You are on page 1of 21

በደ/ብ/ሔሮች ብሔረሰቦች ህዝቦች ክልል መንግሥት የከተማ ልማት እና

ቤቶች ቢሮ የከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩት

እንኳን ደህና መጡ !
ከዞን ከወረዳና ከተማ አስተዳደሮች ለተውጣጡ የሥራ ሀላፊዎችና ባለሙያዎች በከተማ
ቦታ ደረጃ ጥናት ላይ የተዘጋጀ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና

የካቲት/2009 ዓ.ም
ቡታጂራ
1
1. መግቢያ
bkt¥ ውስጥ ላሉት ቦታዎች በተቀመጠው መስፈርት መሰረት
የቦታ ደረጃ በማውጣት yktäCN gb! l¥údG y¸ÒLbTN
h#n@¬ l¥mÒcT yï¬ dr© _ÂT -q»¬W y¯§ nW½
 XNdykt¥W t=Æ+ h#n@¬ ytlÆ ï¬ãC b¸Ãú†T y:DgT
XNQS”s@ msrT ykt¥ ï¬ ዋና dr©N N;#S dr©ን b¥WÈT
ï¬W wYM xµÆb!W k¸gኝbT yL¥T dr© xኳà tmÈÈኝ gb!
msBsB tgb! YçÂL½

2
መግቢያ የቀጠለ…

bktäC yï¬ ê እ N;#S dr© btgb! H#n@¬ Ælm-Âቱ


MKNÃT bl!Z bk!‰Y êU xmÄdB §Y KFtèC Ystê§l#½
 yï¬ dr© _ÂT êÂW ÍYÄ
yxµÆb! x!÷ñ¸ÃêE½¥Hb‰êE መሰረተልማትxgLGlÖèCN
(yW¦½ymB‰T½ymNgD½y-@@½yTMHRT½y[_¬Â FTH)
bbqE h#n@¬ l¥ሟ§T y¸ÃSCL xQM lmF-R ÃSC§L½
 bêÂnT የGBR የï¬ k!‰Y gb! lmsBsB XNÄ!ÒL ykt¥ ï¬
dr© ¬Wö FT¦êEnTN btktl w_nT ÆlW mLk# tgLU×C
y¸StÂgÇbTN xmcE h#n@¬ lmF-R y¯§ -q»¬ xlW½

3
2. የቦታ ደረጃ ጥናት ዓላማ

 በየከተሞቹ ደረጃ ከሚወጣላቸው ቦታዎች መገኘት ያለበትን ገቢ


በመሰብሰብ ከተሞችን ዘመናዊ ለማድረግ የሚደረገውን እንቅስቃሴ
ለመደገፍ የሚያስችል የፋይናንስ አቅም ለመፍጠር፣
 በከተሞች ውስጥ ሚዛናዊና ፍትሃዊ የሆነ የግብርና የቦታ ኪራይ አሰባሰብ
ወይም አከፋፈል ሥርአት ለመዘርጋት፣
 ከከተማ ቦታዎች በየደረጃው መገኘት የሚገባውን ገቢ በመሰብሰብ
ለከተማው ነዋሪዎች ማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና መሰረተልማት
አገልግሎቶችን በስፋትና በጥራት ለማቅረብ የሚደረገውን ጥረት ለማሳካት፣
 የከተሞችን ገቢና የልማት እንቅስቃሴ በዕቅድ ለመምራት፣
 በተለያዩ የከተማ ቦታዎች ባልተመጣጠነ ወይም ሚዛናዊ ባልሆነ የግብርና
የቦታ ኪራይ ክፍያ አፈጻጸም ምክንያት በነዋሪዎች የሚነሳውን ቅሬታ
ለማስወገድ፡፡ 4
3. ykt¥ ï¬ dr© TRጉም
 ykt¥ ï¬ dr© ¥lT ykt¥ xStÄdR wYM ¥zU© b@T
1.ï¬W lt-”¸ãC k¸s-W ¥Hb‰êE x!÷ñ¸ÃêE -q»¬ አኳያ½
2.lm\rt L¥T |R+T µlW QRbTÂ RqT XNÄ!h#M l@lÖC
mmz¾ãCN mnš b¥DrG
 kkt¥ nê¶ãC tmÈÈ" yï¬ GBR wYM k!‰Y bmsBsB mÊT
l¥L¥T l¸wsÇ ï¬ãC µú lmKfL XNዲÃglGL ¬Sï bêÂÂ
N;#S dr© y¸mdB ykt¥ ï¬ dr© ¥lT nWÝÝ

5
4. የከተማ ቦታ ደረጃ አወጣጥ ሂደት

ykt¥ ï¬ dr©
 ykt¥ ï¬ãC kkt¥ P§N½ km\rt L¥T |R+T lt-”¸ãC b¸\-#T xgLGlÖT
m\rT b¸ktl#T dr©ãC ይከፈላሉÝÝ በዚህም መሰረት ¿
ሀ/ ¶©!ã ±l!S X fRJ xND ktäC x‰T êÂና ƒST N;#úN yï¬ dr©ãC ½
ለ/ fRJ h#lT X fRJ îST ktäC îST ê îST N;#úN yï¬ dr©ãC ½
ሐ/ fRJ x‰T ktäC ƒST ê h#lT N;#úN yï¬ dr©ãC ½
መ/ fRJ xMST ktäC h#lT ê h#lT N;#úN yï¬ dr©ãC Yñ‰cêLÝÝ
የከተማ ቦታ ደረጃን በካርታ ላይ ስለማመላከት
 XÃNÄNÇ ዋናና N;#S የቦታ dr© በክፍለ ከተማ፣ bqbሌ፣

በመንደርና bBlÖK ተከፋፍሎ እና bµR¬/ፕላን/ተመላክቶ lkt¥W ?

BrtsB GL} mdrG xlbTÝÝ 6


5. yï¬ dr©Â ymnš êU xfÉiM

 bl!Z çn bk!‰Y l!s_ ytzUj ¥N¾WM ï¬ lï¬W dr© ktqm-W


ymnš êU b¬C êU mስ-T xYቻLM½
 xND ï¬ bh#lT wYM kz!à b§Y Æl# የቦታ dr©ãC §Y µrf
byï¬W dr© ÃrfW የï¬ SÍT መጠን w_èlT lydr©W btqm-W êU
ktƲ b“§ y¸gßW DMR lï¬W -Q§§ SÍT tµFlÖ y¸gßW êU
yï¬W mnš êU tdR¯ መወሰድ ይኖርበታል½

7
yï¬ dr©Â ymnš êU xfÉiM yq-l...

ከላይ ytgl[W XNdt-bq çñ yï¬W dr© ytlw- kçn ymnšW


êU lxÄ!s# ï¬ dr© btqm-W yï¬ dr© êU msrT mሻሻል አለበት½
ከላይ ytmlktW ሃሳብ XNdt-bq çñ btdUU¸ =r¬ yxND
xkÆb! ygbà êU y¯§ L†nT ¥úyt$ s!rUg_ ktäC ytgßWN
አማካኝ የአካባቢውን ygbà êU XNdmnš êU xDRgW mWsD
YC§l#½

8
6. ykt¥ ï¬ dr©ን lmwsN የሚወሰዱ መመዘኛዎች

በተሰበሰበው የከተማ ቦታ መረጃ መሰረት ykt¥ ï¬ dr©N lmwsN


ƒST መሰረታዊ ሁኔታዎች ታሳቢ የሚደረጉ ሲሆን Xnz!HM
ታሳቢዎች msrT Ãdrg#T ቦታዎቹ y¸ñ‰cWN ጠቀሜታና
ተፈላጊነት GMT WS_ b¥SgÆT lXÃNÄNÇ mmz¾ ytlÃy
KBdT ይኖራቸዋልÝÝ በዚህም መሰረት፡
ሀ¼ ï¬Wን በ¥L¥T ¼x!NvSTmNT s!µÿDbT¼ y¸ñrW
_QM½
ለ¼ yï¬ውን ጠቀሜታና ተፈላጊነት lm=mR y¸ñrW wÀÂ
የሚያስገኘው ትርፍ ½
ሐ¼ በቦታው ላይ የሚገነቡ ሕንፃዎች የሚኖራቸው የገበያ ዋጋና ጠቀሜታ
9
ykt¥ ï¬ dr©ን lmwsN የሚወሰዱ መመዘኛዎች yq-l....

bz!h# መሰረት ከ ሀ XSk ሐ የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በmmz¾ãc$ መሰረት


XÃNÄNÇ ክፍለ ከተማ፣ ቀበሌ፣ መንደርና BlÖK b¸ñrW nƉêE
h#n@¬Â ytlÆ ÆH¶ÃTN kGMT WS_ b¥SgÆT በሚከተሉት ዋና ዋና
መስፈርቶች mmzN YñRÆcêLÝÝ
ሀ.yðz!µL m\rt L¥T xW¬éC፣
ለ. y¥Hb‰êEተቋማት ፣
/. yx!NdST¶ tቋማት፣
መ. y¥Hb‰ዊናE yxStÄdR m\rt L¥T xW¬éC |R+T፣
ሠ.yb@T h#n@¬ dr©Â yHZB ጥግግት ፣
ረ.ymÊT tf_…xêE xq¥m_Â Mc$nT፣
s. የ¥SÍFà xµÆb! kt¥ P§N ሥያሜና ታሳቢዎች፣
ሸ.ygNzB tቋማት ይዞታ በምዘናው ተግባር እንዲካተቱ መደረግ አለበት 10
6.1 yðz!µL m\rt L¥T xW¬éCን በመስፈርትነት ስለመጠቀም

 የፊዚካል መሰረተ ልማት አውታሮች ካላቸው ጠቀሜታና ተፈላጊነት አኳያ የተለያየ ክብደት
ወይም መለኪያ ነጥብ እንዲኖራቸው ይደረጋል፡፡
 mNgD½
 yFú> ¥Swg© መስመር፣
 የመጠጥ W¦ mSmR፣
 ymB‰T ¦YL mSmR፣
 yt&l@æN xgLGlÖT ይሆናሉÝÝ
 የፊዚካል መሰረተልማት አውታሮች መጠንና ዓይነት ከግንዛቤ ውስጥ በማስገባት መመዘን
ይኖርባቸዋል፡፡
 ደረጃ የሚሰጠው ቦታ ለመሰረተልማት አውታሮች ያለው ርቀት ወይም ቅርበት ለክብደት አሰጣጥ
በመነሻነት እንዲያገለግል ይደረጋል፡፡
 በቦታ ደረጃ አሰጣጥ ወቅት የተለያዩ የመሰረተልማት አውታሮች የሚሰጣቸው መለኪያ
ነጥብ/ክብደት/ እያንዳንዱ ቀበሌ¿ብሎክ በሚያገኘው የከተማ ቦታ ነጥብ ወይም
ክብደት ይወሰናል፡፡ 11
6.1.1 ymNgDና የፍሳሽ ማስወገጃ መስመር ሁኔታን በመስፈርትነት ስለመውሰድ

1. በቦታ ደረጃ አሰጣጥ ሂደት የመንገድ እና የፍሳሽ ማስወገጃ መስመር አይነት ለምዘናው
ተግባር እንዲታይ የሚደረግ ሲሆን
 yxSÍLT mNgD የተዘረጋበት ቦታ ወይም አካባቢ ሆኖ ደረጃውን የጠበቀ የተፋሰስ
መስመርና የመንገድ መብራት (ሶድየም መብራት/ ያላው kçነ አብላጫ የክብደት
ወይም የመለኪያ ነጥብ እንዲሰጥ ይደረጋል፡፡
2. የጠጠር መንገድ ወይም ምቹ የሆነ የድንጋይ ንጣፍ/ኮብል ስቶን/ የገባበት አካባቢ
ወይም ቦታ ሆኖ መደበኛ የተፋሰስ መስመርና የመንገድ መብራት የገባበት አካባቢ
ወይም ቦታ ከሆነ መለስተኛ ክብደት ወይም የመለኪያ ነጥብ እንዲሰጠው
ይደረጋል፡፡
3. አስፋልት ፣ የፍሳሽ ማስወገጃ መስመር እና የመንገድ መብራት ያልገባበት አካባቢ
ወይም ቦታ ከሆነ አነስተኛ ክብደት ወይም የመለኪያ ነጥብ እንዲሰጠው
ይደረጋል፡፡
6.1.2 ውሃ፣ኤሌክትሪክ ሃይልና የቴሌፎን አገልግሎትን በመስፈርትነት ስለመውሰድ
1. bÃNÄNÇ BlÖK wYM N;#S mNdR ÃlW yW¦
¥kÍfýyx@l@KT¶K½ySLK X yW¦ mSmR h#n@¬ bmSfRTnT
mwsD YñRb¬LÝÝ ZRZR h#n@¬ý b:ZL tmLKቷLÝÝ 12
6.2 የx!NdST¶ ተቋማትን በተመለከተ

1. ደረጃ የሚሰጠው አካባቢ ከኢንደስትሪ ቀጠና ያለው ርቀትና ቅርበት መሰረታዊ በመሆኑ
በመስፈርትነት መውሰዱ አግባብነት አለው፡፡
2. ከላይ ከፍ ብሎ የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ የx!NdST¶ ተቋማትም ማለትም ጋራዥ፣
ነዳጅ ማደያ፣ የብሎኬትና ጡብ ማምረቻ፣ የእንጨትና ብረታ ብረት ሥራ፣ ወፍጮ ቤት፣
የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንዳስትሪዎች ወዘተ መካተት ይኖርባቸዋል፡፡
6.3 የንግድ yxgLGlÖT ተቋማትን በተመለከተ
1. ደረጃ የሚሰጠው ቦታ ከማዕከላዊ የንግድ ቀጠና (central Business district) ያለው
ርቀትና ቅርበትን ማገናዘብ ተገቢ በመሆኑ በመመዘኛነት መውሰዱ አግባብነት
እንዲኖረው ይደረጋል፡፡

2. የንግድÂ yxgLGlÖTተቋማት ተደርጎ የሚወሰዱት የተለያዩ l@lÖC


xgLGlÖT mSÅãCÂ የንግድ ሥራዎች፣ çt&lÖC ¿yMGBÂ m-_ b@èC
m¦¶Ã l@lÖC xgLGlÖT mSÅãC የሕንፃ መሣሪያዎች መሸጫ፣
የኤሌክትሮኒክስ መሸጫ፣ yLBS m¹Å ¿y{HfT mú¶ÃãC m¹Å l@lÖC
yNGD S‰ãC ወዘተ ማካተት አለበት፡፡ 13
6.4 y¥Hb‰ዊÂ yxStÄdR ተቋማትN btmlkt

1. bz!H mmz¾ y¸ካተቱት ማህበራዊና አስተዳደራዊ አገልግሎት የሚሰጡ


መንግሥታዊና ሕዝባዊተቋማት መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
2. ማህበራዊና አስተዳደራዊ አገልግሎት ሰጪ ተቋማT ተደርገው መወሰድ ያለባቸው
ytlÆ mNGS¬êE mNGS¬êE ÃLçn# ተቋማት mS¶Ã b@èC½ y-
@ tÌ¥T½ yTMHRTtÌ¥T½ mZ¾ mÂfš ï¬ãC½ ±l!S Èb!
ýxrNÙÁ |F‰ãC፣ ቤተ መጻህፍት፣ቤተመዘክር የመሳሰሉት መሆን
አለባቸው፡፡
6.5 yb@èC h#n@¬Â yHZB ጥግግት h#n@¬ãC
1. ደረጃ በሚሰጠው ቦታ ወይም አካባቢ ላይ የሰፈረውን ህዝብና የቤቶች dr©
yHZB _GGTታሳቢ ተደርጎ የምዘናው ተግባር መከናወን ይኖርበታል፡፡
2. ደረጃ እንዲሰጥ በሚታሰበው ቦታ ላይ ያለው የቤቶች ሁኔታና የህዝብ ጥግግት
ለክብደት ወይም መለኪያ ነጥብ አሰጣጥ የሚያገልገል ይሆናል፡፡
14
6.6 ymÊT tf_…êE xq¥m_Â Mc$nTን በተመለከተ

1. የመሬት አቀማመጥ ማለትም ሜዳማ ወይም ተዳፋታማነት እንዲሁም ወጣገባነት


ወይም
ረግረጋማነትን ከግንዛቤ ውስጥ በማስገባት የተለያየ ክብደት ወይም መለኪያ ነጥብ
ለመሬት
አቀማመጡ በመስጠት የምዘናው ተግባር መከናወን ይኖርበታል፡፡
2. yxfR xYnT½ yxf„ W`N ymÃZ wYM ÃlmÃZ ተፈጥሯዊ ሁኔታ
kGMT WS_ gBè mmzN xlbTÝÝ

6.7 y¥SÍðà xµÆb! ykt¥ ፕላን መሬትx-”qM ሥያሜና ታሳቢዎች


 bkt¥W P§N mÊT x-”qM ረገድ bP§N MdÆ የተያዙ የንግድ፣የመኖሪያ ፣
የቅይጥ እንዲሁም የታቀዱት ሌሎች ግልጋሎቶች አጠቃቀም ሁኔታ በምዘናው ሂደት
ታሳቢ መደረግ ይኖርበታል፡፡
15
6.8 yÍYÂNS ተቋማትN በመጠቀም ምዘና ስለማካሄድ

የፋይናንስ ተቋማት አይነትና ባለቤትነት በማገናዘብ የቦታ ደረጃ


ምዘና ሊካሄድ YgÆL፡፡

Slmmz¾W ማጠቃለያ
 በW-@èC x¦²êE mmz¾ mNdRd¶ÃnT ደረጃ
የሚሰጣቸው ቦታዎች wYMአካባቢዎች
በሚያgß#T SMNt$ mmz¾ãC DMR W-@T መሰረት
bQdM tktL መመደብ ይኖርባቸዋልÝÝ

16
7. yï¬ dr©ዎች የሚሻሻሉበት ሁኔታ

 yï¬ dr© ¶g©!ã±l!S X fRJ 1 ktäC bmzU©b@t$ yktäC xdr©jT P§N


ZGJTክትትል yS‰ £dT ፣ bfRJ h#lT XÂ îST ፣ ከተሞች በከተማው ማዘጋጃ ቤት
XÂ bfRJ 4 XÂ fRJ 5 ktäC b¥zU© b@T -ÃqEnT bøN yktäC xdr©jT P§N
ZGJT ክትትል የS‰ £dTXNÄ!h#M bL† wrÄ WS_ l¸gß# ktäC bKLl#
yktäC x!NStET†T y¸klS wYM y¸ššL YçÂLÝÝ
 በዚሁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ 1 ላይ በተደነገገው መሰረት በከተማው ውስጥ ከአdÆÆYÂ
yHZB ¥zWt¶Ã ï¬ãC ጋር የቅርብ ትስስር ያላቸው ቦታዎች kdrs#bT ¥Hb‰êE x!
÷ñ¸ÃêE :DgT ደረጃ xµ*à yï¬ dr©cW bydr©W b¸gß# y|‰ £dèC ሊሻሻል
ይችላል፡፡

8. ykt¥ ï¬ dr© iNè |l¸öYbT g!z@


 ¥N¾WM ykt¥ ï¬ dr© kidqbT qN jMé XSk 5 ›mT Dr| iNè y¸öY
YçÂLÝÝ
 በz!h# xNq} N;#S xNq} 1 ytmlktW XNdt-bq çñ ykt¥W yï¬ dr© ከከተማው
ነባራዊ ዕድገት UR y¥YÈÈM :DgT b¸ksTbT g!z@ ytqm-W yg!z@ gdB úY-
bQ kwÄ!h# l!ššL YC§LÝÝ 17
9. የከተማ ቦታ ደረጃ ጥናት ስለማጽደቅ

1. የቦታ ደረጃውን ጥናት ያካሄደው የሥራ ሂደት ያዘጋጀውን የጥናት


ሪፖርት ለከተማ ነዋሪዎች ወይም ተወካዮች በማቅረብ ውይይት
እንዲካሄድበት ያደርጋል፡፡
2. ውይይት የተካሄደበትም የቦታ ደረጃ ፕላን bKLLየከተሞች
ፕላን ኢንስቲትዩት ደረጃ ቴክኒካዊ ይዘቱ ተገምግሞ እንዲጸድቅ
ይደረጋል፡፡
3. በክልል ደረጃ ታይቶ የቴክኒካዊ ደረጃው የጸደቀው የቦታ ደረጃ
ፕላን ህጋዊነት በከተማው ምክር ቤት አባላት ፀድቆ ተግባራዊ
መደረግ ይኖርበታል፡፡

18
በከተማ ቦታ ደረጃ ፕላን ዝግጅት ላይ የሚታዩ ዋና ዋና ክፍተቶች

 በከተማው ፕላን ላይ የተቀመጡትን ብሎኮች ማዋሀድ እንዲሁም


መንገዶችን ማጥፋት፣
ለየቦታ ደረጃው ጥቅም ላይ የሚውሉ ቅቦች/Hatches/ወጥነት
የሚጎድላቸው መሆን፣
የማውጫ/Legend/አጠቃቀም ሁሉንም መረጃ የማያካትትና ደረጃውን
የጠበቀ አለመሆን፣

19
የሚታዩ ዋና ዋና ክፍተቶች የቀጠለ…

 ከደረጃ ውጪ መሆን የሚገባቸውን ቦታዎች( አረንገዴና ክፍት


ቦታዎች፣የትራንስፖርትና መንገድ አውታሮች፣የአስተዳደር ቦታዎች፣የደንና
ጥበቃ የሚያስፈልጋቸው ቦታዎች፣የማህበራዊ አገልግሎት መስጫ ቦታዎች)
የቦታ ደረጃ የሚሰጣቸው መሆን፣ የሚስተዋሉ ክፍተቶች ናቸው፡፡
ስለሆነም በቀጣይ ጊዜያት የሚዘጋጁ የከተማ ቦታ ደረጃ ፕላኖች ከላይ
ከተዘረዘሩት ችግሮች የጸዱ እንዲሆኑ ሁሉም የሚመለከታቸው አካላት
ትኩረት ሰጥተው መሥራት ይጠበቅባቸዋል፡፡

20
እናመሰግናለን!!የቦታ ደረጃ ካርታ ማሳያ ማፕ

21

You might also like