You are on page 1of 3

ይቤላ ሕፃን

ይቤላ ህፃን ለእሙ


ኢትፍርሂ እም /2/ ነበልባለ እሳት

ዘኣድኅኖሙ ለአናንያ /2/


ወአዛርያ ወሚሳኤል
ስብሐት
ስብሐት ለእግዚአብሔር ኪያነ ዘፈጠረ
ከመናምልኮ

ስብሐት ለማርያም እመአምላክ እግዝእትነ


ወመድኃኒትነ

ስብሐት ለመስቀለ ክርስቶስ እፀ መድኃኒት


ኃይልነ ወፀወንነ
ፍቅር ትህትና

ፍቅር ትህትና ፀጋን የተሞላሽ


ድንግል እመቤቴ ማርያም አንቺው ነሽ /3/

ኃያል ለወልድ /2/ ፍቅር ስቦት/2/ ከመንበሩ


ሊያደርግሽ መረጠ አንቺን ማህደሩ /3/

ከሰማያተ ሰማይ ወርዶ ካንቺ ተወልዶ /2/ የመረጠሽ


ድንግል እመቤቴ ማርያም አንቺው ነሽ /3/

You might also like