You are on page 1of 4

የግስ አርእስት በአምስቱ አዕማድ

የግስ አርእስት በቀዳማይ በአምስቱ አዕማድ ተማሕረከ--ተማረከ


1. ቀተለ አማሕረከ--አስማረከ
ቀተለ---ገደለ ተማሓረከ---ተመራረከ
ተቀትለ---ተገደለ አስተማሓረከ--አመራረከ
አቅተለ----አስገደለ 6. ሴሰየ
ተቃተለ---ተጋደለ ሴሰየ---መገበ
አስተቃተለ--አጋደለ ተሴሰየ--ተመገበ
2. ቀደሰ(ደ-ይጠብቃል) አሴሰየ---አስመገበ
ቀደሰ---አመሰገነ ተሲያሰየ
ተቀደሰ--ተመሰገነ ተሴያሰየ ተመጋገበ
አቀደሰ---አስመሰገነ ተስያሰየ
ተቃደሰ---ተመሰጋገነ አስተሲያሰየ
አስተቃደሰ--አመሰጋገነ አስተሴያሰየ አመጋገበ
3. ተንበለ አስተስያሰየ
ተንበለ---ለመነ 7. ክህለ
ተተንበለ---ተለመነ ክህለ---ቻለ
አተንበለ---አስለመነ ተክህለ---ተቻለ
ተተናበለ--ተለማመነ አክሀለ---አስቻለ
አስተተናበለ--አለማመነ ተካሀለ---ተቻቻለ
4. ባረከ አስተካሀለ--አቻቻለ
ባረከ---ባረከ 8. ጦመረ
ተባረከ---ተባረከ ጦመረ--ጣፈ
አባረከ---አስባረከ ተጦመረ--ተጣፈ
ተባረከ---ተበራረከ አጦመረ--አስጣፈ
አስተባረከ---አበራረከ ተጡዋመረ
5. ማሕረከ ተጥዋመረ ተጠጣፈ
ማሕረከ--ማረከ ተጦዋመረ

በጳውሎስ ብርሃኔ (+251915642585) ገጽ 1


የግስ አርእስት በአምስቱ አዕማድ

አስተጡዋመረ ያስተቃትል---ያጋድላል
አስተጥዋመረ አጣጣፈ ያስተቃትል---ያጋድል ዘንድ
አስተጦዋመረ ያስተቃትል---ያጋድል
የግስ አርእስት በቀዳማይ፣በካልኣይ፣ 2.1.ቀደሰ
በዘንድና በትእዛዝ በአምስቱ አዕማድ ቀደሰ---አመሰገነ
1. ቀተለ ይቄድል--ያመሰግናል
ቀተለ---ገደለ ይቀድስ--ያመሰግን ዘንድ
ይቀትል---ይገድላል ይቀድስ--ያመስግን
ይቅትል---ይገድል ዘንድ 2.2.ተቀደሰ
ይቅትል---ይግደል ተቀደሰ--ተመሰገነ
1.2.ተቀትለ ይትቄደስ--ይመሰገናል
ተቀትለ---ተገደለ ይትቀደስ--ይመሰገን ዘንድ
ይትቀተል---ይገደላል ይትቀደስ--ይመስገን
ይትቀተል---ይገደል ዘንድ 2.3.አቀደሰ
ይትቀተል---ይገደል አቀደሰ---አስመሰገነ
1.3.አቅተለ ያቄድስ--ያስመሰግናል
አቅተለ----አስገደለ ያቀድስ--ያስመሰግን ዘንድ
ያቀትል---ያስገድላል ያቀድስ--ያስመስግን
ያቅትል---ያስገድል ዘንድ 2.4.ተቃደሰ (ደ-ይላላል)
ያቅትል---ያስገድል ተቃደሰ---ተመሰጋገነ
1.4.ተቃተለ ይትቃደስ--ይመሰጋገናል
ተቃተለ---ተጋደለ ይትቃደስ--ይመሰጋገን ዘንድ
ይትቃተል--ይጋደላል ይትቃደስ--ይመሰጋገን
ይትቃተል--ይጋደል ዘንድ 2.5.አስተቃደሰ (ደ-ይላላል)
ይትቃተል---ይጋደል አስተቃደሰ--አመሰጋገነ
1.5.አስተቃተለ ያስተቃድስ--ያመሰጋግናል
አስተቃተለ--አጋደለ ያስተቃድስ--ያመሰጋግን ዘንድ

በጳውሎስ ብርሃኔ (+251915642585) ገጽ 2


የግስ አርእስት በአምስቱ አዕማድ

ያስተቃድስ--ያመሰጋግን ይባርክ--ይባርካል
3.1.ተንበለ ይባርክ--ይባርክ ዘንድ
ተንበለ---ለመነ ይባርክ--ይባርክ
ይተነብል--ይለምናል 4.2.ተባረከ
ይተንብል--ይለምን ዘንድ ተባረከ---ተባረከ
ይተንብል--ይለምን ይትባረክ--ይባረካል
3.2.ተተንበለ ይትባረክ--ይባረክ ዘንድ
ተተንበለ---ተለመነ ይትባረክ--ይባረክ
ይተነበል--ይለመናል 4.3.አባረከ
ይተንበል--ይለመን ዘንድ አባረከ---አስባረከ
ይተንበል--ይለመን ያባርክ--ያስባርካል
3.3.አተንበለ ያባርክ--ያስባርክ ዘነንድ
አተንበለ---አስለመነ ያባርክ--ያስባርክ
ተተናበለ--ተለማመነ 4.4.ተባረከ
አስተተናበለ--አለማመነ ተባረከ---ተበራረከ
3.4.ተተናበለ ይትባረክ--ይበራረካል
ተተናበለ---ተለማመነ ይትባረክ--ይበራረክ ዘንድ
ይተናበል--ይለማመናል ይትባረክ--ይበራረክ
ይተናበል--ይለማመን ዘንድ 4.5.አስተባረከ
ይተናበል--ይለማመን አስተባረከ---አበራረከ
3.5.አስተተናበለ ያስተባርክ--ያበራርካል
አስተተናበለ--አለመማመነ ያስተባርክ--ያበራርክ ዘንድ
ያስተተናብል--ያለማምናል ያስተባርክ--ያበራርክ
ያስተተናብል--ያለማምን ዘንድ 5.1.ማሕረከ
ያስተተናብል--ያለማምን ማሕረከ--ማረከ
4.1.ባረከ ይማሐርክ---ይማርካል
ባረከ---ባረከ ይማሕርክ---ይማርክ ዘንድ

በጳውሎስ ብርሃኔ (+251915642585) ገጽ 3


የግስ አርእስት በአምስቱ አዕማድ

ይማሕርክ---ይማርክ ተሴሰየ--ተመገበ
5.2.ተማሕረከ ይሴሰይ--ይመገባል
ተማሕረከ--ተማረከ ይሴሰይ--ይመገብ ዘንድ
ይትማሐረክ--ይማረካል ይሴሰይ--ይመገብ
ይትማሕረክ---ይማረክ ዘንድ 6.3.አሴሰየ
ይትማሕረክ---ይማረክ አሴሰየ---አስመገበ
5.3.አማሕረከ ያሴሲ(የ-ይጎርዳል)--ያስመግባል
አማሕረከ--አስማረከ ያሴሲ--ያስመግብ ዘንድ
ያማሐርክ--ያስማርካል ያሴሲ--ያስመግብ
ያማሕርክ--ያስማርክ ዘንድ 6.4.ተሲያሰየ
ያማሕርክ---ያስማርክ ተሲያሰየ--ተመጋገበ
5.4.ተማሓረክ ይትስያሰይ--ይመጋገባል
ተማሓረከ---ተመራረከ ይትስያሰይ--ይመገብ ዘንድ
ይትማሓረክ--ይመራረካል ይትስያሰይ--ይመገብ
ይትማሓረክ--ይመራረክ ዘንድ 6.5.አስተሲያሰየ
ይትማሓረክ--ይመራረክ አስተሲያሰየ--አመጋገበ
5.5.አስተማሓረ ያስተስያስይ--ያመጋግባል
አስተማሓረከ--አመራረከ ያስተስያስይ--ያመጋግብ ዘንድ
ያስተማሓርክ--ያመራርካል ያስተስያስይ--ያመጋግብ
ያስተማሓርክ--ያመራርክ ዘንድ የቤት ሥራ ክህለና ጦመረን እናንተ አርቡ
ያስተማሓርክ--ያመራርክ 7.1. ክህለ
6.1.ሴሰየ ክህለ---ቻለ
ሴሰየ---መገበ
ይሴሲ(የ-ይጎርዳል)---ይመግባል
ይሴሲ---ይመግብ ዘንድ
ይሴሲ---ይመግብ
6.2.ተሴሰየ

በጳውሎስ ብርሃኔ (+251915642585) ገጽ 4

You might also like