Professional Documents
Culture Documents
የኢፒዲሞሎጂ ቡድን መሪ የእንስሳት ሐኪም
የኢፒዲሞሎጂ ቡድን መሪ የእንስሳት ሐኪም
I. አጠቃላይ መግለጫ
የመስሪያ ቤቱ ስም የሥራ መደቡ መጠሪያ የሥራ ዘርፍ/የሥራ ሂደት
ግብርና ሚ/ር የኢፒዲሞሎጂ ቡድን መሪ የእንስሳት ጤና አገልግሎት
የቅርብ ኃላፊ የሥራ መደብ /ተጠሪነት የሥራው ደረጃ የሥራው ኮድ
የእንስሳት ጤና ዳይሬክቶሬት
መስሪያ ቤቱ የሚገኝበት ቦታ
አዲስ አበባ ፌዴራል ግብርና ሚ/ር
II. የሥራ መደቡ ዋና ዓላማ፣ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት
2.1. የሥራ መደቡ ዓላማ፡-
የቡድኑን ስራዎች በማቀድ፣በመምራትና በማስተባበር፣ u¯KU ›kõ Å[Í }kvÃ’ƒ ÁK¨< Ö”"^“ ›e}TT˜
¾›=úÇ=T>ÄKAÍ= Y`¯ƒ” uS²`Òƒ፣ ¾ እ”edƒ ui}‹” Y`߃፣TIu^©“ ›=¢•T>Á© Ñ<ÇÄ‹ SK¾ƒ እና የእ”edƒ ui}‹” ¾S[Í
M¨<¨<Ø ió” TdÅÓ ’¨<::
እነዚህን ችግሮች ጠንካራ የበሽታዎች መከላከልና ቁጥጥር ሥርዓትን በመዘርጋት፣ የእንስሳት በሽታዎች የመረጃ ልውውጥ ሥርዓትን
በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ውጤቶች በመታገዝ ፈጣን፣ቀልጣፋና አስተማማኝ የመረጃ ልውውጥ ሥርዓትን በመዘርጋት፣ ሰፊ የፈፃሚ
የባለሙያዎችን የአቅም ግንባታ ሥራዎችን በማካሄድ፣የጋራ ስምምነቶችን ተፈፃሚ እንዲሆኑ በቅርበት ክትትል በማድረግ እና KTIu[cw
¾ እ”edƒ Ö?“ ›Övup u}SKŸ} Ó ንዛቤ በማስጨበጥ አቅም እንዲጎለብት በማድረግ መፍታትን ይጠይቃል፡፡
3.4 ፈጠራ
ሥራውን የሚያሳልጡና ለውጤታማነት ሊያበቁ የሚያስችሉ ፈጣንና ዘመናዊ የበሽታ መረጃ ልውውጥ የአሰራር ሥርዓቶችን
ማዘጋጀትና ማሻሻልን እንዲሁም ምርጥ ልምዶችን በመቅሰም ተግባራዊ ማድረግን ይጠይቃል፡፡
3.5. የሥራ ግንኙነት /Work Communication/
3.5.1 የግንኙነት ደረጃ
ስራው ከቅርብ አለቃው እና ከሌሎች ባለሙያዎች ጋር እንዲሁም ከውጭ ባለድርሻ አካላት፣ከእንስሳት መድሃኒትና ክትባት
አምራች አቅራቢና አከፋፋይ ድርጅቶች፣ በእንስሳት ሃብት ልማት ሥራ ላይ ከተሰማሩ አርብቶና አርሶአደሮች፣ ባለሃብቶችና
የህብረት ሥራ ማህበራት ጋር ይገናኛል፡፡
3.5.2 የግንኙነቱ ዓላማ
መመሪያዎችን ለመቀበልና ለመስጠት፣መረጃዎችን ለመለዋወጥ፣ በበሽታዎች መከላከልና መቆጣጠር ሥራዎች ዙሪያ ክትትልና
ግምገማ ለማድረግ፣ችግሮቹን ለመቅረፍ ምክክር ለማድረግ፣በውጤታማ የእንስሳታ በሽታዎች የመከላከልና ቁጥጥር ሥራዎች
ላይ የምክር አገልግሎት ለመስጠት፡፡
3.6 ኃላፊነት
3.6.1 ኃላፊነት ለሰው ሀብት
3.6.1.1 በኃላፊነት የሚመራቸው ሠራተኞች ብዛት
3.7. ጥረት
3.7.1 የአዕምሮ ጥረት
ሥራው የቡድኑን ስራዎች ማቀድ፣መምራትና ማስተባበር፣u}KÁ¿ Ñ>²=Áƒ ¾}Ÿ“¨’< የበሽታዎች መረጃ ልውውጥና
አጠቃላይ ኢፒዲሞሎጅ Y^‹ uT>}Ñu\uƒ ¨pƒ ÁÒÖS< ¾›}Ñvu` ‹Óa‹” uSK¾ƒ ¨p ታ© SõƒH@ SeÖƒ፣u¯KU ›kõ
Å[Í }¯T’>“ }kvÃ’ƒ ÁK¨< Ö”"^“ ›e}TT˜ ¾›=úÇ=T>ÄKAÍ= Y`¯ƒ” uS²`Òƒ K›”edƒ“ ¾›”edƒ ¨<Ö?„† ¾¨<Ü ÑuÁ
°ÉM” ¾Teóƒ Y^‹” Se^ƒ፣ u¨[`g˜ SM¡ u¾¨p~ KT>Ÿc~“ u›ß` Ñ>²? ¨<eØ ¾Seóóƒ Övà LL†¨< ui ታ‹ }Ñu=¨< ›?
úÈVÄKAÍ="M c`y=L”e እና ¡ƒƒM እ”Ç="H@É TÉ[Ó፣የእንስሳት በሽታዎች ምርመራ፣ ቅኝት፣ የስጋት ትንተና እና
የበሽታ ቁጥጥር የአለም አቀፍ የእንስሳት ጤና ድርጅት (OIE) እና Codex Almentarius ተቀባይነት ባለውና ደረጃውን በጠበቀ
(accredited) ላቦራቶሪ ውጤት የተደገፈ እንዲሆን ማድረግ፣ Iw[}cw” KMTƒ uT’ddƒ KTIu[cw ¾ እ”edƒ Ö?“ Øun
W^}™‹ }Ñu=¨<” ÉÒõ SeÖƒ የአዕምሮ ጥረትን የሚጠይቅ ሲሆን ከቀን ስራ ጊዜው 70 በመቶ ይሆናል፡፡
3.7.2.ስነልቦናዊ ጥረት
በትክክል ሊታወቅ ያልቻለና ጉዳት እያደረሰ ያለ የበሽታ ክስተት ከፍተኛ ጭንቀትን፣ በበሽታ ፍንዳታና ሊያስከትል ከሚችለው የሰፋ ጉዳት
አኳያ እንስሳት የማስወገድ ርምጃዎች ሲወሰዱ በባለንብረቱ የሚፈጥረው በጎ ያልሆነ አመለካከቶች እና አለመግባባቶችን በመቋቋም
ስሜትን ተቆጥጥሮ በከፍተኛ ትዕግስትና ጥንቃቄ መስራትን ይጠይቃል፡፡
3.7.3 የዕይታ ጥረት
የሥራው ባህሪ አገራዊ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ እንስሳት በሽታዎች ሥርጭትና ክስተት የመረጃ ቋቶችንና ድረ-ገፆችን
በየዕለቱ በንቃት የመፈተሽ፤ መረጃዎችን የማደራጀትና የማሰራጨት 35 በመቶ የዕይታ ጥረትን የሚጠይቅ ሥራ ነው፡፡
3.7.4 የአካል ጥረት
ሥራው 85% በመቀመጥ እና 15% በመንቀሳቀስ የሚከናወን ነው፡፡
አልፎ አልፎ የእንስሳትን ጤንነት ለመከታተል በሚያደርገው እንቅስቃሰሴ ከእንስሳት ጋር በሚኖር ግንኙነት ሣቢያ ከእንስሳት ወደ
ሰው በሚተላለፉ በሽታዎች መጋለጥ