You are on page 1of 17

ydb#B B/@éC½ B/@rsïCÂ ?

ZïC KLL mNGST db#B


nU¶T Uz@È
DEBUB NEGARIT GAZETA OF THE SOUTHERN NATIONS,
NATIONALITIES AND PEOPLES REGIONAL STATE

ኛ ›mT q$_R bdb#B B/@éC½ B/@rsïCÂ Year No


?ZïC KLል Mክር b@T -ÆqEnT
Hêú qN ›.M Awassa,

በደቡብ ብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ South Nations, Nationalities & peoples’ Regional State

መንግስት በመንገድ ትራንስፖርት አገልግሎት Regulation No39/005 Issued To Determine service


Charge for Road Transport Service Delivery
ለሚሰጡ አገልግሎቶች የሚከፈል የአገልግሎት ክፍያ
ለመወሰን የወጣ

ደንብ ቁጥር 39/1997 ዓ/ም Preamble

መግቢያ

በክልሉ የትራንስፖርት መ/ቤት ሲሠራበት የቆየው Whereas the existing service charge for road
የትራንስፖርት አገልግሎት ክፍያ ረዘም ላለ ጊዜ
transport service serviced for a long period of time
without any amendment,
ሳይሻሻል የቆየ በመሆኑ፣

whereas the existing service charge needs another


በአሁኑ ጊዜ አገልግሎት የሚሰጥባቸው የተለያዩ
amendment due to price escalation in all item that
ህትመቶች ዋጋ በየጊዜው እየጨመረ በመምጣቱና፣
needs to deliver the service and also the bureau by
ቢሮው የአገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻያ ስላላደረገ
now improving its service delivery and hence is
ለሚሰጠው አገልግሎት ተመጣጣኝ የአገልግሎት
mandatory to charge a fair fee for these services.
ክፍያ ማግኘት ያለበት በመሆኑ የአገልግሎት ታሪፍን
ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡

በመሆኑም በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክልላዊ መንግስት Accordingly the South Nations, Nationalities &
የአስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር እንደገና peoples regional state issues the Regulation based
ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 04/1995 አንቀጽ 56
on the proclamation, to delimitation of the power
1 & duties of the executive organs of SNNPRS, No
ንዑስ አንቀጽ 1 መሠረት የሚከተለው ደንብ ወጥቷል፡፡ 64/003 article 56(1)
SECTION ONE GENERAL
ክፍል አንድ ጠቅላላ
1. SHORT TITLE
1. አጭር ርዕስ
This regulation may be cited as
ይህ ደንብ ‹‹ በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና
“Regulation No 39/2005 transport service
ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት የትራንስፖርት
charge in SNNPRS”
አገልግሎት ክፍያ ደንብ ቁጥር 39/1997 ‹‹
ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡
2. ትርጓሜ ፣ 2. DEFINITIONS
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ Unless the context otherwise requires, in
በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ ፣ this Regulation

‹‹
2.1 ክልል››ማለት የደቡብ ብሔሮች 2.1 “Region” Means the Sothern Nations
ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ነው Nationalities, people’s Regional State/
SNNPRS/
‹‹
2.2 ማስተባበሪያ ቢሮ›› ማለት በደቡብ
2.2 “ Coordination Bureau” means the South
ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል Nations, Nationalities & people’s Regional
መንግስት የንግድ፣ኡንዱስትሪና ከተማ State Trade, Industry and Urban
ልማት ማስተባበሪያ ቢሮ ነው፡፡ development Coordination Bureau,
2.3 ‹‹
ቢሮ›› ማለት በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና 2.3 “ Bureau “ means the Sothern Nations
ሕዝቦች ክልል መንግስት የቱሪዝምና Nationalities& people’s Regional State
ትራንስፖርት ማስፋፊያ ቢሮ ነው፡፡ Tourism and Transport promotion Bureau

2.4 “Service charge” Means the fee for services


‹‹
2.4 የአገልግሎት ክፍያ›› ማለት በአሽከርካሪና in Drivers and vehicles affairs and transport
ተሸከርካሪ ጉዳይ እና በትራንስፖርት operation streams.
ኦፕሬሽን ዘርፎች ለሚሰጡ አገልግሎቶች
የሚከፈል ዋጋ ነው፡፡

2.5 “Technical inspection” means the


2.5 ‹‹
የቴክኒክ ምርመራ ››
ማለት ለማንኛውም
inspection for any type of vehicles for
ዓይነት ተሸከርካሪ ለማንኛውም ዓይነት technical proficiency. Identification.
አገልግሎት የይዘት ፣የአቋም ወይም capacity and others by an authorized
የተሸከርከሪ አይነትና መለያዎች ለማወቅ technician,
በመደበኛ ቴክኒሽያን የሚደረግ ምርመራ 2

ነው፡፡
‹‹ ››
2.6 የአሸከርካሪ አለማማጅነት ፈቃድ ማለት 2.6 “Drivers training License” means a license
ለተሸከርካሪ መንዳት ለሚያሰለጥኑ ሰዎች issued for training drivers for professional
የሚሰጥ የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ነው፡፡ competency.
‹‹
2.7 የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም ፈቃድ››
2.7 “ Drivers Training Center License” means a
ማለት ለዕጩ አሽከርካሪዎች የመንገድ ሥነ-
professional license issued for institutions
ሥርዓትና የቴክኒክ ግንዛቤ ትምህርት ለሚሰጡ
that will give training for prospective drivers
ተቋሞችና ድርጅቶች የሚሰጥ የሙያ ብቃት
to train technical and theoretical and
ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ነው፡፡
theoretical lessons,
‹‹ ››
2.8 የመንዳት ማስተማሪያ ተሸከርካሪ ማለት
2.8 vehicle for Training” means a technically
ለመሰናክል ወይም ለመንገድ ላይ አነዳድ
approved vehicle assigned for training of
ማስተማሪያነት የቴክኒክ ብቃቱ የተረጋገጠ
prospective drivers in obstruction and town
ተሸከርካሪ ነው፡፡
‹‹ ››
road,
2.9 የጋራዥ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ማለት
2.9 “Garage Certificate” means a certificate for
የተሸከርካሪ አካላት ወይም ክፍሎች በከፊል
the approval of maintaining vehicles parts
ወይም በሙሉ ለሚጠግኑ ወይም ሞደፊክ
and body partly or fully.
ለሚሠሩ ጋራዦች ብቃትና ደረጃ ለመወሰን
የሚሰጥ የምስክር ወረቀት ነው፡፡
2.10 ‹‹የጭነት ማስተካከያ›› ማለት ለተሸከርካሪ 2.10“ Capacity/Carriage Change service” means
በመደበኛነት ከተወሰነው ወይም ከተፈቀደው a service to increase or decrease the regular
የመጫን ችሎታ ለመጨመር ወይም ለመቀነስ capacity/ carriage of the vehicle, when
ለሚቀርብ ጥያቄ የሚሰጥ አገልግሎት ነው፡፡ requested,
‹‹ ››
2.11 የተሸከርካሪ ነዳጅ ፍጆታ ጥናት ማለት አንድ
2.11“ vehicle fuel consumption study “ means a
ተሸከርካሪ በአንድ ሊትር ነዳጅ በአማካይ ሊጓዝ
study accomplished to determine the
የሚችለውን ርቀት/በኪሎ ሜትር/ ለመገመት
kilometer per liter consumption rating of the
የሚደረግ ጥናት ነው፡፡
vehicles,
2.12 ‹‹ የአገልግሎት ክፍያ ሰንጠረዥ አባሪ›› ማለት
2.12“ Annex for service charge table” means
በዚህ ደንብ አንቀጽ 3.12.1 እና 3.19.1
those tables attached to this regulation from
መሠረት የተሸከርካሪዎች የቴክኒክ ምርመራ
annex 1-3; to implement service charge for
ሲደረግ የሚከፈል ክፍያ መጠን ለመግለጽ
technical inspection service under article
ከዚህ ደንብ ጋር አባሪ የተደረጉት ከአባሪ 1-3
3.12.1 & 3.19.1 of this regulation.
የተመለከቱት ሰንጠረዦች ናቸው፡፡
2.13 ‹‹ሰንጠረዥ 4›› ማለት በዚህ ደንብ አንቀጽ 2.13“Table 4 “means a table attached to this
3.13.1‚ 3.15.1‚ 3.18.1 እና 3.31.1 መሠረት regulation; to implement service charge for
የተሸከርካሪዎች የቴክኒክ ምርመራ ሲደረግ technical inspection service under article
የሚከፈል ክፍያ መጠን ለመግለጽ ከዚህ ደንብ 3
3.31.1; 3.18. & 3.31.1 of this regulation.
ጋር አባሪ የተደረገ ሰንጠረዥ ነው፡፡
ክፍል ሁለት ስለአገልግሎት ክፍያ (SECTION TWO SERVICE CHARGE)
የአገልግሎት ዓይነትና የክፍያ መጠን
(3.Type of service and service charge)
ንዑስ የአገልግሎት ዓይነት Type of service የክፍያ መጠን በብር
አንቀጽ Service charge to birr
Sub article

3.1 ለመንገድ ሥነ-ሥርዓትና የቴክኒክ ግንዛቤ ትምህርት For road regulation, technical education and 70
እና ፈተና ለሁሉም መንጃ ፈቃድ ደረጃ examination for all types of driving license grades
3.2 የጤንነት ምርመራ ወረቀት ሲሰጥ /ለመንጃ ፈቃድ/ Medical checkup order for driving license 10
3.3 የአዲስ /እድሳት /ማመልከቻ ፎርም /ለመንጃ ፈቃድ/ Renewal application form for driving license 10
3.4 ለመሰናክል ፈተና አገልግሎት Obstruction test
3.4.1 ለ1ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ 1ST grade driving license 10
3.4.2 ለ2ኛ እና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ 2nd grade driving license 15
3.5 ለመንገድ ላይ አነዳድ ፈተና አገልግሎት Town road driving test
3.5.1 ለ1ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ 1ST grade driving license 15
3.5.2 ለ2ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ 2nd grade driving license 20
3.5.3 ለ3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ 3 grade driving license
rd
25
3.5.4 ለ4ኛ እና 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ 4th 5th grade driving license 30
3.5.5 ለልዩ ተንቀሳቃሽ መንጃ ፈቃድ For earth moving machines operation license 30
3.6 ለመንጃ ፈቃድ እድሳት ለ2 አመት Renewal of driving license for 2 year
3.6.1 1ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ 1st grade driving license 15
3.6.2 2ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ 2nd grade driving license 20
3.6.3. 3ኛ እና 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ 3 rd 4th grade driving license 30
3.6.4 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ 5 grade driving license
th
30
3.6.5 ለልዩ ተንቃሳቃሽ መንጃ ፈቃድ For earth moving machines operating license 30
3.7 መንጃ ፈቃድ ደብተር ሲሰጥ /አዲስ/ ለሁሉም አይነት Issuing new driving license /for all types/ 30
3.8 መንጃ ፈቃድ ደብተር ሲተካ /የጠፋ/ ለሁሉም Replacing driving license /for all types/ 50
3.9 የአሽከርካሪ መንጃ ፈቃድ ፋይል ወደ ሌላ ዞን ወይም Transferring driving license files to other region 15
ክልል ሲዛወር or zone
3.10 የመንጃ ፈቃድ ግልባጭ /ለተበላሸ/ ላለቀ ለሁሉም Issuing copy of driving license /due to damage 30
ደረጃ or termination/ For all Types/
3.11 የመንግስት ተሸከርካሪን በግል ለመንዳት የልዩ For driving Governmental vehicles personally 30
ማሸከርከሪያ ፈቃድ አዲስ ሲሰጥ /Special Driving license /
3.11.1 ልዩ ማሸከርከሪያ ፈቃድ ሲታደስ ለ2 ዓመት Renewal of Special Driving license for 2 years 20
3.11.2 የልዩ ማሸከርከሪያ ፈቃድ የአገልግሎት Service charge for special Driving license 10
3.12 አዲስ ተሸከርካሪ ለመመዝገብ For registration of new vehicles
3.12.1 የተሸከርካሪ ቴክኒክ ምርመራ For inspection of vehicles የአገልሎት ክፍያ //based on
the table annexed/

3.12.2 ባለሁለትና ባለሶስት እግር ሞተር ሳይክል ቴክኒክ ምርመራ For inspections of motor cycles &tri-cycles 16
3.12.3 የልዩ ተንቀሳቃሽ ቴክኒክ ምርመራ For inspection of special mobile equipment 200
3.12.4 የሊብሬ For issuing ownership /title certificate/ 50
3.12.5 የአገልግሎት Service charge for new vehicles 10
3.13. የሥም ማዛወሪያ በውርስ ፣በፍ/ቤት ፣ስጦታ ፣በግዥወይም Transferring of ownership due to dispose gift purchase, other
በሌላ ምክንያት reasons
3.13.1 የቴክኒክ ምርመራ Technical inspection በሰንጠረዥ 4 መሰረት/based
on table 4

3.13.2 የአገልግሎት For service 10


3.14. የዕለት ሠሌዳ ሲሰጥ ለ15 ቀን For issuing temporary plate license 50
3.14.1 ከተፈቀደው በላይ ከቆየ በየቀኑ For usage period longer than the specified period per day 5

4
ንዑስ የአገልግሎት ዓይነት
የክፍያ መጠን በብር
Type of service Service charge to birr
አንቀጽ
Sub article

3.15 በእርጅና ወይም በሌላ ምክንያት ተሸከርካሪ ከፋይል Omission of the vehicle from registatation due
ሲሰረዝ to obsolescence or other reasons
3.15.1 የቴክኒክ ምርመራ For technical in section በሰንጠረዥ 4
መሰረትbased on
table 4
3.15.2 የአገልግሎት For service 40

3.17 የተሸከርካሪ ፋይል ወደ ሌላ ክልል ለማዛወር For transfer of vehicle files to other zones or 40
region
3.18 የተሸከርካሪ ዋጋ ግምት For vehicle cost estimation
3.18.1 የቴክኒክ ምርመራ For technical inspection በሰንጠረዥ3 መሰረት
based on table 3

3.18.1 የአገልግሎት For service 25

3.19 ዓመታዊ የቴክኒክ ምርመራ Annual technical inspection

3.19.1 ለተሸከርካሪ የቴክኒክ ምርመራ For vehicle technical inspection የአገልግሎት ክፍያ

3.19.2 ለባለሁለትና ባለሶስት እግር ሞተር ሳይክል ቴክኒክ For inspection of motor cycles & tricycle 16
ምርመራ

3.19.3 ለልዩ ተንቀሳቃሽ ቴክኒክ ምርመራ For inspection of special mobile equipment 200

3.20 ከመስሪያ ቤት ውጭ የባለሙያ እገዛ ሲጠየቅ ለአንድ For technical support out side the office per day 70
ባለሙያ /በቀን/ per professional

3.21 ኦፊሴላዊ ማስረጃ ከፋይል ለመሰጠት ለመነሻ For issuing official documents from document 10
files
3.21.1 በአንዳንዱ ተጨማሪ ገጽ Per each additional page 1
3.22 የአሸከርካሪ አለማማጅነት ፈቃድ /አዲስ/ For issuance of license for driver’s trainer /new/ 40
3.22..1 የአሸከርካሪ አለማማጅነት ፈቃድ /እድሳት/ For renewal of drivers trainer of license 20
3.22.2 የአሽከርካሪዎች አለማማጅነት ፈቃድ ቅጅ For re issuing of Driver’s Trainer license, if lost 40
/ሲጠፋ/ of license
3.23 የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም ፈቃድ For issuance of drivers training institution 500
3.23.1 የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም ማስፋፊያ For expansion of license of drivers training 300
ፈቃድ institution issuance
3.23.2 የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም ፈቃድ For renewal of license for drivers training 250
እድሳት/ institution

3.23.3 የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም ፈቃድ ቅጅ For re issuing of Driver’sTrainer license,if lost 500
/ሲጠፋ/
3.24 የተሸከርካሪ ምርመራ ውክልና የሚወስዱ For institutions delegated the power for annual 1000
ድርጅቶች አመታዊ ክፍያ vehicles technical inspection peryear
3.25 የመንዳት ማስተማሪያ ተሸከርካሪ ምዝገባ For registration of driving training vehicles
3.25.1 ለ1ኛ ደረጃ ማስተማሪያ ተሸከርካሪ For 1st Grade driving license 100
3.25.2 ለ2ኛ ደረጃ ማስተማሪያ ተሸከርካሪ For 2nd Grade driving license 200
3.25.3 ለ3ኛ ደረጃ ማስተማሪያ ተሸከርካሪ For 3rd Grade driving license 300

5
ንዑስ የአገልግሎት ዓይነት Type of service የክፍያ መጠን በብር
አንቀጽ Service charge to
Sub birr
article
3.26 ለመ/ቤቶች ፣ለሾፌሮች ቅጥር ፈተና አገልግሎት በእያንዳንዱ For examination of drives to be
ተወዳዳሪ employed in governmental
organizations
3.26.1 ለ1ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ For 1st Grade driving license 20
3.26.2 ለ2ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ For 2nd Grade driving licenses 25

3.26.3 ለ3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ For 3rd Grade driving license 25
3.26.4 ለ4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ For 4th Grade driving license 30
3.26.5 ለ5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ For 5th Grade driving license 30
3.26.6 ለ6ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ For 6th Grade driving license 30
3.27 ለሰሌዳዎች አገልግሎት For plates service
3.27.1 460* 110 mm የፊት ለሁሉም አይነት በጥንድ 460* 110 mm forntal pairs for 135
all types
3.27.2 280* 200 mm የኃላ ለሁሉም አይነት በጥንድ 280* 200 mm Rear Pairs for all 140
types.
3.27.3 340* 200 mm የተሳቢ ለሁሉም አይነት በነጠላ 340* 200 mm for trailes single 100
for all types
3.27.4 8*23 የሞተር ብስክሌት ለሁሉም አይነት በጥንድ 8*23 cm pairs for all types of 90
motorcycles
3.28 ዓመታዊ ምርመራ ተለጣፊ ምልክት ቦሎ For Annual inspection
Registration sticker
3.28.1 አዲስ ሲሰጥ ለሁሉም ዓይነት ተሸከርካሪ For issuance of annual 10
inspection registration sticker, if
lost
3.28.2 በጠፋ ምትክ ሲሰጥ ለሁሉም ዓይነት ተሸከርካሪ For Re- issue of annual inspection 50
registration sticker if lost
3.29 የጋራዥ ሙያ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ለመስጠት For issuance of professional
grading for Garage
3.29.1 ለጎሚስታ ፣ ለእጥበት ለወንበር ሥራ ለመሳሰሉት For tyre service washing service 50
simple services etc.
3.29.2 ለአንደኛ ደረጃ ሁለገብ ጋራዥ For 1ST Grade general Garage 150
3.29.3 ለሁለተኛ ደረጃ ሁለገብ ጋራዥ For 2nd Grade general Garage 300
3.29.4 ለሶስተኛ ደረጃ ሁለገብ ጋራዥ For 3rd Grade general Garage 1000
3.29.5 ለአራተኛ ደረጃ ሁለገብ ጋራዥ For 4th Grade general Garage 2000
3.29.6 ለአምስተኛ ደረጃ ሁለገብ ጋራዥ For 5th Grade general Garage 3000
3.30 የጋራዥ ሙያ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ዓመታዊ ዕድሳት For annual renewal of
professional grading for Garages
3.30.1 ለጎሚስታ ፣ለእጥበት ፣ለወንበር ሥራ ለመሳሰሉት For tyre service, washing service, 25
simple services etc.
3.30.2 ለአንደኛ ደረጃ ሁለገብ ጋራዥ For 1ST Grade general Garage 75
3.30.3 ለሁለተኛ ደረጃ ሁለገብ ጋራዥ For 2nd Grade general Garage 150
3.30.4 ለሶስተኛ ደረጃ ሁለገብ ጋራዥ For 3rd Grade general Garage 500
3.30.5 ለአራተኛ ደረጃ ሁለገብ ጋራዥ For 4th Grade general Garage 10000
3.30.6 ለ5ኛ ደረጃ ሁለገብ ጋራዥ For 5th Grade general Garage 15,000

6
ንዑስ የአገልግሎት ዓይነት Type of service የክፍያ መጠን በብር
አንቀጽ Service charge to
Sub article birr

3.31. ጭነት ማስተካከያ For vehicles loading capacity correction 70


3.31.1. ለቴክኒከ ምርመራ For technical inspection በሰንጠረዥ 4 መሰረት
Based on table 4
3.31.2. የአገልግሎት For service 10
3.32. የጎማ መጠን ከፍና ዝቅ ለማድረግ To increase or decrease number of wheels 50
3.33. የተሸከርካሪ የሞተር ለውጥ ጥያቄ Vehicle engine change 50
3.34. የተሸከርካሪ ለሻንሲ ለውጥ ጥያቄ Vehicle chassis change 50
3.35. የተሸከርካሪ የቀለም ለውጥ ጥያቄ Vehicle paint change 50
3.36. የተሸከርካሪ የነዳጅ ፍጆታ ጥናት በተሸከርካሪ For vehicles fuel consumption study per 50
vehicle
3.37. ትራንስፖርት ኦፕሬሽን ቁጥጥር ቡድን ዘርፍ In transport operation & super vision
በማህበር፣ በድርጅት ፣ በካምፓኒ ፣በግል stream, for associations, enterprises &
ተመዝግበው በንግድ የመንገድ ማመ/ሥ/ለሚሰሩ persons certification
ፈቃድ ሲሰጥ
3.37.1. ከ1-50 ለሚደርሱ ተሸ/ምዝገባ ፈቃድ አዲስ For issue of license 1-50 in number 1000
vehicles
3.37.2. ከ1-50 ለሚደርሱ ተሸ/ምዝገባ ፈቃድ እድሳት For license renewal of 1-50 in number 500
vehicles
3.37.3. ከ51-100 ለሚደርሱ ተሸ/ምዝገባ ፈቃድ አዲስ For issuance of license for 51-100 in 2000
number vehicles
3.37.4. ከ51-100 ለሚደርሱ ተሸ/ምዝገባ ፈቃድ እድሳት For issuance of license for 51-1000 in 1000
number vehicles
3.37.5. ከ101-200 ለሚደርሱ ተሸ/ምዝገባ ፈቃድ አዲስ For issuance of license for 101-200 in 3000
number vehicles
3.37.6. ከ101-200 ለሚደርሱ ተሸ/ምዝገባ ፈቃድ እድሳት For renewal of license for 101-200 in 1500
number vehicles
3.37.7. ከ200 በላይ ለሚደርሱ ተሸ/ምዝገባ ፈቃድ አዲስ For issuance of license for greater than 4000
200 in number vehicles
3.37.8. ከ200 በላይ ለሚደርሱ ተሸ/ምዝገባ ፈቃድ እድሳት For renewal of license for greater than 2000
200 in number vehicles
3.38. መናኸሪያ ውስጥ በጊዜያዊነት አድረው ለሚሄድ ተሸከርካሪዎች Night user vehicles in bus station
/temporarily/

3.38.1. ከፍተኛ አውቶቡስ አገር አቋራጭ For large seating capacity cross country
buses
ካደረ Night time users 16

ካላደረ Day time users 12

.3.38.2. መለስተኛ አውቶቡስ ከ31-44 For medium seating capacity buses 31-44

ካደረ Night time users 14

ካላደረ Day time users 10


3.38.3. መለስተና አውቶቡስ 20-30 For medium seating capacity buses 20-30

ካደረ Night time users 12

7
ካላደረ Day time users 9

3.38.4 አነስተኛ አውቶቡስ ከ5-19 ወንበር For medium seating capacity buses 5-19

ካደረ Night time users 10

ካላደረ Day time users 8

3.39. ዘወትር መናኸሪያውን አድረው ለሚጠቀሙ በወንበር For regular bus station user per seat 0.025
0.025 በቀን per day

3.40. የማህበር ለውጥ፣ የመሰረተ ፈቃድ ጥያቄ For change of association issuance of
basic license

3.40.1. ለሕዝብ ማመላለሻ For passenger vehicles 60

3.40.2. ለሕዝብ ማመላለሻ For freight vehicles 60

3.40.3. የመሰረተ ፈቃድ ልዋጭ /ሲጠፋ ወይም ሲበላሽ/ For issue of basic license (if lost or 50
ለመስጠት damaged)

3.41. ለመንግስት ተሸከርካሪዎች ግዥ በተሽከርካሪዎች For the purchase of government 100


ግዥ /በተሽከርካሪ/ vehicles/per vehicle/

8
4. ውክልና ስለመስጠት

ቢሮው ይህንን ደንብ ተግባረዊ ለማድረግ ከተሰጡት


ተግባርና ሃለፊነት ውስጥ እንደአስፈላጊነቱ ውክልና
ሊሰጥ ይችላል፡፡

4. Delegation
ክፍል ሦስት ልዮ ልዮ ድንጋጌዎች
The bureau has the right to delegate part of
5. ስለ ተሻሩ ደንቦችና መመሪያዎች
its duty and authority to implement this
ከዚህ ደንብ ጋር የሚቀረኑ ማናቸውም ደንቦች፣ regulation; if it is necessary;
መመሪያዎችና ልማዳዊ አሰራሮች በዚህ ደንብ
SECTION THREE
ተሽረዋል፡፡

MISCILANEOUS PROVISSIONS
6. ደንቡ ስለሚሻሻልበት ሁኔታ
5. Prohibitions
ይህንን ደንብ ለማሻሻል የሚያስችሉ አስገዳጅ
ሁኔታዎች በአፈፃፀም ላይ ሲፈጠሩ፣ ይኽው Any regulation, directive and customary

በቢሮው ተጠንቶ ሲቀርብና በሚመለከተው አካል practice against this regulation are hereby

ተቀባይነት ሲያገኝ በመስተዳድር ምክር ቤቱ repealed.

ሊሻሻል ይችላል፡፡ 6.Improvement

7. ደንቡ የሚፀናበት ጊዜ It there If enforcing condition to implement theis


regulation, after studying the problems by
ይህ ደንብ ከመጋቢ 01 ቀን 1997 ዓም ጀምሮ
the bureau and hence accepted by concerned
የፀና ይሆናል፡፡ body; the regional administration shall
improve it.
አዋሳ

ኃይለማሪያም ደሳለኝ 7. Effective date

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች This regulation shall come into force
ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር
as of march 10, 2005

9
አባሪ 1፡- ለዓመታዊ ምርመራና ምዝገባ በመቀመጫ ተጨማሪ ለሚከፍሉ ተሸከርካሪዎች
የወጣ ሰንጠረዥ
(በዚህ ደንብ ውስጥ ለአንቀጽ 3.12.1 እና 3.19.1 አገልግሎት የሚውል)
Annex 1 Annual inspection service charge per vehicle in seat
(To be used for article 3.12.1 and 3.19.1 of this regulation)
የተሸከርካሪ ወንበር የምርመራና ምዝገባ ክፍያ የተሸከርካወንበር የምርመራና ምዝገባ የተሸከርካሪ የምርመራና የተሸከርካሪ ወንበር የምርመራና ምዝገባ
የሾፌሩን ጨምሮ በብር የሾፌሩን ጨምሮ ክፍያ በብር (Payment ወንበር የሾፌሩን ምዝገባ ክፍያ የሾፌሩን ጨምሮ ክፍያ በብር
(Nuber of seats (Payment for (Nuber of seats for ጨምሮ (Nuber በብር (Payment for
including driver) inspection&registration including inspection&registrati of seats (Payment (Nuber of seats
including inspection&registratio
in Birr) driver) on in Birr) including for n in Birr)
driver) inspection&r driver)
egistration
in Birr)
1. 43.50 23 125.00 45 198.00 67 271.00
2. 46.00 24 128.00 46 201.00 68 274.00
3. 48.50 25 131.00 47 204.00 69 277.00
4. 51.00 26 134.00 48 207.00 70 280.00
5. 53.50 27 137.00 49 210.00 * *
6. 74.00 28 140.00 50 213.00
7. 77.00 29 143.00 51 216.00
8. 80.00 30 146.00 52 219.00
9. 83.00 31 149.00 53 222.00
10. 86.00 32 152.00 54 225.00
11. 89.00 33 155.00 55 228.00
12. 92.00 34 158.00 56 231.00
13. 95.00 35 161.00 57 234.00
14. 98.00 36 164.00 58 237.00
15. 101.00 37 167.00 59 240.00
16. 104.00 38 170.00 60 243.00
17. 107.00 39 173.00 61 246.00
18. 110.00 40 176.00 62 249.00
19. 113.00 41 179.00 63 252.00
20. 116.00 42 182.00 64 255.00
21. 119.00 43 185.00 65 265.00
22. 122.00 44 188.00 66 268.00
ከ70 በላይ መቀመጫ በተጨማሪ መቀመጫ ብር 3.00

if grenter than 70 seats per seat additional birr 3.00

10
አባሪ 2 ለዓመታዊ ምርመራ ምዝገባ በኩንታል ተጨማሪ ለሚከፍሉ የጭነት ተሸከርካሪዎች የወጣ ሠንጠረዥ
(በዚህ ደንብ ውስጥ ለአንቀጽ 3.12.1 እና 3.19.1 አገልግሎት የሚውል)
Annex 2 - Annual inspection service charge per truck carrying capacity in quintal
የመጫንዓቅምበኩንታል
(To be used for article 3.12.1 and 3.19.1 of this regulation)
የመጫንአቅምበኩንታል

የመጫንአቅምበኩንታል

የመጫንአቅምበኩንታል

የመጫንአቅምበኩንታል

የመጫንአቅምበኩንታል

የመጫንአቅምበኩንታል
የምርመራና ምዝገባ ክፍያ ብር

Carrying capacity

Carrying capacity
Carrying capacity

Carrying capacity

Carrying capacity

Carrying capacity

Carrying capacity
የምርመራና ምዝገባ ክፍያ

የምርመራና ምዝገባ ክፍያ

የምርመራና ምዝገባ ክፍያ

የምርመራና ምዝገባ ክፍያ

የምርመራና ምዝገባ ክፍያ

የምርመራና ምዝገባ ክፍያ


inspection&regulation

inspection&regulation

inspection&regulation

inspection&regulation

inspection&regulation

inspection&regulation

inspection&regulation
Payment for

በብር Payment for

በብር Payment for

በብር Payment for


Payment for

Payment for

Payment for
በብር

5 61.00 35 151.00 65 241.00 95 313.00 125 387.50 155 432.50 185 477.50
6 64.00 36 154.00 66 244.00 96 315.00 126 389.00 156 434.00 186 479.00
7 67.00 37 157.00 67 247.00 97 317.00 127 390.50 157 435.50 187 480.50
8 70.00 38 160.00 68 250.00 98 319.00 128 392.00 158 437.00 188 482.00
9 73.00 39 163.00 69 253.00 99 321.00 129 393.50 159 438.50 189 483.50
10 76.00 40 166.00 70 263.00 100 323.00 130 395.00 160 440.00 190 485.00
11 79.00 41 169.00 71 265.00 101 325.00 131 396.50 161 441.50 191 486.50
12 82.00 42 172.00 72 267.00 102 327.00 132 398.00 162 443.00 192 488.00
13 85.00 43 175.00 73 269.00 103 329.00 133 399.50 163 444.50 193 489.50
14 88.00 44 178.00 74 271.00 104 331.00 134 401.00 164 446.00 194 491.00
15 91.00 45 181.00 75 273.00 105 333.00 135 402.50 165 447.50 195 492.50
16 94.00 46 184.00 76 275.00 106 335.00 136 404.00 166 449.00 196 494.00
17 97.00 47 187.00 77 277.00 107 337.00 137 405.50 167 450.50 197 495.50
18 100.00 48 190.00 78 279.00 108 339.00 138 407.00 168 452.00 198 497.00
19 103.00 49 193.00 79 281.00 109 341.00 139 408.50 169 453.50 199 498.50
20 106.00 50 196.00 80 283.00 110 343.00 140 410.00 170 455.00 * *
21 109.00 51 199.00 81 285.00 111 345.00 141 411.50 171 456.50
22 112.00 52 202.00 82 287.00 112 347.00 142 413.00 172 458.00
23 115.00 53 205.00 83 289.00 113 349.00 143 414.50 173 459.50
24 118.00 54 208.00 84 291.00 114 351.00 144 416.00 174 461.00
25 121.00 55 211.00 85 293.00 115 353.00 145 417.50 175 462.50

11
ምዝገባ ክፍያ ብር

የመጫን ጥቅመ

የመጫን ጥቅመ

የመጫን አቅመ

የመጫን አቅመ

የመጫን አቅመ
የመጫን ዓቅም
የመጫን አቅም

ምዝገባ ክፍያ

ምዝገባ ክፍያ

ምዝገባ ክፍያ

ምዝገባ ክፍያ

ምዝገባ ክፍያ

ምዝገባ ክፍያ
የምርመራና

የምርመራና

የምርመራና

የምርመራና

የምርመራና

የምርመራና

የምርመራና
በኩንታል

በኩንታል

በኩንታል

በኩንታል

በኩንታል

በኩንታል

በኩንታል
በብር

በብር

በብር

በብር
27 124.00 56 214.00 86 295.00 116 355.00 146 419.00 176 464.00
28 127.00 57 217.00 87 297.00 117 357.00 147 420.50 177 465.50
29 130.00 58 220.00 88 299.00 118 359.00 148 422.00 178 467.00
30 133.00 59 223.00 89 301.00 119 361.00 149 423.50 179 468.50
31 136.00 60 226.00 90 303.00 120 363.00 150 425.00 180 470.00
32 139.00 61 229.00 91 305.00 121 381.50 151 426.50 181 471.50
33 142.00 62 232.00 92 307.00 122 383.00 152 428.00 182 473.00

34 145.00 63 235.00 93 309.00 123 384.50 153 429.50 183 474.50


35 148.00 64 238.00 94 311.00 124 386.00 154 431.00 184 476.00

12
አባሪ 3 ለዓመታዊ ምርመራ ምዝገባ በኩንታል ተጨማሪ ለሚከፍሉ የጭነት ተሸከርካሪዎች የወጣ ሠንጠረዥ
አባሪ 3 (በዚህ ደንብ ውስጥ ለአንቀጽ 3.12.1 እና 3.19.1 አገልግሎት የሚውል)
Annex 3 - Annual inspection service charge per truck carrying capacity in quintal
To be used for article 3.12.1 and 3.19.1 of this regulation)
የምርመራና ምዝገባ

የምርመራና ምዝገባ

የምርመራና ምዝገባ

የምርመራና ምዝገባ

የምርመራና ምዝገባ

የምርመራና ምዝገባ

የምርመራና ምዝገባ
የመጫን ጥቅመ

የመጫን ጥቅመ

የመጫን አቅመ

የመጫን አቅመ

የመጫን አቅመ
የመጫን ዓቅም
የመጫን አቅም

ክፍያ በብር

ክፍያ በብር

ክፍያ በብር

ክፍያ በብር
ክፍያ ብር
በኩንታል

በኩንታል

በኩንታል

በኩንታል

በኩንታል

በኩንታል

በኩንታል
ክፍያ

ክፍያ
5 49.75 35 72.25 65 94.75 95 117.25 125 139.75 155 162.25 185 184.75
6 50.50 36 73.00 66 95.50 96 118.00 126 140.50 156 163.00 186 185.50
7 51.25 37 73.75 67 96.25 97 118.75 127 141.25 157 163.75 187 186.25
8 52.00 38 74.50 68 97.00 98 119..50 128 142.00 158 164.50 188 187.00
9 52.75 39 75.25 69 97.75 99 120.25 129 142..75 159 165.25 189 187.75
10 53.50 40 76.00 70 98.50 100 121.00 130 143.50 160 166.00 190 188.50
11 54.25 41 76.75 71 99.25 101 121.75 131 144.25 161 166.75 191 189.25
12 55.00 42 77.50 72 100.00 102 122.50 132 145..00 162 167.50 192 190.00
13 55.75 43 78.25 73 100.75 103 123.25 133 145.75 163 168.25 193 190.75
14 56.50 44 79.00 74 101.50 104 124.00 134 146.50 164 169.00 194 191.50
15 57.25 45 79.75 75 102.25 105 124.75 135 147.25 165 169.75 195 192.25
16 58.00 46 80.50 76 103.00 106 125.50 136 148.00 166 170.50 196 193.00
17 58.75 47 81.25 77 103.75 107 126.25 137 148.75 167 171.25 197 193.75
18 59.50 48 82.00 78 104.50 108 127.00 138 149.50 168 172.00 198 194.50
19 60.25 49 82.75 79 105.25 109 127.75 139 150.25 169 172.75 199 195.25
20 61.00 50 83.50 80 106.00 110 128.50 140 151.00 170 173.50 200 196.00
21 61.75 51 84.25 81 106.75 111 129.25 141 151.75 171 174.25 201 196.75
22 62.50 52 85.00 82 107.50 112 130.00 142 152.50 172 175.00 202 197.50
23 63.25 53 85.75 83 108.25 113 130.75 143 153.25 173 175.75 203 198.25
24 64.00 54 86.50 84 109.00 114 131.50 144 154.00 174 176.50 204 199.00
25 64.75 55 87.25 85 109.75 115 132.25 145 154.75 175 177.25 205 199.75

13
የምርመራና ምዝገባ

የምርመራና ምዝገባ

የምርመራና ምዝገባ

የምርመራና ምዝገባ

የምርመራና ምዝገባ

የምርመራና ምዝገባ

የምርመራና ምዝገባ
የመጫን ጥቅመ

የመጫን ጥቅመ

የመጫን አቅመ

የመጫን አቅመ

የመጫን አቅመ
የመጫን ዓቅም
የመጫን አቅም

ክፍያ በብር

ክፍያ በብር

ክፍያ በብር

ክፍያ በብር
ክፍያ ብር
በኩንታል

በኩንታል

በኩንታል

በኩንታል

በኩንታል

በኩንታል

በኩንታል
ክፍያ

ክፍያ
26 65.50 56 88.00 86 110.50 116 133.00 146 155.50 176 178.00 206 200.50

27 66.25 57 88.75 87 111.25 117 133.75 147 156..25 177 178.75 207 201.25
28 67.00 58 89.50 88 112.00 118 134.50 148 157.00 178 179.50 208 202.00
29 67.75 59 90.25 89 112.75 119 135.25 149 157.75 179 180.25 209 202.75
30 68.50 60 91.00 90 113.50 120 136.00 150 158.50 180 181.00 210 203.50
31 69.25 61 91.75 91 114.25 121 136.75 151 159.25 181 181.75 211 204.25
32 70.00 62 92.50 92 115.00 122 137.50 152 160.00 182 182.50 212 205.00
33 70.75 63 93.25 93 115.75 123 138.25 153 160.75 183 183.25 213 205.75
34 71.50 64 94.00 94 116.50 124 139.00 154 161.50 184 184.00 214 206.50

14
አባሪ 3 ለዓመታዊ ምርመራ ምዝገባ በኩንታል ተጨማሪ ለሚከፍሉ የጭነት ተሸከርካሪዎች የወጣ ሠንጠረዥ
(በዚህ ደንብ ውስጥ ለአንቀጽ 3.12.1 እና 3.19.1 አገልግሎት የሚውል)
Annex 3 - Annual inspection service charge per truck carrying capacity in quintal
To be used for article 3.12.1 and 3.19.1 of this regulation)
የመጫን አቅም

የምርመራና ምዝገባ

የምርመራና ምዝገባ

የምርመራና ምዝገባ

የምርመራና ምዝገባ

የምርመራና ምዝገባ

የምርመራና ምዝገባ

የምርመራና ምዝገባ
በኩንታል

የመጫን ጥቅመ

የመጫን ጥቅመ

የመጫን አቅመ

የመጫን አቅመ

የመጫን አቅመ
የመጫን ዓቅም

ክፍያ በብር

ክፍያ በብር

ክፍያ በብር

ክፍያ በብር
ክፍያ ብር

በኩንታል

በኩንታል

በኩንታል

በኩንታል

በኩንታል

በኩንታል
ክፍያ

ክፍያ
214 206.50 244 229.00 274 251.50 304 274.00 334 296.50 364 319.00 394 341.50
215 207.25 245 229.75 275 252.25 305 274.75 335 297.25 365 319.75 395 342.25
216 208.00 246 230.50 276 253.00 306 275.50 336 298.00 366 320.50 396 343.00
217 208.75 247 231.25 277 253.75 307 276.25 337 298.75 367 321.25 397 343.75
218 209.50 248 232.00 278 254.50 308 277.00 338 299.50 368 322.00 398 344.50
219 210.25 249 232.75 279 255.25 309 277.75 339 300.25 369 322.75 399 345.25
220 211.00 250 233.50 280 256.00 310 278.50 340 301.00 370 323.50 400 346.00
221 211.75 251 234.25 281 256.75 311 279.25 341 301.75 371 324.25 401 346.75
222 212.50 252 235.00 282 257.50 312 280.00 342 302.50 372 325.00 402 347.50
223 213.25 253 235.75 283 258.25 313 280.75 343 303.25 373 325.75 403 348.25
224 214.00 254 236.50 284 259.00 314 281.50 344 304.00 374 326.50 404 349.00
225 214.75 255 237.25 285 259.75 315 282.25 345 304.75 375 327.25 405 349.75
226 215.50 256 238.00 286 260.50 316 283.00 346 305.50 376 328.00 406 350.50
227 216.25 257 238.75 287 261.25 317 283.75 347 306.25 377 328.75 407 351.25
228 217.00 258 239.50 288 262.00 318 284.50 348 307.00 378 329.50 408 352.00
229 217.75 259 240.25 289 262.75 319 285.25 349 307.75 379 330.25 409 352.75
230 218.50 260 241.00 290 263.50 320 286.00 350 308.50 380 331.00 410 353.50
231 219.25 261 241.75 291 264.25 321 286.75 351 309.25 381 331.75 411 354.25
232 220.00 262 242.50 292 265.00 322 287.50 352 310.00 382 332.50 412 355.00
233 220.75 263 243.25 293 265.75 323 288.25 353 310.75 383 333.25 413 355.75
234 221.50 264 244.00 294 266.50 324 289.00 354 311.50 384 334.00 414 356.50
235 222.25 265 244.75 295 267.25 325 289.75 355 312.25 385 334.75 415 357.25
236 223.00 266 245.50 296 268.00 326 290.50 356 313.00 386 335.50 416 358.00

15
የምርመራና ምዝገባ

የምርመራና ምዝገባ

የምርመራና ምዝገባ

የምርመራና ምዝገባ

የምርመራና ምዝገባ

የምርመራና ምዝገባ

የምርመራና ምዝገባ
የመጫን አቅም
በኩንታል

የመጫን ጥቅመ

የመጫን ጥቅመ

የመጫን አቅመ

የመጫን አቅመ

የመጫን አቅመ
የመጫን ዓቅም

ክፍያ በብር

ክፍያ በብር

ክፍያ በብር

ክፍያ በብር
ክፍያ ብር

በኩንታል

በኩንታል

በኩንታል

በኩንታል

በኩንታል

በኩንታል
ክፍያ

ክፍያ
237 223.75 267 246.25 297 268.75 327 291.25 357 313.75 387 336.25 -- --

238 224.50 268 247.00 298 269.50 328 292.00 358 314.50 388 337.00

239 225.25 269 247.75 299 270.25 329 292.75 359 315.25 389 337.75

240 226.00 270 248.50 300 271.00 330 293.50 360 216.00 390 338.50

241 226.75 271 249.25 301 271.75 331 294.25 361 316.75 391 339.25
242 227.50 272 250.00 302 272.50 332 295.00 362 317.50 392 340.00
243 228.25 273 250.75 303 273.25 333 295.75 363 218.25 393 240.75

ከ 416 ኩንታል በላይከሆነ በተጨማሪ ኩንታል ብር 0.75

If greater than 416 quintal per additional quintal Birr 0.75

16
ሰንጠረዥ 4: በዚህ ደንብ ውስጥ በአንቀጽ 3.13.1 ፤3.15.1፤ 3.18.1 እና 3.31.1 ለሚደረግ የቴክኒክ
ምርመራ የሚከፈል ክፍያ

Table 4:- Service Charge For Technical Inspection Under Article 3.13.1. 3.15.1, 3.18.1 & 3.31.1
Of This Regulation

ተ/ቁ የተሽከርካሪ ዓይነትና የመጫን አቅም የቴክኒክ ምርመራ ክፍያ


S/No Carrying Capacity of a vehicle/truck/ በብር
ሕዝብ ተሸከርካሪ ሾፌሩን ጨምሮ የጭነት ተሸከርካሪ Service charge in Birr
በወንበር መጠን በተሸከርካሪው የመጫን አቅም
Number of seats including driver’s for በኩንታል
vehicles Carrying capacity in quintals
for trucks &Trailers
1 እስከ 19 ወንበር እስከ 35 ኩንታል 40.00
Up to 19 seats Up to 35 quintals
2 ከ20 እስከ 43 ወንበር ከ36 እስከ 70 ኩንታል 60.00
20 up to 43 seats 36 up to 70 quintals
3 44 እና በላይ ወንበር ከ70 ኩንታል በላይ 80.00
44 and above seats Above 70 quintals
4 ሞተር ብስክሌት ባለ 2 እና 3 እግር - 16.00
Motor cycles and tricycles

17

You might also like