Professional Documents
Culture Documents
Addis Negari Gazeta: C O N T E N T S
Addis Negari Gazeta: C O N T E N T S
ማውጫ CONTENTS
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቅሬታ እና አቤቱታ The Addis Ababa City Government Complaint
አቀራረብ፣ ምርመራ፣ አወሳሰን እና የተጠያቂነት and Grievance Submission Investigation Decision
ደንብ
and Accountability Regulation
Regulation No. 78/2016
ደንብ ቁጥር ፸8/፪ሺ8
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቅሬታ እና አቤቱታ
A Regulation to provide for the Addis Ababa
አቀራረብ፣ ምርመራ፣ አወሳሰን እና ተጠያቂነት
City Government Complaint and Grievance
ለመደንገግ የወጣ ደንብ Submission, Investigation Decision and
Accountability
በተሻሻላዉ የከተማው አስተዳደር ቻርተር አዋጅ
Whereas, it is stated under Article 21/2(h) of the
ቁጥር ፫፻፷፩/፩፱፻፺፭ አንቀጽ ፳፩/፪/ሸ/ መሰረት
Revised Addis Ababa Charter Proclamation No.
ከንቲባው የህዝቡን ቅሬታና አቤቱታ ተቀብሎ
361/2003 that the Mayor shall have the obligation to
የመፍታት ግዴታ የተጣለበት በመሆኑ፣
accept and solve the complaint and grievance of the
public;
ከንቲባዉ በመልካም አስተዳደር ችግር ምክንያት
እየመጡ ያሉትን ቅሬታዎችን ያስተናግድ ቢባል Whereas, it is found necessary to establish an office
ለከተማዉ ስትራቴጂክ አመራር ከመስጠት ይልቅ to study the causes of the public complaints and
የዕለት ተዕለት ቅሬታዎች በማስተናገድ ብቻ ተወስኖ provide solutions so as to play strong role in the
እንዲቀር ስለሚያስገድድ፣ ከቲባዉን በማገዝ የህዝቡን course of maintaining good governance in the City
ቅሬታዎችን በመፍታትና የቅሬታ መንስኤዎችን by assisting the Mayor as it would be improper to
እያጠና መፍትሔ በመስጠት በከተማዉ ለመልካም demand the Mayor to handle the complaints arising
አስተዳደር መስፈን ጠንካራ ሚና ሊያበረክት
due to problems of good governance for that would
የሚችል ጽህፈት ቤት ማቋቋም አሰፈላጊ ሆኖ limit him to daily practices rather than giving
በመገኘቱ፣ strategic leadership to the City;
አገልግሎቱን እስከ ወረዳ በማዉረድና ተደራሽነቱን Whereas, it is found necessary to accelerate the
በማረጋገጥ ተገልጋዩ ህብረተሰብ ከዘወትር የልማትና works of peace and good governance of the City by
የመልካም አስተዳደር ተግባሩ ሳይፈናቀል፣ አላስፈላጊ providing the service without causing unnecessary
ዉጣዉረድና እንግልት ሳይደርስበት አገልግሎቱን bureaucracy and discomfort to the customary
እንዲያገኝ በማድረግ የከተማዉን የሰላምና የመልካም practices of development and good governance of
አስተዳደር ግንባታ ማፋጠን አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣ the public by decentralizing the services up to
wereda and ensuring its accessibility;
በተሻሻለው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቻርተር
አዋጅ ቁጥር ፫፻፷፩/፺፭ አንቀጽ ፳፫(፩)(ረ) እና Now, therefore, in accordance with Articles
23(1)(f) of the Addis Ababa City Government
የአስፈጻሚና ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት አካላትን
Revised Charter Proclamation No. 361/2003; and
እንደገና ለማቋቋም በወጣዉ አዋጅ ቁጥር ፴፭/፪ሺ4 Article 84 of the Addis Ababa City Government
አንቀጽ ፹4 መሠረት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር Executive and Municipal Service Organs re-
establishment Proclamation No. 35/2012, the Addis
ካቢኔ ይህንን ደንብ አውጥቷል፡፡
Ababa City Government Cabinet hereby issued this
regulation as follows.
ክፍል አንድ
፪ ትርጓሜ 2. Definition
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ Unless the context requires otherwise, in this
በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ፡- regulation:
፩. “ከተማ " ማለት የአዲስ አበባ ከተማ ነው፤ 1. “City ” means the Addis Ababa City;
፪. "አስተዳደር" ማለት የአዲስ አበባ ከተማ 2. “Government” means the Addis Ababa City
አስተዳደር ነው፤ Government;
፫. "ከንቲባ" ማለት የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ 3. “Mayor” means the Addis Ababa City
ነው፤ Mayor;
፬. “የበላይ አካል” ማለት በከተማ ደረጃ ከንቲባ፣ 4. “Superior Body” means the Mayor, Deputy
ምክትል ከንቲባ እንዲሁም እነዚህ ከፍተኛ Mayor, the Cabinet which is run by those
አመራሮች የሚመሩት ካቢኔ ሲሆን higher leaders at City level; chief executive
በተመሳሳይ በየደረጃ ያሉትን የክፍለ ከተማና officials of sub-city and Wereda and the
ወረዳ ዋና ሥራ አስፈፃሚዎችና በእነሱ cabinet which is run by them and it may also
የሚመራዉን ካቢኔ ሆኖ እንደአስፈላጊነቱ include federal institutions;
የፌዴራል ተቋማትን ይጨምራል፤ 5. “Sub-city” means the second administrative
፭ "ክፍለ ከተማ” ማለት የከተማው ሁለተኛው stratum of the City;
ደረጃ የአስተዳደር እርከን ነው፤ 6. “Wereda” means the third administrative
፮. "ወረዳ" ማለት የከተማው ሦስተኛ ደረጃ
stratum of the City;
የአስተዳደር እርከን ነው፤
7. “Chief Executive” means the head who
፯. "ዋና ስራ አስፈፃሚ" ማለት በየደረጃው
administers the sub-city or wereda
የክፍለ ከተማ ወይም የወረዳ አስተዳደር
administration executive structure at
ያለዉን አስፈፃሚ መዋቅር የሚመራ ሀላፊ
respective level;
ማለት ነው፤
8. “Public Office” means any office or public
፰ "የመንግስት መስሪያ ቤት" ማለት ራሱን
enterprise of the City Government established
ችሎ በአስተዳደሩ አዋጅ ወይም ደንብ
as an autonomous entity by a proclamation or
የተቋቋመና ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል
regulation and fully or partially financed by
ከከተማው አስተዳደር በሚመደብለት በጀት
the allocated budget of the City Government;
የሚተዳደር የመንግስት መስሪያ ቤት ወይም
9. “Head of an office” means a person
የልማት ድርጅት ነው፤
appointed by the Council or appropriate organ
9. "የመስሪያ ቤት ኃላፊ" ማለት በአዲስ አበባ
at various levels to be the head of a bureau,
ከተማ አስተዳደር ቢሮን ወይም ሌላ
other executive office or public enterprise or
አስፈጻሚ መስሪያ ቤትን ወይም የልማት
the deputy thereof or the person delegated in
ድርጅትን በበላይነት እንዲመራ በየደረጃው
writing to represent in his absence or under
ባለ ምክር ቤት ወይም ስልጣን በተሰጠው
Ñê 4 አዲስ ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር ፸8 ሰኔ 9 ቀን 2ሺ8 ዓ.ም. Addis Negari Gazeta – No. 78 16th of June 2016 Page 4
አካል የተሾመ የበላይ ኃላፊ ወይም ምክትሉ the circumstance where he is unable to
ወይም እርሱ በማይኖርበት ጊዜና ሁኔታ perform his duties;
በጽሁፍ የተወከለውን ማንኛንም ሰው
ይጨምራል፤ 10. “Head of the office” means a person
appointed or assumed by appropriate organs at
፲. "የጽህፈት ቤት ኃላፊ" ማለት በማዕከል
various levels to be the head of complaint and
በቢሮ ኃላፊ ደረጃ በክፍለ ከተማና በወረዳ
grievance reception office at City, Sub-city or
በጽህፈት ቤት ደረጃ የአቤቱታና የቅሬታ
‘wereda’ level or the deputy thereof or the
ማስተናገጃ ጽህፈት ቤት ተግባር በበላይነት
person delegated in writing to represent in his
እንዲመራ በየደረጃው ስልጣን በተሰጠው
absence to perform his duties;
አካል የተሾመ ወይም የተመደበ የበላይ
ኃላፊ ወይም ምክትል ኃላፊ ወይም እሱ
11. “Civil Servant” means a person employed
በማይኖርበት ወቅት ስራውን እንዲያከናውን
permanently, temporarily or on contract
በፅሁፍ የተወከለ ሰው ነው፤
basis in the public offices or public
፲፩ "ሠራተኛ" ማለት በከተማው አስተዳደር
enterprises of the City Government;
በመንግስት መስሪያ ቤቶች ወይም የልማት
ድርጅቶች ውስጥ በቋሚነት፣ በኮንትራት
12. “Client” means any person or organization
ወይም በጊዜያዊነት ተቀጥሮ የሚሰራ
or their representative that requests a service
ማንኛውም ሰው ነው፤
from public offices or public enterprises
፲፪. "ተገልጋይ" ማለት በመንግስት መስሪያ
ቤት ወይም የልማት ድርጅት የሚሰጡ
based on his right to have their services;
ግለሰብ ወይም ድርጅት ወይም የእነዚሁ out by public offices or public enterprises so
፲፬ "ጥቆማ" ማለት በአዲስ አበባ ከተማ complaint reception office regarding the
አስተዳደር የመንግስት መሥሪያ ቤት occurrence and presumed resource wastage
ወይም የልማት ድርጅት ውስጥ በሚሰጥ or disaster in the service provision by public
አገልግሎት ላይ የደረሰ በደል ወይም ሊደርስ offices or public enterprises of the Addis
የሚችል የሃብት ብክነት ወይም አደጋን Ababa City Government;
Ñê 5 አዲስ ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር ፸8 ሰኔ 9 ቀን 2ሺ8 ዓ.ም. Addis Negari Gazeta – No. 78 16th of June 2016 Page 5
ክፍል ሁለት
PART TWO
ስለ ጽህፈት ቤቱ ዓላማ መቋቋም፣ ተጠሪነት፣
OBJECTIVE ESTABLISHMENT,
አደረጃጀት እና ስልጣንና ተግባር ACCOUNTABILITY,ORGANIZATION
POWER AND DUTIES OF THE OFFICE
፭. አላማዎች
5. Objectives
ይህ ደንብ፡-
፩. በመንግስት መስሪያ ቤት ውስጥ መልካም This regulation shall have the following objectives:
አስተዳደርን ለማስፈን እና ለሚያጋጥሙ 1. to maintain good governance and to respond
ቅሬታዎችና አቤቱታዎች አፋጣኝ ምላሽ promptly to the grievances and complaints
በመስጠት፣ ስህተቶችን ለማረምና አገልግሎት encountered thereof; to correct mistakes and
አሰጣጡን ውጤታማ ማድረግ፣ thereby make the service delivery effective;
፪. በየደረጃው ያሉ የመስሪያ ቤት ኃላፊዎች እና 2. to prevent the commission of administrative
ሠራተኞች ለህብረተሰቡ በሚሰጡት wrongs and errors by the public officials and
አገልግሎት አስተዳደራዊ ጥፋቶችና በደሎች civil servants at different levels in relation to
እንዳይፈፀሙ መከላከልና ተፈጽሞ ሲገኝ the provision of service to the public, to set
የተጠያቂነት ስርዓት መዘርጋት፣
procedure of accountability in cases where
፫. በሥነ-ምግባር የታነፀ የመስሪያ ቤት ኃላፊ እና
such is committed;
ሠራተኛ በማፍራት ውጤታማ ሥራ እንዲኖር
3. to enable the existence of effective work by
የማስቻል ዓላማዎች ይኖሩታል፡፡
creating ethical heads of office and civil
servants;
፮. መቋቋምና ተጠሪነት
6. Establishment and Accountability
፩. የሕዝብ ቅሬታ እና አቤቱታ ማስተናገጃ 1. Public grievance and complaint reception
ጽህፈት ቤት ከዚህ በኋላ “ጽኅፈት ቤት” office (hereinafter referred to as the “office”)
እየተባለ የሚጠራ ህጋዊ ሰውነት ያለው አካል is hereby re-established by this regulation as
ሆኖ እንደገና በዚህ ደንብ ተቋቁሟል፤ an organ having its own legal personality.
፪. በከተማ ደረጃ የተደራጀው የሕዝብ ቅሬታ እና 2. The public grievance and complaint reception
አቤቱታ ማስተናገጃ ጽህፈት ቤት ተጠሪነቱ office established at city level shall be
ለከተማው ከንቲባ ይሆናል፤ accountable to the Mayor of the City
Government;
Ñê 7 አዲስ ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር ፸8 ሰኔ 9 ቀን 2ሺ8 ዓ.ም. Addis Negari Gazeta – No. 78 16th of June 2016 Page 7
፫. በክፍለ ከተማ ደረጃ የተደራጀው የሕዝብ 3. The public grievance and complaint reception
ቅሬታ እና አቤቱታ ማስተናገጃ ጽህፈት ቤት office established at Sub-city level shall be
ተጠሪነቱ ለክፍለ ከተማው ዋና ሥራ አስፈፃሚ accountable to the chief executive official of
እና ለከተማው የሕዝብ ቅሬታ እና አቤቱታ the respective Sub-city and to the public
ማስተናገጃ ጽህፈት ቤት ይሆናል፤ grievance and complaint reception office of
፬. አስፈላጊነቱ ታምኖ በወረዳ ደረጃ የተደራጀው the City;
የሕዝብ ቅሬታ እና አቤቱታ ማስተናገጃ 4. The public grievance and complaint reception
ጽህፈት ቤት ተጠሪነቱ ለወረዳው ዋና ሥራ office established at ‘Wereda’ level, where
አስፈፃሚ እና ለክፍለ ከተማው የሕዝብ ቅሬታ found necessary, shall be accountable to the
እና አቤቱታ ማስተናገጃ ጽህፈት ቤት chief executive official of the respective
ይሆናል፡፡ ‘Weredas’ and to the public grievance and
complaint reception office of the Sub-city.
፯. አደረጃጀት
፩. ጽህፈት ቤቱ፡- 7. Organization
፭. የጽህፈት ቤቱን የቅሬታ፣ አቤቱታና ጥቆማ 5. perform awareness creation activities about
የማስተናገጃ ሥርዓቱንና አሰራሩን grievance, complaint and report reception
ለሠራተኞች፣ ለኃላፊዎች፣ ለተገልጋዮች እና procedure and system to civil servants,
ለሌሎች ለሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት officials, clients and other concerned
ግንዛቤ የመፍጠር ሥራ ይሠራል፤ stakeholders;
፮. የቅሬታና አቤቱታ መንስኤዎችን በማጥናትና 6. create encumbering strategies and systems
በመለየት የማክሰሚያ ስትራቴጅዎችንና upon identification and study of the causes
ስልቶችን እየቀየሰ እንደአስፈላጊነቱ of grievance and complaint; submit it to the
ለሚመለከተው በላይ አካል አቅርቦ እያፀደቀ concerned higher body as it may be
ተግባራዊ ያደርጋል፤ necessary; implement it upon approval;
፯. የሚቀርቡ ቅሬታዎችን፣ አቤቱታዎችና 7. keep an organized information about
ጥቆማዎችን መረጃ አደራጅቶ ይይዛል፤ submitted grievances, complaints and
፰. ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር በቅንጅት reports;
ይሰራል፡፡ 8. work in coordination with the concerned
institutions.
፱. የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ ስልጣንና ተግባራት 9. Power and Duties of Head of the Office
የጽህፈት ቤቱ ዋና ኃላፊ የሚከተሉት ስልጣንና Head of the Office shall have the following
ተግባራት ይኖሩታል፡- powers and functions:-
፩. ጽህፈት ቤቱን በበላይነት ይመራል፤ 1. Superiorly run and coordinate the office;
ያስተባብራል፣ 2. Prepare the annual work and budget plan of
፪. የጽህፈት ቤቱን ዓመታዊ የስራና የበጀት እቅድ the office; implement it upon approval;
ያዘጋጃል ሲፀድቅም ተግባራዊ ያደርጋል፣ 3. Represent the office in its relationship with
፫. ከሦስተኛ ወገኖች ጋር በሚደረግ ግንኙነት third parties;
ጽህፈት ቤቱን ይወክላል፣ 4. Effect payments in accordance with the
፬. በተፈቀደው በጀት መሠረት ገንዘብ ወጭ
approved budget; check its effective
እንዲሆን ያደርጋል በአግባቡም ስራ ላይ
utilization;
መዋሉን ያረጋግጣል፣
5. Create cooperation with various institutions
፭. ከተለያዩ ተቋማት ጋር ትብብር በመፍጠር
so as to improve the grievance and complaint
የቅሬታና አቤቱታ አቀራረብ ምርመራና አወሳሰን
submission, investigation decision and
እና የተጠያቂነት ስርዓቱን ለማሻሻልና መልካም
accountability system; and work towards
አስተዳደርን ለማስፈን ይሰራል፣
ensuring good governance;
፮. ጽህፈት ቤቱን በሰው ኃይልና በቁሳቁስ
6. Organize the office with human resource and
ያደራጃል፡፡
materials.
Ñê 11 አዲስ ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር ፸8 ሰኔ 9 ቀን 2ሺ8 ዓ.ም. Addis Negari Gazeta – No. 78 16th of June 2016 Page 11
፲. የጽህፈት ቤቱ ምክትል ኃላፊ ስልጣንና ተግባራት 10. Power and Duty of the Deputy Head of the
Office
፩. የጽህፈት ቤቱ ምክትል ኃላፊ ተጠሪነቱ
1. The deputy head of the office shall be
ለጽህፈት ቤቱ ሃላፊ ይሆናል፤
accountable to the head of the office;
፪. ኃላፊው በማይኖርበት ወይም መሥራት
2. Perform activities in the absence or incapacity
በማይችልበት ጊዜ እሱን ተክቶ ይሰራል፤
of the head;
፫. የጽህፈት ቤቱን ሥራ በማቀድም ሆነ በመፈጸም
3. Assist the head of the office in planning and
ሃላፊዉን ያግዛል፤
executing activities of the office;
፬. የሥራ ዘርፉን ተግባር በአግባቡ ይመራል፣
4. Administer the duties of the work sector
ስለአፈፃፀሙ ወቅታዊና ተገቢውን ሪፖርት
effectively; submit up-to-date and relevant
ለጽህፈት ቤቱ ኃላፊ ያቀርባል፤
report about its performance to the head of
5 ከኃላፊው የሚሰጡትን ሌሎች ተጨማሪ
the office;
ስራዎችን ያከናውናል፡፡
5. Carry out other additional activities assigned
፲፩. በጽህፈት ቤት ስለማይታዩ ጉዳዮች by the head of Office.
የሚከተሉት ጉዳዮች በዚህ ደንብ መሠረት 11. Matters not to be Considered by the Office
ለተቋቋመው የሕዝብ ቅሬታ እና አቤቱታ ማስተናገጃ The following matters shall not be received and
ጽህፈት ቤት ሊቀርቡና ሊታዩ አይችሉም፡- considered by the public grievance and
፩. በመደበኛ ፍርድ ቤቶችና መሰል በህግ የመዳኘት complaint reception office established in
ሥልጣን በተሰጣቸው ተቋማት ዘንድ ቀርበው accordance with this regulation:
በመታየት ላይ ያሉ ወይም ቀርቦ መታየት 1. cases lodged and pending or cases presumed to
ያለባቸዉን ጉዳዮችና በእነዚህ ተቋማት የተሰጡ be lodged in regular courts of law and quasi-
ውሳኔዎች ወይም ትዕዛዞች፣
judicial organs; decisions or orders given
፪. በሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን፣ በየደረጃው
thereof;
ባሉ የስነ-ምግባር መከታተያ ክፍሎች፣ በዐቃቤ
2. activities of criminal investigation being
ህግ፣ በፖሊስና በዋና ኦዲተር የተያዙ ወይም
undertaken by Ethics and anti-corruption
እየተካሔዱ ያሉ የወንጀል ምርመራ ተግባራት፣
commission, ethical liaison units at different
፫. በህግ አውጭው ምክር ቤት ወይም በምክር ቤቱ
levels, public prosecutor, police or auditor
ቋሚ ኮሚቴ፣ በዳኞችና በአቃብያነ ህግ
general thereon;
አስተዳደር ጉባኤዎች በመታየት ላይ ያሉና
3. matters decided by or pending with the
የታዩ ጉዳዮችን፣
legislative council or standing committee of the
council, judicial and public prosecutor
administrative councils;
Ñê 12 አዲስ ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር ፸8 ሰኔ 9 ቀን 2ሺ8 ዓ.ም. Addis Negari Gazeta – No. 78 16th of June 2016 Page 12
፬. በፌዴራል ተቋማት በመታየት ላይ ያሉ ጉዳዮች 4. matters decided by or pending with the federal
ወይም የተወሰኑ ውሳኔዎችን ወይም በፌዴራል institutions; or matters under the power of the
ተቋማት ስልጣን ሥር የሆኑ ጉዳዮችን፣ federal institutions;
፭ የቀረበዉ ቅሬታ ወይም አቤቱታ በጽህፈት ቤቱ 5. even if the complaint or grievance falls within
ስልጣን ሥር ቢሆንም በተቋማት እየታየ ያለ the power of the office, where the matter is
ወይም የመጨረሻ ዉሳኔ በተቋማቱ pending with the public office and yet no final
ያልተሰጠባቸዉን ጉዳዮችን ማየት አይችልም፡፡ decision is given thereof;
6. when it is certain that the institutions /heads/,
፮. ከአቅም በላይ ካልሆነ በስተቀር
within the fixed time frame under this
ተቋማቱ/ሀላፊዎቹ/ በዚህ ደንብ በተደነገገዉ
regulation, didn’t give a decision or response
የጊዜ ገደብ ዉስጥ ለቀረበዉ ቅሬታ ወይም
for the submitted grievance or complaint or
አቤቱታ ወይም ጥቆማ ዉሳኔ ወይም ምላሽ
report except beyond one’s power, it shall be
አለመስጠታቸዉ ከተረጋገጠ ተቋማቱ ለጉዳዩ
considered as they are unwilling to do so and
ምላሽ ለመስጠት እንዳልፈለጉ ተቆጥሮ
the office at different levels shall investigate
በየደረጃዉ ያለዉ ጽህፈት ቤት መርምሮ የራሱን
and pass its own decision or may notify to the
ዉሳኔ ይሰጣል ወይም አስፈላጊ ነዉ ብሎ
concerned body to carry out what is necessary
ያመነዉን እርምጃ በመዉሰድ አስፈላጊዉ
after taking a measure that it is believed
እንዲፈፀም ለሚመለከተዉ አካል ማሳወቅ
ይችላል፡፡
necessary.
PART THREE
ክፍል ሦስት
GRIEVANCE, COMPLAINT AND REPORT
የቅሬታ፣ አቤቱታና ጥቆማ አቀራረብ ፣
SUBMITTAL, INVESTIGATION AND
ምርመራና የአወሳሰን ሥነ-ሥርዓት እና ይግባኝ
APPEAL PROCEDURE
መብት
2. በጹሑፍ የሚቀርብ ቅሬታ ወይም አቤቱታ 3. Details of matters to be checked and ensured by
መያዝ የሚገባቸዉ ፍሬ ነገሮች በመመሪያ the offices at all levels to receive the grievance or
ይወሰናሉ፣ complaint of clients shall be determined by
3. በየደረጃው የተቋቋመው ጽህፈት ቤት directive;
የባለጉዳዮችን ቅሬታ ወይም አቤቱታ ሲቀበል 4. The order of reviewing of a grievance or
ማጣራትና ማረጋገጥ የሚገባቸዉ ነገሮች complaint shall be determined by directive.
ዝርዝር በመመሪያ ይወሰናል፤
4. ቅሬታውን ወይም አቤቱታውን የማጣራት ሥራ
ቅደም ተከተል በመመሪያ ይወሰናል፡፡ 13. Report Submittal Procedure
1. Report shall be submitted on matters in
03. ስለጥቆማ አቀራረብ ሥነ-ሥርዓት relation to service provision by a public
1. ጥቆማ የሚቀርብባቸው ጉዳዮች በመስሪያ ቤቱ office or institution regarding the occurrence
ወይም በተቋሙ ውስጥ በሚሰጥ አገልግሎት and presumed resource wastage or presumed
ላይ በደረሰና ሊደርስ በሚችል የሃብት ብክነት disaster and the procedure for submission
ወይም ሊደርስ የሚችል አደጋ ሲሆን shall be determined by directive;
አቀራረቡም በመመሪያ ይወሰናል፤ 2. The order of investigating a report shall be
2. ጥቆማ የማጣራት ሥራ ቅደም ተከተል determined by directive;
3 up on investigating a report, it shall be
በመመሪያ ይወሰናል፤
confidential and in a way protect the safety of
3 ጥቆማ በሚጣራበት ጊዜ የጉዳዩን
individuals who submit the report; legal and
ሚስጥራዊነትና የጥቆማ አቅራቢዎችን
administrative measure shall be taken if
ደህንነት የጠበቀ መሆን አለበት፤ ይህንን
contrary to this has been committed.
የሚጻረር ተግባር ተፈጽሞ ከተገኘ በፈፀመዉ
አካል ላይ ህጋዊና አስተዳደራዊ እርምጃ 14. Grievance and Complaint Submittal
ይወሰዳል፡፡ Procedure
1. Any grievances, complaints and reports at
‘wereda’, sub-city and city level shall be
04. የቅሬታ እና አቤቱታ አቀራረብ ስነ-ስርዓት considered first at the institution that
፩. በወረዳ ደረጃ የሚነሱ ቅሬታዎች፣ አቤቱታዎችና provides the service. However, if a client is
ጥቆማዎች በመጀመሪያ የሚታዩት አገልግሎት
dissatisfied with the given response, he may
submit the case to the respective ‘wereda’
በተሰጠበት ተቋም ሆኖ በተሰጠው ምላሽ ካልረካ public grievance and complaint reception
በዛው ደረጃ ላለዉ የወረዳው የህዝብ ቅሬታ office;
አቤቱታ ጽህፈት ቤት ማቅረብ ይችላል፣ 2. The client may submit the case to the
፪. በወረዳው የህዝብ ቅሬታ አቤቱታ ጽህፈት ቤት ‘wereda’ chief executive official if he is
በተሰጠው ምላሽ ካልረካ ለወረዳው ዋና ሥራ dissatisfied with the given response of the
አስፈፃሚ ማቅረብ ይቻላል፣ ‘wereda’ grievance and complaint office;
Ñê 14 አዲስ ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር ፸8 ሰኔ 9 ቀን 2ሺ8 ዓ.ም. Addis Negari Gazeta – No. 78 16th of June 2016 Page 14
፫. በወረዳው ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዉሳኔ ያልረካ 3. The client may submit the case to the sub-city
ተገልጋይ ለክፍለ ከተማው የህዝብ ቅሬታና grievance and complaint reception office if
he is dissatisfied with the decision of the
አቤቱታ ማስተናገጃ ጽህፈት ቤት አቤቱታና
chief executive official of the ‘wereda’;
ቅሬታውን ማቅረብ ይችላል፣ 4. The client may submit the case to the sub-city
፬. በክፍለ ከተማው የህዝብ ቅሬታ አቤቱታ chief executive official if he is dissatisfied
ማስተናገጃ ጽህፈት ቤት ውሳኔ ካልረካ ለክፍለ with the decision of the sub-city grievance
ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ማቅረብ ይችላል፣ and complaint reception office;
፭. በክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዉሳኔ ያልረካ 5. The client may submit his complaint to the
ተገልጋይ ለከተማው የህዝብ ቅሬታና አቤቱታ grievance and complaint reception office of
ማስተናገጃ ጽህፈት ቤት አቤቱታውን ማቅረብ the City if he is dissatisfied with the decision
ይችላል፣ of the chief executive official of the sub-
፮. የከተማው የህዝብ ቅሬታና አቤቱታ ማስተናገጃ city;
ጽህፈት ቤት ዉሳኔ የመጨረሻ ይሆናል፡፡ 6. The decision of the grievance and complaint
፯. ከላይ የተመለከተዉ እንደተጠበቀ ሆኖ የህዝብ reception office of the City shall be the final
ቅሬታና አቤቱታ ማስተናገጃ ጽህፈት ቤት የሰጠዉ one.
ዉሳኔ መሰረታዊ ስህተት አለበት ብሎ ያመነና 7. Without prejudice to the above stated points,
ይህንኑ በብቃት ማሰረዳት የሚችል ወይም በህዝብ the client may submit his appeal to the Mayor
ቅሬታና አቤቱታ ማስተናገጃ ጽህፈት ቤት if he believes that the decision given by the
የተወሰነዉ ዉሳኔ ያላረካዉ ተገልጋይ ለከንቲባው
public grievance and complain reception
ይግባኝ ማቅረብ ይችላል፤ የከንቲባዉ ዉሳኔ
office has a basic fault and capable of
በከተማ ደረጃ የመጨረሻ ይሆናል፤
explaining it efficiently. The decision of the
፰. ከላይ በንዑስ አንቀፅ 7 የተደነገገዉ እንደተጠበቀ
Mayor shall be the final one at City level;
ሆኖ በህዝብ ቅሬታና አቤቱታ ማስተናገጃ ጽህፈት
8. Without prejudice to the point under sub-
ቤት የተወሰነዉ ዉሳኔ በሚመለከተዉ ተቋም article 7, a client having a grievance about the
አልተፈፀመልኝም የሚል ቅሬታ ያለዉ ተገልጋይ decision given by the public grievance and
complaint reception office not being
ጉዳዩን ለከንቲባው አቅርቦ እንዲፈፀም ማድረግ
implemented by the concerned body, shall
ይችላል፡፡ submit the case to the Mayor and enforce its
05. የቅሬታና አቤቱታ ማቅረቢያ የጊዜ ገደብ implementation.
1. አስተዳደራዊ በደል ደርሶብኛል የሚል 15. Time Frame for Grievance and Complaint
በላይ የሆነ ምክንያት ካልገጠመው በስተቀር 1. Any individual or institution that claims
having an administrative grievance shall
ከሚመለከተዉ አካል ዉሳኔዉን ካገኘበት ቀን
submit his grievance or complaint to the
ጀምሮ ባሉት ሰላሳ ቀናት ውስጥ ቅሬታውን concerned public office within 30 days of
ወይም አቤቱታውን ለሚመለከተው የመንግስት having the decision given by the concerned
organ unless facing a force majeure;
መስሪያ ቤት ማቅረብ አለበት፤
Ñê 15 አዲስ ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር ፸8 ሰኔ 9 ቀን 2ሺ8 ዓ.ም. Addis Negari Gazeta – No. 78 16th of June 2016 Page 15
2. በየተቋሙ በተሰጠው ውሳኔ ያልረካ ተገልጋይ 2. A Client who is dissatisfied with the decision
ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት ካልገጠመው given by an institution shall submit his
complaint to the grievance and complaint
በስተቀር በየደረጃው ለተቋቋመው ቅሬታና
reception office at every level within 60 days
አቤቱታ ማስተናገጃ ጽህፈት ቤት በስልሳ unless facing a force majeure;
ቀናት ውስጥ አቤቱታውን ማቅረብ አለበት፤ 3. The office shall pass a decision within 15
3. ማንኛውም ቅሬታ አቅራቢ ጥያቄውን working days after receiving the complaint
ካቀረበበት ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት የስራ of the client;
ቀናት ውስጥ ጽህፈት ቤቱ ውሳኔ ይሰጣል፤ 4. The above stated time frames under sub-article
4. ከዚህ በላይ በንዑስ አንቀፅ 1-2 የተጠቀሱት 1-2 shall not be applicable for submitting a
የጊዜ ገደቦች ጥቆማ ለማቅረብና ከዚህ ቀደም report and grievances and complaints lodged
ለተለያዩ ተቋማት ቀርቦ በክርክር ያሉትን and pending in other institutions in advance.
ቅሬዎችና አቤቱታዎች ላይ ተፈጻሚነት
16. Response to Grievance, Complaint and
አይኖራቸውም፡፡
Report
1. The public office that receives a grievance,
፲6. የቅሬታ፣ አቤቱታና ጥቆማ መልስ አሰጣጥ
complaint or report shall give a written
፩. ቅሬታ፣ አቤቱታና ጥቆማ የቀረበለት የመንግስት
response within 10 working days after
መስሪያ ቤት የቀረበለትን አቤቱታ፣ ቅሬታና
investigating and examining the submitted
ጥቆማ በመመርመርና በማጣራት ከአቅም በላይ
grievance , complaint or report unless facing
የሆነ ነገር ካልገጠመ በስተቀር በአስር የሥራ ቀናት
a force majeure;
ውስጥ በጽሁፍ መልስ መስጠት አለበት፣
2. The public grievance and complaint
፪. በየደረጃው ያለ የሕዝብ ቅሬታ እና አቤቱታ
reception office at all levels shall examine
ማስተናገጃ ጽህፈት ቤት ከህዝብ ወይም
the submitted grievance or complaint or
ከተገልጋይ የሚቀርብለትን ቅሬታ፣ አቤቱታ
report of the public or client; and notify its
ወይም ጥቆማ በማጣራት ጉዳዩን ላቀረበው
decision in writing to the client.
ተገልጋይ በጽሁፍ ውሳኔውን መግለጽ ይኖርበታል፣
3. Any decision to be disclosed in writing shall
፫. በጽሁፍ የሚሰጥ ማንኛውም መልስ የሚከተሉትን
contain the following:
ሀሳቦች መያዝ አለበት፡-
a. the submission date of the grievance or
ሀ. ቅሬታው ወይም አቤቱታው የቀረበበት ጊዜ፣
complaint or the crux of the grievance
የቅሬታው ወይም የአቤቱታው ጭብጥ፣
or complaint;
ለ. ቅሬታው ወይም አቤቱታው በሚገባ መጣራቱን፣
b. the grievance or complaint is duly
ሐ. በማጣራቱ ሂደት የተደረሰባቸው ግኝቶችና
reviewed;
የተሰጠው ውሳኔ፣
c. passed decision and findings obtained
through reviewing the process;
Ñê 16 አዲስ ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር ፸8 ሰኔ 9 ቀን 2ሺ8 ዓ.ም. Addis Negari Gazeta – No. 78 16th of June 2016 Page 16
መ. የቀረበዉ ቅሬታ ወይም አቤቱታ ትከክለኛ d. a short explanation where the submitted
ካልሆነ ትክክል አይደለም የተባለበት ምክንያት grievance or complaint is proved
በአጭሩ፣ inaccurate if it is said so;
ሠ. ባለጉዳዩ በተሰጠው ዉሳኔ ወይም መልስ ካልረካ e. it shall be clearly stated to whom a client
ቅሬታውን ወይም አቤቱታውን ለማን ማቅረብ submit his grievance or complaint if he
እንደሚችል በግለፅ መገለፅ አለበት፣ is dissatisfied with the given decision or
response;
፬. አስገዳጅ ሁኔታዎች ካልተፈጠሩ በስተቀር በዚህ
4. Except in compelling circumstances, in
ደንብ መሠረት ለሚቀርቡ ቅሬታዎች፣
accordance with this regulation, a response
አቤቱታዎችና ጥቆማዎች በየደረጃው ያለዉ
to grievances, complaints and reports shall
የቅሬታና አቤቱታ ማስተናገጃ ጽህፈት ቤት
be given within a time not exceeding ten
ከአስራ አምስት የሥራ ቀናት ባልበለጠ ጊዜ
working days by all levels of grievance and
ውስጥ መልስ መስጠት አለበት፡፡
complaint reception office.
ቅጣቶች እንደተጠበቁ ሆኖ መሥሪያ ቤቶች where the grievance, complaint or report lodged
የቀረበባቸዉ ቅሬታ ወይም አቤቱታ ወይም ጥቆማ against a public office is found correct through a
ትክክለኛ መሆኑን የሚያረጋግጥ የዉሳኔ አስተያያት decision, the public office thereof shall take one
ሲቀርብላቸዉ ቅሬታ ወይም አቤቱታ ወይም ጥቆማዉ or more of the following corrective measures
ከሚከተሉት የእርምት እርምጃዎች መካከል አንዱን 1. take corrective measure that makes the
ወይም በጣምራ ተግባራዊ ማድረግ አለበት፡- committed fault or offence right during
፩. በአገልግሎት አሰጣጥ ወቅት የተፈጠረውን ስህተት service provision within 5 working days;
ወይም ጥፋት ለማረም የሚያስችል የማስተካከያ notify the result to the grievance and
እርምጃ በአምስት የስራ ቀናት ውስጥ በመውሰድ complaint reception office at all levels;
ውጤቱን በየደረጃ ላለው አቤቱታና ቅሬታ 2. explain the reasons for the occurrence of the
ማስተናገጃ ጽህፈት ቤት ማሳወቅ፤ fault or offence; and give assurance to the
፪. ስህተቱ ወይም ጥፋቱ ሊደርስ የቻለበትን ምክንያት victims and to the public grievance and
ማብራራትና ተመሳሳይ ችግር ወደፊት complaint reception office at all levels that
እንደማይደርስ ማረጋገጫ ለተበዳዮቹና በየደረጃ such problem shall never happen in the
ላለዉ አቤቱታና ቅሬታ ማስተናገጃ ጽህፈት ቤት future;
መግለፅ፣ 3. request the victims for an apology for the
፫. ለደረሰው ስህተት ወይም ለተፈፀመው ጥፋት fault made or offence committed.
ተበዳዮን ይቅርታ መጠየቅ አለበት፡፡
Ñê 17 አዲስ ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር ፸8 ሰኔ 9 ቀን 2ሺ8 ዓ.ም. Addis Negari Gazeta – No. 78 16th of June 2016 Page 17
እና penalties; and
ናቸው፡፡ penalties.
7. ለሥራ አስፈላጊ የሆኑ ግብዓቶች ማለቃቸውን ወይም 7. failure either intentionally or negligently to
አለመሟላታቸውን እያወቀ ወይም በቸልተኝነት cause the fulfillment of necessary inputs for a
እንዲሟሉ አለማድረግ፣ job which are finished or not fulfilled;
8. በዚህ አንቀፅ ከተዘረዘሩት ቀላል አስተዳደራዊ 8. committing any other breach of simple
ጥፋቶች ጋር ተመሳሳይ ክብደት ያላቸውን ሌሎች administrative fault of equal status to those
ጥፋቶች መፈፀም ናቸው፡፡ specified here in above under this Article.
ጉዳት ሊያደርስ የሚችል ብልሹ አሠራር ወይም committed wrong procedures or actions that
Ñê 19 አዲስ ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር ፸8 ሰኔ 9 ቀን 2ሺ8 ዓ.ም. Addis Negari Gazeta – No. 78 16th of June 2016 Page 19
ድርጊት መፈጸም፣ ሲፈፀም መፈፀሙን እያወቀ could cause a severe damage to the
ያለማጋለጥ ወይም በዝምታ ማለፍ፣ government or public interest;
፲፩. ያለበቂ ምክንያት በተደጋጋሚ ከስራ መቅረት 11. repeated absenteeism or non-observance of
ወይም የስራ ሰዓት አለማክበር፣ office hours without sufficient reasons;
፲፪. ጉቦ ወይም መደለያ ወይም ስጦታ መቀበል 12. committing wrong on the job by receiving or
ወይም እንዲሰጠው በመጠየቅ አስተዳደራዊ requesting a bribe, inducement or gift;
በደል ማድረስ፣ 13. committing wrong on the job by committing
an act of theft or breach of trust, cheating or
፲፫. የሌብነት ወይም የዕምነት ማጉደል ድርጊት
fraudulent act;
መፈፀም፣ የማታለል ወይም የማጭበርበር
14. abuse of power so as to commit wrong on
ድርጊት በመፈፀም አስተዳደራዊ በደል
the job;
ማድረስ፣
15. causing damage to be incurred against the
፲፬. በሥልጣን አላግባብ በመጠቀምአስተዳደራዊ በደል
interest of the government or client by
ማድረስ፣
intentionally or negligently giving wrong
፲፭. ሆነ ብሎ ወይም በቸልተኝነት በመንግስት professional comment, decision, or order
ሥራ ላይ የተሳሳተ ሙያዊ አስተያየት regarding government work;
ወይም ውሳኔ ወይም ትዕዛዝ በመስጠት 16. causing damage to a client by refraining
በመንግስት ወይም በተገልጋይ ጥቅም ላይ from job responsibility set by the law or
ጉዳት እንዲደርስ ማድረግ፣ procedure; or due to carelessness;
፲፮. በሕግ ወይም በአሰራር የተሰጠውን የሥራ 17. failure to provide service to a client in
ሃላፊነት በመሸሽ ወይም ጥንቃቄ በጐደለው accordance with the set standard /time,
quality and quantity/;
ሁኔታ በተገልጋዩ ላይ በደል ማድረስ፣
18. causing damage upon the client by
፲፯. ለባለጉዳዩ የሚሰጠውን አገልግሎት
intentionally or negligently giving wrong
በተቀመጠው ስታንዳርድ /ጊዜ፣ ጥራት፣
information;
መጠን/ መሠረት አለመፈፀም፣
19. deliberately or by negligence cause the client
፲፰. ሆን ብሎ ወይም በቸልተኝነት ለተገልጋዩ
pay inappropriate service charge;
የተሳሳተ መረጃ በመስጠት በተገልጋዩ ላይ
20. deliberately or by negligence cause the client
ጉዳት ማድረስ፣ not to pay the appropriate service charge;
፲፱. ተገልጋዩ መክፈል የማይገባውን የአገልግሎት
ክፍያ ሆን ብሎ ወይም በቸልተኝነት እንዲከፍል
ማድረግ፣
፳. ተገልጋዩ መክፈል የሚገባውን ያገልግሎት
የመንግስት ክፍያ ሆን ብሎ ወይም በቸልተኝነት
እንዳይከፍል ማድረግ፣
Ñê 20 አዲስ ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር ፸8 ሰኔ 9 ቀን 2ሺ8 ዓ.ም. Addis Negari Gazeta – No. 78 16th of June 2016 Page 20
፳፩. በየደረጃው ካሉ አመራሮች ወይም በሕግ 21. causing wrong on the interests of the client
ሥልጣን ከተሰጣቸው አካላት ለሚሰጡ ሕጋዊ and public through failure to promptly
ትዕዛዞች አፋጣኝ ምላሽ ባለመስጠት respond to the legal orders given by officials
በተገልጋይና ህዝብ ጥቅም ላይ በደል መፈፀም፣ or legally authorized bodies at different
፳፪. በሚስጥርነት ያልተከለከለን መረጃ ወይም levels;
ማብራሪያ ለተገልጋዮች አለመስጠት ወይም 22. failure to give or disclose an information or
አለመግለፅ፣ clarification to a client that are not identified
፳፫. በሚሰጡ አገልግሎቶች ላይ መደራደር ወይም to be a secret;
የድለላ ተግባር በማከናወን አስተዳደራዊ በደል 23. causing wrong on the job by performing
ማድረስ፤ activities of negotiations or brokery
፳፬. በዚህ ደንብ በአንቀጽ ፲፭ የተጠቀሱትን ጥፋቶች regarding the services to be provided;
በተደጋጋሚ መፈፀም፣ 24. repeatedly committing any one of the faults
፳፭. በዚህ ደንብ አንቀፅ ፲፮ ከተዘረዘሩት ከባድ stated under Articles15 of this regulation;
አስተዳደራዊ ጥፋቶች ጋር ተመሳሳይ ክብደት 25. committing other faults similar and of equal
ያላቸውን ሌሎች ጥፋቶች መፈፀም ናቸው፡፡ gravity with the rigorous administrative
faults specified under Article 16 of this
ክፍል አምስት regulation.
የመንግስት መስሪያ ቤት ኃላፊዎችና
ሠራተኞች የተጠያቂነትና የቅጣት አወሳሰን PART FIVE
፳1. ተጠያቂነት PUBLIC OFFICIALS AND EMPLOYEES
የመንግስት መስሪያ ቤት ኃላፊዎችና ሠራተኞች ACCOUNTABILITY AND PENALTY
ተጠያቂነት የሚከተሉት አላማዎች ይኖሩታል ፡- DECISION
፩. የከተማ አስተዳደሩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች 21. Accountability
፪. አስተዳደራዊ በደሉን ያደረሰው የአገልግሎት decisions stated under (a) and (b) above.
ሰጪ መስሪያ ቤት ኃላፊ ከሆነ ጽህፈት ቤቱ፡- 2. Where the administrative wrong is committed
by the head of the service providing public
ሀ. ከተገልጋዩ የሚቀርብለትን ቅሬታ ወይም
office, the office shall:
አቤቱታ በማጣራት በየደረጃው በከተማ
a. submit its recommendation in writing, about
ደረጃ ለከንቲባ፣ በክፍለ ከተማ እና በወረዳ
the accountability of the head by reviewing
ደረጃ በዋና ሥራ አስፈፃሚ በኩል
the grievance or complaint lodged by a
ተጠያቂ የሚሆንበትን የውሳኔ ሀሳብ
client, to the Mayor at city level or to the
በጽሁፍ ያቀርባል፤
chief executive officials of the respective
ለ. ተጠያቂነቱም እንደ ጥፋቱ ክብደት
sub-city and ‘Wereda’;
በመንግስት የስራ ኃላፊዎች የተጠያቂነት
b. the accountability shall be effected,
የአሰራር ስርዓት መሰረት የሚፈፀም
depending on the gravity of the fault, in
ይሆናል፡፡
accordance with the accountability
procedure of the public officials;
Ñê 22 አዲስ ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር ፸8 ሰኔ 9 ቀን 2ሺ8 ዓ.ም. Addis Negari Gazeta – No. 78 16th of June 2016 Page 22
፫. ማንኛውም ተገልጋይ ግለሰብ ወይም ተቋም 3. Any client or institution that submit a false
የመንግስትንና የግለሰቦችን ሀብትና ንብረት report, grievance and complaint or a fraud
ተገቢ ባልሆነ መንገድ ለማግኘት፣ document having the intention to benefit him or
ለማስገኘት ወይም ለማሳጣት በማሰብ የሀሰት others or deny others so as to obtain wealth and
ጥቆማ፣ ቅሬታና አቤቱታ ወይም ሐሰተኛ property of the government or individuals
ማስረጃ በማቅረብ ፍትህን ያዛባ ወይም inappropriately; violates justice or tried to do so,
ለማዛባት የሞከረ እንደሆነ አግባብ ባላቸው shall be held accountable in accordance with
ህጐች ተጠያቂ ይሆናል፡፡ relevant laws.
23. Classification of Administrative Penalties
፳3. አስተዳደራዊ ቅጣት አመዳደብ
1. The faults stated under Article 16 of this
፩. በዚህ በደንብ አንቀጽ ፲፮ የተዘረዘሩት ቀላል
regulation shall be classified as simple
አስተዳደራዊ ቅጣት ተብለው ይመደባሉ፣
administrative penalties;
፪. በዚህ ደንብ አንቀጽ ፲፰ የተዘረዘሩት ከባድ 2. The faults stated under Article 17 of this
አስተዳደራዊ ቅጣት ተብለው ይመደባሉ፡፡ regulation shall be classified as rigorous
administrative penalties.
፳4. የአስተዳደራዊ ቅጣቶች አወሳሰን
24. Decision of Administrative Penalty
፩. በዚህ ደንብ አንቀጽ ፲፯ የተመለከቱትን
1. One who has committed either of the
አስተዳደራዊ ጥፋቶች የፈፀመ በቀላል
administrative faults stated under Article 16 of
አስተዳደራዊ ቅጣት ይቀጣል፤
this regulation shall be penalized by simple
፪. በዚህ ደንብ አንቀጽ ፲፯ የተመለከቱትን administrative penalty;
አስተዳደራዊ ጥፋቶች የፈፀመ በከባድ 2. One who has committed either of the
አስተዳደራዊ ቅጣት ይቀጣል፡፡ administrative faults stated under Article 17 of
this regulation shall be penalized by rigorous
፳5. የአስተዳደራዊ ቅጣቶች ውሳኔ አፈፃፀም
administrative penalty.
አስተዳደራዊ የቅጣት ውሳኔው እንደ አግባቡ
25. Execution of Administrative Penalties Decision
በከንቲባው፣ በክፍለ ከተማው፣ በወረዳው ዋና
ሥራ አስፈፃሚ ወይም በመሥሪያ ቤቱ የበላይ The administrative penalty shall be effective as of
ኃላፊ ለሚመለከተው ሠራተኛ ወይም ኃላፊ the time when a written letter is given by the Mayor,
chief executive officials of the sub-city or ‘wereda’
በፅሁፍ እንዲደርሰው ከተደረገበት ጊዜ ጀምሮ
or head of the public office, as the case may be, and
ተግባራዊ ይሆናል፡፡
accepted by the concerned employee or head.
ክፍል ስድስት
ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች PART SIX
፳6. በጀትና የሂሳብ መዛግብት MISCELLANEOUS PROVISIONS
፩. የጽህፈት ቤቱ በጀት በከተማ አስተዳደሩ 26. Budget and Books of Account
፪. ጽህፈት ቤቱ የተሟሉ የሂሳብ መዛግብት 3. The office shall have complete books of account;
ይኖሩታል፤ 4. The books of account and money related
ያመረመራል፡፡
27. Property Administration
1. The office shall have its own properties
፳7. ስለ ንብረት አስተዳደር
necessary for its work;
፩. ጽህፈት ቤቱ ለሥራዉ አስፈላጊ የሆኑ የራሱ
2. The office shall administer and control its
ንብረቶች ይኖሩታል፤
properties responsibly.
፪. ጽህፈት ቤቱ ንብረቶቹን በሃላፊነት
ያስተዳድራል፤ ይቆጣጠራል፡፡
28. Work Relationship of the Office with Other
Institution that carry out similar functions
፳8. ጽህፈት ቤቱ ሌሎች መሰል ተግባራትን
1. The office shall follow-up and support the
ከሚያከናውኑ ተቋማት ጋር ያለው የስራ
practice of the bodies established in public
ግንኙነት
offices as to receive and review the
1. ጽህፈት ቤቱ በየመንግስት መሥሪያ ቤቶች
grievance of clients;
የተገልጋዮችን ቅሬታ ተቀብሎ ለማስተናገድ
2. A client dissatisfied with the decision of the
የተቋቋሙትን አካላት አሰራርን ይከታተላል
complaint bodies in a public office shall
ድጋፍ ያደርጋል፤
lodge his grievance or complaint to the
2. በየመሥሪያ ቤቱ ያሉ የቅሬታና አቤቱታ ሰሚ
office at different levels;
አካላት በሰጡት ውሳኔ ላይ ያልረካ ተገልጋይ
3. The bodies that consider grievance and
ቅሬታውን ወይም አቤቱታውን በደረጃው ላሉ
complaint in a public office shall send a
ጽህፈት ቤት ያቀርባል፤
report to the office about cases reviewed
3. በየመሥሪያ ቤቱ ያሉ የቅሬታና አቤቱታ ሰሚ
and decided by them;
አካላት ተጣርተው ውሳኔ ያገኙ ጉዳዮችን
4. The office shall discuss with public offices
ለጽህፈት ቤቱ ሪፖርት ይልካሉ፤
and public enterprises and put solutions
4. ጽህፈት ቤቱ ከየመስሪያ ቤቶቹና ከልማት
regarding carried out functions and
ድርጅቶች ጋር በቅሬታና አቤቱታ አቀራረብ
encountered problems with respect to
ምርመራ አወሳሰንና ተጠያቂነት ላይ
lodging of grievance and complaint,
በተከናወኑ ተግባራትና ባጋጠሙ ችግሮች ላይ
investigation decision and accountability;
ይወያያል መፍትሄም ያስቀምጣል፤
5. Without prejudice to the above stated points,
5. ከላይ የተጠቀሱት እንደተጠበቁ ሆኖ አስፈላጊ
work in cooperation with the concerned
ሆኖ ሲገኝ ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር
institution if is found necessary.
በመቀናጀት ይሰራል፡፡
Ñê 24 አዲስ ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር ፸8 ሰኔ 9 ቀን 2ሺ8 ዓ.ም. Addis Negari Gazeta – No. 78 16th of June 2016 Page 24
፴. ደንቡን ስለማሻሻል
30. Amending the Regulation
ይህ ደንብ በከተማ አስተዳደሩ ካቢኔ
እንደሁኔታው እየታየ በየጊዜው ሊሻሻል This regulation, as the case may be, may be
ይችላል፡፡ amended from time to time by the cabinet of
the city government.
፴1. መመሪያ የማውጣት ሥልጣን 31. Power to Issue Directive
የህዝብ ቅሬታና አቤቱታ ማስተናገጃ ጽህፈት
ቤት ይህንን ደንብ በተሟላ ሁኔታ ለማስፈፀም
The public grievance and complaint reception