You are on page 1of 2

ዛሬ እኮ ህዳር 21 እናቴ ፅኦን ማርያም ናት

ባለ ፀጋ እመቤት ባለ ፀጋ እናት አፍሰናል ከደጅሽ


ብዙ በረከት ወጀቡን ቀዝፈናል ብለን ማርያም
እንዘምራለን እስከ ዘላለም!! የፍቅር እናት
ፍቅሯ በረከቷ ምልጃዋ አይለየን
ሰላሙን ታሰጠን
takes the Omicron emergence extremely seriously, and so should every country.
We call on all countries to optimize public health and social measures, and ensure
that high-risk and vulnerable individuals in all countries are fully vaccinated
immediately.

ሰላም ለሁላችሁም።
ይሄው እኔም ጽዋው ደርሶኝ የ YouTube ቻናሌ ተዝግቶብኛል። ለመዘጋቱ ምክንያት ነው ተብሎ የተሰጠኝ
ደግሞ በስሜን ሽዋ ያደረኩት ንግግር ነው። ምክኒያታቸው ምንም ይሁን ትግሉ ይቀጥላል። ለጊዜው ሀሳባችንን
ለመግለጽ እንድንችል በዚህ አዲስ ቻናል ተከታተሉ።

Globally, we have a toxic mix of low vaccine coverage, and very low testing – a
recipe for breeding and amplifying variants. We urge countries to ensure equitable
access to vaccines, tests and therapeutics all over the world.

“I don't really pay too much attention on buying expensive cars or smart devices. My priority is
always to make sure my people in Senegal they go to their beds with food, better hospital services
and schools. I will never rest until I made a better impact in my community. And I am real happy
and proud of other footballers who spoil themselves with luxury cars and apartments it's their
money, they also deserve to spend it in their own way. For now I have my own ideas of how to
spend mine. In the future I might also be able to buy luxury things, but for now I want everyone
to be in better conditions back home.

የ 2 ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለአንድ ሳምንት ዝግ እንዲሆኑ ውሳሄ ተላለፈ


------------------------------
የትምህርት ዘርፉ እየተደረገ ላለው ሀገራዊ ዘመቻ ውጤታማነት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡
ከተላለፉት ውሳኔዎች መካከል ሁሉም የ 2 ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለአንድ ሳምንት ዝግ እንዲሆኑ የሚለው
ይገኝበታል፡፡፡፡
ውሳኔው የተላለፈው የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮ ከክልሎች እና ከተማ መስተዳድሮች የትምህርት
ቢሮ ሃላፊዎች ጋር ባደረጉት የ ጋራ ውይይት ነው፡፡
በዚህም ትምህርት ቤቶቹ ከህዳር 27 እስከ ታህሳስ 3 ቀን 2014 ዓ.ም እንደሚዘጉና ተማሪዎች፣ መምህራን እና
ሰራተኞች ለዚህ ሃገራዊ ትግል እነደየአካባቢው ተጨባጭ ሁኔታ አስተዋጽዖ እንዲያደርጉ ውሳኔው
ያመላክታል፡፡
ትምህርት ቤቶቹ ዝግ በሚሆኑበት ወቅትም ያልተሰበሰቡ የዘማች ሰብል መሰብሰብና ቤተሰብን የመርዳት
ዘመቻዎች በስፋት እደሚካሄዱ ተገልጿል፡፡
በዚህ ሂደት ትምህርት የቆመባቸው ቀናቶች በሙሉ ት/ቤቶች በሚያወጡት የማካካሻ መርሃግብር መሰረት
እንዲካካስ እንደሚደረግም ተገልጿል፡፡
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ በመግለጫቸው ሀገር ከሌለች መኖር ስለማይቻል ሁሉም ሀገሩን
የመጠበቅ ሃላፊነት አለበት ስለዚህም የትምህርት ሴክተሩ ያለበትን ሀገራዊ ሀላፊነት ይወጣል ብለዋል።
ከዚህ ባሻገር በትምህርት ዘርፉ ውስጥ ያሉ አካላት ገንዘብ በማዋጣት፣ ደም በመለገስ፣ ስንቅ በማዘጋጀት
እንዲሳተፉም ውሳኔ ተላልፏል።
ተማሪዎችም በዚህ ወቅት ሀገራዊ ግዴታቸውን በመወጣት ሃገራችንን ለመገንባት በሚደረገው እንቅስቃሴ
ውስጥ እንዲሳተፉም ጥሪ ቀርቧል፡፡

You might also like