You are on page 1of 99

የስልጠናው ዓላማ

 የዚህ ስልጠና ዓላማ ለሰልጣኙ በብክነት ዙሪያ በቂ ግንዛቤ


ማስጨበጥ
 ከስልጠናው በኋላ ሰልጣኙ:
• ስለ ብክነት ትርጉምና ፅንሰ ሐሳብ በቂ ግንዛቤ ያገኛሉ
• የብክነት ዓይነቶችን ይለያሉ
• ብክነቶችን እንዴት መለየት ፣ እንዴት ማስወገድ እና መከላከል
እንደሚቻል በቂ እውቀት ይጨብጣሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡

2
ይዘት

ክፍል 1 ፡ የብክነት ፅንሰ ሐሳብ


ክፍል 1፡ የብክነት ፅንሰ ሐሳብ
ክፍል
ክፍል22፡ ፡የብክነት
የብክነትመንስኤዎች
መንስኤዎች
ክፍል
ክፍል33፡ ፡የብክነት
የብክነትዓይነቶች
ዓይነቶች
ክፍል
ክፍል44፡ ፡ብክነቶችን
ብክነቶችንመለየት
መለየት
ክፍል
ክፍል55፡ ፡ብክነቶችን
ብክነቶችንማስወገድ
ማስወገድ

3
ብክነት
የኢትዮጵያ ካይዘን ኢንስቲትዩት 4
ክፍል -1
የብክነት ፅንሰ ሐሳብ

የብክነት ትርጓሜና ፅንሰ ሐሳብ


3ቱ የኦፕሬሽን ክፍሎች

የኢትዮጵያ ካይዘን ኢንስቲትዩት 5


ብክነት
ብክነትማለት
ማለትምን
ምንማለት
ማለትነው?
ነው?
ብክነት ማለት ምን ማለት ነው?

o ብዙ ሰዎች ለብክነት ትርጉም ስጡ ሲባሉ የተለያየ ዓይነት


ትርጉም ሲሰጡ በብዛት ይስተዋላል፡፡
o በተጨማሪም ነገሮች በተለዋወጡ ቁጥር ለብክነት የሚሰጠው

ትርጉም ሲለዋወጥ ይስተዋላል፡፡


o ብክነቶች የተለያዩና ዘርፈ ብዙ በመሆናቸው፣ እንዲሁም
ብክነት ካልሆኑ ነገሮች ጋር በሁሉም ቦታ ተደባልቀው የሚገኙ
በመሆናቸው ለመለየት በጣም ሲያዳግቱ ይስተዋላል፡፡
የኢትዮጵያ ካይዘን ኢንስቲትዩት 7
…የቀጠለ
እንዴት ነው ሁላችንንም ሊያግባባ የሚችል ትርጉም መስጠት

የሚቻለው ?
ስለዚህ በብክነት ትርጉም ዙሪያ የጋራ መግባባት ላይ መድረስ

እንዲቻል ብክነት ያልሆኑ ነገሮች (value added activities)


ላይ ከስምምነት መድረስ ያስፈልጋል፡፡
 በተጨማሪም ብክነት ያልሆኑ ነገሮች ላይ ከስምምነት
ለመድረስ ሶስቱን የስራ ተግባራት (operation) መረዳት
ያስፈልጋል
የኢትዮጵያ ካይዘን ኢንስቲትዩት 8
3ቱ የስራ ተግባራት (operation) ክፍሎች

1. የተጣራ ተግባር /Net-Operation or value adding/


2. እሴት የማይጨምሩ ተግባራት/Non-Value Adding Operations/
3. ብክነት “Muda”

 ዕሴት(value):- ከአንድ አገልግሎት ደንበኛው የሚያገኝው


ጥቅም/ግልጋሎት፤
 ዕሴት የሚወሰነው በደንበኛው (በተጠቃሚው)ነው፣
 በጥራት
 ተመጣጣኝ ዎጋ
 በሚፈልገው ጊዜ
9
3ቱ የስራ ተግባራት (operation) ክፍሎች

1.የተጣራ [Net-Operation]

 ይህ ኦፕሬሽን በአገልግሎት አሰጣጡ ውስጥ ለሚሰጠው አገልግሎት


እሴት የሚጨምሩ ተግባራት ናቸው፡፡

ለምሳሌ፡- ማተም ' ማፅዳት' ማህተም ማድረግ ወ.ዘ.ተ

10
2. ደጋፊ [Supportive Operations]
 እነዚህ ሂደቶች በአገልግሎት አሰጣጡ ላይ እሴት ለመጨምር
ድጋፍ የሚሰጡ አስፈላጊ የሆኑ ሂደቶች ስለሆኑ ከናካቴው
ማስወገድ አይቻልም ነገር ግን መቀነስ ይቻላል፡፡
ለምሳሌ፡- እንቅስቃሴ'እቃዎችን ማጓጓዝ፣የሰራተኛ
ማህደሮችን ማረጋገጥ ወ.ዘ.ተ.

11
3.ብክነት “Muda”
 ብክነት ማንኛውንም ስራ በመስራት ወይም አገልግሎት
በመስጠት ሂደት ውስጥ የማያስፈልጉ ወይንም ዕሴት
የማይጨምሩ አሠራሮች ናቸው፡፡
በሌላ መልኩ አላስፈላጊ የሆኑና ቶሎ መወገድ ያለባቸው
አሠራሮች ናቸው፡፡
ማንኛውም ወጪን እና ድካምን የሚጨምር፣ጊዜን
የሚወስድ… ግን ምንም ጥቅም የማያስገኝ አሰራር ነው፡፡
ለምሳሌ፡- ከመጠን በላይ ማምረት፣ መጠበቅ ፣ ግድፈቶችን /ድጋሜ መስራት
ወ.ዘ.ተ.

12
…የቀጠለ
 የከይዘን ዋናዉ አላማ እሴት የሚጨምሩ ተግባራትን
የምናከናውንበት ጊዜ መጨመር፣ እሴት የማይጨምሩ
ተግባራት መቀነስና ብክነቶችን ማስወገድ ነዉ፡፡
የሰራተኛዉ የስራ ሰዓት

ብክነት እሴት የማይጨምሩ እሴት የሚጨምሩ

ማስወገድ
መቀነስ

ሌሎች እሴት የሚጨምሩ ተግባራትን


እሴት የማይጨምሩእሴት የሚጨምሩ
ማከናወኛ ጊዜ ይገኛል

የኢትዮጵያ ካይዘን ኢንስቲትዩት 13


ብክነት ማስወገድ

እሴት የማይጨምሩ ተግባራት መቀነስ እንዲሁም ደግሞ


ማስወገድ

አቅራቢዎች የእሴት ሰንሰለት ደምበኛ


አጭር የማስረከቢያ ጊዜ

ተለማጭነ
ት ዝቅተኛ
ክምችት የተሻለ
አገልግሎ
ዝቅተኛ
መንዛዛት ዝቅተ
ኛ ወጭ  የተሻለ
ጥራት
ይጨምራ

LSS-Kaizen-PS 14
ምሳሌ
• ኦፕሬሽን፡
ሁለት ወረቀቶችን ባልተደራጀ የስራ ቦታ ላይ በስቴፕለር
ማያያዝ

• ቁሳቁስና መሳሪያዎች
–ሁለት ወረቀቶች
–ስቴፕለር
–የስቴፕለር ሽቦ
15
ባልተደራጀ የሥራ ቦታ የሚኖረው ውጤት
ተ.ቁ ተግባራት ጊዜ የኦፕሬሽን አይነት እርምጃ እንዴት

1 ስቴፕለር መፈለግ 35 ሰከንድ ብክነት ማጥፋት 5ማ(ማስቀመጥ )

2 የስቴፕለር ሽቦ 30 ሰከንድ ብክነት ማጥፋት 5ማ(ማስቀመጥ )


መፈለግ
3 ስቴፕለር ውስጥ ሽቦ 8 ሰከንድ በምርቱ ላይ ምንም መቀነስ ቀድሞ ሽቦውን
ማስገባት እሴት ማስገባት
የማይጨምሩ
ኦፕሬሽን
4 ሁለቱን ወረቀቶች 3 በምርቱ ላይ ምንም
አንድ ላይ ማስቀመጥ ሰከንድ እሴት - -
የማይጨምሩ
ኦፕሬሽን
5 ወረቀቱን ማያያዝ 2 የተጣራ የሥራ
ሰከንድ ሂደት (ዕሴት - -
የሚጨምር)

16
ጠቅላላ የኦፕሬሽኑ ጊዜ = 78 ሰከንድ
የተጣራ የሥራ ሂደት = 2 ሰከንድ (2.6%)
በምርቱ ላይ ምንም እሴት የማይጨምሩ
ኦፕሬሽን = 11 ሰከንድ (14.1%)
ብክነት(የማያስፈልግ ኦፕሬሽን) = 65 ሰከንድ
(83.3%)

የኢትዮጵያ ካይዘን ኢንስቲትዩት 17


(የቀጠለ…)
ብክነት /waste/“Muda”
 የአገልግሎት መስጫ ዋጋና በጠቅላለው የስራ
መስሪያ ዋጋን ይጨምራል
 የአገልግሎቱን ጥራት ይቀንሳል
አገልግሎቱ በተፈለገበት ጊዜ እንዳይደርስ
ያደርጋል

18
(የቀጠለ…)

• አንድ ተግባር ወይም ሂደት እሴት የማይጨምር ከሆነ


የተግባሩ ጠቀሜታ እና ለምን እንደሚተገበር ደጋግሞ
እራስን በመጠየቅ እና በማጣራት የማያስፈልግ ከሆነ
እንዲወገድ መደረግ አለበት፡፡
“ከዚህ ሂደት ደንበኛዬ ምን ይፈልጋል?”

• የአንድን ተግባር ምንነትና ጠቀሜታ በዚህ ዓይነት


መልኩ መጠየቅ ስንችል፤ የብክነትን ምንነት ጠንቅቀን
መለየት እንችላለን፡፡
(የቀጠለ…)
• አንድን ምርት በማምረት ወይም አገልግሎት በመስጠት ሂደት
የአሰራር ሂደቶች እና ተግባራት ጥምረት መሆን ያለበት ካሉ
አማራጮች መሀል ምርቱን ወይም አገልግሎቱን፡
 በሚፈለገው የጥራት ደረጃ፣
 በአነስተኛ ወጪ፣
 በተፈለገው ጊዜ

ማምረት ወይም አገልግሎት መስጠት የሚያስችል የተሻለው


አማራጭ መሆን መቻል አለበት፡፡
ለምን ብክነት ይከሰታል?
Why Does Waste Occur?

 አብዛኛውን ጊዜ በማምረት/አገልግሎት አሰጣጥ ሂደት ውስጥ

ለሚከሰቱ ችግሮች/ብክነቶች ዘላቂና ችግሩን ከስር መሠረቱ


ሊያጠፉ የሚችሉ መፍትሔዎችን ስንሰጥ አይስተዋልም፡፡
 ጊዜያዊ መፍትሔዎች /Stopgap solutions/ ላይ
እንንጠለጠልና ችግሩን በዛው ተጠናክሮ እንዲቀጥል እድል
እንሰጣለን፡፡ በዚህም ሳያበቃ የዕለት ተዕለት ልምዳችን
እናደርገዋለን፡፡
የቀጠለ
 ለዚህ ሁሉ ምክንያቱ ለምን? /Why?/ ችግሩ ተከሰተ ብለን
ባለመጠየቃችን የተነሳ ነው፡፡
 ይህም ችግሩ የበለጠ እንዲወሳሰብና ስር እንዲሰድ ያደርገዋል፡፡
 ማንኛውንም ተግባር ስንተገብር በተደጋጋሚ ለምን እያልን
መጠየቅ በጣም አስፈላጊ እና ወደ መፍትሄ የሚወስደን መንገድ
ነው፡፡
ምሳሌ፡ የዶሮ አሮስቶ ዝግጅት

የኢትዮጵያ ካይዘን ኢንስቲትዩት 22


ብክነት/ችግር/ ሲከሰት

ጊዜያዊ መፍትሔ አሰጣጥ


ትክክለኛ
ትክክለኛ ችግር
ችግር አፈታት/Real
አፈታት/Real Improvement/
Improvement/ ጊዜያዊ መፍትሔ
/Stopgap አሰጣጥ
improvement/
/Stopgap improvement/

ችግሩን ለጊዜው መቅረፍ

የችግሩ
የችግሩ መሠረታዊ
መሠረታዊ መንስኤ
መንስኤ እስኪታወቅ
እስኪታወቅ ለምን
ለምን እያሉ
እያሉ መጠየቅ
መጠየቅ
/Evading the problem/
ችግሩን ለጊዜው መቅረፍ
“ ለጊዜው እን ዲ ብናደርግስ…”
/Evading the problem/
“ ለጊዜው እን ዲ ብናደርግስ…”

ትክክለኛ
ትክክለኛ መፍትሔ
መፍትሔ መፈለግና
መፈለግና እርምጃ
እርምጃ መውሰድ
መውሰድ ጊዜያዊ
ጊዜያዊ መፍትሔውን
መፍትሔውን ሁል
ሁል ጊዜ
ጊዜ መተግበር
መተግበር

የኢትዮጵያ ካይዘን ኢንስቲትዩት 23


ክፍል 2
የብክነት መንስኤዎች እና
የብክነት ዓይነቶች
ብክነትን ለመረዳት
1.ሦስቱ ‘ሙ’ ዎች/The three MUs/
መ ሆ ን
አለ
ወጥ

ጫና
የስ ራ

ክ ነ ት

የኢትዮጵያ ካይዘን ኢንስቲትዩት 25


ሦስቱ ‘ሙ’ዎች

muda
mura
ብክነት የሸከም
አለመመጣ
ጠን/ወጥ
አለመሆን/

muri
የስራ ጫና
freeleansite.com
3ቱ M’s
ወጥ አለመሆን /Mura
• ያልተመጣጠነ የስራ ከፍፍል ፤ ያልተመጣጠነ
የማሽን አቅም ና የተለያየ የግብዓት አቅርቦት

27
ወጥ አለመሆን Mura (የቀጠለ…)
ወጥ ያልሆነ የሥራ መጠን ክፍፍል/ምድብ
ከአቅም በታች መስራት ከአቅም በላይ መስራት

IN OUT
3M’s Cntd…

ያልተመጣጠነ የስራ ክፍፍል /Mura/


ምሳሌ፡
 አብዘሀኛው የድርጅቱ አመራርና ሰራተኛች የየስራ
ክፍሉን የስራ ድርሻ በእኩል እና አቅምን ባገናዘበ
መልኩ ያለመከፋፈል

 መሰራት ያለባቸው ስራዎች ዓመት ውስጥ፣ ባሉት


ወራት እና ቀናት ከፋፍሎ መስራት ያለመቻል፣
(ለምሳሌ፡ የሚስተዋል የጊዜ አጠቃቀም ችግር)

29
የስራ ጫና / Muri
• ከፍተኛ የሆነ የስራ ጫና በሰው ላይ እና በማሽን ላይ
ሲከሰት

አንተ ትሻላለህ ስራው


አንተ ትሻላለህ ስራው አንተ ትሻላለህ ስራው

አንተ ትሻላለህ ስራው


አንተ ትሻላለህ ስራው

30
የስራ ጫና Muri ( የቀጠለ… )
ምርታማነት ለመጨመር በሚል መላምት በሰው
ላይ እና በማሽን ላይ ጫና መፍጠር የለብንም

31
የስራ ጫና Muri ( የቀጠለ… )
በማሽን ላይ የሚፈጠር ጫና

32
የስራ ጫና Muri
በሰው ላይ
3M’s Cntd…

ሁሉም የአንድ ድርጅት ሰራተኞችና አመራርና የየስራ


ክፍሉን የስራ ድርሻ በእኩል እና አቅምን ባገናዘበ መልኩ
ያለመከፋፈል
 ጠንካራ በሆኑት የክፍሉ ሰራተኞች ላይ የስራ
ጫና ይፈጥራል

35
3ቱ M’s (የቀጠለ)
ብክነት Muda

ብክነት ማለት ለምንሰራው ስራ ወይም ለምንሰጠው አገልግሎት


ምንም ዓይነት የጥራትም ሆነ የብዛት ለውጥ የማያመጣ የስራ
ሂደታችንን አንቆ የሚይዝ የአሠራር ሂደት ነው፡፡
ብክነት ማለት የስራ/የአገልግሎት ወጪን የሚጨምር
ማንኛውም አሠራር ማለት ነው፡፡

36
በ3ቱ M’s መካከል ያለው ዝምድና
o ወጥ አለመሆን/ Mura የስራ ወጥ በሥራ ሂደት እና በግብዓት ወጥ
ጫና / Muriን ያስከትላል አለመሆን ባለመሆን ችግሮች ይጀምራሉ…
በመቀጠልም ብክነት/ muda /Mura/
ይፈጠራል
o ብክነትና የስራ ጫና
ለማጥፋት ወጥ ያልሆነ አሰራርን
ማስቀረት አለብን
ጫና /
…ይህም ዕለት ዕለት በሰዎች ላይ እና Muri/
በማሽኖች ላይ ጫና ይፈጥራል…
ብክነት
/Muda/
…የስራ ጫናም ሰዎች/ ማሽኖች በቀላሉ ብክነት
እንዲ ሰሩ ያደርጋል

01-37
2. አምስቱ ብክነት የሚፈጠርበቸው ቦታ ላይ ትኩረት
በማድረግ ብክነቶችን መረዳት
/5ኤም፣ ኪው እና ኤስ /The 5M + Q+ S/

ሀ. የሰዉ ሀይል (Man) ብክነት


 ከሰራተኛዉ ጋር በተያያዘ የሚከሰቱ ብክነቶች፡-
በእዉቀትና ክህሎት ማነስ ምክንያት የሚከሰቱ ግድፈቶች
የጊዜ ብክነት
አላስፈላጊ እንቅስቃሴ በማድረግ
እቃዎችን በመፈለግ
የአመለከከትና የባለቤትነት ስሜት ባለመኖር የሚከሰቱ
የገንዘብና ንብረት ብክነት

ኢካኢ 38
ለ. የግብአት ብክነት (Materials)
 ከግብአት ጋር በተያያዘ የሚከሰቱ ብክነቶች፡-
 ከእቃዎች አቀማመጥ፣አያያዝ፣ አጠቃቀም እና አገዛዝ ጋር
በተገናኙ የሚከሰቱ ብክነቶች
ሐ. የአሰራር ዘዴ (Method) ብክነት
 ከአሰራር ጋር በተያያዘ የሚከሰቱ ብክነቶች፡
 የምንከተለዉ አሰራር |ላ ቀር በመሆኑ/ኢንፎ.ቴክ.አለመጠቀም/
 የተዝረከረከ/የተንዛዙ አሰራሮችን በመጠቀማችን የሚከሰት
 ያለ ስታንዳርድ መስራት
 ዕሴት የማይጨምሩ ሂደቶች መብዛት

ኢካኢ 39
መ. የማሽን ብክነት (Machine)

 ከማሽን ጋር በተያያዘ የሚከሰቱ ብክነቶች


 የማሽኞችን ሙሉ አቅም ባለመጠቀም

 ለማሽኖች ተገቢ የሆነ እንክብካቤ ባለማድረግና አስፈላጊዉን መለዋወጫ

ባለማቅረብ የሚከሰቱ የማሽኖች እድሜ ማጠርና መቆም፡፡


 ጠቅላላ ምርታማ ክብካቤ ስራአት አለመኖር

ሠ. ማኔጅመንት (Management) ብክነት


በውሳኔዎች መዘግየትና ትክክለኛ ያልሆነ ውሳኔ መስጠት

አላስፈላጊ ስብሰባዎች

ነገሮችን በቅርበት ባለመከታተል

የሰራተኛ አቅምና ሌሎች ሀብቶችን አለመጠቀም እና በመሳሰሉት


ኢካኢ 40
ረ. ጥራት (Quality)
 ከጥራት ጋር በተገናኙ የሚከሰቱ ብክነቶች

◦ ግድፈቶች በመስራት እንደገና መስራት(Rework)

◦ ግድፈቶችን በማሳለፍ የሚደርስ ወጪ

ሰ. ደህንነት (safety)
 በሰራተኛዉ ላይ የአካል ጉዳት

በድርጅቱ ላይ የሚከሰቱ የንብረት ውድመቶች

ኢካኢ 41
3. 7ቱ የብክነት ዓይነቶች (the seven
types of wastes)

Taiichi Ohno

ከትዮታ የአመራረት ስርዓት/TPS/


ሰባቱ የብክነት ዓይነቶች
ሰባቱ የብክነት ዓይነቶች
1. ከሚፈለገው በላይ የማምረት “Muda” of Overproduction

2. የንብረት ክምችት “Muda” of Inventory

3. የመጠበቅ “Muda” of Waiting

4. የማጓጓዝ “Muda” in Transporting

5. ብልሽት/እንከን ያለው ምርት የማምረት “Muda” of Defect-


making

6. የእንቅስቃሴ “Muda” of Motion

7. የአሠራር “Muda” in Processing


የመጠበቅ ከሚፈለገው በላይ የማምረት
የማጓጓዝ

የአሠራር
7
ብክነቶ
ች ብልሽት/እንከን ያለው
ምርት የማምረት

የእንቅስቃሴ
44
የንብረት ክምችት
1) ከሚያስፈልገው በላይ ማምረት

 አንድን አገልግሎት/ምርት በማይፈለግ አይነት ፣


መጠን ፣ እና ግዜ ማቅረብ
ኬሚካል ማከማቻ የሰነዶችና ካርዶች
ማከማቻ

45
• ይህ የብክነት አይነት ብዙ ብክነቶችን ደብቆ
የሚይዝ እና ከብክነቶች ሁሉ የከፋ የብክነት
አይነት ነው፡፡
• ይህም ከJIT ጋር በቀጥታ የሚቃረን አመራረት
ነው
• በድርጅተችን ውስጥ የሚታይ ከሚፈለግ
በላይ የማምረት ብክነት አለ?
ምሳሌዎች
• መሻሻያ ሊደረግባቸው የሚችሉ የወረቀት ስራዎች
ማሳተም.
• ጊዜአቸው ያልደረሰውን ትእዛዞች፣ የወረቀት ስራዎች
ማሳተም
• ከሚፈለግ በላይ የኮፒ መጠን ማባዛት
• በየስራ ክፍሉ ያሉ ቅጾች፣
• ደብዳቤዎች፣ቅጾች፤ የማይነበቡ
ሪፖርቶች፣ቃለጉባኤዎች)
• ህትመት (መጽሄቶች፣ጋዜጦች፣ማንዋሎች፣ሪፖርቶች)፣
…ከሚያስፈልገው በላይ ማምረት

[መንስኤዎች] [የሚያስከትላቸው ችግር]


ደንበኛ(ተጠቃሚ) ተኮር
ያለመሆን የእቃዎች ክምችት
በእቅድ አለመመራት የሃብት ብክነት እና ሀብት
 የተጠቃሚ ፍላጎት ይዞ የመቀመጥ
ያለማገናዘብ ስህተት ያለበት ምርት
መከሰት

48
2) የንብረት ክምችት ብክነት
“MUDA” OF INVENTORY

 ይህ ብክነት ጥሬ ዕቃዎች፣የጽህፈት መሳሪያዎች፣


መለዋወጫዎች፣ ዶክመንቶች፣ መጻህፍት፣ ወ.ዘ.ተ. ያለ
አገልግሎት ለረጅም ጊዜ ተከማችተው ሲገኙ ነው፡፡

ይህን ሁሉ
ክምችት መች
ነው አላወቅሁም
የምንጠቀመው !

በድርጅታችን ውስጥ የንብረት ክምችት ብክነት 49


ምሳሌዎች
• ቁሳቁሶች እና ምርቶች ሳይፈለጉ እንዲመረቱ ወይም እንዲዘጋጁ ማድረግ
ለምሳሌ- የስቴሽነሪ ቁሳቁሶች
- ቲኬቶች ወዘተ.
• ተገዝተው ግን ፈላጊ አጥተው የተቀመጡ እቃዎች
• ለረዥም ጊዜ የተቀመጡ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶች
• ከሚፈለገው በላይ የሆነ የመለዋወጫ ክምችት
• ላይብረሪ የሚያጣብቡ ጊዜ ያለፈባቸው መጸሃፍት
• እቃዎች ሳይፈለጉ በፊት ገዝቶ ማከማቸት
• ጊዜ ያለፈባቸው ጋዜጦች፣መጽሄቶች ወዘተ…
…የንብረት ክምችት ብክነት
[መንስኤ ]
[የሚያስከትላቸው ችግሮች ]
• ብዙ ክምችት በመያዝ ለሚመጡ
ችግሮች ያለን አነስተኛ ግንዛቤ
 የዋጋ ቅናሽ ለማግኘት ብዛት ያለው  የንብረት ቁጥጥር አስቸጋሪ
ይሆናል
ጥቅል(lot) ትዕዛዝ መግዛት  የቦታ ብክነት
 የካፒታል መባከን (መያዝ)/

 እንከን የበዛባቸውን አገልግሎት መሰጠት


ለሥራ ማስኬጃ
 የንብረት ብልሽት (ክስረት)
 አስተማማኝ ያልሆነ ደንበኛ

 በእውቀት ያልተደገፈ ግምታዊ ትንበያ

/የእቅድ እና ግዥ ስርዓት ችግሮች/

በተkማችን ውስጥ ከሚፈለገው በላይ የንብረት ክምችት አለ?


52
3) የመጠበቅ ብክነት
“MUDA” OF WAITING/IDLE TIME

 ይህ የብክነት አይነት በስራ ሂደት ውስጥ


 ሰዎች ሰዎችን፣
 ሰዎች መመሪያዎችን፣
 ሰዎች ማሽኖችን፣
 ሰዎች ጥሬ እቃዎችን ወይም ማሽኖች ሰዎችን
ወ.ዘ.ተ. በመጠበቅ ምክንያት የሚባክን ጊዜን
ይመለከታል፣
 

53
ሰዎች ሌሎች ሰዎችን
ሰዎች የቢሮ ማሽንን

ሪፖርቱ ዛሬ መድረስ ነበረበት?


ምሳሌዎች
 ዘገምተኛ የኮምፑውተር ፍጥነት መጠበቅ
 ብልሽት (ኮምፑውተር, ፋክስ, ስልክ...)መጠበቅ.
 ተቀባይነቱን ለማረጋገጥ መጠበቅ፣ ፌርማ መጠበቅ………………
 በኮምፒውተሮች /ማሽኖች ፍጥነት መቀነስ ወይም መበላሸት የተነሳ
የሚከሰት የጊዜ ብክነት
 በፊርማ ምክንያት የሚጓተቱ ስራዎች
 መመሪያ መጠበቅ
 ኃላፊና ደንበኛ መጠባበቅ
 ውሳኔዎች በሀላፊዎች ተወስነው እስኪመጡ መጠበቅ ወ.ዘ.ተ
…የመጠበቅ
ብክነት
[መንስኤ ]
[የሚያስከትላቸው
ችግሮች ]
 የማነቆዎች መኖር /Bottle-
neck/ የሰው ሃይል፣ የገንዘብ፣
 የስራ ክፍፍል አለመመጣጠን ጊዜ እና የማሽኖች
 የግብአት እጥረቶች ብክነት
 የእውቀትና የክሕሎት
የማቅረቢያ ጊዜን
መጠበቅ አለመቻል
ስብጥር ማጣት ፍሰቱን ያልጠበቀ ሂደት
እንዲፈጠር ያደርጋል

በተkማችን ውስጥ የመጠበቅ ብክነት አለ?


56
4) የማጓጓዝ ብክነት
“MUDA” IN TRANSPORTING/CONVEYANCE

 ይህ ብክነት አላስፈላጊ በሆነ ርቀት እቃዎችን በማጓጓዝ፣


ጊዜያዊ ክምችት፣ መልሶ መከመር ወዘተ የሚመጣ
ብክነት ነው፡፡

57
እቃዎችን ማጓጓዝ
ከፍተኛ የሆነ የሰው
ሀይል፣የጊዜ፣
የንብረት ብክነት
ያስከትላል MUDA=Waste

በተkማችን ውስጥ የማጓጓዝ ብክነት አለ?


59
ምሳሌ
• ኮፒ ለማድረግ እና ፋክስ ለመጠቀም ረጅም እርቀት መጓዝ
• ብዙ የስራ ሂደቶችን የሚያልፉ ስራዎች(ለምሳሌ ክሊራንስ)
• ሩቅ የሆኑ የስብሰባ አዳራሾች፣ ቢሮዎች፣ ማባዣ ቤቶች፣
እስቶሮች ወዘተ…
• ቁሳቁሶችን ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ማÕÕ´
…የማጓጓዝ ብክነት
[መንስኤ ] [የሚያስከትላቸው ችግሮች ]
 አስቀድሞ የማስቀመጫ  የምርታማነት መቀነስ
ቦታዎችን አለመወሰን  በዕቃዎች ላይ ጉዳት
 አስቀድሞ በብዛት መድረስ
ማምረት /መግዛት  ለማጓጓዝ የሚያስፈልጉን
 ትክክለኛ ያልሆነ የማ¹¹ዣ ነገሮች (መገልገያዎች)
ዘዴዎችን መጠቀም መጨመር
 ደረጃውን የጠበቀ መሰረተ  አገልግሎት የመስጫ ጊዜን
ልማት አለመኖር/መንገድ/ ማስረዘም
 የጉልበት እና የጊዜ ብክነት

በተቋማችን ውስጥ የማጓጓዝ ብክነት


አለ? 61
5) ብልሽት/እንከን ያለው ምርት የማምረት ብክነት
“MUDA” OF DEFECT-MAKING

 ይህ የምርት/የአገልግሎት

ግድፈቶችን/እንከንን፣
የግድፈቶች ፍተሻ፣ የቅሬታዎች መቀበልን፣
ከግድፈት ጋር የተያያዙ ውጫዊና ውስጣዊ
ወጪዎችን ያጠቃልላል፡፡

62
ምሳሌ

• በስህተት የተመዘገቡ ሌሎች ዳታዎች፣


• የተሳሳተ ደብዳቤ፣ሪፖርት….
• ተገልጋዮችን በሚገባ አለማስተናገድ
• እያንዳንዱ ሰው የተሰጠውን ስራ በሚፈለገው ጥራት
ባለመስራቱ ምክንያት የሚፈጠር ጥራቱን ያልጠበቀ
አገልግሎት/ምርት
…ብልሽት/እንከን ያለው ምርት የማምረት
ብክነት
[መንስኤ ] [የሚያስከትላቸው ችግሮች ]
 ያልተሟላ የጥራት ፍተሻና ደረጃ  ምርታማነት መቀነስ
 ግድፈቶችና ቅሬታዎች
 ደረጃውን ያልጠበቀ ተግባር መብዛት
/Lack of standard operation/  እንደገና የመሥራት ወጪን
 ምርቶችን ለረጅም ርቀትና ያስከትላል
በተደጋጋሚ ማጓጓዝ  የደንበኛ እምነት ማጣት
 የጥሬ እቃዎች ጥራት
 ተገቢ ቅድመ ዝግጅትና
ጥንቃቄ አለመድረግ/የሰራተኛ
ቸልተኝነት/
 በተቋማችን ውስጥ እንከን ወይም ብልሽት ያለው አገልግሎት
የመስጠት ብክነት አለ? 64
6) የእንቅስቃሴ ብክነት
“MUDA” OF MOTION/OPERATION

 ይህ ማንኛውም በምርቱ/አገልግሎቱ ላይ እሴትን


የማይጨምሩ የሰራተኛም ሆነ የማሽን እንቅስቃሴዎች
ናቸው፡፡ ለምሳሌ ዕቃዎችን መፈለግ፣ ጎንበስ ማለት፣
ዕቃ ለማነሳት ወይም ለማስቀመጥ መንጠራራት፣
መራመድ፣ ማነሳት፣ ወዘተ ናቸው፡፡

65
66
የእንቅስቃሴ ብክነት “Muda” in motion …

ምሳሌዎች
 እንቅስቃሴ ወደ ኮፒ ማሽን፣ ፕሪንተር ማሽን፣
ፋክስ... ወደ ተለያዩ የመስሪያ ቤቱ ቦታዎች መንቀሳቀስ.
 የጠፉ መራጃዎችን ፍለጋ የሚደረግ እንቅስቃሴ .
ምቹ ባልሆነ ሁኔታ መቆም/መቀመጥ
ዕቃዎችን ረጅም መደርደሪያ ላይ
ለማስቀመጥ/ለማንሳት መንጠራራት፣
ጎንበስ ቀና ማለት
…የእንቅስቃሴ ብክነት
[መንስኤ ]
 ትምህርት ወይም ስልጠና [የሚያስከትላቸው ችግሮች ]
አለመኖር  የሰው ኃይል ብክነት እና
 ደረጃውን ያልጠበቀ የአሠራር የሥራ ሰዓት መጨመር
ቅደም ተከተል  ያልተረጋጋ ኦፕሬሽን
 ጥሩ ያልሆነ የእቃዎች
አቀማመጥ  የማቅረቢያ ጊዜን ማስረዘም
 ትክክለኛ ያልሆነ የባለሙያ
 የአካል ጉዳት በባለሙያ ላይ
አቀማመጥ/አቋቋም
 የሠራተኛ የስራ ተነሳሽነት ማነስ ያስከትላል /አደጋ ሊያስከስት
ይችላል/

 በተቋማችን ውስጥ የእንቅስቃሴ ብክነት አለ?


68
7) የአሠራር ብክነት
“MUDA” IN PROCESSING

 ይህ ብክነት የማያስፈልጉ እና የተንዛዙ ኦፕሬሽኖች


ማከናወን ነው፡፡
 ይህ ተጠቃሚው ከሚፈልገው ደረጃ በላይ
አላግባብ ማከናወን ነው፡፡
ለምሳሌ፡
 ችግሮችን ለማጥፋት የሚያስችል ሂደትን
በማፍለቅ ፈንታ ሂደቶችን በየጊዜው
መፈተሽ፡፡
 የአንድ ሂደት የስራ ሁኔታ በአዲስና ፈጣን
አሰራር ተተክቶ እያለ፣ የድሮውን አሰራር
69
የአሰራር ብክነት
ምሳሌዎ

• ስህተቶችን እንዳይሰሩ የሚከላከል አሰራር ከመዘርጋት ይልቅ መቆጣጠር
ላይ ማተኮር
• ዳታዎችን በተለያዪ የኢንፎርሜሽን ስርዓቶች መተንተን.
• ከመጠን በላይ የሆነ የኢ-ሜይል አጠቃቀም
• ውጤታማ ያልሆነ የክትትል እና ቁጥጥር ስራ
• የተሳሳተ ዳታ መጠቀም
• እንከን ያለበት ሪፖርት ማዘጋጀት
• የተጓተቱ እና የተራዘሙ አሰራሮች፣
• አንድን ስራ በብዙ አይነት መልኩ መስራት(አስታንዳርድ የሌለው ስራ)
• ጥሩ ያልሆነ የአስተዳደር ስርዓት
• በተለያዩ የመረጃ ስርዓቶች ውስጥ ተመሳሳይ መረጃዎችን መጠቀም
 ቀላል መሳሪያ/አሰራር መጠቀም
ስንችል ውድ/ውስብስብ የሆነ
አሰራር/ መሳሪያን መጠቀም

 የማያስፈልጉ ስብሰባዎች
ማድረግ
 ስብሰባዎች ላይ
የማይመለከታቸውን ሰዎች
ማሳተፍ
 መካተት የሌለባቸውን
የስብሰባ አጀንዳዎች ማካተት
የአሠራር ብክነት
(የቀጠለ…)
[መንስኤ ] [የሚያስከትላቸው ችግሮች ]
የሂደት ቅደም ተከተሎች  የማያስፈልግ ሂደት ወይም
ኦፕሬሽን
ለምን እንደሚሠሩ
 የሰው ኃይልን ማብዛትና የሥራ
ተንትኖ ያለማወቅ ጊዜን ማራዘም
የሂደቶች ይዘትን ተንትኖ  ስራዎችን ማወሳሰብ /Lower
አለማወቅ workability/
አመለካከት-‘ከዚህ ሌላ  ግድፈቶችን ማብዛት
 ውጤታማ አለመሆን
አሰራር እንደሌለ ማሰብ’

74
Cause of construction waste
• Poor site management and supervision
• Lack of experience
• Inadequate planning and scheduling
• Mistakes and Errors in design
• Mistakes during construction
• Incompetent subcontractors
• Rework
• Frequent design changes
• Labor productivity
• Inadequate monitoring and control
• Inaccurate quantity take-off
Con…
• Shortage of site workers
• Lack of coordination between parties
• Slow information flow between parties
• Shortage of technical personnel (skilled
labor)
• Changes in Material Specification and type
• Equipment availability and failure
• Effect of weather
7 wastes
ብክነትን
አንቀበል!!

ብክነትን
አንስራ!!

ብክነትን አንለፍ!!
Video Session 7waste cooking egg

78
የቡድን ስራ
ሁለም ተሳታፊ በቡድን በመሆን የብክነት መለያ ቼክ ሊስቶችን
በመጠቀም በድርጅታችን የሚገኙትን ዋና ዋና የብክነት
ዓይነቶች መለየት
 አቅራቢ በመምረጥ በቡድን የተለየውን ለሁሉም ተሳታፊ
በማቅረብ ውይይት ማድረግ
የቀጠለ…
ተ.ቁ የብክነት አይነት/Type ምን የት(Where) መቼ ለምን((why) እንዴት(how) ማን(who)
of waste (what) (when) መፍትሄ ሀሳብ

1 ከሚፈለገው በላይ
ማምረት
2 የንብረት ክምቸት
ብነነት
3 የመጓጓዝ ብክነት
4 የእንከን መስረት
ብክነት
5 የእንቅሰቃሴ ብክነት
6 የአሰራር
7 የመጠበቅ ብክነት
8 የሰው ሃይል ብክነት
9 የአመራር ብክነት
10 የማሽን ብክነት
12 የግብኣት ብክነት
13 የድህንነት ብክነት
ክፍል 4
ብክነቶችን መለየት
How to Discover Waste?

81
ብክነትን መለየትና ማስወገድ ምን ጥቅም ያስገኛል?
 ለአገልግሎት ሰጭው
 ወጪን ይቀንሳል /cutting the hidden costs/
 ደንበኞች በአገልግሎት ሰጭው ላይ ያላቸውን እምነት ይጨምራል / customer
satisfaction/
 ለሠራተኛው
 በሚሠሩት ሥራ የበለጠ እንዲረኩ ያደርጋል
 በስራ ቦታቸው ምቹ ሁኔታ በመፈጠሩ፣ አላስፈላጊ ድካም በመቀነሱ
 አቅማቸውን እንዲያጎለብቱ ምቹ ሁኔታ ይፈጥራል
 በየጊዜው በሚያመጡት የመፍትሔ ሀሳብ በራሳቸው እንዲተማመኑ በማድረግ
 ለደንበኛው
 የተሻለ ጥራት ያለው ምርት/አገልግሎት በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲያገኝ ያስችለዋል
 በምርቱ/በአገልግሎቱ የሚያገኘው እርካታ ይጨምራል
 ለሀገር???
ብክነቶችን እንዴት መለየት እንችላለን?

 ብክነትን የማወቅ አቅማችንን ባሳደግን ቁጥር ብክነቶች


ከጅምሩ ሲከሰቱ ለማየት ይረዳናል፡፡
 ብክነትን መለየትና ማስወገድ ከፍተኛ ትኩረትን፣
ብልሃትን እንዲሁም ቁርጠኝነትን ይጠይቃል፡፡
ብክነቶችን የመለየት ቅደምተከተል

1. ብክነት በግልፅ እንዲታይ ማድረግ


2. ምን ግዜም ለብክነት ንቁ መሆን
3. ለሚፈጠር ብክነት ተጠያቂ መሆን
4. ብክነትን መለካት/መስፈር
5. ብክነትን መቀነስ ወይም ማስወገድ
1. ብክነት በግልፅ እነዲታይ ማድረግ

 ነባር የአሰራር ፍሰት አና ሁኔታዎችን


መሳልና በትክክል ማጤን
 የሰራተኛን ቁጥርና እነቅስቃሴ፣ የኣሰራር
ቅደምተከተል፣ የአሰራር አይነትና የመሳሰሉትን
ለማየት የአሰራር ፍሰት ቻርት ማዘጋጀት
 በድርጅቱ ደረጃ የጸደቀ(standard) የኦፕሬሽን
ሰንጠረዥ ማዘጋጀት
ነባር የአሰራር ፍሰት አና ሁኔታዎችን መሳልና በትክክል ማጤን

86
የሰራተኛ ቁጥርና እንቅስቃሴ

87
አድሱ የስራ ሂደት ፍሰት እና አቀማመጥ

88
ብክነቶችን የመለየትና የማስወገድ ቅደምተከተል
2. ምን ግዜም ለብክነት ንቁ መሆን
አንድ ነገር እንደ ብክነት መታየት ካልቻለ ማቆምም
አይቻልም ማለት ነው፡፡
ስለዚህ የስራ መመሪያ እና ስታንዳረድን በትክከል
በመፈተሽ ብክነት ገና ከጅምሩ እዲታይ ማድረግ
ያስፈልጋል፡፡

89
…ብክነቶችን የመለየትና የማስወገድ ቅደምተከተል
3. ለሚፈጠር ብክነት ተጠያቂ መሆን
እንድ ሰው ለሚፈጠር ብክነት ሃላፊነትን
መውሰድ/መቀበል ካልቻለ ብክነትን ማስወገድ
አይችልም፡፡
5 ግዜ ለምን ብሎ መጠየቅ ወይንም 7ቱን
የችግር መፍቻ ቁልፎችን መከተል ያስፈልጋል፡፡

90
4. ብክነትን መለካት/መስፈር.
 የደንበኛን ቅሬታ መመዝገብ
የምልልስ ርቀትን መለካት
አጠቃላይ ቅደም ተከተልን መለካት
እቃዎች በግምጃ ቤትና በማከማቻ ቤት
ውስጥ ያሉትን ዝርዘር መያዝ….

91
5. ብክነትን መቀነስ ወይንም ማስወገድ
 በማንኛውም ሂደትና በማንኛውም አገልግሎት
ውሰጥ የትኛውንም የብክነት አይነቶችን አስፈላጊውና
ጠቃሚ ነገር እሰኪቀር ብቻ ማስወገድ አለብን፡፡.

92
93

ክፍል 4
ብክነትን ማስወገድ
How to Eliminate MUDA

• How to Eliminate 7types of


muda
መጠበቅ ከሚፈለገው በላይ
ማምረት ማጓጓዝ

የአሰራር ብክነ
7
ብክነቶች ግድፈትን መስራት

እንቅስቃሴ ማከማቸት
94
የብክነት ማስወገድ ትግበራ ቅደም ተከተል
1. የስራ ሂደቱን ማጥናት እና ብክነቶችን መፈለግ

2. ብክነቶች በዝርዝር መፃፍ Format

3. የብክነቶቹ ቅደም-ተከተል መስራት እና ማስቀመጥ

4. የመፍትሄ ሀሳብ(Kaizen idea) መፈለግ

5. ለያንዳንዱ ብክነት መፍትሄ ሀሳብ የድርጊት መርሀ-ግብር (Action


plan) ማዘጋጀት (5W1H)

6. በድርጊት መርሀ-ግብሩ መሰረት መተግበር

7. ውጤቱን መገምገም

8. መቆጣጠሪያ በማዘጋጀት ስታንዳረድ ማድረግ


ኢከኢ 95
ክፍል 5
ብክነትን ለመከላከልና
ለማስወገድ የሚረዱ
መሣሪያዎች
Tools for Preventing and
Eliminating “Muda”
ብክነትን ለመከላከልና ለማስወገድ የሚረዱ
መሣሪያዎች/ዘዴዎች
 ብክነትን በአራት ዓይነት መንገድ መከላከልና ማስወገድ
ይቻላል፡-
1. ወጥ የሆነ አሠራር በመከተል /Standardization/
2. የምስልና የድምፅ መሣሪያዎችን በመጠቀም /Visual
and Auditory Control/
3. የመገልገያ መሳሪያዎችና የየስራ ሂደቶችን አቀማመጥ
በማስተካከል /Improving layout/
4. አምስት ጊዜ ለምን እና በመጨረሻም እንዴት ብሎ
በመጠየቅ /The 5W and 1H Sheet/
MUDA
አመሰግናለሁ!

99

You might also like