You are on page 1of 4

የዋልታ ቴሌቪዥን የደንበኞች እርካታ ጥናት ለማድረግ

የተዘጋጀ መጠይቅ
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ የዋልታ ቴሌቪዥን ለደንበኞች የሚሰጣቸው የተለያዩ የሚዲያ አገልግሎቶች ላይ የደንበኞችን የእርካታ ደረጃ በማወቅ
የደንበኞችን ፍላጎት ያማከለ የአሠራር ማሻሻያ ለማድረግ የሚያስችል ምቹ ሁኔታን መፍጠር ነው፡፡ እርስዎም የቴሌቪዥኑ ደንበኛ በመሆንዎ ለዚህ
ጥናት ተመርጠዋል፡፡ ጥናቱ የተሳካ እንዲሆን ይህን አጭር መጠይቅ እንዲሞሉልን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
መጠይቁን ለመሙላት ከ 10 ደቂቃ በላይ አይፈጅም፡፡ መጠይቁን በመሙላት የሚሰጡት መልስ ለጥናታችን ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው፡፡ የጥናቱን
ውጤት ለማወቅ የሚፈለገው በጥቅል እንጂ በግለሰቦች አስተያየት ላይ በመመስረት ባለመሆኑ ስምዎን ወይም የሚሰሩበትን የተቋም ስም
በመጠይቁ ላይ አያስፍሩ፡፡ የጥናቱ መረጃዎች ከላይ ከተጠቀሰው የጥናቱ ዓላማ ውጪ ለሌላ አይውልም፡፡ ለሚያደርጉልን ትብብር በቅድሚያ
እናመሰግናለን፡፡

ክፍል አንድ፤ የአስተያየት ሰጪዎች አጠቃላይ መረጃ

1/ ፆታ------------- 2/ የሚኖሩበት ከተማ -------- 3/ ዕድሜ-----------

4/ የጋብቻ ሁኔታ፤

ሀ/ ያገባ/ች/ ለ/ያላገባ/ች/ ሐ/በፍች የተለያየ/ች/ መ/በሞት /የተለያየ/ች/


5/ የትምህርት ደረጃ፤

ሀ/ ሁለተኛ ዲግሪና በላይ ለ/ የመጀመርያ ዲግሪ ሐ/ ዲፕሎማና ከዚያ በታች


6/ ስራዎ፤
ሀ/ በመንግስት መስሪያቤት ለ/ በግል ተቋም ሐ/ መንግሥታዊ ባልሆነ ተቋም (NGO) መ/ ሌላ ከሆነ…………………

7/ የስራ ድርሻ፤
ሀ/ ባለቤት ለ/ አመራር ሐ/ ባለሙያ ረ/ ሌላ ከሆነ…………….

ክፍል ሁለት፤ የጥናቱ ጥያቄዎች

1. እርስዎ ቴሌቪዥን የመከታተል ልምድዎ በምን ደረጀ ይገለፃል?


ሀ/ ሁልጊዜ እከታተላለሁ
ለ/ በብዛት እከታተላለሁ
ሐ/ አልፎ አልፎ እከታተላለሁ
መ/ ፈፅሞ አልከታተልም
2. የዋልታ ቴሌቪዥንን ይከታተላሉ?
ሀ/ አዎ፣ እከታተላለሁ
ለ/ አልከታተልም
3. ለ 2 ኛ ጥያቄ የሰጡት ምላሽ ‘አልከታተልም ከሆነ ምክንያትዎን ቢገልጹልን?
…………………………………………………………………………………………………………………
…………………………………………………………………………………………………………………
…………………………………………………………………………………………………………
4. የዋልታ ቴሌቪዥንን የሚከታተሉ ከሆነ፤ የመከታተል ልምድዎ በጥቅሉ እንዴት ይገለፃል?
ሀ/ ሁልጊዜ
ለ/ አብዛኛውን ጊዜ
ሐ/ አልፎ አልፎ
መ/ በጣም በጥቂቱ
5. ከዋልታ ቴሌቪዥን ጋር ያለዎት የደንበኝነት ቆይታ ምን ያህል ጊዜ የቆየ ነው?
ሀ. ከ 1 ዓመት በታች
ለ. ከ 1 ዓመት እስከ 2 ዓመት
ሐ. ከ 2 ዓመት እስከ 3 ዓመት
መ. ከ 3 ዓመት በላይ
6. እርስዎ በዋልታ ቲቪ ያለዎት ደንበኝነት በየትኛው የአገልግሎት አይነት ነው? (ከአንድ በላይ ምላሽ መስጠት ይችላሉ)
ሀ. ማስታወቂያ
ለ. ዘገባ/ዶክመንተሪ
ሐ. የቴሌቪዥን ፕሮግራም
መ. የኹነት ዝግጅት
ሠ. የአየር ሰዓት ግዢ
ረ. የፓናልና የመድረክ ውይይት
ሰ. ሌላ ካለ ይግለፁ……………………..
7. የዋልታ ቲቪ ደንበኛነት የጀመሩት በምን መንገድ ነው?
ሀ. ከቲቪው የሽያጭ ሠራተኞች በተደረገ ገለፃ
ለ. ከኤጀንቶች
ሐ. ወደ ዋልታ በአካል በመሄድ
መ. በጨረታ
ሠ. በስልክ
ረ. ሌላ ካለ ይግለፁ………………………..

8. የዋልታ ቴሌቪዥን ደንበኛ የሆኑት ምንን መሰረት አድርገው ነው? (ከአንድ በላይ ምላሽ መስጠት ይችላሉ)
ሀ. ይዘቱን
ለ. ዋጋውን
ሐ. ተደራሽነቱን
መ. የፕሮግራም አቀራረቡን
ሠ. የአገልግሎት ጥራቱን
ረ. የአገልግሎት አሰጣጡ ፍጥነትን
ሰ. ሌላ ካለ ይግለፁ………………………..
9. ከዋልታ ቲቪ ውጪ ከሌላ የቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር ደንበኝነት አለዎት?
ሀ. አዎ፣ አለኝ
ለ. የለኝም
10. ለ 9 ኛው ጥያቄ ምላሽዎ ‘ሀ’ ከሆነ ከየትኛው የቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር እንደሆነና ምክንያትዎን ቢገልፁልን?
…………………………………………………………………………………………………………………
…………………………………………………………………………………………………………………
…………………………………………………………………………………………………………
11. ለ 9 ኛው ጥያቄ ምላሽዎ ‘አዎ፣ አለኝ’ ከሆነ፤ ዋልታን ደንበኝነት ካለዎት የቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር ሲያነፃፅሩት እንዴት
ይመዝኑታል?
ሀ. በጣም የተሻለ ነው
ለ. የተሻለ ነው
ሐ. ደካማ ነው
መ. በጣም ደካማ ነው
12. የዋልታ ቲቪ ሰራተኞችን በተቋም ደረጃ ከዚህ በታች በቀረቡት መመዘኛዎች እንዴት ይመዝኗቸዋል?
በጣም በጣም አላውቅም/
ተ.ቁ. ዝርዝር ጥያቄዎች ጥሩ ደካማ
ጥሩ ደካማ ሀሳብ የለኝም
12.1 ለደንበኞች ያላቸው አቀራረብ፣          
12.2 ከደንበኞች ጋር ያላቸው ተግባቢነት፣          
12.3 ለደንበኞች ያላቸው ስነ-ምግባር፣
12.4 የደንበኞችን ቅሬታና አስተያየት በመውሰድ መፍትሄ ያፈላልጋሉ፣
12.5 ስለ ሚሸጡት አገልግሎት ያላቸው ዕውቀትና ክህሎት፣          
12.6 የተቋሙን አገልግሎት የሚያስተዋውቁበት መንገድ፣          
12.7 ቢሮአቸው ለደንበኞች መስተንግዶ ያለው ምቹነት፣          
12.8 የሚቀርቡት የሽያጭ ሰነዶች የተሟሉና በሚገባ የተደራጁ ናቸው          

13. የዋልታ ቲቪ የአገልግሎት ዋጋን ከሌሎች የቴሌቪዥን ጣቢያዎች አንፃር እንዴት ይመለከቱታል?
ሀ. በጣም ርካሽ ነው
ለ. ርካሽ ነው
ሐ. ተመጣጣኝ ነው
መ. ውድ ነው
ሠ. በጣም ውድ ነው
14. የዋልታ ቴሌቪዥንን በሚከተሉት መመዘኛዎች በምን ደረጃ ያስቀምጡታል?
በጣም በጣም አላውቅም/
ተ.ቁ. ዝርዝር ጥያቄዎች ጥሩ ደካማ
ጥሩ ደካማ ሀሳብ የለኝም
14.1 በጥራት          
14.2 በይዘት          
14.3 በሳቢነት
15. በዋልታ ቲቪ የሚሰማዎትን እርካታ በሚከተሉት መመዘኛዎች እንዴት ይገልፁታል?
እጅግ በጣም በጣም አላውቅም/
ተ.ቁ. ዝርዝር ጥያቄዎች በመጠኑ በጥቂቱ
ከፍተኛ ከፍተኛ ሀሳብ የለኝም
15.1 የዋልታ ቴሌቪዥን ደንበኛ በመሆንዎ የሚሰማዎ ደስታ          
15.2 የቴሌቪዥን ጣቢያው ፍላጎትዎን ያሟላል          
15.3 የዋልታ ደንበኛ መሆንዎ ትክክለኛ ውሳኔ ነው

16. የዋልታ ቲቪ ደንበኛ ከመሆንዎ በፊት፣ አሁን ላይ እና ወደፊት የሚኖርዎ ስሜት እንዴት ይገለፃል?
በጣም በጣም አላውቅም/
ተ.ቁ. ዝርዝር ጥያቄዎች አወንታዊ አሉታዊ
አወንታዊ አሉታዊ ሀሳብ የለኝም
16.1 ደንበኛ ከመሆንዎ በፊት የነበርዎ ስሜት          
16.2 አሁን ላይ ያለዎት ስሜት          
16.3 ወደፊት ይኖረኛል የሚሉት ስሜት

17. የዋልታ ቲቪ ደንበኝነትዎ ወደፊት ባለው ጊዜ ሲያስቡት ከዚህ በታች በቀረቡት መመዘኛዎች እንዴት ይመዝኑታል?
በጣም በጣም አላውቅም/
ተ.ቁ. ዝርዝር ጥያቄዎች እስማማለሁ አልስማማም
እስማማለሁ አልስማማም ሀሳብ የለኝም
17.1 ደንበኛ ሆኜ መቀጠል እፈልጋለሁ፣          
17.2 ያለኝ ግንኙነት ዘለቄታዊ የሚሆን ይመስለኛል፣          
በሀገሪቷ ካሉ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ምረጥ ብባል ዋልታ
17.3
አንዱ ምርጫዬ ይሆናል፣

18. የዋልታ ቲቪን በተመለከተ ከዚህ በታች በቀረቡ መመዘኛዎች ያለዎት የስምምነት ደረጃ እንዴት ይገለፃል?

በጣም እስማማ አልስማ በጣም አላውቅም/


ተ.ቁ. ዝርዝር ጥያቄዎች
እስማማለሁ ለሁ ማም አልስማማም ሀሳብ የለኝም

18.1 ስለ ዋልታ ቲቪ መልካም ነገር አወራለሁ፣

ጓደኞቼም ሆኑ የስራ ባልደረቦቼ ዋልታ ቲቪን እንዲመለከቱ


18.2 እጋብዛለሁ፣

18.3 ሌሎችም የዋልታ ቲቪ ደንበኛ እንዲሆኑ እጠቁማለሁ፣

በተገኘው አጋጣሚ ከዋልታ ጋር በመስራቴ ደስተኛ እንደሆንኩ


18.4 እናገራለሁ

ሌሎች የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ዝቅተኛ ዋጋ ቢያቀርቡልኝም


18.5 እንኳን ከዋልታ ጋር እንቀጥላለን፣          

ዋልታ የዋጋ ጭማሪ ቢያደርግ እንኳን ጭማሪው አሳማኝ


18.6 እስከሆነ ድረስ ደንበኝነቴን እቀጥላለሁ፣          

ዋልታ ቲቪ ፍላጎቶቼን በሚገባ ተረድቶ ተገቢውን አገልግሎት


18.7 ይሰጠኛል፣          

19. አሁን ያለውን ዋልታ ቲቪ ከሁለት ዓመት በፊት ከነበረው ጋር ሲያነፃፅሩት እንዴት ይገልፁታል?
ሀ. በጣም ተሻሽሏል
ለ. ተሻሽሏል
ሐ. አልተሻሻለም
መ. በጣም አልተሻሻለም

20. የዋልታ ቲቪን በመጠቀምዎ ተደራሽ መሆን የሚፈልጉት የህብረተሰብ ክፍል በምን ያህል ደረጃ ተደራሽ ሆኗል ብለው ያስባሉ?
ሀ. በጣም በከፍተኛ ደረጃ
ለ. በከፍተኛ ደረጃ
ሐ. በዝቅተኛ ደረጃ
መ. በጣም በዝቅተኛ ደረጃ
21. በሀገራችን ካሉ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች አንፃር የዋልታ ቲቪን ተወዳዳሪነት እንዴት ይመዝኑታል? (ምላሽዎን ከ 1 እስከ 10 በመስጠት
ይግለፁ)
እጅግ በጣም ዝቅተኛ እጅግ በጣም ከፍተኛ

1 2 3 4 5 6 7 8 9 10

22. የዋልታ ቴሌቪዥን ደንበኛ በመሆንዎ በአጠቃላይ የሚሰማዎ የእርካታ ደረጃ እንዴት ይገለፃል? (ምላሽዎን ከ 1 እስከ 10 በመስጠት
ይግለፁ)
እጅግ በጣም ዝቅተኛ እጅግ በጣም ከፍተኛ

1 2 3 4 5 6 7 8 9 10

23. የዋልታ ቴሌቪዥን አጠናክሮ ቢቀጥልና ቢያሻሽል የሚሉት ነጥብ ካለ በአጭሩ እባክዎን ይግለፁ?

ተጠናክሮ መቀጠል ያለባቸው መሻሻል ያለባቸው

ፍቃደኛ ሆነው መጠይቁን በመሙላትዎ በጣም እናመሰግናለን!

You might also like