Professional Documents
Culture Documents
1 IVCompleted
1 IVCompleted
የቅርብ ኃላፊ የሥራ መደብ /ተጠሪነት በሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር /ቢሮ/ ብቻ የሚሞላ
የሥራው ደረጃ የሥራው
የአረንጓዴና አካባቢ ጥበቃ መሰረተ ልማት ስታንዳዳይዜሽን ዴስክ
ኃላፊ
መስሪያ ቤቱ የሚገኝበት ቦታ
1
ፐብሊክ ሰርቪስ ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ
በከተሞች ዲዛይን፣ ገፅታ፣ አረንጓዴነትና ዉበት ላይ በሳይንሱ መሰረት እየተካሄደ መሆኑን ለመከታተልና ለመደገፍ የሚያስችል
የክፍተት ዳሰሳ በማካሄድ እቅድ ያዘጋጃል፣
ከተሞች በእቅዱ መሰረት እየተገበሩ መሆናቸዉን ለመከታተል የሚያስችል ዝክረ ተግባር በማዘጋጀት ስራዎች በከተሞች
ተግባራዊ ስለመሆናቸዉ ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል
በክትትልና ድጋፍ ወቅት በተለዩ ችግሮች ላይ የመንግስት ፖሊሲዎችን፣ ህጎችን፣ስትራቴጅዎችንና ፕሮግራሞችን ተመርኩዞ
የመፍትሄ አቅጣጫ ይሰጣል
III. የሥራው ባህሪ መግለጫዎች
3.1 የሥራ ውስብስብነት
ሥራው በከተሞች አረንጓዴ መሰረተ ልማቶች ዲዛይን፣ ገፅታ፣ላንድስኬፕና የአካባቢ ስነዉበት ጉዳዮች ላይ ጥናት ለማካሄድ
የክፍተት ዳሰሳ በማካሄድና የጥናት አቅድ ማዘጋጀት፣በከተሞች አረንጓዴ መሰረተ ልማቶች የከተማ ዲዛይን፣
ገፅታ፣ላንድስኬፕና የአካባቢ ስነዉበት አፈፃፀም ዙሪያ ፊዚካላዊ፣ አካባያዊ የቦታ አጠቃቀምና አንደምታቸውን ዕቅዶች
ከፖሊሲዎች፣ህጎች፣ ደንቦች፣ስታንዳዶችና መመሪያዎች አንጻር መፈተሸ መገምገም፣ በከተሞች አዳዲስ የአሰራር
ስልቶችንና የሀገራት ተሞክሮዎችን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል ጥናት ማካሄድ፣ በአረንጓዴ መሰረተ ልማቶች ዲዛይን፣
ገፅታ፣ላንድስኬፕና የአካባቢ ስነዉበት አያያዝና አስተዳደር ላይ ለፖሊሲ የሚሆኑ ሀሳቦችን ማመንጨት፣በአረንጓዴ መሰረተ
ልማቶች ዲዛይን፣ ገፅታ፣ላንድስኬፕና የአካባቢ ስነዉበት በተመለከተ የተለያዩ የፖሊሲዎች፣ህጎች፣ ደንቦች፣ስታንዳርዶችና
መመሪያዎች ማዘጋጀት፣ከተሞች ስራዎችን በእቅዱ መሰረት እየተገበሩ መሆናቸዉን ለመከታተል የሚያስችል ዝክረ ተግባር
ማዘጋጀት፣በክትትልና ድጋፍ ወቅት በተለዩ ችግሮች ላይ የመንግስት ፖሊሲወችን፣ ህጎችን፣ስትራቴጅዎችንና ፕሮግራሞችን
2
ፐብሊክ ሰርቪስ ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ
3
ፐብሊክ ሰርቪስ ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ
ቶፕና ላብ ቶፕ ኮምፒውተሮች፣ ዩፒኤስ (Power backup)፣ በአግባቡ በመያዝ የመጠቀም ኃላፊነት አለበት፡፡
3.7. ጥረት
3.7.1 የአዕምሮ ጥረት
ሥራው በከተሞች አረንጓዴ መሰረተ ልማቶች ዲዛይን፣ ገፅታ፣ላንድስኬፕና የአካባቢ ስነዉበት ላይ ስራዎች በእቅዱ መሰረት
እየተተገበሩ መሆናቸዉን ለመከታተል የሚያስችል ዝክረ ተግባር ማዘጋጀት፣ስራዉ በከተሞች አረንጓዴ መሰረተ ልማቶች
ዲዛይን፣ ገፅታ፣ላንድስኬፕና ዉበት ላይ ለፖሊሲ የሚሆኑ ሀሳቦችን ማመንጨት፣ በከተሞች አረንጓዴ መሰረተ ልማቶች
ዲዛይን፣ ገፅታ፣ላንድስኬፕና የአካባቢ ስነዉበት አዘገጃጀትና አፈጻጸም ዙሪያ ፊዚካላዊ፣አካባቢያዊና የቦታ አጠቃቀም
እንደምታ ያቸውን ዕቅድች ፖሊሲዎች፣ ህጎች፣ደንቦች፣ ስታንዳዶችና ፣መመሪያዎች፣አንጻር መፈተሸ መገምገም፤
በክትትልና ድጋፍ ወቅት በተለዩ ችግሮች ላይ የመንግስት ፖሊሲዎችን፣ ህጎችን፣ስትራቴጅዎችንና ፕሮግራሞችን ተመርኩዞ
የመፍትሄ አቅጣጫ መስጠትን እና አዳዲስ የአሰራር ስልቶችንና የሀገራት ተሞክሮዎችን በከተሞች ተግባራዊ ለማድረግ
የስልጠና ሰነድ ማዘጋጀት፣ በአረንጓዴ መሰረተ ልማቶች አያያዝና አስተዳደር ላይ ለፖሊሲ የሚሆኑ ሀሳቦችን
ማመንጨት፣በአረንጓዴ መሰረተ ልማቶች ዲዛይን፣ ገፅታ፣ላንድስኬፕና የአካባቢ ስነዉበት በተመለከተ የተለያዩ ፖሊሲዎች፣
4
ፐብሊክ ሰርቪስ ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ
ህጎች፣ደንቦች፣ ስታንዳዶችና ፣መመሪያዎች ማዘጋጀት፣፣አዳዲስ የአሰራር ስልቶችንና የሀገር ዉስጥና የዉጭ ተሞክሮዎችን
በከተሞች ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል ጥናት ማካሄድ፣አእምሮን የሚያደክሙ ተግባራት ሲሆኑ ከቀን የሥራ ሰዓቱ 60%
ይሆናል፡፡
3.7.2. ስነልቦናዊ ጥረት
የባለሙያዉ/ዋ የስራ አፈጻጸም በስራ ክፍሉ ሲመዘን አልፎ አልፎ አለመግባባት የሚያጋጥም ሲሆን ይህን ተቋቁሞ ሥራን
ውጤታማ ለማድረግ የሥነ ልቦና ዝግጁነትን ይጠይቃል፡፡
3.7.3 የዕይታ ጥረት፣
በከተሞች አረንጓዴ መሰረተ ልማቶች ዲዛይን፣ ገፅታ፣ላንድስኬፕና የአካባቢ ስነ-ዉበት ጥናት ለማካሄድ፣ስልጠና ለመስጠት
እና ክትትልና ድጋፍ ለማድረግ የሚያስችል እቅድ ማዘጋጀት፣ በከተሞች አዳዲስ የአሰራር ስልቶችንና የሀገራት ተሞክሮዎችን
በከተሞች ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል ጥናት ማካሄድ፣ በከተሞች አረንጓዴ መሰረተ ልማቶች ዲዛይን፣
ገፅታ፣ላንድስኬፕና ዉበት አዘገጃጀትና አፈጻጸም ዙሪያ ፊዚካላዊ፣ አካባቢያዊና የቦታ አጠቃቀም እንደምታ ያላቸውን
ዕቅዶች፣ ፖሊሲዎች፣ህጎች፣ደንቦች፣ስታንዳርዶችና መመሪያዎች አንጻር መፈተሸና መገምገም፣ ስመተግበራቸው
መረጃዎችን መሰብሰብ፣ ማደራጀትና መተንንተን፣ በከተሞች አረንጓዴ መሰረተ ልማቶች ዲዛይን፣ ገፅታ፣ላንድስኬፕና ዉበት
አያያዝና አስተዳደር ላይ ለፖሊሲ የሚሆኑ ሀሳቦችን ማመንጨት፣ በአረንጓዴ መሰረተ ልማቶች ዲዛይን፣ ገፅታ፣ላንድስኬፕና
የአካባቢ ስነዉበት በተመለከተ የተለያዩ ፖሊሲዎች፣ ህጎች፣ደንቦች፣ ስታንዳዶችና ፣መመሪያዎች ማዘጋጀት፣፣ከተሞች
ስራዎችን በእቅዱ መሰረት እየተገበሩ መሆናቸዉን ለመከታተል የሚያስችል ዝክረ ተግባር ማዘጋጀት፣በክትትልና ድጋፍ ወቅት
በተለዩ ችግሮች ላይ የመንግስት ፖሊሲወችን፣ ህጎችን፣ስትራቴጅዎችንና ፕሮግራሞችን ተመርኩዞ የመፍትሄ አቅጣጫ
መስጠት፣የዘርፉን የስልጠና ሰነድ ማዘጋጀት ተግባራት በአግባቡ ባይከናወኑ ወይም በሥራ ክንውን ወቅት የሚፈጠሩ ስህተቶች
ባይታረሙ ሥራዉ ይስተጓጎላል፣ በከተሞች አረንጓዴ ልማትና ውበት ዕቅድ አፈጻጸምና በከተሞች አረንጓዴ መሰረተ
ልማቶች ዲዛይን፣ ገፅታ፣ላንድስኬፕና ዉበት በኮምፒውተር ማንበብና መጻፍ ዕይታን የሚያደክሙ ሲሆኑ ከቀን የሥራ ሰዓቱ
25% ይሆናል፡፡
3.7.4 የአካል ጥረት
ሥራው 60% በመቀመጥ፣ 10% በመቆም እና 30% በእግር በመንቀሳቀስ ይከናወናል፡፡
3.8. የሥራ ሁኔታ
3.8.1. ሥጋትና አደጋ
4. የለበትም፡፡
3.8.2. የሥራ አካባቢ ሁኔታ
5. ሥራው የጤና ጠንቅ በሌለበት ቦታ ይከናወናል
3.9. እውቀትና ክህሎት፣
3.9.1. ትምህርት
የትምህርት ደረጃ የትምህርት አይነት
5
ፐብሊክ ሰርቪስ ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ