You are on page 1of 3

ጋብቻ

የተግባርመጀመሪያስራነው
የተቋምመጀመሪያጋብቻነው
ስለዚህበዚህየትምህርትጽሁፍላይየመጀመሪያውንተቋማትጋብቻንትኩረትአድርገንእንመለከታለን
መልካምቆይታ
ጋብቻ እግዚአብሄር በመጀመሪያከመሰረታቸውተቋማትቀዳሚውንስፍራይይዛል እግዚአብሄር
ከሁሉምተቋማትቀዳሚያደረገበትምክንያትንየነገሮችመጀመሪያማለትምየቤተሰብ፣የማህበረሰብ፣
ብሎምየሀገርሰላምናስኬትማስጀመሪያቦታስለሆነነውጋብቻሰላምከሆነቤተሰብሰላምይሆናልቤተሰብሰላምከሆነማህበረሰብሰላም
ጋብቻበሶስትመሰረታዊነገሮችይከፈላል
1. መንፈሰዊጋብቻ
2. አለማዊጋብቻ
3. ክርስቲያናዊጋብቻ

1.1. ከቅዱስከእግዚአብሄርመንፈስጋርየሚደረግጋብቻ /ህብረት/ ትስስርየማለሰንትርጉሙሲይዝ እ/ር


ከእስራኤልጋርክርስቶስኢየሱስደግሞከቤ/ክ
ጋርያላቸውንህብረትየሚያመለክትነውበኢሳያስመጽሐፍላይለእስራኤልእንደተጻፈውፈጣሪሽባልሽነውበሚለውቃልየጸናሲሆንበአዲስ
ኪዳንደግሞ ቤ/ክ ለኢየሱስየታጨችእንደሆነችያመለክተናል
1.2. ይኼኛውደግሞከእርኩስመንፈስጋርየሚደረገውጋብቻ (ህብረት) ሲሆንሰዎችለእርኩስመንፈስ (ለሰይጣን)
ራሳቸውንሰጥተውየሚኖሩበትየኪዳንአለምነው፡፡
ለምሳሌአንዳንድጊዜከሰዎችላይእርኩስመንፈስሲወጣአስተውላችሁከሆነሴትከሆነችየእኔነች
(ሚስቴነች)ይላል፤ወንድምከሆነበተመሳሳይየእኔነው (ባሌ)
ነውበማለትይገልጻልስለዚህየመጀመሪያውየጋብቻጠቃሚናዋናውሚናይጫወታል፡፡
2. አለማዊጋብቻ /secular wedding/ይህምበሁለትየሚከፈልሲሆን
1 ባህላዊጋብቻና
2 ዘመናዊጋብቻ
2.1 ባህላዊጋብቻማለትበምድራችንበግልጽእየተከናወነየሚገኘውአንድወንድከአንድበላይሚስቶችንየሚያገባበትሴትምእንደዚያውከ
አንድበላይወንድየምታገባበት፣ በጠለፋየሚደረግጋብቻ፣
ልጅህንለልጄበሚልዝምድናናቃልኪዳንየሚደረግጋብቻእናእነዚህንየመሳሰሉትበኢትዮጵያውንባህልውስጥየሚንጸባረቁየነበሩአሁንምበጥ
ቂቱየሚታዩባህላዊየጋብቻአይነቶችናቸው፡፡
2.2 ዘመናዊጋብቻይህደግሞመጽሀፍቅዱስየሚያወግዘውናበሰዶምናገሞራየእሳትዲንሊያመጣየቻለየጋብቻአይነትነው፡፡
ወንድከወንድጋርሴትምከሴትጋርበተመሳሳይጾታዎችየተመሰረተወይምየሚመሰረትየጋብቻአይነትነው፡፡
ስለነዚህሁሉይህንንከተናገርኩአሁንደግሞዋናናመጽሐፍቅዱሳዊወደሆነውናእግዚአብሔርወደመሰረተውክርስቲያናዊጋብቻእናመራለን፡፡

ክርስቲያናዊጋብቻ፡-ስለዚህየጋብቻአይነትስናነሳአስቀድመንአስቀድመንየምናነሳው ዘፍ፡2
ላይእግዚአብሔርየመሰረተውንጋብቻበመመልከትነው፡፡ ጋብቻንእግዚአብሔርየፈጠረው (የመሰረተው)
የሰዎችንየነፍስጩኸትሰምቶለጸሎታቸውመልስለመስጠትሳይሆንእራሱእንደሚያስፈልግስላመነነው፡፡
ይህምጋብቻበኃጢያትምክንያትችግርስለገጠመውእግዚአብሔርምክርስቶስኢየሱስወደምድርበመላክሀጢያትንአስወግዶመልሶአደሰው፡፡
ስለዚህክርስቲያናዊጋብቻለአዲሱሰው(በክርስቶስኢየሱስአምኖየዳነዳግምልደትባገኘሰው) መካከልየሚደረግትስስርናኪዳንነው፡፡
አንድዳግምልደትያገኘችሴትከአንድዳግምልደትካገኘወንድጋርነጻፈቃዳቸውንተጠቅመውማለትምሁለቱምአምነውበትተዋደውተፋቅረ
ውየሚገቡበትተቋምነው፡፡
አንዳንድጊዜወንዱጌታአንቺንሰጥቶኛልእሺባትይመቅሰፍትነውየሚወርድብሽበማለትሴቷምወንዱንእንደዚያውበማለትበማስፈራራት
ትዳርንመመስረትይፈልጋሉ፡፡ አንዳንዶችበትንቢት ፣ አንዳንዶችበመገለጥትዳርንይመሰርታሉ፡፡
እነዚህትዳሮችግንከሆነጊዜበኋላችግርሲገጥማቸውእንመለከታለን፡፡
እግዚአብሔርግንለሰውነፃፈቃድንስለሰጠውነፃፈቃዳቸውፈቃዳቸውን፡ተጠቅመው፡የሚወዱትንናየሚያፈቅሩት፡እንዲያገቡ፡ይፈልጋል፡፡
እግዚአብሔርምእንደአባትራሱንየሆነምክርንይለግሳል፡፡
እግዚአብሔርፈቃዴአይደለምቢልእንኳንፈቃዱንለመርገጥሳይሆንነገሊሆንያለውንስለሚያውቅየሚጠቅምንንየሚጎዳንንስለሚያውቅሃ
ሳብይሰጣል፡፡በሰዎችልብውስጥማረጋገጫንያስቀምጣልእንጂፈቃዱንአይጋፋምለዚህነውበዘፍ 2 ፡ 21 -25
እግዚአብሔርበአዳምላይከባድእንቅልፍጣለበትከአጥንቱምወስዶሔዋንንሰራትወደእርሱምአመጣትእግዚአብሔርለአዳምሁኔታውንአመ
ቻቸለትእንጂሚስትህናትእንድታገባትብሎአላስገደደውምከዚያምአዳምእግዚአብሔርያመቻቸለትንእድልተጠቅሞይህችአጥንትከአጥን
ቴስጋምከጋምከስጋዬናትናሴትትባልሰውእናትናአባቱንይተዋልከሚስቱምጋርይጣመራልሁለቱምአንድይሆናሉበማለትእድሉንተጠቅሞአ
ገባት፡፡
ስለዚህክርስቲያንበማንምአስገዳጅነትሳይሆንእግዚአብሔርበሚያመቻችለትናበሚያረጋግጥለትመንገድነፃፈቃዱንተጠቅሞጋብቻንይመ
ሰርታልማለትነው፡፡

You might also like