Professional Documents
Culture Documents
3 Gna
3 Gna
የፈጻሚዎች የክህሎት ና የዕውቀት ክፍተት ለመለየት የዳሰሳ ጥናት ሰነድ ማዘጋጀት ዕቅድ 1
የሰው ሀይል ማሟላት ዕቅድ 12.5%ለማሳካት የታቀደ ቢሆንም በእገዳ ምክንያት ተግባሩ
መፈጸም አልተቻለም ፡፡
ቴክኒካል ድጋፍ ና ክትትል ማድረግ ዕቅድ 1 ክንዉን 1 አፈጻጸም 100%
ስም------------------------ ስም------------------------
ፊርማ--------------------- ፊርማ------------------------
ቀን------------------------- ቀን------------------------
የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፈጠራ ስራዎች ድጋፍ ና ክትትል አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት ዘርፍ
ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኤግዚቢሽንና ፓናል ወይይት ማካሄድ ዕቅድ 1 ክንዉን 1 አፈጻጸም 100%
የፈጠራ ና ምርምር ዉጤቶችን በመለየት የማቴሪያል የፋይናስ ና የቴክንክ ድጋፍ በማድረግ ወደ ስራ ማስገባት
በት/ቤቶች የተቋቋሙ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ክበባትን ቁጥር ማሳደግና ተቋሟትን ማጠናከር ዕቅድ 6 ክንዉን
6 አፈጻጸም 100%
ለሳይንስ ፈጠራ ስራ ክበብ አስተባባሪ መምህራንና ለትምህርት ባለሙያዎችና ባለድርሻ አካላት 1 ዙር ስልጠና
በወረዳዉ ከሚገኙ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት በወረዳዉ ያሉትን ትምህርት ቤቶች በማደራጀትና
በአእምሮአዊ ንብረት ጥበቃ ዙሪያ ለወረዳ ለፈጠራ ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና 1 ጊዜ