Professional Documents
Culture Documents
ኢንስቲትዩት
1
የስልጠናው አላማ
ሰልጣኞች የ5ቱን ማ ምንነት፣ ጠቀሜታ እና አተገባበርን
ያብራራሉ ፣
5ቱ ማዎች በሳይት እና በኦፊስ ለማስተግበር የሚያስችል
አቅም ይፈጥራል
5ቱን ማ ለማዝለቅ የአመራሩ እና የሰራተኛው ሚና ምን
እንደሆነ ያብራራሉ፡፡
የስራ አከባቢያቸውን የተደራጀ እና ወጥ እንዲያደርጉ
ያስችላቸዋል
በግል ሂወታቸውም ተግባራዊ እንዲያረጉት ያግዛቸዋል
የስልጠና ይዘት
መግቢያ
ክፍል 1. 5ቱማ ምን ማለት ነዉ?
01-3
ሦስት የተለያዩ የመስሪያ ቦታዎች
1. ሦስተኛ ደረጃ የስራ ቦታ፡-
የስራ ቦታን የሚያበላሹ ሰራተኞች ያሉበት
የሚያስተካክሉ ግን የሌሉበት
2. ሁለተኛ ደረጃ የስራ ቦታ፡-
የስራ ቦታን የሚያበላሹ ሰራተኞች ያሉበት እና
የተበላሸውን ደግሞ የሚያስተካክሉ ያሉበት
3. አንደኛ ደረጃ የስራ ቦታ፡-
የስራ ቦታን እንዳይበለሽና ከተበላሸም ለማስተካከል
ሀላፊነት የወሰዱ ሰራተኞች ያሉበት
የእርስዎ ስራ ቦታ ከየትኛው ጎራ
4
ያልተደራጀ የስራ ቦታ እንዴት ይፈጠራል? ተመልካች
ማጣት፣ ለነዚህና
መስል ጉዳዮች
መፍትሄ ቀያሽ
አካል አለመኖር!
በጭራሽ የማያስፈልጉ
ቁሳቁሶች የስራ ቦታን
ሲይዙ
የሚያስፈልጉ
ቁሳቁሶች
ተለይተው እና
በአሁኑ ወቅት የማያስፈልጉ ተደራጅተው
ወደ ፊት ግን ሊያስፈልጉ
የሚችሉ ቁሳቁሶች የስራ
በአግባቡ
ቦታን ሲይዙ ሳይቀመጡ
01-5
5ቱ ማዎች ምን ማለት ነው ?
5ቱ ማዎች ለምን አስፈለገ ?
ኪሳችን
ቦርሳችን
ቤታችን
መስሪያ ቤታችን
በሳይታችን 6
5ቱ ማ ለምን ያስፈልጋል;
የመጠበቅ
ከሚፈለገው በላይ የማምረት የማጓጓዝ
፭ቱ ማዎች
የብክነት
ዓይነቶችን ይቀንሳሉ
የአሠራር ብልሽት/እንከን ያለው
ምርት የማምረት
8
5ቱ “ማ” ምን ማለት ነዉ?
እዚህስ …..
13
ከማጣራት ምን ይገኛል;
ቦታ'ጊዜ'ገንዘብ'ሃይል እና ሌሎች ሃብቶችን በአግባቡ ለማስተዳደር እና
ለመጠቀም ስለሚያስችል
በቢሮ እና ሳይት የሚያጋጥሙ ችግሮች እንዲቀንሱ እንዲሁም ደግሞ
እንዲወገዱ ያስችላል
በሰራተኞች መካከል ያለዉ የመግባባት ሂደት ይጨምራል
የግንባታ ጥራት እና ምርታማነት እንዲሻሻል ያደርጋል
የቱን ነው
በትክክል
የምንፈልገው?
14
በግንባታ ሳይት ላይ ያሉ ማከማቻዎች ማጣራት አያስፈልጋቸውም ?
15
2. ማደራጀት (Set-in-order)
ማደራጀት ማለት በማጣራት ሂደት ውስጥ ለተለዩት ዶክመንቶች፣
ግብዓቶች፣ ማሽኖችና ቁሶች ቋሚና ተስማሚ ቦታ መስጠት ማለት ነው፡፡
የሚያስፈልጉ ቁሶች ለመፈለግ፣ ለመጠቀም'በቦታቸዉ ለመመለስ የሚያስችል ምልክት
በመጠቀም በአግባቡ ማስቀመጥ፡፡
17
የ5ቱ ማዎች ችግር በኮንስትራክሽን ቢሮ
18
ማደራጀት
እንዴት ልለፍ???
21
ከ 5ቱ ማ ትግበራ በፊት ከ 5ቱ ማ ትግበራ በኋላ
23
አንዱን የስራ ባለ ደረባዎ (ሰራተኛዎ) መዶሻ አምጣልኝ ብለው ቢልኩት፣
ሳይናደዱ (ሳይከፋዎት) ምን ያህል መጠበቅ ይችላሉ?
10 ደቂቃ?
5 ደቂቃ??
60 ሴኮንድ ???
ወይስ
5 ሴኮንድ??? ?
24
በከይዘን ግን…፡- የሰላሳ ሴኮንድ ህግ
25
3. ማፅዳት (Shine)
• ማፅዳት :- የግንባታ ማሽነሪዎቻችን፣ የስራ ቦታችንንና የስራ መገልገያ
መሳሪያዎቻችንን ጽዱ ማድረግ ማለት ነዉ፡፡
• የስራ ቦታችን ፅዱ በሚሆንበት ጊዜ ማራኪ እና ሳቢ ስለሚሆኑ ሰዎች በቀላሉ
እንዲጠቀሙዋቸዉ እና ስራችንን በደስተኛ መንፈስ ለመስራት ያስችለናል፡፡
• ጽዳት ጥራት ያለው ምርት ማምረት ከመቻል ጋር የጠበቀ ግንኙነት አለው፡፡
28
ማፅዳት እና ፍተሻ
29
ከማፅዳት የሚገኙ ጥቅሞች
30
…የቀጠለ
ጽዳት/ፍተሻን ማከናወን
በማየት መለየት በመዳሰስ መለየት
• ብናኝ ካለ • ሙቀት ሲፈጠር
በመስማት መለየት
በማሽተት መለየት • ያልተለመደ ድምጽ
• ያልተለመደ ጠረን
01-31
01-31
ከ 5ቱ ማዎ ትግበራ ከ 5ቱ ማዎች ትግበራ
በፊት በኋላ
37
…… ስለራሳችን
የማደራጀት እና
የማጽዳት ድርጊቶች የትኞቹን ናቸው
38
4. ማላመድ (Standardize)
• ማላመድ ከመጀመሪያዎቹ 3ቱ ማዎች የተለየ ነው፣ የመጀመሪያዎቹ 3ቱ
ማዎች ተግባራት ሲሆኑ ማላመድ ግን 3ቱን ማ ጠብቆ ለማቆየት
የምንጠቀምበት ዘዴ ነው፡፡
• ከላይ የተገለጹትን 3ቱን ማ ዎች ማጣራትን፣ ማደራጀትንና ማጽዳትን
ለእያንዳንዱ ሠራተኛ እለታዊ ክንውን ሆኖ ከመደበኛ ሥራቸው ጋር
ተላምዶ(የስራው አካል ሆኖ) በቀጣይነት እንዲከናወን ወጥ አሠራርን
የመዘርጋት ዘዴ ነው፡፡
• በሁሉም የስራ ቦታዎች ላይ ስራን ማእከል ያደረጉ ህጎች ማዉጣት፡፡
39
…የቀጠለ
???
42
5ቱ ማ ለሰራተኛዉ ያለዉ ጠቀሜታ
1. የመስሪያ ቦታው የፀዳ 'ጉዳት የማያደርስ እና ምቹ እንዲሆን ያደርገዋል
።
2. የስራ እርካታ እንዲኖር ያደርጋል ።
3. በስራ ላይ የሚከሰቱ ጫናዎችን እና አለመስማማቶችን ያስወግዳል ።
4. ከስራ ባልደረባቹ ጋር በቀላሉ እንድትግባቡ ያደርጋል ።
5. የስራ ቦታ ምን መምሰል እንዳለበት ጥሩ ግብዓት እንድትፈጥሩ እድል
ይሰጣል
6. ሁሉን ነገር ረስተን ትኩረታችን ስራው ላይ ብቻ እንዲሆን ያስችለናል፡፡
7. የሰራተኞችን የስራ ሞራል በማነሳሳት እና የጋራ ስራን በማበረታታት
43
የባለቤትነትን ስሜትን ይፈጥራል ።
5ቱ "ማ“ዎች ለኩባንያዉ ያለዉ ጠቀሜታ
1. ወጥ የሆነ የስራ ፍሰት እንዲኖር በማድረግ ብክነት መቀነስ
2. ግድፈት ባዶ በማድረግ ጥራት ያሳድጋል
3. ብክነትን ባዶ በማድረግ ወጪን ይቀንሳል
4. ማዘግየት እንዳይኖር በማድረግ ህንፃው(ቤቱ) ወቅቱን ጠብቆ
ለደምበኛ ማድረስ
5. ምንም ዓይነት ጉዳት እናይኖር በማደረግ ደህንነት ይጨምራል
6. የማሽኖች ብልሽት እንዳይኖር በማድረግ ምርታማነት ይጨምራል
7. የደምበኛ ቅሬታ እንዳይኖር በማድረግ ከፍተኛ የሆነ እምነት እና በራስ መተማመን ያመጣል
8. ከመጠን በላይ የሆነ ክምችትን ለማስወገድ ይረዳናል
44
……..ነገ
ዎ ች
5ቱ ማ ስኬ
ት
ማዝለቅ
ቶ ች
ን ማላመ
ጣ ል
ቅ ገነባ
ጥ ይ
በ ለው ድ
ማፅዳት
ማስቀመ
…….ዛሬ
ጥ
ማጣራት 47
-2 . የ ዕቅ ድ ደረ ጃ
ክፍል
Pla nn i n g S t a ge
የዕቅድ ፍሰት
01-49
1. አሁን ያለዉን ነባራዊ ሁኔታ ማወቅ ወይም መረዳት
01-50
ፎቶ ግራፍ
1.ቋሚ የሆነ የካሜራ ቦታ መስጠት፡-
• ለምንጠቀምበት ካሜራ ቋሚ የሆነ ቦታ በመስጠት የ5ቱ ማዎች
ከትግበራ በፊት እና በኋላ ያለዉን ክስተት ፎቶ ማንሳት ፡፡
51
2.ቋሚ የሆነ ቦታ የሌለዉ ዓይነት (Random Type)
52
2. የትግበራ ወሰኖችን ማውጣት
በፕሮጀክት ደረጃ
መወሰን
በቡድን ቦታ ብቻ
መወሰን ሌሎች
የተለያዩ አማራጮች
01-53
3. ግብ ማስቀመጥ
1
ወቅታዊ/አሁን ከልቡዎች
ያለንበትን
ያለንበትን 2
ሁኔታ ማወቅ
መገምገም
3
ግብ
ግብ ማስቀመጥ
ማስቀመጥ 4
መለጠፍ
መለጠፍ
01-54
4 .ዕቅድ ማውጣት
55
የማጣራት ተግባራት ዕቅድ ቅፅ-ናሙና(Sample)
56
የማደራጀት ተግባራት ዕቅድ ቅፅ-ናሙና (Sample)
57
የማጽዳት ተግባራት ቅፅ-ናሙና (Sample)
ማጽዳት ድርጊት መርሃ ግብር ቅጽ
ቦታ ክ-1 _____________________
የተዘጋጀበት ቀን:_________________ አዘጋጅ፡ የ5ቱ ማ ግብረ
ኃይል
ዋናው ዕቅድ ማጽዳት
5ኛ ወር
ተግባራት
1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 28 29 30
አስፈላጊ ዕቅድ
የሆኑ ውጤ
መገልገያ ት
ዕቃዎች
ማዘጋጀት
የሚተገበር ዕቅድ
በት ቦታ ውጤ
መምረጥ ት
የአተገባበር ዕቅድ
ቅደም ውጤ
ተከተል ት
ማዘጋጀት
ጠቅላላ ዕቅድ
ጽዳት ውጤ
ት
ጠቅላላ ዕቅድ
ጽዳት
በሚካሄድበ ውጤ
ት ጊዜ ት
የታዩ
ችግሮችን
መፍታት
01-58
5.የበጀት ዝግጅት
– ለ5ቱ ማ ትግበራ የገንዘብ ወጪ አስፈላጊ ሊሆን ይችላል፡፡ አስፈላጊውን
በጀት ለማስፈቀድ አስተባባሪ ግብረ ኃይሉ የሚያስፈልገውን ወጪ
በመገመት ከበላይ ኃላፊዎች ጋር ይወያያል፡፡
01-60
6. የዕቅዱን ትግበራ በይፋ ማስጀመር
1 2
ለሰራተኞቹ
ጥሪ ማድረግ ሰራተኞቹን
መሰብሰብ
የዕቅዱን ትግበራ
4 ማስጀመር 3
01-61
ክፍል-3. የትግበራ ደረጃ
Implementation
stage
63
1. የማጣራት ትግበራ ክንዉን
ቅድመ
ቅድመ ዝግጅት
ዝግጅት ማድረግ
የሚፈለግ የማይፈለግ
የሚፈለግ
በሥራ
በሥራ ቦታው
ቦታው ያሉ
ያሉ ክምችት
ክምችት ዝርዝር
ዝርዝር የቀይ ካርድ ስትራቴጂ መጠቀም
ማዘጋጀት
ማዘጋጀት
የማንገለገልበትን
የማንገለገልበትን ነገሮች
ነገሮች ዝርዝር
ዝርዝር ማዘጋጀት
ማዘጋጀት
ቁጥሩን
ቁጥሩን መወሰን
መወሰን
የማስወገድ
የማስወገድ ስርዓት
ስርዓት ማከናወን
ማከናወን
ወደ
ወደ ማስቀመጥ
ማስቀመጥ ተግባር
ተግባር መሸጋገር
መሸጋገር
ጐን ለጐን የማጽዳትን ተግባር ማከናወን
ማከናወን
66
.....የቀጠለ
01-68
የቀይ ካርድ ትግበራ ቅደም ተከተሎች
4. ቀይ ካርድ ማዘጋጀት
5. ቀይ ካርድ ማሰር(መለጠፍ)
አካላት ናቸው፡፡ እያንዳንዱ የስራ ክፍልም የቀይ ካርድ ትግበራ እንቅስቃሴ ያደርጋል፡፡
70
2 . የቀይ ካርድ ኢላማን መለየት
የቀይካርድ ኢላማ ሁለት ነገሮችን ያጠቃልላል፡፡
ሀ. ቁሶች/items ፡- በቢሮ ወይም በመጋዘን ውስጥ እና በስራ ሂደት መካከል ያሉ
ክምችቶች እንዲሁም መሳሪያዎች፡፡
73
6. ቀይ ካርድ የተደረገባቸው እቃዎችን መገምገም እና ውሳኔ መስጠት
በቀይ ካርድ ተግበራ ደረጃ 3 ላይ የተቀመጡትን መስፈርቶች
በመጠቀም ቀይ ካርድ የተደረገባቸውን እቃዎች መገምገም፤
የውሳኔ አማራጮቹም
ቁሱን ባለበት ቦታ መተው
የቁሱን ቦታ መቀየር
ቁሱን ወደ ሌላ ቦታ መውሰድ
ቁሱን ወደ ቀይ ካርድ ማከማቻ ቦታ መውሰድ
ማስወገድ
74
ማስወገድ
01-75
ለሌላ የስራ
ወደ አቅራቢዉ መመለስ መሸጥ ክፍል መስጠት
77
የቀይ ካርድ ትግበራ ቅደም ተከተሎች ….. የቀጠለ
78
የአጠቃቀም ድግግሞሽ የተከተለ የአወሳሰን ረቂቅ
ቦታ
ቦታ መስጠት (መወሰን)፣፣ ማከማቻ
መስጠት (መወሰን) ማከማቻ መወሰን
መወሰን ፡፡ አመላካች
አመላካች ዘዴ
ዘዴ መወሰን
መወሰን
ለማስቀመጥ
ለማስቀመጥ ተግባር
ተግባር የሚረዱ
የሚረዱ መሳሪያዎችን
መሳሪያዎችን ማዘጋጀት
ማዘጋጀት
የድርጊት
የድርጊት መርሃ
መርሃ ግብር ማዘጋጅት እና የስራን ድርሻ መክፈል
ግብር ማዘጋጅት
ማስቀመጥን
ማስቀመጥን በተግባር
በተግባር ማዋል
ማዋል
80
በማደራጀት ተግባር ሁለት ዓይነት ስልቶች አሉ
1. የእይታ ቁጥጥር /ቪዥዋል ኮንትሮል/
2. አላስፈላጊ እንቅስቃሴን የመመጠን ስልት /ሞሽን ኢኮኖሚ/
81
1. የእይታ ቁጥጥር ቴክኒኮች
ሳይን ቦርድ (የመሳሪያዎች ማስቀመጫ ሰሌዳ) ስልት
የማቅለም ስልት
በቀለማት የመለየት ስልት
ቁሶችን በቅርጽና በአይነት ለይቶ የማስቀመጥ ስልት
የእይታ አመራር(ካይዘን ቦርድ) ስልት
82
1.1 ሳይን ቦርድ (የመሳሪያዎች ማስቀመጫ ሰሌዳ) ስልት
83
1.2.የማቅለም ስልት
በመስሪያ ቦታ ወለሎች እና የመንቀሳቀሻ መንገዶች
ለመለየት የሚያስችል የአሰራር ስትራቴጂ ነዉ፡፡
84
1.3. በቀለማት የመለየት ስልት
ንም
ኛ ው
የ ት ላማ በት
ለ ዓ ም ን
ቀ ለ
ጠ ላ
ልን ንች
እ
85
01-86
1.4. ቁሶችን በቅርጽና በአይነት ለይቶ የማስቀመጥ ስልት
87
1.5.የእይታ አመራር(ካይዘን ቦርድ)ስትራቴጂ
Visual management board for 5S promotion
Face ① 1700mm
QCC’s
discussion 1200mm
post
Face
Productivity
②(B improveme
ack side) nt post
Face
①
Motivation
al posts
2000mm
88
What is 5S ?
Attachment A
Line No.9 Everybody understand
35 Grade A
(Major)
60 Grade B 35 Before
(Middle) improvement
8 Grade C 35 After
(Minor) improvement
Marking
የፎቶው ቁጥር
89
5S Observation Record
What is 5S ?
Face Face ② Photograph of
Face the 5S points
①
②(B
ack side)
Removable
board
① ⑨ Photograph
② ⑲
Size:
91
Approx.3 cm X4 cm
የ5ቱ ማዎች ፖይንት ማፕ (5S point
map)
2. አላስፈላጊ እንቅስቃሴን መመጠን ስልት /ሞሽን ኢኮኖሚ/ ዘዴዎች
96
የማስቀመጥ - ቦታን እና ዘዴን መወሰን
01-97
*የማደራጀት - ቦታን እና ዘዴን መወሰን
98
*የማደራጀት - ቦታን እና ዘዴን መወሰን
01-99
*የማደራጀት - ቦታን እና ዘዴን መወሰን
100
ቋሚ ቦታን የሚያመለክት ደረጃ(Standards ) ምሳሌ
101
ምሳሌ ...
A1 A2 A3 A4 A5 A6 A7
A1 A2 A3 A4 A5 A6 A7
B1 B2 B3 B4 B5 B6 B7
B1 B2 B3 B4 B5 B6 B7
C1 C2 C3 C4 C5 C6 C7
C1 C2 C3 C4 C5 C6 C7
102
*የማስቀመጥ - የ እይታ ማመልከቻ ዘዴን መወሰን
Indication of pathways
103
3. የማፅዳት ትግበራ ክንዉን
104
የማፅዳት ተግባራት ፍሰት
107
ሀ. የማጣራት ተግባር ማላመድ
• የቀይ ካርድ (Red Tag)ትግበራ ህጎች
መቼ ትግበራዉ እንደ ሚከናወን
የማያስፈልጉ ቁሶች
01-109
ለ. የማደራጀት ተግባራት ማላመድ
የትኛዉ ቁስ
የት ቦታ
ስንት/መጠን/ብዛት
ሁሉም ቁሶች መመለስ…
110
የማላመድ ምሳሌ
የሥራ ክፍል :ምርት ቀን፡05/01/2006
የ5ቱማ ተግባራት ኡደት ቻርት
ያዘጋጀው ፡____________ ፊርማ_____________
5ቱማ የሥራው ድግግሞሽ
ማ ስቀመ ጥ
ማ ላመ ድ
ማጣ ራ ት
ተ.ቁ የ5ቱማ ተግባራት
ማ ፅዳት
ማዝ ለ ቅ
ሀ ለ ሐ መ ሠ
ማሳሰቢያ፡
1. ለዝርዝሩ የማለያየት ፤የማስቀመጥ እና የማፅዳት (ማስዋብ) እቅዶች ወይም ስታንዳርዶችን ይመልከቱ
2. 5ቱማዎች ለማስቀጠል ይቻል ዘንድ እነዚህና ሌሎች ተያያዥነት ያላቸው ስታንዳርዶች መተግበራቸውን የመከታተል የመቆጣጠርና
ተገቢውን የመከላከልና የማስተካከያ እርምጃዎች የመውሰድ ሀላፊነት የሞዴል የሥራ ቦታ ሀላፊው የምርት ክፍል(የእያንዳንዱ የስራ ሂደት
መሪ) ሀላፊነት ይሆናል ፡፡ 111
ሐ. የማፅዳት ተግባራት ማላመድ
በማፅዳት እና መፈተሽ
የሚያስፈልጉ ቁሶች የአጠቃቀም ድግግሞሽ፣ የሚሰራ ስራ፣
እና የስራ ቦታ ለሚመለከተዉ አካል ማሳየት
የማጽጃ ቁሶች የት ቦታ እንደሚቀመጡ እና
112
መደበኛ የጽዳት መመደቢያ ቅጽ
የሥራ ቦታ ቡድን የ5ቱ ማ አስተዋዋቂዎች
ተቁ ቀን የሚጸዳ ቦታ/ዕቃ ኃላፊነት የተሰጠው ሰው የጽዳት ብዛት ጊዜ የሚጀመርበት የማጽጃ ዕቃዎች
ሀ ለ ሐ መ ሠ ረ ሰዓት
1 ሰኞ ቡሎን መደርደሪያ O O በሣምንት አንድ ጊዜ 10 ደቂቃ 11:00 የቆሻሻ ጨርቅና መጥረጊያ
2 ሙሉ በሙሉ ያላለቁ O O በሣምንት አንድ ጊዜ 10 ደቂቃ 11:00 የቆሻሻ ጨርቅና መጥረጊያ
ምርቶች ማከማቻ ቦታ 1
3 ሙሉ በሙሉ ያላለቁ O O በሣምንት አንድ ጊዜ 10 ደቂቃ 11:00 የቆሻሻ ጨርቅና መጥረጊያ
ምርቶች ማከማቻ ቦታ 2
4 ማክ ደረጃዎችና አሳንሰሮች O O በሣምንት አንድ ጊዜ 10 ደቂቃ 11:00 ቆሻሻ መጥረጊያ ጨርቅ
ሰኞ
5 ሙሉ በሙሉ ያላለቁ O O በሣምንት አንድ ጊዜ 10 ደቂቃ 11:00 ቆሻሻ መጥረጊያ ጨርቅ
ምርቶች ማከማቻ ቦታ 3
6 የመበየጃ ኤሌክትሮድ O O በሣምንት አንድ ጊዜ 10 ደቂቃ 11:00 ቆሻሻ መጥረጊያ ጨርቅ
መደርደሪያ
7 እሮ ማድረቂያ O O በሣምንት አንድ ጊዜ 10 ደቂቃ 11:00 ቆሻሻ መጥረጊያ ጨርቅ
ብ
8 የተለያዩ ክፍለ አካላት O O በሣምንት አንድ ጊዜ 10 ደቂቃ 11:00 ቆሻሻ መጥረጊያ ጨርቅ
መደርደሪያ
9 ያለቁ ምርቶች ማከማቻ O O በሣምንት አንድ ጊዜ 10 ደቂቃ 11:00 ቆሻሻ መጥረጊያ ጨርቅ
ቦታ 3
10 ሐ ብሎወር O O በሣምንት አንድ ጊዜ 10 ደቂቃ 11:00 ቆሻሻ መጥረጊያ ጨርቅ
ሙስ
11 ዘይት ማጠራቀሚያ O O በሣምንት አንድ ጊዜ 10 ደቂቃ 11:00 ቆሻሻ መጥረጊያ ጨርቅ
01-113
No problem is
BIG
Problem
Remember:
Problem is our precious
114
treasure for work improvement
5. የማዝለቅ ተግባራት ክንዉን
115
5ቱ ማ ለማዝለቅ የሚረዱ ቴክኒኮች
01-119
የሰራተኞች ሚና
01-120
የማዝለቅ ቀላል ስልቶች
ምርጥ ተሞክሮ ያላቸው የስራ ክፍሎችን ልምድ መቅሰም
የ5ቱን ማ የሚታሰቡበትን ወር መወሰን
5ቱን ማ የሚገልጥ መፈክር ማዘጋጀት
የ5ቱ ማ ተግባራትን የሚያነሳሱና ተግባራቱን የተመለከቱ መፈክሮችና
ፖስተሮች
የ5ቱ ማ ጋዜጣ
የ5ቱ ማ የእጅ መጽሃፍ ማዘጋጀት
የ5ቱ ማ የፎቶ አውደ ርዕይ
የ5ቱ ማ ካርታ 01-121
5ቱን ማ ዎች ለማዝለቅ ከሚረዱን ቴክኒኮች
ውስጥ፡-
1. ቁጥጥር ማካሄድ
122
እውቅና መስጠት
ምሳሌ፡- ፖስተር
124
የሁለቱ ልዩነት ምንድ ነው?
ይነ ት
ሀ ዓ
ን ደዚ ???
ው እ ጥ …
ቼ ነ ማ መ
ከ መ አ ቀ
እስ ቶች
የብ ረ
የኢትዮጵያ ከይዘን ኢንስቲትዩት 138
ለ40/60 ቁጠባ ቤቶች
ልማት ኢንተርፕራይዝ
5ቱ ማዎች
ያስፈልጋሉ?
ወይስ
አያስፈልጉም?
ወሳኙ በፍጥነት ጨርሶ ለደንበኞች ማቅረብ ነው!!!!!!!!
የመጀመሪያ ደረጃ
ትግበራ
5ቱ ማዎች
ብክነት እና
ከልቡ ትግበራ 141
የኢትዮጵያ ከይዘን ኢንስቲትዩት 142
የ5ቱ ማዎች ዋናው ግብ
146
አመሰግናለሁ !!!