You are on page 1of 32

ኑናእንፀልይ

ኑናእንፀልይ
ፀሎትህንሰምቻለሁ.
..
..
.2ነ
ገ20፥
5

ፀሎትይህንን
መክፈቻ
ይመስላል

አትለምኑምናለእናንተአይሆንም ያዕ4፥
2

አለመጸለይኃጢ አትነ
ው!!

እንድንፀለይአስተምረንሉቃ11፥
1 -
1-
ኑናእንፀልይ
ኑናእንፀልይ
እን
ድንፀይአስተምረንሉቃ11፥
1

አዘጋጅመ/
ርአማኑኤልደበበ

Gmai
l
፦Amanuel
yewoni
gel
net
wor
k@gmai
l
.com

ስልክ✆ +251932644122

✆ +251946313553

መጽሐፍቅዱስመሰረትያደረገመጽሐፍ

ተህሳስ2010ዓ
መስ/
ጋምናዲላኢትዮጵያ

እንድንፀለይአስተምረንሉቃ11፥
1 -
2-
ኑናእንፀልይ
ምስጋና
°
°°°
°°°
°°°
°°°
°°°
°°°
°°°
°°°
°°°
°°
ከሁሉም በማስቀደም የሰው ልጆችንበመጠቀም ከዘመናትበፍትእቅድ
ያለው የሰማያዊአባትከሙ ሴጋርየሰራሰርቶም ያላቆመ እንደዝሁም ከነቢያትና
ከሐዋርያትጋርየሰራሰርቶም ያላበቃበዘመነ ም ከነ
ጋርለመስራትየወሰነ ናድጋፍ
ያደረገዉ ጌታስለሆነበአዕምሮዬዉስጥ ራዕይበማስቀመጥ ለትውልድበዘመነ
ይህንንመፅሐፍእን ድጽፍበመረዳትእን ደዝሁም ደግሞ በመንፈሱመን ፈሰን
በማነቃቃትየረዳኝንገናናዉ የሆነ
ዉ እግዚአብሔርበዙፋኑይመስገን።
ይህንመፅሐፍለክርስትያንወን ድሞችናእህቶችአንብበው እንድማሩ
ለመጀመሪያሳበረክትላቸዉ ታላቅደስታናበእግዚአብሔርቃልምርትነ ዉ፡፡
ሳላመሰግናቸዉ ማላልፋቸዉ ዉድየክርስቲያንአገልጋዮችየሆኑጓደኞቼን
በሀሳብ፤ራዕዬንበመቀበልበተለያዩነገርበማበረታታትየረዱትንየሰማይዘጎች
የሆኑትንከልቤእያመሰገንኩበነገርሁሉጌታይመስገንእላለሁ፡ ፡

እንድንፀለይአስተምረንሉቃ11፥
1 -
3-
ኑናእንፀልይ

ራዕይ
°
°°°
°°°
°°°
°°°
°°°
°°°
°°°
°°°
°°°
✝የዛሬዋቤተ-ክርስትያንበፍቅርናአንድነ
ትማገር፤
በፀሎትገመድታስራ
ሁለንተናዊአገልግሎትስታገለግልበዘመነማየትናማገልገል፡

✝የዛሬዋቤተ-ክርስቲያንትልቁየአገልግሎትድርሻየሆነ ውንኢየሱስክርስቲዮስ
ለእኛየሰጠናትንአገልግሎትስናገለግልትውልድወደጌታቤትስጎርፍናአእዛብ
በእኛፍቅርስማረክየእኔአገልግሎትናየቤተ-ክርስትያንቷአገልግሎትበምሶንጉዞ
ላይስፈጥንማየትናማገልገል፡ ፡
✝ጌታኢየሱስዳግመኛወደዚህዓለም እስክመጣ ድረስትጉናብርቱየሆነ

በመንፈስድህነ
ትዉስጥ ጌታንየምጠባበቁትውልድማፍራትናማገልገል፡ ፡
✝በእግዚአብሔርፍትናበትውልድፍትሞገስናየንግግርአፍይዠየጥልቁዎች
ስራናእቅዳቸውንከትውልድዓዕምሮማፍረስክርስቲያንከስህተትየነ
ፃወን
ጌል
ስሰማናስያስተምርማየትናማገልገል

"
የእውነትንቃልበቅንነ
ትየምናገር የማያሳፍርም ሠራተኛሆነ
ህየተፈተነ
ዉን
ራስህንለእግዚአብሔርልታቀርብትጋ"1ጢሞ 2፥15

እንድንፀለይአስተምረንሉቃ11፥
1 -
4-
ኑናእንፀልይ
ምርጥ ጥቅስ
°
°°°
°°°
°°°
°°°
°°°
°°°
°°°
°°°
°°°
°°°
°°°
°°°
°°°
°°°
°°°
°°°
°°°
°°°
°°°
°°°
°°°
°°°
°°
ከመጀመሪያው በዓይንያዩትናየቃሉአገልጋዮችየሆኑትእንዳስተላለፉልን
በእኛዘንድስለተፈፀመዉ ነገርብዙዎችታርክንበየተራዉ
ለማዘጋጀትስለሞከሩእኔደግሞ ስለተማረኸዉ
ቃልእርግጡ ንእንድታዉቅበጥንቃቄ
ሁሉንከመጀመሪያው ተከትዬ
በየተራዉ ልጽፍልህ
መልካም ሆኖ
ታየኝ
ሉቃ1፥
1-4

እንድንፀለይአስተምረንሉቃ11፥
1 -
5-
ኑናእንፀልይ
ማዉጫ
መቅደምያ.
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
.6

መግብያ.
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
.7

ክፍልአንድ.
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
8

1.
1ፀሎትምንድነ
ው?.
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
.9

1.
1.1ፀሎትምስክንነ
ትነዉ.
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
10

1.
1.2ፀሎትእምነ
ትነው.
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
.11

1.
2ጾምናፀሎት.
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
14

1.
3የፀሎትዓይነ
ቶች.
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
15

1.
3.1የልመናፀሎት.
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
.15

1.
3.2የምስጋፀሎት.
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
15

1.
3.3የዉዳሴፀሎት.
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
.16

ክፍልሁለት.
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
.16

2ፀሎትመሳርያነ
ዉ..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
18

2.
1.1በፀሎትጊዜየምገጥመዉ ቾግሮች.
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
.19

2.
1.2ያለአግባብመፀለይ. ..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
20
ክፍልሦስት..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
21

3ፀሎትአገልግሎትነ
ው..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
.21

3.
1ክርስታናዊሥራ.
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
22

3.
1.1ለሰራተኞችየምደረግላቸዉ ፀሎት.
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
22

3.
1.2ለሙ ሉቀንአገልግሎቶችመፀለይ.
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
23

3.
1.3ለመምህራንመፀለይ.
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
23

3.
1.4ገናለምቀቡአገልጋዮችመፀለይ.
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
27

3.
1.5ለሚሶናዉያንመፀለይ.
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
27

ዋቢምንጮ ች.
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
..
.30

እንድንፀለይአስተምረንሉቃ11፥
1 -
6-
ኑናእንፀልይ
መቅደምያ
መልካመም የ ፀሎትልምምድ ለማግኘት፡ -ለመለማመድም እን ድያስችል ተደርጎየተዘጋጀመጽሐፍ
ስለሆነቀላልበሆነሁነ ታስለፀሎትበግሉብቻበማምበብየምረዳበትየበሰሌአገልጋይ፡ -ብርቱየጸሎትሰው
ለመሆንየ ምያነ
ሳሳወደፀሎት ጎዳናየምመራእናየፀሎትምን ጭ የምከፍትስለሆነአገልጋዮችንይቀርፃ ል
ብዬ አሰባለሁፀልያለሁ፡፡ስለሆነ
ም የዛሬም ቢሆንበቤተ-ክርስቲያንውስጥ እጅግአስፈላግነ ገሮች አን

መንፈሳዊ ብስለት ለፀሎትቦታ መስጠት ለዘመኑአገልጋይም ሆነለቤተ-
ክርስቲያንይጠቅማ፡ ፡

ስለዚህየ ዛሬዋቤተክርስትያንእጅግየፀሎትአቅም ከምያስፈልጉአን ዱ ጠላትበአዲሱያቀደዉ እቅድስሆን


የክርስቲያንአእምሮዉንበመቆጣጠርፀሎትትንከሰዉ ህልናበማን ሳትበየቤቱበየጓዳ ከማስረሳትም በላይ
ቆይ እንፀልይ ስባል እን
ወጣለንበማለት ሰዓትናሞባይ ከፈት በማለት እያስጠበቀ ነዉ ያለዉ፡
፡እንደዝህ
በማድረግየ ቤተክርስያንናየክርስቲያንህይወትበማባረርእኮኖምናበረከቱንእየበላያለበትጊዜስለሆነነው፡፡

አጉልቶየምያሳይመነ ጽርለዶክተሮችም ሆነለሳይን ሱጥናትበቂእናወሳኝሆኖ እን ደተገኘሁሉፀሎት


ለክርስትናስኬትበነ ገርለማደግበአገልግሎትለመላቅ፤ ለአካላዊናለሁለን ተናዊእድገትወሳኝቦታአለው አንድ
አገልጋይየ ራሱንሕይወትጎዳናየምያቀናበትከመሆኑየተነ ሳ በየጊዜ፤
መፀለይ፤ መለማመድይኖርበታል፡ ፡
ይህን
ነገርአስብ ‹‹አሁንየሆናችሁት ነ ገርወደ ፍት ለምትሆኑትንመነ ሻነ ጥብ ስለሆነበመጨ ረሻ ሁነታችሁን
የምወስነው አሁንየ ሆናችሁበት ነ ገር ነ
ው፡፡መሆንየምትፈልጉት ከመሆናችሁ በፍት አን ድነ ገር መሆን
ያስፈልጋል ስለዚህ መልካም ፀላይ ለመሆንስትመኙ አሁንደግሞ የፀሎትጊዜ፤ የፀሎትጉልበት፤የፀሎት
ጥቅም፤ የፀሎትአስፈላግነ ት፤በፀሎትውስጥ ያሉሁነ ታዎችማወቅወይም መሆንስለምያስፈልግትሆናለህ፡ ፡

ስለዚህበዚህኑናእንፀልይየምለው መጽሔትበሦስትክፍሎችተከፍሎ የተዘጋጀስሆን


1/ክፍልአን
ድፀሎትምን
ድነው?

2/ክፍልሁለትፀሎትመሳሪያነ
ው፡፡

2/ክፍልሦስትፀሎትአገልግሎትነ
ው፡፡

ይህ በዋናነትበላይ የተዘረዘሩትአንኳርየሆኑዐረፍተነገሮች የምያብራራ ስሆንትልቁ አላማው መፀለይና


ፀሎትንመጠቀም ለማሳየትነ ው፡
፡በተጨ ማሪም በውስጡ የተጠቀምኩት የመጽሐፍ ቅዱስ1954የታተመ
የቀድሞ ትርጉም እና1980የታተመ አዲሱመደበኛትርጉም ከአማርኛመጽሐፍ ቅዱስ እትሞችናቸው፡፡

ወዳጆቼሆይአሁንእን ወቅመፀለይም ሆኔፀሎትእን ለማመድየ ፀሎትትርጉም ምስጥርአጥጋብበሆነ


መልኩ በዚህ በትንሹ መጽሐፍውስጥ ተሰውሮ ይገኝሎታሎ፡፡ሳን ታከትእንደትእንደምንፀልይ ለማጥናትና
ለማንበብጣፋጭ በሆነሁነ ታቀርቦሎታል፡
፡ይህን ኑናእንፀልይየምልመጽሔትአግኝተጋችሁስታነ ብበቡዙ
በረከት፤በሰማያዊ ሥፍራ፤በሥራሁሉ ስኬትይሆን ላችኋል፡፡ስለዚህ እኔንበፀሎትሆኔጌን ቢ አስተያየት
ወይም መልካም ምክርለመምከርም ሆነበሐሳብ፤በፀሎትለመደገፍለምትፈልጉ የ ውድ አባትልጆች ሆይ
እግ/ርይባርካችሁ፡
፡2ኛቆሮ1፥
11

እንድንፀለይአስተምረንሉቃ11፥
1 -
7-
ኑናእንፀልይ
ፀሎትህንሰምቻለሁ2ኛነ
ገ20፤
5
መግብያ
ፀሎትየክርትያንእስትን ፍስነው፡፡ይህማለትደግሞ ወሳኝናጥሩምሳሌነ ው፡፡የክርስትያንእስትን
ፍስ
የምለው ሐረግ <<እውነ ተኛመሆኑየማይጠራጠር ነ ው>>ምክንያቱም በክርስትያንኑሮ ውስጥ የ ፀሎት
አስፈላግነትወሳኝሚናአለው፡ ፡ነፍስያለው ፍጡርሁሉበሕይወትለመኖርመተን ፈስአስፈላግመሆኑንልጅም
ሆነአዋቅየ ተማረም ሆነያልተማረይገነ ዘባል፡
፡ስለዚህእስትን
ፍስም በምከለክልበትቅፅበትወድያውኑታፍኖ
መሞትየግድነ ው፡ ፡እስትእናስብየትን ፋሽችግርያለው ሰው ሰውነትደካማናለስራአቅም የለለው ይሆናል፡ ፡
ልክ እንደዝሁ የክርስትያንእስትን ፋስ የተባለው ፀሎት ቢቋረጥበት ውጤ ቱ መንፈሳዊ ሞት ነ ው እን ጅ
በክርስትያንነ
ቱፀን ቶመኖርአይቻልም አይቋቋምም፡ ፡

ሰው ከአምላኩናከፈጣርው ጋርበግን ኙነትእንድኖርየተሰጠበትፀሎትነ ውናይህ ግን ኙነትተጠብቆ


እንድኖርየ ፀሎትመን ገድተሰቶናል፡
፡በዚያምክንያትእግዚ/ርወደእኛየ ምቀርበውናየምን ነጋገርበቃሉስሆን
እኛበበኩላችንከእግዚ/ ር ጋርየምንነጋግረው በፀሎትነው፡፡ስለዚህ በፀሎትእን ደትእንደምንጠቀምበት
ማወቅለክርስትያንሁሉአስፈላግ ሆኖስገኝፀሎትንመጠቀም የምን ችለው በደስታናበተስፋነ ው፡፡አን
አንድ
ክርስትያንስን መለከትፀሎትበደስታናበተስፋመሆንስችልበግደታየምፀልዩክርስትያኖች ይታያሉአልያም
አሉ፡፡ስለዚህየ ፀሎትትርጉምናጥቅም አላግባብመጠቀም ማለትነ ው፡፡ዮሐ14÷13፣ማቴ7÷7

ፀሎትለክርስትያንየተሰጠው ልጅነትስልጣንእንጅብዙሰዎችእን ደምያስቡትከእኛየምፈለግበትሥራ


ወይም ተግባርየ ምቆጠር አይደለም፡ ፡ነገርግንሰው ልደርስበትያልቻለውንየተደበቀውንሰማያዊ እን ቁ
ክርስትያንየምከፍትበትአይነ ተኛመሳርያፀሎትነ ው፡
፡ወዳጆቼሆይእግ/ ርየምያስፈልገንነገርያውቃልነገር
ግንከፍተንየምን ወስድበትቁልፍሰቶናልስለዚህመጠቀም የኛፈን ታችንነው፡
፡ስለዚህፀሎትመን ፈሳዊነገር
የምንወስድበትቁልፍነ ው፡፡በሩቅብቻሳይሆንአማኝወይም ክርስትያንበቅርቡ ጌታንየምያውቅበትስሆን
እግ/ርምንማድረግእን ዳለበትየምነግርበትናእኛምንማድረግእንዳለብንየምሳውቅበትመሳርያነ ው፡፡

የአንድ ሰው የስራ ወይም እቅድንለማወቅ ብንፈልግ ያንሰው ማነጋገርወይም የ ጻፈውንፅሁፍ


ማንበብ ይጠብቅብናል፡ ፡እንደዚሁም የእግ/
ር አላማ ለማወቅ ከፈለግን ለፀሎት ቦታና ጊዜ መስጠት
ይጠብቀናል፡፡ስለዚህ ክርስትያንበእምነትጌታንየምነካበትመሳርያነ ው፡
፡በአድስኪዳንመጽሐፍ ቅዱስ
ስታነ
ቡደም የምታፈስሴትየኢየሱስንልብስበእምነ ትእን
ደነካችሁሉክርስትያንበእምነትእግዝ/ርንየምነ
ካበት
ማለትነው፡፡

እንድንፀለይአስተምረንሉቃ11፥
1 -
8-
ኑናእንፀልይ
ክፍልአን

ፀሎት
ፀሎትምን
ድነው?
✝ፀሎትማለትቋን ቋማለትነ ው፡
፡ቋን
ቋበሁለትአካላትመካከልየምሆንስሆንሁለትተግባራትን ይኖራል
ማለትነ
ው፡፡
እነርሱም መናገርናማዳመጥ ናቸው፡

✝ስለዚህፀሎትእነ
ዚህንሁለትቃላትመሠረትበማድረግበሰውናበእግዚ/
ርመካከልያለው መግባባትነ
ው፡፡

✝የቋንቋባለሙ ያዎችስለቋን
ቋአራትመሰረታዊተግባራትወይም ክህሎቶችንያስቀምጣሉ፤ነ
ገርግንካሉት
ከአራቱየቋን
ቋክህሎቶችፀሎትመናገርናማዳመጥንይጠቅማል፡፡

✝ለመሆኑፀሎትቋንቋነው ስባልክርስትያንከእግዝ/
ርየምፈልገውንነገርልመና፤ምስጋናወይም በን
ስሐና
በምልጃመናገርብቻሳይሆንመልስንከእግ/ርማዳመጥ ያካትታል፡
፡2ኛነገ20÷1-
6

✝ነገርግንይህብቻሳይሆንሐዋርያጴጥሮስበትጥሞናናበተመስጦ ከእግዝ/
ርእን
ድሰማ እኛም ከእግዝ/

የምናዳምጥበትመንገድነ
ው፡፡የሐዋ.
ሥራ10÷13-
15፡
19-
21

✝ምንጊዜብሆንእግዚአብሔር ፀሎታችን
ንመልካም ስራችን
ንማለትም ለድሆችየምናደርገውንአይረሳም

✝ፀሎታችን
ናመልካም ስራዎቻችን ንልቀድሱንወይም ሊያድኑንአይችሉም ይሁንእን
ጀላደረግነ
ዉንየምገባ
ዋጋወይም ሽልማትእናገኘዋለንሉቃ2፥6፤
2ቆሮ5÷10

✝እርሱጴጥሮስአን
ተናበተሰብህየምድኑበትቃልይነ
ገርሀልአለ።የሐዋስራ11፥
13-
14

✝ቂሳርያበስተሰሜንበኩልከኢዮጴ30ማይሎች ርቃየምትገኝየሜድትርያንባህርዳርቻከተማ ናትየሐዋ


ስራ8፥40

✝በዚያስፍራአንድጎበዝሰዉ ቆርኔ
ዎስየምባልየሮም ሠራዊትመቶአለቃ ይኆርነ በር።እርሱናበተሰቦቹ
እግዚአብሔርየምፈሩናለእግዚአብሔርየምታዘዙ ለመልካም ስራ የፈጠኑብሆን
ም እውነ ተኛየእስራኤል
አምላክያመልኩ ነ
በሩ፡
፡ዳሩግንአይሁዳውያንአልነ
በሩም ፡፡

✝ ቆርነለዎስ ዘዉትር ወደ እግዚአብሔር ይፀልይ ነበር፡


፡ስለዚህ በእግዚአብሔር ፍት ሞገስ አገኘ
በእግዚአብሔርፀጋአማካኝነ ትቆርነ
ለዎስየመጀመሪያአረማዊዉ ወይም አሕዛብ ክርስቲያንለመሆንበቃ፡፡
በኢየሱስክርስቲዮአመነ፡፡የዮሐወ4፥ 53ተጨ ማሪአዲስኪዳንማብራሪያጌጽ310-
311

✝ለእግዝ/
ርመናገርናመልስንከእርሱመስማትፀሎትይባላልእን
ጅነገሮመነ
ሳትብቻበቅአይደለም፡

✝እርሱየምናገርበትናእኛከቃሉም ሆነከመን
ፈሱየምን
ሰማበትጊዜልነ
ኖረንይገባ፡
፡ኢሳ65÷24

✝ከጥን
ትጊዜጀምሮፀሎትየነ
ፍስእስትን
ፋስነ
ው ይባላል፡
፡ይህም በጣም ጥሩምሣሌነ
ው፡፡

እንድንፀለይአስተምረንሉቃ11፥
1 -
9-
ኑናእንፀልይ
✝ለሰውነታችንየምያስፈልገው አየርበሁሉበኩልከቦንይገኛል፡
፡አየሩወደሰውነ
ታችንበገዛራሱ ለመግባት
በመፈለጉበዚህም በዚያም ይጫ ናል፡

✝ከመተን
ፈስይልቅትን
ፋሽንውጦ ማስቀረትአስቸጋርበመሆኑበሁላችንዘን
ድየታወቀ ነ
ው፡፡

✝አየርወደሳንባዎቻችንገብቶለሰውነታችንአስፈላግየሆነ
ውንህይወትሰጭ ተግባሩንእን
ድፈፅም ለማድረግ
የመተንፈሻአካላችንንመክፈትአለብን፡

✝እን
ድሁም ለነ
ፍሳችንየምያስፈልገውንአየርሁላችን
ም ሁልጊዜበሁሉበኩልይከበናል፡

✝እግዚ/
ርጥልቅናበቅበሆኔፀጋው ሁለመናችን
ንበክርስቶስይከበናል፡

✝ፀሎትየነ
ፍስእስትን
ፋስከመሆኑበላይ ክርስቶስንወደጠወለገውናወደደረቀው ልባችንየምናስገባበት
ማለትነ
ው፡፡

✝ መጸለይ ማለት የችግር በራችን


ንለኢየሱስ መክፈትና በኃይሉ ችግራችን
ንእን
ድያስወግድና ስሙ ን

እን
ድያስመሰግንመፍቀድማለትነ ው፡፡ራዕ3÷20

✝መፀለይየችግርበራችን
ንለኢየሱስከፍተንበኃይሉእን
ድሰራበትመፈቅድማለትነ
ው፡፡

✝መፀለይየልባችን
ንበርለእግዝ/
ርመክፈትበመሆኑፈቃዳችን
ንእን
ጅኃይላችንየምጠይቅነ
ገርአይደለም፡

✝መፀለይማለትበችግራችንጊዜልረዳንበሩንወደሚንኳኳው ወደልባችንውስጥ ገብቶከእኛጋርከአን



ማዕድሊቆስወደሚሻውናስሙ እን
ድከበርወደምፈልገው መድህንየልመናዓይናችን
ንማቅናትማለትነው፡ ፡

✝መፀለይማለት የፀጋንብርሃንመሞቅመን ፈሳዊናሥጋዊችግራችንንታአምርሰርበሆነ


ው ኃይሉየኃጢአት
ተውሳኮችንልደመስስበምችለው ፈዋሽብርሃንመጠጋትማለትነው፡፡

✝የፀሎትሰው ማለትለሊትናቀንሳይልበዚህ ጮ ራፈውስመቀበልናኢየሱስታአምርሥሪበሆነኃይሉ


ችግሩንእን
ድያስወግድማድረግማለትነው፡

❀ ፀሎትማለትምንማለትነ ው?የምን ፀልየው በችግርወይም በመከራ ጊዜ ብቻከሆኔአሁን


ም ችግር
ዉስጥ ነ
ንማለትነ
ው፡፡ምክን
ያቱም አለመፀለይበራሱችግርስለሆነነው።

❀ ፀሎት ትላትናንወደ ኃላ በተሰበረልብ በማሰብ እን


ድንቆዝም የምናደርግበት የልብ ሕመም ሳይሆን
ዛሬበእድምያችንላይየተጨ መርልንቀንሀብለንእን ድጀመርየምታደርግኃይልመገኛማሰርያነ ው፡

✝ፀሎትከአን
ደበትከምወጡትቃላትየበለጠ ምስጥርያለው ነ
ገርነ
ው፡፡

✝ፀሎትበቃላትከመገለጡ በፍትበነ
ፍሳችንውስጥ ይመነ
ጫ ል፡

✝በፀሎትጊዜየምናስባቸው የመጨ ረሻቃላትከአን


ደበታችንከወጡ በኃላም በልባችንውስጥ ነ
ዋርነ
ትሆኖ
ይቀራል፡
፡ማር2÷5

✝ፀሎትየልባችን
ናየአዕምሮአችን
ንዝን
ባሌነ
ው፡፡

እንድንፀለይአስተምረንሉቃ11፥
1 -
10-
ኑናእንፀልይ
✝ፀሎትወደሰማያዊ አምላክየምደርሰው እርሱም ልመናበመሆኑንአውቀንወድያው የ
ምቀበለው ቁርጠኛ
የሆነዝን
ባሌነ
ው፡፡

✝ፀሎታችንበቃላትመገለጥ ወይም አለመገለጥ በእኛእን


ጅበእግዚ/
ርዘን
ድምን
ም ልዩነ
ትየለም፡

✝ ይህ እግዝ/ር ከፀሎት የ
ምቆጥረው የልብ ዝን
ባሌ ምን
ድነው?ይህን
ኑ ለማስረዳት ሁለት ነ
ገሮች
ይኖሩናል፡
፡እነ
ሱም

1/ምስግንነ

2/እምነ
ትናቸው፡

1/ፀሎትምስግንነ
ት፡-የአንድ ሰው ልብ በፀሎትተጠመዶ ወይም መጥመድ የምታወቀው
እርግጠኛ ምልክትምስግን
ነትነ
ው።

+ምስክን
ነትማለትበመን
ፈሳዊነ
ገርድሀመሆንእን
ደማለትስሆንእራሱንባዶማድረግማለትነ
ዉ፡፡

+በእግዚአብሔርበረከትከመሞላታችንበፍትበመጀመሪያራሳችን
ንባዶማድረግይኖርብናል፡

+በተፈጥሮእያንዳንዱ ሰው በራስወዳድነ
ትናበኩራትየተሞላነ
ው፡፡ይህም"
አሮጌው ሰዉ"ወይም "
አሮጌው
ማንነ
ት"ይባላል፡
፡ሮሜ 6፥6

+በመንፈስድሀያልሆነማነ ኛዉም ሰው ቢሆንከእግዚአብሔርጋርአልተገናኘም ማለትነ


ው።እግዚአብሔር
በምገባየምናዉቀዉ በመን
ፈስድሆችስን ሆንብቻነ ዉ፡

+እግዚአብሔርእጅግ ታላቅ ነ
ው፤እግዚአብሔርእጅግ ኀይለኛነ ዉ፤እግዚአብሔርእጅግ ቅዱስ ነ
ው፤
እግዚአብሔርእጅግመልካም ነ
ው፡ ፡አን
ደብቻካወቅነ
ዉ ከእርሱጋርራሳችን
ንስናወዳድርድሆችንናችግሬኞች
መሆናችንንእን
ረዳለን
፡፡

+በመን
ፈስድሀ ወይም ምስክንነ
ትማለትዓይንአፋርወይም ፈሪመሆንማለትአይደለም፡
፡በመን
ፈስድሀ
መሆንማለትየተፈጥሮብቃትሳይሆንመን
ፈሳዊየሕይወትገጽታነው፡

+በመን ፈስ ድሀ መሆንማለት በዉስጥ ትሁት ሆኖ መገኘት ማለት ነ


ው።እግዚአብሔርእንደዚህ ይላል
"ለዘላለም የ
ሚኖርስሙ ቅዱስየሆነከፍያለልዑልእን ድህይላል፦የተዋረዱትንሰዎችመንፈስሕያዉ አደርግ
ዘንድ፤የተቀጠቀጠዉናየተወረደዉንመንፈስካለዉ ጋርበከፍታናበተቀደሰስፍራእቀመጣለሁ፡
፡"ኢሳ57፥
15

+እግዚአብሔርትዕብተኞችንይን
ቃልለትሁታንግንሞገስይሰጣል፡
፡ምሳ3፥
34፤1ጴጥ 5፥
5

+ለምሳሌ❖ ሐዋርያው ጴጥሮስደፋርናበራሱየምተማመንጎበዝነ


በረ፡
፡ሉቃ5፥
8

❖ ሐዋርያው ጳዉሎስበመን
ፈስድሀሆኖተገኘ1ቆሮ2፥
1-5፤2ቆሮ3፥
5፤4፥
7ፈል3፥
7-9

❖ በመጨ ረሻም ኢየሱስአምላክቢሆን


ም ለእኛስልእራሱንድሀአደረገ፡
፡ፈል2፥
5-8

+ስለዚህበእግዚአብሔርፍትየምን
መካበትምን
ምነገርእን
ደለለብንእናስተወሳለን
፡፡በዘራችችን
፤በስማችን

እንድንፀለይአስተምረንሉቃ11፥
1 -
11-
ኑናእንፀልይ
በትምህርታችን
፤በችሎታችን
፤በሀብታችን
ም በጭ ራሽልን
መካአን
ችልም፡

+ወደእግዚአብሔርመቅረብየምገባንባዶአችን
ንናከአፈርየተሰራንማሰሮዎችመሆናችን
ንአዉቀንነ
ው፡፡

+ወደ እርሱ ሥንመጣ እርሱ በምህረቱበመን ፈሳዊ በረከትእን


ድንሞላንእየፀለይ እን
መጣለን"እን
ግዲህ
በጊዜው ከፍ እንድያደርጋችሁ በኃይለኛው ከእግዚአብሔር እጅ በታች ራሳችሁን አወርዱ፤
"1ጴጥ5፥
6
በተጨ ማሪየማቴዎስወን ጌልማብራራጌጽ99- 101ያንብቡ

+ለእኔእን
ደምመስለኝፀሎትየታቀደው ፍፁም ደጋፍለለሌው ለምስግንብቻነ
ው፡፡

+ፀሎትማን ኛውም ነ
ገርሞክረንካቃተንበኃላየምን
ጠጋው አምባ፣ረዳትየለሌው ምስግንየምያመልጥበት
አቋራጭ መን
ገድነው፡፡

+በክርስትናሕይወታችንሁሉየመጨ ረሻው መጠግያችንፀሎትነ


ው፡፡

+ብዙ ጊዜ ምስግንነ
ትመንፈስየማይታዩበትመልካም ፀሎትበምስጥርሆነበጉባኤ የምናደርስመሆኑ
የታወቀነ
ው፡፡ዳሩግንይህዓይነ
ትፀሎትለማለትአያስደፍርም ፡

+ ስለዚህፀሎትናሚስግን
ነት ከቶ አይለያዩም፡
፡እውነ
ተኛ ፀሎትልያደርስየሚችለው መስግንመሆናችን

ከተረዳንብቻነው፡

+የልብህምስግን
ነት ከአፍየምወጣው ልመናይልቅየእግዚአብሔርንልብይነ
ካዋል፡

+ምስግን ከሆነው ሰው ልብ የምመነ


ጨ ው ፀሎትእግዚአብሔርልመናውን ወድው ሰምቶ እን
ድረዳው
ያደርገዋል ማር2÷1-5

+አንድምሳሌ ላቀርብላችሁ፦በእናት እቅፍውስጥ ያለው ሕፃ


ን ፍላጎቱን በቃላት መግለፅ አይችልም፡፡
የሆነ
ውን ሆኖ የምፈልገውን ነገር ለማግኝትከልብ ልምናዉንየምያቀርብ መሆኑንታውቃላችሁ፡ ፡ምንም
እኳንፍላጎቱንየምገልፀው በለቅሶብሆንም ለቅሶው ልመናውናፀሎቱ መሆኑንለመረዳት እን ችላለን፡

+ልመናውንመስማት ሳይሆንይህሕፃ
ንምስግን
ነትና በእናቱላይያለውን ተደጋፍነ
ት የእናቱንልቧንከልክ
ያለፈይነ
ከዋል፡

+በሰማይናበምድርያለው አባትየሆነ
ው አምላክ እኛንየምረዳንበዚህአኳያነ
ው፡፡

+ ምስግንነ
ታችን ወደ አባታችን ልብ የምገባው በፀሎታችንነ
ው። እርሱም ዘውትርተግባርይህን

ልመናችንንመስማትናችግራችን ንማስወገድነ ው፡፡

+ለእኛባይሰማን
ናባይመስለን
ም እን
ኳንእርሱይህንቸርነ
ትቀን
ናለሊት ከማሳየትአቋርጦ አያውቅም

2/ፀሎት እምነ
ት፦ከምድር ወደ ሰማያዊ እግዚአብሔር ፀሎታችን የምናደርሰውና
ተደማጭ ነ
ትእን
ድኖርየምያደርገው በእምነ
ትነው፡
፡ዕብ11÷6።

+ምስግንነ
ታችንናችግራችንከልክያለፈብሆንም እንኳንፀሎታችንያለእምነትፀሎት ልሆንአይችልም ።
ምስግን
ነትከእምነትጋርስተባበርፀሎትንያፈራል፡፡ያለእምነትምስግንነታችንበድቅድቅ ጨ ለማ ውስጥ

እንድንፀለይአስተምረንሉቃ11፥
1 -
12-
ኑናእንፀልይ
የምሰማው የጭን
ቀትጩ ሔትንይመስላል።ያዕ1፥
6-8

+ፀሎታችንእን ድሰማንከፈለግን በእምነትመፀለይ አለብንየምለንየመፅሐፍቅዱስጥቅሶች አሉ፡


፡ማቴ
21÷21-
22፣ዮሐ11÷40፣ያዕ1÷6-
8፣ማቴ8÷13

❖የ
እምነ
ት ባህርያት
❖ ከእምነ
ትባህርያት አን
ዱ ወደኢየሱስመምጣትነ
ው፡፡አን
ድኃጥአተኛከኃጥአቱናከጭ ን
ቀቱበቀርለላ
የምታመንበትነ
ገርየለም ፡፡

❖ ኃጥአተኛውም ከእግዚ/ርናከተጣለበት ኀላፍነት መሸሹንትቶ ከኀጥአቱናከጭ ን


ቀቱ ጋርወደኢየሱስ
ስመጣ እምነቱበውስጡ አለ፡፡ዮሐ6÷37፣ዮሐ10÷9

❖ ኢየሱስ<<አብየሚሰጠኝሰዉ ሁሉ ወደእኔይመጣል>>።ብዙአይሁዳውያንአላመኑትም ምክን


ያቱም አብ
ለክርስቲዮስ አልሰጠም ፡

❖ እግዚአብሔርየእምነ
ት ስጦታ አልሰጠላቸዉም፡
፡እግዚ/
ርበመጀመሪያካልሰጠ እነ
ዚህ ሰወች ወደ
ክርስቶስአይመጡም።ዮሐወ6÷44

❖ ሰዎች በክርስቶስከማመናቸዉ በፍትእግዚአብሔርሊጠራቸዉ ወይም ሊያስባቸዉ ያስፈልጋ፡


፡ዮሐ ወ
15÷16

❖ እግዚአብሔርእምነትንየምሰጠው ልባችንከፍተን ትሁትለሆነው ሰዎችብቻነ


ው ፡
፡እን
ግድህ የ
እምነ

ስጦታያልተቀበለውንከሆነንልባችን
ንከእግዚአብሔርላይአደን ድኖናልማለትነዉ፡

❖እንድህከሆኔበእርግጥ እምነ
ትስጦታነዉ፡
፡ታድያይህስጦታለመቀበልበቅድሚያኃጥአታችን ንመናዘዝና
ወደእግዚአብሔርመመላለስአለብንያንጊዜእግዚአብሔርእምነትንይሰጠናል፡
፡ሮሜ 9÷14-
21

❖ ክርስትዮስበእምነ
ት ወደእርሱ የምመጡትንከቶተመለሱ አይላቸው፡ ፡በፍቱለመቆም ሆኔወደ እርሱ
ለመቅረብያልተገባንሰዎችብንሆንም እርሱግንእጁንዘርግቶይቀበለናል።

❖ ወደ ክርስትዮስ ለመምጣት ፍጹማን ናንጹሐንመሆንአያስፈልግም ምክንያቱም የሆኔ


ውንእንደሆነ

ይቀበለና።ከእኛ የምፈለገው ወደእግዚአብሔርመሄድብቻነ።በተጨ ማሪየአዲስ ኪዳን ማብራሪያጌጽ
244

❖ ወደኢየሱስከመጡ በኋላስጋውም ሆነመን


ፈሳዊችግራችንበእርሱፍትማቅረብብቻበቅነ
ው፡፡

የእምነ
ት ምልክት
☞ ሙሉበሙሉችግራችንበኢየሱስላይጥለንበእርሱመተማመ፡
፡አለማመን
ናጥርጣረንማስወገድ፡

☞ ለመሆኑአለማመንከጥርጣሬበጣም የተለየነገርነ፡
፡አለማመንማለትአንድሰው ለማመንየማይፈቅድ
መሆኑንየምያስረዳበትየፍቃዱ ዝን
ባለነው፡
፡ይህ ማለትሰውየው ችግሩን
ናምስግነን ነ
ቱንበመረዳትወደ
ኢየሱስሄዶኃጥአቱንሆነጭ ን
ቀቱንበግልፅለማስረዳትአይፈልግም፡

እንድንፀለይአስተምረንሉቃ11፥
1 -
13-
ኑናእንፀልይ
☞ ጥርጣሬግንበጣም ይለያል ከአለማመንጥርጣሬአን
ዳአን
ድ ጊዜ እምነ
ታችን
ንየምያሰናክል በመሆኑ
ከጭ ን
ቀትከሕመምናከድካም ጋርይመሳሰላል፡

☞ የእምነት ማነ
ሱን ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርት ገሰጻቸዉ።ጋነ
ኑንማስወጣት አልቻሉም በእምነ
ታቸው
ደካማነትምክንያትነበርማቴ 17÷20

☞ ኢየ
ሱስእስከመቼከእናን
ተጋርእኖራለሁ?እስከመቼስየእምነ
ታችሁንደካማነ
ትእታገሳለሁ?
አለ።

☞ ኢየሱስእናን
ተየማታምኑ ሰዎች ስለእምነ
ታቸው ደካማነትየገለጻቸዉ አጋን
ንትየ
ነበሩበትንልጅ አባትና
የሕግመምህራኑንጭ ምርእን
ጂ ደቀመዛሙርትብቻአልነ በረም።

☞የልጁ አባት ኢየሱስን"


ብቻልህ እባክህ እዘን
ልንእርዳን
"አለዉ።ብቻልህ ማለቱ የልጁ አባት ትክክል
አይደለም፡
፡ኢየሱስሁሉንማድረግ ይችላልኃይልወሰንየለዉም።

☞ ኢየሱስ "
በብቻልህ ትላለህን?
"ያለጥርጥርልጁን መፈወስእችላለሁ አለ ጥያቄው ግንአን
ተስ
ታምናለህን
?የሚል ነ
በርለሚምያምንሁሉነገርይቻላል።

☞ ልጁ የተፈወሰዉ በኢየሱስኃይልብቻአልነ በረም።ልጁ የተፈወሰዉ አባትየው በኢየ


ሱስላይ በነበረዉ
እምነት ጭ ምርነ በር።ከዚህ እንደምመለከተዉ በአባትየዉ በኩል እምነት ባይኖርኖሮ የኢየ
ሱስ ኃይል
አይሰራም ነበር።ከአባትየዉ እምነ
ትጋርየኢየሱስኃይልሁሉንማድረግ ይችላል።

☞ ለእያን
ዳንዱ ክርስትያንፀልትይኸዉ ነ
ዉ ሁላችን
ም እምነ
ትአለንሆኖም እምነ
ታችንካለማመን
ናከጥርጣሬ
የነ
ጻአይደለም ።

☞ አለማመናችንናጥርጣርያችንፈጽሞ እን ድወገድ ድረስ እምነ


ት እን
ድጨ መርልንያለማቋረጥ ኢየሱስ
መጠየቅይኖርብናል።ተጨ ማሪየአዲስ ኪዳንማብራሪያጌጽ165

☞ ስለዚህጥርጣሬየእምነ ትችግር፣የእምነትስቃይ፤የእምነትመከራ፤የእምነ ትሕመም ማለትነው፡፡ማር


9÷14-
29።ብዙ ጊዜ በእምነትጥርጣሬመካከል እንቆያለን፡፡ይህ በመሰለው መልኩ ፀሎትምንድነው?
የምለውንጥያቄአይተነዋል፡፡አሁንደግሞ በፀሎትውስጥ ያሉትንእናያለን

እንድንፀለይአስተምረንሉቃ11፥
1 -
14-
ኑናእንፀልይ
ጾምናጸሎት
✔ በእውነ
ተኛክርስቲያንህይወት ዉስጥ ጾምናፀሎት ተዋህዶ ይገኛል፡

✔ነ ገርግንፀሎትያለጾም ልደረግ ይቻላል፡


፡ጾም ግንሁልጊዜ ከፀሎትጋር የተያያዘመሆንአለበት፡

አለበለዚያጾም ግንሞትናዋጋየለለው ምግባርሆኖይቀራል፡

✔ ብዙጊዜ ሰዎች ጾምን ከፀሎትየተለየ ምግባርበማድረግ ሃይማኖተኝነ


ትና ጻድቃን ልያደርግባቸው
የምችል ይመሰላቸዋል፡፡

✔ የእግዚአብሔርቃል ግን ይህን የመሰለውን አመለካከትበጥብቅ የ ምቃወም ከመሆኑም በላይ


እን
ደዚህ ያለው ጾም እዚ/
ርንየምያሳዝን
ናዋጋብስ መሆኑንያስረዳል።ኢሳ58÷3-
7

✔ ኢየሱስም ግብዝነትናሜዳዊነትየተሞላበትን በእግዚአብሔርና በሰው ፈት ለመመጸደቂያ የታቀደውን


የፈረሳወያን
ንጾም የተቃወመ በመሆኑንመጸሕፍቅዱስ ይመስክራል፡፡ሉቃ18÷12፣ሜቴ6÷16- 18

✔ ኢየሱስለፀሎትኃይል ሊሰጥ የምችለው ይህን


ንየመሰለው ጾም መሆኑንአሰረድቶአል፡
፡ማር9፥
29

✔ ጾም ማለትምግብንመለየትሳይሆንለአጭ ርወይም ለረጅም ጊዜከምግብመለየትማለትነ


ው፡፡

✔ ጾም ማለትበዕብራስጥ ቋን
ቋ የምተረጉጸጎመው ቃል የ
አንድትነ
ፍስቅዱስ ለሆነ
ው እግዚ/
ር በትሕትና
መገዛትማለትነ ው፡፡

✔ ጾም ማለት ከምግብናከመጠጥ ብቻመወሰንሳይሆን በፈቃደኝነ ት መንፈስ ከምግብ ሆነከመጠጥ፤


ከእንቅልፍ፤ከሰዎችጋር ከመገናኘትና ይህን
ንየመሳሰሉት አስፍላጊ ነ
ገሮች ራሳችንን ወይም ለሎችን

መከላከልማለትነ ው፡፡

✔ ጾም ማለት ለሕይወት አስፈላጊየሆኑትንነ


ገሮች እን
ደርኩስ አድረጎመመለከትአይደለም ፡
፡ሮሜ14÷14

✔ ምግብንየፈጠረው እግዚ/ ርእን


ደሆነ
ና እኛበምስጋናልን
ቀበለው እን
ደምያስፈልገን መጻሕፍ ቅዱስ
ያስረዳናል፡
፡1ኛጢሞ 4÷4-
5

✔ ስለዚህጾም ሥጋችን
ንለተወሰነጊዜ አን
ዳንድነ ገሮችንትቶ ይብልጥ አስፈላጊባለው ነ
ገርለይሀሳብን
በሙሉየ ምጥልበትተግባርነ
ው፡፡በዚህም ጊዜ የተፈቀዱትና ጥቅም ያላቸውንነ ገሮችንእንኳን መተው
የግድይሆንብናል፡

✔ በፀሎት ኑሮአችንንውስጥ ልን
ፈፅማቸው ከሚን
ችላቸው ነ
ገሮች ውስጥ ዋናው ከፀሎትመን
ፈስጋር
ግኑኝነት ማድረግማለትነው፡

✔ በጸሎትመታገልማለትም ከጸሎትመን ፈስጋር ያለንግኑኝነ


ት ሊያቋርጡብን የሚቃጡትንውስጣዊና
ሜዳዊ እንቅፋቶችን መዋጋትማለትነው፡
፡ስለዚህ ተነኮልየሞላባቸውንና አደገኞች የ
ሆኑት እን
ቅፋቶችን
ለመቋቋም እን
ድንችል እግዚብሔርጾምንደንግጓል፡

✔ አን
ድክርስታያንልጾም የምገድጸዳቸው ምክን
ያቶች እን
መለክታለን
፡፡

እንድንፀለይአስተምረንሉቃ11፥
1 -
15-
ኑናእንፀልይ
1/
መጀመርያልዩየሆኑፈተናዎችሲደርሱበት፦ማቴ4÷1-
11
❖ ጌታችንኢየሱስክርስቶስከጥምቀትበኃላየምፈፅመውንአገልግሎት የምሆነ
ውንኃይል በማግኘትልዩ
ልዩፈተናፍቱ ስለተደቀነበት አርባቀን
ናአርባለሊትፆመ፡
፡ማቴ4÷2

❖ በምድረ-
በዳ በአምስትእንጀራአምስትሺህ ሰዎችንካጠገቤ በኃላ ሕዝብ ልያነ
ግሱት እን
ደፈለጉት
በመገነዘብፆመ ፡
፡ይህጾም የ
ዓጭ ርጊዜእን
ቅልፍብቻ በመከላክልነበረሜቴ14÷23

❖ ኢየሱስይህንማድረጉቁርጠኛበሆነመን ገድነፍሱንከአባቱጋር ግኑኝኔ


ት እን
ድያደርግና ልያጠምድው
የምያደርገው ሰይጣንበሙሉልቋቋም የምችልበት ኃይልለማግኝትነ
በር

2/አን
ድቁርጠናየሆነውሳነየምናደርግበትጊዜ፦
❖ ጌታችንኢየሱስክርስቶስ ሐዋርያትን ለመምርጥ በፈለገጊዜ ይህን ለመላው አለም ጠቃም የሆውን
ታላቅተገባርከመፈፀሙ በፊት አንድ ለሊትበጸሎት ከአባቱጋርአሳለፈሉቃ6÷11-
13፤የሐዋሥራ13÷2-
3

3/በጣም አቸጋርየሆነስራ ለማቀድናከግብለማድረስስን


ፈልግ
❖ የመጀመራዎቹ ክርስትያኖች ለማህበሩአሰፈላገና ጠቃም የሆኑስራከመስራታቸው በፈት ለምሳሌ
ለማህበሩ ሽማግለዎቹን ከመምረጡትን ና የወን
ገልን መለክተኖችን በምፈለጉበት ጊዜ ራሳቸውን
አስቀድመው በጾም ያዘጋጁ ነ
በረ፡

❖ መንፈሳቸው ሐሳባቸውንሁሉ በአንድነት ፀጥ በማድረግናለጸሎትአገልግሎትየ


መረጡትን ወን
ድሞችን
መንፈሳዊበረከትንእንድቀበሉልያደርገባቸው ነበርየሐዋሥራ13÷3፤14÷23

❖ እነ
ዚህአገልጋዮች መንፈስየተሞሉትንየጥንትክርስትያኖች የጾምን አስፈላግነ
ት ስለተረዱትነ በረ፡
፡እኛ
ግንበሆኑትም ባልሆኑትም የምናባክነው በመንፈስ ድሆች ሆነ ንስላለንየዛሬዘመን ክርስትያኖች ጾምን
እን
ደማያስፈልግ ነገርሰላደረገልንነ
ው፡፡

4/ታላቅከሆነ
ውናየተለየኃይል ከምያስፈልጋቸው ተግባሮች በፍት፦
✔ ጾም ፀሎተኛየሆነው ሰው ወይም ክርስትያንአገልጋይ የእግ/
ርኃይል በስራላይ የምያዉልበት አቅም
ጾም ነ
ው፡ ፡ማር9÷29ለምሳሌ እስት ይችንአስብ የኤለትርክሽቦብንመለከትእንደኤለትርክሀይልመጠን
ሽቦወፍራም በመሆንያለበትአግባብ ይኖራል፡ ፡

✔ ልክፀሎትማለትሰማያዊኃይል ወደምድርየምያስተላልፍበትሽቦነ
ው፡፡

✔ ኢየሱስም ከሰማይ የፈለገውንኃይል ብዙበሆነ


በትመጠንነ
ፈሳችን
ንከእግዝአብሔርጋርየምያስገኝ
ጠንካራናወፈራም መገናኛፀሎትነ ው፡፡

✔ ጾም በፍቃድኝነ
ት መደረግአለበትእን
ጅበኃይልናባልተፈቀደልቦናአይሆን
ም፡፡

እንድንፀለይአስተምረንሉቃ11፥
1 -
16-
ኑናእንፀልይ
የፀሎትአይነ
ቶች
የፀሎትአይነ
ቶችብዙነ
ው፡፡በጥቅቱአን
ደምከተለው እን

1/የልመናፀሎት
☞ በፀሎትሕይወታችንውስጥ አብዘኛው ጊዜ የተቀዳሚነ ትንስፈራየ
ምይዘው ይህንየ መሰለው የልመና
ፀሎትነው፡፡ፊልጵ4÷6የሰማይ አባታችን በነፃ
ነትናበእምነትወደፈቱቀርበንፍላጎታችንእንድን
ገልጽበት
ይፈልጋል፡
፡ማቴ20÷20-
23፤2ቆሮ12÷7-
10

2/የምስጋናፀሎት
☞ የምስጋናፀሎት የልመናፀሎትየምከተልነ
ው፡፡አን
ድነገርከእግ/
ርከተቀበልንበኃላ ማመስገንየምገባ
እን
ድሆነእናዊቃለን፡
፡ኤፌ5÷20

☞ ኢየሱስምስጋናመስጠትንከፍያለግምትላይ እን
ዳዋለው ለመረዳት ከአስሩም ለምጻሞች ታሪክ
እን
ረዳለን፡
፡ማቴ16÷11-
19

☞ ኢየሱስራሱንማመስገንማለትለእግዚብሔርክብርመስጠት መሆኑንአሰተመረዋል፡
፡ምስጋናመስጠትን
በጣም የተከበረነ
ገርመሆኑንአስረድቷዋል፡

3/የዉዳሴፀሎት
☞ እግ/
ርንማወደስየተጀመረው በብሉይክዳንዘመንነ
ው፡፡መዝ33፥
1፤103÷1፤34÷3-
4፤105÷1

☞ ኢየ
ሱስሁለትጊዜእግ/
ርእን
ዳወደሰመፃ
ሐፍቅዱስይገልጻል፡

✿ብፁህየሆነ
ው አምልኮ ስሜቱንበገለጠበትጊዜነ
ው፡፡ማቴ11÷25-
26

✿ባስተማረው ፀሎትውስጥ መደምደምያየዉዳሴፀሎትነ


ው ማቴ16÷13

☞ አን
ድልጁ ስለኃጢአታችንእን
ድሰቃይናእን
ድሞትበመላኩስሙንከፍከፍእን
ድያደረግነ
ው፡፡2ቆሮ9÷15

☞ በዮሐን
ስራዕይየዉዳሴመዝሙሮችበመን
ግስተስማያት እን
ደምዘመሩተገልጸዋል፡
፡ራዕ5÷13።

☞ በመን ግስተስማያትየዉዳሴ መዝሙ ሮች ፍጹም ይሆናሉ፡፡እግ/ርየምገባውንክብርያገኛል፡


፡ሕብረት
ባለው ቅኝትየሁሉም የምስጋናናዜማ በየስፍራያስተጋባሉ፡
፡ኤፌ5÷9ቆላ3÷16

እንድንፀለይአስተምረንሉቃ11፥
1 -
17-
ኑናእንፀልይ
ክፍልሁለት
ጸሎትመሳሪያነ

 ፀሎት መሳሪያ ነ
ው ሲባል አን
ድነገር ለማከናወንየምያግዙዋና መከናወኛ ማለታችንስሆንፀሎት
በመንፈሳዊ ዓለም ውስጥ ማድረግ የምንፈልገውንናየምገባን
ንየምናደርግበት ዋነ ኛመሳሪያችን
ማለትነው፡፡

 በልባችንናበፈቃዳችንደጅየሚያን
ኳኳውንጌታወደልባችን
ናወደህይወታችንየሚናስገባበትመሳሪያ
ፀሎትነው፡፡ራዕ3÷20

 ለላው ጸሎት በመን


ፈሳዊ ዓለም ውስጥ ኤጵፋራ እን
ዳደረገው ስለ ሌሎች ደህን
ነትና ሕይወት

ምንጋደልበትመሳሪያነው፡፡ቆላ4÷12

 በፀሎት የምንጋደለውም በዋናነ


ትከጤላትከዳብሎስናእንድሁም በአየርላይ ካሉት አለቃመናፍስት
ጋርእናመጋደላችንከራሥ ፈቀድ ከስጋስሜትጋርነ
ው፡፡
ኤፌ6÷10፤ሉቃ22÷39-46፤2ቆሮ3÷5

 ፀሎትበእምነ
ትለምን ኖረው ሕይወታችን ዋና ተግባርእና የአድሱ ባህሪያችን የልብ ትርታ ከሆነ
ሰይጣንየ
ጥፋት አፈሙዙንየምገጥሙበት ዒላማ መሆኑንየማይጠራጠርነ ው፡፡

 ይህየምሆን
በት ዋናምክን
ያት ጸሎት ለእኛም ሆነለሎች የምሰጠውንታላቅጥቅም በመረዳቱነ
ው፡፡

 ከዚህም የተነ
ሳየጸሎት ሕይወታችን ንለማጥቃትታጥቆይነሳል፡፡ስለዚህ እንደምንም ብሎ የጸሎት
ሕወታችን
ንለማጥቃት ከተሳካለት ከእግ/ርጋርያለን
ንግንኙነት ሳናስበው ለያሰናክልብንይችላል፡፡

 ሰይጣንበመንፈሳዊ ሕይወታችንየምያዳክመው ፀሎትስለሆነእያለሰለሴ እያበረደበመሆኑምን



አይነ
ት ውስጣዊመሰበርአያሰማውም ፡፡

 ሰይጣንጸሎታችን
ንለማወክ ያለውንመሳሪያየምያደራጀው በዚህምክን
ያትነ
ው፡፡

 ለዚህድክመትናአላማ ለመሳትየምያበቃው በውስጣችንያለው አዳማዊ ማን


ነትበመጠቀም ነ
ው፡፡

 እኛም በህወታችን እንደምንገነ


ዘበው ከእግዚአብሔርጋር ጠበኛበመሆንወደእግዚአብሔርበጸሎት
በምንቀርብበት ጊዜ ሁለ ያስጨ ን
ቀዋል፡፡ሮሜ 8÷7-
8

 ዋነ
ኛው የጸሎትጥላቻ ስለጸሎትያለንአነ
ስተኛዚን
ባሌነ
ው፡፡

 መጋደላችንከስጋናከደም ጋርሳይሆንበሰማያዊስፍራካለው ከክፉመንፈሳዊያንሰራዊትጋርመሆኑን


በእለቱበጸሎትሕይወታችንላይየምደርስብንሜዳዊእን ቅፋቶቻችንለመረዳትእንችላለን
፡፡ኤፌ6÷12

 በቀኑውስጥ ከእግዚአብሔርጋር በጸሎትበምን ገኝበት ስዓት ስደርስ ብዙንጊዜሰውም ክፍትም


በተለይም በስልክጸሎታችንለማወክ አብረው የተነሱነው፡፡ይህማለትበስዉርየ ምተጋ የጠላትእጅ
መኖሩንአንዘንጋ፡

እንድንፀለይአስተምረንሉቃ11፥
1 -
18-
ኑናእንፀልይ
 የ
ጸሎት የመጀመሪያከባዱ ትግል ከእግዚአብሔርጋርበየዕለቱ ብቻችንየፀጥታ ጊዜ ለማግኘት

ምደረግትገልነው፡፡

 ይህንንትግል በምናደርግበትጊዜለዝብልንብንገኝ ድሉለጠላታችን አሳልፈንእን


ሰጣለን፡፡ትግሉን
በጸሎትእልፍኛችንመድረክላይለማሸነፍ እድልብገጥመንእኳንውጊያው የተፈጸመ እዳይመስለን፡፡

 ጠላታችን ከእኛጋርወደጸሎት እልፍኛችን ውስጥ ገብቶበለላዜደ ትግሉንየምቀጥል መሆኑን


መዘንጋት አሮገው አዳም ሆነሰይጣንበማን
ኛውም ጊዜ የማይተኙልንመሆናቸውንመዘንጋትማለት

ው፡ ፡

 ከእግ/ርጋርበጸሎትያሳለፍከው ጊዜእየረዘመ በሄደመጠንዋጋብስተግባርህ የሆነ ብንነገርወይም


ቸል ያልከው ይመስልሀል፡
፡ በጉልበትህ ተን በርክከህ ያሳለፍከው ጊዜ ከን
ቱ ያባከንከው መስሎ
ይታይሀል፡፡በዚህጊዜጠላትድልተቀናጀማለትነ ው፡፡ምሳ4÷7- 9

 የፀሎትጊዜመን ፈሳዊሕይወታችንበጣም በቅነው፡፡የእለቱተግባራችንንበምፈፅምበትበማንኛውም


ስፍራናጊዜ ከእግዚአብሔር ጋር ግኑኝነ
ትአድርገን የልባችን ሀሳብ ልናዋይ መቻላችንሐሰት
አያደልም፡

 ስለዚህ ለጸሎታችን የተለየጊዜ ያልወሰን


ንእን
ደሆን
ን ልባችንበሙ ሉ ፀጥታሊያገኝአይችልም ፡

ኢየሱስይህንየጸሎት ጊዜተለማምዷልማር1÷35

 ህልናችንውሰጥ ጠልቆየምያሰቃየን ህመም ብኖርለእርሱእናመልክተው የህመማችንአይነተኛስፍራ


ለይተንባናውቀውም ስላም ማጣታችንከተረዳንእግዚአብሔርበፈዋሹብረሃንጮ ራው እንድመረምረን
እንፈቅድለታለንመዝ139÷23-
24

 በፀሎትጊዜየምገጥሙ ችግሮችያዕ4÷1-
3
✔ በፀሎትጊዜየምገጥሙ ችግሮችውስጥ ዋነ ኛው የሆነው ነ
ገር አለመጸለይእን
ድሁም በራስመተማመን
ውስጥ መሆንወይም የሆነው ሁሉ በእራሱ እውቀት አልያም አቅም መሆኑአድረጎመገመት የመሳሰሉ
የብዙዎችፈተናናችግርናቸው፡

✔ መንፈስቅዱስጸሎትእን ድናደርግከመጋበዚ፤
ከማነ
ቃቃት፤ከማበረታታት፤ከመምከርከዚያም አልፎተርፎ
ከማዘዝቦዝኖ አያውቅም ፡

✔ አን
ድየዳነሰው በሕይወትመኖሩ የምታወቅበትየልብትርታጸሎትመሆኑንስያውቅነ
ው፡፡

✔ ጌታችንኢየሱስ ክርስቶስ ለጸሎት እን


ድረዱንከሰጠው ጸጋ ከተሞላባቸዉ ጥቅሶች ጥቅቱንመጥቀስ
እወዳለሁ፡

 ለመኑይሰጣችሁማልፈልጉ ታገኝማላችሁ መዝጊያንአንኳኩ ይከፈትላችሁማልየምለምነ ው ሁሉ


ይቀበላልናየምፈልገውም ያገኛልመዝጊያንም ለሚያንኳኳይከፈትለታል፡
፡(
ማቴ7፥
7-11)

 በእኔብትኖሩቃሎቼም በእናንተቢኖርየምትወዱትንሁሉለምኑይሆንላችሁማል(
ዮሐ15÷7)

እንድንፀለይአስተምረንሉቃ11፥
1 -
19-
ኑናእንፀልይ
 በነ
ገርሁሉ በጸሎትናበምልጃ ከምስጋናጋርበእግዝአብሄርዘነ
ድ ልመናችሁንአስታውቁ እንጂ
በአንዳችአትጨ ነ
ቁ(ፊልጵ4÷6)

✔ እነ
ዚህ ሶስቱየመጽሀፍቅዱስጥቅሶች እናለሎችም በኢየሱስከታቀደው የጸሎትጥቅም ለማስረዳት
የሚበቁናቸው፡፡

✔ ፀሎትበማንኛውም ጊዜ የምንሻው የምናገኝበትመሳሪያከመሆኑም በላይ የ እለትተእለትመጠጊያችን



መጽናኛችን፤
እንዲሁም የእለትተእለትደስታችንናየማያልቀው የሕይወታችንብልጽግናምን ጭ ነ
ው፡፡

✔የእግ/ርልጅየሆነው ሰው ኢየሱስንከልብሊያሳዝንየሚችለው ጸሎትንችላበሚልበትጊዜነ


ው፡፡እን
ዲህ
ከሆነበእግ/
ርናበልጆቹመሀከልየነ በረውንግን
ኙነትእዲቋረጥ ያደርጋል፡
፡1ሳሙ 12፥
23

✔ ፀሎትበብዙዎችዘን
ድፈጽሞ የተረሳነ
ገርበመሆኑመን
ፈሳዊሕይወቶቻችንቀስበቀሰይሞታሉ፡

✔ የሚያስፈልገውንነገርሁሉከእርሱ ዘን
ድ ይገኛል፡እርሱ ስጦታዎችንለአኛመለገስያስደስተዋልእኛግን
አን
ጸልይም፡፡ጊዜየለን
ም ወይም መጸለይእን ዘነ
ጋለን
፡፡

✔ የዚህ ውጤትበገዛቤታችንውስጥ ሆነንእንዲሁም በምዕመናንአንድነ


ትውስጥ ስን መላለስራሳችን

መቻልአቅቶንበመንፈሳዊሕይወታችንቀጭ ጨ ንአን
ካሶችሆነንተርበን
ናበጣም ከስተንእን
ታያለን፡

✔ መፀለይንእን
ደአን
ድከባድነ
ገርእን
ቆጥረዋልን
፡፡1ቆሮ2÷14፤ሮሜ 8÷7-
8

✔ ፀሎትእንደከባድነገርመቁጠር ሲን ጀምርመዘንጋቱየታወቀነ
ው፡፡ከዚያም ለመን
ፈሳዊሕይወታችንአደጋ
ያስከትላል፡
፡ሀሳባችንየእግ/
ርነገርየማይጥመው ፤ዓለማዊብቻየሚከተል መሆንይጀምራል፡፡

✔የፀሎትጥበብከሰዎችየምፈልጋቸው ሁለትዋናዋናነ
ገሮችአሉት፡

1/ልምምድ

2/አለመሰልቸት

✔ ማንኛውም አገልጋይ ወይም ሰው ያለዘውትር ወይም ያለልምምድ እውነ


ተኛየጸሎትሰው መሆን
አይችልም ፡
፡መስልቸት ካለእን
ድነ ገርልምድአይሆን
ም፡፡

✔ በፀሎትጊዜየሚገጥሙ ችግሮችውስጥ በጥቅቱእን


ዳሚከተለው ልጥቀስ

1/ጸሎታችንእንድፈጽምልንእግዚ/
ርመርዳትያለብንይመስለናል፡
፡ዮሐ2÷11

2/ፀሎታችንእግዚ/
ርማዘዣ እናደርገዋለን፡
፡ዮሐ5÷19፤ማቴ16÷23፤ዮሐ7÷3-
6

3/በኢየሱስመፀለይእንረሳለን፡
፡ኤፌ3÷14-
15፤ፌልጵ2÷10

ያለ መፀለይያዕ4÷3
✔ በፀሎትታጥቀንከምንነሣበትከመጀመርያው ጊዜአን
ስቶያለንአስተያየትበስህተትመን
ገድየተመራብቻ

ው፡ ፡ራስወዳጅነ
ታችንወሰንየለም፡

እንድንፀለይአስተምረንሉቃ11፥
1 -
20-
ኑናእንፀልይ
✔ ያለአገባብ የመጸለይ ፍላጎትበውስጣችንሥርየሰደደበመሆኑይህ ፈተናሳይታሰብ ከእያን
ዳንዶቻችን
አገልጋይልብውስጥ የ ምመነጭ ነው፡
፡ማቴ20÷20-
23

አንድአንድጊዜየምታስቡከሆናችሁስለአንድነ ገርሳናውቅያንነ
ገርለመሆንወይም ለመጠቀም እየፈለግን
እንገኛለን፡
፡ለምሣሌ፤አንድገበሬስለጠመንጃምንም አያውቀውም ልበል፤ዳሩግንለመጠቀም ይፈልጋል
ወይም ይገዛዋል፤ሁነታውንካለማወቅየተነ ሳአንድጊዜከቤተሰቦቹጋርይጣላናእንደአርጩ መ ስጠቀም
ይታያል፡፡ይህየምመስለው አጠቃቀም አንድንነገርካለማወቅመጠቀም ይመስላል፡
፡ያዕ4፤
1-5

እንድንፀለይአስተምረንሉቃ11፥
1 -
21-
ኑናእንፀልይ
ክፍልሦስት
ፀሎትአገልግሎት ነ
ው ዘፍ20÷7፡
17
✔ ፀሎትአገልግሎትነ ው ስባልከራሳችንአልፈንለሌሎች የምን
ተርፍበትእናበእግዚ/
ርመን
ግስትእን
ፃት
ውስጥ የድርሻችን
ንአስተዋጽኦየምናበረክትበትመንገድነ
ው፡፡

✔ እዝራ የሕዝብንልብ ወደእግ/ርእንድመልስበፀሎትእን


ደተጋው እኛም የሌሎችንልብ ወደእግዚ/

እን
ድቀናየ ምንነሳሳበትመንገድነ
ው፡፡ዕዝ10÷1-
4

✔ ይህ ብቻሳይሆንፀሎትበሳሙ ኤል እንደተደረገየእግ/
ርሕግ የምናስተምርበትጌታእን ዳለው እግ/

ለመንግስቱሥራሠራተኞችእን
ድልክየምን ነሳሳበትመንገድነው፡፡1ሳሙ 12÷23፤ማቴ9÷38

✔ ይህንከሰባአዊ አቅም በላይ የሆነ


ውንተግባርእን
ድያከናውኑየላካቸው፤ክርስቲያንየሚያደርገውንነ
ገር
የሚያውቅበመሆኑየ ተሰጣቸውንተግባርበሚገባእንድያከናውኑአዘጋጅቶላቸው ነ
በር፡
፡ማቴ18÷19፤ማቴ
17÷20-
21፤ፌልጵ4÷6

✔ ክርስቲያን
ስ ለዚህ ታላቅ ተግባር እን
ድዉሉ ስልኳቸው የሰጣቸው መሳሪያ የማይበገሩ ሊያደርጋቸው
እን
ደምችልያውቁነ በር፡

✔ ፀሎትያለአን ዳች ግዙፍ ማስተላለፍያከአንድ ሥፈራ ወደሌላሥፍራሊሸጋገርከሚችለው የጠብባን


ፍልስፍናሊደርስበትከሚችለው በላይ ነ ው፡፡ይህም መሳሪያ ለክርስትያንወዳጆች ከፍያለ አገልግሎት
የሚሰጠው ተቃዋሚዎቹ ሊጠቀሙበትየማይችላቸው በመሆኑነ ው፡፡

✔ ማንኛውም ሰው ይህንመሳሪያለበቀልናለጥፋት ሊያውለው ብችልኖሮየዘህመሳርያአገልግሎት እን


ደት
አስፈርበሆነነበር፡

✔ ይህ እንዳይሆንጌታራሱ ከማይቻለው የኃይልምን


ጭ ጋርግን
ኙነትየማድረግንችሎታለወዳጆቹብቻ
ስጥቶአል፡፡

✔የክርስቶስ ወዳጆችእን
ኳንከእርሱፈቃድናሀሳብውጭ በኃይልሊጠቀሙ በትአይቸሉም፡

✔ በፀሎት ፊታችንንወደጌታአቅን ተንለወዳጆቻችንብቻሳይሆንለጠላቶቻችንየ


ጎደልባቸውን ነ
ገርሁሉ
እን
ድያገኙእንለምንላቸዋለን
፡፡1ተሴ5÷17-
18

✔የእግዚ/
ርንቃልለማስተዋልበእኛችሎታመጠን
ናሊናስተውለው ከሚን
ችለው ቃላትበላይነ
ው፡፡

✔ መሪነ
ትታላቅ ኃላፍትነ
ት ያለበትሥራነ
ው፡፡አን
ድመሪጥበብናየሥራልምድሊኖረው ይገባል፡

✔ ሰባኪ መሆንከባድ ነገርነው፡፡ከሁሉ አሰቀድሞ ወን


ጌልንበሚሰብኩበትጊዜ የእግዚ/
ርቃል በሚገባ
ለመተርጎም ያለበትታላቅኃላፍትነ
ትይሰማዋል፡ ፡

✔ አን
ድሰባኪብዙታላላቅፈተናዎችአሉት፡
፡ፈተናዎቹበጥቅቱሁለትብቻእን
ይ፦

እንድንፀለይአስተምረንሉቃ11፥
1 -
22-
ኑናእንፀልይ

1/
ሥራው ከተሳካለትእን
ደሆነትዕብትይሰማዋል፡

2/
ሥራው ያልተሳካለትእን
ደሆኔደግሞ ተስፋወደመቁረጥ ይደርሳል፡

✔የመን
ፈስቅዱስስራበድርግትኃይልየምፈፀመው ሥራይመስላል፡

✔ መን ፈሳዊ መነ
ቃቃት እን
ድሆነ
ን የሁላችን ምኞት ነ
ው፡፡ጽኑ የሆነአለት ውስጥ መን
ፈሳዊ ባሩድ
የሚቀርባቸውንጉድጓዶችመቆፈርግንሌሎችበሰሩትመመስገንእን ዎዳለን፡

✔ ለእግዚ/
ርምሲጋናይድረሰውናበከተማም ሆኖበገጠርውስጥ ይህንትዕግስትአስከመጨ ረሻሥራዉን
ለመሥራትታጥቀው የምነ
ሱአገልጋይመኖራቸው የታወቀነ
ው፡፡

✔የእግዝ/
ርአብልጅኢየሱስክርስትዮስስለጸሎትየነ በረትኩረትየሰጡበትቦታከመጽሐፍቅዱስበጥቅቱ
ለመጥቀስብንሞክሪእን
ደምከተለው ይሆናል፡
፡ማቴ18÷19፤17÷20-
21፤ፊልጵ4÷6

✔ ፀሎትበመንፈሳዊአለም ውስጥ ትልቅቦታየያዘዋነ


ኛው ድርሻችንመሆንያለበትሥራወይም አገልግሎት
ዘርፍነው፡
፡ማቴ9÷38

✔ ፀሎትበተባለው ቅዱስብሪሃንመጠቀምንካወቅንአስቸጋሪዎችንየሆኑትንጎረበቶችንእን
ኳቀስበቀስወደ
ፍቅርናወደመግባባትጎዳናልንመራቸው እን
ችላለን
፡፡

✔ በፀሎታችንጎረበቶቻችን
ንማስታወስ እግዝ/
ርየሚፈቅደው ነገርነው፡
፡እኛወንድማችንንየማን
ገድል፣
የማንቆጣ፣የማን
ንቅሆኔ ንመገኘትብቻሳይሆንበማካከላችንየማንስማማበትናየማን
ግባባበትነ
ገርሊኖረን
አይገባም፡

✔ በመካከላችንያለውንመጥፎመን ፈስአስወግደንበፍቅርናባይነ
ትመን
ፈስልን
ተካያስፈልገናል፡
፡መባችን

ቢሆንም ልዬልዬየ ሆኑትን
ም አገልግሎትወደጌታፍትበፀሎትናበምስጋናከማምጣታችንበፍትልባችን ን
መፈተሽናመመርመርይገባናል፡፡

✔ ኢየሱስያስተማረውናያለው ዋናነገርይህንንነው፡ ፡እግዚአብሔርለማምለክናወደእርሱከመፀለይበፍት


መባ ብለን በስጦታ መሳይ ነገሮች የአምልኮና የእግዚአብሔር መገኘቱን እን
ቅፋት የምሆን እን
ዳይገኙ
በመጀመሪያመሆንያለበትቅደሜ ሁነ ታዎችኢየሱስነ ግሮናል፡፡

✔ እርሱ ለአምልኮወደእግዚአብሔርፍትከመቅረባችንበፍትበወን ድማችንላይ ያለንንየኃጢአትስሜት


መናዘዝ ይኖርብናል፡
፡ወንድማችን የበደልነ
ው ነ
ገር ካለ በመጀመሪያ ያን
ንነ ገር ማስተካከል ይገባል፡

በወንድማችንላይይቅርያላልነውነገርካለበመጀመሪያይቅርማለትያስፈልጋል፡፡ማር11፥
25

✔ እግዚአብሔርመባችን
ንየምቀበለውናፀሎታችንየምሰማው በዚያንጊዜብቻነ
ው፡፡"
ኃጢአትሳልዘዝበልቤ
ሰውሬቢሆንኖሮእግዚአብሔርፀሎተንባልሰማ ነ
በረ"መዝ66፥
18

✔ ወን
ድሜንያለፍቅርብይዘው ወይም ስለእርሱ ሳስብ ፍቅርባይኖረኝእን
ኳንኃጢአትነ ው፡፡እግዚአብሔር
ለማምለክ ወይም ወደ እርሱ ለመፀለይ ወይም መባንናለሎች ስጦታዎች ለእርሱ ከማቅረባችንበፍት
በመጀመሪያልባችንያለውንኃጢአት ማስወገድ መቻል አለብን ፡፡1ሳሙ 15፥
22፣ሆሳ 6፥6ለተጨ ማሪ

እንድንፀለይአስተምረንሉቃ11፥
1 -
23-
ኑናእንፀልይ
የማቴዎስወን
ጌልማብራርያጌጽ106ያስተያዩ

በምንፀልይበትጊዜ<<ዛሬለጎረበቶቻችንአን
ድበጎነገርስጣቸው ለዛሬየ
ምያስፈልጋቸው ነ
ገርምንእን
ደሆኔ
አን
ተታውቃለህየምያስፈልጋቸውንስጣቸው፡ ፡>>

✔ ሰለዚህ እን
ድህ ብለንመጸለይይኖርብናል፡፡እን
ድህ ካልሆነብዙውንጊዜከጎረቤቶቻችንመካከልያለው
ግኑኝነትየምያሳዝንነው፡፡አብዘኛውም ጊዜጠብ የምጀምረው በቁም ነገር ሳይሆን በቀላሉበግ፤ዶሮ፤
ውሻ፤አጥርውይም ጠባብመን ገድየመሳሰሉትትንንሽነ
ገሮች ናቸው፡

✔ ከዚያንመጀመሪያአለመስማማት- >ጠብ -
>ቅም -
>ጠላትነ
ትበመጨ ረሻወደመካሰስወይም ወደፍርድ
ቤት ይደርሳል፡
፡ከዚህአስቀድመንለጎረቤቶቻችንወይም ለአገልግሎትባልደረቦች እን
ጸልያለን
፡፡

✔ በእግዚ/ርመን ግስትውስጥ ጸሎትከሁሉየበጠ ሥራነ


ው፡፡በን
ሰሐከተመለስን
በት ጊዜአን
ስቶወደዚህ
ዓለም እንድንገባ የጌታችንፈቃድነ
ው፡፡

✔ ክርስትያንአባቶቻችን እራሳቸውንመስዋእትበማድረግ በትግልናበድካም በፀሎትናበማልጃያቋቋሙ ት


ክርስታናዊ ሥራእየ ተደራጀእንድሃድ በጸሎታችን መትጋትወይም ጸሎታችንእን
ደሥራመውሰድ የ ሁላችን
ግደታአለብን ፡

ክርስታናዊስራ
✔ ያለጸሎት ልከናወኑከማይችሏቸው ክርስትያናዊስራዎችጥቅቱንእን
ደምከተለው ፦

ሀ/
ለሠራተኞችየምደረግባቸው ጸሎትማቴ9፥
37-
38
✔የመጀመረያተግባራችንእግዚአብሔርለልዩልዩየስራቅርን ጫ ፎችሠራተኞችእንድሰጥ ማድረገናመጸለይ

ው፡፡ይህልፈጸም የምችለው በጸሎታችንመሆኑንልብአድርገንማስተዋልአለብን፡

✔ ቤተክርስትያንበዝህችዓለም የክርስቶስዎክልሆናእስካለችድረስመፀለይሙ ሉኃላፍነ


ቷነው፡
፡መፀለይ
ያለባትለብዙነገሮችናቸው፡

☞ ለዓለምናበውስጧ ላለው ተፈጥሮዎችሁሉ

☞ ለዓለም ጠብባንዓዕምሮዎች

☞ ለአገርመሪዎች

☞ ለወን
ገልጉዞ

☞ ለቤተክርስቲያንስራ

☞ ፀጋለመጠቀም

☞የተቀባው እን
ድበዙናበእውነ
ትላይእን
ድቆሙ

እንድንፀለይአስተምረንሉቃ11፥
1 -
24-
ኑናእንፀልይ
☞ እግዝአብሔርየበረከትምን
ጭ በትውልድላይእን
ድከፍት

✔ እን
ደእኔአስተሳሰብ ከሆነብዙምእመናንይህን
ንየጸሎትተገባርየዘነ
ጉትይመስላል፡

✔ በቤቴ-
ክርስቲያን አገልግሎትውስጥ ላሉትእን
ጸልያለን ምን
አልባትደግሞ ክርስትያናዊ ሥራለመስራት
የምዘጋጁትንሰዎች እን ጸልይ ይሆናል፡

✔ነገርግንበአገልግሎትመስመርውስጥ ላልገብትሆነለወደፍትለምዘጋጁት እግዚአብሔር ለልዩ ተግር


ለወሰናቸው ሰዎችአን
ጸልይም፡
፡ለምን
?

✔ በመጸሐፍቅዱስውስጥ ኢየሱስያለው እነ ዚህንየመሳሰሉትሰዎች ያለእኛጸሎትለሥራልጠሩም ሆነ


ልመደብአለመቻላቸውንያስረዳል፡
፡ሉቃ10÷2

✔ ክርስቲያናዊውንሥራከምገጥሙ አደጋዎች ከፍተኛየሆነ


ው እግዚ/
ርየላካቸው ሠራተኞች በአገልግሎት
ላይአለመገኘታቸው ነ
ው፡፡

ለ/ለሙ ሉቀንአገልጋዮች መጸለይ


✔ ብዙጊዜየቤቴክርስትያን ሙሉጊዜሠራተኞች ወይም አገልጋዮች ወይም ቄሶችንወይም ወን
ገላዊያን
የምረቡአይደሉም እያለንስናማርርይሰማል፡

✔ እን
ደእውነ
ቱከሆነመማረርየሚገባንየገዛራሳችንበጸሎት አለመትጋትንየምመለከትነ
ው፡፡

✔ ይህም የምሆነው ለምንይመስላችዋል?ኢየሱስ እን ደተናገረው ቃሉመስረትለሙ ሉቀን አገልጋዮች


ወይም ቀሶችናወንገላውያን ምርጫ ላይ በምደረገው ውሳነተካፋዮች መሆንስን ችልየ
ተመረጡትን ዚም
ብለንእንደጸጋመቀበላቸው ያደረግነ
ው ትልቁችግርሆኖይታያል፡ ፡የሐዋሥራ13÷2-
3

✔ ይህድርገትበአሁኑሁነታው እን
ድቀጥልማድረግ አይገባም፡
፡ነገርግንይህተግባር ልፈጸም የምችለው
በጸሎትበተንበረከኩጉልቤቶችብቻነ ው፡

✔ ክርስትያንአገልጋዮች ሆይ ዘመኑየ
ኛዘመንስለሆነይህ ሥራ ከልብ እን
ድንጀምርሁላችንአደራ
ተቀብለናል፡፡

ሐ/
በትምህርቤቶቻችንዉስጥ ለምያገለገሉመምህራንመፀለይያዕ3፥
1
✔መምህራን የእውቀት ምን ጭ ናቸዉ ብንላቸው የማይጠራጠር እውነት ነ
ው የምናገረው ወይም
የምናስተረዉንበእውቀትናበጠብቢእናበማስተዋልእግዚአብሔርበመፍራትመሆንይጠበቅበታል፡

✔ ማኔኛዉም መምህርየምያስተምረዉንነ ገርበማስተዋልናበግን ዛበ ደረገጃ እራሱንእያየናፈጣሪዉን


በመፈራትያለዉንኃላፍነትመወጣትያስፈልጋል፡፡
በየሃይማኖታችንቢሆንበመን ግስትደረጃመምህራንወሳኝ
ቦታመያዛቸዉ የታመነቢሆን
ም መምህርሆይጠብቢናማስተዋልእን ደዝሁም ኃላፍነ ትከእግዚአብሔርነዉና
በማስተዋልመወጣትይኖርብል፡፡
ሮሜ13፥1-
3

✔ በአሁኑዘመንብዙመምህራኖችአያስተወሉም የምፈጠረዉንችግርአያመላክተኝም በምልመን


ፈስሁሉን

እንድንፀለይአስተምረንሉቃ11፥
1 -
25-
ኑናእንፀልይ
እየ
ተወንየትምህርትመዋቀር(Poli
cy)እያልንበእኛመከናወንየምቻለዉንተግባራትም ጭ ምርሁሉንየረሳ
መስለንየን
ፁሃንዘጎችአእምሮልናበላሽወሰነው፡፡

✔ ይህ ሁሉ ስሆንነ ገሩንበሙሉ እግዚአብሔርንበመፍራትመኖርናማድረግ ሰን ችል አያገባኝማለታችን


እንደማያስጠየ ቅመስሎናል፡፡ስለዚህ መምህርነህ ምንብለሀል?አስታዉስአን ድ ጊዜ በምደረገዉ ተግባረ
ብሉሽወይም ጥፋትዓለም እን ደምጠፋእስትእናስታዉስ?መምህርአን ድነዉ ሰሚው ደግሞ ብዙስለሆነ
የምጠፋዉ ይበዛልማለትነ ዉ፡
፡ከዛየተነ
ሳእግዚአብሔርበመምህራንላይአተኩሮይናገራል፡ ፡
"ወን
ድሞቼሆይ
ከእናንተ ብዙዎች አስተማሪዎች አይሁኑየባሰዉንፍርድ እንድንቀበል ታዉቃላችሁና፡፡
ሁላችንበብዙ ነ ገር
እንሰናከላለንናበቃሉ የማይሰናከል ማንም ቢኖርእርሱ ስጋዉንሁሉ ደግሞ ሊገታ የምችል ፍፁም ሰዉ
ነዉ፡፡
"ያዕ3፥
1-3

✔ ከእውነ
ተኛአስተማሪወይም መምህርበስተጀርባወይም ኮታቸዉ ላይ ያለዉ ሁለትዋናዋናመሠረታዊ

ገሮችአሉ፡፡

1/የ
ሰማዉንማስመለጥናማዳን1ጢሞ4፥
12-
16

2/ሰምተዉ የ
ንግግርአፍያጣቸዉንመገምባት1ጢሞ1፥
7

✔ መምህርመምህርእስከሆከዉ ድረስብዙአድማጭ እን ዳለዉ በመገንዘብ ለምያተምረዉ ነገርእዉቀትና


እግዚአብሔር መፍራት ዋና የዓይምሮ ክፍል መያዝ ይጠበቅበታል፡፡መጻሐፍ እን ደዝህ ይላል"
እኔሆ
እግዚአብሔርበኃይልከፍያለዉ ነ
ገርያደርጋልእን
ደእርሱያለአስተማሪመነ ዉ"?ኢዮ36፥22

✔ከመምህራንከምጠበቁ ነ
ገሮችዉስጥ ጳዉሎስለጢሞተዎስያለዉ

1/ምሳሌነ
ት1ጢሞ 4፥
11-
13፣2ጢሞ 1፥
13

2/አለመናቅመዝ31፥
18

3/ቸልተኝነ
ትአለመኖር1ጢሞ 4፥
14

4/ጥን
ቃቄኤፌ5፥
15፣ቲቶ3፥
8፣ምሳ2፥
11

5/ማደግወይም መብቃቱንማረጋገጥ 1ጢሞ 4፥


15

6/መጽናት1ጢሞ 6፥
11 ወዘተ

✔ ስለዝህለእኛእዉነ
ተኛመምህራንያስፈልጋልማለትነ
ዉ እኛም የበኩላቸችንድርሻእየተወጣንእየፀለየን

ቢሆንእያስሰላጠንመቆየትይኖርብናል፡

✔ እራሱንያልሰጠ እናለተሰጠለትሙያተገብኃላፍነ
ትየማይወስድከሆነክፋቱየጎላነ
ዉ፡፡

✔ እስትአስቡትእን
ይእን
ደምሳሌለመዉሰድምፈልገዉ ሁለትነ
ገሮችአሉ፡እነ
ርሱም ከብዙዎችጥቅቶች፦

1/የአገራችንየመኪናአሽከርካርዎች

እንድንፀለይአስተምረንሉቃ11፥
1 -
26-
ኑናእንፀልይ
2/የአገራችንየጤናባለሙያዎች

✔ እነዚህ ሁለቱ አብሮ ለማንሳት የፈለኩበት ዋናምክን ያት ከአን


ድነታቸዉናከአብሮነ
ታቸዉ የተነ
ሳ ስሆን
የተለያዩተግባራትብኖሩትም አገልግሎትክብርበሆነ ዉ በሰዉ ልጅህይወትላይበመሆኑነ ው፡

✔ ሰው በመሰረቱክብርፍጥረትመሆኑንእነ ዝህአገልግሎትሰጭ አካላቶችአልተቀበሉትም ብዬገምታለሁ፡፡


አልያም ደግሞ በምገባአልተመከሩም በየዋለው እኔ፡
፡ለምንብባለኝአብዘኛውንጊዜ ለሰው ልጅ ህይወት
ጥንቃቄአን ዳንዶቹስጣሩአይታየኝም በዛምክንያትነው፡፡ዓላማቸው ገናገን
ዘብ ስለሆነገን
ዘብ ብቻያስባሉ
እንጂ የሰውንህይወትአይደለም፡፡

✔ ብዙንጊዜየምገጥመኝንነ ገርልንገራችሁ እሱም አን


ድየሕዝባዊ መኪናባለስልሳአራትወን
በርየያዘው
መኪናሙ ሉሰዎችንየጫነው አንድአሸባሪእየቃመናእየሰከረስያስሽከሪይገጥመኛል፡

✔ በለላጊዜደግሞ በተመሳሳይየትራፊክመጨ ናነ
ቅስሆንአንዳንድየ ገጠርአካባቢ አሽከርካሪዎች ወንበሩ
ሞልቶሰዎችንአቁመው ስጭ ኑናስያሽከረከሩይገጥመኛል፡
፡በነዚህ ሁሉልቤ እያዘነአንዳንድነ ገሮች ወደ
አዕምሮዬይመጣል።

✔ እነ
ዚህየምሆነውኮለሰዉ ልጅህይወትዋስትናላለመቀበልእናላለው ሙ ያኃላፍነትላለመቀበልቸለኝነ


ው ብዬአስባለሁ፡
፡የተሰጠውንበአግባቡአለማድረግኃጥአትነ
ዉ፡፡ትንሕዝ18፥30

✔ እን
ደዚሁም ደግሞ የጤናባለሙያዎች አብዛኛውንጊዜ ዘገምተኝነ
ትየምታይባቸዉ ስሆንለታማም ቦታ
አለመስጠትአብዛኛው ጊዜየምገጥመዉ ነ
ው፡፡

✔ ዳሩግንማሰብያለባቸው ነ
ገርፈጣሪዉ ከራሱበታችእነ
ርሱንለእኛየሰጠ መሆኑንየዘነ
ጉይመስላሉ፡

ትንኤር8፥
22

✔ ከራሱ በታች ስልእኛነንእዳትልእሱ መታበይነ


ውናለላኃጥአትነ
ው፡፡
"ስለዚህም ማን
ም ሰዉ አይመካ

ገሩየ እናን
ተነዉና፡፡
"1ቆሮ3፥
21

✔ ለሰዉ ልጅጤ ን
ነትዋስትናአለው ጤናየምፈለግዋናተግባርበመሆኑነ
ዉ 1ዮሐ1፥
2

✔ አን
ዳንድ የጤናባለሙያዎች ስለታመመዉ በሽታ ለማማከርበምጠየቅበት ጊዜናሰዓት ሥኔምግባር
ብሉሽነ
ትየምታይስሆንየሙያኃላፍነትወደመዘንጋትናወደመሳደብውስጥ ይገባሉ፡፡መዝ38፥
3፤7

✔ ለመምህርንመፀለይያስፈልጋልበምንላቸዉ ጊዜመምህራንባሉበትሁሉጥቅማቸውናጉዳታቸው በማለት


አን
ጻርበመሆኑነ ው፡
፡ማነኛዉም ኃያላንወይም ባለሥልጣንቢሆን ም በቀላሉ ከመምህራንጋርሳይገናኝና
ከመምህራንሳይማሩበደረሰው ቦታየደረሰየለም ፡

✔ ይህትክክለኛእውነትመሆኑንሳን ዘነ
ጋአን ድምሳሌ ልን
ገራችሁሰው ሰው ነ
ኝካለየግድከእናቷመወለድ
እዳለበትመዘንጋትየለብንም፡፡አደግነዉ፣ ተማሪነ
ዉ፣ሰለጠነ ዉ፣
ሀብትአከማቸነዉ፣በቁመትበለጠዉ፣ይህ
ሁሉየሆነው ከእናቷመወለዱ አያስረሳም፡፡

✔ ታድያእን
ደዚህ ከሆነመምህራንእንደትናቸው?መጽሐፍእን ደዚህ ይላል"
በሕግም የእውቀትናየእውነ

መልክስላለህየእዉራኖችመሪ፤በጨ ለማ ሳሉብርሃን፤የሰነ
ፎችአስተማሪ፤የሕፃናትም መምህሪእን
ደሆንህ

እንድንፀለይአስተምረንሉቃ11፥
1 -
27-
ኑናእንፀልይ
በራስብትታመን፤እን
ግድህአን
ተላለዉ ራስህአታስተምርህምን
?..
..
..
ሮሜ 2፥
19-
21

✔ በዚህ ክፍል ጳውሎስአይሁዳዉያን ንስለመን ፈሳዊ ኩራታቸዉ እያሽሟጠጠዉ ይወቅሳቸዋል።እውነተኛ


አይሁዳዊ ብትሆኑኖሮ እግዚአብሔርባላደረጋችሁ ነ በረእግዚአብሔርበመሆናችሁ ስትመኩ ፤ በራሳችሁ
ስለምተማመኑ፤ለራሳችሁ መሪ፤ አራሳችሁ ብርሃን
፤እራሳችሁንአሰልጣኝአድርጋችሁ ለላዉንደግሞ እዉራን፤
ሞኞች፤ሕፃ ናትአድርጋችታያላችሁሮሜንያምብቡ።

✔ ለምሳሌ አን
ድ መምህርይህንይመስላል አጠጋብ የሆነእውቀትየለለዉ መምህር ለሰልጣኝተማሪ
ከሰልጣኙአቀም ልክየምያስተምረዉም ሆኑየምያሳየዉ የጤ ናመምህርብኖርሰልጣኙምንይሆናልብላችሁ
ታስባላችሁ?
ምሳ5፥12-
13

✔ ይህ ሰልጣኙ ሀኪም ስላልተረዳዉ በደማችንዉስጥ ያለውንበሽታ ወባናጃርድያመለየት ስያቅተዉ


በተሰተዉ መረጃጃርድያስሆንወባበምልግምትአገልግሎትይሰጣል።

✔ ኤኸብቻአይደለም ኩላሊትናጨ ጓራሳይለይየልብህመም ነ


ው በምልግምትምርመራዉጤ ቲይሰጣል።

✔ በእውነትእን
ደምሳሌ ከሆነ
ማ አልቀናላማነ ኛውም መምህርእራሱንይይ በጥን
ቃቄ አስተምርካልሆን
ሞንነትአን
ተአይወጣም።የኔአይደለም ስትልነ
ገየአንተይሆናል።

✔ ኢትዮጵያዊ መሆንስህተት አይደለም፡


፡ግንኢትዮጵያዊ ለዘጎች አለማሰብናበቅንልብ አለማስተማር
ኃጢአትነው፡፡

✔ አንድየመንገድእንጂኔ
ሪንግመንገድንስቀይስናስሰራእራሱንብቻአካልሙ ሉመሆኑንማየትብቻሳይሆን
ለአካለጉዳተኛታሳብበማድረግይስራነገዉንአያዉቀዉምናእንጂኔሩአካልጉዳተኛእን
ዳይሆን

✔ ስለዚህ ስለመምህራንአዕምሮአቸዉ እጅግ መፀለይ ዋናአጀን


ዳ ይሁን
፡፡መምህራንየ
ዓለም ዶክተር፣
ጠበባን፣ምሁራን፣ሀያላን
፣አዛውን
ትናቸዉ።

✔ መምህርመሆንመታደልነ ው የቀለም አባትመሆንከመታደልበላይም መታደልነ


ው አገርንመምራትሆኔ
መገንባትየምችለው የተማረሰው ነ
ው የተማረሰው ደም ምንጩ መምህርነው።መምህርብርሃን፤መምህር
ልማት፤መምህርሰላም፤ መምህርሀብት፤መምህርን ጉስ ነ
ው።ስለዝህ ህግንከማክበርበላይ መምህራን
ማክበርጥሩነው።

✔ መምህር የ መኖር ምስጥር፤


የብርሃን መነ
ጽር፤
የድንቁርና ጦር፤
የማይጉዋጉዋ በገንዘብ መጠን
፤ተምሮ
የምያስተምር፤
እውነትብቻየምናገር፤ልብሰፍሆደባህር፤
የሰጠውንልክየ ማይሰፍር፤
የአገርምስሶማለትነው።

✔ መምህራንየ መረጃ ምንጭ ከመሆኑም በላይ የቀለም አባትስለሆኑየልጆች የኑሮ ዘይቤ ወይም ቃና
ልያበላሽወይም ሊያቃናዉ የምችልከእግዚአብሔርበታችእነ ርሱብቻናቸው፡፡መጽሐፍእንደዚህይላል"ጌታም
የጭ ንቀትንእን
ጀራናየመከራንዉኃቢሰጥህም አስተማሪህ ከእን ግዲህ ከአንተአይሰወርህም ዓይኖችህ ግን
አስተማሪህያያሉ፥"ትንኢሳ30፥
20

✔በአገራችንዉስጥ የምያገለገለሉብዙመልካም አስተማሪዎች እን


ዳሉሁሉበለላበኩልደግሞ ለስራቸው
ቸለተኞችየሆኑይህብቻም ሳይሆንበልጆቻችንነ
ፍስላይጉዳትያሳደሩአሉ።

እንድንፀለይአስተምረንሉቃ11፥
1 -
28-
ኑናእንፀልይ
✔ ብዙወጣትየሆኑክርስቲያንአገልጋዮች መምህራንማሰልጠኛገብተዉ ሠልጥነ
ው ከወጡ በኃላታላቅ
ሀላፊነ
ትያለበት ለማገልገልከልባቸው አይፀልም፡
፡ማቴ5፥
13-
15

✔ አብዛኛው ጊዜ ብዙሰዎች መምህራንእንደዚህ ነ


ዉ ተማሪዎችም እን
ደዚሁም የ
እኛመምህርእያሉብቻ
ማጎረምረም ይሆናልእንጂ አን
ድም ስለመምህራንየምፀለይአታገኝም፡
፡ያዕ4፥
2

መምህርነ
ትሙ ያነ
ዉ ?1ቆሮ12፥
28
አዎ መምህርነትበትክክልሙያነ
ዉ፡፡ሙያየሆነ
በትየራሱ የሆነመን
ገድየኖር ስሆንመምርነ
ትየራሱ የ
ሆነ
መንገድያለዉ ተግባርነዉ፡

✔ ሙያማለትሰዉ ሁሉ በልጅነ
ቱልዩልዩትምህርትንተምሮ በሁሉም ስራ ባለሙ ያመስኮችናልዩልዩ
ትምህርትመማርሙ ያነ
ዉ፡፡

✔ መምህራንም እንደዚሁም ተመርጠው፤ብቃቱተፈትሾ፤ተፈትኖ፤ተምሮ፤ተመርምሮነ


ዉ የመምህርነ
ትሙ ያ
የምያሳይወረቀትያገኘዉ፡፡

✔ እነ
ዚህሁሉአይተንመምህርነ ትሙ ያለማለትብያስችልአብዛኛዎቹጋሙ ያሆኖቀሬ፡
፡ስለዝህመምህርነ

ሙያብቻአይደለም፡፡1ጢሞ 1፥
7

✔ እን
ዲሁም ደግሞ መምህርነትሙያብቻሳይሆንስጦታነ ዉ፡
፡መጽሐፍቅዱስእን
ደዚህ ይላል"
ወደላይ
በወጣ ጊዜምርኮንማረከለሰዎችም ስጦታሰጠ"ኤፌ4፥
8

✔ መምህርነ
ትእን
ደሰባኪ፤እን
ደፀላይ፤እን
ደዘማሪከእግዚአብሔርበልጁ በኩልለእኛየ
ሆነልንትልቁስጦታ

ዉ፡፡

✔ ለመሆኑአህዛብ ሁን፤ክርስትያን
፤ሙ ስሊም ብትሆንም መንፈሳዊ አስተማሪብትሆን
ም፤የኤለምን
ቴር
መምህርቢሆንም ያገኘው ስጦታከእግዚአብሔርነ
ዉ 1ቆሮ12፥
28፤ሮሜ 12፥6

መ/ገናለምቀቡለአዲሱትውልድወይም አገልጋዮችመፀለይ1ሳሙ 26፥


23
✔ በጠቅላላእግዚአብሔርበልዩልዩስጦታየተቀበቸዉ በተቀቡበትበፀጋቸዉ ፀን
ተዉ በመኖርለተጠሩለት
አላማ እን
ድኖሩበመንፈሳዊአገልግሎትእን
ድበረቱመፀለይይኖርብናል፡

✔ መፅሐፍቅዱስዉስጥ እን ደዚህ ተብሎ ተፅፎአል"


የታመነ
ም ካህንለእኔአስነ
ሳለሁ በልቤም በነ
ፍሴም
እን
ዳለእንዲሁያደርጋል፤እኔ
ም የታመነቤትእሰራለታለሁ፤ዘመኑንሁሉእኔበቀባሁትሰዉ ፍትይሄዳል"
1ሳሙ
2፥
35

✔ በጠቅላላው እግዚ/ር ለአን


ዳንዱ ክርስቲያንየለገሰዉ የፀጋ ስጦታ በመን
ፈሳዊ አገልግሎት ላይ
እን
ዲዉልመፀለይ አለብን፡፡

✔ በሰፈራችንበምንኖርበትመንደር፤ቀበሌአልያም ወረዳ፤ዞን
፤ክልል፤አገር፤መልካም ያልሆነመሪ፤ያለዉን
ኃላፊነትለህብረተሰቡ የማይሰሙ መጥፎ ባህርያላቸው መሪዎች ሊኖረው ይችላሉ።በዚያንጊዜ መጥፎ
በሆኑትመሪዎቻችንከማጎረምረም ይልቁንአስፈላጊየሆነመሪነ ትእን
ድሰጣቸዉ መፀለይይገባናል፡፡

እንድንፀለይአስተምረንሉቃ11፥
1 -
29-
ኑናእንፀልይ
✔ በአን
ድ በኩልደግሞ የወን
ጌልሰባኪዎች እንድሆኑእግዚአብሔርየመረጣቸው ሰዎች አንዱ በግብርና፤
አን
ዱ ዓሳአጥማጅ፤አን
ዱ በሙያተኝነ
ት፤አን
ዱ በን
ግድናበመን ግሥትስራላይተሰማርተው ይገኛሉ፡

✔ ይህየምሆነ
ው ምክን
ያትየእነ
ዚህንፀጋስጦታበአገልግሎትላይእን
ድዉልባለመፀለያችንነ
ው፡፡

ሠ/ለሚሶናዊያንመፀለይቆላ1፥
3
✔ በወንጌልማስፋፋትጉዞዉስጥ የክርስትያንአንድነትናየፀሎትኃይልትልቅሚናእንዳለዉ በመገንዘብ
ሳንረሳሁልጊዜተግተንለምሶንጉዞሁሉክርስትያንየራሱንድርሻበመረባረብመወጣትይኖርብናል፡፡

1/በምንፀለይበትጊዜምንምንይፈፀማል?

☞ እግዚአብሔርበእኛዉስጥ ይሠራል

☞እግዚአብሔርበሌሎችዉስጥ ይሰራል1ሳሙ 12፥


23

2/ለምንእፀልያለን?

☞ ለማነ
ቃቃትናየወንጌልማስፋፋትስራእንድፈጥን

☞ የወን
ጌልእንቅፋቶችእንድመታ

☞ የአገልጋዮችጉልበትእንድበረታ

3/መፀለይየምገባንእንደትነ
ወ?

☞ በትጋት፤
ለብቻናከሌሎችጋርበመሆን

☞ መንፈስቅዱስበፀሎታችንእንድረዳበመጠየቅ

✔ የፀሎትንምስጥርማንም ሰዉ ሊያዉቅ አይችልም፡


፡ነገርግንስለምሰጠዉ መልስ እግዚአብሔርን
እናመሰግናለን
፡፡

✔ ሁሉንማድረግየምችልአምላክበወንጌልማስፋፋትስራዉስጥ በዚህመን
ገድየፀሎትድርሻእንድኖረን
ለምንአደረገ?

✔ እርሱንበምያስደስቱስራዎች እኛልጆቹበዚህአገልግሎትተካፋይእንድንሆንናልንፈፅመዉ የሰጠንንም


ስራበትክክለኛመንገድለመፈፀም ከእርሱጋርእንድንወያይበትመድረክነ
ወ፡፡

✔ ድልለሰጠንናለፀሎታችንም መልስላስገኘልንለእርሱምስጋናስናቀርብለትበፀሎታችንይደሰታል።

✔ በፍቅርናበወንድማማችነ
ትበአንድነ
ትተያይዘንበፀሎትእንድንተማመንአድርጎናል።

✔ ሰለሌሎችችግራቸዉ በምንፀለይበትጊዜበእነ
ርሱፍቅርሊንሞላንይፈቅደናል።

✔ በወንጌልማስፋፋትስራዉስጥ ፀሎትናምስጋናምንዓይነ
ትዉጤ ትእን
ደምያስገኝለማስረዳትነ
ዉ።

እንድንፀለይአስተምረንሉቃ11፥
1 -
30-
ኑናእንፀልይ
✔ በምንፀለይበትናእግዚአብሔርንበምናመሰገንበትጊዜየወንጌልማስፋፋትስራአስፈላጊየሆነ
ውንፍቅርና
ለሰዉ መራራትንመንፈስቅዱስይሰጣል።

✔ እግዚአብሔርኢዮብንያዳነ ዉ መቼነዉ?እርሱ ስለወዳጆቹበፀለየበትጊዜ ነ


በረ።በምንፀለይበትገዜ
እግዚአብሔርበዙሪያችንያሉትንችግርእንድናይይረዳል።ኢዮ42፥
10

✔ ወደ እግዚአብሔር በምንፀለይበትና በምናመሰገንበት ጊዜ እግዚአብሔር የምሰራባቸዉ መንገዶች


ለመግለፅናይህን ንእዉነ
ትበወንጌል ማስፋፋትስራ ዉስጥ አስገብተንበመጠቀም ሌሎች እንድሰሩበት
ማበረታታትነው።

✔ የወንጌልየማስፋፋትስራያሰናከሉየነ
በሩነ
ገሮችበፀሎትናበምስጋናእንደትመልካም ነ
ገሮችንሊለዉጡ
እንደቻሉምሳሌዎችመስጠትነ ዉ።የሐዋ12፥
5-10፤
16፥
22-
34

✔ ሠይጣንየወንጌልመስፋፋትስራለማሰናከልየተቻለውንያህልይጥራል።ነገርግንእግዚአብሔርእርሱ
እኛንድልአድርጎለመጠቀም የምፈልጋቸውንነ
ገሮችሁሉወደበረከትይለዉጣል።

✔ እያንዳንዱ የችግርጊዜእግዚአብሔርፀሎትንእንደትአድርጎእንደምመልስየምናይበትአጋጣም ፀሎት



ዉ።ሰዎችሊሰሩየማይችሏቸዉንነ ገሮችእግዚአብሔርበተለይእየሰራይታወቃል።

✔ መፀለይ፤ማመስገንበመንፈስቅዱስኃይልአምኖመስራትናእግዚአብሔርመጠበቅየማይቻለውንነ ገር
ያደርጋል።በተጨ ማሪወንጌልማሰራጨ ትዘዴየኤስ.
አይ.
ኤም ሥኔጽሁፍክፍልጌጽ32-
40ያንብቡ፡

✔ በአጠቃላይየተለየመልኩ በመንደራችንወይም በቤተክርስትያናችንለምገኙ የፀጋስጦታለተሰጣቸው


ሰዎችፀልዩላቸዉ፡፡እንድህያሉትሰዎችበአገልግሎትላይእንድዉሉፀልዩ።

በዚህችመጽሐፍዉስጥ እዉነ ተኛየፀሎትተርጉምናየፀሎትምስጥርአጥጋቢበሆኔአኳሃንስለምያስተምረን


እንድሁም ሳንታከት እንደትእንደምንፀለይ ስለምገልጥልን ለመላዉ ክርስትያን አገልጋዮች እና በፀሎት
ለምያገለግሉትበሙ ሉመልካም የፀሎትመንፈስመነ ቃቅያእንደምሰጥ ተስፋአደርጋለሁ።

አለመጸለይኃጥያትነ
ው!!

መልካም የጸሎትዘመን

እንድንፀለይአስተምረንሉቃ11፥
1 -
31-
ኑናእንፀልይ
ዋቢምን
ጮች

1/ከእን
ተርነ
ትአገልግሎትስለጸሎትwww.
websi
te.
com

2/ከተለያዩስለፀሎትከተጻፉትመጽሐፍ

3/ከጸሎትአለም ከፕሮፌሰርኡሌሐለቢብከጻፉትመጽሐፍት

4/የጸሎትን
ቅናቄከምለዉ

ስለዚህይህንመጽሐፍአመን
ኩኝጻፍኩኝ!

ታህሳስ 2010ዓ/
ም ዲላኢትዮጵያ

እንድንፀለይአስተምረንሉቃ11፥
1 -
32-

You might also like