Professional Documents
Culture Documents
Regulation No 141-2022 Law Advisor Committe of Addis Ababa
Regulation No 141-2022 Law Advisor Committe of Addis Ababa
የአዱስ አበባ ከተማ ካቢኔ የአዱስ አበባ ከተማ NOW, THEREFORE, in accordance with
Article 91 of the Addis Ababa City Government
አስተዲዯር አስፇፃሚ አካሊትን ስሌጣንና ተግባር
Executive Organs Establishment and to specify
ሇመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፸4/2ሺ04 አንቀጽ ፺1 the power and duties of the thereof Proclamation
መሠረት ይህንን ዯንብ አውጥቷሌ፡፡ No. 74/2021, the Cabinet of the Addis Ababa
City Government has issued this Regulation.
ክፍሌ አንዴ
Part One
ጠቅሊሊ ዴንጋጌ
General Provisions
4. የተፇፃሚነት ወሰን
4. Scope of Application
This Regulation shall be applicable within the
ይህ ዯንብ በአስተዲዯሩ ውስጥ ተፇፃሚ ይሆናሌ፡፡ Addis Ababa city government.
Part Two
ክፍሌ ሁሇት
Establishment, Objective, and Duties and
ስሇአማካሪ ምክር ቤት መቋቋም፣ ዓሊማ እና
Responsibilities of the Advisory Council
ተግባርና ኃሊፉነት
5. መቋቋም
5. Establishment
1. The Addis Ababa city government law
1. የአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር የህግ እና
and justice affairs advisory council
ፍትህ ጉዲዮች አማካሪ ምክር ቤት (ከዚህ (hereinafter referred to as the “Advisory
በኃሊ “የአማካሪ ምክር ቤት” እየተባሇ Council”) is hereby established by this
Regulation;
የሚጠራ) በዚህ ዯንብ ተቋቁሟሌ፤
2. The bureau may serve as the office of the
2. ቢሮው የአማካሪ ምክር ቤቱ ጽሕፇት ቤት ሆኖ
advisory council;
ሉያገሇግሌ ይችሊሌ፡፡ 3. The council shall be accountable to the
3. የምክር ቤቱ ተጠሪነት ሇከተማው ከንቲባ Mayor.
ይሆናሌ፤
6. Objective
The Advisory Council shall have the
6. ዓሊማ
following objectives:
አማካሪ ምክር ቤቱ የሚከተለት ዓሊማዎች 1. enable to establish a strong institution that
ይኖሩታሌ፡- ensures the supremacy of the law by
rectifying the problems exhibited in the
1. በፍትህ ሥርዓቱ ሊይ የሚታዩትን ክፍተቶች
justice system;
በማረም የሕግ የበሊይነትን ማረጋገጥ የሚችሌ 2. ensure the establishment of a system that
ጠንካራ ተቋም እንዱገነባ ማስቻሌ ፤ appropriately implement criminal law by
2. በወንጀሌ ፍትህ አስተዲዯር የሚታዩ ብሌሹ addressing the mal-procedures and
capacity gaps exhibited in the criminal
አሰራሮች እና የአቅም ውስንነትን በመቅረፍ
justice administration;
የወንጀሌ ሕግን ሉያስከብር የሚችሌ አሰራር 3. work towards the development of the
እንዱዘረጋ ማዴረግ፤ execution capacity that ensures the civil
interests of the city administration and the
3. የአስተዲዯሩን እና የነዋሪውን የፍትሐ ብሔር
public to safeguard the interests of the
ጥቅም የሚያስከብር የማስፇጸም አቅም government and residents of the city;
በመገንባት የመንግሥትና የነዋሪውን ጥቅም 4. provide the appropriate support to review
እንዱከበር ማስቻሌ፤ and amend the laws issued by the city
government based on studies;
4. አስተዲዯሩ ያወጣቸውን ሕጎች በጥናት ሊይ
ተመስርቶ እንዱፇተሹና ማሻሻያ
እንዱዯረግባቸው ተገቢውን ዴጋፍ ማዴረግ፤
3.
ገፅ 2ሺ7፻፵4 አዱስ ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር ፶1 ሐምላ ፳ ቀን ፪ሺ፲፬ ዓ.ም. Addis Negari Gazeta -- No.51 31st day of July, 2022 Page 2744
3. የአማካሪ ምክር ቤቱን ምክረ ሀሳቦች ተግባራዊ 3. forward the proposals of the advisory
እንዱዯረጉ ሇቢሮው ይመራሌ፤ አፇጻጸማቸውን council to the bureau for implementation;
follow up the execution of the thereof;
ይከታተሊሌ፤
4. represent the advisory council in all its
4. ከሶስተኛ ወገኖች ጋር በሚዯረጉ ግንኙነቶች dealings with third parties;
ሁለ አማካሪ ምክር ቤቱን ይወክሊሌ፤ 5. ensure that the meetings of the advisory
council are held as per their schedules;
5. የአማካሪ ምክር ቤቱ ስብሰባዎች ወቅታቸውን
make sure that the call for an
ጠብቀው መከናወናቸውን ያረጋግጣሌ፤ extraordinary meeting, if it is deemed
አስቸኳይ ስብሰባ መጥራት ሲያስፇሌግ necessary, is made by the bureau for the
ሇአማካሪ ምክር ቤት አባሊት በቢሮው በኩሌ members of the advisory council;
6. make sure that the minutes and other
ጥሪ እንዱተሊሇፍ ያዯርጋሌ፤
documents of the advisory council are
6. የአማካሪ ምክር ቤቱ ቃሇ-ጉባዔዎች እና ላልች recorded and maintained by the secretary
ሰነድች ቃሇ-ጉባኤ በምክር ቤቱ ፀሀፉ of the council.
መያዛቸውን ያረጋግጣሌ፡፡
10. Meetings of the General Assembly of the
0. የምክር ቤቱ ጠቅሊሊ ጉባኤና የሥራ አስፇፃሚ
Council and the Executive Committee
ኮሚቴ ስብሰባ 1. The meeting of the advisory council shall
1. የአማካሪ ምክር ቤቱ ስብሰባ ቢያንስ በወር at least be held once in a month; however,
the chairperson of the advisory council
አንዴ ጊዜ ይካሄዲሌ፤ ሆኖም የአማካሪ ምክር
may call for an extraordinary meeting at
ቤቱ ሰብሳቢ በማናቸውም ጊዜ አስፇሊጊ ሲሆን any time as may be found necessary;
አስቸኳይ ስብሰባ ሉጠራ ይችሊሌ፤ 2. There shall be a quorum when more than
2. ከአማካሪ ምክር ቤቱ አባሊት ከግማሽ በሊይ half of the members of the advisory
council are present at a meeting;
ከተገኙ ምሌዓተ ጉባኤ ይሆናሌ፤
3. the decisions of the advisory council may
3. የአማካሪ ምክር ቤቱ ውሳኔ በዴምፅ ብሌጫ be passed by majority vote if such has
መተሊሇፈ አስፇሊጊ ሆኖ ከተገኘ፣ በዴምፅ been found necessary; however, in case of
a tie, the chairperson shall have a casting
ብሌጫ ሉወሰን ይችሊሌ፤ ሆኖም ዴምፅ እኩሌ
vote;
ከተከፇሇ ሰብሳቢው ዴምፅ የሰጠበት ውሳኔ 4. Notwithstanding the provisions specified
የበሊይነት ይኖረዋሌ፣ under this Article, the advisory council
4. በዚህ አንቀፅ የተዯነገገው እንዯተጠበቀ ሆኖ may issue its internal procedures for a
meeting.
አማካሪ ምክር ቤቱ የራሱን የስብሰባ ሥነ
ስርዓት መመሪያ ሉያወጣ ይችሊሌ፡፡ 11. Duties and Responsibilities of the
01. የፀሀፉው ተግባርና ኃሊፉነት Secretary
የአማካሪ ምክር ቤቱ ፀሐፉ የሚከተለት ተግባርና The secretary of the advisory council shall
ኃሊፉነት ይኖሩታሌ፡ have the following power and responsibilities:
1. የአማካሪ ምክር ቤቱ ምክረ-ሀሳቦች ፣ ቃሇ-
1. maintain the proposals, minute, and other
ጉባኤዎች እና ላልች አስፇሊጊ ሰነድች
necessary documents of the advisory
በትክክሌ ይይዛሌ፤
council properly;
2747
ገፅ 2ሺ7፻፵7 አዱስ ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር ፶1 ሐምላ ፳ ቀን ፪ሺ፲፬ ዓ.ም. Addis Negari Gazeta -- No.51 31st day of July, 2022 Page
2. የአማካሪ ምክር ቤቱን ምክረ-ሀሳብ ተቀብል 2. may accept and implement the proposals
እንዯአግባብነቱ ተግባራዊ ሉያዯርግ ይችሊሌ፤ of the advisory council accordingly;
3. prepare the agenda to be tabled for the
3. ሇምክር ቤቱ የሚቀርቡትን አጀንዲዎች
advisory council in consultation with the
ከሰብሳቢው ጋር በመመካከር ያዘጋጃሌ፤ chairperson; facilitate the activities and
የአማካሪ ምክር ቤቱን ሥራዎችና ስብሰባዎች meetings of the advisory council;
4. carry out other activities given by the
ያመቻቻሌ፤
chairperson of the advisory council.
4. በአማካሪ ምክር ቤቱ ሰብሳቢ የሚሰጡትን
ላልች ተግባራት ያከናውናሌ፡፡ 12. Term of Office of the Members of the