You are on page 1of 2

Vision

PEACE aspires to be a leading Microfinance Company in Ethiopia by the year 2030.

Mission

Improving the livelihood of the society through bridging the gap of financial inclusion, as
well as serving entrepreneurs along with socially and economically productive people by
means of providing environmentally suitable, innovative, sustainable, women-focused, and
quality financial & non-financial services.

Values

 Women-Focused  Teamwork
 Socially responsible  Saving led
 Inclusiveness  Quality service
 Transparency  Clients centricity
 Accountability  Rural focused
 Commitment  Excellency

Objectives
 Provide increased access to financial services, marketing advice and consultation, and
training to economically productive people,
 Promote saving mobilization and entrepreneurial skills among the clients and cultivate
the culture of saving to widen the income base of economically productive people.
 Create an enabling environment for micro-enterprise operators as individuals and/or
groups, and encourage an attitude of self-reliance and empowerment.
 Ensure the economic empowerment of women.
 Grow into an effective, solid, and mature financial intermediary company.

PEACE MICROFINANCE S.C


Reliable Company!
ራዕይ

ፒስ ማይክሮፋይናንስ አ.ማ እ.ኤ.አ በ 2030 በኢትዮጵያ ውስጥ ግንባር ቀደም የማይክሮ ፋይናንስ ኩባንያ

መሆን ፡፡

ተልእኮ

ዘላቂነት ያለው ለአካባቢ ዓየር ምቹና ተስማሚ የሆነ፣ ሴቶች ላይ ያተኮረ፣ ፈጠራ የታከለበት፣ ጥራት ያለው፣

የፋይናንስ እና ሌሎች አገልግሎቶችን በመስጠት፣ ትጉና ታታሪ ሆነው ምጣኔ ኃብታቸውን ለማሳደግ

የሚጣጣሩትን ከልብ በማገልገል፣ የፋይናንስ ተደራሽነትን በማሳደግ፣ የህብረተሰቡን ኑሮ ለማሻሻል መስራት

ነው፡፡

እሴቶች


 ሴት ተኮር የቡድን ስራ

 ቁጠባ ተኮር
 ማህበራዊ ሃላፊነት
 ጥራት ያለው አገልግሎት
 አካታችነት
 የደንበኞችን ማእከል
 ግልጽነት
 ገጠር ተኮር
 ተጠያቂነት
 ልህቀት
 ቁርጠኝነት

ዓላማዎች

 ለስራ ፈጣሪ ዜጎች የገበያ ማማከርና ስልጠና መስጠትና ሰፊ የፋይናንስ ተደራሽነት ማስፋት

 የኢንተርፕረነሮችን የቁጠባ ባህልና ስራ ፈጠራ ክህሎት በማሳደግ የማህበረሰቡን ኢኮኖሚ አቅም ማሳደግ

 ለጥቃቅን እና አነሰተኛ ነጋዴዎች በግልና በቡድን ምቹ ሁኔታን መፍጠር እና በራስ የመተማመን

መንፈስን አቅም ማጎልበት

 የሴቶችን ኢኮኖሚ አቅም ባጎልበት

 አስተማማኝ የፋይናንስ አቅም ያለው ኩባንያነት ማደግ

You might also like