You are on page 1of 10

የ ፌዳራሌ መን ግሥት የ ውስ ጥ ኦ ዱተሮች አስ ተዲዯር

መመሪያ ቁጥር 235/2013

ገ ን ዘ ብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒ ስቴር


ጥቅምት 2009 ዓ .ም

Internal Audit Directive 2009 Ak/TA


0
የ ፌዳራሌ መን ግሥት የ ውስጥ ኦ ዱተሮች አስተዲዯር
መመሪያ ቁጥር 235/2013

ክፍሌ አን ዴ
ጠቅሊ ሊ ዴን ጋጌ ዎች

1. አውጪው ባሇሥሌጣን

የ ገ ን ዘ ብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒ ስቴር በፌዯራሌ መን ግሥት የ ፋይና ን ስ አስተዲዯር አዋጅ ቁጥር


648/2001 እን ዯተሻሻሇ አን ቀጽ 7(1) በተሰጠው ሥሌጣን መሠረት ይህን ን መመሪያ
አውጥቷሌ፡ ፡

2. አጭር ርዕ ስ

ይህ መመሪያ “የ ፌዳራሌ መን ግሥት የ ውስጥ ኦ ዱተሮች አስተዲዯር መመሪያ ቁጥር 235/2013”


ተብል ሉጠቀስ ይችሊ ሌ፡ ፡

3. ትርጓ ሜ

የ ቃለ አግባብ ላሊ ትርጉም የ ሚያ ሰጠው ካሌሆነ በስተቀር በዚህ መመሪያ ውስጥ ያ ለ ቃሊ ትና


ሀረጏች በፌዳራሌ መን ግሥት የ ፋይና ን ስ አስተዲዯር አዋጅ 648/2001 (እን ዯተሻሻሇ)፤
በፌዳራሌ መን ግሥት የ ፋይና ን ስ ዯን ብ ቁጥር 190/2002፣ በፌዳራሌ መን ግሥት የ ውስጥ ኦ ዱት
መመሪያ ቁጥር 7/2003፤ በፌዳራሌ መን ግሥት ሠራተኞች አዋጅ ቁጥር 515/1999 እና ይህን ን
አዋጅ ተከትሇው በወጡ የ ቅጥር፣ የ ዯረጃ ዕ ዴገ ት፣ የ ሥራ አፇጻ ጸም ምዘ ና ፤ የ ዝውውር፣ እና
የ መሳ ሰለት መመሪያ ዎች የ ተሰጣቸውን ትርጉም ይይዛ ለ፡ ፡ ከዚህ በተጨማሪም በዚህ መመሪያ ውስጥ፡ -

3.1 “አስተዲዯራዊ ተጠሪነ ት” ማሇት የ መን ግሥት መ/ቤቶች የ ውስ ጥ ኦ ዱት የ ስ ራ ክፍሌ በሰው


ሃ ብት አስተዲዯርና ሌማት ረገ ዴ ሇሚኒ ስቴሩ የ ሚኖረው ተጠሪነ ት ነ ው፡ ፡

3.2 “የ ሰው ሀብት አስተዲዯር” ማሇት የ ውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌ አዯረጃጀትና የ ሠራተኞች


የ ምዯባ፣ የ ቅጥር፣ የ ዯረጃ ዕ ዴገ ት፣ የ ዝውውር፣ የ ሥራ አፇጻ ጸም ምዘ ና ፣ የ ሥራ
መሌቀቂያ ፤ የ ሥሌጠና ፤ የ ማኀበራዊ ዋስትና የ ሥነ ሥርዓት ዕ ርምጃዎችና የ መሳ ሰለትን
ተግባራት የ ሚያ ካትት ነ ው፣

3.3 “የ ውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌ” ማሇት በመን ግሥት መሥሪያ ቤት መዋቅር ውስጥ የ ውስጥ
ኦ ዱት ሥራዎችን ሇማከና ወን የ ተዯራጀ የ ኦ ዱት ኃሊ ፊና የ ኦ ዱት ባሇሙያ ዎችን አጣምሮ የ ያ ዘ
የ ሥራ ክፍሌ ነ ው፡ ፡

Internal Audit Directive 2009 Ak/TA


1
3.4 በዚህ መመሪያ ውስጥ በወን ዴ ፆ ታ የ ተዯነ ገ ገ ው የ ሴትን ም ጾ ታ ያ ካትታሌ፡ ፡

4. የ ተፇፃ ሚነ ት ወሰን

ይህ መመሪያ በፌዯራሌ መን ግሥት የ ፋይና ን ስ አስተዲዯር አዋጅ ቁጥር 648/2ዏ ዏ 1


(እን ዯተሻሻሇ) የ መን ግሥት መ/ቤቶች ተብሇው በተመሇከቱት ሁለ ሊ ይ ተፇፃ ሚ ይሆና ሌ፡ ፡

5. ዓሊ ማዎች

የ ዚህ መመሪያ ዓሊ ማዎች፡ -

5.1 የ ፌዳራሌ መን ግሥት መሥሪያ ቤቶች የ ውስጥ ኦ ዱት ኃሊ ፊ እና ባሇሙያ ዎች ነ ፃ ና ገ ሇሌተኛ


ሆነ ው በሙያ ቸው የ ሚጠበቅባቸውን ኃሊ ፊነ ት እን ዱያ ከና ወኑ ማዴረግ፣

5.2 በመን ግሥት መስሪያ ቤቶች ውጤታማ የ ሆነ እና ብቃት ባሊ ቸው ባሇሙያ ዎች የ ተሟሊ የ ውስጥ
ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌ እን ዱኖር ማዴረግ፣

5.3 በመን ግሥት መስሪያ ቤቶች ያ ለ የ ውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍልች ኃሊ ፊነ ታቸውን በሚገ ባው


በመወጣት የ መን ግሥት ሀብትና ን ብረት ሇታሇመሇት ዓሊ ማ ብቻ መዋለን ሇማረጋገ ጥ እን ዱችለ
ማጠና ከር፣
ና ቸው፡ ፡

6. ተጠሪነ ት
6.1 የ መን ግሥት መ/ቤቶች የ ውስጥ ኦ ዱት አስተዲዯራዊ ተጠሪነ ት ሇሚኒ ስቴሩ ነ ው፣

6.2 የ ውስጥ ኦ ዱት በዕ ሇት ተዕ ሇት ሥራው ተጠሪነ ቱ ሇሚሰ ራበት የ መን ግሥት መሥሪያ ቤት


የ በሊ ይ ኃሊ ፊ ነ ው፤
6.3 የ መን ግሥት መ/ቤቶች ቅርን ጫፎች የ ውስጥ ኦ ዱት የ ስራ ክፍሌ አስተዲዯራዊ ተጠሪነ ታቸው
በዋና ው መስሪያ ቤት ሇሚገ ኘው የ ውስጥ ኦ ዱት የ ስራ ክፍሌ ኃሊ ፊ ነ ው፤

6.4 የ ቅርን ጫፍ መስሪያ ቤቶች የ ውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍልች በኦ ዱት ስራቸው ተጠሪነ ታቸው


በቀጥታ ሇሚሰሩበት ቅርን ጫፍ መስሪያ ቤት ኃሊ ፊ ሆኖ የ ኦ ዱት ሪፖርታቸውን በአዴራሻ
ሇቅርን ጫፍ መሥሪያ ቤቱ ኃሊ ፊ ሲያ ቀርቡ በግሌባጭ ሇዋና ው መ/ቤት የ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌ
ያ ስተሊ ሌፋለ፡ ፡

ክፍሌ ሁሇት
ተግባርና ኃሊ ፊነ ት

7. የ ሚኒ ስ ቴሩ ተግባርና ኃሊ ፊነ ት

Internal Audit Directive 2009 Ak/TA


2
ሚኒ ስቴሩ፡ -

7.1 የ መን ግሥት መሥሪያ ቤቶች የ ሚመዯብሊ ቸውን በጀት፣ የ ሚያ ስተዲዴሩትን የ ን ብረት መጠን እና
የ ሚያ ከና ውኑትን የ ሥራ ስፋት ከግምት ውስጥ ያ ስገ ባ የ ውስጥ ኦ ዱት አዯረጃጀትና ምዯባ
አን ዱኖር ያ ዯርጋሌ፤ ሇየ ስራ መዯቦቹም የ ስራ መዘ ርዝር ያ ዘ ጋጃሌ ፣

7.2 የ ውስጥ ኦ ዱት ኃሊ ፊና ባሇሙያ ዎችን በየ መን ግሥት መስሪያ ቤቶች ይመዴባሌ፣ ያ ሰና ብታሌ፡ ፡

7.3 በየ መ/ቤቱ የ ውስጥ ኦ ዱተር ከመመዯቡ በፊት ተመዲቢው አስፇሊ ጊው የ ሙያ ብቃት ያ ሇው


መሆኑን ያ ረጋግጣሌ፡ ፡
7.4 በየ መ/ቤቱ ተመዴበው በሥራ ሊ ይ ያ ለት የ ውስጥ ኦ ዱተሮች የ ትምህርት ዯረጃ፤ አግባብነ ት
ያ ሇው የ ሥራ ሌምዴ እና ሥራውን በተመሇከተ የ ወሰደትን ሥሌጠና በመገ ምገ ም ተፇሊ ጊው
የ ሙያ ብቃት የ ላሊ ቸውን ብቃት እን ዱኖራቸው ያ ዯርጋሌ፡ ፡
7.5 የ የ መን ግሥት መ/ቤቶችን የ ውስጥ ኦ ዱት ኃሊ ፊዎች የ ሥራ አፇጻ ጸም ይመዝና ሌ፡ ፡

7.6 የ ውስጥ ኦ ዱተሮችን ይቀጥራሌ፣ የ ዯረጃ ዕ ዴገ ት ይሰጣሌ፣ በአጠቃሊ ይ የ ውስጥ ኦ ዱት


ሠራተኞችን የ ሰው ሀብት ያ ስተዲዴራሌ፡ ፡

7.7 የ ውስጥ ኦ ዱት ባሇሙያ ዎችን ከአን ዴ መ/ቤት ወዯላሊ መ/ቤት ያ ዛ ውራሌ፣

7.8 በውስጥ ኦ ዱት የ ስራ ክፍሌና በመን ግሥት መሥሪያ ቤቱ መካከሌ የ ሥራ አሇመግባባት ሲኖሩ


በቅርበት ክትትሌ በማዴረግ መፍትሔ እን ዱያ ገ ኝ ያ ዯርጋሌ፤

7.9 የ ውስጥ ኦ ዱት የ ሚመራበትን ፖሉሲ፣ ዯረጃዎችና የ አ ሠራር ሥርዓቶች ያ ወጣሌ፣ ያ ሻሽሊ ሌ


እን ዱሁም ተግባራዊነ ታቸውን ይከታተሊ ሌ፡ ፡

7.10 የ ውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌ ሠራተኞችን ሪከርዴና ሌዩ ሌዩ መረጃዎች በሚፇሇገ ው ዓይነ ትና


ጥራት በዘ መና ዊ መረጃ ቴክኖልጂ ይይዛ ሌ፣ በየ ጊዜውም የ ተሻሻለ ዘ መና ዊና ቀሌጣፋ የ መረ ጃ
አያ ያ ዝና አዯረጃጀት ሥርዓቶችን በመተግበር የ ፐርሶ ኔ ሌ መረጃ አገ ሌግልት ይሰጣሌ፡ ፡

7.11 የ ውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌ የ ሰው ኃይሌ ፍሊ ጎ ትን መሠረት በማዴረግ በሙያ ዓይነ ትና


ብዛ ት በመሇየ ትና በመተን ተን የ ሰው ኃይሌ ዕ ቅዴ መረጃዎችን ወቅታዊነ ት ያ ረጋግጣሌ፣

7.12 የ ውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌ ሠራተኞችን የ ሥሌጠና ፍሊ ጎ ት የ ዲሰሳ ጥና ት በማዴረግ፣


የ አጭር እና የ ረዥም ጊዜ የ ሥሌጠና ፍሊ ጎ ቶችን ሇይቶና አዯራጅቶ ይይዛ ሌ፣

7.13 የ ሥሌጠና በጀት ይይዛ ሌ፣ የ አጭርና የ ረዥም ጊዜ ሥሌጠና ዎች እን ዱሰጡ በማዴረግ


የ ውስጥ ኦ ዱት ሠራተኞችን አቅም ይገ ነ ባሌ፡ ፡

7.14 በየ ጊዜው የ ተሰጡ ሥሌጠና ዎች በመን ግሥት መሥሪያ ቤቱ ሊ ይ ያ መጡትን ሇውጦች ይገ መግማሌ፣
ጥን ካሬና ዴክመታቸውን ሇይቶ የ ማጠና ከሪያ እርምጃዎች ይወስዲሌ፡ ፡

7.15 የ የ መን ግሥት መ/ቤቶች የ ውስጥ ኦ ዱት ሠራተኞች የ ማህበ ራዊ ዋስትና ጉዲዮች አግባብ ባሇው
ሕግ መሠረት ይፇጽማሌ፡ ፡
Internal Audit Directive 2009 Ak/TA
3
7.16 የ ውስ ጥ ኦ ዱት ሠራተኞችን ቅሬታዎችና የ ዱስፕሉን ጉዲዮች በመመርመር በፌዳራሌ መን ግሥት
ሠራተኞች የ ዯሲፒሉን ና የ ቅሬታ አቀራረብ ዯን ብ ቁጥር 77/1994 መሠረት ውሳ ኔ
ይሰጣሌ፡ ፡

8. የ መን ግሥት መ/ቤቶች ተግባርና ኃሊ ፊነ ት

የ መን ግሥት መሥሪያ ቤቶች፡ -

8.1 ሇውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌ ምቹ የ ሆነ የ ሥራ አካባቢ እና ጤና ማ የ ስራ ግን ኙነ ት


ይፇጥራለ፣ ተስማሚ ቢሮዎችን ም ያ ዘ ጋጃለ፤
8.2 ሇውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌ የ ቢሮ አስተዲዯር የ ቢሮ ረዲቶችን እና ላልች ዴጋፍ ሰጪ
ሠራተኞችን (ፅ ዲት፣ ተሊ ሊ ኪ፣ ወዘ ተ..) በበቂ ሁኔ ታ ይመዴባለ፣

8.3 የ ውስጥ ኦ ዱት ሠራተኞች ላልች የ መስሪያ ቤቱ ሠራተኞች የ ሚያ ገ ኙዋቸው ጥቅማ ጥቅሞች


እን ዱሟለሊ ቸው ያ ዯርጋለ፣
8.4 ሇውስጥ ኦ ዱት የ ስራ ክፍሌ ሠራተኞች ዯመወዝ ይከፍሊ ለ፤ ሇሥራው ተመጣጣኝ የ ሆነ የ ስራ
ማስኬጃ በጀት ይመዴባለ፣ ሇሥራው የ ሚያ ስፇሌጉ መሣሪያ ዎችን ም በበቂ ሁኔ ታ ያ ሟሊ ለ፣
8.5 የ ውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌን አጠቃሊ ይ አፇፃ ፀ ም ይከታተሊ ለ፤ የ ውስጥ ኦ ዱት ሰራተኞች
የ ስራ መግቢያ ና መውጫ ሰዓት ማክበራቸውን ፣ ይቆጣጠራለ፣ በየ ሩብ ዓመቱ ሇሚኒ ስቴሩ
ሪፖርት ያ ዯርጋለ፣
8.6 ሇውጤታማ የ ኦ ዱት ተግባራት ተገ ቢውን የ ቅርብ ዴጋፍ ያ ዯርጋለ፣

9. የ ውስ ጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌ ተግባርና ኃሊ ፊነ ት

የ ውስጥ ኦ ዱት፡ -

9.1 የ ውስጥ ኦ ዱት የ ስራ ክፍሌን የ በጀት ፍሊ ጏት በማዘ ጋጀት ሇመሥሪያ ቤቱ ያ ቀርባሌ፣

9.2 የ ውስጥ ኦ ዱት ሠራተኞችን ዝርዝር መረጃ አዯራጅቶ ይይዛ ሌ፣

9.3 የ ውስጥ ኦ ዱት ኃሊ ፊው በየ ግማሽ ዓመቱ የ ውስጥ ኦ ዱት ሠራተኞችን የ ሥራ አፇፃ ፀ ም


ይመዝና ሌ፣ ውጤቱን ም ሇሚኒ ስቴሩ ይሌካሌ፣

9.4 የ ቅርን ጫፍ መስሪያ ቤቶች የ ውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌን የ ኦ ዱት ሪፖርት ይቀበሊ ሌ፣


ይገ መግማሌ፣ ግብረ መሌስ ይሰጣሌ፣ ሪፖርቱን ከዋና ው መስሪያ ቤት ሪፖርት ጋር
በማጠቃሇሌ ሇመስሪያ ቤቱ የ በሊ ይ ኃሊ ፊ በአዴራሻና ሇሚኒ ስቴሩ በግሌባጭ ያ ቀርባሌ፣

Internal Audit Directive 2009 Ak/TA


4
9.5 የ ውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌ ክፍት የ ስራ መዯብን በመሇየ ት መዯቡ በቅጥር ወይም በዕ ዴገ ት
ወይም በዝውውር እን ዱሟሊ ሇሚኒ ስቴሩ ያ ሳ ውቃሌ፣

9.6 የ ውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌ ኃሊ ፊ በስሩ የ ሚገ ኙትን ሠራተኞች የ መን ግሥት የ ሥራ ሰዓትን


አክብረው በሥራ ገ በታቸው ሊ ይ መገ ኘታቸውን ይቆጣጠራሌ፣

9.7 የ ውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌ ኃሊ ፊ በየ ወሩ መጨረሻ ሠራተኞች በሥራ ሊ ይ ስሇመሆና ቸው እና


ያ ሇፇቃዴ ከሥራ የ ቀሩበትን በመዘ ርዘ ር ዯመወዝ ሇ ሚከፍሊ ቸው የ ሥራ ክፍሌ በጽሑፍ
ያ ሳ ውቃሌ፣

9.8 በየ መ/ቤቱ የ ሚገ ኙ የ ውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍልች የ ዕ ቅዴ፣ የ ኦ ዱት ሪፖርቶች እና ግብረ-


መሌሶ ችን አቀራረብ በተመሇከተ በፌዳራሌ መን ግሥት የ ውስጥ ኦ ዱት መመሪያ ቁጥር
7/2003 በተዯነ ገ ገ ው መሠረት ይፇጽማሌ፡ ፡

ክፍሌ ሦስት
የ ሠራተኞች አስ ተዲዯር
10. ቅጥር

ከዚህ በታች የ ተዘ ረዘ ሩት እን ዯተጠበቁ ሆነ ው፡ -

10.1 የ መን ግሥት መ/ቤቶች የ ውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌ ሠራተኞች ቅጥር የ ሚከና ወነ ው በፌዳራሌ


ፐብሉክ ሰርቪስና የ ሰው ሀብት ሌማት ሚኒ ስቴር መመሪያ ዎች መሠረት ነ ው፡ ፡

10.2 ሚኒ ስቴሩ በየ ጊዜው በየ መን ግሥት መ/ቤቶች የ ሚገ ኙ የ ውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍልች ክፍት


የ ሥራ መዯቦችን ብዛ ት በመሇየ ት በማዕ ከሌ ቅጥር እየ ፇፀ መ ሇመ/ቤቶች ይዯሇዴሊ ሌ፡ ፡

10.3 ሇመን ግሥት መ/ቤቶች በውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌ በሚገ ኝ ክፍት የ ሥራ መዯብ ቅጥር
ሲያ ስፇሌግ የ መን ግሥት መ/ቤቱ የ ቅጥር ሂዯቶቹን ሁለ ፇጽሞ በሚኒ ስቴሩ እን ዱፀ ዴቅ
እን ዱሌክሇት እን ዯሁኔ ታው ውክሌና ሉሰጥ ይችሊ ሌ፡ ፡

10.4 አዱስ የ ተቀጠሩ ሠራተኞች ወዯ ሥራ ከመሰማራታቸው በፊት ስሇሥራው በቂ ግን ዛ ቤ


እን ዱያ ገ ኙ ሚኒ ስቴሩ የ ግን ዛ ቤ ማስጨበጫ ዓውዯ ጥና ት ያ ካሂዲሌ፡ ፡

11. የ ዯረጃ ዕ ዴገ ት
ከዚህ በታች የ ተዘ ረዘ ሩት እን ዯተጠበቁ ሆነ ው፡ -

11.1 የ መን ግሥት መ/ቤቶች የ ውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌ ሠራተኞች የ ዯረጃ ዕ ዴገ ት የ ሚከና ወነ ው


በፌዳራሌ ፐብሉክ ሰርቪስና የ ሰው ሀብት ሚኒ ስቴር መመሪያ ዎች መሠረት ነ ው፡ ፡

11.2 ሚኒ ስቴሩ የ መን ግሥት መ/ቤቱ የ ውስጥ ኦ ዱትን በክፍት የ ሥራ መዯቦች ሊ ይ ሠራተኞችን


በማወዲዯር እና አሸና ፊውን በመሇየ ት ሚኒ ስቴሩ የ መጨረሻ ውሳ ኔ እን ዱሰጥ እን ዱሌክሇት
ውክሌና ሉሰጥ ይችሊ ሌ፡ ፡
Internal Audit Directive 2009 Ak/TA
5
11.3 በመን ግሥት መ/ቤቱ በዯረጃ ዕ ዴገ ት ክፍት የ ሥራ መዯቡን የ ሚያ ሟሊ ካሌተገ ኘ መ/ቤቱ
ይህን ኑ ሇሚኒ ስቴሩ ያ ሳ ውቃሌ፡ ፡

11.4 ሚኒ ስቴሩ በዯረጃ ዕ ዴገ ት ሉሟለ ያ ሌቻለትን ክፍት የ ሥራ መዯቦች ከየ መን ግሥት መ/ቤቶቹ


ካሰባሰበ በኋሊ የ ዯረጃ ዕ ዴገ ቱ ማስታወቂያ በመን ግሥት መሥሪያ ቤቶቹ የውስጥ
ኦዲት የሥራ ክፍል አማካኝነት በውስጥ ሰሌዳ ላይ እንዲለጠፍ እና
በሚኒስቴሩ መሥሪያ ቤት ድረ-ገጽ እንዲወጣ ያደርጋል፣

11.5 ከሊ ይ በተራ ቁጥር 11.4 መሠረት ሇወጣ የ ዯረጃ ዕ ዴገ ት ምዝገ ባው በየ መ/ቤቱ የ ውስጥ
ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌ ተከና ውኖ ሇሚኒ ስቴሩ ይሊ ካሌ፡ ፡

11.6 ሚኒ ስቴሩ ሇዯረጃ ዕ ዴገ ት ያ መሇከቱ ተወዲዲሪዎችን በ ዯረጃ ዕ ዴገ ት አሰጣጥ መመሪያ ዎች


መሠረት አወዲዴሮ አሸና ፊውን በመሇየ ት ክፍት የ ሥራ መዯቡ ሊ ሇበት የ መን ግሥት መ/ቤት
ይሌካሌ፡ ፡

11.7 በየ መን ግሥት መ/ቤቱ የ ውስጥ ኦ ዱት ክፍት የ ሥራ መዯብ ሊ ይ ሇዯረጃ ዕ ዴገ ት መወዲዯር


የ ሚችለት መስፇርቱን የ ሚያ ሟለ የ የ መ/ቤቱ የ ውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌ ሠራተኞች ብቻ
ና ቸው፡ ፡

11.8 የ የ መን ግሥት መ/ቤቶች የ ውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌ ሠራተኞች በየ መ/ቤቱ ባለት ላልች


የ ሥራ ክፍልች ክፍት የ ሥራ መዯቦች ሊ ይ ሇዕ ዴገ ት መወዲዯር አይችለም፡ ፡

12. ዝውውር

12.1 ከዚህ በታች የ ተዘ ረዘ ሩት እን ዯተጠበቁ ሆነ ው የ ውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌ ሠራተኞች


ዝውውር የ ሚከና ወነ ው በፌዳራሌ የ መን ግስት ሠራተኞች አዋጅ ቁጥር 515/1999 አን ቀጽ
26 እና 28 መሠረት ነ ው፡ ፡

12.2 በአን ዴ የ መን ግሥት መ/ቤት የ ውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌ ውስጥ ክፍት የ ሆነ የ ሥራ መዯብ


ሲኖር ዝውውሩ በውዴዴር እን ዱፇፀ ም ሚኒ ስቴሩ በሚያ ወጣው መስፇርት መሠረት የ መን ግሥት
መ/ቤቱ ማስታወቂያ በማውጣት አወዲዴሮ አሸና ፊውን በ መሇየ ት ሚኒ ስቴሩ የ መጨረሻ ውሳ ኔ
እን ዱሰጥ እን ዱሌክሇት ውክሌና ሉሰጥ ይችሊ ሌ፡ ፡

12.3 በውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍልች ክፍት የ ሥራ መዯብ ሊ ይ በዝውውር ሇመመዯብ ሉያ መሇክቱ


የ ሚችለት መስፇርቱን የ ሚያ ሟለ የ ውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌ ሠራተኞች ብቻ መሆን
አሇባቸው፡ ፡

Internal Audit Directive 2009 Ak/TA


6
12.4 ሚኒ ስቴሩ እን ዯአስፇሊ ጊነ ቱ አን ዴን የ ውስጥ ኦ ዱት ሠራተኛ እኩሌ በሆነ የ ሥራ ዯረጃና
ዯመወዝ ከአን ዴ የ መን ግሥት መ/ቤት የ ውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌ ወዯ ላሊ የ መን ግሥት
መሥሪያ ቤት የ ውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌ አዘ ዋውሮ ሉያ ሰራ ይችሊ ሌ፡ ፡
12.5 በየ መን ግሥት መ/ቤቱ ከውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌ ውጪ ባለ ላልች የ ሥራ ክፍልች የ ሚገ ኙ
ሠራተኞችና ኃሊ ፊዎችን ወዯ ውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌ ማዘ ዋወር አይፇቀዴም፡ ፡

13. ዕ ቅዴና የ ሥራ አፇፃ ፀ ም ምዘ ና


13.1 የ ውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ አፇጻ ጸም ዕ ቅዴ የ ሚዘ ጋጀው ከተቋሙ ስትራቴጅያ ዊ ግቦች ጋር
በተመጋገ በ ወይም የ ወሳ ኝ የ ሥራ ሂዯቶችን ግቦች ባገ ና ዘ በ አግባብ ይሆና ሌ፣

13.2 ሠራተኞች ስሇሚጠበቅባቸው ተግባራት፤ ኃሊ ፊነ ቶችና ውጤቶች በግሌጽ እን ዱረደና የ አፇጻ ጸም


ግብረ መሌስም ቀጣይነ ት ባሇው መሌኩ እን ዱያ ገ ኙ መዯረግ አሇበት፣
13.3 የ ውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌ በቅዴሚያ የ ዕ ቅዴ ስምምነ ት ሇውስጥ ኦ ዱት ሠራተኛው በጽሁፍ
እን ዱዯርሰው የ ማዴረግ ኃሊ ፊነ ት አሇበት፣
13.4 የ ውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌ ሠራተኞች የ ሥራ አፇጻ ጸም ምዘ ና በፌዳራሌ ፐብሉክ ሰርቪስና
የ ሰውሃ ብት ሌማት ሚኒ ስቴር የ ሥራ አፇጻ ጸም ምዘ ና መመሪያ መሰረት ይከና ወና ሌ፣

13.5 የ ሠራተኞች አፇጻ ጸም ምዘ ና አስቀዴሞ ስምምነ ት በተዯረሰባቸው ግብ ተኮር


ተግባራት፣ መሇኪያ ዎችና የ አፇጻ ጸም ዯረጃዎች መሰረት ዕ ቅዴን ና አፇጻ ጸምን በማነ ጻ ጸር
የ ሚሇካ ይሆና ሌ፣ የ ሚሇካውም በሠራተኛው ክን ውን ወይም ውጤት መሠረት ይሆና ሌ፣

13.6 የ መን ግሥት መ/ቤቶች የ ውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌ በሥራቸው የ ሚገ ኙትን ሠራተኞች የ ሥራ


አፇጻ ጸም ምዘ ና ወቅቱ ተጠብቆ እን ዱሞሊ የ ማዴረግ ኃሊ ፊነ ት አሇባቸው፣
13.7 የ አፇጻ ጸም ምዘ ና እና ምዘ ና ውን መሰረት በማዴረግ የ ሚሰጡ ውሳ ኔ ዎች በጽሁፍ የ ተዯራጁ
መሆን አሇባቸው፣
13.8 የ መን ግሥት መ/ቤቶች የ ውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌ ኃሊ ፊ የ ሠራተኞችን የ ሥራ አፇጻ ጸም
ምዘ ና በሦስት ኮፒ ተሰርቶ አን ደን ሇሚኒ ስቴሩ፣ ሁሇተኛውን ሇመ/ቤቱ በማስተሊ ሇፍ
አን ደን በሥራ ክፍለ በመረጃነ ት በተገ ቢው ተዯራጀቶ እን ዱቀመጥ ያ ዯርጋሌ፣

14. ሌዩ ሌዩ ፍቃድች

14.1 ከዚህ በታች የ ተዘ ረዘ ሩት እን ዯተጠበቁ ሆነ ው ሇውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌ ሠራተኞች


የ ዓመት ዕ ረፍት ፇቃዴና ላልች ሌዩ ሌዩ ፇቀድች የ ሚፇፀ ሙት በፌዯራሌ የ መን ግሥት
ሠራተኞች አዋጅ መሠረት ነ ው፡ ፡

14.2 የ የ መን ግሥት መ/ቤቶች የ ውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌ ኃሊ ፊን የ ዓመት ዕ ረፍት ፇቃዴ እና


ሌዩ ሌዩ ፍቃድች አሰጣጥ ሚኒ ስቴሩ ከመ/ቤቱ ጋር በመነ ጋገ ር ይፇጽማሌ፡ ፡

14.3 የ የ መን ግሥት መ/ቤቶች የ ውሰጥ ኦ ዱት ሠራተኞች የ ዓመት ዕ ረፍት ፇቃዴም ሆነ ላልች ሌዩ


ሌዩ ፇቃድች አሰጣጥ የ ሚፇፀ ሙት በውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌ ኃሊ ፊው ሆኖ በቅጂው
ሚኒ ስቴሩ እን ዱያ ውቀው ይዯረጋሌ፡ ፡
Internal Audit Directive 2009 Ak/TA
7
14.4 የ ዓመት ዕ ረፍት የ ማስተሊ ሇፍ ኃሊ ፊነ ት የ ሚኒ ስቴሩ ነ ው፡ ፡

15. የ ሥራ መሌቀቂያ

15.1 ከዚህ በታች የ ተዘ ረዘ ሩት እን ዯተጠበቁ ሆነ ውየ ሥራ መሌቀቂያ ጥያ ቄዎች የ ሚስ ተና ገ ደት


በፌዳራሌ ፐብሉክ ሰርቪስና የ ሰው ሀብት ሌማት ሚኒ ስቴር መመሪያ ዎች መሠረት ነ ው፡ ፡

15.2 የ ውስጥ ኦ ዱት ሠራተኞች የ ሥራ መሌቀቂያ ማመሌከቻቸውን ሇሚሰሩበት የ መን ግሥት መ/ቤት


የ ውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌ ኃሊ ፊ ያ ቀርባለ፣ የ ውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌ ኃሊ ፊውም
ክሉራን ሱን በመሸኛ ሇሚኒ ስቴሩ ይሌካሌ፡ ፡

15.3 ሚኒ ስቴሩ የ ተሊ ከውን የ ሠራተኛውን ክሉራን ስ ትክክሇኛነ ት በማረጋገ ጥ የ ሥራ ሌምዴ እና


የ ሥራ መሌቀቂያ ማስረጃ ሇሠራተኛው ይሰጣሌ፡ ፡

15.4 የ ውስጥ ኦ ዱት ኃሊ ፊ የ ሥራ መሌቀቂያ ጥያ ቄ የ ሚስተና ገ ዯው በሚኒ ስቴሩ ነ ው፡ ፡

16. የ ሥራ ሌምዴ

16.1 የ ውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌ ኃሊ ፊ የ ሥራ ክፍለ ሠራተኞች የ ሥራ ሌምዴ፣ ዋስትና እና


የ መሳ ሰለት የ ዴጋፍ ዯብዲቤና ማስረጃዎች ሲጠይቁ መረጃዎችን ከሚኒ ስቴሩና ከመ/ቤቱ
አጣርቶ ይሰጣሌ፡ ፡
16.2 የ ውስጥ ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌ ኃሊ ፊ የ ሥራ ሌምዴ፣ የ ዋስትና ማስረጃ እና የ መሳ ሰለትን
የ ዴጋፍ ዯብዲቤ ሲጠይቅ ሚኒ ስቴሩ አጣርቶ ይሰጣሌ፡ ፡

17. የ ውስ ጥ ኦ ዱት አዯረጃጀት

ሚኒ ስቴሩ የ ፌዳራሌ ባሇበጀት መ/ቤቶችና ዩ ኒ ቨርስቲዎች እን ዯየ ሥራ ስፋታቸው ጥበታቸው የ ውስጥ


ኦ ዱት የ ሥራ ክፍሌ አዯረጃጀትን ከፌዳራሌ ፐብሉክ ሰርቪስና የ ሰው ሀብት ሌማት ሚኒ ስቴር ጋር
በመመካከር ይወስና ሌ፡ ፡

ክፍሌ አራት
ሌዩ ሌዩ

18. መመሪያ ው የ ሚፀ ና በት ጊዜ

ይህ መመሪያ ከጥቅምት 15 ቀን 2009 ዓ.ም. ጀምሮ ተፇጻ ሚ ይሆና ሌ፡ ፡

አዱስ አበባ ጥቅምት 15 k” 2009 ¯.U

Internal Audit Directive 2009 Ak/TA


8
አብደሌአዚዝ መሐመዴ
¾Ñ”²w“ የ ኢ¢„T> ትብብር
T>’>eƒ`

Internal Audit Directive 2009 Ak/TA


9

You might also like