Professional Documents
Culture Documents
የመሬት ሊዝ ጨረታ
የመሬት ሊዝ ጨረታ
በንፋስ ስልክ ላፍቶ፤ኮልፌ ቀራንዮ ፤በአራዳ፣በአቃቂ ቃሊቲ፤በየካ፤ በቦሌ፣ በአዲስ ከተማ ፣በለሚ ኩራ
1. ለአንድ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 1000.00 (አንድ ሺህ ብር) በመክፈል የጨረታውን ሰነድ
ከግንቦት 10/2015 ዓ.ም እስከ ግንቦት 23/2015 ዓ.ም ከቀኑ 9 ሰዓት ድረስ በአዲስ አበባ ከተማ
አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቢሮ ቁጥር 101 (ለም ሆቴል አከበቢ ኤም ኤ ህንፃ ላይ)
2. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ማንነቱ የሚገልፅ መታወቂያ ያዞ
አለባቹህ፡፡
5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ቦታ የመነሻ ጠቅላላ ዋጋ 20% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የክፍያ
ቢቀር ወይንም ከ 20% ቢያንስ ተጫራቹ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከውድድር ይሰረዛል፡፡ እንዲሁም
o የተጫራቹ መታወቂያ ኮፒ
o ተጫራቹ የውጭ አገር ዜግነት በትውልድ ኢ/ያዊ የሆነ በሚኖርበት አገር ከሚገኝ የኢትዮጵያ
ኤንባሲ ወይም በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተሰጠ እና በሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ፅ/ቤት
የፀደቀ መታወቅያ ኮፒ
o ጨረታው የሚሳተፉት ባልና ሚስት በአንድ ሰነድ ከሆነ ህጋዊ የጋብቻ ማስረጃ ኮፒ
o በአንድ የጨረታ ሰነድ ከአንድ ሰው በላይ ሆነው ለመወዳደር ከፈለጉ ከሰነዶች ማረጋገጫ እና
ምዝገባ ፅ/ቤት የተረጋገጠ የተደራጁበትን ህጋዊ ማስረጃ ኮፒ በፖስታ በማሸግ የጨረታ ቁጥር
እና የቦታ መለያ ኮድ በመፃፍ ግንቦት 23/2015 ዓ.ም ከቀኑ 11 ሰዓት ድረስ በአዲስ አበባ ከተማ
7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ግንቦት 24/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡ዐዐ
ሰዓት ጀምሮ በ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት በቦሌ ክ/ከተማ አስተደዳር አዳራሽ የሚከፈት ሆኖ ዝርዝሩ
(CPO) ተመላሽ የሚደረገዉ የጨረታ ዉጤት በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ከተገለጸ ጀምሮ ተከታታይ 15
(አስራ አምስት) የስራ ቀናት ባለቤቱ ወይም ህጋዊ ወኪሉ ማንነቱን የሚገልጽ መታወቂያና የዉክልና
ማስረጃ እንዲሁም የሲ.ፒ.ኦ (CPO) ቀሪ በመያዝ መዉሰድ የሚቻል መሆኑን እየገለጽን ከዚህ ዉጭ
9. መስሪያ ቤቱ (ቢሮው) የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ