You are on page 1of 9

የፓብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ

1
የፓብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ

I. አጠቃላይ መግለጫ
የመስሪያ ቤቱ ስም የሥራ መደቡ መጠሪያ የሥራ ዘርፍ/የሥራ ሂደት
አ.አ.መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ የፕሮዳክሽንና ስርጭት ቡድን መሪ ኢንጅነሪንግ ዳይሬክቶሬት

የቅርብ ኃላፊ የሥራ መደብ /ተጠሪነት በፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስቴር/ቢሮ ብቻ የሚሞላ
ለኢንጅነሪንግ ዳይሬክቶሬት የሥራው ደረጃ የሥራው ኮድ

መስሪያ ቤቱ የሚገኝበት ቦታ
አዲስ አበባ
II. የሥራ መደቡ ዋና ዓላማ፣ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት
2.1. የሥራ መደቡ ዓላማ፡-
 የንዑስ የሥራ ሂደቱን ሥራዎች በማቀድ፣ በመምራትና በማስተባበር፣ አዳዲስ የአሰራር ስርዓቶችን በመዘርጋት፣ክትትልና ድጋ
በማድረግ፣ ጥናት በማካሄድ፣ልዩ ልዩ የአሰራር ማንዋሎችን በማዘጋጀት፣የሬድዮና የቴሌቪዥን የስቱድዮና የመስክ ፕሮዳክ
ስራዎች በጥራት እንዲሰሩ በማድረግ የሬድዮና የቴሌቪዥን ስርጭት በአብዛኛው የዓለም አገራት በጥራት እንዲሰራጩ ለማድረ
ነው፡፡
2.2.ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት
ውጤት 1-የንዑስ የስራ ሂደቱን ስራዎች ማቀድ፣መምራትና ማስተባበር ፤
 ከዳይሬክቶሬቱን መሪ ዕቅድ በመነሳት የስራ ሂደቱን ዝርዝር ዕቅድ ያዘጋጃል፣
 በንዑስ የስራ ሂደቱ ውስጥ ፍትሀዊ የግብዓትና የስራ ክፍፍል እንዲኖር ያደርጋል፣
 በተቋሙና ከተቋሙ ዉጪ ተሰርተዉ የሚመጡ የሬድዮና የቴሌቪዥን ፕሮዳክሽን ስራዎች የጥራት ደረጃ እንዲገመገ
ያደርጋል፣ግብረመልስ ይሰጣል፣
 በሬድዮና በቴሌቪዥን ስቱድዮዎች የሚሰሩ ፕሮዳክሽኖች በተቀመጠላቸው የጊዜ ገደብ የምስልና ድም
ጥራታቸውን ጠብቀው እንዲሰሩ ያደርጋል፣
 የሚድያዉን ተወዳዳሪነት ለማሳደግ የሚያስችሉ የቴሌቪዥን ፕሮዳክሽኖችን እንዲለዩና እንዲተገበሩ ያደርጋል፣
 የግራፊክስ ስራዎች በፓኬጅ በመለየት እንዲሰሩና ለቴሌቭዥን የሰቱዲዮና የመስክ ፕሮዳክሽን ስራዎች ጥቅም ላ
እንዲውሉ ያደርጋል፣
 የተለያዩ የስቱዲዮ የመስክ የመድረክ ዲዛይኖች እንደሰሩ ያደርጋል፣ከግራፊክስ ስራዎች ጋር በማጣጣም ለቴሌቪዥ
ፕሮዳክሽን ስራዎች እንዲዉሉ ያደርጋል፣
 በመስክ የቀጥታ ስርጭት ስራ ወቅት ተገቢውን የፕሮዳክሽን ባለሙያዎች መድቦ የመስክ ማሰራጫ ጣብያው እንዲተከል
ስርጭቱ እንዲካሄድ ያደርጋል፣ ስርጭቱ ሲጠናቀቅም መሳሪያዎቹ ወደቦታቸው እንዲመለሱ ያደርጋል፣
 የራዲዮና ቴሌቭዥን የስቱዲዮ መሳሪያዎችን ሲስተም ስዓላዊ መግለጫ በማንበብ ችግር ሲያጋጥም ጊዜያ
መፍትሔ በመስጠት ስራው እንዳይቋረጥ ያደርጋል፣የተበላሸው መሳሪያ እንዲጠገን ለሚመለከተው ክፍል ያቀርባል
 የሬዲዮና የቴሌቭዥን ስርጭት ሳይቆራረጥ በተቀመጠለት የድምፅና ምስል የጥራት ስታንዳርድን ተከት
በስርጭት መርሃ ግብሩ መሰረት እንዲሰራጩ ያደርጋል፣
 አየር ላይ የሚውሉ የራዲዮና ቴሌቭዥን ስርጭቶች ተቀርፀው ወደ ምስልና ድምፅ ላይብረሪ አርካይቭ እንዲይገ
ያደርግል፣

2
የፓብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ

 የሬዲዮና የቴሌቭዥን የስርጭት መርሃ ግብር በትክክል ተሞልቶ መቅረቡንና በመርሃ ግብሩ ላይ የሚገኙ የስርጭት
ግብዓቶች ዝግጁ መሆናቸውን ያረጋግጣል፣
 የሬዲዮና የቴሌቭዥን ትራንስሚተር መሳሪያዎችን የመደበኛ ቅድመ ብልሽት የመከላከል ጥገና እንዲከናወ
በማድረግ የመሳሪያዎቹን ደህንነት ይጠብቃል፣
 የሬዲዮና የቴሌቭዥን ትራንስሚተር መሳሪያዎች የሚያመነጩት የጨረር ሞገድ(አርኤፍ) በፈጻሚውና በአካባ
ነዋሪ ላይ ጉዳት እንዳያስከትል ክትትል ያደርጋል፤
 የሬዲዮና የቴሌቭዥን ትራንስሚተር መሳሪያዎች ሲስተም ላይ የኮንፌግሬሽን ክፍተት አለመኖሩን በመፈተ
ክፍተት ያለባቸው እንዲስተካከሉ ያደርጋል፤
 የስቱድዮዎች እና የትራንስሚተር ክፍል የሙቀት መጠን በሚድያ ቴክኖሎጂ መሳሪያዎች ላይ ጉዳት እንዳያደር
ያደርጋል፣
ውጤት 2--የፕሮዳክሽንና የስርጭት ሥራዎችን መከታተልና መደገፍ፤
 አዲስ በሚተከሉ የሚዲያ ቴክኖሎጂ መሳሪያዎች የአጠቃቀም ስልጠና እንዲሰጥ ያደርጋል፣ያሰለጥናል፣
 በንዑስ የስራ ሂደቱ ስር የሚገኙ የኬዝ ቲም መሪዎችን ይመዝናል፣ሌሎች የንዑስ የስራ ሂደቱ ሰራተኞችም በመመዘኛ መስፈር
መሰረት መመዘናቸውን ያረጋግጣል፣
 ጠንካራና ደካማ አፈጻጸሞችን በመለየትና ችግር ፈቺ የመፍትሄ ሀሳቦችን በማመንጨት የንዑስ የስራ ሂደቱን ሰራተኞ
ያማክራል፣ያወያያል፣ተፈጻሚነታቸውን ይከታተላል፣
 ወደ ንዑስ ስራ ሂደቱ ለሚገቡ አዳዲስ ሰራተኞች መሰረታዊ የሙያ ስልጠናዎችን ያዘጋጃል፣ ለነባር ሰራተኞችም ክፍተቶችን እየ
የአቅም ግንባታ ስልጠናዎችን ይሰጣል፣
 ስራዎች የተቀመጠላቸውን የአሰራር ስርዓት ተከትለው መከናወናቸውንና በተዘጋጁ ማንዋሎች መሰረት እየተተገበሩ መሆ
ይከታተላል፣
 በየጊዜው የሚሰጡ ስልጠናዎች በሰልጣኙ ላይ ያመጡትን ለውጥ ይገመግማል፣
 በተቋሙ የተተገበሩትን የለውጥ መሳሪያዎች በንኡስ የሥራ ሂደቱ እንዲተገበሩ ያደርጋል፣
 በንዑስ ስራ ሂደቱ ያልተገባ ጥቅም ለማግኘት የሚደረጉ ጥረቶችን ለመድፈን የሚያስችሉ ስልቶችን በመንደፍ ተግባራዊ ያደርጋል፣
 በስሩ የሚገኙት ኬዝ ቲም የተጣለባቸውን ተግባርና ኃላፊነት መወጣታቸውን የቅርብ ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል፣
 የየዕለቱን የስርጭት መርሐ-ግብር አፈፃፀም የሚያሳይ ሪፖርት ለሚመለከተው ክፍል ያቀርባል፣መረጃዎች
ያደራጃል፣
 ክፍት የስራ መደቦችን በመለየት እንዲሟሉ ያደርጋል፣
 የንኡስ የሥራ ሂደቱ የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ወቅቱን ጠብቆ ያቀርባል፣ ያቀርባል፣
ውጤት 3--አዳዲስ የአሰራር ስርዓት መዘርጋት፤
 የሚድያ ቴክኖሎጂ መሳሪያዎች በአዲስ ቴክኖሎጂ ሲቀየሩ የሚነሱትን መሳሪያዎች ኤጄንሲው ለሚያቋቁመው የስልጠና ማእከ
በመትከል እንዲያገለግሉ ያደርጋል፣
 በሀገር ዉስጥና በአለም አቀፍ የሬድዮና የቴሌቪዝን የፕሮዳክሽን ስራዎችና አሰራሮች በተመለከተ የሚዘጋጁ ኤግዚቢሽኖችና ባዛሮ
ላይ በመሳተፍ እና የተለያዩ ጥናቶችን በማድረግ ወቅቱ የደረሰበትን የሚድያ ፕሮዳክሽን አሰራሮች ይለያል፡
 የኤጀንሲውን የምስል፣ ድምፅ እና የግራፊክስ ሰታንዳርድ እንዲወጣና በስራ ላይ እንዲዉል ያደርጋል፣
 የንዑስ የስራ ሂደቱን የውስጥና የውጭ ተገልጋዮች አስተያየት በየጊዜው በመሰብሰብና በመተንተን ፈጣን ማስተካከያ እንዲደረ
ያደርጋል፣ተገቢውን ግብረመልስም በወቅቱ ይሰጣል፣
 በአዲስ መተካት ያለባቸው የመድረክ እና የግራፊክስ ስራዎች በመለየት እንዲቀየሩ ያደርጋል፣
 የህዝብ አስተያየቶችና ጥቆማዎች በመሰብሰብ እና ትንተና ያደርጋል ከሚድያዉ ፕሮዳክሽን ስራዎች ጋር በማዋሃድ እንዲሰራ

3
የፓብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ

ያደርጋል፣

ውጤት 4 -የሬዲዮና ቴሌቭዥን የስርጭት አድማስ ለማስፋት የሚያስችል ጥናት ማካሄድ፤


 የሬዲዮና ቴሌቭዥን የስርጭት አድማስ ለማስፋት የሚያስችል ጥናት በማድረግ ለበላይ ሃላፊ ያቀርባል፣
 በሃገር ውስጥ እና ከሀገር ዉጪ ከሚገኙ አቻ ተቋማት ጋር የፕሮዳክሽን አሰራርና የቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ለማዳበር የሚያስች
የልምድ ልውውጥ ያደርጋል፣የተገኙ ልምዶችንና ምርጥ ተሞክሮዎችን ቀምሮ ተግባራዊ እንዲሆኑ ያደርጋል፤
 የቴሌቪዥን እና የሬድዮ ፕሮዳክሽን ፣የአየር ትራፊክ አሰራር ማኑዋሎች ያዘጋጃል፣
 የቴሌቪዥን እና የሬድዮ ፣የስቱድዮ፣የመስክ እና የግራፊክስ ስራዎች አገልግሎት አሰጣጥ ማኑዋሎች ያዘጋጃል፣
 የተንቀሳቃሽ፣የሬድዮና የቴሌቪዥን ስቱድዮዎች የአጠቃቀምና የአያያዝ ማኑዋሎች ያዘጋጃል፣
 የሬድዮና የቴሌቪዥን ትራንስሚተሮችን የስርጭት ሽፋን የመስክ ላይ ጥናት በማካሄድ መሳርያዎቹ አቅ
እንዲፈተሽ በማድረግ የስርጭት ሽፋን ስዓላዊ መግለጫ እንዲዘጋጅ ያደርጋል፣
 የሬዲዮና ቴሌቪዥን የስርጭትና የፕሮዳክሽን ስራዎች ጥራት የሚያድግበትን አዳዲስ አሰራሮች በማጥና
ተግባራዊ ያደርጋል፤
III. የሥራው ባህሪ መግለጫዎች
3.1 የሥራ ውስብስብነት
 ሥራው በተቋሙና ከተቋሙ ዉጪ ተሰርተዉ የሚመጡ የሬድዮና የቴሌቪዥን ፕሮዳክሽን ስራዎች የጥራት ደረጃ እንዲገመገ
ማድረግ፣በሬድዮና በቴሌቪዥን ስቱድዮዎች የሚሰሩ ፕሮዳክሽኖች በተቀመጠላቸው የጊዜ ገደብ የምስልና ድምፅ ጥራታቸው
ጠብቀው እንዲሰሩ ማድረግ፣የሚድያዉን ተወዳዳሪነት ለማሳደግ የሚያስችሉ የቴሌቪዥን ፕሮዳክሽኖችን እንዲለዩ እና እንዲተገበ
ማድረግ፣የግራፊክስ ስራዎች በፓኬጅ በመለየት እንዲሰሩና ለቴሌቭዥን የሰቱዲዮና የመስክ ፕሮዳክሽን ስራዎች ጥቅም ላ
እንዲውሉ ማድረግ፣የተለያዩ የስቱዲዮ የመስክ የመድረክ ዲዛይኖች እንደሰሩ ማድረግ እና ከግራፊክስ ስራዎች ጋር በማጣጣ
ለቴሌቪዥን ፕሮዳክሽን ስራዎች እንዲዉሉ ማድረግ፣በመስክ የቀጥታ ስርጭት ስራ ወቅት ተገቢውን የፕሮዳክሽን ባለሙያዎ
መድቦ የመስክ ማሰራጫ ጣብያው እንዲተከልና ስርጭቱ እንዲካሄድ ማድረግ፣ራዲዮና ቴሌቭዥን የስቱዲዮ መሳሪያዎችን ሲስተ
ስዓላዊ መግለጫ በማንበብ ችግር ሲያጋጥም ጊዜያዊ መፍትሔ በመስጠት ስራው እንዳይቋረጥ ማድረግ፣የሬዲዮና የቴሌቭዥ
ስርጭት ሳይቆራረጥ በተቀመጠለት የድምፅና ምስል የጥራት ስታንዳርድን ተከትሎ በስርጭት መርሃ ግብሩ መሰረት እንዲሰራ
ማድረግ፣የሬዲዮና የቴሌቭዥን የስርጭት መርሃ ግብር በትክክል ተሞልቶ መቅረቡንና በመርሃ ግብሩ ላይ የሚገኙ የስርጭ
ግብዓቶች ዝግጁ መሆናቸውን ማረጋገጥ፣የሬዲዮና የቴሌቭዥን ትራንስሚተር መሳሪያዎችን የመደበኛ ቅድመ ብልሽት የመከላከ
ጥገና እንዲከናወን በማድረግ የመሳሪያዎቹን ደህንነት መጠበቅ፣የሬዲዮና የቴሌቭዥን ትራንስሚተር መሳሪያዎች የሚያመነጩ
የጨረር ሞገድ(አርኤፍ) በፈጻሚውና በአካባቢ ነዋሪ ላይ ጉዳት እንዳያስከትል ክትትል ማድረገግ፣የስቱድዮዎችና የትራንስሚተ
ክፍል የሙቀት መጠን በሚድያ ቴክኖሎጂ መሳሪያዎች ላይ ጉዳት እንዳያደርስ ማድረግ፣በሀገር ዉስጥና በአለም አቀፍ የሬድዮ
የቴሌቪዝን የፕሮዳክሽን ስራዎችና አሰራሮች በተመለከተ የሚዘጋጁ ኤግዚቢሽኖችና ባዛሮች ላይ በመሳተፍ እና የተለያዩ ጥናቶች
በማድረግ ወቅቱ የደረሰበትን የሚድያ ፕሮዳክሽን አሰራሮች መለየት፣የኤጀንሲውን የምስል ድምፅ እና የግራፊክስ ሰታንዳር
እንዲወጣና በስራ ላይ እንዲዉል ማድረግ፣የህዝብ አስተያየቶችና ጥቆማዎች በመሰብሰብ እና ትንተና ያደርጋል ከሚድያ
ፕሮዳክሽን ስራዎች ጋር በማዋሃድ እንዲሰራጩ ማድረግ፣የሬዲዮና ቴሌቪዥን የስርጭትና የፕሮዳክሽን ስራዎች ጥራ
የሚያድግበትን አዳዲስ አሰራሮች ማጥናት ነው፡፡

4
የፓብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ

 በሥራው ክንውን ወቅት በተቋሙና ከተቋሙ ዉጪ ተሰርተዉ የሚመጡ የሬድዮና የቴሌቪዥን ፕሮዳክሽን ስራዎች የተለ
የምስልና የድምጽ የጥራት ልዩነት መኖሩ እና የምስልና የድምጽ ጥራት እንደ ተመልካቹ የግል ምርጫ የተለያየ መሆኑ፣የመድረ
የግራፊክስ ዲዛይኖችን ለመስራት ከተለያዩ ሌሎች ንዑስ የስራ ሂደቶችና ቲሞች የሚመጡ ባለሙያዎችን በአንድ ላይ በማድረ
የሚሰራ መሆኑ፣ የመድረክና የግራፊክስ የዲዛይን ስራዎች የተለየዩ ሃሳቦችን በመሰብሰብ የንድፍ ስራ በመስራት ንድፎቹን ሊታ
ወደሚችል ነገሮች መቀየር ማስፈለጉ ፣በቀጥታ ስርጭት ወቅት የሚሰሩ ስህተቶችን ለማስተካከል ምንም አይነት እድ
አለመኖሩ፣ወቅቱ የደረሰበትን የሚድያ ፕሮዳክሽን አሰራሮች ለመለየት የሚሆን መረጃዎችን አለማግኘት፣የኤጀንሲውን የምስ
ድምፅና የግራፊክስ ጥራት ከተመልካች ተመልካች እና ከአድማጭ አድማጭ የተለያየ መሆኑ፣ የህዝብ አስተያየቶችና ጥቆማዎ
ከሚሰሩት የፕሮዳክሽን ስራዎች አላማ ዉጪ የሚመጡ መሆናቸው የሚያጋጥሙ ችግሮች ናቸው፡፡
 እነዚህም ችግሮች በተቋሙና ከተቋሙ ዉጪ ተሰርተዉ የሚመጡ የሬድዮና የቴሌቪዥን ፕሮዳክሽን ስራዎች የጥራት ደረ
እንዲገመገምና በመተቀመጠዉ የምስልና ድምጽ የጥራት ስታንዳርድ መሰረት እንዲሰሩ በማድረግ፣የሚድያዉን ተወዳዳሪ
ለማሳደግ የሚያስችሉ የቴሌቪዥንና የሬድዮ ፕሮዳክሽኖችን በአድማጭና ተመልካቾች ፍላጎት መሰረት እንዲለዩ እና እንዲተገበ
በማድረግ ፣በመስክ የቀጥታ ስርጭት ስራ ወቅት ተገቢውን የፕሮዳክሽን ባለሙያዎች መድቦ የመስክ ማሰራጫ ጣብያ
እንዲተከልና ስርጭቱ እንዲካሄድ በማድረግ፣የሰዓት ጉድለት ያለባቸዉን በተገቢዉ የአየር ሰዐት መሸፈኛ ግብዐቶች እንዲሸ
በማድረግ፣የሬድዮና የቴሌቪዥን ስቱድዮዎች የአጠቃቀምና የአያያዝ ማኑዋሎች ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ መረጃዎችን ከአ
ሚድያዎች ጋር የልምድ ልዉዉጥ በማድረግ፣በተለያዩ ኤግዚቢሽኖች ላይ በመሳተፍና ከኢንተርኔት ላይ መረጃዎችን በመሰብሰብ
ከተቋሙ ነባራዊ ሂኔታ ጋር እንዲጣጣሙ በማድረግ፣የሬድዮና የቴሌቪዥን ትራንስሚተሮችን የስርጭት ሽፋን ተገቢዉ
ባለሙያዎች በመመደብ የመስክ ላይ ጥናት በማካሄድ የመሳርያዎቹ አቅም እንዲፈተሽ በማድረግ ይፈታሉ፡፡
3.2 ራስን ችሎ መስራት
3.2.1 ሥራው የሚከናወንበት አግባብ
 ሥራው ደንቦችና መመሪያዎች በመከተል እና በፀደቀ አጠቃላይ የሥራ ፕሮግራሞች/ዕቅዶች/መሰረት በማድረ
ይከናወናል፡፡
3.2.2. ሥራው የሚጠይቀው የክትትልና ድጋፍ ደረጃ
 ሥራው የሬድዮና የቴሌቪዥን ፕሮዳክሽን እና ስርጭት ሥራዎችን ተቋማዊና ሃገራዊ ዓላማዎችን ውጤታ
ከማድረግና የንኡስ የስራ ሂደቱ እቅድ ከማሳካት አንፃር በመጨረሻ በአጠቃላይ በኃላፊው ይገመገማል፡፡
3.3 ተጠያቂነት
3.3.1ተጠያቂነት ለሥራ ውጤት /Responsibility for Impact/
 ሥራው በተቋሙና ከተቋሙ ዉጪ ተሰርተዉ የሚመጡ የሬድዮና የቴሌቪዥን ፕሮዳክሽን ስራዎች የጥራት ደረጃ እንዲገመገ
ማድረግ፣በሬድዮና በቴሌቪዥን ስቱድዮዎች የሚሰሩ ፕሮዳክሽኖች በተቀመጠላቸው የጊዜ ገደብ የምስልና ድምፅ ጥራታቸው
ጠብቀው እንዲሰሩ ማድረግ፣የሚድያዉን ተወዳዳሪነት ለማሳደግ የሚያስችሉ የቴሌቪዥን ፕሮዳክሽኖችን እንዲለዩ እና እንዲተገበ
ማድረግ፣የግራፊክስ ስራዎች በፓኬጅ በመለየት እንዲሰሩና ለቴሌቭዥን የሰቱዲዮና የመስክ ፕሮዳክሽን ስራዎች ጥቅም ላ
እንዲውሉ ማድረግ፣የተለያዩ የስቱዲዮ የመስክ የመድረክ ዲዛይኖች እንደሰሩ ማድረግ እና ከግራፊክስ ስራዎች ጋር በማጣጣ
ለቴሌቪዥን ፕሮዳክሽን ስራዎች እንዲዉሉ ማድረግ፣በመስክ የቀጥታ ስርጭት ስራ ወቅት ተገቢውን የፕሮዳክሽን ባለሙያዎ

5
የፓብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ

መድቦ የመስክ ማሰራጫ ጣብያው እንዲተከልና ስርጭቱ እንዲካሄድ ማድረግ፣ራዲዮና ቴሌቭዥን የስቱዲዮ መሳሪያዎችን ሲስተ
ስዓላዊ መግለጫ በማንበብ ችግር ሲያጋጥም ጊዜያዊ መፍትሔ በመስጠት ስራው እንዳይቋረጥ ማድረግ፣የሬዲዮና የቴሌቭዥ
ስርጭት ሳይቆራረጥ በተቀመጠለት የድምፅና ምስል የጥራት ስታንዳርድን ተከትሎ በስርጭት መርሃ ግብሩ መሰረት እንዲሰራ
ማድረግ፣የሬዲዮና የቴሌቭዥን የስርጭት መርሃ ግብር በትክክል ተሞልቶ መቅረቡንና በመርሃ ግብሩ ላይ የሚገኙ የስርጭ
ግብዓቶች ዝግጁ መሆናቸውን ማረጋገጥ፣የሬዲዮና የቴሌቭዥን ትራንስሚተር መሳሪያዎችን የመደበኛ ቅድመ ብልሽት የመከላከ
ጥገና እንዲከናወን በማድረግ የመሳሪያዎቹን ደህንነት መጠበቅ፣የሬዲዮና የቴሌቭዥን ትራንስሚተር መሳሪያዎች የሚያመነጩ
የጨረር ሞገድ(አርኤፍ) በፈጻሚውና በአካባቢ ነዋሪ ላይ ጉዳት እንዳያስከትል ክትትል ማድረገግ፣የስቱድዮዎችና የትራንስሚተ
ክፍል የሙቀት መጠን በሚድያ ቴክኖሎጂ መሳሪያዎች ላይ ጉዳት እንዳያደርስ ማድረግ፣በሀገር ዉስጥና በአለም አቀፍ የሬድዮ
የቴሌቪዝን የፕሮዳክሽን ስራዎችና አሰራሮች በተመለከተ የሚዘጋጁ ኤግዚቢሽኖችና ባዛሮች ላይ በመሳተፍ እና የተለያዩ ጥናቶች
በማድረግ ወቅቱ የደረሰበትን የሚድያ ፕሮዳክሽን አሰራሮች መለየት፣የኤጀንሲውን የምስል ድምፅ እና የግራፊክስ ሰታንዳር
እንዲወጣና በስራ ላይ እንዲዉል ማድረግ፣የህዝብ አስተያየቶችና ጥቆማዎች በመሰብሰብ እና ትንተና ያደርጋል ከሚድያ
ፕሮዳክሽን ስራዎች ጋር በማዋሃድ እንዲሰራጩ ማድረግ፣የሬዲዮና ቴሌቪዥን የስርጭትና የፕሮዳክሽን ስራዎች ጥራ
የሚያድግበትን አዳዲስ አሰራሮች ማጥናት ነው፡፡
 እነዚህን ተግባራት በአግባቡ ባይከናወኑና በሥራ ክንውን ወቅት የሚከሰቱ ስህተቶች በወቅቱ ባይታረሙ በተቋሙ
ከተቋሙ ዉጪ ተሰርተዉ የሚመጡ የሬድዮና የቴሌቪዥን ፕሮዳክሽን ስራዎች በተመሳሳይ የጥራት ደረጃ አይሰሩም፣በሬድዮ
በቴሌቪዥን ስቱድዮዎች የሚሰሩ ፕሮዳክሽኖች በተቀመጠላቸው የጊዜ ገደብ የምስልና ድምፅ ጥራታቸው
ጠብቀው አይሰሩም፣የድምፅ እና የግራፊክስ ሰታንዳርድ ማዉጣት አይቻልም መዚህም ሚድያዉ የራሱ የሆነ የምስል የድም
እና የግራፊክስ መለያዎች አይኖሩትም፣የንዑስ የስራ ሂደቱን የውስጥና የውጭ ተገልጋዮች ፍላጎት መሰረት ያደረጉ ስራዎች
መስራት እና ማሻሻል አይቻልም፣በመሆኑም ባይከናወኑ በተቋሙ ገጽታ ግንባታ ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ይፈጥራል
ዕደገትእና ህልውና ላይ ተፅዕኖ የሚያሳድር ይሆናል፡፡
3.3.2 ተጠያቂነት ለሚስጥራዊ መረጃ፣
 የሬድዮና የቴሌቪዥን የፕሮዳክሽን እና የቴሌቪዥን ትራንስሚተር መሳርያዎች ፓስወርዶች ፣ አየር ላይ ያልዋ
የሬድዮና የቴሌቪዥን ፕሮዳክሽኖች እና ሌሎች ሚስጥራዊ መረጃዎችን የመያዝና የመጠበቅ ሃላፊነት ያለበ
ሲሆን እነዚህ ሚስጥሮች ቢወጡ ወይም አላግባብ በሌላ ሰው እጅ ቢገቡ የተቋሙ የቴክኖሎጂ መሳርያዎ
ለብክነትና ለአደጋ ይጋለጣሉ፣በተቋሙ ዉስጥ እርስ በእርስ መተማመን እንዳይኖር ያደርጋል፣የህግ ተጠያቂነትን
ያስከትላል፡፡ በተቋሙ የውጭ ግንኙነት ላይ ተአማኒነትን ሊያሳጣ ይችላል፡፡
3.4. ፈጠራ
 ስራው የሃገሪቱ ፖለቲካዊ፣ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጉዳዮችን በኤሌክትሮኒክስ ሚዲያ በማዘጋጀትና በማሰራጨ
ያሉ ችግሮችን በመለየትና በማጥናት አዳዲስ ሃሳቦችን ማመንጨትን፣የአሠራር ስልቶችን መቀየርን ወይ
መመሪያዎች እንዲሻሻሉ ማድረግን ይጠይቃል፡፡
3.5. የሥራ ግንኙነት /Work Communication/
3.5.1 የግንኙነት ደረጃ

6
የፓብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ

 ሥራው ከውስጥ ከዳይሬክተሮች፣ ከንዑስ የስራ ሂደቶች፣ ከኬዝ ቲሞችና ከባለሙያዎች እና ከዉጭ ከአቻ ሚዲ
የፕሮዳክሽንና ከፍተኛ ባለሙያዎች፣ ከብሮድካስት ባለስልጣን ባለሙያዎች፣ አገልግሎት ፈልገው ከሚመ
የአገልግሎት ተጠቃሚዎች፣ከውጭ የሚመጡ መሳሪያዎች አምራቾች፣ አዲስ ቴክኖሎጂዎችን ከሚተክሉ ድርጅ
ባለሙያዎች፣ ከአለምአቀፍ ኤግዚብሽን አቅራቢዎች ጋር ግንኙነት ያደርጋል፡፡
3.5.2 የግንኙነቱ ዓላማ
 የስራ አቅጣጫ ለመስጠትና ለመቀበል፣አፈፃፀም ለመገምገም፣የፕሮዳክሽን መሳሪያዎችን አጠቃቀም ለማሳየት
ለማረጋገጥ፣የራዲዮና ቴሌቭዥን ማሰራጫ የመሳሪያ ድጋፍ ለመጠየቅ፣ የስርጭት ፍቃድ ለማደስ፣(አዲ
ለማውጣት)፣የሥርጭት ፍሪክዌንሲ ፍቃድ ለመጠየቅና ለማደስ፣የስርጭት አድማስ ለመስፋት፣ወቅቱ የደረሰበት
የሬድዮና የቴሌቪዥን ፕሮዳክሽን አሰራር ለመለየት፣አዲስ ቴክኖሎጂዎችን ከውጪ ባለሙያዎች ጋር ለመትከል
ስልጠና ለመውሰድ፣የመስክ ስርጭት በተንቀሳቀሽ ስቱዲዮ እንዲሰራ ለማድረግ፣የግራክስና የመድረክ ዲዛኖች
ለመገምግምና ማስተካካያ ለማድረግ፣ምርጥ ተሞክሮ ለመቀመርና በትብብር በጋራ ስራዎችን ለማከናወን፣
3.5.3 የግንኙነቱ ድግግሞሽ
 ከቀን የሥራ ጊዜው 30 በመቶ ያህል ይሆናል፡፡
3.6 ኃላፊነት
3.6.1.ኃላፊነት ለሰው ሀብት
3.6.1. 1. በኃላፊነት የሚመራቸው ሠራተኞች ብዛት
 አራት ኬዝቲም አስተባባሪዎችየማስተዳድር ኃላፊነት አለበት፡፡
3.6.1.2 የኃላፊነት አይነትና ደረጃ
 ስራን ለማቀድ፣ለመምራት፣ለማስተባበር፣ለመከታተል፣የመደገፍ፣አፈጻጸምን ለመገምገም፣
3.6. 2. ኃላፊነት ለንዋይ
 የለበትም
3.6.3 ኃላፊነት ለንብረት
 ለስራው መገልገያነት የተረከባቸው ኮምፒዩተር/ላብቶፕ/፣ጠረጴዛ፣ወንበር የዋጋ ግምታቸው 50,000 ( ሐም
ሺህ) ብር የሚያወጡ ንብረቶችን በአግባቡ የመያዝና የመጠቀም ኃላፊነት አለበት፡፡
3.7. ጥረት
3.7.1 የአዕምሮ ጥረት
 ስራው የንዑስ የስራሂደቱን ስራዎች ማቀድ ፣ የሚድያዉን ተወዳዳሪነት ለማሳደግ የሚያስችሉ የቴሌቪዥ
ፕሮዳክሽኖችን እንዲለዩ እና እንዲተገበሩ ማድረግ፣የግራፊክስ ስራዎች በፓኬጅ በመለየት እንዲሰሩና ለቴሌቭዥ
የሰቱዲዮና የመስክ ፕሮዳክሽን ስራዎች ጥቅም ላይ እንዲውሉ ማድረግ፣የተለያዩ የስቱዲዮ የመስክ የመድረ
ዲዛይኖች እንደሰሩ እና ከግራፊክስ ስራዎች ጋር በማጣጣም ለቴሌቪዥን ፕሮዳክሽን ስራዎች እንዲዉሉ ማድረ
ሲሆን ይህም የአእምሮ ጥረትን የሚጠይቅና ከቀን የስራ ጊዜው 65% ያህል ይጠይቃል፡፡
7
የፓብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ

3.7.2.ስነልቦናዊ ጥረት
 የሬድዮና የቴሌቪዥን ስትዲዮ እና የማሰራጫ መሳሪያዎች በአልታወቁ ምክንያቶች መበላሸትና ስርጭቱ መቋረ
ይችላል፣በሬድዮና በቴሌቪዥን ስርጭት ወቅት አየር ላይ ስህተት መፈጠር፣የሬድዮና የቴሌቪዥን የስቱድዮ
የመስክ ፕሮዳክሽን ስራዎች የምስል፣ድምጽ እና የግራፊክስ ጥራት እድማጮችና ተመልካቾችን ላያረ
መቻል፣ወቅቱ የደረሰበትን የሬድዮና የቴሌቪዥን ፕሮዳክሽን አሰራሮች እና የመሳሪያዎችን አጠቃቀም ለማጥና
እና የተለያዩ ማኑዋሎችን ለማዘጋጀት በቂ መረጃ ላይገኝ መተላለፍ ፣ ስሜት ፈታኝ የሆኑ ጉዳዮች ሲሆኑ እነዚ
ተቋቁሞ ስራውን ውጤታማ ማድረግን ይጠይቃል፡፡
3.7.3 የዕይታ ጥረት፣
 ስራው ዕቅድ ማቀድ፣የአፈፃፀም ሪፖርት ማዘጋጀት፣፣የግራፊክስና የመድረክ ንድፎችን ማሰራት፣ ለስራ
የሚያስፈልጉ ግብዐቶችን መለየት፣የራዲዮና ቴሌቭዥን የስቱዲዮ መሳሪያዎችን ሲስተም ስዕላዊ መግለ
ማንበብ፣የሬዲዮና የቴሌቭዥን ስርጭት መርሃ ግብር የየእለቱን አፈጻጸም መገምገም ሲሆን ይህም የዕይታ ጥረት
የሚጠይቅና ከቀን የሥራ ጊዜው 30 በመቶ ይወስዳል፡፡
3.7.4 የአካል ጥረት
 ሥራው 80 በመቶ በመቀመጥ እና 20 በመቶ በመንቀሳቀስ ይከናወናል ፡፡
3.8. የሥራ ሁኔታ
3.8.1. ሥጋትና አደጋ
 ሥራው ለሥጋትና ለአደጋ ተጋላጭነት የለበትም፡፡
3.8.2. የሥራ አካባቢ ሁኔታ
 ሥራው ምቹ በሆነ የሥራ አካባቢ የሚከናወን ነው፡፡
3.9. እውቀትና ክህሎት፣
3.9.1. ትምህርት
የትምህርት ደረጃ የትምህርት አይነት
የመጀመሪያ ዲግሪ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ፣ በኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ፣ በቴሌኮ
ኢንጂነሪንግ፣ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ኢንጂነሪንግ፣በኢንፎርሜሽን ሲስተ
ቴክኖሎጂ ፣

3.9.2 ሥራውን ለመጀመር የሚያስፈልግ የሥራ ልምድ


የሥራ ልምዱ ለማግኘት የሚጠይቀው ጊዜ ልምዱ የሚገኝበት የሥራ ዓይነት
8 ዓመት በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ፣ በኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ፣ በቴሌኮ
ኢንጂነሪንግ፣ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ኢንጂነሪንግ፣በኢንፎርሜሽን ሲስተ
ቴክኖሎጂ ፣ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በሃላፊነት ወይ
በባለሙያነት የሰራ

8
የፓብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ

የሥራ ትንተና ባለሙያ ሥም ፊርማ ቀን

የሥራ ዝርዝሩን ያጸደቀው የኃላፊው ሥም የሥራ መደቡ መጠሪያ ፊርማ ቀን

You might also like