Professional Documents
Culture Documents
(EBCS)
(EBCS)
አርእስት ምዘና
የስልጠና አላማ የፁፍ እና የቃል
የስራ ቦታ ጥንቃቄ ተግባር፣የፁፍ እና
የቃል
መሰረታዊ የኤሌክትሪክ መጠኖች የፁፍ እና የቃል
የኤሌክትሪክ ምልክቶችን መለየት የፁፍ እና የቃል
ደንቦች (EBCS) የፁፍ እና የቃል
1. ታደሰ፣ጌትነት፣ተመስጌን እና አቡበከር --- --- --- --- --- ማህሌት አሰፋ ------
----
የፁፍ ፈተና
ሀ ለ
1. ለመብራት A. 2.5
2. ለሶኬት B. 1.5
3. ለዉሃ ማሞቂያ C. 4
4. ለምጣድ D. (4-6)
5. ለደወል E. 1
1. ታደሰ፣ጌትነት፣ተመስጌን እና አቡበከር --- --- --- --- --- ማህሌት አሰፋ ------
---
1. ታደሰ፣ጌትነት፣ተመስጌን እና አቡበከር --- --- --- --- --- ማህሌት አሰፋ ------
----
ትዛዝ አንድ
ትክክል የሆነዉን እዉነት ትክክል ያልሆነዉን ሀሰት በማለት ከፊት ለፊቱ ጻፉ (80)
-------2. ባለ 16 ሚ.ሜ መጠን ባለዉ ኮንዲዩት ዉስጥ ከ 6-7 የሚሆኑ ባለ 2.5 ሚ.ሜ 2 ገመዶች ያልፋሉ
-------3. የምንፈልገዉ የኮንዱት መጠን በዕይታ ግምት በእጅ መጋዝ መቁረጥ እነችላለን
-------6. ክሊፕ የኤሌክትሪክ ገመዶችን በግድገዳ ላይ ለመዘርጋት የምንጠቀምበት አራት ማዕዘን ፕላስቲክ ቱቦ
ነዉ
------7. የፒቪሲ ኮንዱት መጠን የሚወሰነዉ በዉስጡ በሚያልፉት የኤሌክትሪክ ገመዶች ዉፍረት እና ብዛት
ነዉ
------8. ኮንዲዉቶችን ለማራዘም የኮንድዩትን ጫፍ በእሳት በማሞቅ ጁንታ በመስራት ከሌላ ኮንዱዩት ጋር
በማያያዝ ማስረዘም ነዉ
1. ታደሰ፣ጌትነት፣ተመስጌን እና አቡበከር --- --- --- --- --- ማህሌት አሰፋ ------
----
ትዕዛዝ ሁለት፡
1. ታደሰ፣ጌትነት፣ተመስጌን እና አቡበከር --- --- --- --- --- ማህሌት አሰፋ ------
----
ቂርቆስ ማኑፋክቼሪንግ ኮሌጅ፣ኮንስትራክሽን ዲርትመንት መሰረታዊ የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር
ዝርጋታ የአጫጭር ሰልጠና ምዘና
ፈተና የሚሰጥበት ቀን፡--------/----------/ 2014 ዓ.ም
የብቃት ኡሀድ አራት
1. የክፍት የኤሌክትሪክ መስመር ብልሽት መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ብዙ ምክንያቶች አሉ ቢያንስ አራቱን
ዘርዝር
3. የተገኘ የኤሌክትሪክ መስመር ብልሽት መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ብዙ ምክንያቶች አሉ ቢያንስ አራቱን
ዘርዝር
የተግባር ምዘና
የሰልጣኙ ስም
የአሰልጣኙ ስም
የስልጠና ፕሮግራም አጫጭር ስልጠና
የመማሪያ ሞጁል ርዕስ የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ
የመማሪያ መምሪያ የተግባር ምዘና
የቡድን መደብ
የግምገማ ቀን
3. የመስሪያን ቦታ ማዘጋጀት
4. የእጅ መሳሪያዋችን በተገቢዉ ቦታ መጠቀም
የተግባር ምዘና
ማሳሰቢያ፡-
ይህ በእያንዳንዱ ሰልጣኝ መከናወን አለበት፡፡
ይህ ምዘና በስነስርዓት ቢተገበር ብዙ ጊዜ የሚፈጅ ቢሆንም የተማሪዋቹን አቅም
ለመገምገም ሊጠየቁ የሚገባቸዉን ነገር ጥያቄ እዉቀታቸዉን ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡
ይህንን ምዘና አሰልጣኙ እንደአስፈላጊነቱ፡፡
የሰልጣኝ ስም
የአሰልጣኝ ስም
የቡድን መደብ
የመማሪያ ሞዱል ርዕስ የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ
የመማሪያ መምሪያ
የቃል/ቃለ-መጠይቅ ጥያቄዋች አጥጋቢ ምላሽ
አዋ አይደለም
ጥ 1፡- የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ
ጥ 2፡- የምፓል አይነቶችን ጥቀስ
ጥ 3፡- የመልቲሜትር ጥቅም ጥቀስ
ጥ 4፡- የብሬከር ጥቅም ጥቀስ
ጥ 5፡- ስራ ሰርተን ካጠናቀቅን በኋላ የምንሰራዉ
ተግባራት ምንድነዉ
ለሰልጣኙ ግብረ መልስ