Professional Documents
Culture Documents
የከይዘን ጥቅል ዕይታ
የከይዘን ጥቅል ዕይታ
ጥር 05/2012 ዓ.ም
አዳማ
በቴ/ሙ/ት/ሥ የከ/ል/ሽ
ዳይሬክቶሬት
የተዘጋጀ
የስልጠናው ይዘት
የስልጠናው ዓላማ
የለውጥ ጽንሰ-ሃሳብ
የከይዘን ጽንሰ-ሃሳብ
የትግበራ ምዕራፍ
የስልጠናው ዓላማ
ለውጥን ውጤታማ በሆነ መልኩ ለመምራት የሚቻለው እያንዳንዱን የለውጥ ገጽታ ባህሪያት በሚገባ ተረድቶ አስፈላጊውን
አስተሳሰብም ሆነ የአሰራር እርምጃዎችን በወቅቱ መፈጸም ሲቻል ነው፡፡
2.3 የስኬታማ ለውጥ ትኩረቶች
የአመለካከት ውስንነት…
ለውጥን መፍራት/መስጋት
ቸልተኛ አሰራር
…ወዘተ
የቀጠለ…
2.6 5ቱ የውጤታማ ለውጥ ማዋቀሪያ ምሶሶዎች
善 (ዘን): መልካም፣ ጥሩ
ከይዘን
የዕለት ከዕለት መሻሻል
የሁሉም ሰው መሻሻል
የሁሉም ቦታ መሻሻል
3.2 የከይዘን የትኩረት አውዶች
የስራ ላይ ማህበራዊ
ህይወት/ ኑሮ/ social life
working life ዘወትር
መሻሻል
ያሻቸዋል
Deserves to be
constantly
improved
የቤት ያአኗኗር
ህይወት/ ዘይቤ/ way of
home life life
የቀጠለ…
ከይዘን ትኩረት የሚሰጠው ነባራዊ ሁኔታን በመረዳት የስራ ሁኔታን እና የስራ አካባቢን
ማሻሻል ላይ ነው፡፡
ዋና የለውጥ ተዋናይ አድርጎ የሚወስደው የሰው ሃይሉን በተለይም ፈፃሚውን አካል ነው፡፡
የካይዘን መራጃዎች
የካይዘን ፍልስፍና
የካይዘን ስርዓት
3.4.1 ከይዘን እንደ ፍልስፍና
ከይዘን አንድ ተቋም የምርትና የአገልግሎት ጥራትን ዘወትር በማሻሻል ግቡን ለመምታትና ደንበኞቹን
ለማርካት የሚያስችል የአሠራር ፍልስፍና ነው፡፡
ከይዘን የሚገነባውና የሚተገበረው፡- በተቋም-አቀፍ አካሄድ ሆኖ፡ ሁሉም በሕብረት በየደረጃው የሚገኙ የተቋሙ
አካላት፤ ማለትም ከፍተኛ አመራር፣ መካከለኛ አመራር እና የፊት መስመር ሠራተኞች በሙሉ እጅ ለእጅ በመያያዝ
ነው፡፡
3.4.2 የከይዘን ፍልስፍና መገለጫ ባሕርያት
ሀ. “ዘላቂነት” (continuity)
ለ. አሳታፊነት / participatory
ዋና ዲን የከልቡ አደረጃጀት
አመቻቾች አመቻቾች
አመቻቾች
Facilitators Facilitators
Facilitators
ከልቡ KPT ከልቡ KPT ከልቡ KPT
1 2 3 1 2 3 1 2 3
የቀጠለ…
የእግር ኳስ ቡድን የአሸናፊነት ሚስጥር ምንድን ነው?
ሐ. የጥቂት በጥቂት እና በርካታ ለውጦች ድምር
ከይዘን በአንድ ምት ታላቅ ውጤትን ማስመዝገብ አይደለም፤ ይሁን እንጂ ጥቂት በጥቂት
በርካታ ለውጦችን በዘለቄታዊነት በማነባበር ታላቅ ውጤትን ያስመዘግባል፡፡
መ. ያለ ከፍተኛ መዋዕለ-ንዋይ ፍሰት የሚተገበር
ወዘተ….
3.4.4 የከይዘን መሳሪያዎች/ Kaizen tools
1. 5ቱ ማ (5S)
2. የከይዘን ልማት ቡድን (KPT)
3. ብክነት መለየትና ማስወገድ (muda-elimination)
4. ሓሳብ መስጫ ዘዴ (Suggestion system)
5. 7ቱ የጥራት ቁጥጥር ቴክኒኮች (7 QC Tools)
6. ጂዶካ (JIDHOKA - Autonomation)
7. ልክ በሰዓቱ (Just-in-time)
8. ካንባን (Kanban)
9. ፖካዮኬ (Poka-yoke)
10. ደረጃውን የጠበቀ አሰራር(standard operation)
11. የተደላደለ አመራረት(Leveled Production)
የቅድመ ትግበራ ምዕራፍ
1. ማጣራት
የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ
ጊዜያዊ እና ማዕከላዊ የሚወገዱ ንብረቶች ማስቀመጫ ቦታ
የሚወገዱ ንብረቶች ምዝገባ እና የቀይ ካርድ ስትራቴጂ
2. ማደራጀት
የእንቅስቃሴን እና የፍለጋ ጊዜ ብክነትን በሚቀንስ መልኩ የስራ ቦታን ማደራጀት
የአቅርቦት እና ክምችት ስርዓትን ቀልጣፋ የሚያደርግ አሰራር መዘርጋት
Layout እና /ወለል ማቅለም/
3.ማጽዳት
ምቹ እና ማራኪ የሥራ ቦታን መፍጠር
አደጋን መቀነስ
4. ማላመድ
ለ 3ቱ ማዎች ህግ ማውጣት እና መተግበር
5. ማዝለቅ
የማበረታቻ ሥርዓት መዘርጋት
Managing by walking
ካይዘን ቦርድ
አመሰግናለሁ