You are on page 1of 86

የ2015 በጀት ዓመት ረቂቅ አመላካች ዕቅድ

የካፋ ዞን መምሪያ
ግንቦት 2014
ቦንጋ

12/19/2022 1
የገለጻ ይዘት
 የዞን ገፅታ
 የእናቶችና ህጻናት ጤና እና ሥረዓተ-ምግብ ዳይሬክቶሬት
 የበሽታ መከላከልና መቆጣጠር ዳይሬክቶሬት
 ህክምና አገልግሎቶች ዳሬክቶሬት
 የዘርፈ-ብዙ ኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከልና መቆጣጠር ዳይሬክቶሬት
 ጤናና ጤና ነክ ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ ዋና የሥራ ሂደት ዋና ዋና ተግባራት
 የግብዓት ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት
 የመድሃኒትና ህክምና መሳሪያዎች አቅርቦት ዳይሬክቶሬት
 የልማት ዕቅድ ዳይሬክቶሬት
 የሰዉ ሀብት ዳይሬክቶሬት

12/19/2022 2
Zonal Back Ground

12 Woredas
5 town
Administration

294 Rural
kebeles

22 Urban
Kebeles

8 Pastoralist
kebeles

Total 324
kebeles
Population profile(2015 E.C)
  Keffa Zone 1,272,819
1 Adyo WorHO 155,528
2 Bitta WorHO 107,848
3 Bonga City Administration 53,213
4 Chena WorHO 95,325
5 Cheta WorHO 47,235
6 Dech WorHO 111,274
7 Awurada City Administration 9,677
8 Gesha WorHO 109,598
9 Deka City Administration 13,545
10 Gewata WorHO 104,511
11 Gimbo WorHO 121,502
12 Goba WorHO 57,373
13 Sailem WorHO 59,233
14 Sheshende WorHO 95,694
15 Shishinda City Administration 8,322
16 Telo WorHO 91,752
17 Wacha WorHO 31,188
12/19/2022 4
የእናቶችና ህጻናት ጤና እና ሥረዓተ-ምግብ
ዳይሬክቶሬት ዕቅድ

12/19/2022 5
1. ሁሉን አቀፍ የጤና አግልሎት ጥራትና ፍትሐዊ ተደራሽነትን
ማሻሻል፤

የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት


ዒላማ

የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት ተጠቃሚዎች መጠን ከ58% ወደ 80%(CAR) ማድረስ፤

የድህረ ወሊድ የቤተሰብ እቅድ አገልግሎት ሽፋን ከ 14% ወደ 30% ማድረስ

12/19/2022 6
2. የእናቶች ጤና አገልግሎት /Maternal health

ዒላማ

አራተኛውን ጊዜ እና ከዛ በላይ የቅድመ ወሊድ አገልግሎት ያገኙ እናቶች ሽፋን ከ64% ወደ 90% ማድረስ

በሰለጠነ ባለሙያ የሚሰጠውን የወሊድ አገልግሎት ከ 52% ወደ 70% ማድረስ፣

የድህረ ወሊድ ክትትል (በ7ቀናት ውስጥ) አገልግሎት ከ 67% ወደ 90% ማድረስ፣

የድህረ ወሊድ ክትትል አገልግሎት(48 ሰዓት) 67% ወደ 90% ማድረስ፣

ስምንት ጊዜ እና በላይ የቅድመ ወሊድ አገልግሎት ያገኙ እናቶች ሽፋን ከ0% ወደ 30% ማድረስ፣

እናቶች በወለዱ በአንድ ደቂቃ ውስጥ uterotonics የተሰጣቸው እናቶች ሽፋንን 67% ማድረስ፣

በቀዶ ጥገና የሚወልዱ የእናቶች ቁጥር መጠንን ከ 5% ወደ 8% ማሳደግ፤

ከ12 ሳምንት በፊት የቅድመ ወሊድ ክትትል ሽፋንን ከ 23% ወደ 50% ማድረስ፣

ሞተው የሚወለዱ ህፃናትን ከ1000 ከሚወለዱ ህፃናት መጠን ከ 11 ወደ 8 መቀነስ፣


12/19/2022 7
ኤች አይቪ ከእናት ወደ ጽንስ /ልጅ/ እንዳይተላለፍ መከላከል
ዒላማ
የነፍሰጡር እና የሚያጠቡ እናቶች የኤች አይቪ ምርመራ አገልግሎት ሽፋን ከ 63% ወደ 95% ማድረስ፣
የኤች አይቪ በደማቸው የሚገኝባቸው ነፍሰጡር፣ ወላድ እና የሚያጠቡ እናቶች የጸረ ኤች አይቪ
ህክምና አገልግሎት ሽፋን ከ 85% ወደ 95% ማድረስ፤
ኤች አይ ቪ ካለባቸው እናቶች ለተወለዱ ሕፃናት የቅድመ መከላከል (prophylaxis) ህክምና ሽፋን ከ
56% ወደ 95% ማድረስ፣
ኤች አይቪ በደማቸው የሚገኝ ነፍሰ-ጡር እናቶች የሚወለዱ ህጻናት በተወለዱ በ2 እና 12 ወራት
ውስጥ የሚከናውነውን የኤችአይቪ ምርመራ (Virological test) ሽፋን ከ 39% ወደ 95% ማሳደግ፣
በቅድመ ወሊድ ክትትል የቂጥኝ (Syphilis) ምርመራ የተደረገላቸው እናቶች ሽፋን ከ 46% ወደ 95%
ማድረስ፣
ቂጥኝ የተገኘባቸው ነፍሰጡር እናቶች የቂጥኝ ህክምና አገልግሎት ሽፋን ከ 65% ወደ 95% ማድረስ፣
ለነፍሰጡር እናቶች የጉበት በሽታ (HBV) ምርመራ አገልግሎት ሽፋን ከ 25% ወደ 60% ማድረስ፣

12/19/2022 8
የወጣቶችና አፍላ ወጣቶች ጤና

ዒላማ

ምቹ የወጣቶችና አፍላ ወጣቶች ጤና አግልግሎት የሚሰጡ ጤና ተቋማትን ከ11% (5)ወደ 60%(27)
ማድረስ፤

በአፍላ ወጣቶች የሚከሰተውን እርግዝና ከ24% ወደ 10% መቀነስ

12/19/2022 9
የጨቅላ ሕፃናት እና የሕፃናት ጤና አገልግሎት

ዒላማ
የአተነፋፈስ ችግር አጋጥሟቸው በአምቡባግ እና ማስክ ሪሳሲቴት (resuscitated) ተደረገው የሚድኑ
ጨቅላ ህጻናት ሽፋን ከ 72% ወደ 90% ማድረስ፤

በጨቅላ ሕጻናት ኢንፌክሽን በሽታ (NNS or VSD) ተይዘው የሚታከሙ ህጻናት ሽፋን ከ 42% ወደ
80% ማድረስ፣

በሳምባ ምች ታመው በፀረ-ተዋህሲያን የታከሙ ከ5 ዓመት በታች የሆኑ ህፃናት ሽፋን ከ 56% ወደ 85%
ማድረስ፣

በተቅማጥ ይጠቃሉ ተብሎ ከሚታሰበው ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች ለሆኑ ሕፃናት የህይወት
አድንህ ህክምናን (ORS & Zinc or ORS) አገልግሎት ያገኙ ከ 25% ወደ 85% ማድረስ፣
12/19/2022 10
የክትባት አገልግሎት
ዒላማ
የፔንታ ቫለንት ሶስት ክትባት ሽፋን ከ 82% ወደ 95% ማድረስ፣
የኩፍኝ 1 መከላከያ ክትባት ሽፋን ከ 75% ወደ 95% ማሳደግ፤
የሮታ ቫይረስ ሁለት ክትባት ሽፋን ከ 79% ወደ 95% ማድረስ፤
የሳምባምች ሶስት ክትባት PCV3 ሽፋን ከ 79% ወደ 95% ማሳደግ፤
ሁሉንም ዓይነት ክትባት ያገኙ ህፃናት ሽፋን ከ 73% ወደ 95% ማሳደግ፤
የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት 1 ሽፋን ከ 82% ወደ 90% ማሳደግ፣
የኩፍኝ 2ኛው ዶዝ መከላከያ ክትባት ሽፋንን ከ 56% ወደ 90% ማሳደግ፣
የየፔንታ ቫለንት 1 የኩፍኝ 1 መከላከያ ማቋረጠ መጠንን ከ9% ወደ 5% መቀነስ፣
የፔንታ ቫለንት 1 ከፔንታ ቫለንት ሶስት ማቋረጠ መጠንን ከ 7% ወደ 5% መቀነስ፣
Td2+ ክትባት ሽፋን አሁን ካለበት 60% ወደ 90% ማድረስ፣
የ COVID-19 ክትባት ሽፋንን አሁን ካለበት 306982(25%) ወደ 50% ማድረስ፣
12/19/2022 11
ሥርዓተ - ምግብ

ዒላማ
በየወሩ የእድገት ክትትልና ማበልጸግ የሚደረግላቸው እድሜያቸው ከሁለት ዓመት በታች የሆኑ ህጻናት ሽፋን ከ
45% ወደ 90% ማሳደግ፣
የስርዓተ ምግብ ልየታ አገልግሎት ያገኙ እድሜያቸው ከአምስት አመት በታች የሆኑ ህጻናት ሽፋን ከ 56% ወደ 90%
ማሳደግ፣
የቫይታሚን ኤ ካፕሱል በአመት ሁለት ጊዜ ያገኙ እድሜያቸው ከ6-59 ወራት የሆኑ ህፃናት ሽፋን ከ 60% ወደ 90%
ማሳደግ፣
በአመት ሁለት ጊዜ የፀረ አንጀት ጥገኛ ትላትል ህክምና እንክብል የወሰዱ እድሜያቸው ከ24-59 ወራት ያሉ ህጻናት
ሽፋን ከ 57% ወደ 90% ማድረስ፣
ከ90 በላይ የደም ማነስ መከላከያ የአይረን ፎሌት ኪኒን የወሰዱ ነፍሰጡር እናቶች ሽፋን ከ 92% ወደ 95% ማሳደግ፣
በከፍተኛ የምግብ አለመመጣጠን ችግር ታክመው የዳኑ ህፃናት ሽፋን (SAM cure rate) 75% ወደ 85% ማሳደግ፣
የስርዓተ ምግብ ልየታ አገልግሎት ያገኙ ነፍሰጡር እና የሚያጠቡ እናቶች ሽፋን ከ 52% ወደ 90% ማሳደግ፣

12/19/2022 12
III.2. የሰቆጣ ቃል ኪዳን የሙከራ ጊዜ ትግበራ

ዒላማ

የሰቆጣ ቃልኪዳን ትግበራን ከ 3 ወደ 9 ወረዳዎች ማድረግ፤

የUNISE የመረጃ ቴክኖሎጂ ከ 0 ወደ 2 ወረዳዎች ማሳደግ፤

12/19/2022 13
የበሽታ መከላከልና
መቆጣጠር ዳይሬክቶሬት
ዕቅድ

12/19/2022 14
የጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም አመላካች ዕቅድ

ዒላማ፡

• ለ633 (100%) የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች (NCD) እና በዋና ዋና
ተላላፊ በሽታዎች (MCD) እና ሌሎች ሞዲዩሎች ላይ የተቀናጀ የተሃድሶ ስልጠና መስጠት፤

• የሴት ልማት ቡድን የብቃት ማጎልበቻ ስልጠና ያጠናቀቁ አሁን ካለበት 35.9 ወደ 64% (7325) ከፍ
ማድረግ

12/19/2022 15
የማህበረሰብ ተሳትፎና ባለቤትነትን ማሻሻል

ዒላማ
• የሞዴል ቤተሰብ መስፈርት አሟልተው በጤና ኤክስቴንሽን ሞዴል የሆኑ እማ
/አባዎራዎች ሽፋን ከ48% ወደ 85% ማድረስ
• የሞዴል ቀበሌ መስፈርት አሟልተው በጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም ሞዴል የሆኑ
ቀበሌዎች ሽፋን ከ15.7% (66) ወደ 50% (164) ማድረስ
• የሞዴል ወረዳ መስፈርት አሟልተው ሞዴል የሆኑ ወረዳዎች ሽፋን አሁን ካለበት 7.1%(1)
ወደ 28.5%(4) ማድረስ
• በጤና ተቋማት የጤና አጠባበቅ ትምህርት ትግበራ ሽፋንን ከ77.5% ወደ 100% ማሳደግ፤
• አማራጭ የማህበረሰብ ተሳትፎ ስልቶችን ትግበራ ከ0 ወረዳ 1 ወረዳዎች ማሳደግ፤
• የማህበረሰብ ተሳትፎ ስልቶች በሚተገበርባቸው ወረዳዎች ውስጥ በሚገኙ ት/ቤቶች
በሙሉ (100%) የጤና ማበልጸግ ተግባራትን በመተግበር የትምህርት ቤት ጤና
ፕሮግራምን
12/19/2022
ማጠናከር፤ 16
የመጀመሪያ ጤና ክብካቤ አገልግሎትን ማጠናከር

ዒላማ፡
• ከፍተኛ አፈፃፀም ያላቸው የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤ አሃድ (PHCU) ሽፋን ከ6.6% (3) ወደ
30% (14) ማድረስ፣
• በጤና ኬላዎች ልየታ መሰረት ኮምፕርሄንሲቭ የጤና ኤክስቴንሺን ፓኬጆችን የሚተገብሩ ጤና
ኬላዎችን ቁጥር ከ0 ወደ 40 ማሳደግ፣
• በከተሞች የተጀመረውን የከተማ የመጀመሪያ ደረጃ የጤና አገልግሎት ሪፎርም ትግበራን ከ1 ጤና
ጣቢዎች ወደ 2 ጤና ጣቢያዎች ማሳደግ፤
• የጤና ጣቢያ ሪፎርም መመሪያ የሪፖርት ምጣኔ ከ71% ወደ 80% ማድረስ፣
• የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ክብካቤ ጥምረት ለጥራት አተገባበር ሽፋን ወደ 50% ማድረስ፣

12/19/2022 17
የቲቢ በሽታ መከላከል እና መቆጣጠር
• የሁሉም አይነት የቲቢ በሽታ ህክምና ሽፋንን ከ 62% ወደ 80% ማድረስ፣
• በባክቴሪያ የተረጋገጠ የሳንባ ቲቢ የፈውስ መጠንን (TCR) ከ78% ወደ 95% በላይ ማሳደግ
• የቲቢ ህክምና ሙሉ በሙሉ ያጠናቀቁ (TSR) ህሙማን መጠንን ከ92.5% ወደ 96% ማሳደግ፣
• መድኃኒት የተላመደ የቲቢ በሽታ ልየታና ህክምና አገልግሎት ከ11.5% ወደ 85% ማሳደግ፣
• የግሉ የጤና ተቋማት የቲቢ ምርመራና ልየታ ሽፋንን ከ19% ወደ 24% ማሳደግ
• እድሜያቸው ከ15 ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት የቲቢ በሽታ ቅድመ መከላከል ህክምና አገልግሎት
ከ78% ወደ 85% ማሳደግ፣
• ሁሉን ዓቀፍ የመጀመሪያ ደረጃ Drug susubtabililty test (DST) ሽፋንን ከ55% ወደ 85% ማሳደግ፣
• ከቲቢ ሕሙማኑ ጋር አብረው የሚኖሩና ለበሽታ የተጋለጡ ሰዎችን ልየታ እና የምርመራ አገልግሎት
(contact investigation) ከ73% ወደ 90% ማሳደግ፣
• የቲቢ በሽታ የተገኘባቸውን ሰዎች የኤች ኤ ቪ ምርመራ እንዲመረመሩ ማድረግ አሁን ካለበት ከ86%
ወደ 100% ማሳደግ፣

12/19/2022 18
የሥጋ ደዌ በሽታ ቁጥጥርን ማጠናከር

ዒላማ
• የሥጋ ደዌ በሽታ ልየታና ህክምና መጠንን ከ45% ወደ 95% ማድረስ፤

• በሥጋ ደዌ በሽታ ምክንያት ሁለተኛ ደረጃ የሚደረሰውን አካል ጉዳት መጠን ከ9% ወደ
4% በታች ማድረስ

12/19/2022 19
የወባ በሽታን መከላከል እና መቆጣጠር
ዒላማ
• በወባ በሽታ ምክንያት የሚሞቱ ህሙማንን 0/100,000 በነበረበት ማቆየት
• በወባ አዲስ የሚያዙ ሰዎችን ምጣኔ ከ10.5/1000 ወደ 5/1000 መቀነስ፣
• ወባማ በሆኑ አካባቢዎች ለርጭት ከተመረጡ ቤቶች 27.6% (19257) ወደ 90%
(65,178) እና በላይ የሚሆኑ ቤቶችን የፀረ-ትንኝ ኬሚካል እንዲረጩ ማድረግ፣
• ቀደም ብሎ የተሰራጨውን አጎበር አጠቃቀም አሁን ካለበት 49% ወደ 96% ማድረስ
• በማይክሮስኮፒ የተረጋገጠ የወባ በሽታ ክስተት ከ23.9% ወደ 14% ማድረስ፣
• ወባ ትንኝ ሊራባባቸቸው የሚችልባቸውን ቋሚ 589 የመራቢያ ቦታዎችን ማፋሰስና
ማዳፈን

12/19/2022 20
ትኩረት የሚሹ የቆላ በሽታዎችን መቆጣጠር
ዒላማ

• የኦንኮ ሰርኪያሲስ በሽታ በሚገኝባቸው 12 ወረዳዎች ለ824845 የሚሆኑ ሰዎች የአይቨርሜክቲን


መድሃኒት ህክምና በአመት ሁለት ጊዜ ማድረግ እና አፈጻጸሙንም ከ84% በላይ ማድረስ፣

• የአንጀት ጥገኛ ትላትል በሽታዎች ተጋላጭ በሆኑ ወረዳዎች የሚገኙ እድሜያቸው 5-14 ዓመት እድሜ
ክልል ውስጥ ለሚገኙ (410102) ለሚሆኑ ህፃናት እንዲሁም 15-19 ዓመት (178194) ለሆኑ ህፃናት
በድምሩ 588297 ለሚሆኑ ህፃናት በሁለት ዙር የማህበረሰብ አቀፍ መድሃት እደላ ማድረግ እና
አፈጻጸሙንም ከ 89% በላይ ማድረስ፣

• ለቢልሃርዝያ በሽታ ተጋላጭ በሆነ የሚገኙ እድሜያቸው በመማር እድሜ ክልል ውስጥ ለሚገኙ -------
ልጆች የማህበረሰብ አቀፍ መድሃት እደላ ማድረግ እና አፈጻጸሙንም ከ75% በላይ ማድረስ፣
12/19/2022 21
• ለትራኮማ በሽታ ተጋላጭ በሆኑ ወረዳዎች ለሚገኙ ሰዎች የማሀበረሰብ አቀፍ መድሃት ህክምና እደላ
ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን መከላከል እና መቆጣጠር
ዒላማ
• እድሜያቸው ከ30 አመት በላይ ከሆኑት ማህበረሰብ ውስጥ 20.1% (39589) ወደ 30% (60528) የከፍተኛ
ደም ግፊት ምርመራ ማድረግ፣
• ምርመራ ከሚደረገው የደም ግፊታቸው ከፍ የሚል 9.1% (3609) ውስጥ 50% (1804) ወደ ህክምና
ማስገባት፣
• የደም ግፊት ህክምና ከሚከታተሉ ሰዎች በቁጥጥር ስር የዋለ ሽፋን ካለበት 24.3% ወደ 95% ማድረስ፣
• ለስኳር በሽታ ህመም ተጋላጪ ከሆኑት ማህበረሰብ ልየታን አሁን ከተደረሰበት 7,7% (9188) ወደ 15%
(18,113) ለስኳር ህመም ምርመራ ማድረግ፣
• የሰኳር ህመም ህክምና አገልግሎት ለ 85% (1025) አዲስ ታማሚዎች መስጠት፣
• በስኳር ህመም ህክምና ከሚከታተሉ ህመምተኞች የስኳር መጠኑ በቁጥጥር ስር የመዋል ሽፋን 27.1%
(979) ወደ 60% (615) ማድረስ፣
• ለ2804 ሰዎች የልብ ህመም ተጋላጭነት ትንበያ መስራት
• ለከፍተኛ የልብ ህመም ተጋላጭ ለሚሆኑ 40 ህሙማን መድሃኒት ህክምና ማስጀመር፣
12/19/2022 22
የአእምሮ ጤናና ክብካቤ አገልግሎትን ማጠናከር

ዒላማ

• የከባድ አእምሮ ህመም (psychosis) ህክምና አገልግሎት ሽፋን ከ0%(3) ወደ 2% ማድረስ፣

• ድባቴ (Depression) የህክምና አገልግሎት ሽፋን ወደ ከ0.37%(113) ወደ 3% ማሳደግ፣

• የአልኮል ሱስ ህክምና (AUD) ከ0% ወደ 6% ማሳደግ፣

• የሚጥል አእምሮ በሽታ (Epilepsy-GTC) የህክምና አገልግሎት ሽፋን ከ25% (2784) ወደ 35%
ማሳደግ፣

12/19/2022 23
ሀይጅንና የአካባቢ ጤና አገልግሎት
• ሁሉም ዓይነት መፀዳጃ ቤት ያላቸው ቤተሰቦች ሽፋን ከ94% ወደ 99% ማሳደግ፣

• መሰረታዊ መፀዳጃ ቤት ያላቸው ቤተሰቦች ሽፋን ከ35% ወደ 50% ማሳደግ፣

• ሜዳ ላይ ከመጸዳዳት ነጻ የሆኑ ቀበሌዎች ሽፋን ከ70.5% ወደ 80% ማሳደግ፣

• መሰረታዊ የእጅ መታጠቢያ ፋሲሊቲ ያላቸው ቤተሰቦች ሽፋን ከ0% ወደ 50% ከፍ


ማድረግ፣ 

• ከመኖሪያ ክፍል የተለየ የማብሰያ ክፍል ያላቸው ቤተሰቦች ሽፋን ከ57.5% ወደ 75%
ማሳደግ፣

• ጭስ12/19/2022
አልባ ምድጃ የሚጠቀሙ ቤተሰቦች ሽፋን ከ11.2% ወደ 15% ማሳደግ፣ 24
የቀጠለ…….
• ከመኖሪያ ክፍል የተለየ የእንስሳት መኖሪያ ያላቸው ቤተሰቦች ሽፋን ከ63.3% ወደ 85% ማሳደግ፣

• የደረቅ ቆሻሻን በአግባቡ የሚያስወግዱ ቤተሰቦች ሽፋን ከ53.7% ወደ 75% ማሳደግ፣

• የፍሳሽ ቆሻሻን በአግባቡ የሚያስወግዱ ቤተሰቦች ሽፋን ከ37.6% ወደ 75% ማሳደግ፣

• የውሀ አገልግሎት የተሟላላቸው ጤና ተቋማት ሽፋን ከ13% ወደ 30% ማሳደግ፣

• መሰረታዊ የሳኒቴሽን ፋሲሊቲ የተሟላላቸው ጤና ተቋማት ሽፋን ከ15% ወደ 25% ማሳደግ፣

• መሰረታዊ የቆሻሻ አወጋገድ ስርዓት ያላቸው ጤና ተቋማት ሽፋን ከ52% ወደ 70% ማሳደግ፣

• የውሀ ጥራት ክትትል እና ቅኝት የሚተገበርባቸው የውሀ መገኛዎች ሽፋን ከ0.9% ወደ 20%
ማሳደግ
12/19/2022 25
ህክምና አገልግሎቶች ዳይሬክቶሬት ዕቅድ

12/19/2022 26
ስትራቴጂክ ግብ
• ስትራቴጂክ ግብ፡1. የማህበረሰብ ባለቤትነትን ማሻሻል

• ስትራቴጂክ ግብ፡2 .የህክምና አገልግሎት ተደራሽነትን ማሻሻል

• ስትራቴጂክ ግብ፡3. የጤና አገልግሎት ጥራት ማሻሻል

• ስትራቴጂክ ግብ፡4 . የተመላላሽ ህክምና አገልግሎት ጥራት ማሻሻል

• ስትራቴጂክ ግብ፡5 .የድንገተኛ ህክምና አገልግሎት ጥራት ማሻሻል

• ስትራቴጂክ ግብ፡ 6 . የተኝቶ ህክምና አገልግሎት ጥራት ማጠናከር

• ስትራቴጂክ ግብ 7. ሀብት አሰባሰብን ማሻሻል

• ስትራቴጂክ ግብ 8 የደም አቅርቦትና አጠቃቀም ማሻሻል


ስትራቴጂክ ግብ - 1 የማህበረሰብ ባለቤትነትን ማሻሻል

አላማ
በየሩብ ዓመቱ የተደራጀ የሆስፒታል እና የህብረተሰብ ውይይት የሚያካሂዱ
ሆስፒታሎችን ሽፋን አሁን ካለበት 55.5% ወደ 85% ማድረስ
በየሩብ ዓመቱ የተደራጀ የጤና ተቋማት የህብረተሰብ ውይይት የሚያካሂዱ የጤና
ጣቢያዎችን ሽፋን አሁን ካለበት 26% ወደ 85% ማድረስ
ስትራቴጂክ ግብ፡-2 የህክምና አገልግሎት ተደራሽነትን ማሻሻል

ዒላማ 1: የተመላላሽ ህክምና ተጠቃሚዎች ቁጥር ከ774,772 ወደ


1,665,820 /0.6 ወደ 1.3/ ማሳደግ.
ዒላማ 2: የተኝቶ ህክምና ተጠቃሚዎች ቁጥር ከ6,528 ወደ 7,180 (10%)
ማሳደግ
ዒላማ 3: የድንገተኛ ህክምና ተጠቃሚዎች ከ7326ቁጥር 8,424(15%) ማሳደግ
ስትራቴጂክ ግብ፡-2 የህክምና አገልግሎት ተደራሽነትን ማሻሻል

ዒላማ 1: የተመላላሽ ህክምና ተጠቃሚዎች ቁጥር ከ774,772 ወደ


1,665,820 /0.6 ወደ 1.3/ ማሳደግ.
ዒላማ 2: የተኝቶ ህክምና ተጠቃሚዎች ቁጥር ከ6,528 ወደ 7,180 (10%)
ማሳደግ
ዒላማ 3: የድንገተኛ ህክምና ተጠቃሚዎች ከ7326ቁጥር 8,424(15%) ማሳደግ
ስትራቴጂክ ግብ፡- 3 የጤና አገልግሎት ጥራት ማሻሻል

ዒላማ 1፡-

• የሆስፒታል ሪፎርም መመሪያ ትግበራ አፈጻጸምን በሁሉም የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታሎች ከ74.5%
ወደ 85% እና ከዝያ በላይ ማድረስ

• የሆስፒታል ሪፎርም መመሪያ ትግበራ አፈጻጸምን በአጠቃላይ ሆስፒታል 72.5% ወደ 85% እና ከዝያ
በላይ ማድረስ ማድረስ

• የጤና ጣቢያዎች ሪፎርም መመሪያ ትግበራ አፈፃፀምን ከ73% ወደ 85% በመቶ እና ከዚያ በላይ ማድረስ

 
የቀጠለ…
ዒላማ 3
• የሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት ትስስር በዞኑ ባለው አንድ መሪ ሆስፒታል 100 ፐርሰንት
በማስተሳሰር የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራትን ማሻሻል
ዒላማ 4
• የመጀመሪያ ደረጃ አሃድ ጥምረት ለጥረት በዞኑ በሚገኙ በሁሉም ወረደዎች እና ከተማ
አስተዳደሮች 100 ፐርሰንት በማስተሳሰር የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራትን ማሻሻል
የቀጠለ….
ዒላማ 5
• የሆስፒታሎችን HSTQ አሁን ካለበት 81% ወደ 85% ማድረስ
ዒላማ6
• የጤና ጣቢያዎች ጥራት ማሻሻያ አሁን ካለበት 79 %ወደ 85% ማድረስ
ዒላማ7
• የCASH audit score ወደ 85%ማድረስ
• EBC(Evidence based care) audit tool ከ0 ወደ 85 ማድረስ
• የሆስፒታሎች የቦርድ ወይይት አሁን ካለበት 89 % ወደ 100 %
• የጤና ጣቢያዎች የቦርድ ውይይት አሁን ካለበት 62 % ወደ 80%
ስትራቴጂ ግብ፡4 የተመላላሽ ህክምና አገልግሎት ጥራት ማሻሻል

ዒላማ 1፡
• የተገልጋዮች ዕርካታ 7.5 ወደ 8.5/10  ማድረስ
ዒላማ 2፡
• በተመላላሽ ህክምና ክፍል ተገልጋዩ ኃኪም እስክያገኙ ድረስ ያለዉ የህሙማን
የቆይታ ጊዜ ከ 40 ደቂቃ በታች ማሳጠር/በሆስፒታሎች ከ20 ደቂቃ በታች
ማሳጠር /በጤና ጣቢያዎች
ዒላማ 3፡
• በተመላላሽ ህክምና ክፍል የተመዘገቡ ተገልጋዮች በ24 ሰዓት ዉስጥ 100
ፐርሰንት በእለቱ አገልግሎት እንዲያገኙ ማድረግ
ስትራቴጂ ግብ፡ 5 የድንገተኛ ህክምና አገልግሎት ጥራት ማሻሻል

ዒላማ
• የተገልጋዮች ዕርካታ 8.5/10 በላይ ማድረስ
• የድንገተኛ ህክምና አገልግሎት በስታንዳርዱ መሰረት ሁሉንም ሆስፒታሎች ጤና
ጣቢበበዎች ወደ 100% ማድረስ
• በስታንዳርዱ መሰረት አገልግሎት የሚሰጡ አምቡላንስ 89% ወደ 100% ማድረስ
• የድንገተኛ ህክምና ከሚያገኙ ታካሚዎች ዉስጥ በአምስት ደቂቃ አገልግሎት የሚያገኙ
ታካሚዎችን ምጣኔ 100% ፐርሰንት ማድረስ
• የአንቡላንስ አገልግሎት ምላሽ ያገኙ ወደ 97 ማሳደግ፣
• በድንገተኛ ህክምና ክፍል ከ24 ሰዓት በታች ተኝቶ የሚታከሙ ታካሚዎች ምጣኔ100%
ፐርሰንት ማድረስ

• የጽኑ ህሙማን ህክምና አገልግሎት የሚሰጡ ሆስፒታሎች ቁጥር 1 ከነበረበት 2 ማድረስ

• የጽኑ ህክምና ሞት ምጣኔ ከ22 %ወደ 8 % ማውረድ

• በመረጃ ላይ የተመረኮዘ የድንገተኛ ህሙማን ቅብብሎሽ 100% ማድረስ

• Pain Free intiative 100% ሆስፒታሎች ማስጀመሪ

• የማህበረሰብ የድንገተኛ ስኳድን/ቡድን ወደ ስራ ያስገቡ የወረዳዎች ብዛት ከ 0 ወደ 4 ማሳደግ፣


ስትራቴጂ ግብ፡6 የተኝቶ ህክምና አገልግሎት ጥራት ማጠናከር
• ዒላማ 1፡ የተኝቶ ታካሚዎች ሞት መጠን ከ 1.5% ወደ 0.4% መቀነስ

• ዒላማ 2፡ በአማካይ የተኝቶ ታካሚዎች ቆይታ ጊዜ ከ4 ቀን በታች ማውረድ

• ዒላማ 3፡ የአልጋ የመያዝ መጠን ከ 60 ወደ 75በመቶ ማድረስ

• ዒላማ 4፡ ለኦፒሬሽን ቀጠሮ ተሰጥቶ የሚጠባበቁ የታካሚዎች የቆይታ ጊዜ ከ 8 ቀን


በታች ማሳጠር

• ዒላማ 5፡ የተኝቶ ታካሚ ክፍል የተገልገዮች ዕርካታከ 7.8 ወደ 8.5/10 በላይ ማድረስ
.

ስትራቴጂክ ግብ 7. ሀብት አሰባሰብን ማሻሻል

• ዒላማ 1፡ የጤና ተቋማት ገቢ ማግኛ ስልት የተገበሩ ጤና ተቋማት (ጤና ጣቢያና ሆስፒታል)
አሁን ካለበት 92% ወደ 100% ማድረስ፡

• ዒላማ 2፡ ከአጠቃላይ መንግስት በጀት የጤና ዘርፍ ድርሻ ከ 9 ወደ 15% ማድረስ

• ዒላማ 3፡ የወጭ ለገቢ ጥምርታ ከ 0.68 ወደ 0.95 ማድረስ

• ዒላማ 4፡ ሁሉም የጤና ተቋማት ቢያንስ በዓመት አንድ ጊዜ የውስጥ ገቢያቸውን


ኦዲት እንዲያደረጉ ማስድረግ (ከ 30 % ወደ 100 % )
የቀጠለ-----
• ዒላማ 5፡ የግል ህክምና አገልግሎት ማስጫ ዩኒት የጀመሩ ሆስፒታሎችን 0 ወደ 1
ማድረስ

• ዒላማ 6፡ ህክምና ነክ ያልሆኑ አገልግሎቶችን ለሦስተኛ ወገን በጨረታ መስጠት


አሁን ከለበት 1 ወደ 3 ሆስፒታል ማድረስ
የቀጠለ------
• ዒላማ 7፡ የጤና መድህን የአባልነት ሽፋን ከ 41% ወደ 75% ማሳደግ

• ዒላማ 8፡ የእድሳት ምጣኔ 75% ወደ 95% ማሳደግ

• ዒላማ 9፡ የማአጤመ አገልግሎት የጀመሩ ወረዳዎች ሽፋን ከእቅድ አንጻር 93% ወደ


100% ማሳደግ

• ዒላማ 10፡ የተናጥል ድጎማ የወረዳ ፤የዞን እና የክልል ድርሻ በአዋጁ መሰረት 100%
ማስገባት

• ዒላማ 11፡ ኦዲት የሚደረጉ የማአጤመ ወረዳዎች አሁን 29%ካለበት ወደ 100%


የቀጠለ….

• ዒላማ 12፡ ከአባላት የሚሰበሰበውን ገንዘብ ባንክ ገቢ ማድረግ አሁን ካለበት 75%
ወደ 100% ማሳደግ
• ዒላማ 13፡ መክፈል የማይችሉ የህብረተሰብ ክፍሎች ተጠቀሚነት አሁን ካለበት
55% ሽፋን 100% ማድረስ
• ዒላማ 14፡ የጤና መድህን የአባላት እርካታን ወደ 85% ማድረስ
• ዒላማ 15፡ የመታወቂያ ስርጭት ሽፋን አሁን ካለበት 75 % ወደ 100% ማድረስ
• ዒላማ 16፡ ሁሉም የማዐጤመ ተቋማት በዓመት አንድ ጊዜ በውጭ ኦድት
እንድደረጉ ማድረግ
ስትራቴጂክ ግብ 8 የደም አቅርቦትና አጠቃቀም ማሻሻል

ዒላማ
• ዒላማ 1፡ የተለገሰ ደም ከ2800 ወደ 3000 ዩኒት ማሳደግ
• ዒላማ 2፡ የደም ተዋፅኦ ዝግጅት ከተሰበሰበዉ ደም 20% ማድረግ
• ዒላማ 3፡ የድህረ ደም ልገሳ ምክር አገልግሎት ደም ከለገሱ ለጋሾች 20% ማድረስ
• ዒላማ 4፡ በደማቸው ውስጥ ኤች አይ ቪ እና ሌሎች በደም የሚተላለፉ
ኢንፌክሺኖች ተገኝቶባቸው ለህክምና ሪፈር የሚባሉ የደም ለጋሾችን 40 %
ማድረስ
• ዒላማ 5፡ የደም ተጠቃሚ ጤና ተቋማት የደም ፍላጎት እርካታ ከ 75% ወደ 85%
ማሳደግ
• ዒላማ 6፡ በደም እና ደም ተዋጽኦ አጠቃቀም ላይ ከጤና ተቋማት የሚላክ ግብረ-
መልስን ከ 0% ወደ 50% ማሳደግ
ዒላማ.

• ዒላማ 7፡ የጤና ተቋማት የደምና የደም ተዋጽኦ ፍላጎት አቅርቦትን 85 % ማድረስ


• ዒላማ 8፡ የመደበኛ ደም ለጋሾችን ቁጥር ከ 20 ወደ 100 ማሳደግ
• ዒላማ 9፡ የተመዘገቡና እውቅና የተሰጣቸው የደም ልገሳ ክበባትን ቁጥርን ከ 4 ወደ
20 ማድረስ
• ዒላማ 10፡ የደም ለጋሾች መረጃ 100 በመቶ ወደ መረጃ ቋት ማስገባት
12/19/2022 44
ይበልጥ ተጋላጭ የማህበረሰብ ክፍሎችን ዒላማ ያደረገ የኤች አይ ቪ ምክርና
ምርመራ አገልግሎት

ዒላማ
 የአባላዘር በሽታዎች ህክምና አገልግሎት ከ108 ወደ 140 (30%) እንዲደርስ ማድረግ

 የአባላዘር በሽታዎች የተገኘባቸውን ታማሚዎች የኤች አይ ቪ ምክርና ምርመራ አገ/ት ከ1.2 % ወደ


40% እንዲደርስ ማድረግ

 የኤች አይ ቪ ምርመራ በማድረግ ራሳቸውን የሚያውቁትን ሰዎች ከ13% ወደ 50% እንዲደርስ


ማድረግ

12/19/2022 45
ዒላማ…

• አዲስ ከኤች አይ ቪ ጋር የሚኖሩትን ወገኖች 11455 መርምሮ ማግኘት

• የመጀመሪያ 95 ለማሳካት ኤች አይ ቪ በደማቸው ይኖራል ተብሎ ከሚጠበቁ ወገኖች


ተመርምረው ውጤታቸውን እንዲያውቁ ከ 14.5% ወደ 93% ማድረስ
• የፀረ ኤች አይቪ ህክምና አገልግሎትን በማግኘት ላይ ካሉ እድሜያቸው ከ15 ዓመት እና ከዚያ በላይ
ለሆኑ ሴት ታካሚዎች የሚደረግ የማህፀን በር ካንሰር ቅድመ ምርመራ አገልግሎትን 3.14 ከነበረዉ
ወደ 50% ማድረስ

• ኤች አይ ቪ የሚገኝባቸውን 11455 (100%) ቲቢ እንዲመረመሩ ማድረግ

12/19/2022 46
የጉበት በሽታ/ Viral Hepatitis

• የሄፓታይተስ ምርመራ ተመርምረው እራሳቸውን ያወቁ ሰዎችን ቁጥር 149 እንዲደርስ


ማድረግ

• Hepatitis B&C በሽታ ተገኝቶባቸው ህክምናውን ያገኙ ታካሚዎችን ቁጥር 149(5%)/8/


እንዲደርስ ማድረግ

12/19/2022 47
ጥራቱ የተጠበቀና ቀጣይነቱ የተረጋገጠ የፀረ-ኤች አይ ቪ ሕክምና አገልግሎት

ዒላማ

• ሁለተኛውን 95 ለማሳካት ቫይረሱ በደማቸው የሚገኝባቸው አዋቂዎችና ህጻናት የፀረ ኤች

አይ ቪ ህክምና አገልግሎትን ሽፋኑን አሁን ካለበት ከ82% ወደ 93% ማሳደግ፤

• የአዋቂዎች የፀረ ኤች አይ ቪ ህክምና አገልግሎትን ሽፋንን ከ 25% ወደ 92% ማሳደግ፤

• የህፃናት የፀረ ኤች አይቪ ህክምና አገልግሎትን ሽፋንን ከ 2% ወደ 65% ማሳደግ፤

• አዲስ አዋቂና ህፃናት የፀረ-ኤች አይ ቪ ህክምና የሚጀምሩትን አሁን ካለበት 97 ወደ 250

እንዲደርስ ማድረግ
ዒላማ…

• የፀረ-ኤች አይ ቪ ህክምና ላይ ያሉ 15-49 ዕድሜ የሚገኙ ሴቶች የቤተሰብ ምጣኔ


ተጣቃሚዎች ሽፋን 82% እንዲደርስ ማድረግ፤

• በአመቱ መጀመሪያ ላይ የፀረ-ኤች አይ ቪ ህክምና የጀመሩትን አስከ አመቱ መጨረሻ ድረስ


ማቆየትን 88% እንዲደርስ ማድረግ

• የፀረ-ኤች አይ ቪ መድኃኒት ከሚወስዱ አዋቂዎችና ህፃናት ውስጥ የቫይራስ መጠን ምርመራ


አሁን ካለበት 54.2% ወደ 85% እንዲደርስ ማድረግ
ዒላማ…

• የፀረ-ኤች አይ ቪ ህክምና ላይ ያሉ 15-49 ዕድሜ የሚገኙ ሴቶች የቤተሰብ ምጣኔ


ተጣቃሚዎች ሽፋን 82% እንዲደርስ ማድረግ፤

• በአመቱ መጀመሪያ ላይ የፀረ-ኤች አይ ቪ ህክምና የጀመሩትን አስከ አመቱ መጨረሻ ድረስ


ማቆየትን 88% እንዲደርስ ማድረግ

• የፀረ-ኤች አይ ቪ መድኃኒት ከሚወስዱ አዋቂዎችና ህፃናት ውስጥ የቫይራስ መጠን ምርመራ


አሁን ካለበት 54.2% ወደ 85% እንዲደርስ ማድረግ
ዒላማ…

• ሶስተኛውን 95 ከማሳካት አኳያ የፀረ ኤች አይ ቪ መድሃኒት ከሚወስዱ አዋቂዎችና ሕፃናት


ውስጥ የኤች አይ ቪ ቫይረስ መጠን በሚሊ ሊትር ከ1,000 ኮፒ በታች የሆኑት አሁን ካለበት ከ
90% ወደ 93% ማሳደግ፤

• የፀረ-ኤችአይቪ መድሃኒት ከሚወስዱ አዋቂዎችና ሕፃናት ውስጥ90% ከነበረዉ 92%


የሚሆኑት የቫይረስ መጠን ምርመራ በተገቢው ወቅት እንዲሰራላቸው ማድረግ
ይበልጥ ተጋላጭና ልዩ ትኩረት የሚሹ የማህበረሰብ ክፍሎችን ኢላማ ያደረጉ የኤች
አይ ቪ መከላከል ፕሮግራሞች
ዒላማ

• ይበልጥ ተጋላጭና ትኩረት የሚሹ ህብረተሰብ ክፍሎች (Key and Priority Populations)
የኤች አይ ቪ መከላከል የባህሪ ለውጥ ተግባቦት ፕሮግራሞች 3211 ከነበረዉ 6568
እንዲዳረሱ ማድረግ፣

• ይበልጥ ተጋላጭና ትኩረት የሚሹ ህብረተሰብ ክፍሎች (Key and Priority Populations)
የኤች አይ ቪ መከላከል የባህሪ ለውጥ ተግባቦት ፕሮግራሞችን በሚኒ ሚዲያ 18,787 (51%)
እንዲዳረሱ ማድረግ፣
ዒላማ…

• የዞኑ አጠቃላይ ህዝብ (General population and people with special consideration)
በኤች አይ ቪ ባህርይ ለውጥ ተግባቦት በሚኒ ሚዲያ 32110 ከነበረዉ ወደ 614405
እንዲዳረሱ ማድረግ

• የኮንዶም አቅርቦትን/ተደራሽነት ሽፋን አሁን ካለበት 80480 ወደ 1034085 እንዲዳረስ


ማድረግ  

• በሁሉም ትምህርት ተቋማት የኤች አይ ቪ መከላከል ፕሮግራሞችን ተግባራዊ በማድረግ


በትምህርት ገበታ ላይ የሚገኙ አዳጊና ወጣት ተማሪዎችን በባህሪ ለውጥ ተግባቦት
ኘሮግራሞች 120321 ከነበረዉ ወደ 249615 መድረስ፤
ዒላማ…

• ከትምህርት ውጪ ያሉ አዳጊና ወጣቶችን በኤች አይ ቪ መከላከል ፕሮግራሞችን


ተግባራዊ በማድረግ በባህሪ ለውጥ ተግባቦት ኘሮግራሞች 21123 ወደ 46780 መድረስ፤

• ለኤች አይ ቪ ከፍተኛ ተጋላጭነት ያላቸው አዳጊና ወጣት ሴቶችን (HRAGYW) በገቢ


ማስገኛ ክህሎት ስልጠናና ስራ ማስጀመሪያ ካፒታል/ቁሳቁስ ድጋፍ 433 መድረስ

• ወላጆቻቸውን ያጡ/አሳዳጊዎቻቸውና ተጋላጭ ህጻናት143 ነበረበት ወደ 639 የገንዘብ


ድጋፍ እንዲያገኙ ማድረግ፣
ዒላማ…

• ወላጆቻቸውን ያጡ/አሳዳጊዎቻቸውና ተጋላጭ ህጻናት መካከል ከ229 ወደ 491 የምግብ


ድጋፍ እንዲያገኙ ማድረግ፣

• ወላጆቻቸውን ያጡ/አሳዳጊዎቻቸውና ተጋላጭ ህጻናት መካከል ከ 491 የትምህርት ቁሳቁስ


ድጋፍ እንዲያገኙ ማድረግ፣

• ቫይረሱ በደማቸው ከሚገኝባቸው ወገኖች መካከል የምግብ እጥረት ላለባቸው 229 ከነበረበት
ወደ 488 ወገኖች የምግብ ድጋፍ እንዲያገኙ ማድረግ

• ቫይረሱ በደማቸው ከሚገኝባቸው ወገኖች መካከል 143 ከነበረበት 601 ወገኖች የገንዘብ ድጋፍ
እንዲያገኙ ማድረግ
ዒላማ…

• አካባቢያዊ ሀብትን ከማሰባሰብ አኳያ 291745 ወደ 666289 እንዲደርስ ማድረግ

• በተቋማዊ ኤች አይ ቪ/ኤድስ ሜይንስትሪሚንግ የባህርይ ለውጥ ተግባቦት ላይ 67,367


ሠራተኖች እንዲሳተፉ ማድረግ

• SBCC Materials/ የባህርይ ለውጥ ተግባቦት ቁሳቁሶች (በራሪ ወረቀቶች/ብሩሸሮች) 4766


ከነበረበት ወደ 6000 እንዲሰራጭ ማድረግ
ዒላማ…

• ከድጋፍና እንክብካቤ አገ/ቶች ውስጥ ቢያንስ አንዱን አይነት ድጋፍ የሚያገኙ ወላጅ አጥና
ተጋለጭ ህፃናትን ቁጥር ከ 147 ወደ 491 እንዲደርስ ማድረግ፤

• ከድጋፍና እንክብካቤ አገ/ቶች ውስጥ ቢያንስ አንዱን አይነት ድጋፍ የሚያገኙ ቫይረሱ
በደማቸው የሚገኝባቸውን ወገኖች ቁጥር ከ161 ወደ 486 እንዲደርስ ማድረግ፤
ጤናና ጤና ነክ ድንገተኛ አደጋዎች
ቅኝትና ምላሽ ዳይሬክቶሬት
ዕቅድ

12/19/2022 58
ስትራቴጂክ ግብ 3፡ ጤና ነክ አደጋዎችን ተጋላጭነት አመራር ማሻሻል

• በህብረተሰብ ጤና አደጋ ጉዳት ደርሶባቸው ከጉዳታቸው እንዲያገግሙ የተደረጉ ዜጎች


ሽፋንን 90% ማድረስ ፣

• በህብረተሰብ ጤና አደጋ ጉዳት ደርሶባቸው መልሰው አገልግሎት እንድሰጡ የተደረጉ


ተቋማትን 95% ማድረስ ፣

• ስጋት ሆነው እንዳይከሰቱ የተደረጉ (averted) የህብረተሰብ ጤና ስጋቶችን 90% ማድረስ ፣

• ተከስተው የነበሩ እና ከገዳይነት መስፈርት በታች በቁጥጥር ስር የዋሉ ወረርሽኞችን 100%


ላይ ማስጠበቅ፣

12/19/2022 59
በየደረጃው የሚተገበሩ ዋና ዋና ተግባራት
• የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ሲከሰቱ በ24 ሰዓታት ውስጥ የመከላከያና መቆጣጠሪያ
እርምጃዎችን መውሰድ አሁን ካለበት ወደ 100% ማስቀጠል፣

• ከወረርሽኝና አደጋዎች ክስተትና ቁጥጥር በኃላ የመልሶ ማገገም ቅኝት ማድረግና ተገቢ
ምላሽ መስጠት 0%  ካለበት 100%፤

• የጤ/ጤ/ነ/ድ/አ/ቅ/ምላሽ መረጃ መሰብሰብ፤ መተንተን፤ መተረጎም፤ ለሚመለከታቸዉ


አከላት ማሰረጨትና መረጃዉን መሰረት ያደረገ ዉሰኔ መስጠት ወደ 90% ማድረስ፤

• በየደረጃው የድንገተኛ አደጋዎችና ወረርሽኝ ቅድመ-ዝግጅት፣ ቅኝት፣ ምላሽና እና መልሶ


ማቋቋም ኮሚቴ ማዋቀርና ማጠናከር ካለበት ወደ 75% ፤
በየደረጃው የሚተገበሩ .....
• የህብረተሰብ ጤና ማዕከላት የሳምንታዊ የበሽታዎች/ሁኔታዎች መከታተል እንዲሁም ሪፖርት
ማቅረብ እና ለሚመለከታቸዉ አካላት ግብረመልሰ መስጠት ከነበረበት ወደ 90% ማድረስ ፤

• ከየጤና ድረጅት የሚመጣዉን መረጃ ሰለትክክለኝነቱ ክትትል በመድረግ ማረጋገጥ አሁን ያለበት

100% ማስቀጠል ፤

• ትኩረት የተሰጣቸውና የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ተከስተው በተለዩ (verified) በ24 ሰዓት ውስጥ
ለባለድርሻ አካላት የተለለፈ የማንቂያ የማስጠንቀቂያ ጥሪ (Alert and warning) 100% ማስቀጠል

• ጤ/ጤ/ነ/ድ/አ/ቅ/ምላሽ የስራ ሂዳት የደረሱ ጭምጭምታዎች በ24 ሰዓት ውስጥ የተረጋገጡ/

• የተቀናጀ የበሽታዎች ቅኝት ሳምንታዊ ሪፖርት ምሉዕነት አሁን ካለበት ወደ 95% ማድረስ

• የተቀናጀ የበሽታዎች ቅኝት ሳምንታዊ ሪፖርት ወቅታዊነት ካለበት ወደ 90% ማድረስ@


61
በየደረጃው የሚተገበሩ .....

• የህብረተሰብ ጤና አደጋ ሥራዎችን ለመከታተል፣ አቅጣጫ ማስቀመጥ እና ግብኣት ለማሳባሰብ EOC


center ወርሃዊ ስብሰባ ማካሄድ ካለበት ወደ 75%

• 2/100,000 ‹15 ዓመት ህጻነት ዉስጥ ሪፖርት የተደረጉፖሊዮ መሰለ ኬዞች 100% ማድረስ

• 2/100,000 ሪፖርት የተደረጉ ኩፍኝ መሰል ኬዞች ካለበት 50% ማድረስ

• 1/1000 በህይወት ከተወለዱ ህጻነት ዉስጥ ሪፖርት የተደረጉ የጫቅላ ህጻነት መንጋጋ ቆልፍ ካለበት
ወደ 15%

• የሚጠበቅ የእናቶች ሞት አንጻር ሪፖርት ከማድረግ አንጻር ካለበት ወደ 50% 412/100000 ውልደት

• ሳምንታዊ የበሽታዎችና ሁኔታዎች ሪፖርት (Bulletin) ተዘጋጅቶ ለሚመለከታቸው አካላት የተለከ


ከነበረበት ወደ 90% ማድረስ ፤

62
በየደረጃው የሚተገበሩ .....
• በ eHMIS/PHEM software ሙሉ በሙሉ ሁሉም ወረዳዎች ላይ ወደ ስራ ማስገባት (100%)

• በተለዩት ሥጋቶች መሰረት የተዘገጀ ዞናዊ የድንገተኛ አደጋዎች ዝግጅትና ምላሽ እቅድ
(EPRP) መከለስ 100% ማስቀጠል

• በ EPRP መሰረት የሃብት ክፍተቱ ተለይቶና ተዘጋጅቶ የቀረበ ፕሮፖዛል 75% ማስቀጠል

• የተዘጋጀ ፕሮፖዛልን ሃብት ለሚሰጡ/ለሚለግሱ ድርጅቶች/አካላት በማቅረብ ሃብት


አፈላልጎ ማግኘትና በአግባቡ ስራ ላይ ማዋል 100% ማስቀጠል

• የመጠባበቂያ መድሃኒትና የህክምና ግበአቶች የሚያስፈልጋቸው የህብረተሰብ ጤና


አደጋዎችን መለየት 100% ማስቀጠል

63
በየደረጃው የሚተገበሩ .....

• ለተለዩት የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች በክምችት ላይ ያለውን የመድሃኒትና የህክምና መገልገያዎችን በመለየት


ሪፖርት (Stock inventory Report) ማድረግና ክፍተቶችን (Gap) ማወቅ

• በቦታው በመገኘት የተረጋገጡ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ክስተት (Outbreak investigation) ባለበት 100%
ማስቀጠል

• የህብረተሰብ ጤና ወረርሽኝ ክስተት ለማረጋገጥ ናሙና ወደ ላቦራቶሪ እንዲላክ ማድረግና መላክ ባለበት
100% ማስቀጠል

• የህብረተሰብ ጤና አደጋ ክስተት ከተረጋገጠ በ24 ሰዓታት ውስጥ የተወሰደ የመከላከያና መቆጣጠሪያ
እርምጃዎች ባለበት 100% ማስቀጠል

• የተሰጠውን የወረርሽኝ ምላሽ ውጤታማነት የድህረ ወረርሽኝ ዳሰሳ ጥናት (Post Outbreak Assesment)
በማድረግ መገምገም 0% ካለበት 100%፤
64
ስትራቴጂክ ግብ 3፡ ጤና ነክ አደጋዎችን ተጋላጭነት አመራር ማሻሻል

• በህብረተሰብ ጤና አደጋ ጉዳት ደርሶባቸው ከጉዳታቸው እንዲያገግሙ የተደረጉ ዜጎች


ሽፋንን 90% ማድረስ ፣

• በህብረተሰብ ጤና አደጋ ጉዳት ደርሶባቸው መልሰው አገልግሎት እንድሰጡ የተደረጉ


ተቋማትን 95% ማድረስ ፣

• ስጋት ሆነው እንዳይከሰቱ የተደረጉ (averted) የህብረተሰብ ጤና ስጋቶችን 90% ማድረስ ፣

• ተከስተው የነበሩ እና ከገዳይነት መስፈርት በታች በቁጥጥር ስር የዋሉ ወረርሽኞችን 100%


ላይ ማስጠበቅ፣
12/19/2022 65






12/19/2022 66
የጤና ቁጥጥር ስርዓት ማሻሻል፤
ዒላማ:
• የጤና ተቋማት ስታንዳርድ ሙሉ በሙሉ የተገበሩ ጤና ተቋማት ሽፋን 75% ማድረስ፤
• ቁጥጥር የተደረገባቸው የምግብና መጠጥ ተቋማት ሽፋን ከ 79% ወደ 100% ማድረሰ፤
• የምግብ አምራች አስመጪና አከፋፋይ ተቋማት ቁጥጥር ከ 79.1% ወደ 85% ማሳደግ፤
• የምግብ ገበያ ማዕከላት እና የምግብ ችርቻሮ ድርጅቶች ላይ የሚደረገው ቁጥጥር አሁን
ካለው ከ 10 ዙር ወደ 12 ዙር ማሳደግ፣
• ህብረተሰቡ በጤና ቁጥጥር ዘርፉ ያለውን አርካታ ከ 0% ወደ 75% ማድረስ፣

12/19/2022 67
የጤና ባለሙያዎች ቁጥጥር

ዒላማ፡-

• ለጤና ባለሙያዎች አድስ ሙያ ፊቃድ እንድያወጡ ድጋፍ ደብዳቤ መስጠት ከ75%


ወደ 100 % ማድረሰ፣

• ነባር የጤና ባለሙያዎችን ሙያ ፊቃድ እንድያሳድሱ ድጋፍ ደብደቤ መሰጠት ከ60%


ወደ 100% ማድረስ፣

• የባህል ህኪምና አዋቅዎች የመለየት ስራ ማከናወን ከ 1 ወደ 5 ማድረስ፣

12/19/2022 68
የጤና እና ጤና ነክ ተቋማት ቁጥጥር ስርዓት

• አስገዳጅ የኢትዮጵያ የጤና ተቋማትን ደረጃ ያሟሉ የመንግሰትና የግል ጤና ተቋማት ሽፋን ከ64% ወደ 90%
ማሳደግ፣

• የኢትዮጰያ የምግብ ሀይጅንና አካባቢ ጤና መስፈርት ያሟሉ የምግብ እና መጠጥ አገልግሎት መስጫ ተቋማት
ሽፋን ከ 30% ወደ 70% ማሳደግ፣

• የምግብ መከለስ መከላከልና መቆጣጠር ተግባራት ሽፋን 100 % ማድርስ

• ትምባሆ እንዳይጨስ የተከለከለባቸው የህዝብ መገልገያና መሰብሰብያ ስፍራዎች ሽፋን ከ70% ወደ 100 %
ማድረስ፣

• አገልግሎት ላይ የማይውሉ የምግብና የጤና አገልግሎት ግብአቶች 100% በአግባቡና በወቅቱ እንዲወገዱ
ማድረግ፣
12/19/2022 69
የባህላዊ ህክምናን ማሻሻል፤

ዒላማ፤

 አጠቃላይ የባህላዊ ህክምና አግልገሎት የሚሠጡ ባለሙያዎች ቁጥር አምሰት/5/


ማድረስ፣

 ከጤና ጋር ቁርኝት ለመፍጠር ከባህላዊ ህክምና ሰጪ ባለሙያዎች የተደረገ


የአደቮከሲ ስራ ቁጥር 5 ማድረስ፣

12/19/2022 70
የግሉ ዘርፍ በጤና ዘርፍ ያለውን ተሳትፎ ማሳደግ፤
 

ዒላማ፡-
• አጠቃላይ በጤና እና ጤና ነክ የሚሰሩ የግል ዘርፍ በቁጥር ከ 2323 ወደ 2565
ማድረስ፣
• የግሉ ዘርፎች በጤና ዘርፍ በቀጥታ የሚሳተፉ ከ218 ወደ 250 ማሳደግ፣
12/19/2022 72
ዒላማ፤
 በወረቀት ላይ የተመሰረተ /paper based/ (Bin card,stock card, IFRR and RRF)
የህክምና ግብዓቶች የክምችት ክትትል ስርዓት የዘረጉ ጤና ጣቢያዎችን ቁጥር ከ31%
ወደ 100% ማድረስ
 በጤና ተቋማት የመሠረታዊ መድሃኒት አቅርቦት (essential medicine
availability) አሁን ካለበት 49% ወደ 85% ማሳደግ፣
 የተቋሙ የመድሃኒት መዘርዝር አዘጋጅተው የሚጠቀሙ ጤና ተቋማትን ከ 31% ወደ
85% ማሳደግ
 ለህክምና ግብዓቶች የልየታ፣ ምጠና እና የአቅርቦት አስተቃቀድ (quantification)
ያደረጉ ጤና ተቋማትን ከ25% ወደ 85% ማሳደግ
 የመድኃኒት የብክነት መጠንን አሁን ካለበት 6.5% ወደ 2% መቀነስ፣
የቀጠለ- - -
 ከተቋሙ መድኃኒት መዝርዝር (FSML) ዉስጥ የታዘዙ መድኃኒት
መጠንን ከ31% ወደ 85% ማድረስ
 ጥራቱን የጠበቀ RRF የላኩ ጤና ተቋም 44% ወደ 100%
ማሻሻል
 APTS የጀመሩ ተቋማትን ከ 1 ወደ 2 ማሳደግ
 የመድኃኒትና ህክምና ኮሚቴ (DTC) ከ 15 ወደ 50 ጤና ተቋም
ማሳደግ
 የመድሃኒት ቆጠራ ያደረጉ ከ 12 ወደ 50 ጤና ተቋም ማሳደግ
በባዮሜድካል ክፍል
 አገልግሎት እየሰጡ ያሉ የህክምና መሳሪያዎች በመቶኛ ከ 60% ወደ 70% ማሳደግ
 እንቨንተሪ/የ ህክምና መገልገያ መሳርያዎች ምዝገባ ከ 26% ወደ 50% ከፍ ማድረግ
 በ ጤና ተቋማት የቱል ኪት ግዥ ከ 2% ወደ 5% ከፍ ማድረግ
 በ ህክምና መገልገያ መሳርያዎች ዙርያ ለባለሙያዎች ግንዛቤ ማስጨበጥ ከ 35% ወደ
55% ማሳደግ
 የ ህክምና መገልገያ መሳርያዎች ጥገና ከ 65% ወደ 85% ማሳደግ
 አዳድስ የ ህክምና መገልገያ መሳርያዎች ተከላ ከ 90% ወደ 100% ላይ ማሳደግ
 ለተበላሹ ህክምና መገልገያ መሳርያዎች የሚሆን መለዋወጫ ግዥ ከ 0% ወደ 20% ከፍ
ማድረግ
የልማት ዕቅድ ዳይሬክቶሬት ዕቅድ

12/19/2022 76
በመረጃ ላይ የተመሰረተ የውሳኔ አሰጣጥ ስርዓትና ፈጠራ ማሻሻል፤
የመረጃ ዘገባን ወጥነት ማረጋገጫ (LQAS/RDQ ) የተመረጡ ጠቋሚዎች ውጤት ከ10%
ያልበለጠ ልዩነት ያስመዘገቡ ጤና ተቋማት ወደ 100% ማሳደግ፣
የተወለዱ ልጆችን የማሳወቅ (Birth notification) ሽፋን ከ 91789 (55%) ወደ 90%
ማድረስ፣
የሞት የማሳወቅ (Death notification) ሽፋን ከ 0% ወደ 50% ማድረስ፣
የፐብሊክ ጤና ተቋማት ሪፖርት ወቅታዊነት ከ 60% ወደ 95% ማድረስ፣
የፐብሊክ ጤና ተቋማት ሪፖርት ሙሉነት ከ 79% ወደ 100% ማድረስ፣
የግል ጤና ተቋማት ሪፖርት ወቅታዊነት ከ 0% ወደ 95% ማድረስ፣
የግል ጤና ተቋማት ሪፖርት ሙሉነት ከ 0% ወደ 95% ማድረስ፣
የመረጃ አጠቃቀም ስኮር 0% ወደ 100 % ማድረስ፣
12/19/2022 77
የጤና መሰረተ ልማት ማሻሻል፤

የ ቦንጋ ጠቅላላ ሆስፒታል ማስፋፍያ የግንባታ አፈጻጸምን 65% ማድረስ፣

የ ቆንዳ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታሎች ግንባታን 100% ማጠናቀቅ፣

በዞኑ 3 ግንባታ ላይ ያሉ የጤና ጣቢያ ማስፋፍያ 100% ማጠናቀቅ፣

በዞኑ 4ሙሉ ብሎክ የሌላቸው የጤና ጣቢያ ማስፋፍያ ግንባታ ተጨማር ብሎኮችን በማስጀመር 100%
ማጠናቀቅ፣

ሣጃ እና ሾምባ ክጭብ ሁለተኛ ትውልድ ጤና ኬላ ግንባታ 100% በማጠናቀቅ ወደ ስራ ማስገባት፣

በዞኑ የግንባታ ላይ ያሉ 3 የፋርማስ ብሎኮች ግንባታን 100% ማጠናቀቅ፣

ግንባታቸው ከተጠናቀቀ በኋላ ሴፍቲክ ታንክ ያልተዘጋጀላቸዉን 3 OR ብሎኮች ከክልሉ ጋር


በመነጋገር 100% እድስተካከል ማድረግ ማጠናቀቅ፣
12/19/2022 78
የቀጠለ…

• ግንባታዉ የተጠናቀቀ ካካ የመጀመርያ ደረጃ ሆስፒታል ሙሉ የህክምና ቁጉስ እንድገባለት


ከክልሉ ጋር በመናበብ 100 ፐርንት ሥራ ማስጀመር

 በዞኑ በተለያዩ የግንባታ ደረጃ ላይ ያሉ 2 የባለሙያ መኖሪያ ቤት ግንባታን ከክልሉ ጋር


በመናበብ 100% ማጠናቀቅ፣

 የመጸደጃ አገልግሎት ያላቸው ጤና ተቋማት ሽፋን ከ76% ወደ 80% ማድረስ፣

 የሚገነቡ ሁለተኛ ደረጃ ጤና ኬላዎች ብዛት ከ2 ወደ 12 ማድረስ፣

 አዲስ የሚገነቡ ጤና ጣብያዎች ብዛት 4 ማስጀመር፣

 የሚገነባ አድስ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል 1 ማስጀመር፣


12/19/2022 79
የጤና ዲጂታል ቴክኖሎጂን ማሻሻል፤
• e-CHIS ተግባራትን የጀመሩ 4 ወረዳዎች ሙሉ በሙለ የቤሰተብና አባላት ምዝገባ 100 %
እንድጨርሱ ማድረግ

• e-CHIS ተግባራትን የጀመሩ 4 ወረዳዎች አገልግሎት መስጠት እንድጀምሩ ማድረግ

• e-CHIS ተግባራትን የጀመሩ ወረዳዎች ብዛት አሁን ካለበት ከ4 ወደ 12 ማሳደግ፣

• LAN ዝርጋታ አሁን ካለበት 60% ወደ 90% ማድረስ፣

• VPN ዝርጋታ አሁን ካለበት 78%ወደ 90% ማድረስ፣

• DHIS2 ተጠቅመው ሪፖርት የምልኩ የግል ጤና ተቋማት ከ 49% ወደ 95%ማድረስ፣


12/19/2022 80
ጤና በሁሉም ዘርፍ ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች መካተቱን ማረጋገጥ፤

ዒላማ፡-
ከጤና ዘርፍ ጋር ዕቅዳቸውን ያጣጣሙ ሌሎች የሚመለከታቸው ዘርፎች ቁጥር 6
በነበረበት ማቆየት

12/19/2022 81
የሰዉ ሀብት አስተዳደሪያ ዳይሬክቶሬት ዕቅድ

12/19/2022 82
ዒላማ

የጤና ባለሙያ ለ1,000 ሕዝብ ጥመርታ ከ 0.7 ወደ 2.3 ማድረስ፣

ሀኪም እና ስፔሻሊስት ለ10,000 ህዝብ ጥመርታ ከ 0.43 ወደ 0.7 ማድረስ፣

ጤና መኮንኖች ለ10,000 ህዝብ ጥመርታ ከ 0.98 ወደ 1.3 ማድረስ፣

ነርሶች ለ10,000 ህዝብ ጥመርታ ከ 4.43 ወደ 5 ማድረስ፣

አዋላጅ ባለሙያዎች ለ10,000 ህዝብ ጥመርታ ከ1.17 ወደ 2.14 ማድረስ፤

የሚጠበቀውን የሰው ሀይል መስፈርት ያሟሉ ጤና ተቋማት ሽፋን-60 %

12/19/2022 83
ተ.ቁ WHO   የ2014 ዓም    
standard   የካፋ ዞን ህዝብ ቁጥርና የ2015 ዓም የካፋ ዞን ህዝብ ቁጥርና  
  የባለሙያ ጥምርታ የባለሙያ ጥምርታ 1,272819  
  1,251 367    
ባለሙያ ዝርዝር  
 
ባለሙያ ሬሽዮ 2015 የባለሙያ መጠን ምህዝብ ቁጥርና የባለሙያ ጥምርታ  
ብዛት  
 
 
 
1 1፤10,000 ስፔሻሊስት ሀኪም 6 1፤ 208561 8 1፤159102  
 
  1፤10,000 ሀኪም 49 1፤25538 72 1፤17678  
2 1፤7,000 ጤና መኮንን 126 1፤9931 144 1፤8839  

3 1፤7000 ነርስ 565 1፤2214 600 1፤ 2121


4 1፤5000 ሚድዋይፈር ነርስ 149 1፤8398 200 1፤6364

5 1፤2500 ጤና ኤክስተንሽን 631 1፤1,983 660 1፤1928


6   - ISO 7 1፤ 181831 9 1፤ 141424
12/19/2022 84
12/19/2022 85
Thank
12/19/2022 86

You might also like