You are on page 1of 5

የመንግስት መ/ቤት የ2015ዓ.

ም ዘርፈ ብዙ
ኤች አይ ቪ ኤድስ የመከላከልና መቆጣጠር ስራ
ዝርዝር ዕቅድ ቅፅ
የመ/ቤቱ ሰም------------------------
ዕቅድን ያidቀው ኦፊሰር ስም---------------
ዝርዝርተግባር Baseline የዓመቱ ዕቅድ የበጀት ምንጭ ምርመራ
2014 Achi. በቁጥር

1 የዓመቱዕቅድበመ/ቤቱዕቅድአካቶማቀድ

2 በመ/ቤቱ የሚካሄድ የኤችይቪ /ኤድስ ተጋላጭነት ዳሰሳ ጥናት ሚደረጉ ብዛት

3 በመ/ቤቱ የሚካሄድ የኤችይቪ /ኤድስ ተጽኖ ዳሰሳ ጥናት ብዛት

4 የሰራ ቦታ ፖሊሲ ያላቸው መ/ቤቶች ብዛት

5 ለመከላከል ስራ ከመ/ቤቱ በጀት 2% የሚመደበው መጠን

6 ከተመደበው በጀት 2% ብር ስራ ላይ የሚውለው መጠን

7 የቡና ጠጡ የኤችአይ ቪ ኤድስ ውይይት መድረክ(work place cc )ብዛት

8 በመ/ቤተ ውይይት በቡና ጠሁ የሚሳፍ የመ/ቤቱ ሠራተኞች ብዛት


Baseline የዓመቱዕቅድበቁጥር የበጀትም ምርመራ
2015Achi. ንጭ

10 ኤችይቪ
/ኤድስደንበተመለከተየግንዛቤማስጨበጫየተሰጠትምህር
ትመድረክ

11 በግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት የተሳተፉ ብዛት

12 በህይወት ክህሎት አሰልጣኝነት ስልጠና የሚሰለጥኑ


የመ/ቤቱ አስተባባሪ ባዛት

13 በህይወት ክሎት የተደረሱ ሰራተtኞች ብዛት

14 በአቻ ለአቻ አሰልጠኞች ስልጠና የሚሰለጥኑየ መ/ቤቱ


አሰተባባሪ

15 በአቻ ለአቻ ስልጠና የሚሰለጥኑ የመ/ቤት ሰራተኞች


ብዛት

16 የኮንዶም ማስተዋወቂያ መድረኮች ብዛት


ዝርዝርተግባር Baseline የዓመቱ ዕቅድ የበጀት ምንጭ ምርመራ
2013 Achi. በቁጥር

17 በሴክተሮችየሚገኙየኮንዶምማሰራጫጣቢያብዛት

18 ለመ/ቤቱሰራተኞችየሚሰራጭየወንደኮንዶምብዛት

19 ከመ/ቤቱ ሰራኞች የሚሰበሰብ 0.05% ብር ብዛት

20 ከተሰበሰበው 0.05% ብር ለተጠቃሚዎች


የሚተላለፈው ብር ብዛት
21 የኤድስ ፈንድ የተጠቃሚ ሠራተኛችና ቤተሰብ ብዛት

 ሰራተኛ
 ልጆች
22 ኤችይቪ /ኤድስ ዙሪያ ለመ/ቤቱ ሠራተኞች
ተዘጋጅቶ የሚሰራጩ የባህሪ ለውጥ ተግባቦት
(BCC) ማቴርያል
ዝርዝርተግባር Baseline የዓመቱ ዕቅድ የበጀት ምንጭ ምርመራ
2013 Achi. በቁጥር

22 ኤችይቪ /ኤድስ ዙሪያ ለመ/ቤቱ ሠራተኞች ተዘጋጅቶ


የሚሰራጩ የባህሪ ለውጥ ተግባበት (BCC) ማቴርያል

23  ብሮሸር(Brocher)
 ሊፍሌት( leaflet
 ምስልወይምድምጽ (Audivisual)
 የተለያዩ መልክቶችን የያዘ ሲዲዎች(
 ፖስተር(potre)

24 በዓለም ኤድስ ቀን የሚደርሱ ሠራተኞች ብዛት


25 በፍቃደኝነት ላይ የተመሰረት የኤች አይቪ ኤድስ ምርመራ የሚያደርጉ
ይበልጥ ተጋለጭ የመ/ቤቱ ሰራተኞች ብዛት

የድጋፍና ክብካቤ ተግባር

26 በመ/ሰራኞች ድጋፍና እንክብካቤ የሚደረግላቸው


አረጋዊያን ብዛት
27 በመ/ቤቱ ሰራተኞች ድጋፍና እንክብካቤ የሚደረግላቸው
አካል ጉዳተኞች ብዛት
28 በመ/ቤቱ ሰራተኞች ድጋፍና ክብካቤ የሚደረግላቸው
ወላጅ አጥ ሀጻናት ብዛት

You might also like