You are on page 1of 5

CRUISE SCHOOL 2012 E.C.

የ 6 ኛ ክፍል የሳይንስ ትምህርት የመልመጃ ጥያቄዎች

I. ለሚከተሉት ጥያቄዎች በአጠያየቃቸው መሰረት ተገቢውን መልስ ስጡ፡፡

1. የሚከተሉትን በሲራዊ መሳሪያዎች አንብባችሁ የሚሰጡትን ጥቅም ከፊለፊታችሁ ፃፉ


ሀ. ባለ እጄታ እብጥ ምስሪት፡-
ለ. ባለ እጄታ ስርጉድ ምስሪት፡-
ሐ. ማይክሮስኮፕ፡-
መ. ቴሌስኮፕ፡-

2. ከቅርብ ያለማየት ችግር ያለባቸው ሰዎች፡-


ሀ. በቅርብ ያለን አካል፡-
ለ. የዓይናቸው ምስሪት፡-
ሐ. የዓይናቸው ኳስ ፡-

3. ከእሩቅ የአለማየት ችግር ያለባቸው ሰዎች፡-


ሀ. ከእሩቅ ያለን አካል
ለ. የአይናቸው ምስሪት
ሐ. የአይናቸው ኳስ

4. የሚከተሉትን ዋና ዋና የዓይን በሽታዎች የሚያጠቁትን የዓይን ክፍልና መከላከያ ወይም ህክምና

ዘዴያቸውን ጥቀሱ

ሀ. የልባስ ዓይን በሽታ፡-

፡፡

2012 ዓ. ም. . ክሩዝ ት/ቤት አ.አ. የሳይንስ ትምህርት 6 ኛክፍል ገፅ 1


CRUISE SCHOOL 2012 E.C.

ለ. ግላኮማ ፡-

፡፡

ሐ. የዓይን ሞራ፡-

፡፡

መ. የዓይን ማዝ፡-

፡፡

5. የሚከተሉትን ዋና ዋና የነርቭ ህዋስ ዓይነቶችን ተግባር ወይም ስራ ግለጹ፡፡


ሀ. የስሜት ነርቭ ህዋስ፡-
፡፡
ለ. አጓዳኝ የነርቭ ህዋስ
፡፡
ሐ. ቀስቃሽ የነርቭ ህዋስ፡-
፡፡
6. ማዕከላዊ የነርቭ ስርዓት የተዋቀረው ከምንና ከምን ነው?

7. ከሚከተሉት የአንጎል ክፍሎች ዋና ዋና ተግባራት ወይም ሚና ፊት ለፊታቸው ፃፉ ፡፡


ሀ. አንጎል አእምርት
፡፡
ለ. ታልመስ፡-
፡፡

2012 ዓ. ም. . ክሩዝ ት/ቤት አ.አ. የሳይንስ ትምህርት 6 ኛክፍል ገፅ 2


CRUISE SCHOOL 2012 E.C.

ሐ. ሃይፓታልምስ፡-
፡፡
መ. አንጎል ገቢር፡-
፡፡
ሰ. ሰርስርጌ አንጎል፡-
፡፡

8. የሚከተሉትን ዋና ዋና የሰው ዓይን ክፍሎች የሚያከናኑትን ተግባር ወይም ጥቅም ፊት ለፊታቸው


ፃፉ፡፡
ሀ. ብራንፊ
ለ. ምጣኔ ብርሃን

ሐ. የዓይን ምስሪት

መ. የእይታ ድራብ

ሠ. የእይታ ነርቭ

9. ነገሮችን በዓይናችን እንዴት ማየት እንደምንችል ዋና ዋና ሂደቶችን በማብራራት ግለፁ፡፡

10. የሚከተሉትን የብርሃን ባህያት በመገንዘብ ተገቢውን መልስ ፃፉ፡፡


ሀ. የብርሃን ጨረሮች ከብርሃን ምንጭ በመነሳት ወደ ሁሉም አቅጣጫ የመሰራጨት ሂደት ምን ይባላል?

ለ. ብርሃን ከአንድ አካል ላይ አልፎ ነጥሮ የመመለስ ሂደት ምን ተብሎ ይጠራል?

ሐ. ብርሃን ከአንድ ምንጭ ወደ ሌላ የተለያየ ብርሃን አስተላላፊ አካል ሲያልፍ አቅጣጫውን የመቀየር
ሂደት ምን ተብሎ ይጠራል?
11. በማዕከላዊ ስርዓተ ነርቭ ውስጥ የሚካተቱ የሰውነታችን ክፍሎች ሁለቱን ፃፉ
ሀ.
2012 ዓ. ም. . ክሩዝ ት/ቤት አ.አ. የሳይንስ ትምህርት 6 ኛክፍል ገፅ 3
CRUISE SCHOOL 2012 E.C.

ለ.

12. በሰውነታችን አሰራር ከዋኝ አካላት ከሚባሉት ውስጥ ሁለቱን ፃፉ


ሀ.
ለ.
13. በሰውነታችን ውስጥ የሚገኙ ዝግ እጢዎች የሚያመነጩት ኬሚካዊ ውህድ ምን ይባላል?

14. በጣም ፈጣንና አውቶማቲክ የሆነ ለውስጣዊና ለውጫዊ ቀስቃሾች ምላሽ የሚሰጥ ክንውን ምን
ይባላል?

15. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የአንጎል ዋና ዋና ክፈሎችና ክፍፍሎቻቸውን በመለየት በባዶ ሳጥኖች
ውስጥ በተገቢው ቦታ ስማቸውን ፃፉ፡፡

ማዕከላዊ ስርዓተ ነርቭ አንጎል ሥርዓተ ነርቭ


ሰረሰር ዘርፋሚ ስርዓተ ነርቭ

2012 ዓ. ም. . ክሩዝ ት/ቤት አ.አ. የሳይንስ ትምህርት 6 ኛክፍል ገፅ 4


CRUISE SCHOOL 2012 E.C.

2012 ዓ. ም. . ክሩዝ ት/ቤት አ.አ. የሳይንስ ትምህርት 6 ኛክፍል ገፅ 5

You might also like