Professional Documents
Culture Documents
13-2001
13-2001
የማጓጓዣ ባለቤቶች ላይ
ስለሚወሰድ Aስተዳደራዊ Eርምጃ
Aፈፃፀም የወጣ መመሪያ
ክፍል Aንድ
ጠቅላላ ድንጋጌ
1. Aጭር ርEስ
ይህ መመሪያ “ሕገወጥ Eቃዎችን በሚያጓጉዙ ማጓጓዣዎች ባለቤት ላይ ስለሚወሰድ
Aስተዳደራዊ Eርምጃ Aፈፃፀም የወጣ መመሪያ ቁጥር 13/2001” ተብሎ ሊጠቀስ
ይችላል፡፡
3. ዓላማ
የዚህ መመሪያ ዓላማ ህገ-ወጥ Eቃዎችን የሚያጓጉዙ ማጓጓዣዎች በጉምሩክ
ቁጥጥር ስር ውለው ውሣኔ Eስኪሰጥባቸው ድረስ ለሕገ ወጡ ድርጊት ባEድ የሆኑ
የማጓጓዣ ባለቤቶች ላይ ሊደርስ የሚችልን Eንግልት Eንዲሁም ተሽከርካሪው
በቁጥጥር ሥር ሲውል ሊከሰት የሚችልን ተጨማሪ ኪሳራ በማስወገድ ለጉዳዮች
Aፋጣኝ Aስተዳደራዊ ውሣኔ ለመስጠት Eንዲቻልና ተሽከርካሪው በተመሳሳይ ህገ-
ወጥ ድርጊት ላይ ተሳታፊ ያለመሆኑን ማረጋገጥ ነው፡፡
4. የተፈፃሚነት ወሰን
ማጓጓዣውን ሲያሽከረክር የነበረው የማጓጓዣ ኃላፊ የወንጀል ተጠያቂነት
Eንደተጠበቀ ሆኖ ይህ መመሪያ በAዋጁ Aንቀጽ 61(2) መሠረት በዋስትና በሚለቀቁ
ማጓጓዣዎችና በመንግስት መሠሪያ ቤት ተሽከርካሪዎች ላይ በስተቀር በማናቸውም
ማጓጓዣዎች ላይ ተፈፃሚ ይሆናል፡፡
5. ስለማመልከቻ Aቀራረብ
የማጓጓዣው ባለቤት የተፈፀመው የወንጀል ድርጊት ከራሱ Eውቅና ወይም ፈቃድ
ውጪ መሆኑን የሚያስረዱ ማስረጃዎችን በማያያዝ ጉዳዩ በAስተዳደራዊ ውሣኔ
Eንዲያልቅለት ማጓጓዣው በቁጥጥር ሥር በዋለ በ15 የሥራ ቀናት ውስጥ
በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ለሚገኘው የምርመራ ቡድን ካላመለከተ ጉዳዩ በሕግ Eንዲታይ
ይደረጋል፡፡
6. ማመልከቻን ስለመመርመር
1) ማመልከቻ የቀረበለት የምርመራ ቡድን ማመልከቻው ከዚህ በታች የተዘረዘሩት
ሁኔታዎች በሙሉ በAንድነት መሟላታቸውን በማረጋገጥ በዚህ መመሪያ
Aንቀጽ 7 መሠረት ውሣኔ ይሰጣል፡፡
ሀ/ Aጓጓዡ Eራሱ በማጓጓዣው ላይ በከፊልም ሆነ በሙሉ የባለቤትነት
መብት ከሌለው፣
ለ/ የማጓጓዣው ባለቤት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በወንጀሉ ተሳታፊ ወይም
የወንጀሉ ፍሬ ተጠቃሚ ካልሆነ፣
ሐ/ የተያዘው ማጓጓዣ የጉምሩክ ስነ ስርዓት የተፈፀመበት ከሆነ፣
መ/ በመንገድ ትራንስፖርት ባለሥልጣን ወይም Aግባብነት ባለው Aካል
ከተፈቀደው ውጪ በማጓጓዣው ላይ የሕገወጥ Eቃ መደበቂያ ወይም ሻግ
ያልተሰራለት ከሆነ፡፡
2) የምርመራ ቡድኑ በዚህ Aንቀጽ ንUስ Aንቀጽ (1) ላይ የተዘረዘሩት ቅድመ
ሁኔታዎች በሙሉ በAንድነት ተሟልተው ካልተገኙ ተገቢውን ምርመራ
በማካሄድ ለAቃቤ ሕግ የሥራ ሂደት ያስተላልፋል፡፡
8. ተደጋጋሚ ጥፋቶች
በዚህ መመሪያ መሠረት ተቀጥቶ ማጓጓዣው የተለቀቀለት ባለቤት ማጓጓዣው
በድጋሚ ሕገ ወጥ Eቃ ጭኖ የተያዘ Eንደሆነ ጉዳዩ ለሕግ Eንዲቀርብ ይደረጋል፡፡
ክፍል ሶሶት
ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች
9. ሪፖርት ስለማቅረብ
የምርመራ ቡድኑ በዚህ መመሪያ መሠረት የተስተናገዱና ውሣኔ ያገኙ ጉዳዮችን
መዝገብ ያደራጃል፤ በየወሩም ለመረጃ፣ ምርመራና ስጋት ሥራ Aመራር Eና
ለAቃቤ ሕግ የሥራ ሂደቶች ሪፖርት ይልካል፡፡
መላኩ ፈንታ
የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን
ዋና ዳይሬክተር