Professional Documents
Culture Documents
22
22
ቁጥር -----------------------------
ቀን -------------------------------
አ/ምንጭ
ጉዳዩ፡- የ 2014 ዓ/ም በጄት ዓመት ዓመታዊ ሂሳብ መዝገብ ማሳወቅ አለመቻላችንን ስለማሳወቅ ይሆናል፣
ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረዉ ጋሞ ባይራ አትክልትና ፍራፊሬ ጅምላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
የ 2014 ዓ/ም የሂሳብ መዝገብ ፋይል ለዴስክ ኦዲት ከወራት በፊት የተወሰደብን እና እስካሁን ያልተመለሰልን
ስለሆነ ከላይ የተጠቀሰዉን በጀት ዓመት የሂሳብ መዝገብ ለማቅረብ የተቸገርን እና አሁን ደግሞ የሪፖርት ጊዜ
እየተጠናቀቄ በመሆኑ በዚህ ምክንያት ነገ አላስፈላጊ አስተዳደራዊ ቅጣትና አለመግባባት እኛ የድርጅቱ አባላት
ኃላፊነት የማንወስድ መሆኑን በታላቅ አክብሮት እናስታወቃለን፡፡
የማህበሩ ሥራአስኪያጅ
ግልባጭ
አ/አበባ