You are on page 1of 49

ሒሳብ

የተማሪ መጽሐፍ
1ኛ ክፍል
አዘጋጆች
ጀማል ሁሴን
ምኒሊክ አዲሱ
ሥራዉ መካሻ
ገምጋሚዎች
ሙስጠፋ ከድር
ሮዳስ ድሪባ
ገስጥ አሰፋ
ግራፊክስ ዲዛይን
ግርማ ዳርጌ
ኃ/ጊዮርጊስ ተመስገን
አስተባባሪ
ጌታቸው ታለማ አጥናፉ

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ


© 2015 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ
በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የተጠቀሱትን ጥቅሶችና ሥዕሎች በምንጭነት
የተጠቀመባቸውን ሁሉ እናመሰግናለን፡፡

ምስጋና

ይህን የትምህርት መጽሐፍ ከዝግጅት ጀምሮ በውጤት እንዲጠናቀቅ፣ የካበተ ልምዳቸውን


በማካፈል፣ በፓናል ውይይት ሃሳብ በማፍለቅና በማቅረብ፣ በከተማችን በሚያስተምሩ
መምህራን እንዲዘጋጅ በማድረግ፣ አስፈላጊውን በጀት በማስፈቀድ እንዲሁም በጥብቅ
ዲስፕሊን እንዲመራ በማድረጋቸው ላደረጉት ከፍተኛ ድጋፍ የትምህርት ቢሮ ኃላፊ
አቶ ዘላለም ሙላቱ የላቀ ምስጋና ይገባቸዋል፡፡

ለስራችን መሳካት ሁልጊዜ አብረውን በመሆን ፣ በሚያጋጥሙ ችግሮች መፍትሄ


በመስጠት፣ የአፈጻጸም ሂደቱን በመከታተል፣ በመገምገም እንዲሁም የዝግጅቱ ስራ
ቁልፍ ስራ መሆኑን ተረድተው ትኩረት በመስጠት ከጎናችን ለነበሩ የትምህርት ቢሮ
የማኔጅመንት አባላት የስርዓተ ትምህርት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ አድማሱ
ደቻሳ፣ የትምህርት ቴክኖሎጂ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ዳኛው ገብሩ፣ የመምህራን
ልማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳምሶን መለሰ፣ የትምህርት ቢሮ ኃላፊ አማካሪ
ወ/ሮ አበበች ነጋሽ፣ የትምህርት ቢሮ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሲሳይ እንዳለ፣ የቴክኒክ
አማካሪ አቶ ደስታ መርሻ ላበረከቱት አስተዋጽኦ ምስጋና ይገባቸዋል፡፡

በመጨረሻም መጽሐፉ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ድረስ የትምህርት ቤት ርዕሳነ


መምህራን ለስራው ልዩ ትኩረት በመስጠት አዘጋጅ መምህራንን ስለላካችሁልንና
የሞራል ድጋፍ ስላደረጋችሁም ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡
ሒሳብ 1ኛ ክፍል

ምዕራፍ አንዴ

ቁጥሮች እስከ ክፍሇ ጊዜያት

መግቢያ
ተማሪዎች በቀጥታ መቁጠር ከመጀመራቸው በፊት አስቀዴሞ ነገሮችን በተሇያየ መስፈርት
ሇምሳላ በቅርፅ ፤በመሌክ ወዘተ የመመዯብ ሌምምዴ ቢያዯርጉ የተሻሇ ነው፡፡ ሇምሳላ በሁሇት
መጠኖች መካከሌ ያሇውን ዝምዴና በማወዲዯር ብዛታቸውን ማወቅ መቻሌ አሇባቸው፡፡ በዚህ
ምእራፍ ተማሪዎች እስከ ያለ ቁጥሮችን እንዱማሩ በስዴስት ክፍልች ተከፍል ቀርቧሌ፡፡
ተማሪዎቹ ቅዴመ መዯበኛ ትምህርት የተማሩ ወይም ያሌተማሩ ሉሆኑ ስሇሚችለ ሇዚህ
ቅዴሚያ ሁኔታቸው ተገቢውን ግምት በመስጠት ትምህርቱን ማቅረብ ይጠቅማሌ፡፡
ከምዕራፉ የሚጠበቁ የመማር ዉጤቶች
ከዚህ ምዕራፍ ትምህርት በኋሊ ተማሪዎች
v በስብስብ ውስጥ ያለ ቁጥሮችን ይቆጥራለ፡፡
v እስከ ያለትን የመቁጠሪያ ቁጥሮች ያነባለ፤ ይፅፋለ፡፡
v የቁጥሮችን ትርጉም ይረዲለ፡፡
v ቆጠራን ከቁስ ቁጥር ጋር ያገናኛለ፡፡
ምዕራፉን ሇማሰተማር የሚያስፈሌጉ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች
በአካባቢ በቀሊለ የሚገኙና ሇመቁጠር አመች የሆኑ የተሇያዩ ቁሳቁሶች
ሇምሳላ፡
Ø ድሚኖዎች፤ ቆርኪዎች፤ስዕሊዊ መግሇጫዎች
Ø አባካስ
Ø በወረቀት የታተሙ ቁጥሮች
Ø ፍሊሽ ካርድች የመሳሰለት፡፡

ከ አንዴ እስከ አምስት መቁጠር ክፍሇ ጊዜያት

ከንዐስ ርዕሱ የሚጠበቁ የመማር ብቃቶች፡


§ ቁሶችን በስብስብ መቁጠር፡፡
ንዐስ ርዕሱን ሇማስተማር በመነሻነት ወይም በአማራጭነት የቀረቡ የመማር
ማስተማር ዘዳና ተግባራት
ሒሳብ 1ኛ ክፍል

ተማሪዎች ከ አስከ ያለ ቁጥሮችን አሁን በትምህርት መሌክ ሳይሆን በመቁጠር ዯረጃ


ከህይወታቸው ገጠመኞች አንደ መሆን ያሇፈበት ሉሆን ይችሊሌ፡፡በዚህ ዯረጃ ሊለ ተማሪዎች
በተሇይም ሇህጻናት ጨዋታ የህይወታቸው አካሌ መሆኑ አያከራክርም ፡፡ ሇዚህም የህጻናት
ተጨባጭ ሁኔታ ከፍተኛ ግምት በመስጠት እነዚህ ተማሪዎች ሂሳብን እጅግ ተግባራዊ በሆነ
መንገዴ በራሳቸው በተማሪዎቹ ተሳትፎ መማር የሚችለበትን ሁኔታ ማመቻቸት ይገባሌ፡፡ እዚህ
ሊይ ሌጆች የተሇያየ የስሜት ህዋሳቶቻቸውን በመጠቀም ማሇትም በመስማት፤በመዲሰስ እና
በተግባር ስራ በመሳተፍ የበሇጠ እንዯሚማሩ ተገቢ ይሆናሌ፡፡ በዚህም ሊይ በመስራት ተማሪዎች
የቁጥሮቹ ትርጉምና ጽንሰ ሀሳቦችን በነባራዊ ተጨባጭ ነገሮችና ምስልችጋር በተዛመዯ መሌኩ
ማጎሌበት እነዯሚችለ ሁኔታዎች ሉመቻችሊቸው ይገባሌ፡፡ ይህ ዯግሞ ቁጥሮች እንዯዚሁ ረቂቅ
ጽንሰ ሀሳቦች ብቻ ሳይሆኑ ነባራዊ የህይወት አካሌ እንዯሆኑ ሇመረዲት ያግዛቸዋሌ፡፡ የተጻፉ
አሀዞች የነባራዊ ነገር መግሇጫ ናቸው፡፡ ይህንንም ተማሪዎች በሂዯት መረዲት እንዱችለ
ሇማመቻቸት ያግዙ ዘንዴ የሚከተለትን ምሳላ ዓይነቶች መጠቀም ይቻሊሌ
ምሳላ ፡ ውሻ አራት እግር አሇው
§ እኔ አንዴ እስክርቢቶ አሇኝ፡፡
§ እኔ ሁሇት እግር እና ሁሇት እጅ አለኝ፡፡
§ አንዴ ወንዴም እና አንዴ እህት አለኝ፡፡
የቁጥሮችን ጽንሰ ሃሳብ ሇማስረዲት መምህሩ ሯ ብቻ በቁሳቁስ ወይም በምስልች ስእልች አሃዞችን
ማሳየትና ተማሪዎች ዯግሞ የተማሪው መማሪያ መጽሏፍ ውስጥ ያለትን ሥእልች በመቁጠር
መሇያየታቸው ብቻ በቂ አይሆንም፡፡ በመሆኑም ከሊይ ሇማስታወስ እንዯተሞከረው የቁጥሮችን
ጽንሰ ሀሳብ ሇማጎሌበት ተማሪዎች እራሳቸውን ቁሳቁስን በመጠቀም ወይም በመያዝ በጋራ
እየተወያዩ በኋሊም እራሳቸውን ችሇው ሇየብቻቸው መቁጠርና ከአሀዞቹ ጋር በማዛመዴ
መመራመር እንዱችለ ማገዝና ሇዚህም ተግባር በተቻሇ አቅም ሁኔታዎችን ማመቻቸት ተገቢ
ይሆናሌ፡፡
ይህ ቀሇሌ ባለ የቁጥር መዝሙሮች ቢዯገፍ አግባብነት አንዯሚኖረው ይታመናሌ፡፡ከዚህም
በተጨማሪ ተማሪዎች የሚከተለትን ተግባራዊ ያዴርጉ፡፡
· እስከ አምስት ያለ ቁሶችን በማቅረብ ቁሱን በማሳየት እንዱቆጥሩ ማዴረግ
· ተማሪዎች የራሳቸውን እና የጓዯኞቻቸውን ጫማዎች ፤ ፤ እያለ ይቁጠሩ፡፡
· ተማሪዎች ጣቶቻቸውን እንዯ መቁጠሪያ በመጠቀም እያንዲንደን ጣት ጋር
በማዛመዴ ይቁጠሩ ፡፡
· ተማሪዎች የቁጥር መዝሙር ይዘምሩ፡፡
ሒሳብ 1ኛ ክፍል

የምዘና ስሌቶችና ዝርዝር ተግባር


· ሕጻናትን ስሇ አሳዩት ባህሪይ ሇውጥና ክህልት ሇማወቅ በየግዜው ክትትሌና ግምገማ
ማዴረግ ያስፈሌጋሌ፡፡ የግምገማውም አሊማ
ተማሪው ዋ ተፈሊጊውን ክህልት እውቀትና ችልታ ማግኘቱን ወይም
አሇማግኘቱን አሇማግኘቷን ሇመሇየት ሲሆን ካሊገኘ ች ተጨማሪ ዴጋፍና እርዲታ የሚያገኝበት
ሁኔታዎችን በማመቻቸት ከቀሪዎች ጓዯኞቹ ቿ ጋር መራመዴ እንዱችሌ ትችሌ መረዲት ነው፡፡
ላሊው አሊማ ተማሪዋ ው ያሇውን ውስጣዊ እውቀትና ዝንባላ ሇመረዲት ይህንን እውቀት
ችልታና ዝንባላ የበሇጠ የሚያጎሇብትበትን ምቹ ሁኔታ ቀስ በቀስ ሇመፍጠርና ሇማበረታታት
ነው፡፡ ስሇሆነም ተማሪዎች አንዴ በአንዴ ከ አስከ መቁጠር መቻሊቸውን ያረጋግጡ፡፡
በተጨማሪም ተማሪዎችን እንዯሚከተሇው ይመዝኑቸው፡፡
Ø ከአንዴ በመጀመር መቁጠር መቻሊቸውን መጠየቅ አንዴ ሇአንዴ ቁጥር ማንበብ
ተክነዋሌ
Ø ከአንዴ በመጀመር በሃሳብ መቁጠር ይችሊለ
Ø ተማሪዎችን ይመሌከቷቻው ፤በቃሌ ይጠይቋቸው እና መሇየት መቻሊቸውን ያረጋግጡ፡፡
Ø የተማሪዎቹ መቆጣጠሪያ ሊይ ምሌክት ያዴርጉ፡፡

ከስዴስት እስከ ዘጠኝ መቁጠር ክፍሇ ግዜያት

ከንዐስ ርዕሱ የሚጠበቁ የመማር ብቃቶች


· በጥምር ስብስብ መቁጠር፡፡
· ስብስብ ቁሶችን ከቁጥራቸው ጋር ማዛመዴ፡፡
· እስከ ያለ ቁሶችን ብዛት ማስታዎስ፡፡
ሇምሳላ እንዯ ነጥቦች ዓይነት
· የቁሶችን ብዛት በፍጥነት መጥራት፡፡
· ከ በመነሳት ቁሶችን እየቀነሱ ወዯ ኋሊ መቁጠር፡፡

3
ሒሳብ 1ኛ ክፍል

· ከ የተሇዩ ቁጥሮችን ወዯፊት ከቁሶች ጋር መቁጠር፡፡

ንዐስ ርዕሱን ሇማስተማር በመነሻነት ወይም በአማራጭነት የቀረቡ የመማር


ማስተማር ዘዳ እና ተግባራት
· አስከ ያለትን ቁጥሮች ሇማስተዋወቅ የተጠቀምንባቸው ዘዳዎች ስራ ሊይ ሉውለ
ይችሊለ፡፡
· የተሇያዩ ቁሶችን እንዯ ድሚኖ ያለ በሊያቸው ሊይ ምሌክት ያሇባቸውን በማቅረብ
ተማሪዎቹ ምሌክቶቹን ሳይቆጥሩ ቁጥሮቹን ይሇዩ፡፡
· ተማሪዎች ከ ባነሰ በማንኛውም ቁጥር በመጀመር ይቁጠሩ፡፡ ሇምሳላ ከ ቢጀምሩ ፣
፣ ፣ እያለ ይቁጠሩ፡፡
· በሊያቸው ሊይ መቁጠሪያ ያሇባቸው ፍሬሞች ሇተማሪዎች አቅርቡሊቸውና ተማሪዎቹ
ፍሬሙን እያዩ ይቁጠሩ፡፡
· ከ ያነሱ የተሇያዩ ቁሶችን ያቅርቡሊቸው፡፡
ሇምሳላ እንዯ ጠርሙስ ክዲን አይነት፣ ተማሪዎቹ በሁሇት በሁሇት እና በሶስት በሶስት
ይቁጠሩ ፣ ሁሇት ሁሇት ወይም ሶስት ሶስት በመዝሇሌ ይቁጠሩ፡፡
· ሇተማሪዎች ሁሇት የመቁጠሪያ ስብስቦች እያንዲንዲቸው ከ ያነሱ ይስጧቸው፡፡ተማሪዎቹ
በሁሇቱ ስብስቦ ውስጥ ያለትን ይቁጠሩ፡፡
· ተማሪዎች የድሚኖውን ነጥቦች ወይም በወረቀት ሊይ የታተሙትን ነጠብጣቦችን አንዴ
በአንዴ ሳይቆጥሩ ቁጥሮችን የማዲበር ክህልት ያዲብሩ፡፡
· እስከ ያለ ቁሶችን ሇተማሪዎች ይስጧቸው፡፡ በቀሊሌ አዯራዯር አስቀምጡሊቸው
ተማሪዎቹ የቁሶቹን ብዛት ይሇዩ፡፡

የምዘና ስሌቶችና ዝርዝር ተግባራት


· እስከ ያለ ማንኛውንም አይነት ቁጥሮች ማንበብ መቻሊቸውን መጠየቅ እና
ማረጋገጥ፡፡
· ከማንኛውም ከ ከሚያንሱ ቁጥር በመነሳት መቁጠር መቻሊቸውን መጠየቅ፡፡

· እስከ ያለ ቁጥሮችን ከ ካነሱ ቁሶች ስብስብ ጋር ማዛመዴ መቻሊቸውን ማረጋገጥ፡፡

1.3 ከ1 እስከ 5 ያሉ ቁጥሮችን ማንበብና መፃፍ (4 ክፍሇ ግዜያት

1.3.1 ከንዐስ ርዕሱ የሚጠበቁ የመማር ብቃቶች፡


ü ቁጥሮችን በቃል መጥራት፡፡
ü በተሰጠው ቁጥር የቁስ ስብስብ መስራት፡፡
ሒሳብ 1ኛ ክፍል

ንዐስ ርዕሱን ሇማስተማር በመሻነት ወይም በአማራጭነት የቀረቡ የመማር


ማስተማር ዘዳና ተግባራት
ተማሪዎች ከ አስከ ያለ ቁጥሮችን አሁን በትምህርት መሌክ ሳይሆን በመቁጠር ዯረጃ
ከህይወታቸው ገጠመኞች አንደ መሆን ያሇፈበት ሉሆን ይችሊሌ፡፡በዚህ ዯረጃ ሊለ ተማሪዎች
በተሇይም ሇህጻናት ጨዋታ የህይወታቸው አካሌ መሆኑ አያከራክርም ፡፡ ሇዚህም የህጻናት
ተጨባጭ ሁኔታ ከፍተኛ ግምት በመስጠት እነዚህ ተማሪዎች ሂሳብን እጅግ ተግባራዊ በሆነ
መንገዴ በራሳቸው በተማሪዎቹ ተሳትፎ መማር የሚችለበትን ሁኔታ ማመቻቸት ይገባሌ፡፡ እዚህ
ሊይ ሌጆች የተሇያየ የስሜት ህዋሳቶቻቸውን በመጠቀም ማሇትም በመስማት፤በመዲሰስ እና
በተግባር ስራ በመሳተፍ የበሇጠ እንዯሚማሩ ተገቢ ይሆናሌ፡፡ በዚህም ሊይ በመስራት ተማሪዎች
የቁጥሮቹ ትርጉምና ጽንሰ ሀሳቦችን በነባራዊ ተጨባጭ ነገሮችና ምስልችጋር በተዛመዯ መሌኩ
ማጎሌበት እነዯሚችለ ሁኔታዎች ሉመቻችሊቸው ይገባሌ፡፡ ይህ ዯግሞ ቁጥሮች እንዯዚሁ ረቂቅ
ጽንሰ ሀሳቦች ብቻ ሳይሆኑ ነባራዊ የህይወት አካሌ እንዯሆኑ ሇመረዲት ያግዛቸዋሌ፡፡ የተጻፉ
አሀዞች የነባራዊ ነገር መግሇጫ ናቸው፡፡ ይህንንም ተማሪዎች በሂዯት መረዲት እንዱችለ
ሇማመቻቸት ያግዙ ዘንዴ የሚከተለትን ምሳላ ዓይነቶች መጠቀም ይቻሊሌ

ምሳላ ፡ ውሻ አራት እግር አሇው፡፡

§ እኔ አንዴ እስክርቢቶ አሇኝ፡፡


§ እኔ ሁሇት እግር እና ሁሇት እጅ አለኝ፡፡
§ አንዴ ወንዴም እና አንዴ እህት አለኝ፡፡
የቁጥሮችን ጽንሰ ሃሳብ ሇማስረዲት መምህሩ ሯ ብቻ በቁሳቁስ ወይም በምስልች ስእልች አሃዞችን
ማሳየትና ተማሪዎች ዯግሞ የተማሪው መማሪያ መጽሏፍ ውስጥ ያለትን ሥእልች በመቁጠር
መሇያየታቸው ብቻ በቂ አየሆንም፡፡ በመሆኑም ከሊይ ሇማስታወስ እንዯተሞከረው የቁጥሮችን
ጽንሰ ሀሳብ ሇማጎሌበት ተማሪዎች እራሳቸውን ቁሳቁስን በመጠቀም ወይም በመያዝ በጋራ
እየተወያዩ በኋሊም እራሳቸውን ችሇው ሇየብቻቸው መቁጠርና ከአሀዞቹ ጋር በማዛመዴ
መመራመር እንዱችለ ማገዝና ሇዚህም ተግባር በተቻሇ አቅም ሁኔታዎችን ማመቻቸት ተገቢ
ይሆናሌ፡፡
ይህ ቀሇሌ ባለ የቁጥር መዝሙሮች ቢዯገፍ አግባብነት አንዯሚኖረው ይታመናሌ፡፡ከዚህም
በተጨማሪ ተማሪዎች የሚከተለትን ተግባራዊ ያዴርጉ፡፡
· እስከ አምስት ያለ ቁሶችን በማቅረብ ቁሱን በማሳየት እንዱቆጥሩ ማዴረግ
· ተማሪዎች የራሳቸውን እና የጓዯኞቻቸውን ጫማዎች ፤ ፤ እያለ ይቁጠሩ፡፡
· ተማሪዎች ጣቶቻቸውን እንዯ መቁጠሪያ በመጠቀም እያንዲንደን ጣት ጋር
በማዛመዴ ይቁጠሩ ፡፡
· ተማሪዎች የቁጥር መዝሙር ይዘምሩ፡፡
5
ሒሳብ 1ኛ ክፍል
የምዘና ስሌቶችና ዝርዝር ተግባር
ሕጻናትን ስሇ አሳዩት ባህሪይ ሇውጥና ክህልት ሇማወቅ በየግዜው ክትትሌና ግምገማ ማዴረግ
ያስፈሌጋሌ፡፡

ተግባር
ሇትምህርቱ መግቢያ ይሆናቸው ዘንዴ ተግባር 1.1፣1.2፣1.3 ያሰሯቸው፡፡
የቡዴን ስራ 1.1 እና 1.2 ያሰሯቸዉ፡፡

የመሌመጃ መሌሶች
አንዴ ፤ ሁሇት ፤ ሶስት ፤ አራት ፤ አምስት

አምስት ፤ አራት ፤ ሁሇት ፣ ሶስት ፤ አንዴ


፤ ፤

1.4 ከ6 እስከ 9 ያሉ ቁጥሮችን ማንበብና መፃፍ ( ክፍሇ ግዜያት


ከንዐስ ርዕሱ የሚጠበቁ የመማር ብቃቶች፡፡
ü ስብስብ ቁሶችን ከቁጥራቸው ጋር ማዛመድ፡፡
ü እስከ 9 ያሉ ቁሶችን ብዛት ማስታወስ፡፡
ü የቁሶችን ብዛት በፍጥነት መጥራት፡
ንዐስ ርዕሱን ሇማስተማር በመነሻነት ወይም በአማራጭነት የቀረቡ የመማር
ማስተማር ዘዳ እና ተግባራት
· አስከ ያለትን ቁጥሮች ሇማስተዋወቅ የተጠቀምንባቸው ዘዳዎች ስራ ሊይ ሉውለ
ይችሊለ፡፡
· የተሇያዩ ቁሶችን እንዯ ድሚኖ ያለ በሊያቸው ሊይ ምሌክት ያሇባቸውን በማቅረብ
ተማሪዎቹ ምሌክቶቹን ሳይቆጥሩ ቁጥሮቹን ይሇዩ፡፡
· ተማሪዎች ከ ባነሰ በማንኛውም ቁጥር በመጀመር ይቁጠሩ፡፡ ሇምሳላ ከ ቢጀምሩ ፣
፣ ፣ እያለ ይቁጠሩ፡፡
· በሊያቸው ሊይ መቁጠሪያ ያሇባቸው ፍሬሞች ሇተማሪዎች አቅርቡሊቸውና ተማሪዎቹ
ፍሬሙን እያዩ ይቁጠሩ፡፡
· ከ ያነሱ የተሇያዩ ቁሶችን ያቅርቡሊቸው፡፡
ሇምሳላ እንዯ ጠርሙስ ክዲን አይነት፣ ተማሪዎቹ በሁሇት በሁሇት እና በሶስት በሶስት
ይቁጠሩ ፣ ሁሇት ሁሇት ወይም ሶስት ሶስት በመዝሇሌ ይቁጠሩ፡፡
· ሇተማሪዎች ሁሇት የመቁጠሪያ ስብስቦች እያንዲንዲቸው ከ ያነሱ ይስጧቸው፡፡ተማሪዎቹ
በሁሇቱ ስብስቦ ውስጥ ያለትን ይቁጠሩ፡፡ 6
· ተማሪዎች የድሚኖውን ነጥቦች ወይም በወረቀት ሊይ የታተሙትን ነጠብጣቦችን አንዴ
በአንዴ ሳይቆጥሩ ቁጥሮችን የማዲበር ክህልት ያዲብሩ፡፡
ሒሳብ 1ኛ ክፍል

· እስከ ያለ ቁሶችን ሇተማሪዎች ይስጧቸው፡፡ በቀሊሌ አዯራዯር አስቀምጡሊቸው


ተማሪዎቹ የቁሶቹን ብዛት ይሇዩ፡፡

የምዘና ስሌቶችና ዝርዝር ተግባራት


· እስከ ያለ ማንኛውንም አይነት ቁጥሮች ማንበብ መቻሊቸውን መጠየቅ እና
ማረጋገጥ፡፡
· ከማንኛውም ከ ከሚያንሱ ቁጥር በመነሳት መቁጠር መቻሊቸውን መጠየቅ፡፡

· እስከ ያለ ቁጥሮችን ከ ካነሱ ቁሶች ስብስብ ጋር ማዛመዴ መቻሊቸውን


ማረጋገጥ፡፡

የመሌመጃ መሌሶች
ስዴስት ፣ ሰባት ፣ ስምንት ፣ ዘጠኝ

፤ ፣ ፤ ፣

ዜሮ ቁጥር ክፍሇ ግዜያት

ከንዐስ ርዕሱ የሚጠበቁ የመማር ብቃቶች


· የዜሮን ትርጉም መረዲት፡፡
· ዜሮን ማንበብ እና መፃፍ፡፡
· ዜሮን በመጠቀም ቁጥሮችን በቅዯም ተከተሌ ማስቀመጥ፡፡

ንዐስ ርዕሱን ሇማስተማር በመነሻነት ወይም በአማራጭነት የቀረቡ የመማር


ማስተማር ዘዳዎች
· ነጠብጣብ የላሇው ድሚኖ በመጠቀም ተማሪዎች ድሚኖው ሊይ ነጠብጣብ አሇመኖሩን
እንዱረደ መምራትና ዜሮን እንዱረደ ማገዝ፡፡
· ተማሪዎቹ ከ እስከ ያለ ነጥቦች የተሳለበት እና ምንም ያሌተሳለበት ሰላዲ
ይስጧቸው ፡፡ ስሇዚህ የዜሮ ጽንሰ አሳብን ምንም ነጥብ የሇም ምንም ቁስ
የሇም እና ምንም ምንም በሚሇው ሀሳብ ይመሰረታሌ፡፡
· ተማሪዎች የቁጥር መዝሙር እንዱዘምሩ ማዴረግ፡፡
ሇምሳላ፡ እንዯ እንቁሊሌ ማነው የሚበሊ
ሒሳብ 1ኛ ክፍል

የምዘና ስሌቶችና ዝርዘር ተግባራት


· ተማሪዎች ስሇ ዜሮ የተረደትን እንዱገሌጹ መጠየቅ፡፡
· ዜሮን ዯጋግመው እንዴለ ማዴረግ፡፡
· ተግባር እና ያሰሯቸው፡፡

ከ እስከ ያለ መቁጠሪያ ቁጥሮች ክፍሇ ግዜያት

ከንዐስ ርዕሱ የሚጠበቁ የመማር ብቃቶች


· ከአንዴ እስከ ያለ ሙለ ቁጥሮች በፊዯሌ መፃፍ፡፡
· እስከ ያለ ሙለ ቁጥሮችን ማንበብ፡፡

ንዐስ ርዕሱን ሇማስተማር በመነሻነት ወይም በአማራጭነት የቀረቡ የመማር


ማስተማር ዘዳዎች
v የተሇያዩ መሌመጃወችን ሇተማሪዎች በመስጠት እስከ ያለ ቁጥሮችን በማንሳት መቁጠር
እንዱካኑ ማዴረግ፡፡
v ተማሪዎች‹‹ በሁሇት ይበሌጣሌ››‹‹በሁሇት ያንሳሌ›› የሚሇውን ዝምዴና እንዱረደ ማዴረግ
ምሳላ ከ በሁሇት ይበሌጣሌ እና ከ በሁሇት ያንሳሌ፡፡
v የቁጥሮችን ስእልች አቅርቡሊቸው እና ተማሪዎች እያንዲንደን የቁጥር አሀዝ ያንብቡ፡፡
v ስሇ መቀነስ የሚያወሱ መዝሙሮችን ማዘመር፡፡
ሇምሳላ ‹‹አምስት ትናንሽ ዝንጀሮዎች አሌጋ ሊይ ዘሇለ›› ወይም‹‹ አስር አረንጓዳ ጠርሙሶች
በግዴግዲ ሊይ ዘመሩ›› ወዘተ፡፡
v የራሳቸውንና የጓዯኛቸውን ጣቶች በመጠቀም በ ይቁጠሩ፤ ከራሳቸው አንዴ እጅ፤
ሁሇተኛው እጅ ፤ ከጓዯኛቸው አንዴ እጅ እና ከጓዯኛቸው ሁሇት እጅ፡፡
v ተማሪዎች ቁጥሮችን በተመጣጣኝ ስዕልች ይወክለ፡፡
v ተማሪዎች እንዱቆጥሩ መጠየቅ፡፡
ሇምሳላ ከ እስከ
v የሁሇት ቁሶችን ስብስብ ሇተማሪዎች መስጠት እና ተማሪዎቹ በአንዯኛው ስብስብ ውስጥ
ያሇውን ቁስ መጠን ይናገሩ እና በላሊኛው ስብስብ ውስጥ ያሇውን ቁስ ይቁጠሩ፡፡
v ተማሪዎች ከተወሰነ ቁጥር በፊት እና በኋሊ ያለትን ቁጥሮች እንዴሇዩ መርዲት አስር
መቁጠሪያዎች ይስጧቸው፡፡
v ተማሪዎች ወዯፊት እና ወዯኋሊ ይቁጠሩ ፡፡
v ወዯኋሊ ሇመቁጠር መቁጠሪያዎችን ይቀንሱ፡፡
ሒሳብ 1ኛ ክፍል

v መቁጠርና መንቀሳቀስ፡ ተማሪዎች ቁጢጥ ካለበት እየተነሱ ከ አስከ ይቁጠሩ


ተመሌሰው ቁጢጥ እያለ ወዯ ኋሊ ይቁጠሩ፡፡
v ተማሪዎች እስከ ያለ ቁጥሮችን እንዱሇዩ የተሇያየ ተግባራት ይስጡዋቸው፡፡
v ተማሪዎች ከ ባነሰ በማንኛውም ቁጥር በመጀመር መቁጠርን ይሇማመደ፡፡
የምዘና ስሌቶችና ዝርዘር ተግባራት
Ø ተማሪዎች ከአንዴ የተወሰነ ቁጥር ተነስተው እስከ እንዴ እንዱቆጥሩ እና ወዯ ኋሊ
እንዱቆጥሩ ያዴርጓቸው፡፡
Ø ተማሪዎቹ እየዘሇለ ሲቆጥሩ ያስተዋሎቸው እና የስህተት መጠናቸው መቀነሱን
መከታተሌ፡፡
Ø እስከ ያለ ማንኛውም ዓይነት ቁጥሮች ያነባለ፡፡
Ø ተማሪዎች ማንኛውም ከ ከሚያንስ ቁጥር በመነሳት መቁጠር መቻሊቸውን
ማረጋገጥ፡፡
Ø እስከ ያለ ቁጥሮችን ከ ካነሱ ቁሶች ስብስብ ጋር ማዛመዴ፡፡

ከ እስከ ያለ ቁጥሮችን ማንበብና መፃፍ ክፍሇ ግዜያት

ከንዐስ ርዕሱ የሚጠበቁ የመማር ብቃቶች


· እስከ ያለ ሙለ ቁጥሮችን በሁሇት በሁሇት መቁጠር፡፡
· ጣቶችን በአምስት መቁጠር፡፡
· ቁጥሮችን በአምስት መቁጠር ፡፡
· ከ በመነሳት ወዯኋሊ መቁጠር፡፡
· ከማንኛውም ቁጥር በመነሳት እስከ ወዯፊት መቁጠር፡፡
· ቁጥሮችን በቁጥር መስመር ሊይ ‹‹ከፊት›› ከኋሊ›› እና በመካከሌ በመጠቀም
ማስቀመጥ፡፡

ንዐስ ርዕሱን ሇማስተማር በመነሻነት ወይም በአማራጭነት የቀረቡ የመማር


ማስተማር ዘዳዎች
· የቁስ ስብስብ ሇተማሪዎች መስጠት እና ተማሪዎቹ ቁሶችን በጥንዴ በማንሳት ዴምፃቸውን
እያወጡ እንዱቆጥሩ ማዴረግ ከ ያሌበሇጡ ሆነው ፣ ፣ እያለ ይቁጠሩ፡፡
· ተማሪዎች ዴምፃቸውን ከፍ አዴርገው በጥንዴ በጥንዴ ይቁጠሩ፡፡
· አንዴ ፣ ሁሇት ፣ ሶስት…..ተብሇው የተፃፉ ቁጥሮች ይስጧቸው ወይም በሰላዲ ሊይ
ይፃፉሊቸው ተማሪዎቹ ማንበብና መፃፍ ይሇማመደ፡፡
ሒሳብ 1ኛ ክፍል

የምዘና ስሌቶችና ዝርዝር ተግባራት


· የቃሌ ጥያቄ በመጠየቅ ተማሪዎቹ የቁጥሮችን አሃዝና የቁጥሮችን መጠን በትክክሌ
ማዛመዲቸውን ይመሌከቱ፡፡
· እስከ ያለ ቁጥሮች እንዱያነቡ መጠየቅ፡፡
· እስከ ያለ ቁጥሮች እንዱፅፉ ማዴረግ፡፡

የማጠቃሇያ መሌመጃ መሌሶች


ሀ አስር ሇ ስምንት ሏ አምስት መ አስራሁሇት ሠ አስራ ሰባት
ሀ ሇ ሏ መ ሠ


10
ሒሳብ 1ኛ ክፍል

ምዕራፍ

ቁጥሮችን ማወዲዯር እና በቅዯም ተከተሌ ማስቀመጥ ክፍሇ ግዜያት

መግቢያ
በዚህ ምእራፍ ተማሪዎች እስከ ያለ ቁጥሮችን በቅዯም ተከተሌ ማስቀመጥ እና
ማወዲዯር ይጠበቅባቸዋሌ፡፡ ይህንንም ሇመስራት የቁጥር መስመር መጠቀም እንችሊሇን፡፡
ከዚህም በተጨማሪ ቁጥሮችን በአስር በአስር መመዯብን ያዉቃለ፡፡

ከምዕራፉ የሚጠበቁ የመማር ውጤቶች


v ሁሇት ቁጥሮችን ያወዲዴራለ፡፡
v ሶስት ቁጥሮችን ያወዲዴራለ፡፡
v ከ ያለ ቁጥሮችን በቅዯም ተከተሌ ያስቀምጣለ፡፡
v የ ፣ ꘌ እና ምሌክቶችን ሇይተው ያዉቃለ፡፡

ምዕራፉን ሇማሰተማር የሚያስፈሌጉ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች፡


· በተማሪዎች የመኖሪያ አካባቢ በቀሊለ የሚገኙና ሇመቁጠር የሚመቹ ቁሳቁሶች
ሇምሳላ፡ ጠጠሮች፣ የዛፍ ፍሬዎች፤ ቆርኬዎች ….ወዘተ
· ድሚኖዎች
· የክርቢት እንጨት እና የብር ማሰሪያ
· ቁጥር የታተመባቸው ወረቀቶች
· ስእሊዊ መግሇጫዎች

ሁሇት ቁጥሮችን ማወዲዯር ክፍሇ ግዜያት

ከንዐስ ርዕሱ የሚጠበቁ የመማር ብቃቶች


v ‹‹ከግራ›› እና ከቀኝ›› በማሇት ቁጥሮችን በቁጥር መስመር ሊይ ማስቀመጥ፡፡
v የቁስ ስብስቦችን በቁጥራቸው ቅዯም ተከተሌ ማስቀመጥ፡፡
v በሁሇት ምዴብ ያለ ቁሶችን በቁጥራቸው መጠን ማወዲዯር፡፡
v ቁጥሮችን በቁጥር መስመር ሊይ ማወዲዯር፡፡
ሒሳብ 1ኛ ክፍል

ንዐስ ርዕሱን ሇማስተማር በመነሻነት ወይም በአማራጭነት የቀረቡ የመማር


ማስተማር ዘዳዎች
· ተማሪዎች ድሚኖዎችን ወይም ቁጥር የታተመባቸውን ወረቀቶች በቁጥራቸው ብዛት
ከትንሸ ወዯ ትሌቅ እንዱዯረዯሩ ማዴረግ፡፡
· የቁጥር መስመርን ጽንሰ ሀሳብ እንዴረደ ዘንግ አና ቁጥሮች የታተሙባቸው ወረቀቶች
ሇተማሪዎች በመስጠት እያጣበቁ የቁጥር መስመር እንዱሰሩ ማዴረግ፡፡
· ተማሪዎች ቁጥሮችን በቁጥር መስመር ሊይ እንዱያወዲዴሩ ማዴረግ፡፡

የምዘና ስሌቶችና ዝርዝር ተግባራት


· ሁሇት ቁጥር ሰጥቶ የትኛው እንዯሚበሌጥ መጠየቅ፡፡
· የተማሪዎች መቆጣጠሪያ ሊይ ምሌክት በማዴረግ ተማሪዎች እስከ ያለ
ቁጥሮችን እና አሀዛቸውን ማገናኘት መቻሊቸውን ማረጋገጥ፡፡
ተግባር ያሰሯቸው፡፡

የመሌመጃ መሌሶች
ተማሪዎች ቀጥሮችን ሇማወዲዯር የቁጥር መስመር ቢጠቀሙ የተሻሇ ነው
ሇ አስራ ስዴስት ይበሌጣሌ ከ አምስት
ሏ ስምንት እኩሌ ነው ከስምንት
መ ሠ ረ
ሀ ፣ ፣ ፣ ፣
ሇ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣
ሏ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣
ሀ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣
ሇ ፣ ፣ ፣ ፣
ሏ ፣ ፣ ፣ ፣

ሶስት ቁጥሮችን ማወዲዯር ክፍሇ ግዜያት

ከንዐስ ርዕሱ የሚጠበቁ የመማር ብቃቶች


· በፊት በኋሊ እና በመካከሌ በማሇት ቁጥሮችን በቁጥር መስመር ሊይ
ማስቀመጥ፡፡
· የቁስ ስብስቦችን በቁጥራቸው ቅዯም ተከተሌ ማስቀመጥ፡፡
· በሶስት ምዴብ ያለ ቁሶችን በቁጥራቸው መጠን ማወዲዯር፡፡
v ቁጥሮችን በቁጥር መስመር ሊይ ማወዲዯር፡፡
ሒሳብ 1ኛ ክፍል

2.2.2 ንዑስ ርዕሱን ለማስተማር በመነሻነት ወይም በአማራጭነት የቀረቡ


የመማር ማስተማር ዘዴዎች
Ø ዶሚኖዎችን ወይም ቁጥር የታተመባቸውን ወረቀቶች በቁጥራቸው ብዛት ከትንሸ
ወደ ትልቅ እንዲደረደሩ ማድረግ፡፡
Ø የቁጥር መስመርን ጽንሰ ሀሳብ እንድረዱ ዘንግ አና ቁጥሮች የታተሙባቸው
ወረቀቶች በመስጠት እያጣበቁ የቁጥር መስመር እንዲሰሩ ማድረግ፡፡
Ø ተማሪዎች ቁጥሮችን በቁጥር መስመር ላይ እንዲያወዳድሩ ማድረግ፡፡

2.2.3 የምዘና ስልቶችና ዝርዝር ተግባራት


· ሁለት ቁጥር ሰቶ የትኛው እንደሚበልጥ መጠየቅ፡፡
· የተማሪዎች መቆጣጠሪያ ላይ ምልክት በማድረግ ተማሪዎች እስከ 20 ያሉ ቁጥሮችን
እና አሀዛቸውን ማገናኘት መቻላቸውን ማረጋገጥ፡፡

የመልመጃ 2.2 መልሶች


1. ሀ. ፣ ፣ ፣
መ ፣ ሠ >፣> ረ >፣ >
2 .

ቁጥሮች በፊት በኋላ

5 4 6

10 9 11

13 12 14

14 13 15

7 6 8

3. ሀ. 7 ለ. 7 ሐ. 10 መ. 0 ሠ.6
4. 8
ሒሳብ 1ኛ ክፍል

እስከ ያለ ቁጥሮችን በቅዯም ተከተሌ ክፍሇ ግዜያት

ከንዐስ ርዕሱ የሚጠበቁ የመማር ብቃቶች


v የቁጥሮችን ቀዲማይ እና ተከታይ መሇየት፡፡
v የቁስ ስብስቦችን በቁጥራቸው ቅዯም ተከተሌ ማስቀመጥ፡፡
v ከ አስከ ያለ ቁጥሮቺን በቅዯም ተከተሌ ማስቀመጥ፡፡

ንዐስ ርዕሱን ሇማስተማር በመነሻነት ወይም በአማራጭነት የቀረቡ


የመማርማስተማር ዘዳዎች
Ø ተማሪዎች ቁጥሮችን በቁጥር መስመር ሊይ እንዱያወዲዴሩ ማዴረግ፡፡
Ø ቁጥሮችን በቅዯምተከተሌ እንዱያስቀምጡ ማዴረግ፡፡

የምዘና ስሌቶችና ዝርዝር ተግባር


· ከ የሚያንሱ ሁሇት ቁጥሮችን ማወዲዯር መቻሊቸውን መጠየቅ እና ማረጋገጥ፡፡
ተግባር ያሰሯቸው፡፡
የመሌመጃ መሌሶች
ሀ ፣ ፣ ፣ ፣
ሇ ፣ ፣ ፣
ሏ ፣ ፣ ፣ ፣
መ ፣ ፣ ፣ ፣
ሀ ሇ ሏ መ ሠ
ሀ ፣ ፣
ሇ ፣ ፣
ሏ ፣ ፣
መ ፣

ቁጥሮችን በ ቡዴን መክፈሌ ክፍሇ ግዜያት

ከንዐስ ርዕሱ የሚጠበቁ የመማር ብቃቶች


Ø ቁሶችን በአስር እና በአምስት መመዯብ፡፡
Ø በሙለ ቁጥር ውስጥ ስንት አስሮች እና አንድች እነዲለ መናገር፡፡
Ø ሁሇት የቁስ ስብስቦችን እስኪሆኑ ዴረስ ማጣመር፡፡

14
ሒሳብ 1ኛ ክፍል

ንዐስ ርዕሱን ሇማስተማር በመነሻነት ወይም በአማራጭነት የቀረቡ


የመማርማስተማር ዘዳዎች
Ø የቁስ ስብስቦችን በመስጠት ተማሪዎች በአስር በአስር ቡዴን እንዱመሰርቱ ማዴረግ፡፡
Ø ከ የማይበሌጡ የቁስ ስብስቦችን በማዘጋጀት ተማሪዎች በአምስት እና በአስር ቡዴን
እንዱመዴቡ ማዴረግ፡፡
Ø ቢበዛ ባሇ አስር ፍሬሞችን በማዘጋጀት እና መቁጠሪያ በማዴረግ በአምድች
በመዯርዯር አምድቺን አምስቱ እንዯ አንዴ ወይም አስሩን እንዯ አንዴ እነዱቆጥሩ እና በ
እና በ ምዴብ መስራትን መሇማመዴ፡፡

የምዘና ስሌቶችና ዝርዝር ተግባር


Ø ተማሪዎቹ በጨዋታ መሇክ በ እና በላልች ቁጥሮች ምዴብ መስራታቸውን
ማረጋገጥ፡፡
ተግባር ያሰሯቸው፡፡

የመሌመጃ መሌሶች
ሇ እና ሏ እና መ እና

ማጠቃሇያ መሌመጃ መሌስ


ሀ ሇ ሏ መ ሠ
ሀ ሇ ሏ መ
ሠ ረ ሰ ሸ
ሀ ፣ ፣ ፣ ፣
ሇ ፣ ፣ ፣ ፣
ሏ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣
መ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣
ሠ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣
ሀ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣
ሇ ፣ ፣ ፣ ፣
ሏ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣
መ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣
ሠ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣
ረ ፣ ፣ ፣ ፣
ሒሳብ 1ኛ ክፍል

ምዕራፍ

መዯመር ክፍሇ ግዜያት

መግቢያ
የዚህ መዕራፍ ትምህርት የሚያተኩረው የተሇያዩ ዘዳዎችን ተጠቅመው ተማሪዎች ከ አስከ
ባለ ቁጥሮች መዯመርን ይተዋወቃለ፡፡ የመዯመር ስላት በቁጥሮች የሚከናወን ነው፡፡
ይህም ሇምሳላ ሁሇት ቁጥሮችን የመዯመርን ያህሌ ብዛትና የጋራ ባህሪ ያሊቸውን ነገሮች
አንዴ ሊይ በመቀሊቀሌ ብዛታቸውን ከመግሇጽ ጋር የቅርብ ዝምዴና አሇው ፡፡ይህንንም
ሇማጎሌበት የቁጥር መስመር መጠቀም ፣ ቁሶችን በመዯባሇቅ እና ላልቸንም
ዘዳዎችበመጠቀም የመዯመር ጽንስ ሀሳብን እናስተዋውቃሇን፡፡
የምዕራፍ የመማር ወጤቶችተማሪዎች ከዚህ ምዕራፍ በኋሊ፡
· የተሇያየ ዘዳዎችን በመጠቀም ቁጥሮችን ይዯምራለ፡፡
· የመዯመርን ሂሳባዊ ገሇፃ ይረዲለ፡፡

ምዕራፉን ሇማስተማር በዋናነት የሚያስፈሌጉ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች


· በተማሪዎች የመኖርያ አካባቢ በቀሊለ የሚገኙና ሇመቁጠር የሚመቹ ቁሳቁሶች
ሇምሳላ፡ ጠጠሮች፣ የዛፍ ፍሬዎች፣ወዘተ
· ድሚኖዎች
· አባከስ
· የክርቢት እንጨቶች ፣ ወዘተ

መዯመርን በተረት ክፍሇ ግዜያት

ከንዐስ ርዕሱ የሚጠበቁ የመማር ብቃቶች፡


· የሁሇት ቁሶችን በስብስብ ማዯባሇቅ እና አብሮ መቁጠር፡፡
· ከ ከሚያንስ ቁጥር ሊይ ቀንሶ ላሊኛውን ቁጥር ማዴረግ፡፡
· ቀሊሌ የመዯመር አረፍተ ነገሮችን መፍታት፡፡
· የ እና ምሌክት መረዲት፡፡
ሒሳብ 1ኛ ክፍል

ንዐስ ርዕሱን ሇማስተማር በመነሻነት ወይም በአማራጭነት የቀረቡ የመማር


ማስተማር ዘዳዎች
v የመዯመር አረፍተ ነገር ያሇበትን ታሪክ ሇተማሪዎች መንገር፡፡ ሇምሳላ እንዯ
አንዴ ብርቱካን በጠረቤዛ ሊይ አሇኝ ሁሇት ብርትካኖች ብጨምር በአጠቃሊይ ስንት
ብርትካኖች ይኖሩኛሌ ወዘተ
v የመዯመርን ጽንሰ ሀሳብ ሇማስረዲት የተሇያየ ሞዳልችን መጠቀም፡፡
v ተጨማሪ የመዯመር ታሪኮችን ሇተማሪዎች መንገር ፡፡ እንዯ የእኔ
እጆች እና የጓዯኛዬ እጆች ቢቀሊቀለ ስንት እጆች ይሆናለ ፣ ጣቶችን እንዯ መዯመር
አይነት በቃሊት መዯመር ወይም ማቀሊቀሌን እና መቁጠርን የመሳሰለ ታሪኮችን መንገር፡፡
v ሁሇት የቁስ ስብስቦችን ሇተማሪዎች መስጠት ተማሪዎቹ እያንዲንደን ስብስብ እንዱቆጥሩ
ከዛም እንዱያቀሊቅለ እና ሁለንም በአንዴ ሊይ እንዱቆጥሩ ማዴረግ፡፡

የመማርማስተማር ዘዳዎች የምዘና ስሌቶችና ዝርዝር ተግባራት፡


v ሇመዯመር አሊማ የተሰጣቸውን ታሪክ ተማሪዎቹ ተገንዝበውት እንዯሆነ ማረጋገጥ፡፡
ሇምሳላ እናቴ ሶስት ብርቱካን አባቴ ሁሇት ብርቱካን ቢሰጡኝ አጠቃሊይ ስንት
ብርቱካን አለኝ
v ሁሇት ተመሳሳይ የቁስ ስብስብ መስጠት እና እያንዲንዲቸው ምን ያህሌ እንዯሆኑ መጠየቅ
፡፡ ሲዯባሇቁ ምን ያህሌ እንዯሚሆኑ መጠየቅ፡፡ ወዘተ
ተግባር ያሰሯቸው፡፡
የመሌመጃ መሌሶች
ሀ ሇ ሏ

ወዯፊት እየዘሇለ መቁጠር ክፍሇ ግዜያት

ከንዐስ ርዕሱ የሚጠበቁ የመማር ብቃት፡


v የቁጥር መስመርን በመጠቀም ሁሇት ቁጥሮችን መዯመር፡፡

ንዐስ ርዕሱን ሇማስተማር በመነሻነት ወይም በአማራጭነት የቀረቡ የመማር


መስተማር ዘዳዎች
Ø መቁጠር ተማሪዎቹ ባሇ እና ባሇ መቁጠርያ እንዱኖራቸው እና በዳስካቸው ሊይ
በግራ እና በቀኝ ማዴረግ፤ እንዱቆጥሩ ማዴረግ እና ወዯግራ እጃቸው እንዱሸፍኑ
ማዴረግ እና ከ በመነሳት ፣ ፣ ፣ እያለ እንዱቆጥሩ ማዴረግ፡፡
Ø ተማሪዎቹ ከ በመነሳት በ ፣ በ ወይም በ እየዘሇለ እንዱቆጥሩ ማዴረግ፡፡
Ø ከ በተሇየ መነሻ እየዘሇለ እንዱቆጥሩ ማበረታታት፡፡

17
ሒሳብ 1ኛ ክፍል

የምዘና ስሌቶችና ዝርዝር ተግባራት፡


v ተማሪዎች የራሳቸውን ዘዳ በመጠቀም እንዴዯምሩ ማዴረግ፡፡
v የተማሪዎቹን ማሳመኛ ምክንያቶች መረዲት ጥያቄዎችን እንዳት እንዯተረዶቸው መጠየቅ፡፡
v ተማሪዎች እንዳት መቁጠር እንዯሚቻሌ መጠየቅ፡፡
v ተማሪዎች የእኩሌ ይሆናሌ እና የመዯመርን ምሌክት መረዲታቸውን መጠየቅ፡፡

የመሌመጃ መሌሶች
ሀ ፣ ሇ ሏ

፣ ፣ ፣ ፣ እና ን መመስረት ክፍሇ ግዜ

ከንዐስ ርዕሱ የሚጠበቁ የመማርብቃት


v ሁሇት ቁጥሮችን በማጣመር አስከ ያለ ቁጥሮችን መመስረት፡፡

ንዐስ ርዕሱን ሇማስተማር በመነሻነት ወይም በአማራጭነት የቀረቡ የመማር


ማስተማር ዘዳዎች
v ተማሪዎች ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ቁጥሮችን ሇመመስረት ሁሇት ስብስቦችን በማጣመር
የተሇያዩ ሙከራዎችን በተጨባጭ ቁሶችን እንዱሰሩ ማዴረግ፡፡ ምሳላ ቁሶችን
ሇማግኘት ቁሶችን እና ቁሶችን መጠቀም
v ከሊይ ባሇው አሰራር መሰረት ፣ ፣ ፣ እና የሚሰጡ ሂሳባዊ ገሇጻዎች
እንዱያዘጋጁ ማዴረግ እና ሊይ የተሇየ ትኩረት ማዴረግ ሇዚህም ስራ ድሚኖዎችን
መጠቀም፡፡

የምዘና ስሌቶችና ዝርዝር ተግባራት


· አንዴ ቁጥርን በሁሇት ቁጥሮች ጥምረት መግሇጽ መቻሊቸውን መጠየቅ እና ማረጋገጥ፡፡
· ተማሪዎችን ን የሚመሰርቱ ቁጥሮችን መጠየቅ፡፡
ምሳላ እና ፣ እና ፣ እና ፣ እና
ተግባር ያሰሯቸው፡፡
መሌመጃ መሌሶች
ሒሳብ 1ኛ ክፍል

6 እና 2

4 እና 4
1እና 7

5እና 3
8እና 0

6 እና 3

1 እና 8
2እና7

5እና 4
9እና 0

19
ሒሳብ 1ኛ ክፍል

ቁጥሮችን መተንተን ክፈሇ ግዜያት

ከንዐስ ርዕሱ የሚጠበቁ የመማር ብቃት፡


v አንዴ የተሰጠ ቁጥርን በሁሇት ቁጥሮች ዴምር መግሇጽ፡፡

ንዐስ ርዕሱን ሇማስተማር በመነሻነት ወይም በአማራጭነት የቀረቡ የመማር


ማስተማር ዘዳ
Ø አንዴ ቁጥር ሇተማሪዎቹ በመስጠት በሁሇት ቁጥሮች ዴምር እንዴገሌጹ ማዴረግ፡፡
ሇምሳላ

የምዘና ስሌቶችና ዝርዝር ተግባር፡


Ø ተማሪዎች ከ አስከ ያለ ቁጥሮችን አንደን በመውሰዴ መተንተን መቻሊቸውን
መጠየቅ፡፡
ተግባር ያሰሯቸው፡፡

የመሌመጃ መሌሶች

6+8
3+11 1+ 13

4 + 10

14
7+7 5+ 9

14+ 0 12+2
ሒሳብ 1ኛ ክፍል

6+2

4+4
1+ 7

8+ 0
5+ 3

3+8
1+ 10

0 + 11

11
7+4 5+ 6

14+ 0
12+2
ሒሳብ 1ኛ ክፍል

5እና 0

3እና2 1እና 4


እጥፍ እና አቅራብ እጥፍ ክፍሇ ግዜያት

ከንዐስ ርዕሱ የሚጠበቁ የመማርብቃቶች፡


v ሁሇት ባሇ አንዴ አሀዝ እና አንዴ አይነት ቁጥሮችን መዯመር፡፡
v እጥፍና አቅራብ እጥፍን መፈሇግ፡፡

ንዐስ ርዕሱን ሇማስተማር በመነሻነት ወይም በአማራጭነት የቀረቡ የመማር


መስተማር ዘዳዎች
Ø ቁሶችን እና ስዕሊዊ መግሇጫዎችን በመጠቀም ተማሪዎቹ እጥፍ ማዴረግን ማሇማመዴ፡፡
ሇምሳላ

፣ ወዘተ
Ø ሇተማሪዎች በጥፍና እጥፍ አቅራቢያ ባለ ቁጥሮች መዯመርን ያሇማምዶቸው ሇምሳላ
፣ እና አንዴ ሲዯመር ቅርብ ነው፡፡ ስሇዚህ
ሒሳብ 1ኛ ክፍል

የምዘና ስሌቶችና ዝርዝር ተግባር፡


Ø ተማሪዎችን እጥፍና አቅራብ እጥፍ በመጠየቅ መቻሊቸውን መገንዘብ፡፡
ምሳላ የሶስት እጥፍ ስንት ነው
የሶስት አቅራብ እጥፍ ስንት ነው ወዘተ
ተግባር ያሰሯቸው፡፡

የመሌመጃ መሌሶች
ሀ ሇ ሏ መ ሠ ረ

ሸ ቀ በ ተ

ቁጥር እጥፍ አቅራብ

ባሇ አንዴ አሃዝ ቁጥሮችን መዯመር ከፍሇ ግዜያት

ከንዐስ ርዕሱ የሚጠበቁ የመማር ብቃት፡


Ø ሁሇት ባሇ አንዴ አሀዝ ቁጥሮችን መዯመር፡፡

ንዐስ ርዕሱን ሇማስተማር በመነሻነት ወይም በአማራጭነት የቀረቡ የመማር


መስተማር ዘዳዎች
· ተማሪዎች እየዘሇለ መቁጠር እና መዯመር ያሊቸውን ተዛምድ ማሳየት፡፡ ሇምሳላ በ
እየዘሇለ መቁጠር እና መዯመር ተመሳሳይ ናቸው፡፡
· እነዚህን የሃሳብ ምሌክቶች እና ሇተማሪዎች በማስተዋወቅ እና ባሇ
አንዴ አሀዝ ቁጥሮችን ዯምሮ ማሳየት፡፡ ሇምሳላ

23
ሒሳብ 1ኛ ክፍል

የምዘና ስሌቶችና ዝርዝር ተግባር፡


· ተማሪዎች ሁሇት ባሇ አንዴ አሀዞችን መዯመር መቻሊቸውን መጠየቅ፡፡
ሇምሳላ ፣ ፣ ፣ ፣ ወዘተ
ተግባር ያሰሯቸው፡፡

የመሌመጃ መሌሶች
ሀ ሇ ሏ

መ ሠ ረ

ሀ ሇ ሏ መ
ሠ ረ ሰ

ባሊ አንዴ አሃዝን ከባሇ ሁሇት አሃዝ ቁጥሮች ጋር መዯመር ክፍሇ


ግዜያት

ከንዐስ ርዕሱ የሚጠበቁ የመማር ብቃት፡


· ባሇአንዴ እና ባሇ ሁሇት አሀዝ ቁጥሮቸን መዯመር፡፡

ንዐስ ርዕሱን ሇማስተማር በመነሻነት ወይም በአማራጭነት የቀረቡ የመማር


ማስተማር ዘዳዎች
· ተማሪዎች የመዯመር ምንነትን እንዴረደ የመዯመር የእኩሌ አረፍተ ነገሮችን
መስጠት፡፡ ምሳላ ከሚከተለት የእኩሌነት ጥያቄዎች ውስጥ እውነት ወይም
ሀሰት የሆነው የቱ ነው

· የዴምር ውጤት እንዱፈሌጉ ፕሮብላሞችን መስጠት እንዯ


አንዴ ያሌታወቀ ቁጥር
· ሁሇቱም ያሌታወቁ ቁጥሮች

24
ሒሳብ 1ኛ ክፍል

· የተሇያዩ ሞዳልች በማዘጋጀት ተማሪዎች የመዯመር ትርጉም እንዱገባቸው


ማዴረግ፡፡
· ዴምራቸው ከ ያነሱ ባሇሁሇት እና አንዴ አሃዝ ቁጥሮችን ሇመዯመር ሁሇት
ፍሬሞችን መጠቀም፡፡
· ተማሪዎች ቁሌቁሌ የመዯመር ስሌት ወይም ላሊ ስሌት ተጠቅመው እንዱዯምሩ እና
አሌጎሪዝምን እንዱረደ ተማሪዎቸን ማዘጋጀት፡፡
v ዴምራቸው ወይም ሌዩነታቸው ከ ያሌበሇጡ ጥያቄዎችን መጠየቅ፡፡ ሇምሳላ
ወይም ስንት ነው

የምዘና ስሌቶችና ዝርዝር ተግባር፡


Ø የተከታታይ የምዘና ስሌት ተጠቅመን ተማሪዎች መቻሌ አሇመቻሊቸውን መገምገም፡፡
በዚህ ሂዯትም ተማሪዎች እራሳቸውን ችሇው እያንዲንዲቸው ባሇ አንዴ እና ባሇ ሁሇት
አሀዝ ቁጥሮችን መዯመር መቻሊቸው መገምገም፡፡

ተግባር ያሰሯቸው፡፡
መሌመጃ መሌሶች
ሀ ሇ ሏ

መ ሠ ረ
ሀ ሇ ሏ መ ሠ ረ ሰ

የማጠቃሇያ መሌመጃ መሌስ

1.ሀ

25
ሒሳብ 1ኛ ክፍል

2+4

6+ 0 1+ 5
6

3+3

5+4

9+ 0 1+ 8
9

3+6 2+ 7

26
ሒሳብ 1ኛ ክፍል

1+ 2

3
2+1 3+0

1+6

7+ 0 7 2+ 5

3+4
ሒሳብ 1ኛ ክፍል

ሀ ሇ ሏ መ

ሠ ረ ሰ
ሀ ሇ ሏ መ ሠ

ቁጥር እጥፍ አቅራብ እጥፍ


ዋቢ መፅሏፍት
ሀሰን መሀመዴ መሰረታዊ የሂሳብ አጋዥ መፅሏፍ ሜጋ አሳታሚና ማከፋፈያ ኃ የተ የግ ማህበር፣
አዱስ አበባ ዓም

ኤን ሲ አር ቲ የተማሪዎች መማሪያ መፅሓፍ

3
ሒሳብ 1ኛ ክፍሌ
ምዕራፍ 1: ቁጥሮች እስከ 20 (20 ክ/ጊዜያት)
የመማር ውጤቶች፡- ተማሪዎች ከዚህ ትምህርት በኋሊ፣
 በስብስብ ውስጥ ያለ ቁሶችን ይቆጥራለ
 እስከ 20 ባለ በቁጥሮችና በቁሶች መሀከሌ ያሇዉን ዝምዴና ይረዲለ
 ቆጠራን ከ ቁስ ቁጥር ጋር ያገነኛለ

ብቃቶች ርዕሶች የመማር ማስተማር ስሌቶች ምዘና

•ተማሪዎች የቁጥር መዝሙር ይዘምሩ


 የተማሪዎቹ መቆጣጠሪያ ሊይ
•እስከ 5 ያለ ቁሶችን በማቅረብ ተማሪዎች ቁሱን ምሌክት ያዴርጉ
• ቁጥሮችን በቃሌ መጥራት በማንሳት ይቁጠሩ፣ •ከ1 በመጀምር መቁጠር መቻሊቸዉን
1.1. ከ1- 5 መቁጠር ተማሪዎ የራሳቸውን እና ጓዯኞቻቸውን ጫማዎች መጠየቅ
1፣2 1፣2 እያለ ይቁጠሩ •የአንዴ ሇ አንዴ ቁጥርማንበብን
• ቁሶችን በስብስብ መቁጠር ተክነዋሌ ?
•ከ1 በመጀመር በሃሳብ መቁጠር
•ሶስት ቁሶችን እንዯ ባህሊዊ ምዴጃ በማስቀመጥ 1፣ ይችሊለ?
 በተሰጠው ቁጥር የቁስ 2፣3 እያለ ይቁጠሩ
ስብስብ መስራት

ተማሪዎቹን
•ተማሪዎች ጣቶቻቸውን እንዯ መቁጠሪያ ይመሌከቷቸው፡፡
በመጠቀም እያንዲንደን ጣት ከቁጥር ጋር በቃሌ ይጠይቋቸው እና መሇየት
በማዛመዴ ይቁጠሩ መቻሊቸውን ያረጋግጡ
ብቃቶች ርዕሶች የመማር ማስተማር ስሌቶች ምዘና

1.2 ከ 6-9 ያለ  የተሇያዩ ቁሶችን እንዯ ድሚኖ ያለ በሊያቸው ሊይ ምሌክት


 በጥምር ስብስብ መቁጠር ቁጥሮችን መቁጠር ያሇባቸውን በማቅረብ ተማሪዎቹ ምሌክቶቹን ሳይቆጥሩ
ቁጥሮቹን ይሇዩ •እስከ 9 ያለ
 ስብስብ ቁሶችን ከቁጥራቸው ጋር
 ተማሪዎች ከ10 ባነሰ በማንኛውም ቁጥር በመጀመር ማንኛውንም ዓይነት
ማዛመዴ
ይቁጠሩ( ሇምሳላ ከ 5 ቢጀምሩ 6፣7፣8፣9 እያለ ይቁጠሩ) ቁጥሮችንእንዱያነቡ
መጠየቅ
 በሊያቸው ሊይ መቁጠሪያ ያሊቸው ፍሬሞች ሇተማሪዎች
 እስከ 9 ያለ ቁሶችን ብዛት
አቅርቡሊቸው ተማሪዎቹ ፍሬሙን እያዩ ይቁጠሩ
ማስታወስ. ሇምሳላ እንዯ ነጥቦች •ከማንኛውም ከ10
ዓይነት  ከ9 ያነሱ የተሇያዩ ቁሶችን ያቅርቡሊቸው ሇምሳላ
ከሚያንስ ቁጥር
እንዯጠርሙስ ክዲን አይነት፣ ተማሪዎቹ በሁሇት በሁሇት
በመነሳት መቁጠር
 የቁሶችን ብዛት በፍጥነት እና በሶስት በሶስት ይቁጠሩ፣ ሁሇት ሁሇት ወይም ሶስት
መጥራት መቻሊቸዉን መጠየቅ
ሶስት በመዝሇሌ ይቁጠሩ
 ሇተማሪዎቹ ሁሇት የመቁጠሪያ ስብስቦች እያንዲንዲቸው ከ9
•እስከ 9 ያለ
 ከ 9 በመነሳት ቁሶችን እየቀነሱ ያነሱ ይስጧቸው፡፡ ተማሪዎቹ በሁሇቱ ስብስቦ ውስጥ
ቁጥሮችን ከ 9 ካነሱ
ወዯኋሊ መቁጠር ያለትን ይቁጠሩ
ቁሶች ስብስብ ጋር
 ተማሪዎቹ የድሚኖውን ነጥቦች ወይንም በወረቀት ሊይ ያዛምዲለ
የታተሙትን ነጠብጣቦች አንዴ በአንዴ ሳይቆጥሩ ቁጥሮቹን
 ከ1 የተሇዩ ቁጥሮችን ወዯፊት የመሇየት ክህልት ያዲብሩ
ከቁሶች ጋር መቁጠር  እስከ 9 ቁሶችን ሇተማሪዎቹ ይስጧቸው፡፡ በቀሊሌ አዯራዯር
አስቀምጡሊቸው፣ ተማሪዎቹ የቁሶቹን ብዛት ይሇዩ

ብቃቶች ርዕሶች የመማር ማስተማር ስሌቶች ምዘና


1.3 ከ1-5 ያለ  ነጠብጣብ የላሇዉ ድሚኖው በመጠቀም ተማሪዎች ድሚኖው
ቁጥሮችን ማንባብና መጻፍ ሊይ ነጠብጣብ አሇመኖሩን እንዱረደ መምራት እና ዜሮን
 የዜሮን ትርጉም መረዲት እንዱረደ ማገዝ
 ሇተማሪዎቹ ከ1 እስከ 10 ያለ ነጥቦች የተሳለበት እና ምንም  ተማሪዎች ስሇ ዜሮ
ያሌተሳሇበት ሰላዲ ይስጧቸው፡፡ ስሇዚህ የዜሮ ጽንሰ ሃሳብን “ምንም የተረደትን እንዱገሌዐ
ነጥብ የሇም” “ምንም ቁስ የሇም” እና “ምንም” በሚሇው ሀሳብ መጠየቅ
ይመሰረታሌ

1.4 ከ 6-9 ያሇ  ተማሪዎች ከአንዴ


 የተወሰነ ቁጥር ተነስተው
እስከ 20 ያለ ቁሶችን በ ቁጥሮችን ማንበብና  ተሇያዩ መሌመጃዎችን ሇተማሪዎች በመስጠት እስከ 20 ያለ እስከ 20 እንዱቆጥሩ፣
2 መቁጠር፣ 2፣4፣6 እና ቁጥሮችን በማንሳት መቁጠር እንዱካኑ ማዴረግ
መፃፍ እና ወዯ ኋሊ እንዱቆጥሩ
10 ያዴርጓቸው
 ተማሪዎች “በሁሇት ይበሌጣሌ” ‘’በሁሇት ያንሳሌ’’ የሚሇዉን
 ጣቶችን በ 5 መቁጠር
ዝምዱና እንዱረደ ማዴረግ ምሳላ 8 6 ን በሁሇት
 ቁጥሮችን በ 5 መቁጠር፣  ተማሪዎቹ እየዘሇለ
ይበሌጣሌ እና 8 ከ 10 በሁሇት ያንሳሌ ሲቆጥሩ ያስተውሎቸው
5፣10፣15፣20
እና የስህተት መጠናቸው
 ከ 20 በመነሳት ወዯኋሊ መቀነሱን መከታተሌ
መቁጠር
 ከማንኛዉም ቁጥር  •እስከ 20 ያለ
በመነሳትአስከ 20 ወዯ ማንኛውንም ዓይነት
 የቁጥሮችን ስዕልች አቅርቡሊቸው እና ተማሪዎች እያንዲንደን ቁጥሮች ያነባለ
ፊት መቁጠር 
የቁጥር ሆሄ ያንብቡ
 •ከማንኛውም ከ20
 ስሇመቀነስ የሚያውሱ መዝሙሮችን ሇምሳላ “አምስት ትናንሽ
ከሚያንስ ቁጥር በመነሳት
ዝንጀሮዎች በአሌጋ ሊይ ይዘሊለ “ወይም ” አስር አረንጓዳ
መቁጠር መቻሊቸዉን
ጠርሙሶች በግዴግዲ ሊይ” ይዘምሩ፡፡. መጠየቅ
 የራሳቸውንና የጓዯኛቸውን ጣቶች በመጠቀም በ5 ይቁጠሩ፡፡ 5
ከራሳቸው አንዴ እጅ፣ 10 ከሁሇተኛው እጅ ፣15 ከጓዯኛቸው አንዴ  •እስከ 20 ያለ ቁጥሮችን
እጅ እና 20 ከጓዯኛቸው ሁሇት እጅ ከ20 ካነሱ ቁሶች ስብስብ
ጋር ያዛምዲለ
ብቃቶች ርዕሶች የመማር ማስተማር ስሌቶች ምዘና
 ቁጥሮችን በቁጥር መስመር ሊይ
“ከፊት” “ከኋሊ” እና በመሃሌ
• ተማሪዎች ቁጥሮችን በተመጣጣኝ ስዕልች ይወክለ
በመጠቀም ማስቀመጥ
• ተማሪዎችን እንዱቆጥሩ መጠየቅ ሇምሳላ “ከ 13 እንከ 16 ”
• የሁሇት ቁሶች ስብስብ ሇተማሪዎች መስጠት እና ተማሪዎቹ በአንዯኛው ስብስብ ውስጥ ያሇውን
ቁስ መጠን ይናገሩ እና በላሊኛው ስብስብ ውስጥ ያሇውን ቁስ ይቁጠሩ
• ተማሪዎች ከተወሰነ ቁጥር በፊትና በኋሊ ያለትን ቁጥሮች እንዱወስኑ መርዲት
አስር መቁጠሪያዎች ይስጧቸው፡፡ ተማሪዎቹ ወዯፊትና ወዯኋሊ ይቁጠሩ፡፡ ወዯኋሊ ሇመቁጠር
መቁጠሪዎቹን ይቀንሱ፡፡
መቁጠርና መንቀሳቀስ፡ ተማሪዎች ቁጢጥ ካለበት እየተነሱ ከ1 እስከ 10ይቁጠሩ ተመሌሰው
ቁጢጥ እያለ ወዯ ኋሊ ይቁጠሩ
 ተማሪዎቹ እስከ 20 ያለ ቁጥሮችን እንዱሇዩ የተሇያዩ ተግባራት ይስጧቸው፡፡.
 ተማሪዎቹ ከ 20 ባነሰ በማንኛውም ቁጥር በመጀመር መቁጠርን ይሇማመደ
 ከ1-20 በፊዯሌ መጻፍ 1.5 ዜሮቁጥር  የቁሶች ስብስብ ሇተማሪዎች መስጠት እና ተማሪዎቹ ቁሶችን በጥንዴ በማንሳት ዴምጻቸውን
• እስከ 20 ያለ ቁጥሮችን ማንበብ እያወጡ እንዱቆጥሩ ማዴረግ ከ20 ያሌበሇጡ ሆነው 2፣4፣6 እያለ ይቁጠሩ
ተማሪዎች ዴምጻቸውን ከፍ አዴርገው በጥንዴ በጥንዴ ይቁጠሩ. •የቃሌ ጥያቄ
በመጠየቅ ተማሪዎቹ
 “አንዴ፣ሁሇት፣ ሶስት …” ተብሇው የተጻፉ ቁጥሮች ይስጧቸው ወይም በሰላዲ ሊይ ይጻፉሊቸው
የቁጥሮችን አሃዝና
ተማሪዎቹ ማንበብ እና መጻፍ ይሇማመደ
የቁሶችን መጠን
በትክክሌ
ማዛመዲቸውን
ይመሌከቱ
 እስከ 20 ያለ
ማንኛዉንም
ቁጥሮች እንዱያነቢ
መጠየቅ
•እስከ 20 ያለ
ማንኛውንም ዓይነት
ቁጥሮች ይጽፋለ
.
ብቃቶች ርዕሶች የመማር ማስተማር ስሌቶች ምዘና
 እስከ 20 ያለ ቁሶችን ብዛት  ተማሪዎቹ ቁጥሮችን በተሇያየ ውክሌና እንዱገሌጹ ይጠይቋው፡፡
በቅዯም ተከተሌ መረዲት 1.6 ከ10-20 ያሇ  ተማሪዎች የቁጥር
(ጣታቸውን በመቁጠር፣ ስዕሌ በመሳሌ፣ ወይም በፊዯሌ በመጻፍ
 በቤት ቁጥር ሊይ መቁጠሪያ ቁጥሮች ትርጉም መረዳታቸዉን
ሉሆን ይችሊሌ) ተማሪዎች ምን እንዯተገነዘቡ ይጠይቋቸው፡፡. መመልከት፣ ጥያቄዎችን
ያለትን የቁጠር ሆሄዎች  ተማሪዎች የተሇያዩ ቁጥሮችን በተሇያዩ ሞዳሌ እንዱወክለ ያግዟቸው፣ መጠየቅ እና የተሇየያ
ማንበብ በተሇያየ አቀማመጥ መስመራዊ፣ (ቀጥ ያሇ፣አግዴም፣ ሰያፍ)፣
ግምገማ ስልቶችን
አንዴ ሇአንዴ በማጋጠም ዴርዴር(አራት መኣዘን፣ሦስት ማእዘንክብ፣ የተበታተነ፣ በዘፈቀዯ
መጠቀም
ፕሮብላሞችን መፍታት የተቀመጠ) ማዘጋጀት
ተመጣጣኝ የሆኑ እስከ 20
 ቁሶች ከተቆጠሩ በኋሊ
በመጨረሻ ያሇውን ቁጥር
በመንገር የቁሶችን ብዛት
መረዲት 1.7 ከ10 -20 ያሇ
 እስከ 20 ያለ ቁጥሮችን ቁጥሮችን ማንበብና
በተሇያየ ነገር እንዯ ሞዳሌ መፃፍ  20 ያነሱ የተሇያዩ ቁሶችን ያቅርቡሊቸው ሇማሳላ እንዯጠርሙስ
ስዕልችና የቁጥር ገሇጻ ክዲን አይነት፣ ተማሪዎቹ በሁሇት በሁሇት እና በሶስት በሶስት
መወከሌ ይቁጠሩ፣ ሁሇት ሁሇት ወይም ሶስት ሶስት በመዝሇሌ ይቁጠሩ
 የተሇያየ መጠን ያሊቸው የቁስ ስብስቦችን ያቅርቡሊቸው አብሮም
የተሇያዩ ጥያቄዎች ያቅርቡሊቸው “ማን ብዙ ይዟሌ?” “በቂ መጠን አሇ?”
“ ምን ያህሌ ናቸው?” ስሇሆነም ተማሪዎች የቁጥርን ጽንሰ ሀሳብ
ያዲብራለ
 ተማሪዎች አንዯኛ፣ሁሇተኛ፣ ሦስተኛ… ወዘተ የሚለ ትርጉሞችን
እንዱረደ የተሇያዩ ሞዳልችን መጠቀም ምሳላ ዯረጃ ወይም ላሊ አካሊዊ
ቅዯም ተከተሌ
 ተማሪዎች እንዯ 10ኛ፣9ኛ…2ኛ ፣1ኛ ያለ ከሊይ እስከ ታች ተራዎችን
እንዱጠቀሙ መርዲት
ምዕራፍ 2: ቁጥሮችን ማወዲዯር እና በቅዯም ተከተሌ ማስቀመጥ (11 ክ/ጊዜያት)
የመማር ውጤቶች: ተማሪዎች ከዚህ ምዕራፍ በኋሊ፣
• ሁሇት ቁጥሮችን ማወዲዯር ይችሊለ
• ቁጥሮችን በቅዯም ተከተሌ ማስቀመጥ ይችሊለ
ብቃቶች ርዕሶች የመማር ማስተማር ስሌቶች ምዘና
 “በፊት” “በኋሊ” እና በመካከሌ” 2.1 ሁሇት  ድሚኖዎችን ወይም ቁጥር የታተመባቸውን ወረቀቶች በቁጥራቸው
የተማሪዎች መቆጣጠሪያ
በማት ቁጥሮችን በቁጥር ቁጥሮችን ብዛት ከትንሽ ወዯ ትሌቅ እንዱዯረዴሩ ማዴረግ ሊይ ምሌክት በማዴረግ
መስመር ሊይ ማስቀመጥ ማወዲዯርር  የቁጥር መስመርን ጽንሰ ሃሳብ እንዱረደ ዘንግ እና ቁጥሮች ተማሪዎች እስከ 20 ያለ
የታተሙባቸውን ወረቀቶች በመስጠት እያጣበቁ የቁጥር መስመር ቁጥሮችን እና አሃዛቸውን
እንዱሰሩ ማዴረግ. ማገናኘት መቻሊቸውን
 የቁስ ስብስቦችን በቁጥራቸው
2.2 ሶስት ቁጥሮችን  ተማሪዎች ቁጥሮችን በቁጥር መስመር ሊይ እንያወዲዴሩ ማዴረግ መገንዘብ
ቅዯም ተከተሌ ማስቀመጥ
 በሁሇት ምዴብ ያለ ቁሶችን ማወዲዯር  የቁስ ስብስቦችን በመስጠት ተማሪዎች በአስር በአስር ቡዴን የቃሌ ጥያቄ በመጠየቅ
በቁጥራቸው መጠን ማወዲዯር እንዱመሰርቱ ማዴረግ ተማሪዎቹ ቁሶቹን፣
 ቁጥሮችን በቁጥር መስመር ሊይ  ቢበዛ 2 ባሇ አስር ፍሬሞችን በማዘጋጀት እና መቁጠሪያ በማዴረግ ቁጥሮቹን እና የቁጥር
ማወዲዯር 2.3 እስከ 20 ያለ አሃዞቹን ማዛመዲቸውን
በአምድች በመዯርዯር አምድችን አምስቱን እንዯ አንዴ ወይም
 ቁሶችን በአስር እና በአምስት ቁጥሮችን በቅዯም ማረጋገጥ
አስሩን እንዯ አንዴ እንዱቆጥሩ እና በ5 እና በ 10 ምዴብ
መቦዯን ተከተሌ ማስቀመጥ
መስራትን ማሇማመዴ. ተማሪዎች ሞዳልችን
 ከ20 በማይበሌጡ የቁስ ስብስቦች ውስጥ ስንት አስሮች እና ስንት በትክክሌ በመጠቀም ገሇጻ
አንድች እንዲለ ተማሪዎቹን መጠየቅ እንዱያዯርጉይጠይቃለ
 ሁሇት የቁስ ስብስቦችን 10 እስኪሆኑ 2.4 ቁጥሮችን በ10 በ10
ዴረስ ማጣመር ቡዴን መመዯብ  ከ20 የማበሌጡ የቁስ ስብስቦችን በማዘጋጀት ተማሪዎች በአምስት
እና በአስር ቡዴን እንዱሰሩ ማዴረግ ተማሪዎቹ በጨዋታ
 በሙለ ቁጥር ውስጥ ስንት
መሌክ በ10 እና በላልች
አስሮ እና አንድች እንዲለ
ቁጥሮች ምዴብ
መናገር
 የክብሪት እንጨቶች እና ብር ማሰሪ ሊስቲክ ሇተማሪዎቹ በመስጠት መስራታቸውን ማረጋገጥ
እየቆጡ አስር ሲሞሊ በሊስቲክ እንዱያስሩ ማዴረግ ከዛም የታሰሩትን
 የቁጥር ቤት ዋጋ ጽንሰ ሃብን እና የተረፉትን የክብሪት እንጨቶች ውክሌና እንዱያገናዝቡ ማዴረግ
ማዲበር
ምዕራፍ 3: መዯመር (19 ክፍሇ ጊዜያት)
የመማር ብቃቶች-ተማሪዎች ከዚህ ምዕራፍ በኋሊ
 የተሇያዩ ዘዳዎችን በመጠቀም ቁጥሮችን መዯመር ይችሊለ
 የመዯመርን ሂሳባዊ ገሇጻ ይረዲለ
ብቃቶች ርዕሶች የመማር ማስተማር ስሌቶች ምዘና
3.1 የመዯመርን በተረት  የመዯመር አረፍተ ነገር ያሇበትን ታሪክ ሇተማሪዎች መንገር እንዯ” ሇመዯመር አሊማ
አንዴ ብርቱካን በጠረጴዛ ሊይ አሇኝ ሁሇት ብርቱካኖች ብጨመር የተሰጣቸውን ታሪክ
 የሁሇት ቁሶችን ስብስብ በአጠቃሊይ ስንት ብርቱካኖች ይኖሩኛሌ” ተማሪቹ ተገንዝበውት
ማዯባሇቅ እና አብሮ መቁጠር  የመዯመርን ጽንሰ ሀሳብ ሇማስረዲት የተሇያዩ ሞዳልችን መጠቀም እንዯሆነ ማረጋገጥ
3.2 ወደፊት
እየዘሇለ መቁጠር  ተጨማሪ የመዯመር ታሪኮችን ሇተማሪዎች መንገር፡፡ ጣቶችን
እንዯመዯመር አይነት በቃሊት መዯመር ወይም ማቀሊቀሌን እና
 ከ10 ከሚያንስ ቁጠር ሊይ ተማሪዎቹ የራሳቸውን ዘዳ
መቁጠርን የመሳሰለ ታሪኮችን፡፡ እንዱናገሩ ማዴረግ
ቀንሶ ላሊኛውን ቁጥር 10
 ሁሇት የቁስ ስብስቦችን ሇተማሪዎች መስጠት ተማሪዎቹ
ማዴረግ
አያንዲንደን ስብስብ እንዱቆጥሩ ከዛም እንዱያቀሊቅለ እና ሁለንም
በአንዴ ሊይ እንዱቆጥሩ ማዴረግ
 መቁጠር፡ ተማሪዎቹ ባሇ 10 እና ባሇ 12 መቁጠሪያ እንዱኖራቸው ዴምራቸው ወይም
እና በዳስካቸው ሊይ በግራ እና በቀኝ ማዴረግ፤ 4 እንዱቆጥሩ ሌዩነታቸው ከ20
ማዴረግ እና ወዯ ግራ እጃቸው ወስዯው እንዱሸፍኑ ማዴረግ እና ያሌበሇጡ ጥያቄዎችን
ከአራት በመነሳት 5፣6፣7፣ እያለ እንዱቆጥሩ ማዴረግ መጠየቅ
 ተማሪወቹ ከ1 በመነሳት በ2፣3 ወይም በ5 እየዘሇለ እንዱቆጥሩ (ሇምሳላ 5 + 2 ወይም
ማዴረግ. 8 – 3 ስንት ነው)
ከ1 በተሇየ መነሻ እየዘሇለ እንዱቆጥሩ ማበረታታት
ተማሪዎቹን ማሳመኛ
ምክንያቶች መረዲት
 እነዚህን ምሌክቶች መረዲት ጥያቄዎቹን እንዳት
ተረዲሃቸው
“+” “=”.
 ተማሪዎች 5፣6፣7፣8፣9፣10 ቁጥሮችን ሇመመስረት ሁሇት
ስብስቦችን በማጠመር የተሇያዩ ሙከራዎችን በተጨባጥ
ቁሶችን እንዱሰሩ ማዴረግ ምሳላ 9 ሇማግኛት 7 እና 2
መጠቀም
 ከሊይ ባሇው አሰራር መሰረት 6፣7፣8፣9 እና 10
የሚሰጡ ሂሳባዊ ገሇጻዎ እንዱያዘጋጁ ማዴረግ እና 10
ሊይ የተሇየ ትኩረት ማዴረግ
3.3 5፣6፣7፣8፣9
እና 10 እንዳት በመቁጠር
መመስረት እንዯሚቻሌ ሌትነግረኝ
ትችሊሇህ
የተማሪዎቹን የመረዲት
 ተማሪዎቹ 5 የሚሰጥ የመዯመር መግሇጫ እንዱጽፉ እና የመዯመርን ምሌክት
ማዴረግ ሇምሳላ 3+2 እና 2+3፡፡ ይህንን 5 እንዱሰጥ የመገንዘብ ብቃታቸውን
በማዴረግ ሂሳባዊ ገሇጻ እንዱጽፉ ማዴረግ አረጋግጥ
ብቃቶች ርዕሶች የመማር ማስተማር ስሌቶች ምዘና
3.4 ቁጥሮችን • ቁሶችን እና ስዕሊዊ መግሇጫዎችን በመጠቀም እንዳት በመቁጠር
• ሁሇት ባሇ አንዴ መተንተን ተማሪዎቹ እጥፍ ማዴረግን ማሇማመዴ 2+2፣3+3 እንዯሚቻሌ ሌትነግረኝ
ሆሄ ቁጥሮችን መዯመር ትችሊሇህ
የተማሪዎቹን የመረዲት
 ሇተማሪዎቹ በእጥፍ እና እጥፍ አቅራቢያ ባለ ቁጥሮች መዯመርን እና የመዯመርን
ያሇማምዶቸው፡፡ ሇምሳላ 4+5፤ ሇ 4+4 = 8 አን ሲዯመር 1 ቅርብ ነው ምሌክት የመገንዘብ
ስሇዚህ 4+5 =9 ብቃታቸውንአረጋግጥ
• ዴምራቸው ከ10 የማይበሌጡ ቁጥሮችን በቁጥር መስመር ሊይ
3.5 እጥፍ እና አቻ
መዯመር
እጥፍ
• ተማሪዎችን እየዘሇለ መቁጠር እና መዯመር ያሊቸውን ተዛምድ
ማሳየት ሇምሳላ በ2 እየዘሇለ መቁጠር እና 2 መዯመር ተመሳሳይ ናቸው
እነዚህን የሂሳብ ምሌክቶች "+" እና “=” ሇተማሪዎች ማስተዋወቅ እና ባሇ
አንዴ ሆሄ ቁጥሮችን ዯምሮ ማሳየት 2+3=5
3.6 ባሇ አንዴ አሃዝ
ቁጥሮችን መዯመር
ብቃቶች ርዕሶች የመማር ማስተማር ስሌቶች ምዘና
 ባሇ አንዴ እና ባሇ ሁሇት አሃዝ 3.7ባሇአንዴ አሃዞችን ከባሇ ሁሇት አሃዝ  ተማሪዎች የመዯመር ምንነትን
ቁጥሮችን ይዯምራለ. ቁጥሮች ጋር መዯመር
እንዱረደ መዯመር የእኩሌ
ዏ.ነገሮችን መስጠት(ምሳላ ፡
ከሚከተለት የእኩሌነት
ጥያቄዎች ውስጥ እውነት ወይም
ሀሰት የሆነው የቱ ነው ?
6 + 1 = 6 – 1፣7 = 8 – 1፣5 +
2 = 2 + 5፣
4 + 1 = 5 + 2)
 የዴምር ውጤት እንዱፈሌጉ
ፕሮብላሞችን መስጠት እንዯ 3
+ 4 = ---- አንዴ ያሌታወቀ
ቁጥር፣ 3 + ----- = 7፣ ሁሇቱም
ያሌታወቁ ------- + --------- =
7፣ የተሇያዩ ሞዳልችን
በማዘጋጀት ተማሪዎች የመዯመር
ትርጉም እንዱገባቸው ማዴረግ
 ዴምራቸው ከ20 ያነሰ ባሇ ሁሇት
እና ባሇ አንዴ አሃዝ ቁጥሮችን
ሇመዯመር ሁሇት ፍሬሞችን
መጠቀም፡፡ በአስር ፍሬምና
አንዲንደን መቁጠር
 ተማሪዎች ቁሌቁሌ የመዯመር
ስሌት ወይም ላሊ ስሌት
ተጠቅመው እንዱዯምሩ፣
አሌጎሪዝም እንዱረደ ተማሪዎን
ማዘጋጀት
ምዕራፍ 4 ፣መቀነስ (20 ክ/ጊዜያት)
የምዕራፉ የመማር ዉጤቶች፣ተማሪዎች ምዕራፍ ትምህርት በኋሊ
 የተሇያዩ ዘዳዎችን በመጠቀም ቁጥሮችን ይቀንሳለ፡፡
 በመዯመርና በመቀነስ መሀከሌ ያሇዉን ዝምዴናይረዲለ፡፡
ብቃቶች ርዕሶች የመማር ማስተማር ስሌቶች ምዘና
ምእራፍ 4 መቀነስ  ከ 20 በመጀመር በ2፣በ3፣ወይም በ5 ወዯኋሊ ቁጥሮችን መቁጠር  የመቀነስ አረፍተ
 ወዯኋሊ በ2 እናበ3 መቁጠር  የመቀነስ ፕሮብላሞችን ምሳላዎችን መንገር “ሰሊም 7 እምነበረድች ነገሮችን የያዙ
4.1 ወደ ኋሊ መቁጠር አሎት ጥቂቶችን በመዯበቅ ሇናንተ አራቱን አሰየቻችሁ. ሰሊም ምን ምሳላዎችን በመንገር
ያህሌ የማይታይ እምነበረዴ አሎት የተማሪዎቹን ምሊሽ
 የተሇያዩ ቅርጾችን በመጠቀም ቁሶችን በቡዴን በማዴረግ የአባከስ ማረጋጥ
4.2 መቀነስን በተረት
ስእልች ወይም በካርድች በመጠቀም የመቀነስ ጽንሰ ሃሳቦችን  ተማሪዎች የራሳቸዉን
4.3 ቁጥሮችንመተንተን ማሻሻሌ ስነዘዳዎች እንዱጠቀሙ
 ተማሪዎቹ ወዯ ኋሊ መቁጠርን ከመቀነስ ጋረ እንዱያዛምደ መጠየቅ
4.4 ባሇ አንዴ አሃዝ መርዲት ሇምሳላ ወዯ ኋሊ በሁሇት በሁሇት መቁጠር በ2 መቀነስ  መሌሳቸዉ 20 የሆነ
 ከትሌቁ ባሇአንዴ ሆሄ ሊይ ትንሹን ቁጥሮችን መቀነስ መሆኑን መረዲት ወይም ከ20 ያነሰ
ባሇአንዴ ሆሄ መቀነስ  ተማሪዎቹ መቀነስን እንዱረደ የማይታወቀወ ቁጥር እስከ 20 (ሇምሳላ 8-3)
በመዯመርእንዱያገኙመርዲት የመሳሰለ የተሇያዩ
4.5 ባሇ ሁሇት አሃዝ  ምሳላ 10 – 8 የሚሇዉን መሌስ ሇማግኘት ከ 8 ሊይ ስንት አይነት የመቀነስ
ቁጥሮችን መቀነስ ተዯምሮ 10 የሚያመጣውን ቁጥር መፈሇግ ጥያቄዎቸን መጠየቅ
 ባሇ አንዴ ሆሄ ቁጥሮችን ሇመቀነስ የቁጥር መስመርን መጠቀም
• የቁጥር መስመርን መጠቀም
5 ሊይ ስንት ስዯመር 8 ይሰጣሌ ?
ወይም ከ 8 ሊይ ስንት ቢቀነስ 5
እናገኛሇን?
ምስለን ይመሌከቱ.
“-“ ይህን የመቀነስ ምልክት ማስተዋወቅ
እና ተማሪዎች ባሇ አንድ ሆሄቁጥሮችን ተማሪዎችን ጥያቄ በመጠየቅ ምሊሽ ሲሰጡ
 “-“ ይህን የመቀነስ ምሌክት 4.6 በመዯመር እና እንዲቀንሱ ማድረግ ምሳሌ 5-3=2  ምክንያታቸዉን
ማወቅ በመቀነስ  አገሊሇጻቸዉን
መሀከሌ ያሇዉ መቀነስ የመዯመር ተቃራኒ መሆኑን  ግንኙነቶችን
ዝምዴና ከስር መሰረቱ መንገር ሇምሳላ
ፕሮብላሞችን እንዳት መፍታት ትችሊሇችሁ
(ሇምሳሌ 6+7=13 ስሇዚህ 13- 7= 6) ቁጥሮችን እንዳት ወዯፊት እንዯምተቆጥሩ
ከእዉነተኛ መረጃ ሌትነግሩኝ ትችሊሇችሁ በማሇት በመጠየቅ
 ከ20 ያነሱ ባሇ ሁሇት ሆሄ
ከአንዯኛወ ሊይ ሇተሊኛዉን መቀነስ በመነሳት መረጃዎችን የምናገናኝበት ዘዳ ነዉ መገምገ
 በመዯመር እና በመቀነስ መሀከሌ
2+3=5
ያለ ዝምዴናዎችን መረዲት
3+2=5 ተማሪዎቹ ያለብትን ዯረጃ ሇማወቅ
5-3=2 ፈተናዎችን በመስጠት ምሊሻቸዉን
5-2=3 መገምገም
 የመዯመር እና የመቀነስ ዝመዴናዎችን በቁጥር
4 .7 የቃሊት ቤተሰብማሳየት
ፕሮብላሞች
 ዴምራቸዉ ከ20 ያነሱ ባሁሇት
ሆሄ ቁጥሮችን በመዯመርና  ተማሪዎቹ የስላቶች ባህሪዎች የሆኑትን (የመዯመር የቅይይር
በመቀነስ የቃሊት ፕሮብላሞችን እና የተጣማጅነት ባህሪይ) እስከ 20 ያለ ቁጥሮችን
መፍታት በመዯመርና መቀነስ ስነዘዳዎችን እንዱተገብሩ ማገዝ(ሇነዚህ
ባህሪያት ዯንቦችን መጠቀም አይጠበቅባቸዉም)
 የቃሊት ፕሮብላሞችን የመፍታት ስነዘዳዎችንና
መፍትሄዎችን ማግኛ ዘዳዎችን ማብራራት
 የቃሊት ፕሮብላሞችን ሇመግሇጽ ሞዳልችን መጠቀም
 እስከ 20 ባለ ቁጥሮች መዯመርና መቀነስን ማእከሌ ያዯረገ
ፕሮብላሞችን መስራት ይህም ቁሶችን እንዴ ሊይ በመዯመር፣
በማዯባሇቅ፣በማንሳት፣በማወዲር በተጨማሪም ቁሶችና ቁሶችን
ምስልችን ያሌታወቁ ተሇዋዋጮችን ሇእኩሌነት አረፍተነገሮች
በመጠቀም ፕሮብላሞችን እንዱዎክለ ማዴረግ
ምዕራፍ 5፣ቁጥሮች እስከ 100 (25 ክፍሇጊዜያት)
የመማር ዉጤቶች፣ ተማሪዎች ከዚህ ምዕራፍ በኋሊ፣
 በተሇያዩ ዘዳዎች ቁጥሮችን ይቆጥራለ
 መጠኖችን እና አቀማመጦችን ያሊቸዉን ዝምዴናዎችን ይረዲለ
ብቃቶች ርዕሶች የመማር ማስተማር ስሌቶች ምዘና
 የ10 ብዜቶችን መቁጠር ምእራፍ 5፣እስከ 100 ያለ  የ10 ብዜቶችን በቃሊቸዉ እንዱቆጥሩ መርዲት  ቁጥሮችን ሲቆጥሩ
ሙለ ቁጥሮች  የ10 ብዜቶችን ጽንሰሃሳብ ሇማስጨበጥ በ10 በ10 ፍሬሞችን መጠቀም በትክክሌ መጥቀሳቸዉን
መዲመጥ
5.1 በ 10 በ10 ብዜቶች  ቁሶችን በ10 በ10 በማቧዯን የ10 ብዜቶችን ሇመቁጠር መጠቀም
 መቶኛዎችን የያዙ ቻርቶች መስራት እና የ10 ብዘየቶችን እንዱረደና
እንዱገነዘቡ ማዴረግ
 እስከ 100 ያለ ቁጥሮችን 5.2 ቁጥሮችእስከ 100  መቶኛዎችን የያዙ ቻርቶች መስራት እና በአንድች ነ በአስሮች እንዱያነቡ መቶኛዎችን የያዙ
በቃሌ መቁጠር ማዴረግ ቻርቶችን ማዘጋጀት እና
 ከ20 የሚበሌጡ ቁጥሮችን ጮክ ብሇዉ እንዱናገሩ መንገር እና ቁጥሮችን በትክክሌ
 ከ21 እስከ 100 ያለ  ቁጥሮችን ወዯ 10 አጠጋግተዉ እንዱያስቀምጡ መርዲት(ከ29 ወዯ 30 ፣ መጻፋቸዉንና ማንበባቸዉን
ከ39 ወዯ 40 ወ.ዘ.ተ) መከታታሌ እና ማረጋገጥ
ቁጥሮችን በፊዯልች እና
በአሃዞች ማንበብና መጻፍ  29ን በ4 የሚበሌጥ ቁጥር የቱ ነው? 29፣30፣31፣32፣33 መሌስ 33
ስሇዚህ ተማሪዎች ከቁጥር ተነስተው መቁጠር እንዱችለ ማዴረግ
 ተማሪዎች የቁስ መጠን እንዱረደ የተሇያዩ አቀራረብ ዘዳዎችን
መጠቀም ምሳላ 34 ፣ሇማስረዲት ብልኮች በምስሌ ፣ የቁጥር መስመር፣
ፍሬሞችን መጠቀም
ብቃቶች ርዕሶች የመማር ማስተማር ስሌቶች ምዘና
5.3 የቁጥሮች  የተሇያዩ ቁጥሮችን የያዙ ካርድችን በማዘጋጀት ተማሪዎቹ በቁጥር ተማሪዎቹ የቁጥር
• እስከ 100 ያለ ቁጥሮችን ማወዲዲር ቅዯም ተከተሌ መጠናቸዉ ማወዲዯር ዯረጃን በመጠቀም
የቁጥሮችን ቅዯም ተከተሌ ሇመሇየት  መቶኛዎችን የያዙ ቻርቶችን በማዘገጀት ተማሪዎች የጎዯለ ቁጥሮችን ቁጥሮችን
የቁጥር ዯረጃን መጠቀምስሇ ቁጥር እንዱሞለ መዴረግ በትክከሌ
ማወዲዯራቸዉን
ያሊቸዉን የዉስጥ ሃሳባቸዉን እና
ማረጋገጥ
እዉቀታቸዉን በመጠቀም ተመሳሳይ
መጠኖችና ዝምዴናዎችን መረዲትና
ሃሳባቸዉን እና እዉቀታቸዉን በመጠቀም
ተመሳሳይ መጠኖችና ዝምዴናዎችን
መረዲት
• የተሇያዩ ርዝመት ያሊቸዉን ደሊዎች በማዘጋጀት እና በመጠቀም
ቁጥሮችን ምሌክት በማዴረግ ማወዲዯር
 “አራተኛዉ ወንበር ሊይ የተቀመጠዉ ማነዉ የሚሌ አይነት ጥያቄዎችን
መጠየቅ“
ብቃቶች ርዕሶች የመማር ማስተማር ስሌቶች ምዘና
 በሙለ ቁጥር ዉስጥ ምን ያህሌ አንድች  ደሊዎችንና ክሮችን በማዘጋጀት እንዴሊይ በክር በ10 በ10 ማሰር ስሇ አንድችና አስሮች
እና አስሮች እንዲለ መንገር ከዛም “ምን ያህሌ አንድች እና አስሮች እንዲለ መጠየቅ” ተማሪዎች
 የአንድችንና የአስሮችን የቤት ዋጋ 5.4 አንድችና  የቤት ዋጋ ጽንሰሃሳብ ሇመገንባት የተሇያዩ ሞዳሌ መጠቀም የሚመሌሱትን መሌሶች
ሇመዘርዘር ሞዳልችን መጠቀም የአስሮች  የቤት ዋጋቸዉን በመጠቀም ቁጥሮችን ማወዲዯር ማረጋገጥ .
የቤት ዋጋ
 የቁጥር ዯረጃን የያዙ ካርድችን መጠቀም ወይም በጥቁር ሰላዲ ሊይ
ሞዳልችን በትክክሇኛ
እያንዲንደን ሆሄየቤትዋጋእንዱጽፉመጠየቅ መንገዴ
 ቁጥሮችን በሙለ እና በቀሪዉ መቁጠር መጠቀማቸዉን
እና ባሇሁሇት አሃዞችን ያሊቸዉን የቤት በመመሌከት
ዋጋ መገንዘብ ተማሪዎቹ ተጨማሪ
ማብራሪያ እንዱሰጡ
መጠየቅ
ምእራፍ 6፣እስከ 100 ያለ ሙለ ቁጥሮችን መዯመር እና መቀነስ( 27 ክፍሇጊዜያት)
የመማር ዉጤቶች፣ተማሪዎች ከዚህ ምዕራፍ በኋሊ፣
 ዴምራቸዉ ከ100 ያነሱ ባሇሁሇት ሆሄዎችን መዯመር ይችሊለ
 ከባሇ ሁሇት ሆሄ ቁጥሮች ሊይ ባሇአንዴ ሆሄዎች እና ባሇሁሇት ሆሄዎችን መቀነስ ይችሊለ
 ባሇ ሁሇት ሆሄ ሙለ ቁጥሮችን መከፋፈሌና መዯባሇቅን በመጠቀም መዯመርና መቀነስ ሇመፍታት የተሇያዩ ሃሳባዊ ስነ ዘዳዎችን ይጠቀማለ 

ብቃቶች ርዕሶች የመማር ማስተማር ምዘና
ስሌቶች
 ከባሇ ሁሇት አሃዝ ቁጥር ምእራፍ 6፣እስከ 100 ያለ  ባሇ አንዴ አሃዝ ቁጥርን በባሇ ሁሇት አሃዝ ቁጥር በተሇያዩ  ተማሪዎቹ የመቀነስ
ባሇ አንዴ አሃዝ ቁጥር ቁጥሮችን መዯመርና መቀነስ ዘዳዎች መዯመርና በቁጥር መስመር ሊይ ማስቀመጥን ስላትን በትክክሌ
ሳይዯረዴሩ መዯመር እና 6.1 ከባሇ ሁሇት አሃዝ ቁጥር መሇማመዴ መጠቀማቸዉን
መቀነስ ሊይ ባሇ አንዴ ሆሄ ቁጥር  ቁጥሮችን ባሇመዯርዯር መዯመርን ማሇማመዴ ሇምሳላ 37+6=፣ መመሌከት
 ከባሇ ሁሇት አሃዝ ቁጥር ባሇመዯርዯ ርመዯመርና 37=3 አስሮችና 7 አንድች ቀጥል ባሇ አንድችን መዯመር 6 እና 7
ባሇ አንዴ አሃዝ ቁጥር ጋር መቀነስ ፣6+7=13 እናገኛሇን 1 አስሮችና 3 እንድች፣እንዴ አስሮችን በ3
በመዯርዯር መዯመር 6.2 ባሇ ሁሇት አሃዝ ሙለ ሊይ በመጨመር 43 እናገኛሇን፡፡
 ባሇ ሁሇት አሃዝ ሙለ ቁጥሮችን በመዯርዯር  የአስተሳሰባቸዉን አቅም በመጠቀም በመከፋፈሌና በመዯባሇቅ
ቁጥሮችን ያሇአንዴ አሇኝ መዯመር እና መቀነስ የመዯመርና የመቀነስ ፕሮብላሞችን መፍታት
መዯመር እና መቀነስ 6.3 ባሇ ሁሇት አሃዝ ቁጥሮችን  ወዯ ኋሊ መቁጠርና በቁጥር መስመር ሊይ ከባሇ ሁሇት ሆሄዎችን  ተማሪዎቹ ያሊቸዉን
 እንዴ አሇኝን በመጠቀም ባሇ ያሇብዴር መዯመር እና ሊይ ባሇ አንዴ አሃዞችን መቀነስን ይሇማመዲለ የማስሊት
ሁሇት አሃዝ ቁጥሮችን መቀነስ  አሇኝታን በመጠቀም መቀነስን መሇማመዴ ሇምሳላ 82 – 6 = ክህልታቸዉን
መዯመር እና መቀነስ 6.4 ባሇ ሁሇት አሃዝ ቁጥሮችን 82፣ 82 ማሇት 8 አስርና 2 አንድች፣ እንዴ አስርን ሇአንዴ ቤት መመዝገብ
 እስከ 100 ያለ ሙለ በብዴር መዯመር እና እንበዲዯራሇን 2 የነበረዉ 12 አንድች ይኖሩናሌ፡፡በመቀጠሌም ከ12
ቁጥሮችን በመዯመርና መቀነስ ሊይ 6 እንቀንሳሇን 6 ይቀረናሌ
በመቀነስ የቃሊት 6.5 እስከ 100 ያለ ቁጥሮችን  ባሇ አሃዝ ሆሄ ቁጥሮችን የያዙ ቀሊሌ የመዯመር የቃሊት
መሌመጃዎችን መፍታት በመጠቀም የመዯመር እና መሌመጃዎችን መፍታት
የመቀነስ የቃሊት  የወረቀት ፈተናዎች
መሌመጃዎችን መስራት
ምዕራፍ 7 የተሇመደ ቅርጾች (16 ክ/ጊዜያት)
የመማር ዉጤቶች፣ተማሪዎች ከዚህ ምዕራፍ በኋሊ፣
 ርዝመትና ወርዴ ያሊቸዉን ምስልች በስማቸዉ ይሇያለ፡፡እንዯ ግማሽ ክብ፣ዲይመንዴ፣ሞሊሊ፣ባሇአምስት ጎን እና ባሇስዴስት ጎን
 የቅርጾችን ባህሪያት በራሳቸዉ ቋንቋ ይገሌጻለ
ብቃቶች ርዕሶች የመማር ማስተማር ስሌቶች ምዘና
 ርዝመትና ወርዴ ያሊቸዉን ምዕራፍ 7 የተሇመደ ቅርጾች  ግማሽ ክብ፣ዲይመንዴ፣ሞሊሊ፣ባሇአምስት ጎን እና ባሇስዴስት ጎን •ተማሪዎች ቅርጾችን
ምስልች በስማቸዉ 7.1 ርዝመትና ወርዴ ያሊቸዉን ሞዳልችን ማቅረብ የሇዩበትን መንገዴ፣
መሇየት፡እንዯ ግማሽ ክብ፣ ምስልች በስማቸዉ መሇየት  ስሇጎኖች እና መሇያያዎች መጠየቅ ምክንያታቸዉን የቃሊት
ዲይመንዴ፣ሞሊሊ፣ 7.2 ርዝመትና ወርዴ ያሊቸዉን  ተማሪዎች ስሇ ግማሽ ክብ፣ዲይመንዴ፣ሞሊሊ፣ባሇአምስት ጎን እና ጥያቄዎችን መጠየቅ
ባሇአምስት ጎን እና ምስልች መሳሌ ባሇስዴስት ጎን ስሞች ሊይ የአካባቢ መጠሪያቸዉን እንዱወያዩ •ቅርጾችን የሇዩበትን መንገዴ
ባሇስዴስት ጎን 7.3የጂኦሜትሪ ምስልችን ማዴረግ ሙከራ መስጠት
 አንግሌና ጎን በመጠቀም መሇየት  ሇተማሪዎች የግማሽ ክብ፣ዲይመንዴ፣ሞሊሊ፣ባሇአምስት ጎን እና
ቅርጾችን መግሇጽ ባሇስዴስት ጎን ትክክሇኛ መጠሪያ ስሞችን መንገር
 የቅርጾችን ባህሪያት
በራሳቸዉ ቋንቋ መግሇጽ
ምዕራፍ 8፣ ንዴፎች( 16 ክፍሇ ጊዜያት)
የማመር ዉጤቶች ፡- ተማሪዎች ከዚህ ምዕራፍ በኋሊ፣
 ተዯጋጋሚ ንዴችን ይገነዘባለ፡፡
 ተዯጋጋሚ ንዴችን ይሰራለ፡፡

ብቃቶች ርዕሶች የመማር ማስተማር ስሌቶች ምዘና
 ከሁሇት በሊይ ያሊቸዉን ምእራፍ 8 ንዴፎች  ጥበብን በመጠቀም ንዴፎችን በተዯጋጋሚ ስሇዉ እንዱወያዩ ማዴረግ  ምሌከታ ማካሄዴ
ንዴፎች መገሌበጥ 8.1 ንዴፎችን መገሌበጥ እና ገሌብጠው እንዱሰሩ ማዴረግ  ተማሪዎች ንዴፎችን
 ንዴፎችን ማስቀጠሌ 8.2 ንዴፎችን ማስቀጠሌ  ሶስት የንዴፍ አባሊትን በመስጠት ተማሪዎች ንዴፍን እንዱያስቀምጡ ማስቀጠሊቸዉንና
 ተዯጋጋሚ ንዴፎችን 8.3 ንዴፎችን መፍጠር ማዴረግ መፍጠራቸዉን
መፍጠር  ጥበብን በመጠቀም ህጻናት ንዴፈ እንዱሰሩ ማዴረግ የሚሇይ ሙከራ
መስጠት
ምዕራፍ 9፣ርዝመት፣ መጠነ ቁስ እና ይዘትን መሇካት (25 ክፍሇጊዜያት)
የመማር ዉጤቶች፣ተማሪዎች ከዚህ ምዕራፍ በኋሊ፣
 ባህሊዊ የመሇኪያ ምዴቦችን በመጠቀም ርዝመትን፣ክብዯትና ይዘትን ይሇካለ፡፡
 የቁሶችን ርዝመታቸዉ፣ክብዯታቸዉንና ይዘታቸዉን መሰረት በማዴረግ ያወዲዴራለ፡፡
ብቃቶች ርዕሶች የመማር ማስተማር ስሌቶች ምዘና
 ርዝመትን በኢትዮጵያ ባህሊዊ 9.1 ባህሊዊ የኢትዮጵያ መሇኪያዎችን  ተማሪዎች የተሇያዩ የቁስ ርዝመቶችን ስንዝር፣  ተማሪዎች የተሰጠ ቁስን
መሇኪያዎች መሇካትና በሳ.ሜ እና በመጠቀም ርዝመትን መሇካት እግርና እጅ በመጠቀም እንዱሇኩ ማዴረግ በትክክሌ መሇካታቸዉን
በሜ መሇካት 9.2 ርዘመቶችን ማወዲዯር  ተማሪዎች በአካባቢያቸዉ የሚገኙ ቁሶችን መመሌከት
 መጠነ ቁስን በኢትዮጵያ ባህሊዊ 9.3 ባህሊዊ መሇኪያዎችን በመጠቀም ምሳላ የዳስክ፣የመጽሀፋቸዉ ርዝመቶች
መሇኪያዎች መሇካት እና በኪ.ግ መጠነ ቁስን መሇካት እንዱሇኩ ማዴረግ
እና በግ መሇካት 9.4 ክብዯትን ማወዲዯር  ተማዎች ሜትርና ማስመሪያን በመጠቀም  ተማሪዎች የተሇያዩ
 ይዘትን በኢትዮጵያ ባህሊዊ 9.5 ባህሊዊ መሇኪያዎችን በመጠቀም ረጃጅም ርዝመቶችን እንዯ የመማሪያ ክፍሌ ቁሶችን በርዝመታቸዉ
መሇኪዣዎች ቁና፣ኩባያ እና ይዘቶችን መሇካት ቁመትና የመጫዎቻ ሜዲን እንዱሇኩ ማዴረገ በመጠነ ቁሳቸዉ እና
በሉትርና በሚሉሉትር መሇካት 9.6 ይዘትን ማወዲዯር እና በመጨረሻም የተገኘዉን ርዝመቶች በይዘታቸዉ በትክክሌ
 ተመሳሳይ ምዴቦችን መዯመርና እንዱዯምሩ ማዴረግ ማወዲዯራቸዉን
መቀነስ  ጥንዴ ቁሶችን በመዘጋጀት ተማሪዎች የቁሶችን ማረጋገጥ
ርዘመት እንዱሇኩ ማበረታትና የትኛዉ ቁስ
ረዥም እና አጭር ነዉ ብሇዉ እንዱወያዩ
ማዴረግ
 ተማሪዎች ሳ.ሜ እና ሜ ያሇዉን ማስመሪያ
በመጠቀም ያሊቸዉን ግንኙነት ያዉቃለ
ምሌክቶቻቸዉም ይጠቀማ
 ቁሶችን በቤታቸዉ በአካካቢያቸዉ ወይም በሱቅ
እንዳት እንዯሚሇኩ እንዱናገሩ መዴረግ
 ጥንዴ ቁሶችን በማዘጋጀት ተማሪዎች የቁሶችን
መጠነ ቁስ እንዱያወዲዴሩ ማነሳሳት
 ተማዎችን ባህሊዊ የይዘት መሇኪያ ምዴቦችን
ቁና፣ኩባያ፣ትናንሽ መያዣዎችን እና ሉትር
በመጠቀም እንዳት እንዯሚሇኩ ዉይይት
እንዱያዯረጉ ማዴረግ
 ተማሪዎች የመያዣዎች ይዘትን አሸዋና ዉሃን
በመጠቀም እንዱያወዲዴሩ ማዴረግ
 ተማሪዎች በሉትር የተሰጡ የቃሊት ፕሮብላሞችን
መዯመርና መቀነስን በመጠቀም መፍታት
ምእራፍ 10፣የኢትዮጵያ ገንዘብ (8 ክ/ጊዜያት)
የመማር ዉጤቶች፣ ተማሪዎች ከዚህ ምዕራፍ በኋሊ፣
የኢትዮጵያዉን ሳንቲሞችና የብር ኖቶችን ይገነዘባለ፡፡
የኢትዮጵያን ብሮችና ሳንቲሞች ያሊቸዉን ዝምዴና ይረዲለ፡፡
ብቃቶች ርዕሶች የመማር ማስተማር ስሌቶች ምዘና
10.1 የኢትዮጵያ ኖቶችና  የኢትዮጵያን የተሇያዩ ሳንቲሞችን እና የብር ኖቶችን  በተማሪዎች የኢትዮጵያን
 የኢትዪጵያን ሳንቲሞች ሳንቲሞች በመሰብሰብ ማስተዋወቅ ሇምሳላ 1 ሳንቲም፣ 5 የብር ኖቶችና
እና ብሮች ይገነዘባለ ሳንቲም፣10 ሳንቲም፣25 ሳንቲም እና 50 ሳንቲም ሳንቲሞችን በማሳየት
 በብርና በሳንቲሞች 10.2 የሳንቲሞችና የብር ኖቶች  በአስርሳንቲም እና በ1 ብር መካከሌ ያሇዉን ዝምዴና የሁሇቱን ግንኙነት
መካከሌ ያለትን ዝምዴና በተመሇከተ ዉይይት ማካሄዴ እንዱናገሩ ማዴረግ
ዝምዴናዎች ይናገራለ  ተማዎች የተሇያዩ ሳንቲሞችንና የብር ኖቶችን  የቁጥሮችንና የገንዘብን
10.3 የቃሊት መሌመጃዎች ሇይተዉ እንዱያዉቁ ምቹ ሁኔታ መፍጠር ግንኙነት በመረዲት
 ተማሪዎች በተሇያዩ የብር ኖቶችንና ሳንቲሞችና የገንዘብ አጠቃቀምን
መካከሌ እኩሌ ዋጋ ያሊቸዉን እንዱያሳዩ ማዴረግ መረዲታቸውን ማረጋገጥ
 ግብብይትን መሰረት ያዯረገ የቃሊት መሌመጃዎችን
እንዱፈቱ ማዴረግ
ምእራፍ 11፣የኢትዮጵያ ጊዜ( 8 ክ/ጊዜያት)
የመማር ዉጤቶች፣ ተማሪዎች ከዚህ ምዕራፍ በኋሊ፣
 የሳምንቱን ቀናት ስሞችን ይጠራለ፡፡
 ጊዜን በሰኮንድች፣ በዯቂቃዎች እና በሰአት ይናገራለ
ብቃቶች ርዕሶች የመማር ማስተማር ስሌቶች ምዘና
 የሳምንቱን ቀናት ስሞችን 11.1 የኢትዮጵያ ጊዜ አቆጣጠር(  ተማሪዎች በቀን ዉስጥ የሚጠቀሙ የተሇያዩ ጊዜያትን
ተማሪዎች የያዙትን
መጥራት፡፡ 2 ክፍሇ ጊዜያት) እንዱዘረዝሩ ማዴረግ ሇምሳላ ጠዋት፣ከሰአት፣ምሽት እና
ዝርዝር ተመሌከቱ እና
 ጊዜን በሰኮንድች፣በዯቂቃዎች 11.2 የሳምንቱ ቀናት (4 ክፍሇ ማታ
እንዳት ጥያቄ
እና በሰአት መናገር ጊዜያት)  ተማሪዎች በቀን ዉስጥ ባለ የተሇያዩ ጊዜያቶች ጠዋት፣
እንዯሚመሌሱ
 ባሇ 1 ዯረጃ 11.3 በጊዜ የተሰጡ የቃሊት ከሰአት፣ምሽት እና ማታ ምን እንዯሚከናዉኑ መጠየቅ
አረጋግጡ
መሌመጃዎችን ይሰራለ መሌመጃዎችን መፍታት (4  ሇተማሪቹ ቀኑን ይንገሯቸው እና ከቀኑ በፊት እና በኋሊ
ክፍሇ ጊዜያት) ያለትን ቀናት ይጠይቋቸው
 በአንዴ ዯረጃ ብቻ የሚመሇሱ ጥያቄዎች ይስጧቸው

You might also like