You are on page 1of 1

 የትምህርት ክፍል ተግባርና ሀላፊነተ

 መርሀ ግብር መሪ መመደብ.


 ጉባኤዉን በሰዕት ማስጀመር.
 ለመርሀ ግብር መሪዉ ሚያወራበትን ርዕስ መምረጥ.
 የልጆቹን መንፈሳዊ ህይወት መከታተል.
 የተለያዪ ልጃችን ወደ ሰንበት ት/ቤት የሚስብ ጉባኤዎችን ማዘጋጀት.
 ከጉባኤ በፊት ጥያቄ እና መልስ ማዘጋጀት.
 የልጃቹን ዕቅበተ ሀይማኖት መጠበቅ.
 ለልጀቹ ምሳሌ ሚሆናቸዉ አባቶች እዲያስተምሮቸዉ ጉባኤ መዘርጋት ወይመም (ምክረ
አበዉ)ማዘጋጀት.
 ከልጃቹ ጋር ወርሀዊ ፀሎት ማዘጋጀት.
 ሰንበት ት/ቤታቸዉን,ሀይማኖታቸዉንእና ሀገራቸዉን እንዲያቁ ማድረግ.
 የመዝሙር ክፋል ተግባርና ሀላፊነት
 መዝሙር ማለት አገልግሎት ማለት ምንድነዉ ሚለዉን ትምህርት መስጠት.
 መዝሙር አስጠኚ መመደብ እና የሚያስጠኑትን መዝሙር መመዝገብ.
 የተጠኑ መዝሙሮችን ማሰከለስ.
 ወቅታዊ የሆኑ መዝሙሮች እዲጠኑ ማድረግ.
 የግዕዝ መዝሙሮችን ትርጉሙን እንዲያዉቁ ማድረግ.
 የልብሰ ሰብዐትን ክብር ለልጃቹ ማሳወቅ.
 ልጃቹ ቆመዉ ከማጥናታቸዉ በፊት 3 ነገሮችን ማወቅ አለባችዉ:-1,ቁጭ ብለዉ ስለ ዝማሬ መማር
2,ቁጭ ብለዉ መዝሙራትን ማጥናት 3,ቆመዉ እንቅስቃሴ መማር ከዜማ ጋር እያዋሐዱ ማስተማር.
 ልጃቹን ለአገልግሎት ብቁ ማድረግ.
 የስነ ስረዐት ከፍል ተግባርና ሀላፊነት
 ልጃቹን በቤተ ክርስቲያን ስርዐት ማሳደግ.
 የቤተ ክርስቲያን ስርዐትን ማስተማር.
 የጠፋ ለልጃች ወደ ቤተ ክርስቲያን መመለስ.

You might also like