You are on page 1of 2

የ 12 ኛክፍልውጤቴትዝአለኝ!

በሙሉቀንአወል

የዛሬስንት አመትእኔም የ 12 ኛክፍልተፈታኝነበርኩኝ፡፡አሁንብዙዎቻችሁእንደሆነባችሁየያንጊዜውጤቴበፍጹም

ያልጠበኩትነበር፡፡ያገኘሁትውጤቴይቅርባችሁ፣አይገለጽ􀣆

በዚያጊዜመጥቶብኝየነበረውንስሜትእስካሁንአስታውሰዋለሁ፡፡

• ከትምህርትአንጻርአቅጄው የነበረኝህልሜ ሁሉጨ ልሞብኝነበር፡፡

• ለትምህርትትኩረትየሰጠውም ሆነያልሰጠውም ሰው አንድአይነትእንደሆነናየመማርትጋትትርጉም እንደሌለው

እንዳስብሆኜነበር፡፡

• ከእኔብዙይጠብቁየነበሩትየወላጆቼናየቤተሰቦቼነገርአስጨ ንቆኝነበር፡፡

• ሕይወቴንእንዴትእንደምቀጥልናምንማድረግእንዳለብኝግራግብትብሎኝነበር፡፡

• ስለውጤቴየሚጠይቁኝሰዎችሁኔታአሸማቆኝነበር፡፡

• በአጭ ሩዞሮብኝነበር!!!

ሆኖም፣የያንጊዜው ውጤቴየዛሬውንሕይወቴንአልወሰነውም፡፡የዛሬውንሕይወቴንየወሰነው ለነበረኝውጤት


የሰጠሁትምላሽነው፡፡

የፈተናውጤትላልመጣላችሁ...

1. ሁኔታው ስሜታችሁንመንካቱጤናማ ሂደትእንደሆነአስታውሱ

2. የእናንተንየወደፊትሕይወትየሚወስነው ራእያችሁንማወቃችሁናያንንመከተላችሁእንጂበየጊዜየምትወድቁትና

የምትነሱትልምምድእንዳልሆነእወቁ

3. ሰዎችለሚሰነዝሩትሃሳብብዙቦታአትስጡ፡፡ብዙዎቹሰዎችለራሳቸው እንኳንያላወቁበትሰዎችናቸው፡፡

4. ለሁኔታው የምትሰጡትንምላሽናየሚቀጥለው እርጃችሁምንሊሆንእንደሚገባው ተረጋግታችሁአስቡ፡፡

ወደቃችሁእንጂውዳቂአይደላችሁም!

ውጤትባይመጣም እናንተግንወደወደፊትራእያችሁናመልካም ፍጻሜያችሁትቀጥላላችሁ!በፈተናጊዜየሚፈጠርን

ጭ ንቀትወይም ቴንሽንንልንቆጣጠርየምንችልባቸው ዘዴዎች!

ፈተናየመፈተኛጊዜሲቃረብሁላችንም በመጠኑመጨ ነቅእናከወትሮው ከፍባለመጠንውጥረትውስጥ መግባታችን

የተለመደነገርነው::ይህንአይነቱንከፍተኛውጥረትመቆጣጠርየምንችለበትመንገድ:-
ከፈተናበፊትማድረግየሚገባን

------------------------------------------------

ፈተናሲመጣ መጠነኛውጥረትእናጭ ንቀትተፈጥሮአዊእናሁሉም ተፈታኝተማሪእንደሚያጋጥመው መረዳት።


ለፈተናስንዘጋጅአዎንታዊእናበጎሀሳቦችንማሰብ፡፡
ፈተናማለትከዚህቀደም ከተማርነው ነገርየተረዳነውንእናየቀሰምነውንእውቀትየምንለካበትመመዘኛእንጂየኛ
የህይወትምዕራፍማብቂያወይም አጠቃላይችሎታችንንየሚያመላክትአይደለም ።
ማወቅያለብንአንድነገርቢኖርመሳሳትንአለመፍራትእናሁሌም ለማወቅእናራስንለማሻሻልዝግጅመሆንንነው ።
እንዲሁም አሁንየምንፈተነው ፈተናእንዳሰብነው እንኳንውጤቱባያስደስትለቀጣይማስተካከልእናማሻሻልእንደሚቻል
ማመን።
ከጓደኞቻችንጋርያጠናነውንነገርበጋራሆነንመጠያየቅእናእርስበርስያወቅነውንነገርመለዋወጥ፡፡ይህዘዴይበልጥ
የማስታወስብቃታችንንእንደሚጨ ምርእናየተጠያየቅነው ነገርእንዳይረሳንያረጋል።ከዚህም በተጨ ማሪየተሳሳትነውን
ነገርድጋሚ እንድንከልስእናእርማትእንድናረግያግዘናል።
የፈተናቀንሲቃረብእንደወትሮው ዘናማለትእናበቂእረፍትናበቂእንቅልፍ መተኛት።ይህም ጭ ንቀትንይቀንስልናል

You might also like