You are on page 1of 1

አባሪ 3 ለጨረታ የሚቀርብ መሬት መጠየቂያ ቅፅ OPM -0003

ቁጥር……………………………………….

ቀን…………………………………………

ለባቲ ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማት፣ ቤቶች፣ ኮንስትራክሽንና አገልግሎት ጽ/ቤት

ለከተማ መሬት ልማትና ባንክ ቡድን

ባቲ

ጉዳዩ: ለጨረታ የሚቀርብ መሬት መጠየቅን ይመለከታል

ከላይ በርእሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው ቀደም ሲል በገባነዉ ስምምነት መሰረት ከዚህ በታች በተጠቀሰዉ መሰረት ለ 1 ኛዙር ጨረታ
የሚቀርብ መሬት በጊዜያዊነት እንድታስረክቡን እንጠይቃለን፡፡

ተ.ቁ የመሬቱ አገልግሎት የመሬቱ መጠን በፕሎት የቦታው ስፋት በካ.ሜ. መግለጫ

1 ለመኖሪያ
2 ለእንዱስትሪ
3 ለማህበራዊ አገልገሎቶች
4 ለንግድ
5 ለሪል ስቴት
6 ሌሎች
7 ጠቅላላ ድምር

ከሰላምታ ጋር!!

You might also like