Professional Documents
Culture Documents
LIPOMA
LIPOMA
ጤና ይስጥል ውድ የዶክተር አለ 8809 የፌስቡክ ተከታታዮች እንዴት ናችሁ ለዛሬ ስለቆዳ ስር እብጠጥ መረጃ ልናደርሳችሁ
ወደድን መረጃን ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ!!
ከቆዳዎ ስር ለስላሳ እና የሚነቀሳቀስ እብጠት አይተው ያውቃሉ???
ይህ እብጠት በቆዳ እና በጡንቻ መካከል የሚከሰት የስብ ህዋሶች ክምችት ሲሆን ሲነካ የድፎ ዳቦ አይነት ይዘት አለው ሁኖም
ገና ሲነካ ህመም አልባ ከመሆኑ ባሻገር በጣቶቻችን ስንጫነው በቀላሉ ይንቀሳቀሳል፡፡
ማር እና ዱቄት አዋህዶ በእብጠቱ ላይ መቀባት ከዛም በባንዴጅ ማሰር እና ለስአታት አቆይቶ መታጠብ
1 ሻይ ማንኪያ የተፈጨ እርድ ፣2-3 ሻይ ማንኪያ የተልባ ዘይት እና 1-2 የሚሆን የቀዘቀዘ አረንጓዴ ሻይ አንድ ላይ አርጎ
በመቀላቀል በእብጠቱ ላይ ከቀቡ በኋላ ባንዴጅ ማሰር ለተወሰነ ሰአት አቆይቶ መታጠብ