You are on page 1of 1

ራዕይ

ፒስ ማይክሮፋይናንስ አ.ማ እ.ኤ.አ በ2030 በኢትዮጵያ ውስጥ


ግንባር ቀደም የማይክሮ ፋይናንስ ኩባንያ መሆን።

ተልእኮ
ዘላቂነት ያለው ለአካባቢ ዓየር ምቹና ተስማሚ የሆነ፣
ሴቶች ላይ ያተኮረ፣ ፈጠራ የታከለበት፣ ጥራት ያለው፣
የፋይናንስ እና ሌሎች አገልግሎቶችን በመስጠት፣ ትጉና
ታታሪ ሆነው ምጣኔ ኃብታቸውን ለማሳደግ የሚጣጣሩትን
ከልብ በማገልገል፣ የፋይናንስ ተደራሽነትን በማሳደግ፣
የህብረተሰቡን ኑሮ ለማሻሻል መስራት ነው።

እሴቶች
• ሴት ተኮር • ቁጠባ ተኮር
• ማህበራዊ • ጥራት ያለው
ሃላፊነት አገልግሎት
• አካታችነት • የደንበኞችን
• ግልጽነት ማእከል
• ተጠያቂነት • ገጠር ተኮር
• ቁርጠኝነት • ልህቀት
• የቡድን ስራ

ዓላማዎች

• ለስራ ፈጣሪ ዜጎች የገበያ ማማከርና ስልጠና መስጠትና


ሰፊ የፋይናንስ ተደራሽነት ማስፋት
• የኢንተርፕረነሮችን የቁጠባ ባህልና ስራ ፈጠራ ክህሎት
በማሳደግ የማህበረሰቡን ኢኮኖሚ አቅም ማሳደግ
• ለጥቃቅን እና አነሰተኛ ነጋዴዎች በግልና በቡድን ምቹ
ሁኔታን መፍጠር እና በራስ የመተማመን መንፈስን አቅም
ማጎልበት
• የሴቶችን ኢኮኖሚ አቅም ባጎልበት
• አስተማማኝ የፋይናንስ አቅም ያለው ኩባንያነት ማደግ

You might also like