You are on page 1of 1

ፕሬስቲጂየስ ዩዝ አካዳሚ

የፕሪፓራቶሪ የአማርኛ መልመጃ


ሀ. በተሰጡት ቃላት ዓረፍተ ነገር መስርቱ፡፡
፩. ገዛ

፪. መፅሐፍ

፫. ትምህርት

፬. በላ

፭. ቤት

፮. ከረሜላ

ለ. ቃላቶቹን በማስተካከል ዓረፍተ ነገር መስርቱ፡፡


፩. ተገዛልኝ መጫወቻ አዲስ

፪. ትወጣለች ፀሐይ በጠዋት

፫. ያከብራል ጎበዝ ታላላቆቹን ተማሪ

፬. በጣም እወዳለሁ ማጥናት

፭. ውሻ እንስሳ ነው የቤት

You might also like