You are on page 1of 1

ከመጨረሻው ስነሳ፣ መነጋገር ብቻ ነው መፍትሔው፡፡ እውነት ነው!!!!!

የሕዝብ ጥያቄ የሚለው term it is too vague to respond to እነ አቡነ ናትናኤል በቋንቋ እንዳይሰበክ “እንቅፋት
ሆነው” ከሀገረ ስብከታቸው የሚያፈናቅል፤ በአደባባይ የተገለጠ Profanity ያለባቸውን በጳጳስነት የሚሾም፤
ኦርቶዶክስን ብቻ አይደለም በዋናነት ኦሮምኛ ተናጋሪ ኦርቶዶክሳውያንን ለሁለት የሚሰነጥቅ የሕዝብ ጥያቄ (the
term you coined as ጥሩ ኦሮሞ is divisive and against the unity of the people, for instance) ፣ የሕዝብ
ጥያቄነቱ ቀርቶ የሹዋሚዎቹ ጳጳሳት ፍላጎት ነው ብባል ለማመን እቸገራለሁ፡፡

ሌላው ጉዳይ፣ ከተሾሙት ከ 25 ቱ ነገ ከነገ ወዲያ ሶስት ሶስት ተቧድነው፣ ለየራሳቸው 25 ሾመናል ቢሉ ይደገፋሉ?

ታቦርዬ ወንድሜ ቸር ያሰማን ለማንኛውም

You might also like