Professional Documents
Culture Documents
ፀጋዬ
ፀጋዬ
ከላይ በርዕሱ ለመጥቀስ እንደተሞከር በኢሉባቦር ሃገረ ስብከት በመቱ ዙሪያ በስባ ገነት ቀ.ገ.ማ.ር በአባጃፌር
ተራራ ላይ ጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት እየተሠራ ይገኛል ሥራዉም በመጠናቀቅ ላይ ከመሆኑ የተነሳ
በአሁኑ ወር ጥቅምት 23 /02/ 2016 ዓ.ም መዴ ወንዝን በመሻገር ገብቶ ጥቅምት 24/02/2016
ዓ.ም ስለምነግስ እናንተም የበዓሉ ተሳታፊ ትሆኑ ዘንድ በግልም ሆነ በድርጂታችሁ በኩል እጃችሁን
እየዘረጋችሁልን የበዓሉ ተሳትፍ እንድትሆኑ በአክብሮት ጠርተናችኃል፡፡
.
ከሠላምታ ጋር
ከኮምተዉ
ፀጋዬ ሠጠኝ
ባንካችን
በስባ ቀበሌ