You are on page 1of 25

ካሮት, እንቁላል

እና
የቡና ዱቄት
ሶስት በውሀ የተሞላ ማንቆርቆርያ እሳት ላይ
አስቀምጥ
የመጀመሪያው ላይ ካሮት አስቀምጥ
ሁለተኛው ላይ እንቁላል አስቀምጥ
ሶስተኛው ላይ የቡና ዱቄቱን አስቀምጥ
ለ 15 ደቂቃ እሳቱ ላይ አስቀምጠው
ከዛም መልሰህ አውጣው
ካሮቱ ጠንካራ ነበር
ሲወጣ ግን ደክማ፤ል

የእንቁላሉ ውስጥ ፈሳሽ ነበር


ሲወጣ ግን ጠጥራ፤ል
የቡናው ዱቄት
ተሰውሯል

ውሃው ግን የዱቄቱን
ቀለም እና ሽታ ይዟል
አሁን ስለ ህይወት አስብ

ህይወት ሁሌቀላል አይደለም

ህይወት ሁሌ ምቹ
አይሆንም

አንዳንዴ ህይወት በጣም


ይከብዳል
ነገሮች እንዳሰብናቸው
አይሆኑም

ሰዎች እንደጠበቅነው
አይሆኑልንም

ጠንክረን እንሰራለን ግን ውጤት ይርቀናል

መሰናክሎች ሲያጋጥሙንስ?
አሁን ስለ ማንቆርቆሪያዎቹ አስብ

የሚፈላው ውሃ ልክ ህይወት
ላይ እንዳሉት ውጣ ውረዶች
ነው
ልክ እንደ ካሮት መሆን እንችላለን

መጀመሪያ ፈጣን እና በሃ፤ላ ዝልፍልፍ እና ደካማ


ጠንካራ ነበርን እንሆናለን
በጣም እንደክማለን
ተስፋ እንቆርጣለን
እጅ እንሰጣለን

የአሸናፊነት ስሜት
ያበቃል

እንደ ካሮቱ አትሁን!


ልክ እንደ እንቁላል መሆን እንችላለን

በጣም ቅን እና ክፋት እና ጭካኔ


ታታሪ በሆነ ልብ በተሞላ ስሜት
እንጀምራለን እንወጣለን
ሌሎችን እንጠላለን
ራሳችን እንጠላለን

በጣም እንጎዳለን

There is no warm feeling,


only bitterness.

እንደ እንቁላሉ አትሁን!


እንደ ቡናው ዱቄት መሆን እንችላለን

ውሃው የቡናውን
ዱቄት
አልቀየረውም

እንደውም ቡናው
ውሃውን ቀይሮታል !
ውሃው በቡናው የተነሳ ተቀይራ፤ል

እየው
አሽትተው
ጠጣው

የውሃው ሙቀት ሲጨምር


የቡናው ጣዕም ይጨምራል
እንደ ቡናው ዱቅት መሆን እንችላለን

ካጋጠሙን ችግሮች ጥሩ ትምህርት


እንወስዳለን
ሁሌ አዲስ ነገር እንማራለን
አዲስ እውቀት፣ብቃት እና
ችሎታ ይኖረናል

በልምድ እናድጋለን
በዙሪያችን ያሉትን ሁሉ እንቀይራለን
ለማሸነፍ ደጋግሞ መሞከር ያስፈልጋል
የምንሰራውን ማመን ያስፈልጋል
እጅ መስጠት የለብንም
ፅናት ያስፈልጋል
ሁሌ መግፋት ያስፈልጋል

f i cul t i es
dif

probl
ems
handle with care
ችግሮች እና መሰናክሎች ሁሌ ጠንካራ . . .
የተሻለ . . . ፈጣን እንድንሆን ያደርጉናል
ፈተና ሲገጥመን የትኛውን ነን?

እንደ ካሮት ነን…

እንደ እንቁላል…

ወይስ እንደ ቡናው ዱቄት?


እንደ ቡናው ዱቅት ሁን!
አመሰግናለው!
Updated By
Bereket Kassaye Belay
Aug 2020

You might also like