You are on page 1of 13

By:Besufekad B.

BDMMKC
November 14, 2022
A quiet time or devotions
ሌሎች ትኩረትን የሚከፋፍሉ ነገሮችን ለመከልከል እና ከኢየሱስ ጋር ያለንን
ግንኙነት እንደ ጸሎት እና መጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ባሉ ልምምዶች ላይ
እንድናተኩር የሚረዳን ከእግዚአብሔር ጋር የምንጠብቀው የዘወትር ቀጠሮ
ነው።
በየቀኑ የጥሞና ጊዜ 3 ትልቁ መንፈሳዊ ጥቅሞች
 ወደ እርሱ እንድንቀርብ
 ነፍሳችንን የሚያድስ
 ደስታችንን የሚመልስ መሆኑ ነው
የጥሞና ጊዜ ማሳለፍ ምን ጥቅሞች
አሉት?

 ዝምታን መቀበል አሁን ባለው ሁኔታ


እንዲረጋጋ
 ማንኛውንም የእሽቅድምድም ሀሳቦችን
ጸጥ ለማድረግ
• የበለጠ ፈጠራን ለመፍጠር
• ትኩረትዎን ለማሻሻል ይረዳዎታል
ውጤታማ የጥሞና ጊዜ ምንድነው?

ዋናው ነገር የጸጥታ ጊዜዎ ሆን ተብሎ እና


በትንሽ ትኩረት የሚከፋፍሉ መሆናቸውን
ማረጋገጥ ነው።
ይህ ማለት
• ስልክዎን ያስቀምጡ
• ኢሜልዎን አይፈትሹ
• ከውይይት ይቆጠቡ
• ጫጫታ ከሚበዛባቸው ቦታዎች ይራቁ።
የጸጥታ ጊዜ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው?
ወደ ተራራም ወጣ፥ ራሱም የወደዳቸውን ወደ እርሱ ጠራ፥
ወደ እርሱም ሄዱ። ከእርሱም ጋር እንዲኖሩና ለመስበክ እንዲልካቸው፥ ድውዮችንም ሊፈውሱ አጋንንትንም
ሊያወጡ ሥልጣን ይሆንላቸው ዘንድ አሥራ ሁለት አደረገ
የማርቆስ ወንጌል 3:13-15
ከልብ ወዳጅ ጋር የተለየ ጊዜ እንደሚያሳልፍ ሰው
በእግዚአብሔር ፊት በጥሞና የምንቀርበው
የእኛን ውስንነት የእኛን ደካማነት የእኛን ደካማነት
በማሰብ በማወቅ በማወቅ
Ingredients

1 2 3
SGL
Leader
Gr8

እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር


Not

አይወሰኔነት ብርታት ብርታት


በመገንዘብ በመረዳት በመረዳት
የጥሞና ጊዜ ምንነት
• መደበኛ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት አይደለም
• መደበኛ የፀሎት ጊዜም አይደለም
• በተወሰነ ቦታ በተወሰነ ጊዜ ጣልቃ የሚገባ
በሌለበት ሁለንተናን የሚያጠቃልል
በእግዚአብሔር ላይ ትኩረት በማድረግ
የሚከናወን ቃል እና ፀሎትን ያካተተ ተግባር
ነው
• ከእግዚአብሔር ጋር ያልተቆራረጠ ልብ ለልብ
ውይይት በግል የምናደርግት ጊዜ ነው
የጥሞና ጊዜ የማካሄድ አስፈላጊነት
• የተጠራነው ከእግዚአብሔር ጋር ህብረት ለማድረግ ስለሆነ
• በእግዚአብሔር ህልውና ውስጥ ለመገኘት
• በተመስጦ አምልኮ ውስጥ ለመግባት
• ክርስቶስን ለመምሰል ፀጋን ለመቀበል
• ከእግዚአብሔር ምሪት ለማግኘት
የጥሞና ጊዜ ለማድረግ መሟላት የሚያስፈልጋቸው
ግብዓቶች
ዳን 6፡10

• ጸጥ ያለ ቦታ
• የተወሰነ ጊዜ
• የተከፈተ መጽሐፍ ቅዱስ
• የተከፈተ ልብ
• የሚጠባበቅ መንፈስ
• ማስታወሻ ደብተር
መጽሐፍ ቅዱስ እና የጥሞና ጊዜ
መዝ 119፡9-16 ፤ 54-60

• ቃሉን እንዳለ መመልከት፤ ማስተዋል (ትርጉም ውስጥ ሳይገባ)


• በክፍሉ ከተነበበውና ከተደረገው ምልከታ ትርጉሙን ማግኘት
• የእግዚአብሔር መንፈስ መሞላት፣ በቃሉ የሚናገረውን መስማት/
መረዳት
• ከንባብ ክፍሉ ለግል የሚሆን ሕይወት መልዕክት ማስታዋል
ጸሎት እና የጥሞና ጊዜ

• ትኩረት በእግዚአብሔር ላይ በማድረግ ከርሱ ጋር ልብ ለልብ


መገናኘት
• በቃሉ ያገኘነውን ወደ ጸሎት በመለወጥ ከእግዚአብሔር ጋር
መነጋገር
• ለማሰላሰል ጊዜ መውሰድ፣ ልብን ለመንፈስ ቅዱስ መክፈት
• በአምልኮ መንፈስ መሞላት፣ በእግዚአብሔር ሃሴት ማድረግ፣
በፊቱ በምስጋና መቀረብ
• ስላገኘነው እውነት በዕለታዊ እንቅስቃሴ ውስጥ ምላሽ መስጠት
የጥሞና ጊዜ እንዲኖር ማድረግ ይቻል ይሆን?

አዎን ይቻላል ግን ፡-
 ውሳኔ ይጠይቃል
 ራስን ለማስለመድ ትልቅ ጥረት ይጠይቃል
 የመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ያስፈልጋል
የጥሞና ጊዜ በአማኙ
ሕይወት የሚያስገኘው ውጤት

 እምነትን ያሳድጋል፣ በእግዚአብሔር ያለንን


መተማመን ያጎለብታል
 በእግዚአብሔር አውነት ውስጥ ተግባራዊ እውነት
ያሳድጋል
 እግዚአብሔርን እንድመስል የሕይወት ለውጥ
ያስገኝልናል
 ወደ እርሱ ያስጠጋናል፣ ኃይልን፣ ብርታትን፣
ፅናትን….. ያስገኛል

You might also like