Professional Documents
Culture Documents
994 994 201 240328 171219
994 994 201 240328 171219
በአሇም ዓቀፍ ገበያ ተወዲዲሪ የሆነ በጥሬውና ዕሴት የጨመረ ቅመማ ቅመም ምርት በጥራትና
በከፍተኛ መጠን ቀይጣነት ባሇው አስተማማኝ ሁኔታ እንዱቀርብ የቅመማ ቅመም ግብይትና
ጥራት ቁጥጥር ስርዓት መዘርጋት በማስፈሇጉ፤
የቅመማ ቅመም ግብይትን ዘመናዊነት፣ ህጋዊነት እና ፍትሃዊነትን በማስፈን የቅመማ ቅመም
አምራቾች፣ የግብይት ተዋንያን እና የሃገሪቱ ተጠቃሚነት በሊቀ ዯረጃ ማሳዯግ የሚያስችሌ
የግብይት ስርዓት መዘርጋት አሰፈሇጊ ሆኖ በመገኘቱ፣
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ሌማትና ግብይት ባሇሥሌጣን ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክርቤት ዯንብ
ቁጥር 364/2008 አንቀጽ 14 በተሰጠው ሥሌጣን መሰረት የግብርና ሚኒስቴር ይህንን
“የቅመማ ቅመም ግብይትና ጥራት ቁጥጥር መመሪያ” አውጥቷሌ፡፡
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 1
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
ክፍሌ አንዴ
ጠቅሊሊ ዴንጋጌዎች
1. አጭር ርዕስ
2. ትርጓሜ
1/ “ቅመማ ቅመም” ማሇት የተሇያየ ጠንካራ መዓዛ፣ የሚሰነፍጥና የሚሇበሌብ ባህሪ የያዘ
ከተሇያየ የእጽዋት ክፍልች የሚገኝ ሲሆንሇምግብ ማጣፈጫነት፣ ሇመዴሃኒትነት፣
ሇማቅሇሚያነት ወይም ሇኢንዯስትሪ ግብዓትነት እና ሇጥሩ መዓዛ ሰጪነት
የሚያገሇግሌ ነው፡
2/ “እርጥብ ዝንጅብሌ” ማሇት ከመሬት ዉስጥ ተቆፍሮ ከወጣ በኃሊ በውሃ ታጥቦ
የተዘጋጀ የዝንጅብሌ ምርት ነዉ፤
7/ “ዯረቅ ዕርዴ” ማሇት ታጥቦና ተቀቅል የተዘጋጀዉ ዕረዴ በአወዴማ ወይም በማዴረቂያ
አሌጋ ሊይ ዯርቆ የተዘጋጀ የዕርዴ ምርት ነዉ፤
8/ “የተፈጨ ዕርዴ” ማሇት ተቀቅል፣ ዯርቆና ተፈጭቶ የተዘጋጀ የዕርዴ ምርት ማሇት
ነዉ፤
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 2
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
11/ “የተፈሇፈሇ ኮረሪማ” ማሇት ጥቁር ቀሇምና አነስተኛ መጠን ያሇዉ ሆኖ ከዯረቀ
የኮረሪማ ሽፋን ውስጥ ተፈሌፍል የወጣ ዘር ነው ፤
12/ “የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥር” ማሇት ቅመማ ቅመም የተፈጥሮ ባህሪውንና
ጣዕሙን እንዯጠበቀ ሇተጠቃሚው ሇማቅረብ ከምርት መሰብሰብ ጀምሮ በግብይት፣
በምርት ዝግጅት፣ በአከመቻቸት፣ በማሸግና በማጓጓዝ ሂዯት በተፈቀዯው የአሠራር
ሥርዓት እና የጥራት ዯረጃ መስፈርት መሠረት ስሇመከናወኑ በየዯረጃው ባሇ
ሥሌጣን በተሰጠዉ አካሌ የሚፈጸም የቁጥጥር ተግባር ነው፤
13/ “የቅመማ ቅመም ግብይት” ማሇት ህጋዊ የግብይት ሥርዓትን በመከተሌ በመጀመሪያ
ዯረጃ ገበያ፣ በሁሇተኛ ዯረጃ ገበያ እና በውጪ ገበያ በቅመማ ቅመም አምራቾች፣
ጅምሊ ነጋዳዎች፣ ቸርቻሪዎች፣ ሊኪዎች፣ አቀናባሪዎች፣ በውጭ ሃገር
ገዢዎችመካከሌ የሚከናወን የቅመማ ቅመም ግዢና ሽያጭ ሂዯት ነው፤
14/ “የመጀመሪያ ዯረጃ ገበያ” ማሇት ሇቅመማ ቅመም መገበያያነት እንዱሆን አግባብ
ባሇው የክሌሌ አካሌ የተከሇሇ አዱስ ወይም ነባር ተሇምዶዊ የቅመማ ቅመም
መገበያያ ስፍራ ነው፤
15/ “ሁሇተኛ ዯረጃ ገበያ” ማሇት በኢትዮጵያ ምርት ገበያ፣ በቅመማ ቅመም ጅምሊ ነጋዳ
ወይም ህብረት ስራ ማህበር የቅመማ ቅመም ማዘጋጃና ማከማቻ ቦታ የሚከናወን
የቅመማ ቅመም ግብይት ነው፤
16/ “አምራች” ማሇት አነስተኛ አምራች አርሶ አዯሮች፣ ህብረት ስራ ማህበራት፣ አሌሚ
ባሇሃብትን ጨምሮ ማንኛውንም ቅመማ ቅመም የሚያመርት ሰው ነው፤
17/ “የቅመማ ቅመም ጅምሊ ነጋዳ” ማሇት ከመጀመሪያ ዯረጃ ግብይት ማዕከሊት የገዛውን
የቅመማ ቅመም ሇሊኪዎች፣ አቀናባሪዎች እና ቸርቻሪዎች የሚሸጥ ቅመማቅመም
የብቃት ማረጋገጫና ህጋዊ ንግዴ ፈቃዴ ያሇዉ ሰው ነው፤
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 3
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
18/ “የቅመማ ቅመም አሌሚ ሊኪ” ማሇት ከራሱ ማሳ ያመረተውን ቅመማ ቅመም
ሇውጪ ገበያ በሚመጥን ዯረጃ አዘጋጅቶ ወዯ ውጪ የሚሌክ የብቃት ማረጋገጫና ህጋዊ
ንግዴ ፈቃዴ ያሇዉ ሰው ነው፤
19/ “የቅመማ ቅመም ሊኪ” ማሇት ቅመማ ቅመም ሇውጪ ገበያ በሚመጥን ዯረጃ
አዘጋጅቶ ወዯ ውጪ የሚሌክ የብቃት ማረጋገጫና ህጋዊ ንግዴ ፈቃዴ ያሇዉ
ሰው ነው፤
21/ “የአቅርቦት ቅመማ ቅመም” ማሇት ከመጀመሪያ ዯረጃ ግብይት ማዕከሊት በመመሪው
በተፈቀዯሊቸው የግብይት ተዋንያን የተገዛ ወይም ከአምራች ወዯ ሁሇተኛ ዯረጃ
ግብይት ማዕከሊት የሚቀርብ ሇወጪ ገበያ ያሌተዘጋጀ የቅመማ ቅመም ምርት
ነዉ፤
22/ “የውጪ ገበያ ቅመማ ቅመም” ማሇት ሇውጪ ገበያ በሚመጥን ዯረጃ የተዘጋጀ
የቅመማ ቅመም ምርት ነው፤
23/ “የቅመማ ቅመም ሌማትና ግብይት ትስስር” ማሇት የቅመማ ቅመም አሌሚ
ባሇሀብት አነስተኛ ይዞታ ካሊቸው ቅመማ ቅመም አምራች አርሶአዯሮች ጋር
የቅመማ ቅመም ምርትን ሇመግዛት የተቀመጡ ግዳታዎችን በሟሟሊት የሚዯረግ
ዉሌ ስምምነት ነዉ፤
24/ “የቅመማ ቅመም ቸርቻሪ” ማሇት የቅመማ ቅመም ምርቶችን ከጅምሊ ነጋዳ ገዝቶ
በቀጥታ ሇተጠቃሚ የሚያቅርብ ህጋዊ የብቃት ማረጋገጫና የንግዴ ፈቃዴ ያሇዉ
ሰዉ ነዉ፤
25/ “ላልች ፈቃዴ የተሰጣቸው አካሊት” ማሇት አግባብ ያሇው የክሌሌ አካሌ በሚሰጠው
ፍቃዴ መሰረት የቅመማቅመም ምርቶችን ከመጀመሪያ ዯረጃ ግብይት ማዕከሌ
በመግዛት ሇፍጆታ የሚጠቀሙ ተጠቃሚዎች ሲሆኑ የሚታወቁ የግሌ
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 4
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
26/ “አገሌግልት ሰጪ” ማሇት የቅመማ ቅመም ምርትን በማዘጋጀት ወይም በማቀነባበር
ወይም በማከማቸት ወይም የምርት ጥራትና ምርመራ ወይም ማገበያየት
አገሌግልት ሊይ የተሰማራ ማንኛውም ህጋዊ ብቃት ማረጋገጫና ንግዴ ፈቃዴ
ያሇዉ ሰው ነው፤
28/ ‘‘አግባብ ያሇው የክሌሌ አካሌ’’ ማሇት የክሌሌ የቡናና ሻይ ባሇሥሌጣን ወይም
ተመሳሳይ ሥሌጣንና ተግባር የተሰጠው አካሌ ነው፤
29/ “ሚኒስቴር” ወይም “ሚኒስትር” ማሇት እንዯቅዯም ተከተለ የግብርና ሚኒስቴር
ወይም ሚኒስትር ነው፤
30/- “የምርት ዘመን” ማሇት ማንኛውም ቅመማ ቅመም ከተሰበሰበት ጊዜ ጀምሮ ቀጣዩ
ምርት እስከሚዯርስበት ያሇው ጊዜ ነው፤
31/ “ሰው” ማሇት ማንኛውም የተፈጥሮ ሰው ወይም በህግ የሰውነት መብት የተሰጠው
አካሌ ነው፤
32/ ማንኛውም በወንዴ ጾታ የተገሇጸው ሴትንም ይጨምራሌ፡፡
3. የተፈጻሚነት ወሰን
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 5
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
ክፍሌ ሁሇት
የዝንጅብሌ ምርት
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 6
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 7
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 8
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
የዕርዴ ምርት
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 9
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 10
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 11
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
1) ከዯረቀ በኋሊ በአያያዝ ጉዴሇት ወይም በሰው ሰራሽ ምክንያት መሌሶ ያሌረጠበ፣
2) ትክክሇኛ የዝርያውን ቀሇም የያዘ፣ ሻጋታ የማይታይበት ወይም የሞተ የነፍሳት
ቅሪት ያማይታይበት፤
3) ያሌበሰሇ ወይም ያሌቀሊ ዛሊ በክብዯት ከ2 በመቶ ያሌበሇጠ፤
4) የተሰባበረና ወጥ መሌክ የላሇው በክብዯት ከ2 እስከ 2.5 በመቶ ያሌበሇጠ፤
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 12
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
1) በአግባቡ ዯርቆ በዯረጃ የተሇዬን ምርት በጆንያ ተዯርጎ ዯረቅና ነፋሻ በሆነ
መጋዘን ወይም ዛሊው ሳይረገጥና ሳይጠቀጠቅ በጎተራ ወይም ከ30 እስከ 40
ሳ.ሜ ከመሬት ከፍ ብል በተሰራ ርብርብ ቆጥ ሊይ ከግዴግዲና ከጣራ ሳይጠጋ
መቀመጥ አሇበት፤
2) በተፈጥሮው በአካባቢው የሚገኝ ላሊ ሽታን ስሇሚስብና ምግብ ወሇዴ በሽታ
ሇሚያስከትለ መርዛማ ጀርሞች ስሇሚጋሇጥ ፣ ሽታ ካሇው ላሊ ማንኛውም
ዓይነት ምርትም ሆነ ቁሳቁስጋር መቀመጥ የሇበትም፤
3) የማከማቻው ቦታው ሇቀጥተኛ የፀኃይ ብርሃን ያሌተጋሇጠ መሆን አሇበት፤
4) የበርበሬ ወይም ሚጥሚጣ ምርት ሳይጠቀጠቅና አንዯኛው ጭነት በላሊው ሊይ
ከመጠን ያሇፈ ጫና በማይፈጥርበት ሁኔታ በጥንቃቄ መጓጓዝ አሇበት፤
5) በተሇየው የጥራት መሰረት መጠኑ ከ20 እስከ 30 ኪል ግራም ወይም አንዴ
ፈረሱሊ ሉይዝ በሚችሌ የፕሊስቲክ ወይም የጣውሊ ሳጥን ወይም ቅርጫት
መዯረግ አሇበት፤
6) ዛሊውን የያዘው ሳጥን ወይም ቅርጫት የአየር ዝውውርን እንዲያስተጓጉሌና
አዴርጎ መዯርዯር ይገባሌ፤
7) በጉዞ ሊይ ምርቱ ዕርጥበት እንዲይስብ አስተማማኝ በሆነ የዝናብ መከሊከያ
መሸፈን አሇበት፤
8) ከተጫነበት ሊይ በጥንቃቄ አውርድ ዯረቅና ቀዝቃዛ መጋዘን ውስጥ መዯርዯር
ያስፈሌጋሌ፤
9) የበርበሬ ወይም ሚጥሚጣጭነት መወርወር፣ ማንከባሇሌ፣ መጎተት እና ውሃ
መርከፍከፍ የሇበትም፡፡
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 14
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 16
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 19
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 20
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 21
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 22
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 23
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 24
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 27
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
ክፍሌ ሶስት
የአቅርቦትና ሇውጭ ገበያ የሚውለ የቅመማ ቅመም
ምርቶች አዘገጃጀት
52. የአቅርቦት ቅመማ ቅመም ምርት አዘገጃጀት
ክፍሌ አራት
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 29
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 30
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 31
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 32
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 33
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 34
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 35
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
61. የቅመማ ቅመም አነስተኛ ይዞታ ሊሊቸዉ አምራቾች ስሇሚሰጥ የሊኪነት የብቃት
ማረጋገጫ
አነስተኛ የመሬት ይዞታ ያሊቸዉ አምራች አርሶ አዯሮች ያመረቱትን ምርት በቀጥታ ወዯ
ዉጪ ሇመሊክ ፡-
1) በክሌለ ነዋሪ መሆኑን የሚገሌጽ የቀበላ መታወቂያ ማቅረብ የሚችሌ፣
2) በአንዴ ምርት ዘመን ሇዉጪ ገበያ በሚመጥን ዯረጃ አዘጋጅቶ ሇመሊክ የሚችሌ
እና ሇዚህም ማረጋገጫ ከሚመሇከተዉ የክሌሌ አካሌ የምርት መጠን ግምት
ማቅረብ የሚችሌ፣
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 37
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 38
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 39
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 41
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
ክፍሌ አምስት
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 42
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
2) እንዯ ምርቱ ሁኔታ አግባብ ባሇው የክሌሌ አካሌ በተሇዩ የሊኪ ወይም
የጅምሊ ነጋዳ መረከቢያ ቦታ አቅርቦ ሉሸጥ ይችሊሌ፤
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 43
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 44
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 45
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
ክፍሌ ስዴስት
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 46
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 47
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 48
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 49
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
ግዳታ አሇበት፡፡
80. የአቀነባባሪ መብትና ግዳታዎች
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 50
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
ማንኛዉም አገሌግልት ሰጪ ፡-
ክፍሌ ሰባት
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 51
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 52
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 53
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
ክፍሌ ስምንት
የቅመማ ቅመም ሽኝት አሰራር፣ የናሙና አወሳሰዴ እና አፈቃቀዴ
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 54
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 56
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
ክፍሌ ዘጠኝ
ሌዩ ሌዩ ዴንጋጌዎች
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 57
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 58
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 59
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 60
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይባሇስሌጣን
ግርማ አመንቴ(ድ/ር)
አዱስ አበባ
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባሇስሌጣን የቅመማ ቅመም ጥራት ቁጥጥርና ግብይት የአፈጻጸም መመሪያ ገጽ 61