፡ በተመሳሳይ በሜክሲኮ አካባቢ በርካታ የጀበና ቡና መሸጫ
እና የማሽን ቡና መሸጫ ቦታዎች ያለ ከመሆናቸው በተጨማሪ በቤታ በህንጻው አራተኛ ወሇሌ
ሊይ ተጨማሪ የጀበና ቡና መሸጫ ቦታ አሇ፡፡ ከዋጋ ረገዴ የጀበና ቡና በሜክሲኮ አካባቢ ከ10
እስከ 20 ብር ዴረስ ይሸጣሌ፡፡ ስሇዚህ ምርጥ የጀበና ቡና የተሻሇ ጣዕም ያሇው ቡና በሲኒ
15ብር ሇመሸጥ አስቧሌ፡፡

የገበያ ስሌት (Marketing Strategies)

የጀበና ቡና ቀኑን ሙሌ ፍሊጎት ያሇው ቢሆንም በዋናነት ጠዋት እና በምሳ ሰዓት የሰዎች
ፍሊጎት ከፍተኛ በመሆኑ እነዚህን ሰዓት ጠብቆ ከፍተኛ መጠን ማፍሊት እንዱሁም ቡናን
የመቁሊት ስራ መስራት ምክንያቱም በሃገራችን ሰዎች ቡና ሲቆሊ ሊሇው ሽታ እና የቡና
አካባቢው ሁኔታ (ሳር መጎዝጎዝ እጣን ማጨስ ሉሆን ይችሊሌ) ጥሩ ስሜት ስሊሇው ይህን ዘዳ
መጠቀም በተመሳሳይ ሰዎች በቢሯቸው ምሳ የሚመገቡ ከሆነ ወይም ስራቸው ሊይ ሆነው ቡና
የመጣጥ ፍሊጎት ሉኖራቸው ስሇሚችሌ የሞባይሌ ስሌኮችን በማሳወቅ ሲያዙ በየቢሯቸው
የማዴረስ ስራ መስራት ይቻሊሌ፡፡

የቡና አፈሊሌ ስሌት (Manufacturing Plans)

ቡና ጠዓሙን ከሚያጣበት ምክያት መካከሌ የቡናው አይነት፤ አጸዲዴ፤ አቆሊሌ እና አፈሊሌ


ሂዯት ውስጥ በመሆኑ የቡናው አይነት በጥራት በመምረጥ፤ በተገቢው መሌኩ በመቁሊት እና
በጽዲት በማፍሊት እንዱዘጋጅ ይዯረጋሌ፡፡ ዯንበኞች ቡና ሇመጠጣት የሚነሳሱት የቡና መጠጫ
እቃው እና አካባቢው ንጹ በመሆኑ ስሇሆነ በጽዲት አካባቢውን እና እቃዎቹን መጠበቅ ይገባሌ፡፡
ሇአማካይ ጥሩ ቡና አንዴ ኪል ቡናን ሇ80 ሲኒ እንዱሆን ማዴረግ እንዱሁም 2ኪል ስኳር
መጠቀም፡፡

የሰው ሃይሌ ዝርዝር (Human Resource Plan)

2 ሴቶች ስራ እየተሇዋወጡ በማፍሊት እና በማቅረብ እንዱሰሩ ይዯረጋሌ፡፡

የስራ መጀመሪያ ወጪ ዝርዝር

ተ.ቁ ወጪ ዝርዝር የ3ወር በመጀመሪያ ምርመራ


ወር
1 ፍቃዴ የማውጫ ወጪ -
2 የ3 ወር ቅዴሚያ የቦታ ኪራይ 30,000 10,000 የሚያስፈሌጉ
3 50 ኪል ቡና ግዢ 25,000 5,000 በሙለ በአንዳ
4 100 ኪል ስኳር ግዢ 11,000 3,500 ሊይገዙ ይችሊለ
5 የ10 ወንበር እና ጠረቤዛ ግዢ 12,000 12,000 ነገር ግን ሇሶስት
6 የሲኒ፤ ጀበና፤ ማንዯጃ፤ እጣን ማጨሻና ረከቦት 3,000 3,000 ወር ወጪውን
7 ላልች ወጪዎች 2,000 2,000 ሇማወቅ ያህሌ
የተቀመጠ ግምት
8 የ2 ሰራተኛ ዯሞዝ (3ሺ ብር በወር ሇሶስት ወር) 18,000 6,000
ነው፡፡
ዴምር 100,000 41,500
ሇማስታወስ፡- ስራው የሚሰራው በብዴር ከሆነ ስንት ፐርሰንቱን በብዴር እንዯሚሟሊ ማቅረብ
ይቻሊሌ፡፡ ከሊይ ያሇው ቢዝነስ በሁሇት ሴቶች በራሳቸው አዋጥተው ቢሰሩ በሚሇው ታሳቢ
የተዯረገ ነው፡፡

የሽያጭ/የገቢ ዝርዝር

ተ.ቁ ምርት አንዯኛ ወር ሁሇተኛ ወር ሶስተኛ ወር


1 ቡና በ15ብር ዋጋ አማካይ 80 አማካይ 80 አማካይ 80
በሲኒ ሲኒ*15ብር*26ቀን ሲኒ*15ብር*26ቀን ሲኒ*20ብር*26ቀን
31,200 31,200 41,600
ዴምር በሶስት ወር 100,100ብር

ሇማስታወስ፡- በሶስት ወር ውስጥ 100ሺ ብር በማስወጣት ቋሚ እቃዎችን፤ አሊቂ እቃዎችን


ሸምቶ እንዱሁም ዯሞዝ ከፍል ሶስተኛ ወር Positive የ100ብር ብሌጫ አሇው፡፡ የቋሚ
እቃዎችን ንብረት ቢያዯርግ በቀጣይ ወራት ወጪው እየቀነሰ ስሇሚመጣ (Cost Benefit Ratio)
የሚያዋጣ ስራ ነው፡፡

የምርጥ የጀበና ቡና

(Cash Flow Statement)

ተ.ቁ አንዯኛ ወር ሁሇተኛ ወር ሶስተኛ ወር ምርመራ


ሽያጭ 31,200 31,200 41,600
የግብዓት ወጪ 41,500 26,500 32,000
ከቢ ከግብር በፊት -10,300 4,700 9,600
ገቢ ከግብር በኋሊ -10,300 4,700 9,600
የተጣራ ገቢ -10,300 4,700 9,600

ታሳቢ ጉዲዮች (Assumption):- በወር ውስጥ 26 ቀን ቢሰራ፤ ሶስተኛ ወር ሊይ ቡና በሲኒ 20

ብር ቢገባ፤ አማካይ የቡና እና የስኳር ዋጋ ተቀራራቢ ቢሆን፤ ሰራተኞቹ በ3ሺ ብር ሇመስራት

ቢወስኑ፤ ወዘተ ማሇት ነው፡፡

You might also like