You are on page 1of 2

ገጽ 6 አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥር 11 ቀን 2013 ዓ.


ወቅታዊና ልዩ ልዩ

እንግዳ
«ዲዛይን የማይታየው ወሳኝ የሀሳብ ማመንጫ ሂደት ሲሆን፣
ኮንስትራክሽን ደግሞ በማይታየው እየተመራ የሚፈጠር
ተጨባጭ ውጤት ነው»
-አርክቴክት አማኑኤል ተሾመ
የኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማህበር ፕሬዚዳንት
አስቴር ኤልያስ ነው የሚገጣጠመው የሚለውን የምናስብበት ሂደት ነው።
ዲዛይን ሲባል ብዙ ጊዜ መግባቢያ የስዕል ዓይነት መልክ
ባለፉት አስርት ዓመታት ውስጥ በኢትዮጵያ ስላለው እንደስዕል ይቆጠራል። ነገር ግን ዲዛይን በወረቀት
መንገድም፣ ግድብም፣ ስታዲየምም ሆነ ሌሎችም ላይ ከሚታየው ባሻገር የሀሳብ ማመንጨቱንና የማሰብ
ግንባታዎች በብዛት እየተካሄዱ ስለመሆናቸው ሂደቱን ጭምር ነው ዲዛይን ብለን የምናስቀምጠው።
ይታወቃል። በተለይ የኢትዮጵያም የአፍሪካም መዲና ስለዚህ የዲዛይን ቋንቋውና መገለጫው ምንድን ነው
የሆነችው አዲስ አበባ ፈርሳ እየተገነባች ስለመሆኗ ቢባል ንድፎች ከዚያ በኋላ በቃላት የሚገለጽ ዝርዝር
ሲነገርም ቆይቷል። በእነዚህ የግንባታ ሂደቶች ትልቁን ሐሳቦች (ስፔስፊኬሽኖች) በእኛ ሴክተር ላይ ሆነን ስናየው
ድርሻ የሚይዙት ደግሞ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን ሲሆኑ፣ ለአንድ ግንባታ ቀድሞ እንደማሰብ ነው።
የሁለቱ የተሻለ ጥምረት አገሪቱ የምትፈልገውን ዓይነት ኮንስትራክሽን የምንለው ደግሞ እነዚህ ቀድመው
ግንባታ ለማስገኘት አጠያያቂ አለመሆኑ እሙን ነው። የታሰቡ ነገሮችን ወደሚታይ ነገር የምናስቀምጥበት ሥራ
ይሁንና የተጀመሩ በርካታ ኮንስትራክሽኖች ነው። ስለዚህ ዲዛይን የማይታየው ወሳኝ የሀሳብ ማመንጫ
ስለመጓተታቸው ምክንያቱ በአንድ በኩል የዲዛይን ሂደት ሲሆን፣ ኮንስትራክሽን ደግሞ በማይታየው
ማሻሻያ ተደርጎ እንደሆነ ሲነገር ይደመጣልና ዲዛይንና እየተመራ የሚፈጠር ተጨባጭ ውጤት ነው።
ኮንስትራክሽን ስላላቸው መስተጋብር እንዲሁም አዲስ ዘመን፡- የትኛውንም ግንባታ
በዘርፉ ባለሙያዎች ስላለው ሁኔታ አዲስ ዘመን የሚያሳምረው ዲዛይኑ ነው ሲባል ምን ማለት ነው?
የኤቲኬ አርክቴክቶችና አማካሪዎች ባለቤትና መስራች፣ አርክቴክት አማኑኤል፡- በአግባቡ ታቅዶ የሚሰራ
የኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማህበር ፕሬዚዳንት እንዲሁም ነገር ውብ መሆን እንደሚችለው ሁሉ ከግንባታው
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ላለፉት ሃያ ዓመታት በዲዛይንና አስቀድሞ በዲዛይኑ ላይ ጥሩ ነገር የሚሰራ ከሆነ
ፕሮጀከቲንግ ማኔጅመንት መምህር ከሆኑት ከአርክቴክት ግንባታውም እንደዚያው ጥሩ ይሆናል። ከግንባታው
አማኑኤል ተሾመ ጋር ያደረገውን ቃለ ምልልስ በፊት የሚገጣጠመው፣ የሚቆፈረው አሊያም
እንደሚከተለው አጠናቅሯል፤ መልካም ንባብ ይሁንልዎ። የሚቆራረጠው ምን እንደሆነ ከወዲሁ ልናስቀምጥ
አዲስ አመን፡- ዲዛይን ሲባል ምንድን ነው? የምንችለው በዲዛይን አማካይነት ነውና መጨረሻው
ዲዛይን የሚያሻቸው ግንባታዎችስ የትኞቹ ናቸው? ውብ እንደሚሆን ይጠበቃል።
አርክቴክት አማኑኤል፡- ዲዛይን ሲባል ሰፋ ያለ ለዚህ ምሳሌ መጥቀስ ካስፈለገ አንድ ሰው መኪና
ትርጉም ያለው ቃል ነው፤ ማንኛውም የሚገነባ ነገርም ውስጥ ገብቶ ወዴት ነው የምሄደው ብሎ እንደማያስብ
ሆነ የሚሰራ ነገር ዲዛይን ያስፈልገዋል። ለምሳሌ መኪና፣ ሁሉ ግንባታም በመጀመሪያ ዲዛይኑ ተሰርቶ ካልተገባበት
የቤትም ሆነ የቢሮ ቁሳቁስ፣ የምንለብሰው ልብስ ፣ ውጤታማ መሆን አይችልም፤ ውበትም አይኖረውም።
የምናያቸው ሕንፃዎች እና ሌሎችም መሰል ሥራዎች ሁሉ አዲስ ዘመን፡- በተለያዩ አጋጣሚዎች የትኛውም
ዲዛይን የሚያስፈልጋቸው ናቸው። ከዚህ ሰፋ ሲል ደግሞ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ለመዘግየቱ መንስኤው
ከተሞች በራሳቸው ዲዛይን የሚያስፈልጋቸው ናቸው። ምንድን ነው ተብሎ ሲጠየቅ ዲዛይን ማሻሻያ
አሁን አሁን ደግሞ ከዚህም አልፎ ስትራቴጂዎች ሁሉ ተደርጎበት ነው ይባላልና በመጀመሪያ ወጥ የሆነ
ዲዛይን የሚያስፈልጋቸው ሆነዋል። ዲዛይን የሚለው ዲዛይን መስራት የማይቻለው ስለምንድን ነው?
ቃል የእቅድ፣ የዝግጅትና የማሰቢያም ሁኔታዎች አርክቴክት አማኑኤል፡- ማሻሻያው ከምን የመጣ
የሚተገበሩበት ነው ማለት ይቻላል። ነው የሚለው በመጀመሪያ ሊስተዋል የተገባ ጉዳይ ነው።
አዲስ ዘመን፡- ዲዛይንና ግንባታ ለየቅል እኔ ባለኝ ልምድ ማሻሻያ ከሁለት ምክንያቶች ይመነጫል።
እንደሆነ ቢታወቅም ትስስራቸው ደግሞ የዚያን አንዱ የተሟላ ዲዛይን ሳይኖር ያንን ለማሟላት በሚደረገው
ያህል የላቀ መሆኑ ይነገራልና ያላቸው መስተጋብር ሂደት ማሻሻያ ሊያስፈልግ ይችላል። ሁለተኛው ደግሞ
እንዴት ይገለጻል? ለውጥ ነው፤ የሐሳብ ለውጥ ሊፈጠር ይችላል። ለምሳሌ
አርክቴክት አማኑኤል፡- ዲዛይንና ኮንስትራክሽን ሦስት ብሎክ ይበቃኛል በማለት አንድ ሆስፒታል አሊያም
የሚባሉ የእንግሊዝኛ ቃላት ትክክለኛ ብያኔያቸውን ትምህርት ቤት ለመገንባት ታስቦ በመሃል ደግሞ አራተኛ
ለቋንቋው ባለሙያዎች በመተው እኔ ማስረዳት በምችለው ብሎክ ለመጨመር ሊታቀድ ይችላል። ለምሳሌ ይህን ዘርፍ ወደህክምናው ዘርፍ አምጥቼ አዲስ ዘመን፡- ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን
መንገድ ሳስቀምጥ ግን ሂደትን (process) እና ውጤትን ይህን ለማብራራት ያህል ዲዛይን ማሻሻል የሚለውን በምሳሌ ብገልጸው የአጥንት ሐኪም አስፈልጎሽ የልብ ጨምሮ ሌሎች ግንባታዎችም እንደገና የዲዛይን
(result) በማለት እየቀያየርን ልንጠቀም እንችላለለን። ከእኛ አገር ነባራዊ ሁኔታ አንጻር ስናየው ብዙዎቹ
ሐኪም ይዞ እንደመነሳት ማለት ነው። ወይም ደግሞ ክለሳ ተደርጎባቸዋል፤ ይህ በግንባታው ላይ እክል
ለምሳሌ ስለዲዛይን ሲወራ ሐሳብ የማመንጨት ሂደቱንም ማሻሻያዎች የሚመነጩት በመጀመሪያ ለዲዛይን በቂ
ልብሽን አሞሽ የአጥንት ሐኪም ዘንድ እንደመሄድ አይፈጥርም?
እንዲሁም መጨረሻ ላይ የወጣውን ውጤቱን ማለትም ትኩረት ካለመስጠት ነው። ዲዛይን ለተባለው ሂደት በቂ
ማለት ነው። የዚህ ውጤት ደግሞ ምን ሊሆን ማሰብ አርክቴክት አማኑኤል፡- በመሰረቱ ማሻሻያ ስንል
ንድፈ ሐሳቡንም ዲዛይን እንለዋለን። ለአብነት ያህል ትኩረት ሳይሰጥ ተጣድፎ ወደግንባታ የመሮጡን ነገር
መመራመርን የሚጠይቅ አይመስለኝም። ስለዚህ ዲዛይኑ ጉድለት ኖሮት ክፍተቱ ታውቆለት ለማስተካከል
የሕንፃ ዲዛይን፤ የቤት ዲዛይን የምንል ሲሆን፣ በሌላ በኩል ወደጎን ማድረጉ ይገባል። እንዲህም ስል መንግሥትም ሆነ
በመጀመሪያ የባለሙያ መረጣ ላይ ትኩረት ሰጥቶ መስራት የሚሰራ ሂደት ነው። ለምሳሌ በመሃል የሚገኝ ፋይናንስም
ደግሞ ቤት ዲዛይን እያደረገ ነው ብለን እንገልጻለን። የግል አሰሪ የዲዛይንን ጥቅም በቅጡ ካልተረዳ ዋናው ሥራ
ማለት ነው። ሁለተኛው የተመረጠው ባለሙያ ደግሞ የሚኖር ከሆነ ቀደም ሲል የተሰራውን ዲዛይን ማሻሻያ
ኮንስትራክሽን የሚባለውም ልክ እንዲሁ ነው፤ መቆፈርና መገጣጠም እንዲሁም መገንባት ይመስለውና
ክህሎቱ ምን ያህል ነው የሚለው መታየት ይኖርበታል። ሊደረግለት ይችላል። ለምሳሌ እንደተባለው ታላቁ
ለምሳሌ መቆፈሩን፣ መስቀሉን፣ መገጣጠሙን እንዲሁም እንዴት እንደሚገጣጠምና እንደሚገነባ ሳያስብ አሊያም
ልምዱና የትምህርት ደረጃው ለሚኖሩ ለውጦች ምክንያት የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ቀደም ሲል ያመነጫል የተባለው
የመገንባቱንም ሂደት በጥቅሉ ኮንስትራክሽን ስንለው፤ ዲዛይን ሳያደርግ ሥራውን ይጀምራል።
ለዲዛይን ዋጋ ስላልተሰጠው የማሰቢያ ጊዜ ሊሆን ይችላል ማለት ነው። በሦስተኛነት የምናስቀምጠው ሜጋ ዋት ቢኖርም ግንባታው ከተጀመረ በኋላ ግን ማሻሻያ
የግንባታውን ውጤት ደግሞ ቤትም፣ መንገድም ይሁን
ሳይሰጠው የተሰራ ዲዛይን የምንለው የመተግበሪያ ደግሞ ባለሙያው የተሰጠው የጊዜ ገደብ ነው። እንግዲህ ተደርጎበት የሚያመነጨው ኃይል ከፍ እንዲል ተደርጓል።
ግድብ ኮንስትራክሽን እንላለን። ስለዚህም ሁለቱም ቃላት
በመጀመሪያ ሂደትና ከዚያም ውጤት በውስጣቸው ሰነድ የምንፈልገውን ውጤት ሊያስገኝልን ስለማይችል ትክክለኛውን ባለሙያ መምረጥና ጊዜ መስጠት የግድ ስለዚህ ማሻሻያ ሲባል ቀድሞ የተሰራ ሥራ ችግር
በተለያየ ጊዜ እየቀላቀሉ ይጠቀማሉ። ጎዶሎ ይሆናል። ምክንያቱም ሊገጣጠም የታሰበው ይላል። ስድስት ወር የሚፈጀውን ሥራ በአንድ ወር ካላለቀ አለበት አሊያም ቢሻሻል ጥሩ ነው ተብሎ ስለሆነ መሻሻሉ
የዲዛይንና የኮንስትራክሽን ግንኙነታቸው ምንድን ግንባታ ሙሉ ታሪክ ተይዞ ስላልሆነ ወደግንባታ ሲገባና ይባላል። ባለሙያ ጊዜ ስለማይበቃው የተሟላ ሰነድ ከበፊቱ የተሻለ ነው የሚያደርገው። ነገር ግን ይህ
ነው ብለን ስንመለከት አንድ ነገር ዲዛይን ሳይደረግ መገጣጠም ሲጀመር የሆነ ቦታ ላይ ይቆምና ግራ ይጋባል መስራት አይችልም። ይህ ማለት በዘጠኝ ወር መወለድ የሚሆነው ውሳኔውን የሚወስነው ብቃት ያለው ባለሙያ
ሊገነባ አይችልም። ስለሆነም ቀድሞ የሚመጣው ዲዛይን ማለት ነው። የሚገባው ሕፃን ቀድሞ በሦስት ወር ይወለድ እንደማለት ሲሆን ነው። ለምሳሌ በከተሞቻችን የምናየው ነገር ባለ
ነው ማለት ነው። አንድ ነገር ዲዛይን ይደረጋል፤ ከዚያ ሁለተኛ እና ወሳኙ ነገር ግን ብዙ ጊዜ የዲዛይን ሒደት ይሆናልና ሕፃኑ ሕይወት ሊኖረው እንደማይችል ሁሉ አምስት ወለል ሕንፃ ይሰራና ተሻሻለ ተብሎ አንድ ወይም
በኋላ ወደ ግንባታው ይገባል። ይህ ዓይነቱ አካሄድ ላይ የምናየው ብዙ ጊዜ ለውጦች መምጣታቸውን ነው። በጥድፊያ የሚከናወን ዲዛይን የዚያን ያህል ነው። ሁለት ወለል በላዩ ላይ ይደረብበታል። ይህ ዓይነቱ
እንደየሥራው ዓይነትና እንደሚፈጀው የጊዜ መጠን እነዚህ የሚመጡ ለውጦች ምክንያታቸው የተለያየ ሊሆን አራተኛው ችግር የሚባለው ደግሞ ለሥራው አካሄድ አዲስ አበባ ላይም ሆነ ሌሎች የአገሪቱ ከተሞች
ይለያያል። ይችላል። በእርግጥ መሰረታቸው ለዲዛይን አስፈላጊውን የሚያስፈልግ ባለሙያ መከፈል ያለበት ክፍያ መጠን ውስጥ የሚታይ ነው። ይህ የሚሆነው እንግዲህ ቀድሞ
ዲዛይን ምንድን ነው ተብሎ ቢጠየቅ ሐሳብ ነው። ትኩረት ባለመስጠት ቢሆንም የመጀመሪያው ችግር ሳይከፈል ይቀጠራል፤ ባለሙያው ሥራውን ለመስራት ዲዛይኑን የሰራ ባለሙያ ይችላል አይችልም የሚለውን
አንድን ሥራ ከመስራታችን በፊት የምናስበው ነገር የሚፈጠረው ትክክለኛ የሆነ ባለሙያ ካለመስራቱ የሚያስፈልገውን ድጋፍ የሚያደርጉለትን ሌሎች ጥናት መስራት አለበት ማለት ነው።
እንደማለት ነው። ዲዛይን በሌላ በኩል እቅድ ልንለው ይሆናል። ገና ከጅምሩ ማነው ትክክለኛ የዲዛይን ባለሙያ ባለሙያዎች መቅጠርና መክፈል ያቅተውና በሂደት ነገር ግን ባለሙያው በድፍረት የሚያደርገው ከሆነ
እንችላለን። አንዳንድ ነገር ለመገጣጠም ስናስብ እንዴት የሚለው መረጣ ላይ ስህተት ይሰራል። ይሰናከላል። ግን የሚፈጠረው ነገር በነበረው ግንባታ ላይ ጫና
አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥር 11 ቀን 2013 ዓ.ም ገጽ 7
ወቅታዊና ልዩ ልዩ

ይፈጠርበታል ማለት ነው። ስለዚህ ማሻሻያ የሚለው ነገር


እንግዳ
ይህ ዓይነቱ አካሄድ በመንግሥት ላይ የሚያመጣው
በተሻለ ባለሙያ እየተሰራ እስከሆነ ድረስ እንዲያውም ተጽዕኖና መደረግ ያለበት መፍትሄ ምንድን ነው?
ፕሮጀክቱን ያሻሽለዋል እንጂ ወደኋላ አይወስደውም፤ አርክቴክት አማኑኤል፡- አሁን ብቻ ሳይሆን ቀደም
ይሁንና ብቃት ባለው ባለሙያ እንዲሆን ቢሰመርበት ባሉ ጊዜያት ያሉ የአንድ አገር አመራሮች በዘመናቸው
መልካም ነው። ጠቅለል ባለ መልኩ ግን አስር ጊዜ ለካ በገነቧቸው ሥራዎች እንዲታወሱ ይፈልጋሉ። ለምሳሌ
አንድ ጊዜ ቁረጥ የሚለውን መርህ መከተሉ የተሻለ ነው። በንጉስ ላሊበላ ጊዜ እንዲሁም በአክሱም ጊዜ የነበሩ
አዲስ ዘመን፡- በአገራችን ዲዛይኑ ሳይከለስ ሰዎች ምን ያህል ረቂቅ ነበሩ የሚለውን የምንረዳው
የተጠናቀቀ ግንባታ ይኖር ይሆን? ከሌለስ ምክንያቱ በጻፏቸው ብቻ ሳይሆን በገነቧቸውና ባቆሟቸው
ቢገለጽ? ሕንፃዎችና ሐውልቶችም ጭምር ነው። ስለዚህ በተለያየ
አርክቴክት አማኑኤል፡- ቀደም ሲል ስጠቅስልሽ ጊዜ መንግሥታት ከተሞችን በመገንባት ስልጣኔያቸው
አንድ መሰረታዊ ነገር ዘንግቼ ሊሆን ይችላል። በነገራችን ያሉበትን ደረጃ ለማሳየት ይጥራሉ። ይህ እንግዲህ በበጎ
ዲዛይን ሲባል የሚጠናቀቀው ኮንስትራክሽን ከመጀመሩ ስናየው ነው።
በፊት አይደለም። ለምሳሌ መሰረታዊ ናቸው የምንላቸው በሌላ በኩል ስናስተውል ምርጫ ሲደርስ ቃል የሚገቡ
የዲዛይን ውጤቶች ያልቁና የዲዛይን ሂደቱ ግን በሚገርም ነገሮች አሉ። መንገድ፣ ጤና ጣቢያ ወይም ሌላ ግንባታ
ሁኔታ በኮንስትራክሽን ሂደት ውስጥም ይቀጥላል። እኛ እሰራለሁ። ወይ ደግሞ ፌዴራል ሄጄ አስፈቅዳለሁ
ዘንድ ትልቅ ድክመት ነው ብዬ የምጠቅስልሽ አሰሪው በሚል ወደግንባታ ሊገባ ይችላል፤ እንዲህ ሲባል ዓላማው
በቃ ጨርሻለሁ ይልና ዲዛይን ያደረገውን ባለሙያ ቀምቶ ለፖለቲካ ትርፍ ከሆነ ችግር ነው። ስለዚህ የሚሰራ ነገር
ወደግንባታው ይገባል። ነገር ግን መሰረታዊ ናቸው ከእቅድ ጋር የተያያዘ የሚሆን ከሆነ ከፍጻሜ ለመድረስ
የተባሉትን ነገሮች ይይዛል እንጂ ዲዛይኑ የሚያልቀው አያዳግትም። የጥድፊያ ሥራ ከሆነ ግን የሚሰሩ የዲዛይን
ኮንስትራክሽኑ ሲያልቅ ነው። ባለሙያዎችም ከላይ ከፍተኛ ጫና ያመጣል።
ዲዛይን ስንል የመሬቱን የሸክላ አቀማመጥ፣ የቤቱ ኮንስትራክሽን ግን ምናልባት በመቶ ሰው ሲሰራ
ቀለም፣ የቤት ውስጥ የፍሳሽ ማስወገጃዎችና መሰል የነበረውን ነገር አፋጥኚ የምትባዪ ከሆነ ሌሎች መቶ
ነገሮችን በግንባታ ሂደት ውስጥ የተሻለ ለማድረግ ለምሳሌ ሰዎችን ጨምረሽ በ200 ሰዎች ልታፋጥኚው ትችያለሽ።
እንበልና የመንገድ መብራት በየአስር ሜትሩ ይተከል ዲዛይን ግን እንደዛ አይደለም። በውስጡ ፈጠራም
የሚል ነገር ቢኖርና ግንባታው ሲጀመር ግን በየአስር የምርምር ሥራም ስላለው ይለያል። ለምሳሌ አንቺ ልቤን
ሜትሩ ለመትከል በሚደረገው ነገር ላይ በመሃል ነባር ዛፍ ቶሎ ቀዶ ጥገና አድርጌ መውጣት ነው የምፈልገው ብትዪ
አሊያም ደግሞ መጠማዘዣ ወይም ደግሞ ሌላም ነገር በአንድ ሐኪም ላይ ተጨማሪ ሁለት ሐኪም አስጨምረሽ
ሊያጋጥም ይችላልና ዲዛይን ያደረገው ባለሙያ መጥቶ ማፋጠን አትችዪም። ነገር ግን ብሎኬት ማምረቻ
አስር የተባለውን ዘጠኝ አሊያም ደግሞ አስራ አንድ ፋብሪካ ካለሽ ከጎኑ ሁለተኛ ፋብሪካ ደግመሽ በመስራት
ከዚያ የተፈለገውን አገልግሎት ሳይሰጥ ይቀራል። ዲዛይን ሊሰራላቸው ይገባል፤ ከመንቀጥቀጡ ጋር
ልታደርገው ትችላለህ ሊል ይችላል። የሚመረተውን ብሎኬት ቁጥር ከፍ ማድረግ ትችያለሽ።
አዲስ ዘመን፡- እንደሚታወቀው አሁን አሁን አብረው መለመጥ እንዲችሉ ተደርገው ማለት ነው። ይህ
ስለዚህ ኮንስትራክሽን ዲዛይንሽ የሆነ ደረጃ ሲደርስ ዲዛይን ግን እንደዚያ አይደለም። ማሯሯጥ አይቻልም።
ከ30 ወለል በላይ የሕንፃ ግንባታ በአዲስ አበባ የሚሆነው ግን መጠነኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ሲሆን ነው።
መጀመር ይችላል። መሰረታዊ የምንላቸው ነገሮች ሲያልቁ ካላሯሯጥሽ የምትባዪ ከሆነ ደግሞ ችግር ይፈጠራል
በመገንባት ላይ ይገኛልና እነዚህስ በወጥ ዲዛይን በዚህ ጊዜ ሕንፃዎቹ ተነቃንቀው መቆም መቻል አለባቸው
ማለት ነው፤ ዲዛይን ዘንድ ስንመጣ ደግሞ በቃ ዲዛይን ማለት ነው። በነገራችን ላይ ብዙዎቹ ኮንስትራክሽኖች
ነው የተገነቡት ማለት ይቻላል? እንጂ ተንኮታኩተው መውረድ የለባቸውም።
ከዚህ በኋላ አያስፈልግም የሚባል ሳይሆን በሚገርመው ግንባታቸው ሳይጀመር ዲዛይናቸው ቢመረምር ችግር
አርክቴክት አማኑኤል፡- በእኔ ልምድ ፕሮጀክቱ ስለዚህም እንደእነዚህ ዓይነት ሕንፃዎችን ዲዛይን
ሁኔታ ኮንስትራክሽኑ ሲያልቅ የሚያበቃ መሆኑ ነው። ውስጥ ሳይገባ ክፍተታቸውን ማግኘት እንችላለን።
ተለቅ ባለ ቁጥር አሰሪው አካል ትክክለኛ ባለሙያ ለማድረግ ሲታሰቡ በውስጣቸው ያለውን ነገር የተሟላ
ስለዚህ ወደጠየቅሽኝ ጥያቄ ስመለስ መሰረታዊ ብዙዎቹ የሚደረስባቸው ተገንብተው በሚያመጡት
የመቅጠር እውቀቱም ሆነ ፍላጎቱ ይጨምራል። አሁን ለማድረግ በትንሹ ወደ አስራ ስድስት ዓይነት ስብጥር
ናቸው የምንላቸው ሰነዶች ሳይሟላ የተጀመሩ በጣም ኪሳራ ነው።
አሁን ባለ30 ያህል ወለል እየሰራን ያለነው አዲስ አበባ ያለው ባለሙያዎችን ይፈልጋሉ። ስለዚህ ወጥነት ሲባል
ብዙ ኮንስትራክሽኖች አሉ። በተለይ ለባለሙያው በቂ ጊዜ አዲስ ዘመን፡- በዘርፉ ያለው የሕግ ማዕቀፍ
ላይ ነው። እነዚህ ደግሞ በአብዛኛው ባንኮቹ ናቸው። ሥራውን የበለጠ መረዳት ላይ እንጂ ዲዛይኑ አንዴ
ካለመስጠትና የተሻለ ባለሙያ ባለመቅጠር እንዲሁም በቂ በአግባቡ እየተተገበረ ነው ማለት ይቻላል?
ተስፋ ሰጪው ነገር ባንኮቹ ዘንድ ለዲዛይን ሂደቱም ተጠናቆ ግንባታው ይጀመራል ማለት እንዳልሆነ ግልጽ
ክፍያ ባለመክፈልና በሌላም ምክንያት ሊሆን ይችላል። አርክቴክት አማኑኤል፡- በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው
እንዲሁም የሚፈልጉትንም ነገር በአግባቡ ተመካክረው ሊሆን ይገባል። ምክንያቱም ግንባታው ሲያልቅ ነው
ነገር ግን ለምሳሌ እኔ ባለኝ ልምድ አሰሪዎቻችንን ቀደም ያነሳሽው። ዘርፉ የኮንስትራሽን ዘርፍ ነው የሚባለው።
ነው የሚጀምሩት። እንዲያውም ለዲዛይን ውድድር ዲዛይኑም የሚያልቀውና።
ብለን ወደማማከር ሥራ ውስጥ እንገባለን። የዲዛይንና የኮንስትራክሽን ዘርፍ ተብሎ ችግሩም
የሚያዘጋጅ ባለሙያ ቀጥረው ዲዛይኑን አወዳድረው ነው አዲስ ዘመን፡- ስለዚህ ዲዛይን ተጠናቆ ወደ
ለአብነት ያህል አንድ ሰው ሆቴል መስራት ተነጣጥሎ መታየት ቢችል መልካም ነበር የሚል
ሕንፃዎቹ የተሰሩት ብዬ በድፍረት መናገር እችላለሁ። ግንባታ አለመገባቱ የሚያስከትለው ችግር የለም
እፈልጋለሁ ብሎ ይመጣል። ይህ የሚሰራው ሆቴል ስንት አተያይ አለኝ። ለምን ቢባል ዲዛይን ላይ ያለው ችግርና
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የምናየው ነገር አሁን የእኛ ተብሎ መደምደም ያስችላል ማለት ነው?
ክፍል፣ መጠናቸው ስንት በስንት የሆነ ይባላል። ለምሳሌ ኮንስትራክሽኑም ላይ ያለው ችግር የባለሙያውም
ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች የባለ30 ወለል ሕንፃን አርክቴክት አማኑኤል፡- አያስችልም፤ የተዛባ መረጃ
50 ክፍል ያለው ሆቴል ቢል ደግሞ ለ50 ክፍል ሆቴል ይሁን የሕግ ማዕቀፉም ይሁን ወይም ሌላውም ይሁን
ዲዛይን መስራት ጀምረናል፤ ነገር ግን እንችላለን በሚል 30 እንዳይሆን ጥንቃቄ ማድረግ ያሻል። መሰረታዊ ነው ብለን
ይህን ያህል ስፋት ያለው አዳራሽ፣ ሬስቶራንት እና ሌሎች ይለያያል። በአገራችን የሕንፃ አዋጅ አለ፤ ይህ አዋጅ ብዙ
ወለልን የማቃለል ነገር ይስተዋላል። ባለ30 ወለል ሕንፃ የምናስበው ዲዛይን ማለቅ አለበት። መሰረታዊ የሚሆነው
አስፈላጊ ነገሮች ቀደም ብለን ገና መስመር ሳናሰምር ተደክሞበት የተዘጋጀ ነው። በእርግጥ ደግሞ በየጊዜው
በትንሹ ከ1200 እስከ 2600 ሰው በውስጡ ይይዛል። ነገር ይለያያል፤ ምክንያቱም የሚገነባው ሕንፃ፣ ግድብ፣
የዲዛይኑን መነሻ የፕሮጀክቱን ትልቅነትና ትንሽነት ገላጭ ማሻሻያ ይፈልጋል። የማሻሻያ ሐሳብም እየተሰበሰበ ሲሆን
ይህ ሁሉ ሰው በሕንፃው የሚገባውና የሚወጣው አየር መንገድ፣ ስታዲየም ወይም ሌላም ሊሆን ይችላልና
የሆነውን ነገር በመጀመሪያ በምክክር እናዳብረዋለን። በቅርቡም ወቅቱን ታሳቢ አድርጎ ተሻሽሎ ይጸድቃል
እንዴት ነው? አሳንሰር የሚጠቀመው አሊያም የእሳት ነው። ስለዚህ ይህ ዲዛይን አልቋል ማለት ሳይሆን ግንባታ
ይህ ምክክር የሚያልቅ አይደለም፤ ዲዛይኑ እየተሰራም ብለን እየጠበቅን ነው። በመሆኑም በዚህ ረገድ ጥሩ ደረጃ
አደጋ ቢፈጠር መውጣት የሚችለው እንዴት ነው? ያስጀምረኛል የሚለው ነገር መሰረታዊ ነው።
ይበልጥ ግልጽ እየሆነ የሚሄድ ነው። ነገር ግን መነሻ ላይ ነን ብዬ አስባለሁ።
ስለዚህ ለእነዚህ ዓይነት ሕንፃዎች ዲዛይን ልምድ ያለውና እንዲህ ስል ብዙ ሰዎች ዲዛይን ሳያልቅ ኮንስትራክሽን
ነው የምንለውን ሐሳብ ቀድመን እናማክራለን፤ እንዲህ ዝርዝር ነገር ላይ ስንመጣ ግን ከፍተኛ ክፍተት አለ።
እውቀቱን በንባብም ሆነ በተለያየ መንገድ ያሰፋ ባለሙያ መጀመር ይቻላል ብለው እንዲተረጉሙት ሳይሆን
ማድረጉ የማንኛውም ብቃት ያለው ባለሙያ አሰራር ለምሳሌ የግዥ ሥርዓት ከፍተኛ ክፍተት ነው ያለበት።
ነው የሚያስፈልገው። የዲዛይን ሂደቱ የሚያልቀው ከኮንስትራክሽኑ ጋር ነው
ነው። ሕንፃ ሴክተር ላይ ከሆነ አርክቴክቱ፣ ከተማ ላይ ለዲዛይን ጥራት በቂ ትኩረት አይሰጥም። በዚህ ጉዳይ
ብሔራዊ ቴአትር አካባቢ የሚታዩት ባለብዙ ወለል የሚለውን ለማስመር ነው። ነገር ግን መሰረታዊ ዲዛይን
ከሆነ ደግሞ ፕላነሩ አሊያም አርበን ዲዛይነሩ ሊሆን ማሻሻያ ይደረግ ዘንድ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር
ሕንፃዎች ወደ ታች አራትና አምስት እንዲሁም ከዚያ ነው የሚባለውን በመያዝ ካልተጀመረ ብዙ ፕሮጀክቶች
ይችላልና አሰሪው እንደእነዚህ ዓይነት ብቃት ያለው በመመካከር ላይ ነን። ሁለተኛው የባለሙያ ምዝገባ ሂደቱ
በላይ መሰረት ያላቸው ናቸው። ወደታች አራት መሰረት ላይ የሚታየው የጊዜ መራዘም በሁለት ዓመት ያልቃል
ባለሙያ ይዞ በመጀመሪያ ሐሳቡን በምክክር ማስተካከል ነው። በሌላው አገር ሲታይ ባለሙያው በብቃቱ የተመዘነ
ያለው ነው ካልን ከመሬት በታች ወደ 15 ሜትር ያህል የተባለው ፕሮጀክት በአምስትም አያልቅም፤ ይህ ማለት
ይኖርበታል። ነው። የእኛ አገር ግን እንደዚያ አይደለም። ዲግሪ አለኝ
ርዝመት ያለው ማለት ነው። ይህ ከሆነ ደግሞ አንድ ግንባታ የተጀመረበት ሰነድ ያልተሟላ ሰነድ ነው። ስለዚህ
ይህን ሐሳብ ይዞ ማስተካከል የማይቻል ከሆነ ብለሽ ከመጣሽ ምንም ችግር የለም አንቺ አንደኛ ባለሙያ
መኪና እንዴት ነው ታች ወርዶ የሚወጣው? የሚለው በአጭሩ ዲዛይን የለውም ማለት ይቻላል። ይህ ደግሞ
ወደፊት ሥራ ሲሰራ ወጥ ያለመሆን ክፍተት የሚጀምረው ነሽ። ይህ ግን ትልቅ ጥፋት ነው። ስለዚህ የባለሙያ
መታየት አለበት። ምክንያቱም ስለ ባለ30 ወለል ስናወራ በፋይናንሱም በኩል በእጥፍ እንዲጨምር ሊያደርግ
ከዚህ ጋር ይሆናል። ስለዚህም የሚሰሩ የመንግሥት ምዝገባ ሂደቱ ጎረቤት ከሆኑ አገሮች እንኳ በጣም ወደኋላ
ወደ 400 ያህል መኪናዎችን ስለሚይዙ ሕንፃዎች ነው ይችላል። የተሟላ ዲዛይን ይዞ ወደኮንስትራክሽን
አካላትም ይሁኑ የግል ሥራቸውን ገና ሲያስቡ ራሱ የቀረ ነው። ይሁንና እሱንም ለማስተካከል በረቂቁ ላይ
የምናወራው ማለት ነው። አለመግባት ብክነትን ያመጣል። ከዚህም በተጨማሪ
ለመስራት የሚስፈልጉትን ነገር በጽሑፍም ይሁን በቃል እየተወያየን እንገኛለን።
ለምሳሌ አንድ ስታዲየም አሊያም የሲኒማ አዳራሽ የግል ሴክተር ከሆነ ትርፉን እየበላ ይሄዳል። መንግሥትም
በግልጽ ማስረዳት መቻል አለባቸው። አሁን አሁን በተለይ መንግሥት በቅርብ ጊዜ አንድ ያደረገው ጥሩ ነገር
ውስጥ ተመልካቹ በብዛት ይገባል። ቦምብ ተጣለ ውጡ ከሆነ ደግሞ ምናልባት ተጨማሪ አንድ ዩኒቨርሲቲ ገንብቶ
በመንግሥት በኩል የምናየው ትልቁ ድክመት የሚፈለገው ቢኖር በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ስር
ቢባል ሰው በአጭር ደቂቃ ውስጥ መውጣት የሚችለው በቀጣይ ዓመት ተማሪ እቀበላለሁ ብሎ አቅዶ ቢሆን
ነገር በትክክል ሳይታወቅ ወደ ዲዛይን ባለሙያው የኮንስትራክሽን ሥራዎች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ማቋቋሙ
እንዴት ነው? ምክንቱያም የአንድ ስታዲየም ዲዛይን መቀበል ሳይችል ቀርቶ ወይ ወደኪራይ ይሄዳል ማለት
የመምጣቱ ነገር ነው። ነው፤ የተቋቋመው ባስልጣን በኮንስትራሽን ዙሪያ ያሉ
ሲወራ ጥሩነቱ የሚመዘነው በስንት ደቂቃ ሙሉ ሰው ነው። አሊያም ደግሞ ለአንድ ማህበረሰብ ሆስፒታል
ለምሳሌ በጀት አስረው ይመጣሉ። የምንሰራው የሕግ ማዕቀፎች ላይ ብዙ እየደከመ ነው። ከዚሁ ጋር
ማስወጣት ይችላል የሚለው ነው። ከእግር ኳሱ ጋር በዚህ ጊዜ አደርሳለሁ ብሎ ከሆነና ግንባታው የማያልቅ
እንደዚህ ዓይነት ፋብሪካ ነው ይላሉ። ነገር ግን ስለፋብሪካ ተያይዞ የታክስ ሕጉ ለዲዛይንም ሆነ ለኮንስትራክሽን
እምብዛም ግንኙነት የለውም። ለምሳሌ 60 ሺህ ሰው ከሆነ የመልካም አስተዳደር ችግር አለ ሊያስብለው
ቀደም ሲል በደንብ ተጠንቶ ያንን ጥናት የሚመጥን በጀት ሴክተሩ ቁርጥ ያለ መፍትሄ ሲፈለግ አይሰጠውም።
የሚይዝ አንድ ትልቅ ስታዲየም ሰርተን በማጠናቀቅ ይችላል። እነዚህ ነገሮች ሊፈጸሙ የሚችሉት በቂ የሆነ
ሳይያዝ እንዲሁም ጊዜ ሳይሰጠው በጀት ሊወሰድብን ምክንያቱም አሁን ያለው የንግድ ሕግ ጥቅል ነው።
ላይ ነን። እነዚህ በስታዲየሙ ያሉ 60 ሺህ ሰዎች በሆነ የዲዛይን ዝግጅት ሳይኖር ሲቀር ነው። ብቃት ባለው
ነው አሊያም ሊዘጋብን ነው በሚል በመንደርደር በአንድ የሠራተኛና አሰሪ ሕጉም እንዲሁ ነውና እነዚህንና መሰል
አጋጣሚ ችግር ተፈጥሮ ከስታዲየሙ ውጡ ቢባሉ ባለሙያ እና በቂ በሆነ ዲዛይን የሚጀመር የኮንስትራክሽን
ወር አስገቡ ተብለው ነው በሚል ግንቦት አሊያም ሰኔ ሕጎችን ማየቱ መልካም ነው። በእርግጥ አሁን ላይ
በስንት ደቂቃ ውስጥ ነው የሚወጡት የሚለው ቁልፉ ሥራ ያማረ እና ፍጻሜውም የፈጠነ ይሆናል።
መጀመሪያ አካባቢ ጨረታ ይወጣል። ይህ ማለት ደግሞ ጅማሬው ስላለ በአስር ዓመት እቅዱ ውስጥ የተያዙ ብዙ
ጉዳይ ነው። ባለ30 ወለል ሕንፃም እንደዚሁ ነው። አዲስ ዘመን፡- ዲዛይኖች ተጠናቀው ተስፋ ሰጪ ነገሮች ስላሉም በሂደት ይስተካከላል የሚል
የሚፈለገው ነገር በቅጡ ሳይታወቅና ግልጽ ሳይሆን
ስለዚህ የማቴሪያሉ ምርጫም በራሱ በጣም ወሳኝ ነው። ወደግንባታ እንዳይገቡ ከሚያደርጉ መካከል በጀት እምነት አለኝ።
ወደዲዛይን ይገባል፤ ጊዜም ሳይሰጥና ትክክለኛ የዲዛይን
መሬት መንቀጥቀጥ ቢያጋጥም እንኳ ሰው ከወጣ በኋላ ተመላሽ እንዳይሆን በሚል ብቻ ወይም ደግሞ አዲስ ዘመን፡- ለሰጡኝ ማብራሪያ ከልብ
ባለሙያ ሳይያዝ ወደኮንስትራክሽን ይገባል። ከዚያ
ነው ሕንፃው ከወደቀም መውደቅ ያለበት፤ ሲሆን ሲሆን የኅብረተሰብን ጥያቄ ለማፈን ሲባል ይህ ግንባታ አመሰግናለሁ።
ኮንስትራክሽኑ ተጠናቀቀ ይባልና ሪቫይን ይቆረጣል፤
የመሬት መንቀጥቀጡን መቋቋም እንዲችሉ ተደርገው እዚህ አካባቢ ይጀመር በሚል እንዲገነባ ይደረጋልና አርክቴክት አማኑኤል፡- እኔም አመሰግናለሁ።

You might also like