You are on page 1of 2

ለወ/ሮ እመቤት ተክሌ

በኢስአካዳሚ፤

ጉዳዩ፡ 7 ኛው ሀገር አቀፍ የጥናትና ምርምር ሲምፖዚየም ለመፈፀም የስራ ክፍፍል ስለመስጠት፤

በክፍላችን በዓመቱ ከሚከናወን ተግባር አንዱና ዋነኛው 7 ኛው ሀገር አቀፍ የጥናትና ምርምር ሲምፖዚየም መሆኑ
ይታወቃል ፡፡ በመሆኑም ከፕሮሰስ ካውንስል በተሰጠን አቅጣጫ መሠረት ሲምፖዚየም ግንቦት 26 ና 27/2014 ዓ.ም
ይካሄዳል ፡፡

ስለሆነም የፕሮሰስ ካውንሲሉን አቅጣጫ መነሻ በማድረግ ግንቦት 4/2014 ዓ.ም ስራውን እንዴት መስራት እንደሚገባን
በክፍላችን ባደረግነው ውይይትና የስራ ክፍፍል መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተግባራትና ሌሎች ያልተጠቀሱ
የሲምፖዚይም ስራዎችን በትጋት ከወዲሁ በመፈፀም ውጤታማ ስራ እንዲያከናውኑ እየገለፅሁኝ አፈፃፀሙን
በተመከተ በተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ በማቅረብ የጋራ እያደረግን እንድንሄድ አሳስባለሁ፡፡

ተ/ቁ የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት የሚከናወንበት ጊዜ የክንውን ሪፖርት

የሚቀርብበት ጊዜ
1 ተሳታፊዎችን መለየት ግንቦት 8-9/2014 ግንቦት 10/2014
2 በተለየው መሰረት የጥሪ ደብዳቤ ማዘጋጀት ግንቦት 10/2014 ግንቦት 11/2014
3 የተዘጋጀው ደብዳቤ በኃላፊዎች አስተያየት እንዲሰጥበትና ግንቦት 11/2014 ግንቦት 11/2014
እንዲታረም ማድረግ
4 ጥሪው በተለያየ ዘዴ እንዲተላለፍ ማድረግ ( ኢሜል) ግንቦት 15-16/2014 ግንቦት 16/2014
ከመዝገብ ቤትና ደብዳቤ ከሚያሰራጩ ባለሙያዎች ጋር
በመገናኘት ሂደቱን መከታተል፡፡
5 የጥሪ ደብዳቤ የደረሳቸው፤ያልደረሳቸው ያልደረሰበት ግንቦት 17-18/2014 ግንቦት 19/2014
ምክንያትን በ መለየት፤የመፍትሄ ሃሳብ ማቅረብ
6 የመገጣጠሚያ ደብዳቤና የትራንስፖርት ደረሰኝ በመቀበል ግንቦት 25-26/2014 ግንቦት 26/2014
ለግዥና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ወዲያውኑ በመስጠት
አፈፃፀሙን መከታተል፡
7 እንግዶች በተገቢው መንገድ መስተናገዳቸውን ማረጋገጥ ግንቦት 26-27/2014 ግንቦት 27/2014
8 የሲምፖዚየሙን አፈፃፀም በተመለከተ መጠይቅ በማዘጋጀት ግንቦት 29-30/2014 ሰኔ 2/2014
አሰተያየት መሰብሰብ ፤መተንተን፤ ሪፖርት አዘጋጅቶ ለክፍሉ
ማቅረብ
9 ሌሎች የሚሰጡ ተጨማሪ የማስተባበርና ተግባራትን
ማከናወን

ለአቶ ዳንሬል ክብሮም

በኢስአካዳሚ፤

ጉዳዩ፡ 7 ኛው ሀገር አቀፍ የጥናትና ምርምር ሲምፖዚየም ለመፈፀም የስራ ክፍፍል ስለመስጠት፤
በክፍላችን በዓመቱ ከሚከናወን ተግባር አንዱና ዋነኛው 7 ኛው ሀገር አቀፍ የጥናትና ምርምር ሲምፖዚየም መሆኑ
ይታወቃል ፡፡ በመሆኑም ከፕሮሰስ ካውንስል በተሰጠን አቅጣጫ መሠረት ሲምፖዚየም ግንቦት 26 ና 27/2014 ዓ.ም
ይካሄዳል ፡፡

ስለሆነም የፕሮሰስ ካውንሲሉን አቅጣጫ መነሻ በማድረግ ግንቦት 4/2014 ዓ.ም ስራውን እንዴት መስራት እንደሚገባን
በክፍላችን ባደረግነው ውይይትና የስራ ክፍፍል መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተግባራትና ሌሎች ያልተጠቀሱ
የሲምፖዚይም ስራዎችን በትጋት ከወዲሁ በመፈፀም ውጤታማ ስራ እንዲያከናውኑ እየገለፅሁኝ አፈፃፀሙን
በተመከተ በተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ በማቅረብ የጋራ እያደረግን እንድንሄድ አሳስባለሁ፡፡

ተ/ቁ የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት የሚከናወንበት ጊዜ የክንውን ሪፖርት

የሚቀርብበት ጊዜ
1 ፅሁፍ አቅራቢዎችን መለየት ግንቦት 8-9/2014 ግንቦት 8-9/2014
2 በተለየው መሰረት ለፅሁፍ አቅራቢዎች የጥሪ ደብዳቤ ግንቦት 10/2014
እንዲደርሳቸው ኢሜል ማድረግ
3 ለፅሁፍ አቅራቢዎችየተዘጋጀውን የጥሪ ደብዳቤ ጥሪ ግንቦት 11/2014
ለሚያስተላልፍ አካል መስጠት
4 ለፅሁፍ አቅራቢዎች የጥሪ ደብዳቤ ግንቦት 15-16/2014
የደረሳቸው፤ያልደረሳቸው ያልደረሰበት ምክንያትን በ
መለየት፤የመፍትሄ ሃሳብ ማቅረብ
5 ለአቀረቡበት በውል የሚከፈል ስለሆነ የውል ቅፅ ግንቦት 17-18/2014
ማዘጋጀት
6 እንደመጡ ውሉን በማስፈራረም ለግዥና ፋይናንስ
ዳይሬክቶሬት ወዲያውኑ በመስጠት አፈፃፀሙን
መከታተል፡
7 የሲምፖዚየሙን ዝርዝር ፕሮግራም ማዘጋጀትና
ማቅረብ ማፀደቅ፤
8 የአብስትራክት ህትመት ስራን ዝግጁ ማድረግ
ማቅረብ
9 በሚሰጠው አቅጣጫ መሠረት የህትመት ስራውን
መከታተል ፤መረከብ ፤ማሰራጨት
10 ውይይቱን የሚመሩ አካላትን ከክፍሉ ጋር ውይይት
በማድረግ መለየትና ለተመረጡት የስራ ኃላፊነት
መስጠት

You might also like