You are on page 1of 11

የ 2016 የፂሆን

ህብረት እቅድና
በጀት
Zion Fellowship

መሪ ጥቅስ፡-ሮሜ 12፡9-12
1 ኛ ጢሞ 4፡12 እዩብ 42፡2
አላማ፡- ወንጌል በተለያየ እድሎች መስራት፤
ያመኑ ከጌታ ጋር እንዲበረቱ ማድረግ ፤ ጌታ
በረዳን አቅም በኑሮአችን ሁሉ በስኬታማነት
ጌታን መግለጥና እርሱን ለመምሰል በመጣር
መኖር፤ተማሪዎችን ከተለያዩ እስራት ጌታ
እንዲያወጣቸዉ መርዳት፡፡
Zion Fellowship

ወቅታዊ ፕሮግራሞች
1. welcome

የሚያስፈልገዉ የሰአት መጠን፡-3፡00

የገንዘብ ወጪዎች፡-

የቃል አገልጋይ፡-1000

ዘማሪ፡-1000

ዲኮር (የህጻናትና የትላልቆች)፡-2000

አጠቃላይ፡-4000

2. christmas

የሚያስፈልገዉ የሰአት መጠን፡-3፡00

የገንዘብ ወጪዎች፡-

የቃል አገልጋይ፡-1000

ዘማሪ፡-1000

ዲኮር (የህጻናትና የትላልቆች)፡-2000

አጠቃላይ፡-4000

3. passover

የሚያስፈልገዉ የሰአት መጠን፡-3፡00

የገንዘብ ወጪዎች፡-

የቃል አገልጋይ፡-1000

ዘማሪ፡-1000

ዲኮር (የህጻናትና የትላልቆች)፡-2000

አጠቃላይ፡-4000
Zion Fellowship
4. Good bye

የሚያስፈልገዉ የሰአት መጠን፡-5፡30-9፡30

የገንዘብ ወጪዎች፡-

የቃል አገልጋይ፡-1000

ዘማሪ፡-1000

ዲኮር ፡-1000

ስጦታ፡-8000

ሰርተፍኬት፡-500

አጠቃላይ፡-11500

ለተለያዩ ቀን ለተጋባዥ፡-2000

ለበጎ አድራጎት ፌስቲቫል፡-2000

የአመቱ አጠቃላይ በጀት፡-27500

የ 2016 ሳምንታዊ ፕሮግራሞች


ሰኞ - Department Day

ረቡዕ - በ 2 ሳምንትአንዴ Young life

አርብ - የመፅሕፍ ቅዱስ ጥናት

ማክሰኞ እና ሃሙስ ፦ ለ Fellow ተማሪዎች የተሰጠ የ መደበኛ ትምህርት የጥናት ጊዜ ነው

በሁለት ሳምንት አንዴ ሀሙስ፡-የ Department Day ማዘጋጀት

በሁሉም ፕሮግራሞች የማይቀሩ ይዞታዎች


1. የእግዚአብሔር ቃል
2. አምልኮ
3. ፀሎት
4. የወንጌል ስርጭት

1.የ Department አይነቶች(ወንጌልን የምንሰራባቸዉ አማራጮች)


Zion Fellowship
1. Prayer
2. Teaching
3. Evangelism
4. Charity
5. Counseling
6. Worship
7. High school Choir
8. Elementary Choir
9. Literature
10. Usher
11. Kids program

Discipleship Club

1. በክፍል ውስጥ የቡድን ዝርዝር ማወጣት


2. ለየቡድኑ Representative ማወጣት
3. The Representatives follow up ለሚያደርጉአቸው ልጆች በትጋት መፀለይ
4. በግል ህይውታቸው ከጌታ ጋር ያላቸውን ግንኙነት በሚገባ ማውራት እና እንዲበረቱ
መምከር
5. እርስ በእርሳቸው ጓደኝነትን በመፍጠር ከመንፈሳዊውም ባለፈ በትምህርት ጉዳይ
መረዳዳት

Bible study
1. የመፅሕፍ ቅዱስ አስጥኚዎች ሲመደቡ በሚገባ ተጠንተውና ተጸልዮ
2. የመፅሕፍ ቅዱስ አስጥኚዎች በፀሎት እንዲበረታቱ መስራትና ትምህርት መስጠት
3. የመፅሕፍ ቅዱስ ጥናት መከታተያዎችን መጠቀም
4. ተማሪዎች የእግዚአብሔርን ቃል እንዲያውቁ መስራት
5. በተወሰኑ ጊዜያቶች የመፅሕፍ ቅዱስ አስጥኚዎችን ሰብስቦ ትምህርት መስጠት
እንዲሁም ማወያየት

በፂሆን የተማሪዎች ሕብረት አንድ መሪ መሪ ተብሎ ለመምረጥ


ማሟላት ያለበት መስፈርቶች
Zion Fellowship
1. በመንፈስ ቅዱስ የሚያምን ( የተሞላ)
2. ወንጌልን ስራው ያደረገ
3. በቅድስና የሚመላለስ እና ራሱን የሚገዛ
4. ለሌሎች ጌታ በረዳቸዉ አቅም በሕይወታችን ምሳሌ የሚሆኑ
5.
አንድ መሪ እንዴት ያገልግል?
1. በመሰጠት
2. በፅናት
3. በትጋት
4. በሸክም
5. በመንፈስ ቅዱስ ምሪት
የመሪዎች ሃላፊነት
1. በፍቅር ማገልገል
2. እርስ በእርሳቸው ቤተሰባዊነትን መፍጠር
3. ልባቸውን መጠበቅ
4. ማንኛውንም ውሳኔ ከመወሰናቸው በፊት በጌታ ፊት መፀለይ
5. የእግዚአብሔርን ድምጽ በመስማት መንጋውን በሚገባ መምራት
6. ከ elementary ጀምሮ ተተኪን ማፍራት ላይ መስራት
7. ጊዜያቸውንም በአግባቡ በመጠቀም በትምህርታቸው መትጋት
የ Department ዕቅድ
Prayer
መሪ ጥቅስ ፡-
1. ፀሎት የሚመሩ ሰዎችን በፕሮግራም መመደብ
2. የፆምና የፀሎት ጊዜ ማዘጋጀት
3. የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ፀሎት እንዲሆን ማድረግ
4. ስለ ፀሎት ትምህርቶችን መስጠት
5. የሰንሰለት ፀሎትን (Prayer chain) ማጠናከር
6. የማለዳ ፀሎትን ማጠናከር
7. የመፅሕፍ ቅዱስ አስጥኚዎችን በሚገባ እንዲፀልዩ ማበረታታት
8. ስለምድራችን በትጋት መፀለይ
9. ከ Evangelism department ጋር በመተባበር የወንጌል ስርጭት ቀን ማዘጋጀት
Teaching Department
መሪ ጥቅሳችን መዝሙር 91፡ 1-6 ት.ኢሳያስ 60፡1
ወንጌል እና ፍቅር ሊለያዩ አይችሉም ምክንያቱም ወንጌል ስለ ፍቅር ነው፡፡
Zion Fellowship

የሃይማኖትን መፅሀፍ ሳይሆን የህይወት መምሪያ የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል ነው


የምናስተምረው፡፡
1.ቅይጥ ወንጌልን በተቻለን አቅም ማጥራት

2.ከአስተማሪዎች ጋር በመተባበር life sharing ማዘጋጀት

3.በየ 2 ወር አንዴ የ Teaching department day ማዘጋጀት

4. በህብረት የፀሎትና የፆም ፀሎት እንዲሁም ትምህርት ጊዜ ማዘጋጀት

5. ስልጠናን መስጠትና የሚያከራከሩ ሀሳቦች ላይ አገልጋይ መጋበዝ

7. የትምህርት ርዕሶችን በመምረጥ ፕሮግራም ማዘጋጀት እና የማስተማር ፀጋ ያላቸውን


ተማሪዎችን በመምረጥ እድል መስጠት

8. በሌሎች Department ላይ ማስተማር

9. ሐሙስ ጠዋት ከ Prayer ጋር በመተባበር የትምህርት ጊዜ ማዘጋጀት

Evangelism
መሪ ጥቅሳችን ፡- ሮሜ 1፡ 3-4

1.የወንጌል ስርጭት ቀናትን ፕሮግራም ማውጣት እና ማዘጋጀት

2 .MInimediea ን በመጠቀም የወንጌል ስርጭት ማዘጋጀት

3. Flyer paper ወንጌል ስርጭት ማዘጋጀት

4. የ one to one አገልግሎትን ማዋቀር

5. በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ወንጌልን ከተማሪዎች ባለፈ ወደ ውጪ በመውጣት መመስከር

6. መፆምና መፀለይ እንዲሁም ቃል ማንበብ

7. ጌታን ለተቀበሉ ተማሪዎች (ሰዎች) Follow up (ክትትል) ማድረግ

Charity
መሪ ጥቅሳችን ፡- ያዕቆብ 1፡ 27 ማቴ 25 ፡ 42-46
Zion Fellowship
1.አላማውን በሚገባ አውቆ ለአባላቶች ማሳወቅ

2.በገንዘብ አያያዝ ታማኝ ሆኖ መገኘትን ማሳየት

3. እርዳታ ላይ አትኩሮ ብቻ ሳይሆን ወንጌልንም መስራት

4. በህብረት መፀለይና መፆም

5. ገንዘብ ማሰባሰቢያ መንገዶችን ማዘጋጀት

6. በህብረት ትምህርትን መማር

Counciling
መሪ ጥቅሳችን ት.ኢሳያስ 9፡6

1.የፀሎትና የውይይት ጊዜ ማዘጋጀት

2. አባላቶችን ማሰልጠንና በተለያዩ ቦታ እንዲሰሩ እድልን መስጠት

3. የሚመክሩና የሚመከሩ ልጆችን መከታተል

4.በሚዲያ መከታተል

5. Counciling day ማዘጋጀት

6. Life sharing ማዘጋጀት

7. Union program ማዘጋጀት

Worship
መሪ ጥቅስ፡-መዝሙር 17፡15

1.ፆም እና ፀሎት ማዘጋጀት

2. የትምህርት ጊዜ ማድረግ

3.የመዝሙር ልምምድ ማድረግ

4.ወንጌልን በተለያዩ አጋጣሚዎች መስራት

5. የ Worship day ማዘጋጀት


Zion Fellowship
6. አባላቶች ፀጋቸው እንዲወጣ ማድረግ

Usher
መሪ ጥቅስ፡-

1.በህብረት መፀለይ እና መፆም

2.በህብረት ቃል ማንበብ

3. ስለ ዲያቆን ትምህርት መማር

4. በትህትና ማገልገልን ትምህርት ማስተማር

5. ባሉት ፕሮግራሞች ላይ የዲያቆናት ቦታም ሆነ ሌሎች ነገሮችን ማዘጋጀት

Literature
መሪ ጥቅስ፡-

1.በህብረት መፀለይ እና መፆም

2.በህብረት የእግዚአብሔርን ቃል ማንበብ

3. ስነ ፅሁፍን ለእግዚአብሔር ወንጌል በመጠቀም ወንጌልን መስራት

4. literature day ማዘጋጀት

5. ኬሮግራፊ (choreography) አይሰራም

የልጆች አገልግሎት

መሪ ጥቅሳችን ሉቃስ 18፡16-17

1. ልጆች እግዚአብሔር አባታችንን እያወቁ እንዲያድጉ እና አንድያ ልጁ ኢያሱስ ክርስቶስን


ለዚህ አለም መላኩን እንዲረዱ (እንዲያውቁ) ማድረግ

2.አንድ አምላክ ብቻ እንዳለን በእነርሱ እድሜ ያመከለ ትምህርት እንዲወስዱ ማድረግ

3. መዝሙር 119 ፡105 ላይ ያለውን የእግዚአብሔርን ሕግ እንዲያውቁ ማድረግ

4.እድሜያቸውን ያማከለ ስለ ወንጌል እንዲረዱ ማድረግ

5. ወንጌላችን ክርስቶስ እንደሆነ እንዲረዱ ማድረግ


Zion Fellowship
6.አንድ ቀን የልጆች ቀን ሆኖ እንዲውል (ፌስቲቫል) ማዘጋጀት

7.ጨዋታዎችን እያጫወትን ስለክርስቶስ በጨዋታ መልክ አድርገን ማስተማር

8.ከ Elementary ጋር በመተባበር በጋራ መስራት

Highschool Choir
መሪ ጥቅስ፡-መዝሙር 56፡12-13

1. ፆምና ፀሎት ማድረግ

2. የቃል ጥናት እንዲኖር ማድረግ

3. በሚገባ ልምምድ ማድረግ

4. የ Choir Day ማዘጋጅት

5. ገብቶአቸው እንዲያመልኩ ብቁ ማድረግ

6. ከ Evangelism department ጋር በመተባበር የወንጌል ስርጭት ቀን ማዘጋጀት

Elementary Choir

መሪ ጥቅስ፡ማቴ 19 ፡14

1. የፆም እና ፀሎት ጊዜ ማዘጋጀት

2. ትምህርቶችን እንዲወስዱ ማድረግ

3. የመዝሙር ልምምድ ማድረግ

4. ልጆችን በሚገባችው መልኩ ወንጌል እንዲሰሩ ማድረግ

5. ከአባላቱ ጋር በግል ማውራት እና ቤተሰባዊነትን መፍጠር

6. በጨዋታ መልክ ወንጌልን መስራት

Network Connection

ይህ Network Connection መሪዎች በየክፍሉ ከተመረጡት ተወካዮች ጋር የሚሰሩት ነው፡፡

የተለያዩም ማስታወቂያዎች በተወካዮች ማቅረብ ይችላሉ፡፡


Zion Fellowship
Media Team

Network Connection ን ን ለማስፋት ሚዲያን ለተለያዩ ነገሮች መጠቀም

1.የተለያዩ ማስታወቂያዎችን በመልቀቅ

2. ጠቃሚ የሆኑ ተማሪን የሚያንፁ መፅሀፎችን ፣ ዘጋቢ ፊልሞች መዝሙሮች እና ፅሁፎች


የመሳሰሉትን መልቀቅ፡፡

አላማችን ወንጌልን መስራት ነው !!!

እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!

You might also like