Professional Documents
Culture Documents
CBC Development Process
CBC Development Process
ISSUE HISTORY
ISSUE Description of Change Originator Effective Date
01 Initial version TVT ISO QMS Team ……..
REFERENCE DOCUMENTS
DOCUMENT NUMBER DOCUMENT TITLE
ES-ISO 9000,2015 Quality management system fundamentals and vocabularies
ES-ISO 9001,2015 Quality Management System requirements
ES- ISO 2101:2018 Educational organization management system ?
1.ዓላማ
የዚህ የሥርዓተ ስልጠና እና የማሰልጠኛ መሳሪያዎች ዝግጅት የስራ ሒደት /ኘሮሲጀር/ ዋና
ዓላማ አግባብነትና ጥራቱን የጠበቀ ስርዓተ ትምህርት ስልጠና ማዘጋጀት፡፡
2. የተፈፃሚነት
ወሰን
በሀገራችን የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ለሁሉም ተቋማት ለሚሰጡ የስልጠና
ፕሮግራሞች፡፡
3. ባለቤት
የስርዓተ ስልጠና እና የማሰልጠኛ መሳሪያውች ዴስክ
4. ተሳታፊዎች
የስርዓተ ስልጠና እና የማሰልጠኛ መሳሪያውች ዴስክ
ባለሙያዎች(የስርዓተ ትምህርት፤የመማሪያ መሳሪያዎች ዝግጅት
ባለሙያዎች፤አሰልጣኞች/መምህራን፤የምዘና መሳሪያዎች ዝግጅት
ባለሙያዎች፤የርዕሰ ጉዳዩ ባለሙያዎች /subject matter specialist)፣
Approval Name: Signature: Date:
(CEO)
PLEASE MAKE SURE THAT THIS IS THE CORRECT ISSUE BEFORE USE
Logo Company Name: Form No.:
5. ምህፃረ ቃል/Abbreviations
FLW: Flow Chart
QMS : Quality Management System
MOLS: Ministry of Labor and Skills
OP : Operating Procedure
OF : Operating Form
CBC Competency Based Curriculum
6. የሥራው ፍሰት
6.1 Process flowchart
Input Process Steps Output Responsibility
ቀጣሪ አካላት
1 የተለየ ችግር
ክፍተት/ችግር 1 ክፍተት/ችግር መለየት የስርዓተ ስልጠና እና
የማሰልጠኛ መሳሪያውች
ዴስክ እና ፈጻሚ አካላት
የተለየ ፍላጎት
2 የባለሙያወች ቡድን 2 የተዋቀረ ቡድን ቀጣሪ አካላት
የስርዓተ ስልጠና እና
ማዋቀር የማሰልጠኛ መሳሪያውች
የተዋቀረ ቡድን ዴስክ
3. የፍላጎት ዳሰሳና ትንተና 3. የተደረገ ትንተና የሙያ ደረጃና ምደባ
ዴስክ
ማድረግ የባለሙያዎች ቡድን
አሰልጣኝ ተቋማት
4. ..ከብቃት ማዕቀፉ
የተደረገ ትንተና 4 ዝርዝር የስራ ተግባራትን የተናበበ የተለዩ ዝርዝር ሁሉም ባለድረሻ አካላት
የስራ ተግባራት
ማዘጋጀት/መለየት
የባለሙያዎች ቡድን
..ከብቃት ማዕቀፉ የተናበበ 5 የተለዩ አጠቃላይ ብቃቶች
ዝርዝር የስራ ተግባር 5. የብቃት አሀዶችን 6 የተዘጋጁ የብቃት አሃዶች
7 የተለዩ እና ..ከብቃት
ማዘጋጀትና ማደራጀት ማዕቀፉጋር ተናበበዉ የባለሙያዎች ቡድን
የየተደራጁ የብቃት አሃዶች
የተለዩ እና የተደራጁ የብቃት
አሃዶች 6.outline(አውትላይን )
ማዘጋጀት
……… 6 የተዘጋጅ አውትላይኖች የባለሙያዎች ቡድን
A
ሞጁል ማዘጋጀት
የተዘጋጀ ሞጁል
የተዘጋጅ አውትላይን A
7. የተዘጋጀውን ሰነድ የ
ማስገምገም
Approval Name: Signature: Date:
(CEO)
PLEASE MAKE SURE THAT THIS IS THE CORRECT ISSUE BEFORE USE
Logo Company Name: Form No.:
8.የተሰጠ ውሳኔ
ኮሌጆች
9. የጸደቀ ሰነድ
9. ሰነዱን ማስጸደቅ
የተሰጠ ውሳኔ ስራና ክህሎት ከፈተኛ
. አራሮች
10. የተደረገ የናሙና
.የጸደቀ ሰነድ
10. የናሙና ሙከራ ሙከራ
የስርዓተ ስልጠና እና
የተደረገ የናሙና የማሰልጠኛ መሳሪያውች
ዴስክ
ሙከራ
11. የተወሰነ ውሳኔ
11. ሰነዱ
12. ተደራሽ የሆነ ሰነድ
ይተግበር ?
11 የተዘጋጀውን ስርዓተ ስልጠና ሰነድ ቅድመ ትግበራ ግምገማ ከተካሔደ በኃላ አግባብነትና ጥራቱን
የጠበቀ ስለመሆኑ ለበላይ አመራር ለውሳኔ ይቀርባል፡፡
12 የተዘጋጀው ስርዓተ ትምህርት አግባብነትና ጥራቱን የጠበቀ ስለመሆኑ ከተረጋገጠ በኃላ በስራና ክህሎት ከፍተኛ
አመራሮች እንዲጸድቅ ይደረጋል፡፡
13 በጸደቀው ስርዓት ትምህርት ላይ ለባለድረሻ አካላት መድረኮችን በማመቻቸት ግንዛቤ መፍጠር ይገባል
14 በጸደቀው የስርዓተ ስልጠና ስነድ ላይ መምህራንን ከየኮሌጁ በመመልመል ስልጠና ይሰጣቸዋል
15 የጸደቀውን ስርዓት ትምህርት በተመረጡ መገናኛ ዘዴዎች ለባለድረሻ አካለት ተደራሽ ይደረጋል
የስርዓተ ስልጠና አዘገጃጀት መመሪያ ለማዘጋጀት የሚያስፈልገውን ሐብት ቀድሞ ከአጋር ድርጅቶች
ማፈላለግ ያስፈልጋል፡፡
የሰነድ ዝግጅቱ የሚከናዎንበትን ጊዜና የሚያስፈልገውን የጊዜ መጠን መለየት፡፡
የሥልጠና ተቋማት ሪዕይ፤ ተልዕኮ እና የተቋቋሙበት ዓላማ ማደራጀት
6.4 RECORDS
ቃለጉባኤዎች
ደንቦች፤ መመሪያዎች
የተሳታፊ ስም ዝርዝር
የባለድርሻ አካላት ግብረመልስ
የተሳትፎ መከታተያ ቅጽ(አቴንዳንስ)
Form Template
Body Text