Professional Documents
Culture Documents
Business Plan For Poultry
Business Plan For Poultry
ድሬ ዳዋ
ክፍል አንድ
በቀበሌ 03 ሰፈረ ሰላም በዶሮ ዕርባታ ሼድ በመንግስት ምችችት በተገኘ የዕርባታ ቦታ ሲሆን የስራ ቦታ ሁኔታና መጠን
ስለ ምርቱ/አገልግሎቱ ያለው/ያላት እውቀት ወይም ክህሎት፡- በዶሮ ዕርባታ ስራ ላይ ስልጠና የወሰደ ወይም
1.8 ኢንተርፕራይዙ ለአገሪቱ ኢኮኖሚ /ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት የሚያበረክተው አስተዋጽዖ
በዘርፉ ለሚሳተፉ ስራ አጥ ወጣቶች እና ለሌሎች ለሚቀጠሩ ሰራተኞች የስራ እድል በመፍጠር በአስተዳደሩ
ያለውን የስራ አጥ ቁጥርን ይቀንሳል፣
ባለድርሻ አካላት የተሰጣቸውን ተልዓኮ በተግባር እንዲወጡ በማስቻል የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ
ልማት ዘርፍ ውጤታማነት ያሳድጋል፣
ለሥራ አጦች የሥራ እድል በመፍጠር ሃገሪቱ ከድህነት ለመላቀቅ ለምታደርገው ጥረት አስተዋጽኦ ያደርጋል፣
የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ መሳካት ያለባቸው ወሳኝ ሚና እንዲወጡ
በማስቻል ሀገራዊ ኢኮኖሚያዊ እድገትን ያፋጥናል፣
ክፍል ሁለት
መግለጫ፡-
F 2000 ነባር እንቁላል ጣይ ቄብ ዶሮዎች በሚያዚያ 2012 እንቁላል መጣል የሚጀምሩ ሲሆን እንቁላል
መጣል ከጀመሩበት ወር አንስቶ ለ 12 ወራት እርባታ ውስጥ ይቆያሉ፡፡
F 3000 ነባር እንቁላል ጣይ ጫጩቶች በሰኔ 2012 እንቁላል መጣል የሚጀምሩ ሲሆን እንቁላል መጣል
ከጀመሩበት ወር አንስቶ ለ 12 ወራት እርባታ ውስጥ ይቆያሉ፡፡
F 3000 አዲስ እንቁላል ጣይ ጫጩቶች በነሀሴ 2012 እንቁላል መጣል የሚጀምሩ ሲሆን እንቁላል
መጣል ከጀመሩበት ወር አንስቶ ለ 12 ወራት እርባታ ውስጥ ይቆያሉ፡፡
F ስለሆነም የዶሮዎች በዕርባታ የቆይታ ጊዜ 18 ወራት ይሆናል በዚህም መሰረት የንግድ ዕቅዱ ለ 1
ዓመት ከ 6 ወር ይሆናል፡፡
ኢንተርፕራይዙ የምርት ወጪውን በማገናዘብ፣ በአነስተኛ ዋጋ ብዙ ምርት መሸጥ መርህን መሰረት በማድረግ 5-7
(ከአምስት - ሰባት ብር) የምረት ዋጋ በማድረግ ምርቱን የሚሸጥ ይሆናል፡፡
መግለጫ
F ለ 8000 ዕንቁላል ጣይ ዶሮዎች የ 3 ወር መኖ ወጪ ታሳቢ የሆነ ሲሆን ከግማሽ በላይ ኩንታል
በክምችት ያለውን ያካትታል፡፡
2.5 የመስሪያ ዕቃዎች እቅድ
መግለጫ
F አዲስ ለሚገዙ ዶሮዎች ቅድመ ዝግጅት ስራዎች የዶሮ ቤት እድሳት ለማከናወን 5000 ብር
የሚመደብ ይሆናል፡፡
F 13620 ብር ለዕቃ ግዢ ይመደባል ቀሪዎቹ በዶሮ ዕርባታው የሚገኙ እቃዎች ናቸው፡፡
2.9 የምርት ወጪ
ተ.ቁ የወጪ ዓይነት የወር
1 የጥሬ ዕቃ ግዢ (የ 3 ወር) 544320
2 የሰው ኃይል ወጪ (የ 3 ወር) 25500
3 ሌሎች ዓመታዊ የሥራ ማስኬጃ (የ 3 ወር) 43000
ጠቅላላ ወጪ 612820
ክፍል ሶስት
ምርት ጠቅላላ
የምርት ዓይነት መለኪያ የምርት ጊዜ ምርመራ
ብዛት ሽያጭ
የእንቁላል ምርት ከሚያዚያ 2012 -
በቁጥር
ከ 2000 ዶሮዎች መጋቢት 2013
የእንቁላል ምርት ከሰኔ 2012 -
በቁጥር 900000 3861190
ከ 3000 ዶሮዎች ግንቦት 2013
የእንቁላል ምርት ከነሀሴ 2012 -
በቁጥር
ከ 3000 ዶሮዎች ሀምሌ 2013
በዶሮ ዕርባታ ስራ ላይ የተሰማሩ በርካታ ኢ/ዞች ተወዳዳሪዎች ሊሆኑ የሚችሉ ቢሆኑም ኢ/ዙ
3.4 ስጋቶች
በበራሪ ጽሁፎች፣
ዝርዝር በብር
የካፒታል ማስፋፊያ
ተጨማሪ አዲስ የዶሮ ዝርያ ግዢ 105000
ድምር 105000
ስራ ማስኬጃ ማስፋፊያ
ተጨማሪ ጥሬ ዕቃ ግዢ 181440
ሌሎች የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች 13560
ድምር 195000
የማስፋፊያ ካፒታልና ስራ ማስኬጃ ድምር 300000
መግለጫ፡- ከላይ የተጠቀሰው ለማስፋፊያ የሚያስፈልጉ ወጪ ዝርዝር ሲሆን በድምሩ 300000 ብር
መግለጫ፡-
ከላይ የተጠቀሰው የባለቤቱን ካፒታል እና እዳ የባለቤቱን ሃብት ብር 931,465 ንብረት የሚጠቀም
ሲሆን ቀሪው ብር 300,000 በብድር ከሚገኝ የሚሸፈን ይሆናል፡፡ በጠቅላላው የሃብት ድምር ብር
ሲቀነስ
ወጪዎች (ለ)
የመኖ ወጪ 1,975,700.0
ድምር 2,341,028.0
ሲቀነስ
4
ግብር (30%) 456,048.6
= 3,861,190.0 X 820,866
3,861,190.0 - 2,341,028.0
= 2,084,988 birr sales
በፊደል ተራ <ሀ> ላይ እንደተመለከተው ይህ ኢንተርፕራይዝ ምንም ዓይነት ትርፍም ሆነ
ኪሳራ ሳይገጥመው ለመቆየት በዓመት ቢያንስ ብር 2,084,988 የሚያወጣ ሽያጭ ማከናወን
ይጠበቅበታል፡፡ ከዚህ በላይ ከሸጠ አትራፊነቱን የሚያረጋግጥ ሲሆን ከዚህ በታች ከሸጠ ግን
ኪሳራ ውስጥ እንደሚገባ ያመለክታል፡፡
= 86.4 %
በፊደል ተራ <ሐ> የተመለከተው እንደሚያሳየው ኢንተርፕራይዙ ከላይ በተጠቀሰው ምርት
መጠን ቢጓዝ በዓመት ውስጥ የጠቅላላ ኢንቨስትመንት ወጪውን 86.4 % መመለስ
እንደሚችል ያሳያል፡፡
4.4 የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ዕቅድ
2012 2013
ሚ ግ ሰ ሐ ነ መ ጥ ህ ታ ጥ የ መ ሚ ግ ሰ ሐ
የዞረ 3 3 4 4 5 5 6 7 1, 1, 1, 1, 1, 1, 1,8
ሚዛን 30,500 71,187 17,874 63,361 12,448 83,605 54,762 35,919 823,876 035,433 252,990 473,347 705,304 747,721 786,688 20,055
1 1 1 1 2 2 2 4
ሽያጭ
24,000 30,000 28,800 32,400 64,400 74,400 81,200 04,800 410,800 413,600 425,200 429,200 122,450 114,500 104,200 101,240
ጥሬ ዕቃ 1 1 1 2
ወጪ 60,480 60,480 60,480 60,480 70,410 80,410 77,210 94,010 176,410 173,210 182,010 174,410 57,200 52,700 48,000 47,800
ቀጥተኛ
የሰራተኛ
ደመወዝ 8,500 8,500 8,500 8,500 8,500 8,500 8,500 8,500 8,500 8,500 8,500 8,500 8,500 8,500 8,500 8,500
ወጪ
ሌሎች
የሥራ
ማስኬጃ
3,500 3,500 3,500 3,500 3,500 3,500 3,500 3,500 3,500 3,500 3,500 3,500 3,500 3,500 3,500 3,500
ወጪዎች
ወጪ
ብድር
ተመላሽ 10,833 10,833 10,833 10,833 10,833 10,833 10,833 10,833 10,833 10,833 10,833 10,833 10,833 10,833 10,833 10,833
ወጪ 1 2 2 3
ድምር 83,313 83,313 83,313 83,313 93,243 03,243 00,043 16,843 199,243 196,043 204,843 197,243 80,033 75,533 70,833 70,633
የወሩ ገቢ
40,687 46,687 45,487 49,087 71,157 71,157 81,157 87,957 211,557 217,557 220,357 231,957 42,417 38,967 33,367 30,607
የወሩ 3 4 4 5 5 6 7 8 1, 1, 1, 1, 1, 1, 1, 1,8
ሚዛን 71,187 17,874 63,361 12,448 83,605 54,762 35,919 23,876 035,433 252,990 473,347 705,304 747,721 786,688 820,055 50,662
4.5 የመጨረሻ የሃብት፣ እዳና ካፒታል መግለጫ
1 ሃብት
ጥሬ ገንዘብ 1394614
ኢንቨንተሪ 4100
2 እዳ
ድምር 1521042