You are on page 1of 1

የመወያያ ጥያቄዎች

1. የህገ ወጥ እርድና ሥጋ ዝዉዉር ተግባር ምንድን ነዉ ?

2. የህገ ወጥ እርድና ሥጋ ዝዉዉርን ለማስቀረት የጤና ባለሙያዉ ድርሻ ምን መሆን አለበት ?

3. የህገ ወጥ እርድ የሚያስትላቸዉ ጉዳቶች ምን ምን ናቸዉ ?

4. የህገ ወጥ እርድ በከተማችን ብሎም በሃገር አቀፍ ደረጃ እንዲስፋፉ ያደረጉ መንስኤዎች ምንድን ናቸዉ ?

ይህን ለማስቀረትስ ምን መደረግ አለበት ?

You might also like