You are on page 1of 12

የስንዴ ልማት

የስንዴ ልማት
ኢትዮጵያ የዜጎቿን የምግብ ዋስትና
ለማረጋገጥ ስንዴን ከውጭ ታስገባለች፡፡
በሁለት ዓይነት መልኩ ስንዴ ከውጭ ይገባል
በግዢ(በውጭ ምንዛሬ)

በእርዳታ
የስንዴው መጠን
70% በሀገር ውስጥ የሚመረት

30 % ከውጭ የሚገባ
ከውጭ የሚገባው
 ከ 18 እስከ 20 ሚሊዮን ኩንታል

 600 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ወጪ


ይወጣበታል
የበጋ ስንዴ ልማት

የበጋ ስንዴ ልማት ኢኒሼቲቭ


ከተጀመረ ሶስት ዓመታት
አስቆጥሯል፡፡
የእርሻ መሬት ዝግጅት
እቅድ፡- 2.7 ሚሊዮን ሔክትር
ክንዉኑ፡- 2.8 ሚሊዮን ሔክትር መሬት
መልማት ችሏል
ምርት፡- 100 ሚሊዮን ኩነታል ይጠበቃል
የስንዴ ልማት ኢንሼቲቭ
የመኸር እና የበጋ መስኖ ልማት

በመኸር እርሻ
ከአንድ ሄክታር መሬት ላይ 32 ኩንታል
ስንዴ ይገኛል
ከበጋ እርሻ
ከአንድ ሄክታር መሬት ላይ 50 ኩንታል
ስንዴ ይጠበቃል
 ልዩነቱ 64%
የ2015 የስንዴ ልማቱ እቅድ
የሀገር ውስጥ ፍላጎትን
ማሟላት

ወደ ውጭ ሀገር ለመላክ
የ2015 የስንዴ ልማቱ እቅድ

ለስኬታማነቱ
ለስንዴ ልማቱ የሚያስፈልጉ ግብዓቶችን ማሟላት
የግብርና ኤክስቴሽን ድጋፍ
የመስኖ ልማትን ማስፋፋት
ግብዓቶችን ማቅረብ (እንደ ምርጥ ዘርና ማዳሪያ
የቴክኖሎጂ ድጋፍ ( የውሃ ፓምፕ ፣ የእርሻ ትራክተርና
የመሳሰሉትን|)
የ2015 የስንዴ ልማቱ እቅድ

የስንዴ ልማቱ ተስፋ

በምግብ እህል ራስን መቻል

ምርታማነት ይጎለብታል/ያድጋል

ከውጭ የሚገባውን ምርት በሀገር


ውስጥ መተካት ያስችላል

ሰፊ የሥራ ዕድል ይፈጥራል

You might also like