You are on page 1of 22

የአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር

አዱስ ነጋሪ ጋዜጣ


ADDIS NEGARI GAZETA
OF THE CITY GOVERNMENT OF ADDIS ABABA
ሰሊሳ አንዯኛ ዓመት ቁጥር ፶ 31th Year No.50
አዱስ አበባ ግንቦት  ቀን ፪ሺ፲፬ ዓ.ም. Addis Ababa 11th May, 2022
በአዱስ አበባ ከተማ
ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ማውጫ CONTENT
ዯንብ ቁጥር ፻፳፱/፪ሺ፲፬ REGULATION NUMBER 129/2022
የአዱስ አበባ ከተማ አሰተዲዯር የመንግሥት THE ADDIS ABABA CITY GOVERNMENT
CIVIL SERVANTS’ CONDOMINIUM
ሠራተኞች የጋራ ሕንፃ መኖሪያ ቤት የህብረት
COOPERATIVES ORGANIZATION AND
ሥራ ማህበር የአዯረጃጀትና አፇጻጸም ዯንብ IMPLEMENTATION REGULATION

ገፅ…………………………………… ፪ሺ፬፻፵1 Page………………………………….….2441

REGULATION NUMBER 129/2022


ዯንብ ቁጥር ፻፳፱/፪ሺ፲፬ THE ADDIS ABABA CITY GOVERNMENT
የአዱስ አበባ ከተማ አሰተዲዯር የመንግሥት CIVIL SERVANTS’ CONDOMINIUM
COOPERATIVES ORGANIZATION AND
ሠራተኞች የጋራ ሕንፃ መኖሪያ ቤት የህብረት IMPLEMENTATION REGULATION
ሥራ ማህበር የአዯረጃጀትና አፇጻጸም ዯንብ
WHEREAS, it has been found necessary to
አስተዲዯሩ በከተማው ውስጥ የሚስተዋሇው የመኖሪያ establish a transparent procedure to address the
ቤት ችግር ሇመቅረፍ የተሇያየ ስሌቶችን በመንዯፍ housing problems of civil servants through housing
cooperatives, which is one of the housing
በርካታ ዜጎች ተጠቃሚ እያዯረገ ሲሆን በቀጣይም
development programs that the government has
የመንግሥት ሠራተኛውን መንግሥት ከቀረፃቸው designed to alleviate the existing housing problems
የቤት ሌማት ፕሮግራሞች መካከሌ አንደ በሆነው of the city government as it has devised various
mechanisms to benefit citizens;
የመኖሪያ ቤት የኅብረት ሥራ ማኅበር በማዯራጀት
የመኖሪያ ቤት ችግራቸውን እንዱቀርፈ የሚያስችሌ NOW, THEREFORE, in accordance with Article
ግሌጽ የአሰራር ሥርዓት መዘርጋት በማስፇሇጉ፤ 91 of the Addis Ababa City Government Executive
Organs Establishment and to specify the power and
የአዱስ አበባ ከተማ ካቢኔ በአዱስ አበባ ከተማ duties of the thereof Proclamation No. 74/2021, the
አስተዲዯር አስፇጻሚ አካሇትን ሥሌጣንና ተግባር
Cabinet of the Addis Ababa City Government has
issued this Regulation.
ሇመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፸፬/፪ሺ፲፬ አንቀጽ
፺፩ መሠረት ይህንን ዯንብ አውጥቷሌ፡፡ አዱስ ነጋሪ ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፪ሺ፬፻፵፭

Addis Negari Gazeta P.O.Box


የአንደ ዋጋ 2445
Unit price
፪ሺ፬፻፵2 2442
ገፅ አዱስ ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር ፶ ግንትቦት  ቀን ፪ሺ፲፬ ዓ.ም. Addis Negari Gazeta -- No.50 11th day of May, 2022 Page

ክፍሌ አንዴ
ጠቅሊሊ Part One
Generals
፩. አጭር ርዕስ

ይህ ዯንብ “የአዱስ አበባ ከተማ አሰተዲዯር 1. Short Title


የመንግሥት ሠራተኞች የጋራ ሕንፃ መኖሪያ This Regulation may be cited as: “The
ቤት የህብረት ሥራ ማህበር የአዯረጃጀትና Addis Ababa City Government Civil
አፇጻጸም ዯንብ ቁጥር ፻፳፱/፪ሺ፲፬” ተብል Servants’ Condominium Cooperatives
ሉጠቀስ ይችሊሌ፡፡ Organization and Implementation
Regulation Number 129/2022.”
፪. ትርጓሜ

የቃለ አገባብ ላሊ ትርጉም የሚያሰጠው ካሌሆነ 2. Definition


በስተቀር በዚህ ዯንብ ውስጥ፡- In this Regulation, unless the context
፩. “አስተዲዯር” ማሇት የአዱስ አበባ ከተማ requires otherwise:
አስተዲዯር ነው፤
1. “Government” means the Addis Ababa
፪. “ከተማ” ማሇት የአዱስ አበባ ከተማ ነው፤
city government;
፫. “ቻርተር” ማሇት የተሻሻሇው የአዱስ አበባ
2. “City” means the Addis Ababa city;
ከተማ አስተዲዯር ቻርተር አዋጅ ቁጥር
3. “Charter” means the Addis Ababa city
፫፻፷፩/፲፱፻፺፭ (እንዯተሻሻሇ) ነው፤
government revised charter
፬. "አዋጅ" ማሇት የኅብረት ሥራ ማኅበራት
Proclamation number 361/2003 (as
አዋጅ ቁጥር ፱፻፹፭/፳ሺ፱ ነው፤
amended);
፭. "ቢሮ" ማሇት የአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር
4. “Proclamation” means cooperatives
የቤቶች ሌማትና አስተዲዯር ቢሮ ነው፤
societies Proclamation number
፮. "ኤጀንሲ" ማሇት የአዱስ አበባ ከተማ
አስተዲዯር የኅብረት ሥራ ማኅበራት
985/2016;

ኤጀንሲ ነው፤ 5. “Bureau” means the Addis Ababa city

፯. "ጽህፇት ቤት" ማሇት የክፍሇ ከተማ ወይም government housing development and

የወረዲ የኅብረት ሥራ ማኅበራት ጽህፇት management bureau;

ቤት ነው፤ 6. “Agency” means the Addis Ababa city

፰. "የመንግስት ሠራተኛ" ማሇት በከተማው government cooperatives agency;


ውስጥ ነዋሪ ሆኖ በመንግሥት መሥሪያ 7. “Office” means the cooperatives office
ቤት እና በአዯስ አበባ ከተማ አስተዲዯር at sub-city or woreda level;
ሥር ባለ የመንግሥት ሌማት ዴርጅት 8. “Civil Servant” means an individual
ውስጥ በቋሚነት ተቀጥሮ የሚሰራ ሰው who is the resident of the city and a
ነው፤ permanent employee in a public office
or public enterprise of the Addis Ababa
city government;
፪ሺ፬፻፵3 2443
ገፅ አዱስ ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር ፶ ግንትቦት  ቀን ፪ሺ፲፬ ዓ.ም. Addis Negari Gazeta -- No.50 11th day of May, 2022 Page

፱. "የኅብረት ሥራ ማኅበር" ማሇት በአዋጁ እና 9. “Cooperatives” means a condominium


በዚህ ዯንብ መሠረት የተዯራጀና የተመዘገበ cooperative that was established and
የጋራ ሕንፃ የመኖሪያ ቤት ኅብረት ሥራ registered according to the Proclamation
ማኅበር ነው፤ and this Regulation;
፲. "ዝግ ሂሳብ" ማሇት የመኖሪያ ቤት 10. “Closed Account” means an
ሇመሥራት በፕሮግራሙ ተጠቃሚ ሇመሆን immovable saving account which was
በኅብረት ሥራ ማኅበሩ ስም ቅዴሚያ opened in the name of the cooperative
የሚጠበቅበትን የቤቱን ግንባታ ወጪ በባንክ society to deposit the needed
ሇማስቀመጥ የሚከፇት የማይንቀሳቀስ construction cost of the house
የቁጠባ ሂሳብ ነው፤ beforehand for the construction of the
፲፩. "ባንክ" ማሇት የኅብረት ስራ ማኅበራቱ house and benefit out of it;
ገንዘባቸዉን በማይንቀሳቀስ የቁጠባ ሂሳብ 11. “Bank” means any bank that the
ሇማስቀመጥ ወይም ላልች የባንክ cooperative societies have chosen to
አገሌግልቶችን ሇማግኘት የሚመርጡት deposit their money in a closed account
ማንኛውም ባንክ ነው፤
or to obtain other banking services;
፲፪. "የቤት ሌማት ፕሮግራም" ማሇት
12. “Housing Development Program”
በአስተዲዯሩ አስተባባሪነት የመኖሪያ ቤት
means a 10/90, 20/80, 40/60, and
ችግርን ሇመቅረፍ የተዘጋጀ የ10/90፣
cooperative societies housing
20/80፣ 40/60 እና የመኖሪያ ቤት ኅብረት
development program that was
ሥራ ማኅበር ነው፤
established by the city government to
፲፫. "የሇማ መሬት" ማሇት መሠረተ ሌማት
address housing problems;
የተሟሊሇት እና ከማንኛውም የይገባኛሌ
13. “Developed Land” means a land with
ጥያቄ ነጻ የሆነ መሬት ነው፤
all the necessary infrastructure and free
፲፬. “ሰው’’ ማሇት የተፇጥሮ ሰው ወይም በህግ
from any property right claims;
የሰውነት መብት የተሰጠው አካሌ ነው፡፡
14. “Person” means any natural or
፫. የፆታ አገሊሇጽ juridical person.

በዚህ ዯንብ ውስጥ በወንዴ ፆታ የተገሇጸው


3. Gender Expression

የሴትንም ፆታ ያካትታሌ፡፡
In this Regulation, any expression in the
masculine gender shall include the feminine.
፬. የተፇጻሚነት ወሰን 4. Scope of Application
ይህ ዯንብ በከተማ አስተዲዯሩ ውስጥ ነዋሪ በሆኑ This Regulation shall be applicable to any
የመንግሥት ሠራተኞች በጋራ ሕንፃ መኖሪያ ቤት individual who is a civil servant and living
የኅብረት ሥራ ማኅበር ተዯራጅተው ቤት in the city government, and willing to
ሇመገንባት ፇቃዯኛ በሆኑት እና ይህን ዯንብ construct a house through organizing
በሚያስፇጽም ሰው ሊይ ተፇጻሚ ይሆናሌ፡፡ themselves in condominium cooperatives as
well as that works towards the enforcement
of this Regulation.
፪ሺ፬፻፵4 2444
ገፅ አዱስ ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር ፶ ግንትቦት  ቀን ፪ሺ፲፬ ዓ.ም. Addis Negari Gazeta -- No.50 11th day of May, 2022 Page

፭. መርሆዎች 5. Principles
በአዋጁ የተቀመጡት የህብረት ስራ ማህበራት The Regulation shall, without prejudice to
መርሆዎች እንዯተጠበቁ ሆነው ዯንቡ the principles of cooperative societies stated
የሚከተለት መርሆዎች ይኖሩታሌ፡- in the Proclamation, have the following
፩. በመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር principles:
የሚታቀፈ አባሊት ግዳታቸውን እስካሟለ 1. Follow a fair procedure to ensure those
ዴረስ ያሇምንም ሌዩነት እኩሌ ተጠቃሚ members of the housing cooperatives
የሚሆኑበትን አሰራር መከተሌ ሆኖ የቤት have got equal chance to benefit from
ዴሌዴሌ ዕጣ አካሌ ጉዲተኞችን ተጠቃሚ the system without any discrimination as
እንዱሆኑ ማዴረግ ፤ long as they fulfil their obligations, and
፪. የመኖሪያ ቤት ችግርን በራስ አቅም help those physically disabled segments
ሇመፍታት የሚዯረግ የገንዘብና የእውቀት of the society to benefit from the lot
አስተዋጽኦን የሚዯግፍና የሚያበረታታ system while allocating the houses;
አቅጣጫ መከተሌ፤ 2. Follow a direction that supports and
፫. በጋራ ሕንፃ መኖሪያ ቤት ህብረት ስራ promotes the use of any financial and
ማህበር የሚዯራጁ አባሊት በህብረት ስራ knowledge contributions made to
ማህበሩ ውሳኔ የመገዛት ግዳታ እና address housing problems with one’s
የመሳተፍ መብታቸው እንዱጠበቅ own capacity;
በማዴረግ ዱሞክራሲያዊ አስተሳሰብን 3. Ensure that members of the
የተሊበሱ እንዱሆኑ ማዴረግ፤ condominium cooperatives comply with
፬. የጋራ ሕንፃ መኖሪያ ቤት ህብረት ስራ the decisions of the cooperatives and
ማህበራት የቤት ሌማት ፕሮግራም ሊይ uphold their right to participate so as to
የተሇያዩ ባሇዴርሻ አካሊትን ተሳትፎ
nurture the culture of democratic
ማረጋገጥ፡፡
mentality;
4. Ensure the participation of various
፮. የዯንቡ ዓሊማዎች
stakeholders in the condominium
፩. የመንግሥት ሠራተኞች በጋራ ሕንፃ መኖሪያ cooperatives housing development
ቤት ህብረት ስራ ማህበራት ተዯራጅተው program.
ገንዘባቸውን፣ ዕውቀታቸውን፣ ጉሌበታቸውንና
6. Objectives of the Regulation
ጊዜያቸውን በማቀናጀት የመጠሇያ
1. To find alternatives for civil servants to
ችግሮቻቸውን በጋራ ጥረት ሉፇቱ
address their housing problems in
የሚችለበትን አማራጭ ሇመፍጠር፤
collaboration through organizing in
condominium cooperatives and
harmonizing their money, knowledge,
energy, and time;
፪ሺ፬፻፵5 2445
ገፅ አዱስ ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር ፶ ግንትቦት  ቀን ፪ሺ፲፬ ዓ.ም. Addis Negari Gazeta -- No.50 11th day of May, 2022 Page

፪. በጋራ ህንጻ መኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ 2. To establish a transparent and fair


ማህበር ሇመዯራጀት ፍሊጎት ያሊቸውን registration and organization system for
those civil servants who are interested to
የመንግሥት ሠራተኞች ሉያሟለ
be included in the condominium
የሚገባቸውን ቅዴመ ሁኔታዎች፣ ኃሊፉነትና cooperatives to aware them the
ግዳታዎች እንዱያውቁ በማዴረግ ግሌጽና requirements to be fulfilled, the
responsibilities, and obligations;
ፍትሃዊ የሆነ የምዝገባና አዯረጃጀት ስርዓት
3. To establish a transparent and
ሇመዘርጋት፤ accountable procedure to indicate the
፫. በጋራ ህንጻ ሇሚሳተፈ ማህበርተኞች ግሌጽ duties and responsibilities of those
የሆነ የአዯረጃጀት ተግባርና ኃሊፉነት members that participate in the
condominium cooperatives, and create a
ሇማመሌከት እና በመሬት አቅርቦት፣ በማህበር
collaborative system with the city
አዯረጃጀት እና ላልች አስፇሊጊ በሆኑ government in land provision,
ዴጋፎች ሊይ ከአስተዲዯሩ ጋር የተቀናጀ organizing cooperatives, and on other
አሰራር በመዘርጋት ግሌጸኝነትና ተጠያቂነት
necessary supports.

ያሇው አሰራር ሇመዘርጋት ነው፡፡


Part Two
Registration, Requirements, and
ክፍሌ ሁሇት
Implementation Procedure for Membership
የማህበር አባሌነት ምዝገባ፣ መስፇርት እና የአፇፃፀም
7. Registration Requirement
ሥርዓት
Without prejudice to the membership
፯. የምዝገባ መስፇርት registration requirements specified under
cooperative societies Proclamation and
ማንኛውም የህብረት ስራ ማህበራት ተመዝጋቢ
condominium ownership Proclamation
በአዋጁ እና በጋራ ሕንፃ ባሇቤትነት አዋጅ ቁጥር
number 370/2003, any registrant shall fulfil
370/1995 የተመሇከተው የአባሌነት ምዝገባ
the following requirements for the
መስፇርት እንዯተጠበቀ ሆኖ ሇዚህ ዯንብ
implementation of this Regulation:
አፇጻጸም ሲባሌ የሚከተለት መስፇርቶችን
1. a resident of the city government and
ማሟሊት ይኖርበታሌ፡-
permanently hired as a public employee;
፩. በከተማ አስተዲዯሩ ነዋሪ የሆነ እና
2. able to bring in person a renewed
በመንግሥት ሠራተኝነት በቋሚነት ተቀጥሮ
residential ID that shows that he is the
እያገሇገሇ ያሇ፤
resident of the city government and an
፪. የአዱስ አበባ ከተማ ነዋሪ መሆኑን
ID that shows that he is a civil servant;
የሚያረጋግጥ የታዯሰ የነዋሪነት እና
3. he should not have a house or land for
የመንግሥት ሠራተኛ መሆኑን የሚግሌጽ
the construction of a house by his name
መታወቂያ በአካሌ ይዞ መቅረብ የሚችሌ፤
or his spouse’s name or did not transfer
፫. ከዚህ በፉት በአስተዲዯሩ ውስጥ በራሱም ሆነ
the thereof for a third party in the city
በትዲር ጓዯኛው ስም የመኖሪያ ቤትም ሆነ
government earlier to this;
የመኖሪያ ቤት መሥሪያ ቦታ የላሇው
ወይም ኖሮት ሇሶስተኛ ወገን ያሊስተሊሇፇ፤
፪ሺ፬፻፵6 2446
ገፅ አዱስ ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር ፶ ግንትቦት  ቀን ፪ሺ፲፬ ዓ.ም. Addis Negari Gazeta -- No.50 11th day of May, 2022 Page

፬. በመንግስት በተዘረጉት ላልች የቤት ሌማት 4. did not benefit from or register under other
ፕሮግራሞች ሊይ ተጠቃሚ ያሌሆነ ወይም housing development programs established

ያሌተመዘገበ ወይም ተመዝግቦም ከሆነ by the government or able to bring a


testimony that he has cancelled such
ምዝገባውን መሠረዙን ወይም መተውን
registration if he was registered;
ማረጋገጫ ማምጣት የሚችሌ፤
5. accept the objectives, principles, and values
፭. በአዋጁ ዴንጋጌ መሠረት የህብረት ሥራ
of the cooperative societies according to the
ማኀበር ዓሊማዎችን፣ መርሆዎችንና
provisions of the Proclamation and willing
እሴቶችን ተቀብል ተመሳሳይ ፍሊጎት
to work in collaboration with those
ካሊቸው አመሌካቾች ጋር በማህበር
applicants who have similar interests;
ተዯራጅቶ ሇመሥራት ፇቃዯኛ የሆነ፤ 6. interested to organize under cooperatives
፮. አስተዲዯሩ ከሉዝ ነጻ በሚያዘጋጀው መሬት with other members and build houses by his
ሊይ ከላልች አባሊት ጋር በመሆን በራሱ own financial expenses on a land prepared
የገንዘብ ወጪ በኅብረት ሥራ ማኅበር by the city government;
ተዯራጅቶ መኖሪያ ቤት ሇመገንባት ፍሊጎት 7. able to deposit the advance payment of the

ያሇው፤ house out of its total construction expense in

፯. ኤጀንሲው በሚያወጣው መመሪያ መሠረት a closed account opened by the name of the
cooperative, and willing to enter into a loan
የቤቱን የግንባታ ጠቅሊሊ ወጪ ቅዴመ
agreement with a bank to cover the
ክፍያ በባንክ በዝግ ቁጠባ ሂሳብ በማህበሩ
remaining construction cost in accordance
ስም ማስገባት የሚችሌ እና ቀሪውን
with a directive to be issued by the agency;
የግንባታ ወጪ ከባንክ ጋር በሚፇጠር
8. willing to respect the objectives and
የብዴር ስምምነት መሠረት ውሌ ሇመግባት
principles of the cooperative society and
ፇቃዯኛ የሆነ፤
accept the internal regulation of the thereof;
፰. የህብረት ስራ ማህበሩን ዓሊማና መርሆዎች 9. agreed with members to construct a
ሇማክበርና የማህበሩን መተዲዯሪያ ዯንብ condominium through the cooperative
ሇመቀበሌ ፇቃዯኛ የሆነ፤ societies in compliance with the
፱. የከተማ አስተዲዯሩ ያወጣቸውን የግንባታ construction laws of the city government;
ሕጎች በማክበር በኅብረት ሥራ ማህበሩ 10. willing to be organized as a member of the

አማካኝነት ከአባሊቱ ጋር በጋራ ህንፃ cooperative as per the kind of bedrooms,

የመኖሪያ ቤት ሇመገንባት የተስማማ፤ which is three bedrooms, two bedrooms, and


one bedroom;
፲. የማህበሩ አባሌ ሆኖ ሇመዯራጀት ሇባሇ ሶስት
11. any member should be willing to accept that
መኝታ ቤት፣ ሇባሇ ሁሇት መኝታ ቤት እና
the cooperative that he will be included and
ሇባሇ አንዴ መኝታ ቤት በሚሌ እንዯ
organized shall be assigned by lot through
መኝታ ቤቱ ዓይነት ሇመዯራጀት ፇቃዯኛ
the agency;
የሆነ፤
፲፩. ማንኛውም ተዯራጅ የሚዯራጅበት የኅብረት
ሥራ ማኅበር በኤጀንሲው አማካይነት በዕጣ
የሚዯሇዯሌ መሆኑን የሚቀበሌ፤


፪ሺ፬፻፵7 2447
ገፅ አዱስ ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር ፶ ግንትቦት  ቀን ፪ሺ፲፬ ዓ.ም. Addis Negari Gazeta -- No.50 11th day of May, 2022 Page

፲፪. በፕሮግራሙ ተካቶ ቤት የሚገነባ ቤት ፇሊጊ 12. the member who is building a house should
የህንጻ ግንባታው በጅምር ሊይ እያሇ ወይም be willing that he could not transfer the

ግንባታው ከተጠናቀቀበት ቀን ጀምሮ house to a third party through sell or gift


before five years upon the completion of the
አምስት ዓመት ከመሙሊቱ በፉት ቤቱን
construction or while the construction of the
በሽያጭ ወይም በስጦታ ሇሦስተኛ ወገን
building is underway.
ማስተሊሇፍ የማይችሌ መሆኑን የሚቀበሌ፡፡
8. Identifying Beneficiaries

፰. ተጠቃሚዎችን ስሇመሇየት The agency shall identify those who are


interested to be organized in the condominium
ኤጀንሲው የጋራ መኖሪያ ቤት ሕንፃ ማኀበር
cooperatives in the following manner:
ሇመዯራጀት የሚፇሌጉትን እንዯሚከተሇው
1. the agency shall publish a notice for civil
ይሇያሌ፡-
servants that fulfil the requirements
፩. በዚህ ዯንብ አንቀጽ ፯ መሠረት መስፇርቱን specified under Article 7 of this Regulation
ሉያሟለ የሚችለ የመንግስት ሠራተኞች to present a written testimony for being a
ከሚሠሩበት ተቋም የመንግሥት ሠራተኛ civil servant from their office and register
ስሇመሆናቸው የሚገሌጽ የጽሁፍ ማስረጃ for the program;
አቅርበው እንዱመዘገቡ በማስታወቂያ ጥሪ 2. the notice to be published as per Sub-Article
ያስተሊሌፊሌ፤ (1) of this Article should be posted in a

፪. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) የሚገሇፀው manner to be seen clearly and include the

ማስታወቂያው በግሌጽ በሚታይ ቦታ እና appropriate period for registration;


3. identify those registered individuals through
ተገቢው የምዝገባ ጊዜ ያካተተ መሆን
gathering, organizing, and confirming the
ይኖርበታሌ፤
authenticity of the provided information;
፫. በማስታወቂያው የተመዘገቡ ሰዎችን ማስረጃ
4. the agency shall send the list of the
በመሰብሰብ፣ በማዯራጀት እና ትክክሇኝነቱን
organized cooperatives that fulfil the pre-
በማረጋገጥ ይሇያሌ፤
requirements and criteria to the bureau in
፬. ቅዴመ ሁኔታዎችን እና መስፇርቱን writing by organizing them in groups as per
አሟሌተው የተዯራጁ ማህበራትን ዝርዝር the building plan prepared by the bureau.
መረጃ ቢሮው በሚያወጣው የህንጻ ፕሊን 9. About Registration and Giving Fingerprints
መሠረት በቡዴን እንዱቀናጁ በማዴረግ 1. The cooperative society should register and
ዝርዝራቸውን በጽሁፍ ሇቢሮው ይሌካሌ፡፡ get its members registered according to the
registration program to prevent an illegal an
፱. ስሇምዝገባና አሻራ ስሇመስጠት inappropriate benefit;
፩. የህብረት ሥራ ማኀበሩ ሕገ-ወጥነትና ያሌተገባ 2. Members should provide their fingerprints
ተጠቃሚነትን ሇመከሊከሌ ይቻሌ ዘንዴ as per the program to be issued;
በሚዯረገው ምዝገባ ፕሮግራም መሠረት ቀርቦ
መመዝገብና አባሊቱን ማስመዝገብ
ይኖርበታሌ፤
፪. የአባሊቱን አሻራ ሇመውሰዴ በሚወጣው
ፕሮግራም መሠረት ቀርቦ አሻራ መስጠት
ይኖርበታሌ፤
፪ሺ፬፻፵8 2448
ገፅ አዱስ ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር ፶ ግንትቦት  ቀን ፪ሺ፲፬ ዓ.ም. Addis Negari Gazeta -- No.50 11th day of May, 2022 Page

፫. በወቅቱ ያሌተመዘገበና አባሊቱን አሻራ ያሌሰጠ 3. A cooperative which is not registered at the
የህብረት ሥራ ማህበር እንዲሌተዯራጀ given time period and that does not provide

ይቆጠራሌ:: the fingerprints of its members shall be


considered as unorganized
ክፍሌ ሦስት Part Three
የቤቶች ዓይነት፣ የግንባታ ዋጋ ፣ የአባሊት ብዛት፣ Type of Houses, Construction Cost,
የምዝገባ እና የአዯረጃጀት ሂዯት Number of Members, Registration and
Organization Process
፲. የቤቶች ዓይነት
10. Type of Houses
፩. የሚገነባው ቤት አይነት በአካባቢው ሌማትና 1. The houses to be constructed shall be either
የከተማውን መሪ ኘሊን ህንፃ ከፍታ a condominium or an apartment based on
መሠረት የጋራ ሕንፃ ወይም አፓርትመንት the building height of the local development

ይሆናሌ፤ ዝርዝሩ ቢሮው በሚያጣው and master plan of the city; the details shall

መመሪያ ይወሰናሌ፤ be specified through a directive to be issued


by the bureau;
፪. የቤቶች አማካይ ስፊት፣ ባሇ አንዴ መኝታ
2. The average area size of the houses shall be
ክፍሌ ቤት ፷ ካ.ሜ፣ ባሇ ሁሇት መኝታ
60 square meters for one bedroom, 75
ክፍሌ ቤት ፸፭ ካ.ሜ፣ ባሇ ሦስት መኝታ
square meters for two bedrooms, and 105
ክፍሌ ቤት ፻፭ ካ.ሜ ይሆናሌ፤
square meters for three bedrooms;
፫. የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፪) ዴንጋጌ
3. Notwithstanding to the provisions of Sub-
ቢኖርም ቢሮው የቤቶቹን ስፊት ከፕሊኑ Article (2) of this Article, the bureau may
ወይም ከዱዛይን አንጻር ሉያስተካክሌ modify the size of the houses as per the plan
ይችሊሌ፤ አፇጻጸሙ ቢሮው በሚያወጣው or design; the implementation shall be
መመሪያ ይወሰናሌ፤ decided through a directive to be issued by
፬. የሕንፃዎቹ ዱዛይን ቢሮው በሚያወጣው the bureau;
መመሪያ መሠረት ይወሰናሌ፡፡ 4. The design of the building shall be decided
through a directive to be issued by the
፲፩. የቤቶች ግንባታ ዋጋ ግምት bureau.
፩. የቤቶቹ ግንባታ ዋጋ ቢሮው በሚያዘጋጀው 11. Cost Estimation for the Construction of
ዱዛይን መሠረት የወቅቱን የገበያ ዋጋ Houses
ማዕከሌ ያዯረገ ይሆናሌ፤ 1. The cost for the construction of the houses
፪. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) መሠረት shall be based on the current market price of
ቢሮው በሚዘጋጀው ወቅታዊ የዋጋ ግምት the design to be prepared by the bureau;
የሚዯራጅ አባሌ በቤት ዓይነት ምርጫው 2. A member to be organized based on the

መሰረት የሚጠበቅበትን ቅዴመ ክፍያ current cost estimation prepared by the


bureau as per Sub-Article (1) of this Article
በዚህ ዯንብ መሠረት ስላቱን በማስሊት
should deposit the expected advance
በዝግ አካውንት ወዯ ባንክ ማስገባት
payment for his choice of house type in a
ይኖርበታሌ፡፡
bank in a closed account by calculating the
thereof
ገፅ ፪ሺ፬፻፵9 አዱስ ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር ፶ ግንትቦት  ቀን ፪ሺ፲፬ ዓ.ም. Addis Negari Gazeta -- No.50 11th day of May, 2022 Page 2449

፲፪. የማህበሩ አባሊት ቁጥር 12. The Number of the Cooperative Members
፩. በአንዴ ሕንፃ አንዴ ኅብረት ሥራ ማኅበር 1. One cooperative shall be organized per
ይዯራጃሌ፤ building;
፪. የአባሊቱ ብዛት በሕንፃ ከፍታና በቤት 2. The number of the members shall be
ዓይነት የሚወሰን ሲሆን ዱዛይኑ በስብጥር determined based on the building height
የመኝታ ቤት ዓይነት ሆኖ የአባሊት ብዛት and house type; the design shall include
ቢሮው በሚያወጣው በመመሪያ the various bedroom types, and the
ይወሰናሌ፤ number of the members shall be
፫. በሕንፃ ዯረጃ የመኝታ ቤት ዓይነትና ብዛት specified by a directive to be issued by
በወሇሌ ስብጥሩ በሚዘጋጀው ዱዛይን the bureau;
ዓይነት የሚወሰን ይሆናሌ፤ 3. The type and number of bedrooms per
፬. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) የተገሇፀው building shall be determined as per the
እንዯተጠበቀ ሆኖ የከተማው ማስተር ፕሊን prepared design of the floor to be
በሚፇቅዯው መሠረት እና የአካባቢውን included;
ዯህንነትና ሌማት ከግምት ውስጥ 4. Without prejudice to Sub-Article (1) of
በማስገባት የዜሮን ወሇሌ ሇተሇያየ this Article, the ground floor (G+0)
አገሌግልቶች ማዋሌ ይቻሊሌ፡፡ could be used for various purposes in
compliance with the master plan of the
፲፫. ስሇቤቶች አሰራር city and by considering the safety and

፩. አስተዲዯሩ በሚያዘጋጀው መሬት ሊይ development of the surrounding area.

የሚገነባው የጋራ መኖሪያ ሕንፃ


የአካባቢውን ሌማትና የከተማውን 13. About the Construction of the Houses

መዋቅራዊ ኘሊን እንዱሁም የከተማ ህንፃ 1. The condominium that will be

ጥግግትና ከፍታ መሠረት ያዯረገ constructed on the land prepared by the


ይሆናሌ፣ city government shall be based on the
local development and structural plan of
፪. ቢሮው የከተማዉን መዋቅራዊና የአካባቢ the city as well as the density and height
ሌማት ፕሊን መሠረት አዴረጎ የሕንፃ of buildings of the city;
ዱዛይን ያዘጋጃሌ ወይም እንዱዛጋጅ
2. The bureau shall prepare or cause the
ያዯርጋሌ፤
preparation of building designs based on
the structural and local development
፫. የቤቶቹ ግንባታ የሚከናወነው ማህበራቱ
plan of the city;
በመረጡት የሕንፃ ስራ ተቋራጭና
አማካሪ ይሆናሌ፤
3. The construction of the houses shall be
carried out by the contractor and
consultant that the cooperatives have
chosen;
፪ሺ፬፻፶
ገፅ አዱስ ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር ፶ ግንትቦት  ቀን ፪ሺ፲፬ ዓ.ም. Addis Negari Gazeta -- No.50 11th day of May, 2022 Page 2450

፬. የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፫) 4. Without prejudice to Sub-Article (3) of


እንዯተጠበቀ ሆኖ የዱዛይንና this Article, the design and construction
ኮንስትራክሽን ሥራዎች ቢሮ ሌምዴ works bureau may provide those
ያሊቸውን ተቋራጮች፣ አማካሪ እንዱሁም experienced contractors, consultants and
ማህበራት ዝርዝር ሇማህበራቱ ሉያቀርብ list of associations for the cooperatives.
ይችሊሌ፡፡
14. Organization Process
፲፬. የአዯረጃጀት ሂዯት 1. In accordance with this Regulation, the
agency shall, in collaboration with the
፩. ኤጀንሲው በዚህ ዯንብ መሰረት በቡዴን
ተቀናጅተው ሇሚመጡ አመሌካቾች በጋራ
bureau, give a briefing to those grouped

ሕንፃ ስሇሚሰሩ የመኖሪያ ቤቶች የፕሊን applicants about the type of the plan of

ዓይነት፣ አማካኝ ግምታዊ ዋጋ፣ የአባሊት the condominium houses, the estimated

ብዛትን አስመሌክቶ ከቢሮው ጋር average price, and the number of

በመቀናጀት መግሇጫ ይሰጣሌ፤ members;

፪. ተዯራጁ ከላልች ጋር ቡዴን በመስራት 2. Those who want to be organized shall


አቅምና በቤት ዓይነት ራሱን ካሰባሰበ በኋሊ group themselves to work in
የመሥራች ጉባዔ እንዱጠራ በማዴረግ collaboration and as per the housing
ከዚህ በታች በተገሇጹት መሰረት በቅዴሚያ type, it shall carry out the following
ተፇጻሚ ያዯርጋሌ፡- indicated points after calling for a
ሀ) መስራች አባሊት የማመሌከቻ ቅጽ founding assembly;
እንዱሞለ ያዯርጋሌ፤ A. cause the filling of the application
ሇ) በመተዲዯሪያ ዯንቡ ሊይ በመወያየት by the founding members;
ውሳኔ እንዱተሊሇፍ ያዯርጋሌ፤ B. cause the presence of a discussion
ሐ) የማህበሩ አዴራሻ፣ አርማና ስያሜ ውሳኔ and passing a decision on the
እንዱያገኝ ያዯርጋሌ፤ internal procedure;
መ) የሥራ አመራር ኮሚቴና የቁጥጥር C. make sure that the address, emblem
ኮሚቴ አካሊትን እንዱሁም ንዑስ and naming of the cooperative have
ኮሚቴዎችን ይመርጣሌ፤ been approved;
ሠ) የምስረታ ቃሇ-ጉባዔ በማዘጋጀት D. select a management committee,
አሰመራጭ ኮሚቴና የተመረጡ አካሊት inspection committee, and other
በእያንዲደ ገጽ ሊይ እንዱፇርሙ sub-committees;
ተዯርጎ የመሥራች አባሊቱ ዝርዝር E. prepare the establishment minute
ፉርማ ከበስተጀርባው እንዱያዝ and ensure that the election
ያዯርጋሌ፤ committee and those elected
individuals have signed on each
page and attach the list of the
founding members at the back of the
thereof;
ገፅ ፪ሺ፬፻፶1 አዱስ ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር ፶ ግንትቦት  ቀን ፪ሺ፲፬ ዓ.ም. Addis Negari Gazeta -- No.50 11th day of May, 2022 Page 2451

፫. ማህበሩ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፪) 3. The cooperative shall, according to Sub-
መሠረት ከቤት ፍሊጎት ምዝገባ ቅጻ-ቅጾች Article (2) of this Article, submit the

በተጨማሪ በአዋጁ አንቀጽ ፲ ንዑስ አንቀጽ registration forms of the house demand in
addition to the document that shows the
(፪) የተዘረዘሩትን እና በተሇያዩ ቦታዎች
delegation of the executive committee that
ማኅበሩን ወክሇው የሚንቀሳቀሱ የሥራ
represents the association in various
አስፇጻሚ ኮሚቴ አካሊትን ውክሌና ጭምር
occasions and those stated under Sub-Article
የያዘ ሰነዴ ሇአዯራጅ አካሌ ወይም
(2) of Article 10 of the Proclamation to the
ሇጽህፇት ቤቱ ማቅረብ ይኖርበታሌ፤
organizing organ or the office;
፬. በዚህ ዯንብ የተጠቀሱትን መስፇርቶችን
4. A member that meets the stated
ያሟሊ እና የቤት አይነት ምርጫ ያከናወነ requirements and has selected the type of
የማህበር አባሌ በአቅራቢያው በሚገኘው house according to this Regulation shall
የክፍሇ ከተማው ጽህፇት ቤት ቀርቦ avail himself at the nearest sub-city office
በማህበር ይዯራጃሌ፤ and be organized in cooperatives;
፭. የክፍሇ ከተማው ጽሀፇት ቤት ማህበሩ 5. The sub-city office shall notify the bank

ሇቅዴመ ምዝገባ የሚያስፇሌጉ ሁኔታዎችን through a formal letter to open a closed

አሟሌቶ ሲገኝ ሇባንክ በአባሊቱ ስም account in the name of the cooperative


based on the list of names of the members
ዝርዝር መሠረት በማህበሩ ስም ዝግ ሂሳብ
when the association meets the conditions
እንዱከፇት ዯብዲቤ ይጽፊሌ፣
for pre-registration;
፮. ማንኛውም ሰው በማህበር ሲዯራጅ የቤቱን
6. Any individual shall deposit the advance
የግንባታ ወጪ ቅዴመ ክፍያ ሇባንክ
payment for the construction of the house in
በማህበሩ ስም በተከፇተ ዝግ ሂሳብ ገቢ
a closed account that was opened in the
ያዯርጋሌ፤ ገቢ ያዯረገበትንም ማስረጃ
name of the cooperative; he shall submit the
በማህበሩ አማካኝነት ሇክፍሇ ከተማው evidence for making the deposit to the sub-
ጽህፇት ቤት ያቀርባሌ፤ city office through the association;
፯. በባንክና በአዯራጁ መካከሌ በሚዯረግ 7. Based on an agreement between the bank
ስምምነት መሠረት በዚህ አንቀጽ ንዑስ and the organizing body, the bank that had
አንቀፅ (፬) የተመሇከተው ቅዴመ ክፍያ received the advance payment according to

የተቀበሇው ባንክ በዚህ አንቀጽ ንዑስ Sub-Article (4) of this Article shall write a

አንቀፅ (፮) መሰረት የተፃፈሇትን ዯብዲቤ letter to the sub-city office stating that the
money has been deposited by describing the
ቁጥር፣ ገቢ የተዯረገውን የገንዘብ መጠን፣
reference number of the letter, the amount of
ገንዘቡን ገቢ ያዯረገበትን የገንዘብ መቀቢያ
the deposited money, document number of
ሰነዴ ቁጥር እና ቀን ጠቅሶ ሇክፍሇ
the receipt for collecting the money, and the
ከተማው ጽህፇት ቤት ገንዘቡ ገቢ
date according to Sub-Article (6) of this
ስሇመሆኑ ዯብዲቤ ይጽፊሌ፤ ይህም መረጃ
Article; such information shall be cross-
በቀጣይ በዘመናዊ ኢንፎርሜሽን ቴክኖልጂ checked through modern information
የሚመሳከር ይሆናሌ፤ technology systems in the future;
፪ሺ፬፻፶2 2452
ገፅ አዱስ ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር ፶ ግንትቦት  ቀን ፪ሺ፲፬ ዓ.ም. Addis Negari Gazeta -- No.50 11th day of May, 2022 Page

፰. የክፍሇ ከተማው ጽህፇት ቤት በዚህ አንቀፅ 8. When the sub-city office receives the
ንዑስ አንቀፅ (፮) መሰረት ገንዘቡ ገቢ evidence from the representatives of the
የተዯረገበትን ማስረጃ ከማህበሩ ተወካዮች association that the money had been
እንዱሁም በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀፅ (፯) deposited according to Sub-Article (6)
መሰረት ከባንኩ የተፃፇሇት ዯብዲቤ of this Article and the letter from the
ሲዯርሰው ማኀበሩን መዝግቦ የምስክር bank according to Sub-Article (7) of this
ወረቀት ይሰጣሌ፡፡ Article shall register the cooperative and
issue a certificate for the thereof.
ክፍሌ አራት Part Four
ግዳታና ኃሊፉነቶች Obligations and Responsibilities
15. Obligations and Responsibilities of the
፲፭. የህብረት ሥራ ማህበር አባሊት ግዳታና
Members of the Cooperative
ኃሊፉነት
Every member of a cooperative shall have
እያንዲንደ በማህበር የተዯራጀ አባሌ የሚከተለት
the following obligations and
ግዳታና ኃሊፉነት ይኖርበታሌ፡-
responsibilities:
፩. በማኀበር ሇመዯራጀትና ምዝገባ ሇማካሄዴ
1. Should primarily meet and comply with
በቅዴሚያ በዚህ ዯንብ የተቀመጠውን
the requirements and obligations set
መስፇርት እና ግዳታ በማሟሊት እና
forth in this Regulation to carry out
በማክበር በግንባር በመቅረብ መመዝገብ
registration and organize in a
አሇበት፡፡
cooperative as well as register in person;
፪. በማህበር ሇመዯራጀት በቅዴሚያ ከሚሰራበት
2. Should primarily bring a written
መሥሪያ ቤት ቋሚ የመንግሥት ሠራተኛ
evidence that proofs his being a
እና በሥራ ሊይ መሆኑን የሚያረጋግጥ
permanent civil servant and he is still
የጽሁፍ ማስረጃ ማቅረብ አሇበት፤
active to organize in a cooperative;
፫. ከዚህ ዯንብ ውጭ ከምዝገባም ሆነ
3. Have an individual or joint
ከአዯረጃጀትና ከቤት ማስተሊሇፍ ጋር
responsibility for illegal activities of
በተያያዘ በአባሊት ሇሚፇጸሙ ህገ-ወጥ
ዴርጊቶች በጋራም ሆነ በተናጠሌ ኃሊፉነት
members in connection with any

አሇበት፤
registration, organization, and transfer

፬. ማንኛውም የተመዝጋቢ የማህበር አባሌ of houses in contrary to this Regulation;

በአዯረጃጀትና በአመዘጋገብ ሂዯት 4. Any member of a registered cooperative

የተከሰቱና ከዚህ ዯንብ ውጭ እየተፇጸሙ shall have the responsibility to report

ያለ ማናቸውም ህገ-ወጥ ዴርጊቶችን any illegal activities committed during

ሇአዯራጁ አካሌ የመጠቆም ኃሊፉነት the organization and registration process


አሇበት፤ as well as those activities carried out in
contrary to this Regulation to the
organizing body;
2453
ገፅ ፪ሺ፬፻፶3 አዱስ ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር ፶ ግንትቦት  ቀን ፪ሺ፲፬ ዓ.ም. Addis Negari Gazeta -- No.50 11th day of May, 2022 Page

፭. ማንኛውም የማህበሩ አባሌ በተመረጠው ቤት 5. Any member of the cooperative shall have
ዱዛይን አማካኘነት የቤቱን ወጪ በአንቀጽ the responsibility to deposit the expense of

፯ ንዑስ አንቀጽ (፯) መሠረት በማህበሩ the house, based on the selected design of
the house, in a closed account opened in the
ስም በተከፇተው ባንክ በዝግ ቁጠባ ሂሳብ
name of the association as per Sub-Article
ገቢ የማዴረግ ኃሊፉነት አሇበት፤
(7) of this Article;
፮. እያንዲንደ አባሌ በማህበሩ ስም በተከፇተው
6. Every member shall have the responsibility
ዝግ የቁጠባ ሂሳብ በስሙ ገቢ ያዯረገበትን
to submit the copy of the receipt that he has
ዯረሰኝ ኮፒ ሇማህበሩ የማቅረብ ኃሊፉነት
deposited the amount needed by his name in
አሇበት፤
a closed account opened in the name of the
፯. የማህበር አባሊት የቤቶችን ግንባታ በቅርብ association;
በመከታተሌ በዕውቀት፣ በጉሌበት እና 7. Member of the cooperatives shall closely
በተሇያዩ መንገድች መዯገፍ አሇባቸው፤ follow up the construction of the houses and
have the responsibility to support the thereof
፰. በማህበር የሚዯራጅ አባሌ መብቱን
by their knowledge, energy, and in various
በሽያጭም ሆነ በስጦታ ሇሦስተኛ ወገን ways;
8. Any member organized under a cooperative
ማስተሊሊፍ የሚችሇው የቤቱ ግንባታ
shall enter into an agreement that he can
ከተጠናቀቀ ከአምስት ዓመት በኋሊ መሆኑን transfer his right either through sale or gift
ስምምነት መግባት፤ to a third party after five years of the
completion of the construction of the
፱. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፰) የተጠቀሰው houses;
ቢኖርም አባሌ በሞት ምክንያት ሲሇይ 9. Notwithstanding to the provision stated
under Sub-Article (8) of this Article, it is
በህግ አግባብ ተረጋግጦ ሇሚቀርበው ወራሽ
possible to transfer such rights to the lawful
የህንጻ ግንባታው 100% ከመዴረሱ በፉት heir, through proper legal confirmation,
ማስተሊሇፍ ይችሊሌ፤ before the construction of the building
reaches 100%;
፲. የቤቶቹ ግንባታ ሲጠናቀቅ በቦታው 10. When the construction of the houses is
በመገኘት የጋራ ህንጻ የቤት ስራ ማኅበሩ completed, the member should be present at
the site and receive the house, to be
አማካኝነት አባለ በተገኙበት በዕጣ
distributed by lot, that will be carried out
የሚዯርሰውን ቤት መረከብ አሇበት፤ through the condominium cooperation;
፲፩. ከአበዲሪ ባንክ ጋር በሚዯረገው የብዴር 11. Any member shall have the obligation to
pay the remaining payment timely based on
ውሌ መሠረት ቀሪ ክፍያውን ወቅቱን the loan agreement entered with the lender
ጠብቆ የመከፍሌ ግዳታ አሇበት፡፡ bank.

16. Obligations and Responsibilities of the


፲፮. የህብረት ሥራ ማህበሩ ግዳታና ኃሊፉነት
Cooperative
የህብረት ሥራ ማህበሩ የሚከተለት ግዳታና The cooperative shall have the following
ኃሊፉነት ይኖርበታሌ፡- obligations and responsibilities:
፩. ተመሳሳይ ፍሊጎትና አቅም ያሊቸውን ወይም 1. Gather and make members ready for
በመኖሪያና በስራ አካባቢ የሚተዋወቁ registration by confirming that they have
መሆናቸውን በማረጋገጥ አባሊትን በማሰባሰብ similar demands and capacities or knew
ሇምዝገባ ዝግጁ ያዯርጋሌ፤ each other in their residential or working
place;
፪ሺ፬፻፶4 2454
ገፅ አዱስ ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር ፶ ግንትቦት  ቀን ፪ሺ፲፬ ዓ.ም. Addis Negari Gazeta -- No.50 11th day of May, 2022 Page

፪. የመመስረቻ ቃሇ-ጉባኤ፣ መተዲዯሪያ ዯንብና 2. Prepare and submit the establishment


minute, internal procedures, and other
በአዋጁ የተገሇጹ ላልች አስፇሊጊ ሰነድችን
necessary documents that are indicated in
አዘጋጅቶ ያቀርባሌ፤ the Proclamation;
፫. አባሊትን በመወከሌ ከምዝገባ ጀምሮ ያለትን፣ 3. Submit requests regarding registration,
closed saving accounts, land, inputs, and
የዝግ ቁጠባ ሂሳብ፣ የመሬት፣ የግብዓትና various requests on behalf of the members;
የተሇያዩ ጥያቄዎችን ያቀርባሌ፣ ያስፇጽማሌ፤ execute the thereof;
4. Cause the payment of the deposited money
፬. አባሊቱ የሚፇሇግባቸውን የቤት መስሪያ ዋጋ
in a closed account in the name of the
ቅዴመ ክፍያ በዚህ ዯንብ አንቀጽ ፯ ንዑስ cooperative as per Sub-Article (7) of Article
አንቀፅ (፯) መሠረት በዝግ ሂሳብ 7 of this Regulation that the members are
required for the advance payment for the
የተቀመጠው ገንዘብ በማህበሩ ስም ህንጻው construction of the houses for the organ that
ሇሚገነባው አካሌ እንዱከፇሌ ያዯርጋሌ፤ ገቢ will carry out the construction of the
building; submit the evidence for making the
ያዯረገበትንም ማስረጃ አግባብነት ሊሇው አካሌ
deposit to the relevant organ;
ያቀርባሌ፤ 5. Follow up that the construction of the
፭. የቤቶቹ ግንባታ በተቀመጠው ስታንዲርዴና houses is being carried out according to the
set forth standard and agreement;
በውለ መሰረት መሆኑን ይከታተሊሌ፤ 6. Facilitate conditions for members to receive
፮. የቤቶች ግንባታ መጠናቀቁን በማረጋገጥ their houses after confirming the completion
of the construction of the thereof; regarding
አባሊት እንዱረከቡ ያመቻቻሌ፣ ቀጣይ
further procedures, it shall be specified
አሰራሩን በተመሇከተ ቢሮው በሚያወጣው through a directive to be specified by the
bureau;
መመሪያ መሰረት ይፇጽማሌ፤
7. Work in collaboration with the agency and
፯. የአባሊትን እና የማህበሩ መብትና ጥቅም other relevant organs to uphold the rights
ሇማስከበር ከኤጀንሲው እና ላልች ጉዲዩ and interests of the members and the
cooperative;
ከሚመሇከታቸው አካሊት ጋር በጋራ ይሠራሌ፤
8. Keep evidences that show the cancellation
፰. በላልች የቤት ሌማት ፕሮግራም ሊይ of an individual from the registration
ተመዝጋቢዎች ከሆኑ ከምዝገባ ቋት database if he has registered in other
መሰረዛቸውን የሚያሳይ ማስረጃ ይይዛሌ፤ housing development programs;
፱. ከባንክ ጋር ስሇሚኖረው የብዴር ውሌ፣ ሇህንጻ 9. Have the responsibility to carry out matters
ሥራ ተቋራጭ ክፍያ ስሇሚከፇሌ አከፊፇሌ፣ regarding the loan agreement with the bank,

ስሇብዴር አመሊሇስ እና ላልች ተያያዥ payment conditions for the contractor,

ጉዲዮችን ማህበሩን ወክል የማስፇጸም returning a loan, and other related


issues on behalf of the cooperative.
ኃሊፉነት ይኖርበታሌ፡፡
17. Responsibilities of the Agency
፲፯. የኤጀንሲው ኃሊፉነት The agency shall, without prejudice to the Addis
Ababa City Government Executive Organs
ኤጀንሲው በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር
Establishment and to specify the power and
አስፇፃሚ አካሊትን ስሌጣንና ተግባር
duties of the thereof Proclamation No. 74/2021,
ሇመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፸፬/፪ሺ፲፬
have the following responsibilities for the
የተሰጡት ስሌጣንና ተግባር እንዯተጠበቀ ሆኖ
implementation of this Regulation:
ሇዚህ ዯንብ አፇጻጸም የሚከተለት ኃሊፉነት
ይኖረዋሌ፡-
፪ሺ፬፻፶5 2455
ገፅ አዱስ ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር ፶ ግንትቦት  ቀን ፪ሺ፲፬ ዓ.ም. Addis Negari Gazeta -- No.50 11th day of May, 2022 Page

፩. ስሇመኖሪያ ቤቶች ህብረት ስራ ማህበራት 1. Provide sufficient information regarding


አዯረጃጀት፣ ይዘትና አስፇሊጊነት እንዱሁም the organization, content, importance,
and registration system of housing
ስሇአመዘጋገብ ስርዓቱ በቂ መረጃ ይሰጣሌ፣
cooperatives;
፪. የአባሌነት፣ የምዝገባ፣ የመስራች ቃሇ-ጉባኤና 2. Prepare membership, registration,
ላልች አስፇሊጊ ቅጻ ቅጾችና ዯጋፉ ሰነድች establishment minute, and other
necessary forms and supplementary
ማዘጋጀትና ስሇአሞሊለ ሇተመዝጋቢዎች
documents and give the necessary
ተፇሊጊውን ማብራሪያና ዴጋፍ መስጠት explanation and support for registrants
አሇበት፣ about filling the forms;
፫. ማንኛውም ማህበር ሇምዝገባ ብቁ እስከሆነና 3. Give legal recognition for any
cooperative, through registering and
የምዝገባ መስፇርቱን አሟሌቶ በአካሌ
confirming, as long as it is eligible for
እስከቀረበ ዴረስ በመመዝገብና በማረጋገጥ registration and meets the requirements
ህጋዊ እውቅና ይሰጣሌ፣ of the registration, and appear in person;
፬. በማኅበሩ ሥም ፊይሌ ይከፍታሌ፤ በማህበሩ
4. Open a file in the name of the
cooperative; organize and keep the
የተሞለትን ቅፆችና ሰነድች በአግባቡ
completed forms and documents by the
ያዯራጃሌ፤ ይይዛሌ፣ cooperatives properly;
፭. ማህበራት ቅዴመ ሁኔታውን አሟሌተው 5. Write various cooperation and support
ሲቀርቡ የተሇያዩ የትብብርና ዴጋፍ letters for the relevant organs when the
ዯብዲቤዎች ሇሚመሇከታቸው አካሊት መጻፍ cooperatives fulfil the pre-conditions;
አሇበት፣ 6. Provide an evidence that explains or
፮. ማህበራት ተመዝግበው እውቅና confirms that the cooperatives have been
ስሇማግኘታቸው የሚያስረዲ ወይም registered and got recognition;
የሚያረጋግጥ ማስረጃ መስጠት አሇበት፣ 7. Follow up and support that the land
፯. ማህበራቱ የተሰጣቸው ቦታ ሇተዯራጁበት ዓሊማ given to the cooperatives is being used
መዋለን ክትትሌና ዴጋፍ ያዯርጋሌ፤ for the intended purpose;
፰. ማህበራቱ ውጤታማ እንዱሆኑ 8. Work in coordination and collaboration
ከሚመሇከታቸው አካሊት ጋር በትብብርና with the concerned organs to ensure the
በመቀናጀት ይሰራሌ፤ effectiveness of the cooperatives;
፱. በአዋጁ፣ በዯንብ እና በመመሪያ ሊይ 9. Carry out other duties and
የተመሇከተውን ላልች ተግባራት እና responsibilities specified under the
ኃሊፉነት ይወጣሌ፡፡ Proclamation, Regulation, and directive.
18. Responsibilities of Land Development
፲፰. የመሬት ሌማትና አስተዲዯር ቢሮ ኃሊፉነት
and Management Bureau
፩. ምዝገባ ሊዯረጉ ማህበራት በቢሮው በሚቀርብ
1. Carry out lease free land preparation for
ጥያቄ አማካኝነት ከሉዝ ነጻ የሆነ የመሬት
those registered cooperatives upon the
ዝግጅት ያዯርጋሌ፤
request made by the bureau;
፪ሺ፬፻፶6 2456
ገፅ አዱስ ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር ፶ ግንትቦት  ቀን ፪ሺ፲፬ ዓ.ም. Addis Negari Gazeta -- No.50 11th day of May, 2022 Page

፪. ምዝገባ ሊዯረጉ ማህበራት በቢሮው በሚቀርብ 2. Transfer the prepared land for those
ጥያቄ አማካኝነት የተዘጋጀውን ቦታ registered housing cooperatives upon
ሇመኖሪያ ህብረት ስራ ማህበራት ቦታውን the request made by the bureau;
ያስተሊሌፊሌ፤ 3. Upon a request made by the bureau, it
፫. ምዝገባ ሊዯረጉ ማህበራት በቢሮው በሚቀርብ shall prepare the validation plan and
ጥያቄ አማካኝነት የቤቱን መስሪያ መሬት document of the land that will be used
ከነማረጋገጫ ፕሊኑና ሰነደ ጋር በማዘጋጀት for building the houses and give it to the
ሇማህበሩ በመስጠት ሇቢሮው ያሳውቃሌ፤ cooperatives; notify same to the bureau;
፬. የማህበር አባሊትን የቤት ምዝገባ መረጃ 4. Provide support, upon the request of the
ህጋዊነት ከሚመሇከተው በከተማው መሪ bureau, regarding the legality of housing
ፕሊንና ላልች ከመሬት ነክ ጉዲዮች ጋር registration information of the members
የተያያዙ ተግባራትን በቢሮው ሲጠየቅ of a cooperative with that of the
ዴጋፍ ያዯርጋሌ፡፡ structural plan of the city and other land
related issues.
፲፱. የቢሮው ኃሊፉነት
19. Responsibilities of the Bureau
፩. ሇኅብረት ሥራ ማኅበር አገሌግልት የሚውሌ
1. Forward a developed land request for
የሇማ መሬት ከመሬት ሌማትና አስተዲዯር
the land development and management
ቢሮ ጠይቆ የመረከብ፤
bureau for the purpose of cooperatives
፪. የከተማውን ፕሊን መሠረት ያዯረገ የጋራ
and receive the thereof;
መኖሪያ ሕንፃ ኅብረት ሥራ ማኅበራት
2. Prepare various standardized building
ሉገነቡ የሚችለትን በጥናት ሊይ ተመስርቶ
designs, based on a study, that could be
ስታንዲርዲቸውን የጠበቁ የተሇያዩ የህንፃ
built by the condominium cooperatives
ዱዛይኖች ያዘጋጃሌ፤ ሇኅብረት ሥራ
ማህበራቱ ሇምርጫ ያቀርባሌ፤
considering the master plan of the city;

፫. የተዘጋጁቱን ዱዛይኖች ሇጋራ ህንጻ የቤት present same to the cooperatives for

ሥራ ማህበራቱ በማቅረብና በማወያየት selection;

ተቀባይነት እንዱኖራቸው ያዯርጋሌ፤ 3. Present the prepared designs for the

፬. ሇቴክኖልጂ ሽግግር የሚያግዙ የዱዛይን፣ condominium cooperatives and hold

ሱፐርቪዥን እና መሰሌ አገሌግልቶች ሊይ discussion for their approval;


የምክር አገሌግልት ይሰጣሌ፤ 4. Provide consultation service on design,
፭. በጋራ መኖሪያ ሕንፃ ኅብረት ሥራ ማህበር supervision and such other related
በመዯራጀት ቤት ሇመገንባት ሇሚንቀሳቀሱ services that promote technology
የኅብርት ሥራ አመራሮች ስሇኮንስትራክሽን transfer;
ማኔጅመንት የአቅም ግንባታ ሥሌጠና 5. Provide capacity building trainings on
እንዱያገኙ ያዯርጋሌ፤ construction management for those
officials of cooperatives that organized
themselves under condominium
cooperatives;
፪ሺ፬፻፶7 2457
ገፅ አዱስ ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር ፶ ግንትቦት  ቀን ፪ሺ፲፬ ዓ.ም. Addis Negari Gazeta -- No.50 11th day of May, 2022 Page

፮. ስራ ተቋራጭና አማካሪ በአማራጭነት 6. Provide alternative contractors and


ሇህብራት ስራ ማህባሩ ያቀርባሌ፤ በራሳቸዉ consultants for the cooperatives; follow up

የስራ ተቋራጭና አማካሪ የሚያቀርቡትን that the contractors and consultants have met
the set forth requirements when cooperatives
ማህበራት ስራ ተቋራጩ ሆነ አማካሪዉ
had selected the thereof by themselves;
መስፇርቱን ማሟሊቱን ክትትሌ ያዯርጋሌ፤
7. Notify the organizer the progress of the
፯. በዝግ የባንክ ሂሳብ የተቀመጠውን ገንዘብ
construction and the amount of finance
ሇማስሇቀቅ እንዱቻሌ ግንባታው የዯረሰበትን
needed for the thereof at every stage to
ዯረጃና በየዯረጃው የሚያስፇሌገውን የገንዘብ
release the deposited money in the closed
መጠን እንዱሇቀቅ ሇአዯራጁ ያሳውቃሌ፤
account;
፰. ግንባታዎቹን የሚከታተሌ ባሇሙያ 8. Assign experts that follow up the
በመመዯብና የዯረሱበትን ዯረጃ ሇአዯራጅ construction and notify the progress of the
አካሌ የማሳወቅ ስራ ይሰራሌ፤ construction to the organizer;
፱. የኅብረት ሥራ ማኅበራቱ በተዯራጁበት 9. Carry out supervision and support activities
ዓሊማ መሠረት ግንባታ እንዱያከናውኑ that the cooperatives are undertaking the

ክትትሌና ዴጋፍ ያዯርጋሌ፤ construction work as per their objective;

፲. ላልች የባሇዴርሻ አካሊት ተቀናጅተውና 10. Carry out supervision and support activities
to provide the necessary infrastructure and
ትስስር ፇጥረው ሇመኖሪያ ቤት ህብረት
input supply for housing cooperatives
ስራ ማህበራት አስፇሊጊውን የመሰረተ
through ensuring the collaboration and
ሌማትና የግብዓት አቅርቦት እንዱሟሊ
relation of other stakeholders;
ክትትሌና ዴጋፍ ያዯርጋሌ፤ ያመቻቻሌ፤
11. Without prejudice to the provisions stated
፲፩. በዚህ አንቀጽ የተገሇጸው እንዯተጠበቀ ሆኖ
under this Article, work in collaboration and
ዯንቡን በተገቢው ሇማስፇጸም ጉዲዩ
harmony with the concerned organs to
ከሚመሇከታቸው አካሊት ጋር በትብብርና enforce the Regulation properly.
በመቀናጀት ይሰራሌ፡፡

Part Five

ክፍሌ አምስት Miscellaneous Provisions


20. Special Conditions
ሌዩ ሌዩ ዴንጋጌዎች
1. Matters regarding relations with lender

፳. ሌዩ ሁኔታ banks, returning of loans, the type and


utilization of construction materials or
፩. ከአበዲሪ ባንኮች ጋር ስሇሚኖር ግንኙነት፣
construction inputs shall be determined by a
ስሇ ብዴር አመሊሇስ፣ ሇግንባታ የሚውለ
directive to be issued by the bureau;
ቁሳቁስ ወይም የግንባታ ግብዓት ዓይነትና
አጠቃቅም በተመሇከተ ቢሮው በሚያወጣው
መመሪያ ይወሰናሌ፤
፪ሺ፬፻፶8 2458
ገፅ አዱስ ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር ፶ ግንትቦት  ቀን ፪ሺ፲፬ ዓ.ም. Addis Negari Gazeta -- No.50 11th day of May, 2022 Page

፪. በመኖሪያ ቤት የህብረት ሥራ ማህበር 2. The procedure to identify those organized


የተዯራጁ የመንግሥት ሠራተኞች መካከሌ housing cooperatives of civil servants that

በቅዴሚያ ወዯ ግንባታ የሚገቡትን will commence the construction first shall be


determined through a directive to be issued
ስሇሚሇዩበትት አሰራር ቢሮው በሚያወጣው
by the bureau;
መመሪያ ይወሰናሌ፤
3. If a public office or a public enterprise of the
፫. ማንኛውም የመንግሥት መሥስሪያ ቤት
city government requests to receive land and
ወይም የከተማው የመንግሥት ሌማት
carry out the building of condominiums for
ዴርጅት ሇሠራተኞቹ ቦታ ተረክቦ በራሱ
its employees in its own expenses, such shall
ወጪ የጋራ ሕንፃ መኖሪያ ቤት ሇመገንባት
be allowed when it meets the requirements
ከጠየቀ በዚህ ዯንብ መሠረት stated under this Regulation; the
የተቀመጡትን መስፇርቶች አሟሌቶ implementation of the thereof shall be
ሲቀርብ ይፇቀዴሇታሌ፡፡ determined by a directive to be issued by the
bureau.
፳፩. የህንፃ እና ክፍልችን በዕጣ ስሇመዯሌዯሌ
21. Allocating the Building and Rooms by Lot
፩. በማህበር ሇመዯራጀት በቅዴሚያ የማህበር 1. To be organized in a cooperative, allocation
አባሊት ሕንፃዎቹ የሚሰሩበትን ቦታ እና shall be carried out according to the type of
የሕንጻው ወሇሌ እጣ ወጥቶ እንዯቤት houses after the members of the
ዓይነቱ ዴሌዴሌ ይዯረጋሌ፤ cooperatives are assigned for the

፪. የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) ዴንጋጌ construction site and floor of the building by

ቢኖርም አካሌ ጉዲተኞች የሆኑ lot;


2. Notwithstanding to Sub-Article (1) of this
ተመዝጋቢዎች ወዯ ዕጣ መግባት
Article, registrants who are physically
ሳያስፇሌጋቸው እንዯቤቱ ስፊት ምርጫቸው
disabled shall have the right to choose the
የሕንፃውን ሳይት እና የህንጻውን ወሇሌ
building site and floor as per the size of their
የመምረጥ መብት ይኖራቸዋሌ፡፡
choice of house without being included in
the lot system.
፳፪. የመረጃ አያያዝና ቅብብልሽ ስርዓት
22. Information Handling and Transfer System
ቢሮው እና ኤጀንሲው የጋራ ሕንጻ መኖሪያ ቤት
The bureau and the agency shall organize and
ማህበራት እና የአባሊት ዝርዝር መረጃ
keep the information of those condominium
አዯራጅተው ይይዛለ፤ የመረጃ ቅብብልሽ
cooperatives and the list of their members. It
ስርዓትን ይዘረጋለ፡፡ shall establish information transfer system.

፳፫. ክሌከሊ
23. Interdiction
፩. ኤጀንሲው ከሚያስተሊሌፇው የተዯራጆች ስም 1. It is prohibited for any individual to register
ዝርዝር ውጭ ማንም ሰው በዚህ ዯንብ or organize cooperatives according to this
መሠረት ማህበራትን መመዝገብ ወይም regulation except the organized list of names
ማዯራጀት የተከሇከሇ ነው፤ transferred by the agency;
፪ሺ፬፻፶9 2459
ገፅ አዱስ ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር ፶ ግንትቦት  ቀን ፪ሺ፲፬ ዓ.ም. Addis Negari Gazeta -- No.50 11th day of May, 2022 Page

፪. በራሱ ወይም በትዲር አጋሩ ስም የመኖሪያ 2. It is prohibited to register an individual that


ቤት ወይም የመኖሪያ ቤት መሥሪያ ቦታ has a house or land for the construction of a

ያሇው ወይም ከዚህ ቀዯም በቤት ሌማት house in its own name or his spouse’s name
or benefited from the housing development
ፕሮግራም ግንባታ ተጠቃሚ የሆነ ሰው
programs in the past in housing
በቤት ሥራ ማህበር መመዝገብ የተከሇከሇ
cooperatives;
ነው፤
3. It is prohibited for any cooperative or its
፫. ማንኛዉም ማህበር ሆነ የማህበሩ አባሌ ቤቱ
member to sale or give the house as a gift
ግንባታው ተጠናቆ ከተረከበበት ቀን ጀምሮ
for a third party or use it as a mortgage or
በአምስት ዓመታት ውስጥ መሸጥ ወይም
transfer it for another person within five
በስጦታ ሇሶስተኛ ወገን መስጠት ወይም years upon the completion of the
በዋስትና ማስያዝም ሆነ ወዯ ላሊ ሰው construction of the house and receiving it;
ማስተሊሇፍ ወይም ማዛወር የተከሇከሇ ነው፤ 4. It is prohibited to pass the opportunity for
፬. በዚህ ዯንብ በመኖሪያ የህብረት ሥራ building a house through organizing in
ማህበር ተዯራጅቶ ቤት እንዱሰራ housing cooperatives according to this

የተሰጠውን ዕዴሌ ሇላሊ ሰው በውክሌና Regulation for another person through

እንዱሰራ ወይም እንዱጠቀምበት ማዴረግ delegation either to construct the houses or


use it;
የተከሇከሇ ነው፤
5. Except those individuals that are allowed by
፭. በዚህ ዯንብ ከተፇቀዯሊቸው ሰዎች ውጭ
this regulation, it is prohibited to benefit
በማህበር ተዯራጅቶ እንዱጠቀሙ ማዴረግ
others through organizing them in
ወይም ከተዯራጀ በኃሊ የስም ሇውጥ
cooperatives or make name changes after the
ማዴረግ የተከሇከሇ ነው፤
organization has been carried out;
፮. በላልች ሕጎች የተዯነገገው እንዯተጠበቀ
6. Notwithstanding to the provisions specified
ሆኖ ከተፇቀዯው ዱዛይን ወይም ህንጻ under other laws, it is prohibited to
ከፍታ ውጭ ግንባታ ማከናወን ወይም undertake construction works out of the
የህንጻውን ዱዛይን መቀየር የተከሇከሇ approved design or building height or
ነው፡፡ change the design of the building.

24. Submittal of Complaints


፳፬. ቅሬታ አቀራረብ
1. Any registrant who is dissatisfied and
፩. የምዝገባና የማዯራጀት ሂዯት ሊይ ቅሬታ complains about being prevented to register
ያዯረበት ማንኛውም ተመዝጋቢ or cancelled from the registration
እንዲሌመዘገብ ተከሌክያሇሁ ወይም inappropriately during the registration and
ከምዝገባ ያሇአግባብ ተሰርዣሇሁ ካሇ organization process can submit his
ቅሬታውን በጽሁፍ ሥራው ሇሚመሇከተው complaint to the relevant head in writing
ቅርብ ኃሊፉ በአምስት የስራ ቀናት ውስጥ within five working days;

ማቅረብ አሇበት፤
፪ሺ፬፻፷ 2460
ገፅ አዱስ ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር ፶ ግንትቦት  ቀን ፪ሺ፲፬ ዓ.ም. Addis Negari Gazeta -- No.50 11th day of May, 2022 Page

፪. ቅሬታ የቀረበሇት የሥራ ኃሊፉ ሇቀረበሇት 2. The head to whom the complaint has been
ቅሬታ በአምስት ተከታታይ የስራ ቀናት submitted to should provide his response for

ውስጥ በጽሁፍ ምሊሽ ይሰጣሌ፤ the thereof in writing within five


consecutive working days;
፫. በቅርብ የሥራ ኃሊፉ በተሰጠው ምሊሽ
3. A customer who is not satisfied with the
ያሌረካ ተገሌጋይ ጉዲዩን ሇቅሬታ ሰሚ
response given by the immediate head shall
ኮሚቴ በአምስት የሥራ ቀናት ውስጥ
submit the matter to the complaint hearing
ያቀርባሌ፣ ኮሚቴውም የቀረበሇትን ቅሬታ
committee within five working days; the
መርምሮ በሰባት የሥራ ቀናት ውስጥ
committee shall examine the presented
በሰብሳቢው አማካይነት በጽሁፍ ምሊሽ
complaint and give response, through the
ይሰጣሌ፣ ከአቅሙ በሊይ ከሆነ ሇክፍሇ chairperson, in writing within seven working
ከተማው ጽህፇት ቤት ኃሊፉ የውሳኔ ሀሳብ days; if the case is beyond his capacity, he
ያቀርባሌ፤ shall present a decision proposal to the head
፬. በክፍሇ ከተማው ጽህፇት ቤት ኃሊፉ ምሊሽ of the office of the sub-city;
ቅር የተሰኘ አካሌ ሇኤጀንሲው ዋና 4. An organ who is not satisfied with the

ዲይሬክተር ቅሬታውን በሦስት የሥራ ቀን response given by the head of the sub-city

ውስጥ ያቀርባሌ፤ shall submit his complaint to the general


director of the agency within three working
፭. የኤጀንሲው ዲይሬክተር በየዯረጃው
days;
የተሰጠውን ውሳኔ በመመርመር ውሳኔ
5. The general director of the agency shall
ይሰጣሌ፤
examine the decisions given at every level
፮. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፭) በተሰጠው
and give his decision;
ውሳኔ ቅር የተሰኝ አካሌ ጉዲዩን
6. An organ who is not satisfied with the
ሇመመሌከት ሥሌጣን ሊሇው አካሌ
response given according to Sub-Article (5)
የማቅረብ መብት አሇው፤ of this Article shall have the right to submit
the matter to the relevant organ that has the
፳፭. የመተባበር ግዳታ
authority to consider the thereof.
ማንኛውም ሰው ይህን ዯንብ ሇማስፇጸም
የመተባበር ግዳታ አሇበት፡፡ 25. Duty to Cooperate
Any person shall be duty bound for the
፳፮. ተጠያቂነት
implementation of this Regulation.
ማንኛውም ሰው ከዚህ በታች የተዯነገጉትን
ጥፊቶች ፇጽሞ ከተገኘ አግባብ ባሇው የወንጀሌ 26. Accountability
ወይም በፍትሐ ብሔር ወይም በሁሇቱም ሕጎች If any individual commits the following

ተጠያቂ ይሆናሌ፡- offences, he shall be held liable with the relevant


penal or civil or both laws:
፪ሺ፬፻፷1 2461
ገፅ አዱስ ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር ፶ ግንትቦት  ቀን ፪ሺ፲፬ ዓ.ም. Addis Negari Gazeta -- No.50 11th day of May, 2022 Page

፩. በዚህ ዯንብ ከተዯነገገው ውጭ በማህበር 1. Apart from the provisions specified


ተዯራጅቶ የመኖሪያ ቤት ተጠቃሚ under this Regulation, if he is organized
ሇመሆን በራሱ ወይም በትዲር ጓዯኛው ስም in a housing cooperative and has got a
በከተማው ውስጥ የመኖሪያ ቤት ወይም house or land for building a house in his
የመኖሪያ መስሪያ ቦታ እያሇው ወይም name or in his spouse’s name in the city
ከዚህ በፉት ኖሮት በሽያጭ ወይም በስጦታ or had a house and transferred his rights
ሇሶስተኛ ወገን መብቱን ያስተሊሇፇ ወይም to a third party through sale or gift or
ከዚህ ቀዯም የኮንድሚኒየም ቤት ዕጣ benefited from condominium program
ተጠቃሚ የሆነ፤ in the past;
፪. በዚህ ዯንብ በአንቀጽ ፳፫ የተከሇከለ 2. If any organ gives evidences or get
ዴርጊቶችን በመተሊሇፍ ጥቅምን ወይም registered or carries out registration
ያሊግባብ መበሌፀግን ሇራሱ ወይም ሇላሊ through fraud and deceit with the
ሰው ሇማስገኘት በማስብ ወይም intention to benefit oneself or another
በማጭበርበርና በማታሇሌ ማስረጃ የሠጠ person by violating the prohibited
ማንኛውም አካሌ ወይም የተመዘገበ እና
actions specified under Article 23 of this
የመዘገበ ከሆነ፤
Regulation;
፫. በራሱ ወይም በሚስቱ መኖሪያ ቤት እያሇው
3. If any person has a house in his name or
በዚህ ዯንብ መሠረት በመኖሪያ ቤት
his spouse’s name and is organized in a
ህብረት ስራ ማህበር ተዯራጅቶ ቤት
cooperative as per this Regulation and
ተጠቃሚ ከሆነ በሕግ ተጠያቂነቱ
benefited from it, he shall be forced to
እንዯተጠበቀ ሆኖ በስሙ የወሰዯውን ቦታ
return the house back in addition to
እንዱመሌስ ይዯረጋሌ፤
being held liable according to the
፬. ይህን ዯንብ የተሊሇፇ ማንኛውም የመንግስት
relevant laws;
ኃሊፉ ወይም ሠራተኛ እንዯአግባብነቱ
4. Any head of a public office or civil
አግባብ ባሇው ሕግ መሠረት እና/ወይም
servant that violates this Regulation
በዱስፕሉን ተጠያቂ ይሆናሌ፡፡
shall be held liable with the relevant
፳፯. ተፇፃሚነት ስሇማይኖራቸው ህጎች laws and/or in discipline.

ይህ ዯንብ የሚቃረን የካቢኔው ዯንብ፣ መመሪያ 27. Inapplicable Laws


ወይም የከተማው አስተዲዯር አስፇፃሚ አካሊት Any Regulation or directive issued by the
ያወጧቸው መመሪያ ወይም ሌማዲዊ አሰራር cabinet or directive or customary practices
በዚህ ዯንብ ውስጥ በተሸፇኑ ጉዲዮች ሊይ of the executive organs of the city
ተፇፃሚነት አይኖራቸውም፡፡
government which are inconsistent with this
Regulation, shall have no effect.
፪ሺ፬፻፷2 2462
ገፅ አዱስ ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር ፶ ግንትቦት  ቀን ፪ሺ፲፬ ዓ.ም. Addis Negari Gazeta -- No.50 11th day of May, 2022 Page

፳፰. መመሪያ የማውጣት ሥሌጣን


28. Power to Issue Directives
እንዯአግባብነቱ ቢሮው ወይም ኤጀንሲው ይህንን
The bureau or the agency may accordingly
ዯንብ ሇማስፇፀም የሚያስፇሌጉ መመሪያዎችን
issue directives that are necessary for the
ሉያወጡ ይችሊለ፡፡
implementation of this Regulation.
፳፱. ዯንብ የሚፀናበት ጊዜ

ይህ ዯንብ ከ ሰኔ ፮ ቀን ፪ሺ፲፬ ዓ.ም. ጀምሮ 29. Effective Date

የፀና ይሆናሌ፡፡ This Regulation shall enter into force as of


this 13th day of June 2022.

አዱስ አበባ ሰኔ ፮ ቀን ፪ሺ፲፬ ዓ.ም


Done at Addis Ababa, this 13th day of
አዲነች አቤቤ June 2022.

Adanech Abiebie
የአዱስ አበባ ከተማ ከንቲባ
Mayor of Addis Ababa City

You might also like