You are on page 1of 8

ማጠቃለያ

 ሰአትህን አክብር
 ሰዎችን አክብር
 ወሬህ ከወሬዎችህ መሃል አትደጋግም
 ነገር በነገር አትመልስ
 ትዕብትን ተፀየፋት
 ሀሳብህ በግዜ እና በቦታ አትከልለው፤
 አሁን ባለህበት ሁኔታ ኩራት አይሰማህ
 የሶሻል ምድያ አጠቃቀምህ ገደብ ይኑረው፡፡
 ከአፍህ የምወጡ ቃላቶች በጥበብ የተሞሉ ይሁኑ፤
 በሰዎች ወሬ መሃል ላይ ጣልቃ አትመግባ
 አፍህ ገደብ ይንሮው
 ስታወራ አትጩህ
 ሰዎችን አትማ
 አትዋሽ
 ለምስጋና የቀረብክ ሁን
 አድማጭ ሁን ባደመጥክ ቁጥር አድማጭ ታግኛለህና
 የምያጋጥምሁን ነገሮች ለበጎ ነው እያልክ እለፋቸው፡፡
 አትጨነቅ ሁሉም በግዜው ይሆናል
 ዉሳኔህን በትክክለኛው ቦታ፤ ግዜ እና ሁኔታ ይሁን፤
 ከሁሉም በላይ ዉሳኔህን አክባሪ ሁን፡፡
ስራዬ ላይ

1) አትኩረት እንድለየኝ አልፈልግም።


2) ሰዓት አክባሪ መሆን አለብኝ፡፡
3) ስራዬ ወይም ኑሮየ መናቅ የለብኝም።
4) ” ክብር ለምገባው ክብር ስጥ” የሚለው የመጽሓፍ ቃል በኑሮየ ዉስጥ ካሉ ወይም በስራ ገበታዬ ዉስጥ ካሉ ሰዎች ክብር
ለሚገባቸው ክብር መስጠት አለብኝ።
5) በኑሮየ ላለው ህግም ሆነ በስራዬም ላለም ህግ ተገዥ መሆን አለብኝ፡፡
6) ለአይምሮዬ ካልሆነ ለጥቅሜ ስል አንድን ነገር መስራት የለብኝም ።
7) ለስራዬም ሆነ ለኑሮዬ ሓላፍነት የምሸከም ሰው መሆን አለብኝ።
8) መውቀስ ካለብኝ በመጀመርያ ሰዎችን ሳይሆን መውቀስ ያለብኝ ራሴ ተወቃሽ መሆን አለብኝ።
9) ‹‹መጽሓፉ አትፍረዱ ይላል›› በሰዎቸ ላይ አስቀድሜ ከመፍረድ በፍት ያ ቃል ማስታወስ አለብኝ።
10) ከሰራዬም ሆነ ከኑሮዬ ለምመጡብኝ ፈተናዎች ወይም የስራ ጫናዎቸ በመቋቋም ለዘላቂ ስኬቴ በትጋት መስራት አለብኝ።
11) ከስራ ባልደረቦቼ ጋ ባለኝ ግንኙነት ከማስመሰል ህይወት ይልቅ ተገባቢ ለመሆን መትጋት አለብኝ።
12) ለአላማየ ታማኝ መሆን አለብኝ።
ስለ ራሴ

1) ራሴ ከሰዎች በላይ ከፍ ከፍ ማድረግ የለብኝም። ይልቁንም ራሴ ምን ብሆን፤ ከምንም ደረጃ ብደርስም፤ ምን ብኖረኝም እንኳ
ከሌሎች በታች መሆኔን መረዳት አለብኝ። አንድ ቀን እነርሱ ከምረግጧት መሬትም በታች ልሆን እንደምችል መረዳት አለብኝ።
2) ከልጅነቴ ይዣቸው ያደግኩ ወይም ከግዜ ብኋላ የለመድኳቸው ክፉ ልምዶች ብኖሩኝ እነሱን ለመተው ዉጠታቸውን በመረዳት
አይምሮዬ ወይም ሰው እስኪወቅሰኝ የግድ መጠበቅ እንደሌለበኝ እና አስቸካይ እርምጃ መውሰድ እንዳልብኝ፤
3) በኣይምሮዬ ዉስጥ የምመላለሱ ክፉ ሃሳቦች ብኖሩ ገና ሳይሰርጹ እንዲነቀሉ ለአይምሮዬ ፈጣን ምላሽ በመስጠት/ አይምሮዬን
በምያነቃቁ፡ ሰውነቴን በምያለሰልሱ፡ ነብሴን በምያርሱ ሓሳቦች መተካት፡
4)
ማህበራዊ ንሮ ላይ
ሶሻል ምድያ

1) በቀን አንድ ሰዓት መጠቀም አለብኝ ፡፡ ነገር ግን አስፈላጊ ሁኖ በምገኝበት ግዜ ወይም ለመጠቀም ግድ የምያስብል ከሆነ
እንዳለብኝና ከዚህ አልፎ ከስራ ዉጭ ነፃ በምሆንበት ግዜ እንደ ፊልም፤ በይትዩብ የምሰጡ ኮርሶች፤ ትምህርቶች እና የመሳሰሉት
ቭድየዎች መከታተል ፡፡
2)
ምርጥ ምርጥ አባባሎች

 ፀጉሬን በድንጋይ ከሰል ላጭቶ መላጣህን ልዳብስህ የምልኝ ሰው አልወድም::


 ምንም ጉዳይ ሳይኖረኝ እዛም እዛም ማለት ከሰው ጋር ምን አለኝ፡፡
 አንዳንዴ ወዳጆችህ የሆኑ ባለጋራዎች ካንተ በላይ ሁነው ለመታየት የማይፈነቁሉት ድንጋይ የላቸውም፡፡ ነገር ግን የነሱ ድንጋይ
መፈንቀል ወደታች እየዘቀጠ እንዳለ ዉሃ ከመጫር አይተናነስም እና አይድነቅህ፡፡
 አፈቅቤ ሰው አይደለም፡፡
 በአፋቸው ወዳጅ መሳይ በተግባራቸው ግን ለራሳቸው ብቻ የምወዱ፤ ራስ ወዳድ የሆኑ ሰዎችን በጣም ያስጠሉኛል፡፡
 ቅም የዓሳ አጥንት ነው እየቆየ ይቆረቁርሃልና፤
 የምትረግጠውን መሬት ሳይሆን ንፁህ እንድሆንልህ የምትፈልገው መርገጫህ ንፁህ እንድሆን ፈልግ፡፡
 መሆን ያላለብኝ መሆን ስለማልፈልግ ሌላ እንድሆን አትገፋፉኝ፤
 ዓለም ራሷን ወደ ምትፈልገው መንገድ ትመራሃለች እንጂ አንተ በምትፈልገው መንገድ ቸ
አትወስድህም፡፡

You might also like