You are on page 1of 20

በ አ ዲስ አ በ ባ ከ ተማ ማዘ ጋ ጃ ቤት

የ መሬት አ ስ ተዳ ደ ር ና ግ ን ባ ታ ፈ ቃድ
ባ ለ ስ ልጣን

የ መሬት ይዞ ታ አ ስ ተ ዳ ደ ር መመሪ ያ ቁ ጥር 2/2002 ዓ .ም


ማሻ ሻ ያ ቁ ጥር 3/2003 ዓ .ም

ጥር 4/2003 ዓ .ም
አ ዲስ አ በ ባ
ሀ . መግ ቢያ
በ አ ዲስ አበባ ከ ተማ ለ ዘ መና ት ሲን ከ ባ ለ ል የ ቆ የ ውን የ ይዞ ታ ባ ለ መብትነ ት ጥያ ቄን ምላ ሽ ለ መስ ጠት የ መረ ጃ
ማሰ ባ ሰ ብና ማጣራት፣ የ መመሪ ያ ፣ የ አ ደረ ጃጀትና ሌሎች አ ስ ፈላ ጊ አ ቅር ቦ ቶችን የ ማሟላ ት ዝግጅቶች ሲደረ ጉ ቆ ይቶ
በ ዚህ የ በ ጀት ዓ መት መጀመሪ ያ ወደ መስ ተን ግዶ መገ ባ ቱ ይታወቃል፡ ፡ ለ ዚሁ ተግባ ር ተብሎ እ ራሱን ችሎ በ ከ ተማ
ደረ ጃ በ ተዘ ጋ ጀው ዕ ቅድ መሠረ ት ከ 7ዐ ሺህ የ ሚልቀው የ ይዞ ታ ባ ለ መብትነ ት ውዝፍ ጥያ ቄ ከ ግማሽ ዓ መት እ ስ ከ አ ን ድ
ዓ መት ባ ልበ ለ ጠ ጊ ዜ ውስ ጥ ምላ ሽ ለ መስ ጠት ግብ የ ተጣለ ቢሆን ም እ ስ ከ ጥቅ ምት 2ዐ /2ዐ ዐ 3 ዓ .ም. ድረ ስ የ ይዞ ታ
ማረ ጋ ገ ጫ ካ ር ታ የ ተዘ ጋ ጀላ ቸው 1594 ደን በ ኞች ብቻ መሆኑ ሥራው በ ታቀደው መሠረ ት እ የ ተጓ ዘ ያ ለ መሆኑ ቀድሞም
ቢሆን በ የ ጊ ዜው ሲገ መገ ም ስ ለ ነ በ ር ግን ዛ ቤ ተይዟል፡ ፡ ከ ዚሁ ግን ዛ ቤ በ መነ ሳ ት እ ና ሥራው በ ከ ተማ ደረ ጃም በ በ ጀት
ዓ መቱ አ ን ዱ ቁልፍ ተግባ ር በ መሆኑ በ ሥራው አ ፈፃ ፀ ም ላ ይ ያ ሉትን ማነ ቆ ዎች ለ መለ የ ት በ ከ ተማ ደረ ጃ አ ን ድ የ ዳሰ ሳ
ጥና ት ተደር ጓ ል፡ ፡ በ ጥና ቱም ከ ተለ ዩ ት ዋና ዋና ችግሮች መካ ከ ል በ ሥራው ላ ይ በ የ ደረ ጃው የ ተሰ ማራው አ ካ ል በ ሥራው
ዙሪ ያ የ ግን ዛ ቤና የ ክ ህ ሎት /ቴክ ኒ ካ ል ክ ፍተት መኖሩ፣ ከ አ ደረ ጃጀት ጋ ር የ ተያ ያ ዙ ችግሮች፣ በ መረ ጃ አ ሰ ባ ሰ ብ ላ ይ
ያሉ ችግሮች እና ከ መመሪ ያ አንጻር ያሉ ማነ ቆ ዎች የ ሚጠቀሱ ና ቸው፡ ፡ ችግሮቹ እ ን ደየ ምድባ ቸው ወይም
እ ን ደየ ባ ህ ሪ ያ ቸው መፍትሔ መስ ጠት በ ማስ ፈለ ጉ ከ መመሪ ያ ጋር የ ተያ ያ ዙ ችግሮችን ለ መፍታት እ ን ዲረ ዳ በ ዚህ ረ ገ ድ
በ ሥራው ላ ይ ያ ጋ ጠሙትን ችግሮች በ መለ የ ት ከ መፍትሔ ኃ ሳ ብ ጋ ር ለ መመሪ ያ ው ማሻ ሻ ያ በ መሬት ይዞ ታ አ ስ ተዳደር
መመሪ ያ ቁጥር 2/2002 ዓ .ም አ ን ቀጽ 73 መመሪ ያ ዉን ስ ለ ማሻ ሻ ል በ ተደነ ገ ገ ዉ ማለ ትም "Á; FFQ¿
›ን Äü\\@ pYë>Î Îû±þ በ ™ÄüY ™op ከ wG ™YwÄÃT ካ ቢኔ ቀር ቦ ሊሻ ሻ ል ይችላ ል፤ ሆኖም ይህ ን ን መመሪ ያ
በ መተግበ ር ሂ ደት የ ሚያ ጋ ጥሙት ችግሮች ላ ይ የ ከ ተማዉ የ መሬት ልማትና አ ስ ተዳደር ቦ ር ድ ችግሮቹን በ መለ የ ት ዉሳ ኔ
የ መስ ጠት ስ ልጣን ይኖረ ዋል፤ " የ ሚለ ዉን ድን ጋ ጌ መሰ ረ ት በ ማድረ ግ ለ ቦ ር ድ ቀር ቦ በ መሬት ይዞ ታ አ ስ ተዳደር መመሪ ያ
ቁጥር 2/2002 ዓ .ም ላ ይ የ ሚከ ተሉት ማሻ ሻ ያ ዎች ተደር ጓ ል ፡ ፡

ለ . ማሻ ሻ ያ የ ተደ ረ ገ ባ ቸዉ የ መሬት ይዞ ታ አ ስ ተዳ ደ ር መመሪ ያ ቁ ጥር 2/2002 ዓ .ም ድን ጋ ጌ ዎች

1. በ መመሪ ያ ዉ ክ ፍል አ ን ድ አ ን ቀጽ 2 ስ ር እ ራሳ ቸዉን ችለ ዉ ሊለ ሙ ስ ለ ማይችሉት ቦ ታዎች ትር ጉም እ ን ደሚከ ተለ ዉ


ተሻ ሽ ሏል፡ ፡
1.1 በ መመሪ ያ ዉ ክ ፍል አ ን ድ አ ን ቀ ጽ 2 ን ኡስ አ ን ቀጽ 2.26 "ራሱን ችሎ የ ማይለ ማ መሬት (ለ መኖሪ ያ )"
በ መመሪ ያ ዉ የ ተሰ ጠዉ ትር ጓ ሜ እ ን ደሚከ ተለ ዉ ተሻ ሽ ሏል፤
 «"ራሱን ችሎ የ ማይለ ማ መሬት (ለ መኖሪ ያ )" ማለ ት ስ ፋቱ ከ 150 ሜትር ካ ሬ በ ታች የ ሆነ
እ ና /ወይም አ ራት ሜትር መዳረ ሻ መን ገ ድ የ ሌለ ው እ ና /ወይም በ አ ራት ማዕ ዘ ን ሲታይ ከ አ ራቱ አ ን ዱ
ጐን ከ 7 ሜትር በ ታች የ ሆነ እ ና /ወይም የ ኘሎቱ ሽ ን ሻ ኖ ከ አ ጎ ራባ ቹ ጋ ር ሲታይ ለ ሌላ አ ገ ልግሎት
የ ማይውል ማለ ት ነ ው፤ ሆኖም ለ መኖሪ ያ ቤት የ ህ ብረ ት ስ ራ ማህ በ ራት ከ ዚህ ባ ነ ሰ ና በ ተመሳ ሳ ይ
የ ቦ ታ ስ ፋት የ ተሸ ነ ሸ ኑ ትን ይዞ ታዎች አ ይመለ ከ ትም፤ »
1.2 በ መመሪ ያ ዉ ክ ፍል አ ን ድ አ ን ቀ ጽ 2 ን ኡስ አ ን ቀጽ 2.27 "ራሱን ችሎ የ ማይለ ማ መሬት (ለ ድር ጅት)"
የ ተሰ ጠዉ ትር ጓ ሜ እ ን ደሚከ ተለ ዉ ተሻ ሽ ሏል፤

2
 «"ራሱን ችሎ የ ማይለ ማ መሬት (ለ ድር ጅት)" ማለ ት ስ ፋቱ ከ 250 ሜትር ካ ሬ በ ታች የ ሆነ ወይም
በ ከ ተማ ፕላ ን ከ ተወሰ ነ ዉ የ አ ካ ባ ቢው የ ህ ን ፃ ከ ፍታ ዝቅተኛውን የ ማያ ሰ ራ ወይም ዝቅተኛውን
ስ ታን ዳር ድ የ ማያ ሟላ እ ና /ወይም 7 ሜትር መዳረ ሻ መን ገ ድ የ ሌለ ው እ ና /ወይም ከ አ ራቱ ማዕ ዘ ን
አንዱ ከ7 ሜትር በ ታች ከ ሆነ እ ና /ወይም የ ኘሎቱ ሽን ሻኖ ከ አ ጎ ራባ ቹ ጋር ሲታይ ለ ሌላ
አ ገ ልግሎት የ ማይውል ማለ ት ነ ው፡ ፡ »
2. በ መመሪ ያ ዉ ከ አ ዋጅ 47/67 በ ፊት ለ መኖሪ ያ ወይም ለ ድር ጅት አ ገ ልግሎት የ ተያ ዙ ይዞ ታዎች ሆነ ዉ ካ ር ታ እ ና
ደብተር ወይም ደብተር ብቻ ያ ላ ቸዉ ወይም ሁለ ቱን ም የ ለ ላ ቸዉ ይዞ ታዎች የ ቦ ታ ስ ፋት አ ወሳ ሰ ን ን የ ሚመለ ከ ቱት
ድን ጋ ጌ ዎች እ ን ደሚከ ተለ ዉ ተሻ ሽ ሏል፤
2.1 በ መመሪ ያ ዉ አ ን ቀጽ 4 ን ኡስ አ ን ቀጽ 4.1፣
 "የ ቀድሞ ካ ር ታና ደብተር ያ ላ ቸው ወይም የ ቀድሞ ካ ር ታ ብቻ ያ ላ ቸዉ ይዞ ታዉ በ አ ዋጅ ቁጥር 47/67
ዓ .ም መሰ ረ ት ያ ለ መወረ ሱ፣ በ ይዞ ታቸው ውስ ጥ የ ተወረ ሰ ቤት የ ሌለ መሆኑ እ ና በ ቦ ታዉ ላ ይ ግን ባ ታ
ስ ለ መኖሩ እ የ ተረ ጋ ገ ጠ እ ስ ከ 500 ካ ሬ ሜትር ስ ፋት በ ነ ባ ር የ መሬት ይዞ ታ የ ኪራይ ደን ብ መሠረ ት
ይሰ ጣል፡ ፡ ይህ እ ን ደተጠበ ቀ ሆኖ የ መሬት ይዞ ታው በ ካ ር ታና በ ልኬት የ መሬት ስ ፋቶች መካ ከ ል ልዩ ነ ቶች
ካ ሉ፣ ተብሎ ከ ተዘ ረ ዘ ሩት በ ን ዑስ አ ን ቀጽ 4.1.3 ላ ይ የ ተደነ ገ ገ ዉ ሙሉ በ ሙሉ ተሰ ር ዞ ፣ ን ዑስ
አ ን ቀጽ 4.1.4 የ ነ በ ረ ዉ ን ዑስ አ ን ቀጽ 4.1.3፣ እ ና ን ዑስ አ ን ቀጽ 4.1.5 የ ነ በ ረ ዉ ን ዑስ
አ ን ቀጽ 4.1.4 ሆኗ ል፡ ፡ " በ ሚል ተሻ ሽ ሏል፡ ፡
2.2 በ መመሪ ያ ዉ አ ን ቀጽ 4 ን ኡስ አ ን ቀጽ 4.2 (4.2.1)፣
 "የ ቀድሞ ካ ር ታ የ ሌላ ቸው የ መሬት ይዞ ታዎችን የ መሬት ስ ፋት ለ ማወቅ ስ ለ ሚያ ስ ቸግር የ ተወረ ሰ ቤት
ያ ለ መኖሩ እ የ ተረ ጋ ገ ጠ ከ ዚህ በ ታች በ ተዘ ረ ዘ ሩት መረ ጃዎች ቅደም ተከ ተል መሠረ ት የ መሬት ስ ፋቱ
እ የ ታየ ሲወሰ ን ፣ በ ሰ ነ ድ የ ተገ ኘዉ የ ቦ ታዉ ስ ፋት እስከ 500 ካ ሬ ሜትር ድረ ስ በ ይዞ ታ
ማረ ጋ ገ ጫ ሰ ነ ድ ላ ይ ሰ ፍሮ በነ ባር ይዞ ታ የ ኪራይ ደ ን ብ እ ን ዲተዳደር ይደረ ጋ ል፡ ፡ " ተብሎ
ተሻ ሽ ሏል፡ ፡
2.3 በ መመሪ ያ ዉ አ ን ቀጽ 5 ን ኡስ አ ን ቀጽ 5.1(5.1.2)፣
 "ተቀባ ይነ ት የ ሚኖረ ዉ ከ ፍተኛዉ የ ቦ ታ ስ ፋት በ ሰ ነ ድ ከ ተረ ጋ ገ ጠዉ እ ስ ከ 500 ካ ሬ ሜትር ድረ ስ
በነ ባር የ ኪራይ ደን ብ የ ሚስ ተና ገ ድ ሆኖ ከ ዚህ በ ላ ይ ያ ለ ዉ የ ቦ ታ ስ ፋት ቀጥሎ በ ተመለ ከ ተዉ
መሰ ረ ት የ ሚስ ተና ገ ድ ይሆና ል፤
"ሀ . በ ሰ ነ ድ ከ ተረ ጋ ገ ጠዉ ከ 500 ካ ሬ ሜትር በ ላ ይ ያ ለ ዉ የ ቦ ታ ስ ፋት እ ራሱን ችሎ የ ማይለ ማ
ከ ሆነ ብቻ በ ነ ባ ር የ ኪራይ ደን ብ ሊጠቃለ ልላ ቸዉ ይችላ ል፡ ፡
"ለ . በ ሰ ነ ድ ከ ተረ ጋ ገ ጠዉ ከ 500 ካ ሬ ሜትር በ ላ ይ ያ ለ ዉ የ ቦ ታ ስ ፋት እ ራሱን ችሎ የ ሚለ ማ
ከ ሆነ ቦ ታዉን ቅድሚያ የ ማልማት መብቱን በ መጠበ ቅ በ ሊዝ ስ ር ዓ ት የ ሚፈቀድ ሆኖ እ ስ ከ 2000
ካ ሬ ሜትር ድረ ስ በ አ ከ ባ ቢዉ ወቅታዊ የ ሊዝ መነ ሻ ዋጋ ፣ ከ 2000 ካ ሬ ሜትር በ ላ ይ እ ስ ከ
4500 ካ ሬ ሜትር ድረ ስ ማለ ትም እ ስ ከ 2500 ካ ሬ ሜትር ላ ለ ዉ ልዩ ነ ት የ አ ከ ባ ቢዉ ወቅታዊ
የ ሊዝ መነ ሻ ዋጋ በ 1.5 ተባ ዝቶ እ ና ከ ዚህ በ ላ ይ ያ ለ ዉ የ ቦ ታ ስ ፋት በ አ ከ ባ ቢዉ ወቅታዊ
ከ ፍተኛ የ ጨረ ታ ዋጋ እ ን ዲስ ተና ገ ድ ይደረ ጋ ል፤

3
"ሐ. በ ሊዝ ስ ር ዓ ት የ ሚፈቀደዉ ቦ ታ ግን ባ ታ የ ለ ሌበ ት ወይም በ ቦ ታዉ ላ ይ ያ ለ ዉ ግን ባ ታ
ለ አ ከ ባ ቢዉ በ ፕላ ን ከ ተቀመጠዉ የ ልማት ደረ ጃ በ ታች ወይም ለ አ ከ ባ ቢዉ የ ማይመጥን ከ ሆነ
በ ከ ተማዉ ፕላ ን መሰ ረ ት ቦ ታዉን ማልማት ግዴታ ሆኖ የ ልማት ሀ ሳ ብ በ ማመልከ ቻ ከ ማቅረ ብ ያ ለ ፈ
የ ፕሮጀክ ት ጥና ት ማቅረ ብ ሳ ያ ስ ፈልግ ስ ለ ልማቱ ዓ ይነ ትና ደረ ጃ በ አ ከ ባ ቢዉ ፕላ ን ጋር
እ ን ዲጣጣም በ ማድረ ግ፣ የ ግን ባ ታ መጀመሪ ያ ና ማጠና ቀቂያ ጊ ዜ በ ደን ብ ቁጥር 29/2002 ዓ .ም
እ ና በ መመሪ ያ ቁጥር 1/2002 ዓ .ም መሰ ረ ት የ ሊዝ ዉል ላ ይ እ ን ዲሰ ፍር ተደር ጎ የ ሊዝ ዉል
መፈረ ም ይኖር በ ታል፤ በ ቦ ታዉ ላ ይ ለ አ ከ ባ ቢዉ የ ሚመጥን ግን ባ ታ ካ ለ በ ት ግን የ ሊዝ ክ ፍያ ዉን
ከ ዚህ በ ታች በ ተደነ ገ ገ ዉ መሰ ረ ት እ ን ዲፈጽሙ ዉል ማስ ገ ባ ት ብቻ በ ቂ ሊሆን ይችላ ል፡ ፡
በ ቦ ታዉ ላ ይ የ ሚገ ኘዉ ግን ባ ታ ለ አ ከ ባ ቢዉ የ ሚመጥን ስ ለ መሆኑ የ መሬት ልማት፣ ባ ን ክ ና ከ ተማ
ማደስ ፕሮጀክ ት ጽ /ቤት ለ ዚሁ በ ሚያ ወጣዉ መስ ፈር ት መሰ ረ ት የ ሚወሰ ን ይሆና ል፡ ፡
"መ. በ ሊዝ የ ሚፈቀድ ቦ ታ የ ተፈቀደለ ት ሰ ዉ በ ዚህ ን ዑስ አ ን ቀጽ በ ፊደል ተራ "ሐ" ላ ይ
በ ተጠቀሰ ዉ መሰ ረ ት ለ ማልማት የ ሚገ ደድ ከ ሆነ የ ሊዝ ቅድመክ ፍያ ዉ ከ ጠቅላ ላ ዉ የ ሊዝ ዋጋ 5
ከ መቶ፣ የ ሊዝ ክ ፍያ እ ፎይታ ጊ ዜ 4 ዓ መት እ ና የ ሊዝ ክ ፍያ ማጠና ቀቂያ ጊ ዜ እ ስ ከ 30
ዓ መት ይሆና ል፡ ፡ ነ ገ ር ግን ቦ ታዉ ላ ይ ለ አ ከ ባ ቢዉ የ ሚመጥን ግን ባ ታ ካ ለ የ ሊዝ ቅድመክ ፍያ
መጠን 5 ከ መቶ፣ የ ክ ፍያ ማጠና ቀቂያ ዉ እ ስ ከ 25 አ መት ሆኖ የ እ ፎይታ ጊ ዜ አ ይሰ ጠዉም፡ ፡
"ሠ. ከ 500 ካ ሬ ሜትር ስ ፋት በ ላ ይ የ ሆኑ ት ይዞ ታዎች ጠቅላ ላ ስ ፋታቸዉ እ ስ ከ 3000 ካ ሬ
ሜትር ድረ ስ ያ ሉት በ ክ /ከ ተማዉ የ መሬት አ ስ ተዳደር ና ግን ባ ታ ፈቃድ ጽ /ቤት ደረ ጃ በ ቨ ር ቹዋል
ቲም እ የ ታየ በ ዚህ መመሪ ያ መሰ ረ ት የ ሚፈቀድ ሲሆን ፣ በ ሰ ነ ድ ከ ተረ ጋ ገ ጠዉ ጠቅላ ላ የ ቦታ
ስ ፋታቸዉ ከ 3000 እ ስ ከ 5000 ካ ሬ ሜትር ድረ ስ ያ ሉት ይዞ ታዎች በ ክ /ከ ተማዉ ቦ ር ድ
እ የ ታየ የ ሚፈቀድ ይሆና ል፡ ፡ ከ ዚህ በ ላ ይ ከ ሆነ ግን በ ከ ተማዉ ቦ ር ድ እ የ ታየ የ ሚፈቀድ
ይሆና ል፡ ፡
"ረ . በ ዚህ ን ኡስ አ ን ቀጽ ስ ር ከ ላ ይ ከ ፊደል ተራ "ለ " እ ስ ከ "ሠ" ድረ ስ በ ተደነ ገ ጉት
የ ማይስ ማማ ሰ ዉ እ ስ ከ 500 ካ ሬ ሜትር ድረ ስ ያ ለ ዉን የ ቦ ታ ስ ፋት በ ካ ር ታ ወስ ዶ የ ተቀ ረ ዉን
ቦ ታ ለ አ ስ ተዳደሩ ማስ ረ ከ ብ አ ለ በ ት፡ ፡ ነ ገ ር ግን ከ ሚፈቀድለ ት የ ቦ ታ ስ ፋት በ ላ ይ ያ ለ ዉን
ላ ላ ስረከበ ሰ ዉ ወይም በ ሊዝ ስ ርዓት ለ ማልማትም ሆነ ለ ማጠቃለ ል ፈቃደኛ ያ ልሆነ ሰዉ
ለ ሚፈቀድለ ትም የ ቦ ታ ስ ፋት ካ ር ታ አ ይዘ ጋ ጅለ ትም፤

"ሰ . ከ አ ዋጅ 47/67 በ ፊት የ ተያ ዙ ይዞ ታዎች ሆነ ዉ የ ቀድሞ ካ ር ታም ሆነ ደብተር የ ሌላ ቸዉ


ባ ለ ይዞ ታዎች በ ዚህ መመሪ ያ በ አ ን ቀጽ 4 በ ን ዑስ አ ን ቀጹ 4.4(4.4.1) ስ ር የ ተዘ ረ ዘ ውን
መስ ፈር ት መሠረ ት በ ማድረ ግ ተቀባ ይነ ት በ ሚያ ገ ኘዉ ማስ ረ ጃ ላ ይ የ ተገ ለ ፀ ውን የ መሬት ስ ፋቱ
እ ስ ከ 500 ሜትር ካ ሬ ድረ ስ ላ ለ ዉ የ ቦ ታ ስ ፋት ብቻ የ ይዞ ታ ማረ ጋ ገ ጫ ይሰ ጣል፤ " በ ሚሉ
ድን ጋ ጌ ዎች ተሻ ሽ ሏል፡ ፡

2.4 በ መመሪ ያ ዉ አ ን ቀጽ 5 ን ኡስ አ ን ቀጽ 5.1(5.1.3)፣

4
"ደብተር ና የ ቀድሞ ካ ር ታ የ ሌላ ቸው ይዞ ታዎች ሆነ ዉ ከ 5ዐ ዐ ሜትር ካ ሬ ስ ፋት በ ላ ይ የ ሆኑ ት የ መሬት
ይዞ ታዎች፡ -
"ሀ . ራሳ ቸውን ችለ ው የ ማይለ ሙ ከ ሆነ ብቻ በ ዚህ መመሪ ያ ክ ፍል ስ ድስ ት "ያ ለ ሕጋ ዊ ፈቃድ የ መሬት
ይዞ ታን ስ ለ ማስ ፋፋት በ ተመለ ከ ተ ” በ አ ን ቀጽ 24 እ ና 25 ስ ር በ ተደነ ገ ገ ዉ መሰ ረ ት በ ቅጣት
በ ነ ባ ር ይዞ ታ ደን ብ ሊጠቀለ ልላ ቸዉ ይችላ ል፤
"ለ . ራሳ ቸውን ችለ ው የ ሚለ ሙ ከ ሆነ በ ጂአ ይኤስ ላ ይ የ ሚታይ ግን ባ ታ ካ ለ በ ት ወይም የ መሬቱ
ባ ለ ይዞ ታ መሬቱን ይዞ ማልማት ከ ፈለ ገ ና የ ከ ተማዉ መሪ ፕላ ን ፣ የ አ ከ ባ ቢዉ የ ልማት ፕላ ን እ ና
ሌሎች ፕላ ኖች በ ሚፈቅዱት መሰ ረ ት የ ልማት ዕ ቅዱን አ ጥን ቶ ሲያ ቀር ብ ለ ተጨማሪ ው የ መሬት መጠን
በ አ ካ ባ ቢው ውቅታዊ ከ ፍተኛ የ ጨረ ታ ዋጋ የ ሚፈቀድ ይሆና ል፤ ለ አ ን ድ ባ ለ ይዞ ታ በ ተጨማሪ ነ ት
የ ሚፈቀደዉ ጠቅላ ላ የ ቦ ታ ስ ፋት ከ 2000 ካ /ሜ መብለ ጥ የ ለ ሌበ ት ሆኖ በ ክ /ከ ተማዉ ቦ ር ድ
የ ሚወሰ ነ ዉ ተጨማሪ ዉ የ ቦ ታ ስ ፋት እ ስ ከ 1000 ካ /ሜ ብቻ የ ሆኑ ይዞ ታዎችን ሲሆን ፣ ከ ዚያ
በላይ የ ሆኑ ት ይዞ ታዎች በ ከ ተማዉ ቦ ር ድ ታይቶ የ ሚወሰ ን ይሆና ል፤ በ ክ /ከ ተማዉ የ መሬት
አ ስ ተዳደር ና ግን ባ ታ ፈቃድ ጽ /ቤት የ ይዞ ታዉ መረ ጃና ጥያ ቄ ተደራጅቶና ተመር ምሮ ለ ክ /ከ ተማዉ
ቦርድ ወይም በ ከ ተማዉ ቦርድ ቀር ቦ ተቀባ ይነ ት ሲያ ገ ኝ ካ ር ታዉ ለ ብቻ ተዘ ጋ ጅቶለ ት
የ ሚስ ተና ገ ድ ይሆና ል፡ ፡ " ተብሎ ተሻ ሽ ሏል፡ ፡
2.5 በ መመሪ ያ ዉ አ ን ቀጽ 5 ን ኡስ አ ን ቀጽ 5.2(5.2.1) እ ን ደሚከ ተለ ዉ ተሻ ሽ ሏል፤
 "ከ ላ ይ የ ተዘ ረ ዘ ሩትን መስ ፈር ቶች የ ሚያ ሟሉ በ ግለ ሰ ብ የ ተያ ዙ እ ና በ ፕራይቬታይዜሽ ን ህ ግ መሠረ ት
ከ መን ግሥት የ ተገ ዙ ወይም ከ አ ዋጅ ዉጭ በ መወረ ሳ ቸዉ ኤጀን ሲዉ ለ ባ ለ መብቶቹ እ ን ዲመለ ሱ የ ወሰ ና ቸዉ
ድር ጅቶችን የ ሚመለ ከ ቱ ይዞ ታዎች ከ ዚህ በ ታች በ ተዘ ረ ዘ ረ ው መሠረ ት የ ይዞ ታ ማረ ጋ ገ ጫ ካ ር ታ
ይሰ ጣቸዋል፡ ፡
"ሀ . ጠቅላ ላ ስ ፋታቸው እ ስ ከ 3000 ካ ሬ ሜትር ድረ ስ ያ ሉ ይዞ ታዎች እ ን ደ ይዞ ታው ደረ ጃ
በ አ ከ ባ ቢው የ ነ ባ ር ይዞ ታ መስ ተን ግዶ ደን ብ መሠረ ት ኪራይ እ ን ዲከ ፍሉ ተደር ጎ የ ይዞ ታ ማረ ጋ ገ ጫ
ካ ር ታ ይሰ ጣቸዋል፡ ፡
"ለ . ጠቅላ ላ ስ ፋታቸው እ ስ ከ 5000 ሜትር ካ ሬ ድረ ስ የ ሆኑ ት ይዞ ታቸዉ በ ዚህ ን ዑስ አ ን ቀጽ
5.2.1 በ ፊደል ተራ”ሀ ” ስ ር የ ተደነ ገ ገ ዉ እ ን ደተጠበ ቀ ሆኖ በ ፕራይቬታይዜሽ ን ኤጀን ሲ
ከ ተሸ ጡት ዉጭ ያ ሉት ይዞ ታዎች ከ 3ዐ ዐ 1 እ ስ ከ 5ዐ ዐ ዐ ድረ ስ ያ ለ ውን 2000 ካ ሬ ሜትር መሬት
በ አ ካ ባ ቢው የ ሊዝ መነ ሻ ዋጋ በ ሊዝ ህ ግና ሥር ዓ ት መሠረ ት እ ን ዲከ ፍሉ ተደር ጐ የ ይዞ ታ ማረ ጋ ገ ጫ
ካ ር ታ ይሰ ጣቸዋል፡ ፡ የ ልማትና የ ግን ባ ታ ፈቃድ እ ና የ አ ካ ባ ቢ ልማት ፕላ ን ትግበ ራው በ ህ ጉ
መሠረ ት ይስ ተና ገ ዳል፡ ፡
"ሐ. በ ፕራይቬታይዜሽ ን ኤጀን ሲ ከ ተሸ ጡት ዉጭ ያ ሉት ይዞ ታዎች ሆነ ዉ የ ይዞ ታዉ ጠቅላ ላ ስ ፋት
ከ 5ዐ ዐ 0 ካ ሬ ሜትር በ ላ ይ ለ ሆኑ ት ይዞ ታዎች ባ ለ ይዞ ታው እ ን ደሚያ ቀር ቡት የ ልማት ዕ ቅድ ወይም
በ ቦ ታዉ ላ ይ ሰ ፍሮ የ ሚገ ኘዉ ግን ባ ታ/ልማትና እ የ ሰ ጠ ያ ለ ዉ አ ገ ልግሎት መሰ ረ ት የ ሚያ ስ ፈልገ ውና
በ ተጨማሪ ነ ት የ ሚፈቀደዉ የ መሬት ስ ፋት እ የ ታየ ይወሰ ና ል፤ ከ 5ዐ ዐ 0 ካ ሬ ሜትር በ ላ ይ ላ ለ ዉ
የ ቦታ ስ ፋት የ ክ ፍያ ው መጠን በ አ ከ ባ ቢዉ ወቅታዊ የ ሊዝ መደራደ ሪ ያ ዋጋ መሠረ ት ሆኖ

5
የ ሚጨመር ለ ት የ መሬት መጠን በ ከ ተማው ቦ ር ድ መወሰ ን ይኖር በ ታል፡ ፡ የ ግን ባ ታና የ ልማት ጊ ዜን
በ ሚመለ ከ ት በ ህ ጉ መሠረ ት ይስ ተና ገ ዳል፡ ፡ " ተብሎ ተሻ ሽ ሏል፤
2.6 በ መመሪ ያ ዉ አ ን ቀጽ 5 ን ኡስ አ ን ቀጽ 5.2(5.2.1) ስ ር "መ" ሆኖ የ ሚከ ተለ ዉ ተጨምሯል፡ ፡
 "በ ፕራይቬታይዜሽ ን ኤጀን ሲ የ ተሸ ጡት ድር ጅቶች ያ ሉባ ቸዉ ይዞ ታዎች ከ ሆኑ ከ ጠቅላ ላ ዉ የ ይዞ ታ ስ ፋት
እ ስ ከ 5ዐ ዐ 0 ካ ሬ ድረ ስ ያ ሉ ይዞ ታዎች እ ን ደ ይዞ ታው ደረ ጃ በ አ ከ ባ ቢው የ ነ ባ ር ይዞ ታ መስ ተን ግዶ
ደን ብ መሠረ ት ኪራይ እ ን ዲከ ፍሉ ተደር ጎ የ ይዞ ታ ማረ ጋ ገ ጫ ካ ር ታ ይሰ ጣቸዋል፡ ፡ ሆኖም ኤጀን ሲዉ
የ ሚሸ ጠዉ ድር ጅቱን ወይም በ ቦ ታዉ ላ ይ የ ሚገ ኘዉን ን ብረ ት ቢሆን ም ለ መሬቱ ተብሎ በ ከ ተማዉ
አ ስ ተዳደር የ ሚወሰ ነ ዉ ዋጋ የ ድር ጅቱን ህ ልዉና ሊነ ካ ስ ለ ሚችል፣ በ አ ን ጻ ሩ ደግሞ ለ ቦ ታዉ የ ሚከ ፈለ ዉ
ክ ፍያ ባ ነ ሰ ቁጥር ያ ለ ልማት የ ሚቀመጥ የ መሬት መጠን የ መጨመር ዕ ድሉ የ ሚሰ ፋ በ መሆኑ ከ 5000 ካ ሬ
ሜትር በላይ የ ቦ ታ ስ ፋት ያ ለ ቸዉ ይዞ ታዎች በ ባ ለ ስ ልጣኑ በ ኩል በ ቦ ታዉ ላ ይ ያ ለ ዉን የ ልማት
ዓ ይነ ትና ጠቀሜታን እ ን ዲሁም ያ ለ ዉን የ ቦ ታ አ ጠቃቀም መሰ ረ ት በ ማድረ ግ እ የ ተጠኑ ለ ከ ተማዉ ቦ ር ድ
ቀር ቦ የ ቦ ታ ስ ፋታቸዉና የ መሬቱ ዋጋ ሲወሰ ን ብቻ በ ዉሳ ኔ ዉ መሰ ረ ት የ ይዞ ታ ማረ ጋ ገ ጫ ምስ ክ ር
ወረ ቀት ይሰ ጣል፤ " የ ሚል ተጨምሯል፡ ፡
3. በ መመሪ ያ ዉ አ ን ቀጽ 4 ን ዑስ አ ን ቀጽ 4.3(4.3.1) ስ ር የ ቀድሞ ካ ር ታ ወይም ደብተር ወይም ሁለ ቱም
ያ ላ ቸዉ ሆነ ዉ በ ይዞ ታቸዉ ዉስ ጥ የ ተወረ ሰ (ሱ) ቤቶች ካ ሉ እ ና ተከ ፍሎ/ተቆ ር ጦ/ የ መሬት ይዞ ታ ማረ ጋ ገ ጫ
ካ ር ታ FሥÓ| ስ ለ ሚቻልበ ት በ ተደነ ገ ገ ዉ ስ ር ይዞ ታዉን ለ መቁረ ጥ የ ተቀመጡትን መስ ፈር ቶች ሳ ያ ሟላ ሲቀር ና
ነ ገ ር ግን መስ ፈር ቱ ከ ጠቅላ ላ ዉ የ ይዞ ታዉ ስ ፋት በ ን ጽጽር ከ ሚደር ሳ ቸዉ የ ቦ ታ ስ ፋት ላ ይ ተቀን ሶ ሊሟላ ከ ቻለ
በ ዚህ ለ መስ ተና ገ ድ ፍላ ጎ ት እ ያ ላ ቸዉ ለ መስ ተና ገ ድ ያ ልቻሉ ሰ ዎች ስ ላ ሉ በ ን ዑስ አ ን ቀጽ 4.3(4.3.1) ስ ር
ፊደል "ረ " ሆኖ የ ሚከ ተለ ዉ ተጨምሯል፡ ፡
 "በ ዚህ በ ን ዑስ አ ን ቀጽ 4.3(4.3.1) ስ ር ከ ፊደል "ሀ " እ ስ ከ "ሠ" የ ተገ ለ ጹት እ ን ደተጠበ ቁ ሆነ ዉ
ይዞ ታዉን ለ መቁረ ጥ የ ተቀመጡትን መስ ፈር ቶች ሳ ያ ሟላ ሲቀር ና ነ ገ ር ግን መስ ፈር ቱ ከ ጠቅላ ላ ዉ የ ይዞ ታዉ
ስ ፋት በ ን ጽጽር ከ ሚደር ሳ ቸዉ የ ቦ ታ ስ ፋት ላ ይ ተቀን ሶ ሊሟላ ከ ቻለ ና በ ዚህ ለ መስ ተና ገ ድ ፈቃደኛ የ ሆኑ
ሰ ዎች ካ ሉ ተቀን ሶ በ ሚቀረ ዉ የ ቦ ታ ስ ፋት ልክ ይዞ ታዉ ተቆ ር ጦ ካ ር ታ ሊዘ ጋ ጅላ ቸዉ ይችላ ል፡ ፡ " የ ሚል
ተጨምሯል፡ ፡
4. በ መመሪ ያ ዉ አ ን ቀጽ 4 ን ዑስ አ ን ቀጽ 4.3(4.3.2) ስ ር ሊቆ ረ ጡ ባ ለ መቻላ ቸዉ ምክ ኒ ያ ት በ ፕሮፖር ሽ ን ካ ር ታ
የ ሚስ ተና ገ ዱትን በ ሚመለ ከ ት ከ ፍተኛዉና አ ነ ስ ተኛዉ የ ቦ ታ ስ ፋት በ ግልጽ ባ ለ መደን ገ ጉ በ ፊደል ተራ "ሀ " ስ ር
ተራ ቁጥር "6" ሆኖ፣
 "ይዞ ታዉ ከ አ ዋጅ 47/67 በ ፊት የ ተገ ኘም ሆነ ከ ዚያ ን ወዲህ እ ስ ከ ግን ቦ ት 1988 ዓ .ም የ ተገ ኙት
ይዞ ታዎች ሊቆ ረ ጡ ባ ለ መቻላ ቸዉ በ ፕሮፖር ሽ ን ካ ር ታ የ ሚስ ተና ገ ዱት ይዞ ታዎች ከ አ ጠቃላ ይ የ ይዞ ታዉ ስ ፋት
በ ተነ ጻ ጻ ሪ ነ ት የ ሚደር ሰ ዉና የ ተነ ጻ ጻ ሪ ካ ር ታ የ ሚዘ ጋ ጅለ ት ይዞ ታ ድር ሻ ከ ፍተኛዉም ሆነ አ ነ ስ ተኛዉ የ ቦ ታ
ስ ፋት ገ ደብ የ ለ ዉም፡ ፡ " የ ሚል ተጨምሯል፡ ፡
5. በ መመሪ ያ ዉ አ ን ቀጽ 4 ን ዑስ አ ን ቀጽ 4.4(4.4.) (ሀ ) ስ ር ተደን ግጎ የ ነ በ ረ ዉ እ ን ደሚከ ተለ ዉ ተሻ ሽ ሏል፤
 "በ }^ lØ` 1ኛ እ ና 2ኛ LÃ ከ ተጠቀሱት መረ ጃዎች መካ ከ ል ቢያ ን ስ አ ን ዱን c=ÁሟK<“" በ ሚል
ተሻ ሽ ሏል፤

6
6. በ መመሪ ያ ዉ አ ን ቀጽ 4 ን ዑስ አ ን ቀጽ 4.4(4.4.) (ለ ) ስ ር በ ተራ ቁጥር "5" ተደን ግጎ የ ነ በረዉ
እ ን ደሚከ ተለ ዉ ተሻ ሽ ሏል፤
 "ቤቱ ወይም መሬቱ ከ ባ ለ ር ስ ት የ ተገ ኘ ከ ሆነ በ ወቅቱ ይዞ ታው የ ተላ ለ ፈበ ትን ዉል ወይም ለ ባ ለ
ር ስ ቱ ግብር የ ተከ ፈለ በ ትን ደረ ሰ ኝ ወይም፣ " ተብሎ ተሻ ሽ ሏል፤
7.በ መመሪ ያ ዉ ክ ፍል ሁለ ት Ÿ›ªÏ 47/67 uòƒ ¾}Á²< õ -‹” u}SKŸ} uSS]Á¬ ”›<e
›”kê 4.5 Là እ ና በ መመሪ ያ ዉ ክ ፍል ሶ ስ ት Ÿ›ªÏ 47/67 eŸ Ó”xƒ 1988 É[e ¾}Á²<
õ -‹” u}SKŸተ አ ን ቀጽ 6 ”›<e ›”kê 6.1 (6.1.1) (S) ”Å}SKŸ}¬ ¬´õ ¾S_ƒ
“ ¾u?ƒ Ÿ=^à "Kv†¬ uK?L ›Óvw’ƒ vK¬ IÓ Sc[ƒ UI[ƒ e"M}Å[Ñ É[e
ካ` ¬ ŸS²ÒË~ uòƒ ¬´ñ” ŸõK¬ K=ÁÖ“pl ”ÅT>Ñv የ ሚደነ ግጉት ን ዑሳ ን አ ን ቀጾ ች
እ ን ደሚከ ተለ ዉ ተሻ ሽ ለ ዋል፤
7.1 በ መመሪ ያ ዉ አ ን ቀጽ 4 ”›<e ›”kê 4.5 "ያ ልተከ ፈለ ዉዝፍ ¾S_ƒ “ ¾u?ƒ Ÿ=^Ã ያ ለ ባ ቸዉ
መሆን አ ለ መሆኑ ከ ወረ ዳዉ ገ ቢዎች ጽ /ቤት ተጣር ቶ ዉዝፍ ካ ለ ባ ቸዉ የ ዉዝፉ መረ ጃ ከ ፋይላ ቸዉ ጋ ር
እ ን ዲያ ያ ዝ ተደር ጎ ካ ር ታዉ ተዘ ጋ ጅቶ ይሰ ጣቸዋል፤ ነገር ግን ቀጣይ የ መሬት ነክ አ ገ ልግሎቶችን
ማለ ትም ይዞ ታዉን ለ ሶ ስ ተኛ ወገ ን በ ሽ ያ ጭ ወይም በ ስ ጦታ ለ ማስ ተላ ለ ፍ፣ በ ዋስ ትና ለ ማስ ያ ዝ፣ በ ቦ ታዉ
ላ ይ ግን ባ ታ ለ ማካ ሄ ድና ተመሳ ሳ ይ አ ገ ልግሎቶችን ለ ማግኘት ዉዝፉን ከ ፍለ ዉ ማጠና ቀቃቸዉን የ ሚገ ልጽ
ደብዳቤ ከ ወረ ዳዉ ገ ቢዎች ጽህ ፈት ቤት እ ስ ካ ላ መጡ ድረ ስ ማግኘት አ ይችሉም፤ " በ ሚል ተሻ ሽ ሏል፡ ፡
7.2 በ መመሪ ያ ዉ አ ን ቀጽ 6 ”›<e ›”kê 6.1 (6.1.1) (S) "ሊከ ፍል ይገ ባ ው የ ነ በ ረ ውን የ ቤት ግብር ና
ዓ መታዊ የ መሬት ኪራይ ዉዝፍ ካ ለ በ ት በ ዚህ መመሪ ያ አ ን ቀጽ 4 ን ኡስ አ ን ቀጽ 4.5 መሰ ረ ት ተፈጻ ሚ
ይሆና ል፤ " በ ሚል ተሻ ሽ ሏል፡ ፡
8. በ መመሪ ያ ዉ አ ን ቀጽ 4 ስ ር ን ዑስ አ ን ቀጽ 4.6 ሆኖ በ ዚህ ስ ር ም ማለ ትም በ ን ዑስ አ ን ቀጽ 4.6 ስ ር
4.6.1፣ 4.6.2 እ ና 4.6.3 ሆኖ በ ቅደም ተከ ተል እ ን ደሚከ ተለ ዉ ተጨምሯል፤
 "ከ አ ዋጅ ዉጭ በ መወረ ሳ ቸዉ በ ፕራይቬታይዜሽ ን ኤጀን ሲ ለ ባ ለ መብቶቹ እ ን ዲመለ ሱ የ ተወሰ ኑ ት ወይም በ ኤጀን ሲዉ
የ ተሸ ጡ ይዞ ታዎችና ቤቶችን በ ሚመለ ከ ት፣
4.6.1 በ ይዞ ታዉ ዉስ ጥ ሌላ የ ተወረ ሰ ቤትና ቦ ታ ያ ለ መኖሩ እ የ ተረ ጋ ገ ጠ፣ የ ኤጀን ሲዉን የ ዉሳ ኔ
ወይም የ ሽ ያ ጭ ሰ ነ ድ እ ን ዲያ ቀር ቡ ተደር ጎ ስ ለ ትክ ክ ለ ኛነ ቱ በ ክ /ከ ተማዉ መሬት አ ስ ተዳደር ና
ግን ባ ታ ፈቃድ ጽ /ቤት በ ኩል በ ደብዳቤ ኤጀን ሲዉ እ ን ዲያ ረ ጋ ግጥ ተጠይቆ ሲረ ጋ ገ ጥ ተጨማሪ
መረ ጃ (ለ ምሳ ሌ የ ግብር ደረ ሰ ኝ ና ሌሎች ) ማቅረ ብ ሳ ይጠበ ቅባ ቸዉ ለ ይዞ ታ ማረ ጋ ገ ጫ ሰ ነ ድ
መስ ተን ግዶ ብቁ ይሆና ሉ፤
4.6.2 የ ቦ ታ ስ ፋትና ሌሎች ድን ጋ ጌ ዎች በ አ ን ቀጽ 4 እና 5 ስር በ መመሪ ያ ዉ የ ተደነ ገ ጉት
እ ን ደአ ግባ ብነ ታቸዉ በ ዚህ ላ ይም ተፈጻ ሚነ ት ይኖራቸዋል፤
4.6.3 የ ቦ ታና የ ቤት ግብር ን በ ሚመለ ከ ት ኤጀን ሲዉ ዉሳ ኔ ከ ሰ ጠበ ት ወይም ሽ ያ ጭ ተፈጽሞ ዉል
ከ ተፈራረ ሙበ ት ቀን ጀምሮ የ ሚታሰ ብ ይሆና ል፡ ፡ " የ ሚሉት ድን ጋ ጌ ዎች ተጨምረ ዋል፡ ፡
9.በ ማካ ካ ሻ ለ ዉጥ የ ተያ ዙ የ መኖሪ ያ ይዞ ታዎችን በ ሚመለ ከ ት በ መመሪ ያ ዉ አ ን ቀጽ 4 ስር ን ዑስ አ ን ቀጽ
4.7(4.7.1፣ 4.7.2፣ 4.7.3 እ ና 4.7.4) ሆኖ እ ን ደሚከ ተለ ዉ ተጨምሯል፤

7
 "በ አ ዋጅ 47/67 በ አ ን ቀጽ 16 ን ዑስ አ ን ቀጽ 6 መሰ ረ ት በ ስ ራ ዝዉዉር ወይም ከ ነ በ ሩበ ት ቦ ታ
በ መልቀቃቸዉ የ ነ በ ሩበ ትን ቤትና ይዞ ታ ለ ነ በ ሩበ ት የ ክ ልል ከ ተማ ወይም በ አ ዲስ አበባ ከ ተማ
አ ስ ተዳደር ክ ልል ዉስ ጥ ለ ሚገ ኝ የ አ ስ ተዳደር ዕ ርከን በ ማስ ረ ከ ብ በ ለ ዉጡ ከ ከ ተማዉ የ አ ስ ተዳደር
ተቋም በ ተሰ ጣቸዉ ተመጣጣኝ ቤት ዉስ ጥ የ ሚኖሩ ነ ዋሪ ዎች ለ ቤቱና ይዞ ታዉ የ ይዞ ታ ማረ ጋ ገ ጫ የ ምስ ክ ር
ወረ ቀት የ ሚጠይቁት እ ን ደሚከ ተለ ዉ በ ቅደምተከ ተል ይስ ተና ገ ዳሉ፤
4.7.1 በ አ ዲስ አ በ ባ ከ ተማ ክ ልል ውስ ጥ የ ነ በ ራቸውን ቤት በ አ ዋጅ 47/67 በ አ ን ቀጽ 16
ን ዑስ አ ን ቀጽ 6 መሰ ረ ት በ ከ ተማ አ ስ ተዳደሩ ክ ልል ዉስ ጥ ለ ሚገ ኝ የ አ ስ ተዳደር ዕ ር ከ ን
በ ማስ ረ ከ ብ በ ለ ዉጡ ከ ከ ተማዉ የ አ ስ ተዳደር ተቋም በ ተሰ ጣቸዉ ተመጣጣኝ ቤት ዉስ ጥ የ ሚኖሩ
እ ና ወደ ቀድሞ ቤታቸዉ ለ መመለ ስ ፍላ ጎ ት ያ ላ ቸዉ ሰ ዎች ቀጥሎ ያ ሉት መረ ጃዎች እ የ ታዩ
ይስ ተና ገ ዳሉ፤

ሀ . የ ቀድሞ ቤታቸዉ እ ና ይዞ ታቸዉ በ ህ ግ ያ ለ መወረ ሱ እ ና በ ሶ ፍራቶፕ ወይም በ ኖር ቴክ


ወይም በ ጂአ ይኤስ ማፕ ላ ይ የ ሚታይ ቤት መኖሩ ሲረ ጋ ገ ጥ፣

ለ . ቤቱን ና ይዞ ታዉን ከ ሚያ ስ ተዳድረ ዉ አ ካ ል የ ማረ ጋ ገ ጫ ደብዳቤ ሲቀር ብ እ ና

ሐ. ቤቱ ርክክብ የ ተደረ ገ በ ት ቅጽ እ ን ዲቀር ብና እ ን ዲረ ጋ ገ ጥ ተደር ጎ በ ምትክ ነ ት


የ ያ ዙትን ቤት ቤቱን ለ ማስ ተዳደር ስ ልጣን ለ ተሰ ጠዉ የ ወረ ዳዉ፣ የ ክ /ከ ተማዉ እ ና
የ ከ ተማዉ የ ዲዛ ይን ና ግን ባ ታ ልማት አ ስ ተዳደር ጽ /ቤት /ቢሮ ማስ ረ ከ ባ ቸዉን በ የ ዕ ር ከ ኑ
በ ደብዳቤ እ ን ዲያ ረ ጋ ግጡ ተደር ጎ ይስ ተና ገ ዳሉ፤

4.7.2 በ አ ዲስ አ በ ባ ከ ተማ ክ ልል ውስ ጥ የ ነ በ ራቸውን ቤት በ አ ዋጅ 47/67 በ አ ን ቀጽ 16


ን ዑስ አ ን ቀጽ 6 መሰ ረ ት በ ከ ተማ አ ስ ተዳደሩ ክ ልል ዉስ ጥ ለ ሚገ ኝ የ አ ስ ተዳደር ዕ ር ከ ን
በ ማስ ረ ከ ብ በ ለ ዉጡ ከ ከ ተማዉ የ አ ስ ተዳደር ተቋም በ ተሰ ጣቸዉ ተመጣጣኝ ቤት ዉስ ጥ የ ሚኖሩ
እ ና ወደ ቀድሞ ቤታቸዉ ለ መመለ ስ ፍላ ጎ ት የ ለ ላ ቸዉ፣ ማለ ትም በ ምትክ ነ ት ለ ተሰ ጣቸዉ ቤት
የ ይዞ ታ ማረ ጋ ገ ጫ የ ምስ ክ ር ወረ ቀት የ ሚጠይቁት ሰ ዎች፣

ሀ . በ ዚህ ን ኡስ አ ን ቀጽ 4.7.1 ስ ር ፊደል "ሀ " እ ና "ለ " ላ ይ የ ተጠቀሱት


መረ ጃዎች ሲሟሉ፣

ለ . የ ቀድሞ ቤታቸዉ ከ ምትክ ቤቱ በ ወቅቱ በ ተደረ ገ ዉ የ ኪራይ ዋጋ ተመን መሰ ረ ት


እ ኩል ወይም ያ ነ ሰ ወይም በ አ ሁኑ ሰ ዓ ት ቤቱ ከ ሌለ (በ ልማት ምክ ን ያ ት የ ፈረ ሰ
ከ ፈረ ሰ ና ቦ ታውም ለ ሌላ ልማት ከ ዋለ ፣ በ ሌላ አ ግባ ብ ለ ሌላ አ ካ ል በ ህ ጋ ዊ መልኩ
የ ተላ ለ ፈ ከ ሆነ ) ወደቀድሞ ቤታቸዉ ለ መመለ ስ የ ማይችሉ መሆና ቸዉ በ ሰ ነ ድና
አ ግባ ብነ ት ባ ላ ቸዉ መን ግስ ታዊ ተቋማት በ ጽሁፍ ሲረ ጋ ገ ጥ፣

ሐ. የ ቀድሞ ቤታቸዉን ላ ለ መጠየ ቅ ባ ለ መብቱ /ባ ለ መብቶቹ ያ ረ ጋ ገ ጡበ ት የ ጽሁፍ ማረ ጋ ገ ጫ


ሲያ ቀር ብ/ቡ
መ. ይህ ሁኔ ታ በ ወረ ዳው የ ዲዛ ይን ና ግን ባ ታ ልማት አ ስ ተዳደር ጽ /ቤት እ ና የ ስራ
አ ስ ኪያ ጅ ጽ /ቤት ፕሮሰ ስ ካ ውን ስ ል በ ቃለ ጉባ ኤ ተደግፎ፣ ለ ክ /ከ ተማው ስ ራ አ ስ ኪያ ጅ

8
ጽ /ቤት እ ና ለ ዲዛ ይን ና ኮ ን ስ ትራክ ሽ ን አ ስ ተዳደር ልማት ጽ /ቤት በ አ ድራሻ ቸው ቀር ቦ
በ ተመሳ ሳ ይ አ ግባ ብ የ ክ /ከ ተማው ፕሮሰ ስ ካ ውን ስ ል በ ቃለ -ጉባ ኤ አ ስ ደግፎ ለ ከ ተማው
የ መሬት አ ስ ተዳደር ና የ ግን ባ ታ ፍቃድ ባ ለ ስ ልጣን እ ና ለ ዲዛ ይን ና ግን ባ ታ አ ስ ተዳደር
ልማት ቢሮ እ ና ለ ዋና ሥራ አ ስ ኪያ ጅ ጽ /ቤት ማሳ ወቅ አ ለ በ ት፣

ሠ. የ ከ ተማው የ መሬት አ ስ ተዳደር የ ግን ባ ታ ፍቃድ ባ ለ ስ ልጣን ም የ ክ /ከ ተማው ስ ራ


አ ስ ኪያ ጅ ጽ /ቤት በ ደብዳቤ ለ ዲዛ ይን ና ግን ባ ታ አ ስ ተዳደር ልማት ቢሮ ከ ሳ ወቀበ ት ቀን
አ ን ስ ቶ በ 1 ወር ውስ ጥ በ ተጠቀሰ ው ቤት ላ ይ በ ማካ ካ ሻ አ ግባ ብ በ አ ዋጁ መሰ ረ ት
ያ ልተሰ ጣቸው ቤት ስ ለ መሆኑ ወይም አ ሁን መስ ተን ግዶዉ እ ን ዳይፈቀድለ ት ተቃዉሞውን
ካ ልገ ለ ጸ ቢሮዉ መስ ተን ግዶውን እ ን ደተቀበ ለ ው ተቆ ጥሮ ለ ከ ተማው ዋና ሥራ አ ስ ኪያ ጅ
ጽ /ቤት አ ሳ ውቆ ምላ ሽ ሲሰ ጥ እ ና ለ ክ /ከ ተማው የ መሬት አ ስ ተዳደር የ ግን ባ ታ ፍቃድ
ጽ /ቤት ግለ ሰ ቡ በ ማካ ካ ሻ ቤቱ ላ ይ የ ይዞ ታ ማረ ጋ ገ ጫ የ ምስ ክ ር ወረ ቀት መስ ተን ግዶ
እ ን ዲሰ ጥና የ ቀድሞ ቤታቸዉ አ ሁን ያለ ከ ሆነ የ መን ግስ ት መሆኑ በ ደብዳቤ
ለ ሚመለ ከ ታቸዉ ተገ ልጾ በ ቤዝ ማፕ ላ ይም በ ዚሁ እ ን ዲወራረ ስ በ ጽሁፍ ያ ሳ ዉቃል፡ ፡
የ ቀድሞ ቤታቸዉ እ ስ ካ ለ እና ከ ምትክ ቤቱ በ ወቅቱ በ ተደ ረ ገ ዉ የ ኪራይ ዋጋ ተመን
መሰ ረ ት ያነ ሰ ከ ሆነ የ ቀድሞ ቤታቸዉን እ ን ጂ በ ማካ ካ ሻ ቤቱ መስ ተን ግዶ መጠየ ቅ
አ ይችሉም፡ ፡

1.7.3 ከ ላ ይ በ ዚህ ን ኡስ አ ን ቀጽ 4.7 ስ ር ድን ጋ ጌ መሰ ረ ት የ ሚስ ተና ገ ዱት ይዞ ታዎች የ ቦ ታ


ስ ፋት አ ወሳ ሰ ን ባ ለ ይዞ ታዉቹ ስ ለ ቀድሞ ቤታቸዉና ይዞ ታ እ ን ደሚያ ቀር ቡት ህ ጋ ዊ ማስ ረ ጃ
እ ና /ወይም በ መመሪ ያ ዉ ከ አ ዋጅ 47/67 በ ፊትና በ ኋላ እስከ ግን ቦ ት 1988 ዓ .ም
ድረ ስ ስ ለ ተያ ዙት ይዞ ታዎች ስ ለ ቦ ታ ስ ፋት አ ወሳ ሰ ን በ ተደነ ገ ገ ዉ መሰ ረ ት ይሆና ል፡ ፡
1.7.4 በ አ ዋጅ 47/67 በ አ ን ቀጽ 16 ን ዑስ አ ን ቀጽ 6 መሰ ረ ት በስራ ዝዉዉር ወይም
ከ ነ በ ሩበ ት ቦ ታ በ መልቀቃቸዉ የ ነ በ ሩበ ትን ቤትና ይዞ ታ ለ ነ በ ሩበ ት የ ክ ልል ከ ተማ ለ ሚገ ኝ
የ አ ስ ተዳደር ዕ ርከን በ ማስ ረ ከ ብ በ ለ ዉጡ ከ አ ዲስ ከ ተማ አ ስ ተዳደር ክ ልል ዉስ ጥ
በ ተሰ ጣቸዉ ተመጣጣኝ ቤት ዉስ ጥ የ ሚኖሩ ነ ዋሪ ዎች ለ ቤቱና ይዞ ታዉ የ ይዞ ታ ማረ ጋ ገ ጫ
የ ምስ ክ ር ወረ ቀት መስ ተን ግዶ አ ይሰ ጥም፤ " የ ሚሉ ድን ጋ ጌ ዎች ተጨምሯል፡ ፡
10. ከ ግን ቦ ት 1988 ዓ .ም በ ፊት ለ ተያ ዙት ይዞ ታዎች ለ ካ ር ታ ዝግጅት ተቀባ ይነ ት ያ ለ ዉ አ ነ ስ ተኛዉ የ ቦ ታ
ስ ፋት በ መመሪ ያ ዉ ዉስ ጥ በ አ ን ቀጽ 5 ን ኡስ አ ን ቀጽ 5.1(5.1.1) (ከ ሀ እስከ ሐ)፣ 5.2
(5.2.1)(ሠ)፣ በ አ ን ቀጽ 7 ን ኡስ አ ን ቀጽ 7.1(7.1.1) (ሀ ) 75 ካ ሬ ሜትር እ ና ከ ዚያ በ ላ ይ፣
ለ ድር ጅት 150 ካ ሬ ሜትር ና ከ ዚያ በ ላ ይ እ ን ዲሆን ተደን ግጎ የ ነ በ ረ ዉ እ ን ደሚከ ተለ ዉ ተሻ ሽ ሏል፤
10.1 አ ን ቀጽ 5 ን ኡስ አ ን ቀጽ 5.1(5.1.1) ስ ር የ ነ በ ሩት ፊደል ተራ "ሀ "፣ "ለ " እ ና "ሐ"
ተሰ ር ዘ ዉ በ ሚከ ተለ ዉ ድን ጋ ጌ ተተክ ቷል፤
 "ይዞ ታው በ ዚህ መመሪ ያ የ ተጠቀሱትን መስ ፈር ቶች አ ሟልቶ እ ስ ከ ተገ ኘ ድረ ስ ና በ ቦ ታዉ ላ ይ እ ስ ከ
ግን ቦ ት 1988 ዓ .ም የ ሰ ፈረ ግን ባ ታ እስካለ ድረ ስ አ ነ ስ ተኛዉ የ ቦ ታ/የ ይዞ ታ ስ ፋት

9
እ ን ደመስ ፈር ት ሳ ይታይ የ ይዞ ታ ማረ ጋ ገ ጫ ካ ር ታ ሊዘ ጋ ጅለ ት ይችላ ል፡ ፡ ሆኖም ቦ ታዉን /ይዞ ታዉን
ለ ማልማት ወይም አ ዲስ ግን ባ ታ በ ቦ ታዉ ላ ይ ለ መገ ን ባ ት ሲፈለ ግ በ ከ ተማዉ ፕላ ን ና በ አ ከ ባ ቢዉ
የ ልማት ፕላ ን መነ ሻ ነ ት በ ሚወሰ ነ ዉ እ ና /ወይም ሌሎች የ ፕሎት እ ስ ታን ዳር ድ ህ ጎ ች በ ሚፈቅዱት
የ ቦ ታ ስ ፋት ብቻ የ ሚፈቀድ ይሆና ል፤ "
10.2 አ ን ቀጽ 5 ን ኡስ አ ን ቀጽ 5.2(5.2.1) ስ ር "ሠ" እ ን ደሚከ ተለ ዉ ተሻ ሽ ሏል፤
 "ተቀባ ይነ ት ስ ለ ሚኖረ ዉ አ ነ ስ ተኛዉ የ ቦ ታ ስ ፋት በ ዚህ መመሪ ያ አ ን ቀጽ 5 ን ኡስ አ ን ቀጽ
5.1(5.1.1) በ ተደነ ገ ገ ዉ መሰ ረ ት የ ሚፈጸ ም ይሆና ል፤ " ተብሎ ተሻ ሽ ሏል፡ ፡
10.3 አ ን ቀጽ 7 ን ኡስ አ ን ቀጽ 7.1(7.1.1) ስ ር ፣
 "ሀ . ተቀባ ይነ ት ስ ለ ሚኖረ ዉ አ ነ ስ ተኛዉ የ ቦ ታ ስ ፋት በ ዚህ መመሪ ያ አ ን ቀጽ 5 ን ኡስ አ ን ቀጽ
5.1(5.1.1) በ ተደነ ገ ገ ዉ መሰ ረ ት የ ሚፈጸ ም ይሆና ል፤ " ተብሎ ተሻ ሽ ሏል፡ ፡
 "ለ . ላ ይ የ ተደነ ገ ገ ዉ ሙሉ በ ሙሉ ተሰ ር ዞ ፣ "ሐ" የ ነ በ ረ ዉ "ለ "፣ "መ" የ ነ በ ረ ዉ "ሐ" እ ና
"ሠ" የ ነ በ ረ ዉ "መ" ሆኗ ል፡ ፡ "
11. አ ን ቀጽ 6 ን ኡስ አ ን ቀጽ 6.1 ስ ር የ ይዞ ታ ባ ለ መብትነ ትን ለ መወሰ ን ስ ለ ሚጠየ ቁት መረ ጃዎች አ ተረ ጓ ጎ ም
(6.1.3) ሆኖ እ ን ደሚከ ተለ ዉ በ መመሪ ያ ዉ ላ ይ ተጨምሯል፤
 «በ ዚህ መመሪ ያ የ ይዞ ታ ባ ለ መብትነ ትን ለ መወሰ ን የ ሚጠየ ቁት መረ ጃዎች ቀጥሎ በ ተገ ለ ጸ ዉ መሰ ረ ት ተጣር ተዉ
ዉሳ ኔ ይሰ ጣል፤
ሀ . በ ቅድሚያ ይዞ ታዉ ላ ይ ከ ግን ቦ ት 1988 ዓ .ም በ ፊት የ ሰ ፈረ ቤት መኖሩ ከ ሶ ፍራ ቶፕ ወይም
ከ ኖር ቴክ የ አ የ ር ካ ር ታ ወይም ከ ጂአ ይኤስ ማፕ ላ ይ ይጣራል፡ ፡
ለ . ይዞ ታዉ ላ ይ ከ ግን ቦ ት 1988 ዓ .ም በ ፊት የ ሰ ፈረ ቤት ወይም ቤትና ግቢ መኖሩ ከ ተረ ጋ ገ ጠ
ቀጥሎ ቤቱና ይዞ ታዉ ወይም ቤቱ ያ ለ መወረ ሱ ከ ሚመለ ከ ታቸዉ የ መን ግስ ት ተቋማት በ ሚገ ኝ መረ ጃ
ማለ ትም ከ መን ግስ ት ቤቶች ኤጀን ሲ፣ ከ ከ ተማ ወይም ከ ክ /ከ ተማ ወይም ከ ወረ ዳ ዲዛ ይን ና ግን ባ ታ
አ ስ ተዳደር ና ልማት ጽ /ቤት /ቢሮ በ ዋና ነ ት የ ሚጣራ ሆኖ በ ሲአ ይኤስ መረ ጃ ላ ይም በ ማን ስም
እ ን ደተመዘ ገ በ ይታያ ል፤ ሆኖም በ ሲአ ይኤስ መረ ጃ ላ ይ ያ ለ ዉ መረ ጃና ከ እ ነ ዚህ ተቋማት በ ሚገ ኘዉ
መረ ጃ መካ ከ ል ልዩ ነ ት ከ ተፈጠረ ወረ ዳዉ እ ን ደገ ና እ ን ዲያ ጣራ ተደር ጎ ሚገ ኘዉ መረ ጃ ተቀባ ይነ ት
ይኖረ ዋል፡ ፡
ሐ. በ መጨረ ሻ ም የ ይዞ ታዉ ባ ለ መብት ማን እ ን ደ ሆነ ለ መወሰ ን በ ደጋ ፊ ሰ ነ ድነ ት ቦ ታዉን ያ ገ ኙበ ት
ማስ ረ ጃ፣ ቅጽ 008(CIS)፣ አ ገ ልግሎት (የ ዉሃ /የ መብራት /የ ስ ልክ ) ያ ስ ቀጠለ በ ትን ፣ የ ቤት ግብር ና
የ ቦ ታ ኪራይ የ ከ ፈሉበ ት ሰ ነ ድና ሌሎች የ ሰነ ድ ማስ ረ ጃዎች ካ ሉት ከ እ ነ ዚህ ከ ሁሉም አ ይነ ት
ማስ ረ ጃዎች መካ ከ ል ቢያ ን ስ አ ን ዱን ማቅረ ብ ከ ቻለ ከ እ ነ ዚህ መረ ጃዎች እ የ ተጣራ በ ዋና ነ ት ግን
በ ዚህ መመሪ ያ ላ ይ በ ተደነ ገ ገ ዉ መሰ ረ ት ይዞ ታዉ የ ማን እ ን ደሆነ በ ወረ ዳዉ ተጣር ቶ የ ሚቀር በ ዉን
መረ ጃ መሰ ረ ት በ ማድረ ግ ይወሰ ና ል፡ ፡ »
12. በ አ ን ቀጽ 6 ን ዑስ ›”kê 6.1(6.1.1) ስ ር "ሸ " ሆኖ የ ሚከ ተለ ዉ ተጨምሯል፤
 "በ ዚህ ን ኡስ አ ን ቀጽ ከ "ሀ " እ ስ ከ "ሰ " የ ተደነ ገ ጉት እ ን ደተጠበ ቁ ሆነ ዉ የ መሬት ኪራይና የ ቤት ግብር
ገ ብረ ዉ የ ማያ ዉቁ ወይም በ ስ ማቸዉ የ መሬት ኪራይና የ ቤት ግ ብር ማስ ታወቂያ ቢል ያ ልተሰ ጣቸዉ ወይም ሲገ ብሩ

10
ቆ ይተዉ በ ማቋረ ጣቸዉ ከ ወረ ዳዉ ገ ቢዎች ማህ ደራቸዉ ባ ለ መገ ኘቱ መስ ተና ገ ድ ያ ልቻሉት ሰ ዎች ሲያ ጋ ጥሙ ይዞ ታዉ
ከ ግን ቦ ት 1988 ዓ .ም በ ፊት የ ተያ ዘ መሆኑ ከ ሶ ፍራ ቶፕ ወይም ከ ኖር ቴክ ወይም ከ ጅአ ይኤስ መረ ጃዎች
ተጣር ቶና ተረ ጋ ግጦ እ ን ዲሁም የ ወረ ዳዉ ስ ራ አ ስ ኪያ ጅ የ ነ ዋሪ ዎችን ኮ ሚቴ በ ማስ መስ ከ ር የ ይዞ ታዉ ባ ለ መብት
መሆና ቸዉን በ ደብዳቤ ሲያ ረ ጋ ግጥ፣ በ ክ /ከ ተማዉ የ መሬት አ ስ ተዳደር ና ግን ባ ታ ፈቃድ ጽ /ቤት ከ ሚገ ኘዉ
የ ሲአ ይኤስ መረ ጃ ቢሉ ታትሞ በ ክ /ከ ተማዉ የ መሬት አ ስ ተዳደ ር ና ግን ባ ታ ፈቃድ ጽ /ቤት ቢል አ ታሚ፣ በ ይዞ ታ
አ ስ ተዳደር ና ዶኩሜን ቴሽ ን ን ዑስ የ ስ ራ ሂ ደት አ ስ ተባ ባ ሪ ዉ እ ና በ ጽ /ቤቱ ኃ ላ ፊ ተፈር ሞ ለ ወረ ዳዉ ገ ቢዎች
ጽ /ቤት በ ደብዳቤ በ መላ ክ የ መሬት ኪራዩ ን ና የ ቤት ግብሩን መክ ፈል እ ን ዲጀምሩ በ ማድረ ግ መስ ተን ግዶ
ይሰ ጣቸዋል፤ " የ ሚል ተጨምሯል፡ ፡
13. በ መመሪ ያ ዉ አ ን ቀጽ 7 ን ዑስ አ ን ቀጽ 7.1.2(ረ )
 "በ ዚህ ን ዑስ አ ን ቀጽ 7.1.2 ከ ፊደል ተራ "ሐ" እ ስ ከ "ሠ" ድረ ስ የ ተደነ ገ ጉት እ ን ደተጠበ ቁ ሆነ ዉ
ከ 5ዐ ዐ ሜትር ካ ሬ ስ ፋት በ ላ ይ የ ሆኑ ት የ መሬት ይዞ ታዎች የ ከ ተማዉ ማስ ተር ፕላ ን ወይም የ አ ከ ባ ቢ ልማት
ፕላ ን የ ሚፈቅድ ከ ሆነ ባ ለ ይዞ ታዉ አ ገ ልግሎቱን በ መቀየ ር የ ልማት ሀ ሳ ብ ሲያ ቀር ብ የ ማልማት አ ቅም ያ ለ ው
መሆኑ እ ን ደአ ዲስ የ ፕሮጀክ ት ጥያ ቄ ታይቶ ሲረ ጋ ገ ጥ መሬቱ ባ ለ ይዞ ታው እ ን ዲያ ለ ማው ቅድሚያ ይሠጣል፡ ፡
ከ 500 ሜትር ካ ሬ በ ላ ይ ላ ለ ው ለ ልዩ ነ ቱ የ መሬት መጠን በ አ ካ ባ ቢዉ ወቅታዊ ከ ፍተኛ የ ጨረ ታ ዋጋ መሠረ ት
እ ን ዲከ ፍሉ ተደር ጎ አ ዲስ የ ሊዝ ውል ይዋዋላ ሉ፡ ፡ የ ግን ባ ታውም ጊ ዜ ህጉ በ ሚፈቅደው ገ ደብ መሆን
ይኖር በ ታል፡ ፡ ይህ ካ ልሆነ የ መሬት ይዞ ታው ተቆ ር ጦ ራሱን ችሎ የ ሚለ ማ ከ ሆነ ተከ ልሎ ወደ ፕሮጀክ ት
ጽ /ቤቱ ይገ ባ ል፡ ፡ ሆኖም መሬቱ ራሱን ችሎ ሊለ ማ የ ማይችል ከ ሆነ በ ን ዑስ አ ን ቀጽ 7.1.2 በ ፊደል "ሠ"
መሠረ ት የ ሚስ ተና ገ ድ ይሆና ል፤ የ ማልማት አ ቅም ማሳ ያ ፣ የ ሊዝ ዋጋ አ ከ ፋፈል እ ና የ እ ፎይታ ጊ ዜ በ መመሪ ያ
ቁጥር 1/2002 ዓ .ም ላ ይ በ ተደነ ገ ገ ዉ መሰ ረ ት ይሆና ል፡ ፡ በ ተጨማሪ ነ ት የ ሚፈቀደ ዉ የ ቦ ታ ስ ፋት
ከ 2000 ካ /ሜ መብለ ጥ የ ለ ሌበ ት ሆኖ በ ክ /ከ ተማዉ ቦ ር ድ የ ሚወሰ ነ ዉ ተጨማሪ ዉ የ ቦ ታ ስ ፋት እ ስ ከ 500
ካ /ሜ ድረ ስ ብቻ የ ሆኑ ይዞ ታዎችን ሲሆን ከ ዚያ በ ላ ይ የ ሆኑ ት ይዞ ታዎች በ ከ ተማዉ ቦ ር ድ ታይቶ የ ሚወሰ ን
ይሆና ል፤ " በ ሚለ ዉ ተሻ ሽ ሏል፡ ፡
14. በ መመሪ ያ ዉ አ ን ቀጽ 8 ን ዑስ አ ን ቀጽ 8.1 አ ዲስ የ ይዞ ታ ማረ ጋ ገ ጫ በ ዚህ መመሪ ያ መሰ ረ ት እ ን ዲሰ ጣቸዉ
ለ ሚጠይቁት ሰ ዎች ስ ለ ይዞ ታዉ የ መረ ጃ አ ሰ በ ሰ ብና አ ሰ ጣጥን በ ሚደነ ግገ ዉ ስ ር ፊደል ተራ “ሐ” እና
“መ” በ ቅደም ተከ ተላ ቸዉ እ ን ደሚከ ተለ ዉ ተሻ ሽ ለ ዋል፡ ፡
“ሐ. በ ጽሁፍ የ ተሰ በ ሰ ቡት መረ ጃዎች በ ወረ ዳዉ የ መሬት አ ስ ተዳደር ና ግን ባ ታ ፈቃድ ጽ /ቤት ባ ለ ሙያ ዎች
ተጣር ተዉና ተደራጅተዉ፣ በ ጽ /ቤቱ ሃ ላ ፊ ተረ ጋ ግጠዉ ለ ወረ ዳዉ የ ስ ራ አ ስ ኪያ ጅ ጽ /ቤት ፕሮሰ ስ
ካ ዉን ስ ል ይቀር ባ ል፤ ፕሮሰ ስ ካ ዉን ስ ሉም ስ ለ መረ ጃዎቹ ትክ ክ ለ ኛነ ት መር ምረ ዉ በ ፊር ማቸዉ በ ማረ ጋ ገ ጥ
በ ዋና ስ ራአ ስ ኪያ ጁ ፊር ማ ለ ክ /ከ ተማዉ የ መሬት አ ስ ተዳደር ና ግን ባ ታ ፈቃድ ጽ /ቤት ይላ ካ ል፤ ሆኖም
የ ፕሮሰ ስ ካ ዉን ስ ል አ ባ ላ ት ባ ለ መመደባ ቸዉ ያ ልተሟሉባ ቸዉ ማለ ትም ከ ጠቅላ ላ ዉ የ ካ ዉን ስ ሉ አ ባ ላ ት ቁጥር
ግማሽ ና ከ ግማሽ በ ታች የ ሆነ ባ ቸዉ ወረ ዳዎች ላ ይ ስ ራ አ ስ ፈጻ ሚዉ ለ ዚህ ስ ራ ተጨማሪ የ ሰ ዉ ኃ ይል
ካ ሉት አ መራሮች መካ ከ ል ስ ለ ስ ራዉ የ ተሻ ለ ግን ዛ ቤና ስ ነ ምግባ ር ካ ላ ቸዉ ሊመድብ ይችላ ል፡ ፡ የ ወረ ዳዉ
ዋና ስ ራ አ ስ ኪያ ጅ ለ ወረ ዳዉ ስ ራ አ ስ ፈጻ ሚ ኮ ሚቴ ስ ለ ስ ራዉና ተጣር ተዉ ስ ለ ተላ ኩት መረ ጃዎች ዝር ዝር
መረ ጃ በ የ ሳ ምን ቱ ሪ ፖር ት ያ ቀር ባ ል፡ ፡

11
“መ. የ መስ ክ መረ ጃ ሲሰ በ ሰ ብ ቢያ ን ስ ከ ክ /ከ ተማዉ መረ ጃ ሰ ብሳ ቢዎች በ ተጨማሪ ባ ለ ጉዳዩ ፣
አ ጎ ራባ ቾች (ማለ ትም ግለ ሰ ብ ወይም የ ድር ጅት ተወካ ይ፣ የ ወረ ዳ ቤትን የ ሚያ ስ ተዳድረ ዉ የ ወረ ዳዉ
የ ዲዛ ይን ና ግን ባ ታ ልማት ጽ /ቤት ሃ ላ ፊ ወይም ተወካ ይ፣ የ መን ግስ ት ቤቶች ኤጀን ሲ ተወካ ይ ሊሆኑ
ይችላ ሉ) መገ ኘት ይኖር ባ ቸዋል፤ ለ እ ነ ዚህ አ ካ ላ ት ቢያ ን ስ ከ አ ምስ ት ቀን ቀደም ብሎ በ ጽሁፍ በ ወረ ዳዉ
በ ኩል ጥሪ ይደረ ግላ ቸዋል፤ የ ሚመለ ከ ታቸዉ ማግኘት ካ ልተቻለ ም በ ራቸዉ ላ ይ የ ጥሪ ዉ ወረ ቀት ይለ ጠፋል፤
በ ጥሪ ዉ መሰ ረ ት የ ሚመለ ከ ታቸዉ ካ ልተገ ኙ ስ ራዉ መደና ቀፍ ስ ለ ለ ሌበ ት ባ ለ ጉዳዩ ና መረ ጃ ሰ ብሳ ቢዎቹ
እ ስ ከ ተገ ኙ ድረ ስ መረ ጃዉ ተሰ ብስ ቦ ጥሪ ዉ መድረ ሱ የ ተረ ጋ ገ ጠበ ት (ጥሪ ዉ የ ተላ ለ ፈላ ቸዉ በ ቀሪ ዉ የ ጥሪ
ወረ ቀት ላ ይ በ መፈረ ም ወይም ለ መፈረ ም ወይም ለ መቀበ ል ፈቃደኛ ሳ ይሆኑ ከ ቀረ ፣ በ አ ካ ል ማግኘት
ካ ልተቻለ ጥሪ አ ድራሹ ይህ ን ኑ ጠቅሶ ፈር ሞ ያ ረ ጋ ገ ጠዉ) የ ጥሪ ዉ ቀሪ ደብዳቤ ከ ባ ለ ጉዳዩ ፋይል ጋ ር
እ ን ዲያ ያ ዝ ተደር ጎ የ ይዞ ታ ማረ ጋ ገ ጫዉ እ ን ዲዘ ጋ ጅ ይደረ ጋ ል፡ ፡ በ ጥሪ ወረ ቀቱ ላ ይም በ ተባ ለ ዉ ቦ ታና
ሰ ዓ ት ሳ ይገ ኙ ቢቀሩ ከ መረ ጃዉ አ ሰ ባ ሰ ብ ጋ ር በ ተያ ያ ዘ ለ ሚያ ጋ ጥማቸዉ ወይም ለ ሚፈጠር ባ ቸዉ ችግር
የ ክ /ከ ተማዉ የ መሬት አ ስ ተዳደር ና ግን ባ ታ ፈቃድ ጽ /ቤት ኃ ላ ፊነ ት የ ማይወስ ድ መሆኑ ይጠቀሳ ል፡ ፡ ”
በ ሚል ተሻ ሽ ለ ዋል፡ ፡
15. በ መመሪ ያ ዉ አ ን ቀጽ 8 ን ዑስ አ ን ቀጽ 8.1 ስ ር የ መረ ጃ ልዩ ነ ት ሲፈጠር ዉሳ ኔ የ ሚሰ ጥበ ት አ ሰ ራር
“ረ ” ተብሎ እ ን ደሚከ ተለ ዉ ተጨምሯል፤
 “በ ጂአ ይኤስ እ ና /ወይም በ ሲአ ይኤስ መረ ጃ እ ና በ ተጨባ ጭ መሬት ላ ይ በ ተገ ኘዉ/ባ ለ ዉ መረ ጃ መካ ከ ል
ልዩ ነ ት ሲኖር ማለ ትም የ ቤት ቁጥር ፣ የ ፕሎት አ ቀማመጥና ቅ ር ጽ፣ የ ባ ለ መብት ስ ም ልዩ ነ ቶች እ ና ተመሳ ሳ ይ
ልዩ ነ ቶች ሆነ ዉ ለ ዉሳ ኔ አ ሰ ጣጥ አ ስ ቸጋ ሪ የ ሆኑ ልዩ ነ ቶች ሲያ ጋ ጥሙ የ ተፈጠረ ዉ ልዩ ነ ት ከ ጂአ ይኤስ
እ ና /ወይም ሲአ ይኤስ መረ ጃ መደራጀት ወዲህ ሆን ተብሎ የ ተፈጠረ ያ ለ መሆኑ በ ወረ ዳዉ አ ማካ ይነ ት ተሰ ብስ ቦ
በ ወረ ዳዉ የ ስ ራ አ ስ ኪያ ጅ ጽ /ቤት ፕሮሰ ስ ካ ዉን ስ ል እ ና በ ስ ራ አ ስ ኪያ ጁ ተረ ጋ ግጦ ለ ክ /ከ ተማዉ የ ሚላ ከ ዉ
መረ ጃ ለ ዉሳ ኔ ተቀባ ይነ ት ይኖረ ዋል፤ የ ተፈጠዉ የ መረ ጃ ልዩ ነ ት በ ጂአ ይኤስ እ ና /ወይም በ ሲአ ይኤስ መረ ጃ
ላ ይ ለ ዉጥ ማድረ ግ ሲያ ስ ፈልግ በ ወረ ዳዉ ተጣር ቶ የ ሚቀር በ ዉ መረ ጃ በ ክ /ከ ተማዉ ስ ራአ ስ ኪያ ጅ ጽ /ቤት
የ ፕሮሰ ስ ካ ዉን ስ ል ጸ ድቆ ፣ በ ስ ራአ ስ ኪያ ጁ በ ኩል ተረ ጋ ግጦ ለ ባ ለ ስ ልጣኑ ይላ ካ ል፤ ባ ለ ስ ልጣኑ ም መረ ጃዉን
አ ጣር ቶ ለ ከ ተማዉ የ ከ ተማ ፕላ ን ና መረ ጃ ኢን ስ ቲትዩ ት በ ደብዳቤ ይላ ካ ል፤ ኢን ስ ቲትዩ ቱም መረ ጃዉን መር ምሮ
የ መረ ጃዉን እ ር ማት ከ ተቀበ ለ መልሶ ለ ከ ተማዉ ዋና ስ ራአ ስ ኪያ ጅ እ ና ለ ባ ለ ስ ልጣኑ በ ደብዳቤ ካ ሳ ወቀበ
በ ኋላ በ ለ ስ ልጣኑ ለ ክ ፍለ ከ ተማዉ በ ደብዳቤ ካ ሳ ወቀበ ት ቀን ጀምሮ የ መረ ጃ ልዩ ነ ቱ እ ን ደተስ ተካ ከ ለ
ይቆ ጠራል፤ ” የ ሚል ተጨምሯል፡ ፡
16. ከ ግን ቦ ት 1988 ዓ .ም በ ፊት ቦ ታዉ መያ ዙና በ ቦ ታዉ ላ ይ ቤት ስ ለ መገ ን ባ ቱ ከ ሶ ፍራቶፕ ማፕ ወይም
ከ ኖር ቴክ ና ከ ጂአ ይኤስ መረ ጃ ቢረ ጋ ገ ጥም የ ሲአ ይኤስ መረ ጃ ላ ይ ባ ለ መኖራቸዉ ብቻ ለ መስ ተና ገ ድ ያ ልቻሉ ሰ ዎች
በ መኖራቸዉ በ መመሪ ያ ዉ አ ን ቀጽ 8 ን ዑስ አ ን ቀጽ 8.1 ስ ር "ሰ " ሆኖ የ ሚከ ተለ ዉ ተጨምሯል፤
 "ከ ግን ቦ ት 1988 ዓ .ም በ ፊት ቦ ታዉ መያ ዙና በ ቦ ታዉ ላ ይ ቤት ስ ለ መገ ን ባ ቱ ከ ሶ ፍራቶፕ ማፕ ወይም
ከ ኖር ቴክ ማፕ ወይም ከ ጂአ ይኤስ መረ ጃ ተረ ጋ ግጦ እ ያ ለ የ ሲአ ይኤስ መረ ጃ ላ ይ ያ ልተገ ኙት ቤቶችና
ይዞ ታዎች መረ ጃቸዉ በ አ ዲስ መልክ ተሰ ብስ ቦ በ ሰ ብሳ ቢዉ ባ ለ ሙያ ና በ ዉዝፍ ስ ራና ሬጉላ ራይዜሽ ን ዴስ ክ
ኃላ ፊ ተፈር ሞ፣ በ ክ /ከ ተማዉ የ መሬት አ ስ ተዳደር ና ግን ባ ታ ፈቃድ ጽ /ቤት የ ይዞ ታ አ ስ ተዳደር ና

12
ዶኩሜን ቴሽ ን ን ዑስ የ ስራ ሂ ደት አ ስ ተባ ባ ሪ ፊር ማ ተረ ጋ ግጦና በ ጽ /ቤቱ ኃላ ፊ ጸ ድቆ ለ ባ ለ ስ ልጣኑ
ይላ ካ ል፡ ፡ ባ ለ ስ ልጣኑ ም በ ትክ ክ ል ከ ግን ቦ ት 1988 ዓ .ም በ ፊት ስ ለ መያ ዙ አ ረ ጋ ግጦና አ ጽድቆ
ለ ክ /ከ ተማዉ በ ደብዳቤ ከ ላ ከ በ ኋላ ክ /ከ ተማዉ ወደ ሲአ ይኤስ መረ ጃ ቋት በ መረ ጃ ኢን ኮ ደር /በ መረ ጃና
ዶኩመን ቴሽ ን ኦ ፊሰ ር ተፈር ሞ እ ን ዲገ ባ በ ማድረ ግ እ ን ዲስ ተና ገ ዱ ይደረ ጋ ል፤ " የ ሚል ተጨምሯል፡ ፡
17. በ መመሪ ያ ዉ በ አ ን ቀጽ 9 ስ ር የ ተደነ ገ ገ ዉ፣
 ን ኡስ አ ን ቀጽ 9.1 ሆኗ ል፤
 በ አ ን ቀጽ 9 ስ ር ን ኡስ አ ን ቀጽ "9.2" ሆኖ የ ሚከ ተለ ዉ ተጨምሯል፤
"በ ዚህ አ ን ቀጽ ን ዑስ አ ን ቀጽ 9.1 ስ ር የ ተደነ ገ ገ ዉ ቢኖር ም ከ አ ዋጅ 47/67 ወዲህ ስ ለ ተያ ዙ
ይዞ ታዎችን በ ሚመለ ከ ት በ ከ ፊል የ መሬት አ ጠቃቀሙ ከ ፕላ ን አ ን ጻ ር መን ገ ድ የ ሚቆ ር ጣቸዉ ይዞ ታዎች ከ ፕላ ን
አንጻር ችግር በ ለ ሌበ ት የ ቦ ታ ስ ፋት ላ ይ ግን ባ ታ ያ ለ ሆኖ እ ራሱን ችሎ ተቆ ረ ጦ ካ ር ታ ሊዘ ጋ ጅለ ት
የ ሚችል ከ ሆነ ከ ፕላ ን አ ን ጻ ር መን ገ ድ የ ሚነ ካ ዉ ክ ፍል ካ ር ታ ላ ይ ማመላ ከ ት ሳ ያ ስ ፈልግ ተቆ ር ጦ እ ን ዲወጣ
ይደረ ጋ ል፤ " የ ሚል በ ተጨማሪ ነ ት እ ን ዲካ ተት ተደር ጓ ል፡ ፡
18. በ መመሪ ያ ዉ ክ ፍል አ ምስ ት አ ን ቀጽ 23 ን ዑስ አ ን ቀጽ 23.4 ላ ይ የ ተደነ ገ ገ ዉ እ ን ደሚከ ተለ ዉ ተሻ ሽ ሏል፡ ፡
 "እ ስ ከ ግን ቦ ት 1988 ዓ .ም ድረ ስ በ ጊ ዜያ ዊነ ት ለ ተለ ያ ዩ አ ገ ልግሎቶች በ አ ስ ተዳደሩ በ ተለ ያ ዩ ጊ ዜያ ት
ተፈቅደው የ ተያ ዙት እ ና ቋሚ ግን ባ ታ ያ ለ ባ ቸዉ ይዞ ታዎች እ ን ደሰ ነ ድ አ ልባ ይዞ ታዎች ተቆ ጥረ ዉ በ ዚህ
መመሪ ያ ክ ፍል ሦስ ት፣ ስለ ከ አ ዋጅ 47/67 ወዲህ ለ ተያ ዙ ሰ ነ ድ አ ልባ የ መሬት ይዞ ታዎች የ ካ ር ታ
አ ሰ ጣጥ አ ገ ልግሎት በ ተደነ ገ ገ ዉ መሰ ረ ት ይስ ተና ገ ዳሉ፡ ፡ " በ ሚል ተሻ ሽ ሏል፡ ፡
19. በ መመሪ ያ ዉ አ ን ቀጽ 23 ስ ር ን ዑስ አ ን ቀጽ 23.5 ተጨምሮ "ከ አ ዋጅ 47/67 ወዲህ እ ስ ከ ግን ቦ ት 1988
ዓ .ም ድረ ስ የ ተያ ዙ ይዞ ታዎች ሆነ ዉ ካ ር ታቸዉ ላ ይ በ ቦ ታዉ ላ ይ እስከ ስ ድስ ት ወር ድረ ስ ግን ባ ታ
ካ ልተከ ና ወነ በ ት ተቀባ ይነ ት የ ለ ዉም የ ሚል ዓ ረ ፍተ ነገር ወይም ተመሳ ሳ ይ ማሳ ሰ ቢያ ዎች ስ ላ ለ ባ ቸዉ ብቻ
መስ ተን ግዶ የ ተከ ለ ከ ሉት ይዞ ታዎች በ 1988 ዓ .ም የ ኖር ቴክ ወይም የ ጂአ ይኤስ ወይም በ 1997 ዓ .ም
የ መስ መር ካ ር ታ(Line map) ላ ይ የ ሚታይ ቤት መኖሩን እ ና በ መስ ክ ም በ ቦ ታዉ ላ ይ በ አ ካ ል በ መገ ኘት
ባ ወጡት የ ግን ባ ታ ፈቃድ መሰ ረ ት ቤቱ መገ ን ባ ቱን በ ማረ ጋ ገ ጥ ቀደም ሲል በ ተሰ ጣቸዉ ካ ር ታ ላ ይ በ ተመለ ከ ተዉ
የ ቦ ታ ስ ፋት ልክ ቋሚ የ ይዞ ታ ማረ ጋ ገ ጫ ካ ር ታ ይሰ ጣቸዋል፤ " የ ሚል ድን ጋ ጌ ተጨምሮበ ታል፡ ፡
20. በ መመሪ ያ ዉ አ ን ቀጽ 24 ን ኡስ አ ን ቀጽ 24.2 ተራ ቁጥር 24.2.2 ስ ር ፊደል ተራ "ለ " እ ን ደሚከ ተላ ዉ
ተሻ ሽ ሏል፤
 "እ ራሱን ችሎ የ ሚለ ማ ከ ሆነ ጭማሪ ዉ ቦ ታ ብቻ ወደሊዝ ስ ር ዓ ት እ ን ዲገ ባ ተደር ጎ የ ነ ባ ሩና የ ሊዝ ይዞ ታ
ድር ሻ ተለ ይቶ አ ን ድ የ ፕሮፖር ሽ ን ካ ር ታ ይዘ ጋ ጅለ ታል፤ "
21. በ መመሪ ያ ዉ አ ን ቀጽ 24 ን ኡስ አ ን ቀጽ 24.5(24.5.1) ስ ር በ ተራ ቁጥር "3" እ ና "4" ላ ይ
የ ተደነ ገ ጉት እ ን ደሚከ ተለ ዉ በ ቅደም ተከ ተል ተሻ ሽ ሏል፤
 "ከ ላ ይ በ ዚህ አ ን ቀጽ ን ዑስ አ ን ቀጽ 24.4 የ ተጠቀሰ ው እ ና በ ዚህ መመሪ ያ ስ ለ ይዞ ታ ማስ ፋፋት
የ ተደነ ገ ጉት እ ን ደተጠበ ቁ ሆኖ ለ መኖሪ ያ ቤት በካርታ ላ ይ ያለው እና በ ተጨማሪ ነ ት ተስ ፋፍቶ
የ ተያ ዘ ው የ ቦ ታ ስ ፋት መጠን ጠቅላ ላ ድምር ከ 500 ሜትር ካሬ መብለ ጥ የ ለ በ ትም፡ ፡ ሆኖም
በ ህ ገ ጥነ ት ተስ ፋፍቶ የ ተያ ዘ ዉ እ ና ከ ጠቅላ ለ ዉ የ ቦ ታ ስ ፋት ከ 500 ካ ሬ ሜትር በ ላ ይ የ ሚሆነ ዉ

13
አ ን ድ ላ ይ ሆነ ዉ እ ራሳ ቸዉን ችለ ዉ መልማት ያ ለ መቻላ ቸዉ ሲረ ጋ ገ ጥ ለ ቦ ታ ስ ፋቱ በ ተደነ ገ ገ ዉ የ ቅጣት
መጠን በ ማስ ከ ፈል፣ እ ራሱን ችሎ መልማት የ ሚችል ከ ሆነ ግን ከ አ ዋጅ 47/67 ዓ .ም በ ፊትና ወዲህ
ለ ተያ ዙት ይዞ ታዎች የ ይዞ ታ ማረ ጋ ገ ጫ ምስ ክ ር ወረ ቀት ስ ለ መስ ጠት ለ መኖሪ ያ ቤት ከ 500 ካ ሬ ሜትር
ስ ፋት በ ላ ይ ለ ሆኑ ት ይዞ ታዎች በ ተደነ ገ ገ ዉ መሰ ረ ት በ ወቅታዊ የ አ ከ ባ ቢዉ ከ ፍተኛ የ ሊዝ ጨረ ታ ዋጋ
እ ን ደአ ግባ ብነ ታቸዉ እ የ ታየ የ ሚወሰ ን ይሆና ል፡ ፡ " በ ሚል ተሻ ሽ ሏል፤
 "የ ቅጣት ክ ፍያ ውም በ አ ን ድ ዓ መት ውስ ጥ በ አ ን ድ ወይም በ ሁለ ት ጊ ዜ ብቻ ተከ ፍሎ የ ሚጠና ቀቅ
ይሆና ል፡ ፡ የ ሊዝ ክ ፍያ ውም በ ሊዝ ደን ብ ቁጥር 29/2002 ለ መኖሪ ያ ቦ ታ አ ሰ ጣጥ በ ተደነ ገ ገ ው
መሠረ ት ይሆና ል፡ ፡ የ ቦ ታ ስ ፋታቸዉ ከ 500 ካ ሬ ሜትር በ ላ ይ በ መሆና ቸዉ ከ አ ዋጅ 47/67 ዓ .ም
በ ፊትና ወዲህ ለ ተያ ዙት ይዞ ታዎች የ ይዞ ታ ማረ ጋ ገ ጫ ምስ ክ ር ወረ ቀት ስ ለ መስ ጠት ለ መኖሪ ያ ቤት
ከ 500 ካ ሬ ሜትር ስ ፋት በ ላ ይ ለ ሆኑ ት ይዞ ታዎች በ ተደነ ገ ገ ዉ መሰ ረ ት የ ሚስ ተና ገ ዱት የ ሊዝ ክ ፍያ
ጊ ዜ፣ የ እ ፎይታ ጊ ዜ፣ የ ቅድመክ ፍያ መጠን ፣ የ ልማት ሀ ሳ ብ ስ ለ ማቅረ ብና ሌሎች ጉዳዮችም ለ እ ነ ዚህ
ይዞ ታዎች በ ተደነ ገ ገ ዉ መሰ ረ ት የ ሚወሰ ን ይሆና ል፡ ፡ " ተብሎ ተሻ ሽ ሏል፤
22. በ አ ን ቀጽ 26 ን ዑስ አ ን ቀጽ 26.1 ስ ር በ ተራ ቁጥር 26.1.4 ላ ይ "ሁሉም በ ነ ባ ር ም ሆነ በ ሊዝ ደን ብ
የ ተያ ዙ ይዞ ታዎች ሲቀላ ቀሉ በ ሊዝ e`¯ƒ መሠረ ት ይተዳደራሉ፤ " የ ሚለ ዉ እ ና በ ስ ሩ ከ ፊደል ተራ ሀ
እ ስ ከ ሐ የ ተደነ ገ ጉት ሙሉ በ ሙሉ ተሰ ር ዟል፡ ፡
23. ከ አ ዋጅ 47/67 በ ፊት የ ተገ ኙ ይዞ ታዎች ሆነ ዉ በ መመሪ ያ ቁጥር 8/1995 መሰ ረ ት ባ ልተመዘ ገ ቡ ዉሎች ቤት
ተሻ ሽ ጠዉ እ ስ ከ 1992 ዓ .ም ድረ ስ ዉላ ቸዉን በ ወቅቱ በ ነ በ ረ ዉ የ ማዘ ጋ ጃቤቱ አ ሰ ራር መሰ ረ ት ተሻ ሻ ጭ
ወገ ኖች በ ጋ ራ ያ ስ ገ ቡትና ዉላ ቸዉ በ ወቅቱ በ ጋ ራ ስ ለ መግባ ቱ ተረ ጋ ግጦ በ ፋይላ ቸዉ የ ሚገ ኙን በ ሚመለ ከ ት የ ስ ም
ዝዉዉር መስ ተን ግዶ ለ መስ ጠት በ መሬት ይዞ ታ አ ስ ተዳደር መመሪ ያ ዉ አ ን ቀጽ 50 ስ ር ን ዑስ አ ን ቀጽ 50.4
ሆኖ ስ ለ ባ ልተመዘ ገ ቡ ዉሎች የ ተፈጸ ሙ የ ቤት ዝዉዉሮችና ሻ ጭ ሊቀር ብ ባ ልቻለ በ ት ስ ለ ሚድረ ጉ የ ስ መ-ን ብረ ት
ዝዉዉሮች ተብሎ፣ ከ 1992 ዓ .ም በ ፊት ዉላ ቸዉን በ ማኅ ደራቸዉ ያ ላ ስ ገ ቡት እ ና በ ሰ ነ ድ አ ልባ ይዞ ታዎችና
ቤቶች ላ ይ ስ ለ ባ ልተመዘ ገ ቡ ዉሎች የ ተደረ ጉ የ ቤት ዝዉዉሮችና ሻ ጭ ሊቀር ብ ባ ልቻለ በ ት ስ ለ ሚድረ ጉ የ ስ መ-
ን ብረ ት ዝዉዉሮች አ ፈጻ ጸ ም ደግሞ 50.5 ሆኖ እ ን ደሚከ ተለ ዉ በ ቅደም ተከ ተል ተጨምሯል፡ ፡
50.4 ስ ለ ባ ልተመዘ ገ ቡ ዉሎች የ ተፈጸ ሙ የ ቤት ዝዉዉሮችና ሻ ጭ ሊቀር ብ ባ ልቻለ በ ት ስ ለ ሚድረ ጉ የ ስ መ-
ን ብረ ት ዝዉዉሮች አ ፈጻ ጸ ም፣
50.4.1 ይህ ን ኡስ አ ን ቀጽ ተፈጻ ሚነ ት የ ሚኖረ ዉ የ ከ ተማዉ አ ስ ተዳደሩ ባ ወጣዉ መመሪ ያ ቁጥር
8/1995 ተመሳ ሳ ይ ጉዳዮች ሲስ ተና ገ ዱ እ ን ደነ በ ሩ መነ ሻ በ ማድረ ግ ቀጥሎ በ ቀረ ቡት ላ ይ
ይሆና ል፤
ሀ . በ አ ዋጅ ቁጥር 47/67 መሰ ረ ት የ ግል የ ከ ተማ ቦ ታና ቤት ባ ለ መብትነ ትን አ ጣር ቶ
ማስ ረ ጃ የ መስ ጠት ተግባ ር ተቋር ጦ ከ መቆ የ ቱ የ ተነ ሳ ይዞ ታዎቹ በ ባ ለ መብቶች ስም
ተመዝግበ ዉ በ መብት ማረ ጋ ገ ጫ ሰ ነ ድ ሳ ይታወቅ በ ተለ ያ የ መን ገ ድ ለ ሌላ ተላ ልፈዉ
መገ ኘታቸዉ ህ ግን ያ ልተከ ተለ ቢሆን ም ከ አ ቅም በላይ በ ሆነ ምክ ን ያ ት መሆኑ
ስ ለ ሚታመን አ ስ ፈላ ጊ ፎር ማሊቲዎችን ና ግዴታዎችን ማሟላ ት የ ሚችሉ ሆነ ዉ በ መመሪ ያ
ቁጥር 8/1995 እ ን ዲስ ተና ገ ዱ ዕ ድሉ ተሰ ጥቶአ ቸዉ ነ ገ ር ግን ሳ ይስ ተና ገ ዱ የ ቀሩ ፣

14
ለ . ይዞ ታዎቹ ለ ሌላ የ ተላ ለ ፉበ ት ባ ልተመዘ ገ ቡ ዉሎች ሆኖ አ ስ ተላ ላ ፊዎች በ ተለ ያ ዩ
ምክ ን ያ ቶች አ ሁን በ ግን ባ ር ለ መቅረ ብ የ ማይችሉበ ት ሁኔ ታ ባ ጋ ጠማቸዉ ላ ይ ይሆና ል፡ ፡
50.4.2 የ ሚስ ተና ገ ዱት ያ ልተመዘ ገ ቡት ዉሎች፣
ሀ . ከ 1992 ዓ .ም በ ፊት ሁለ ቱም ወገ ኖች ተፈራር መዉ በ ጋ ራ ያ ስ ገ ቡት ዉል መሆኑ
በ ወቅቱ በ ነ በ ረ ዉ አ ሰ ራር መሰ ረ ት ተረ ጋ ግጦ ማህ ተም ያ ረ ፈበ ትና አ ሁን በ ክ /ከ ተማዉ
በ ሚገ ኘዉ የ ይዞ ታዉ ፋይል ዉስ ጥ የ ሚገ ኝ ከ ሆነ ፣
ለ. በ ወቅቱ ፍር ድ ቤት በ ጋ ዜጣ ጥሪ አ ድር ጎ ተቃዋሚ ስ ላ ለ መቅረ ቡ ማስ ረ ጃ
የ ቀረ በ ባ ቸዉ ዉሎች እ ና
ሐ. ዉላ ቸዉ አ ሁን በ ክ /ከ ተማዉ ባ ለ ዉ ፋይላ ቸዉ ዉስ ጥ የ ሚገ ኝ ቢሆን ም ዉላ ቸዉን
ከ 1992 ዓ .ም በ ፊት በ ጋራ ያስገ ቡ ስ ለ መሆኑ ማረ ጋ ገ ጫ ያ ልተገ ኘላ ቸዉና
አ ስ ተላ ለ ፊዎቹ በ ግን ባ ር መቅረ ብ ላ ማይችሉባ ቸዉ ተቃዋሚ ካ ለ ለ ፍር ድ ቤት ተቃዉሞዉን
አ ቅር ቦ ሂ ደቱን የ ሚያ ሳ ግድ ካ ልሆነ በ ስ ተቀር የ ስ ም ዝዉዉሩ እ ን ደሚፈጸ ም የ 30 ቀን
የ ጊ ዜ ገ ደብ የ ሚሰ ጥ ማስ ታወቂያ በ አ ዲስ ልሳ ን ጋ ዜጣ እ ን ዲወጣ ተደር ጎ በ ጊ ዜ ገ ደቡ
የ ፍር ድ ቤት እ ግዱ ካ ልመጣ ለ ሚደር ሰ ዉ ሁሉ ስ ም የ ሚዛ ወር ለ ት ሰ ዉ የ ተጠያ ቂነ ት
ግዴታ ገ ብቶ የ ስ ም ዝዉዉሩ ይፈጸ ማል፡ ፡
50.4.3 የ ስ ም ዝዉዉር ሂ ደት ላ ይ እ ያ ለ አ ስ ተላ ላ ፊዉ በ ግን ባ ር ያ ለ መቅረ ብ ሁኔ ታ ሲያ ጋ ጥም፣
ሀ . በ መን ደር የ ተፈጸ መን የ ይዞ ታ ማስ ተላ ለ ፍ ዉል ከ ይዞ ታ አ ስ ተላ ላ ፊዉ ጋ ር በ ጋ ራ
ገ ቢ ካ ደረ ጉ በ ኃ ላ የ ይዞ ታ አ ስ ተላ ለ ፊዉ በ ግን ባ ር ለ መቅረ ብ የ ማይችልበ ት ምክ ን ያ ት
አ ጋ ጥሞት ወራሽ የ ቀረ በ ከ ሆነ ሌላ ዉል መፈጸ ም ሳ ያ ስ ፈልግ መስ ተን ግዶዉ ከ ደረ ሰ በ ት
ደረ ጃ መቀጠል አ ለ በ ት፡ ፡
ለ . በ ጽሁፍ የ ተደገ ፈ ዉል በ ሕጉ መሰ ረ ት ፈራሽ ሊሆን ስ ለ ማይችል ወራሽ ከ ዉሉ
በ ሚመነ ጭ መብቶችና ግዴታዎች ከ ሚጠቀም ወይም ከ ሚገ ደድ በ ቀር ከ አ ዉራሽ ጋር
በ ተፈጸ መዉ የ ዉል ስ ምምነ ት መኖር ላ ይ ለ ዉጥ ሊያ ስ ከ ትል የ ሚያ ስ ችል ህ ጋ ዊ መብት
አ ይኖረ ዉም፤
ሐ. ያ ልተከ ፈለ ቀሪ የ ሽ ያ ጭ ሂ ሳ ብ ካ ለ በ አ ደራ ተቀማጭ በ ማድረ ግ የ መብት ማዛ ወሩን
ተግባ ር ማከ ና ወን ከ ሚቻል በ ቀር የ ይዞ ታ አ ስ ተላ ላ ፊ ወይም ወራሽ ያ ለ መቅረ ብ
የ ዉሉን ተፈጻ ሚነ ት ሊያ ቋር ጥ የ ሚችል ምክ ን ያ ት አ ይሆን ም፤ ሆኖም ዉሉ እ ን ዲፈር ስ
ወይም እ ን ዲሰ ረ ዝ የ ሚቀር ብ ምክ ን ያ ት ካ ለ ና ዉሉን በ ሚመለ ከ ት ከ ወራሽ ጋ ር ዉዝግብ
ካ ጋ ጠመ ዉዝግቡን በ ፍር ድ ቤት ጨር ሰ ዉ እ ን ዲቀር ቡ ይደረ ጋ ል፡ ፡
50.4.4 ስ ለ ባ ለ ትዳር በ ግን ባ ር ለ መቅረ ብ ያ ለ መቻል ሲኖር ፣
ሀ . ከ ተጋ ቢዎች አ ን ዳቸዉ በ ተለ ያ ዩ ምክ ን ያ ቶች አ ሁን በ ግን ባ ር ለ መቅረ ብ የ ማይችሉ
በ ሚሆን በ ት ጊ ዜ በ ግን ባ ር የ ቀረ በ ዉ ወገ ን የ ባ ለ ትዳር ስ ም በ ነ ባ ር ሰ ነ ዶች ተሞልቶ
እያለ ወራሽ ባ ልቀረ በ በ ት ሁኔ ታ የ ግል ባ ለ ን ብረ ት ነኝ የ ሚል ከ ሆነ ተቃዋሚ
ስ ላ ለ መኖሩ ሲረ ጋ ገ ጥ፣

15
ለ . ይሁን እንጂ በነ ባር ይዞ ታ ምዝገ ባ ወቅት የ ሁለ ቱም ባ ለ ትዳሮች በ ህ ይወት
መኖር ና የ ጋ ራ ባ ለ መብትነ ታቸዉ ተረ ጋ ግጦ እ ያ ለ ህ ጋ ዊ ወራሽ ባ ልቀረ በ በ ት ሁኔ ታ
የ ግል ባ ለ ን ብረ ት ነ ኝ የ ሚል ክ ር ክ ር ቢነ ሳ የ ን ብረ ቱ እ ኩሌታ በ ዉር ስ ለ መን ግስ ት
ይገ ባ ል ተብሎ ሊቆ ጠር የ ሚችለ ዉ በ ፍር ድ ቤት ተቃዋሚ ተጠር ቶ ያ ልቀረ በ ስ ለ መሆኑ
ማስ ረ ጃ ሲቀር ብ ይሆና ል፡ ፡
50.4.5 የ ቅድመ አ ዋጅ ቁጥር 47/67 ይዞ ታ ባ ለ መብትነ ትን ስ ለ መመዝገ ብ ወይም ስ ለ ማዛ ወር ፣
ሀ . በ አ ዋጅ ቁጥር 47/67 መሰ ረ ት በ ካ ር ታ ወይም በ ደብተር ሳ ይመዘ ገ ብ ተላ ልፎ
በ ተገ ኘ ይዞ ታ ላይ ያለ መብትን ለ ማዛ ወር የ ሚቻለ ዉ በ ቅደሚያ የ አ ስ ተላ ላ ፊዉን
ባ ለ መብትነ ት በ አ ዋጅ ቁጥር 47/67 መሰ ረ ት በ ሰ ነ ድ ተመዝግቦ እ ን ዲረ ጋ ገ ጥ ሲደረ ግ
ይሆና ል፤
ለ . ሆኖም በ ር ስ ት ስ ር ዓ ት የ ነ በ ረ ዉ የ ግል የ መሬት ባ ለ ን ብረ ትነ ት መብት በ አ ዋጅ
ቁጥር 47/67 ከ ተቋረ ጠና በ ፌዴራል ህ ገ መን ግስ ት የ መሬት ሀ ብትነ ት የ ህ ዝብና
የ መን ግስ ት ከ ሆነ በ ኃ ላ በ አ ዋጁ ወቅት ያ ልነ በ ረ ዉን የ ቀድሞ አ ስ ተላ ላ ፊ ባ ለ መብትነ ት
አ ሁን በ መዝገ ብ አ ስ ገ ብቶ እ ዉቅና መስ ጠት ከባለርስቱ የ ተላ ለ ፈዉ መብት በ አ ዋጁ
አ ፈጻ ጸ ም ወቅት ለ ተለ ያ ዩ ሰ ዎች ተከ ፋፍሎ የ ተላ ለ ፈ ሲሆን ና ደጋ ግሞ የ አ ስ ላ ለ ፊዉን
መብት የ መመዝገ ብ ሁኔ ታ የ ማስ ከ ተል ዉጤቱ ህ ግን የ ሚቃረ ን ሊሆን ስ ለ ሚችል ምዝገ ባ ዉ
አ ሁን ባ ለ ዉ ሰ ዉ የ ሚጀምር መሆን ይኖር በ ታል፡ ፡
50.4.6 የ ስ ም ዝዉዉር ምዝገ ባ ጠያ ቂዉ ስ ለ ሚያ ሟላ ዉ ፎር ማሊቲዎችና ግዴታዎች፣
ሀ. በ ግን ባ ር መቅረ ብ ከ ማይችለ ዉ የ ይዞ ታ አ ስ ተላ ለ ፊ ቤቱን ና ስ ለ ቤቱ ያ ሉትን
ኦ ሪ ጂና ል ሰ ነ ዶችን የ ተረ ከ በ ዉ የ ስ ም ዝዉዉር ጠያ ቂ ከ ገ ቢዎች ጽ /ቤት ቤቱ
ከ ፋይና ን ስ ዕ ዳ ነ ጻ ስ ለ መሆኑ ደብዳቤ የ ማቅረ ብ ግዴታ አ ለ በ ት፤
ለ . በ ግን ባ ር መቅረ ብ ከ ማይችለ ዉ ባ ለ ን ብረ ት በ ተላ ለ ፈበ ት ይዞ ታ ላ ይ ሊመጡ የ ሚችሉ
ህጋዊ ግዴታዎች ሁሉ የ ስም ዝዉዉር ጠያ ቂዉ ሙሉ ኃ ላ ፊነ ቱን ለ መዉሰ ድ ህግ
ስ ለ ሚያ ስ ገ ድደዉ ይህ ን ን የ ሚገ ልጽ ማመልከ ቻ ማቅረ ብ አ ለ በ ት፤
ሐ. አ ሁን ዝዉዉር እ ን ዲደረ ግለ ት በ ሚጠይቀዉና መጀመሪ ያ ን ብረ ቱ የ ተመዘ ገ በ ለ ት ወይን ም
ሊመዘ ገ ብለ ት በ ሚችለ ዉ ሰ ዉ መካ ከ ል በ ር ካ ታ ልዉዉጦች ተካ ሂ ደዉ ከ ሆነ ና ከ ዋና ዉ
ባ ለ ቤት ጋ ር ዉል ማቅረ ብ ካ ልቻለ የ ልዉዉጥ ታሪ ኩን የ ሚያ ስ ረ ዳ ሰ ነ ድ ማቅረ ብ
አ ለ በ ት፡ ፡
50.4.7 ቀሪ የ ሽ ያ ጭ ዋጋ ን ተቀማጭ ስ ለ ማድረ ግ
ሀ . ያ ልተከ ፈለ ቀሪ የ ሽ ያ ጭ ዋጋ በ ሚኖር በ ት ጊ ዜ ገ ን ዘ ቡ ተከ ፍሎ ስ ለ መጠና ቀቁ
ማስ ረ ጃ ካ ልቀረ በ በ ስ ተቀር በባንክ ዝግ ህ ሳ ብ ተቀማጭ ሳ ይደረ ግ የ ስ ም ዝዉዉሩ
አ ይፈጸ ምም፤
ለ . ገ ን ዘ ቡ ተቀማጭ ከ ተደረ ገ በ ት ቀን አ ን ስ ቶ እ ስ ከ 10 ዓ መት ድረ ስ ባ ለ መብት
ሊወስ ደዉ ካ ልቻለ ባ ለ ቤት እ ን ዳጣ የ ህ ዝብ ሀ ብት ተቆ ጥሮ ለ መን ግስ ት ገ ቢ ይደረ ጋ ል፤

16
50.4.8 በ ግን ባ ር ለ መቅረ ብ ከ ማይችለ ዉ የ ይዞ ታ አ ስ ተላ ላ ፊ ይዞ ታ የ ተላ ለ ፈለ ት ሰዉ
የ ሚፈጽማቸዉን የ ስ ም ዝዉዉር ክ ፍያ ዎችን በ ሚመለ ከ ት፣
ሀ . የ ስ ም ዝዉዉር ክ ፍያ ዎች በ ዚህ መመሪ ያ ዉስ ጥ በ ተደነ ገ ገ ዉ መሰ ረ ት ይፈጸ ማል፤
ለ. ከአን ድ በላይ ያ ልተመዘ ገ ቡ ልዉዉጦች የ ተደረ ጉበ ት ን ብረ ት ከ ሆነ እ ን ደአ ን ድ
ልዉዉጥ ብቻ ተወስ ዶ ክ ፍያ ዎቹ ይፈጸ ማሉ፡ ፡
50.5 ከ 1992 ዓ .ም በ ፊት ዉላ ቸዉን በ ማኅ ደራቸዉ ያ ላ ስ ገ ቡት እ ና በ ሰ ነ ድ አ ልባ ቤቶች ላ ይ (የ ሚደረ ጉት
ልዉዉጦች ሊመዘ ገ ቡም ስ ለ ማይችሉ) ባ ልተመዘ ገ ቡ ዉሎች የ ተደረ ጉ የ ቤት ዝዉዉሮችና ሻ ጭ/አ ስ ተላ ላ ፊ
ሊቀር ብ ባ ልቻለ በ ት ስ ለ ሚድረ ጉ የ ስ መ-ን ብረ ት ዝዉዉሮች አ ፈጻ ጸ ም፣
50.5.1 ይህ ን ኡስ አ ን ቀጽ ተፈጻ ሚነ ት የ ሚኖረ ዉ፣
ሀ . ደብተር ወይም ከ አ ዋጅ 47/67 ወዲህ የ ተሰ ጠ ካ ር ታ ኖሮአ ቸዉ ከ 1992 ዓ .ም
በ ፊት ባ ልተመዘ ገ በ ዉል ልዉዉጥ ተደር ጎ ባ ቸዉ ከ 1992 ዓ .ም በ ፊት ዉላ ቸዉን
በ ማኅ ደራቸዉ ያ ላ ስ ገ ቡትና ሻ ጭ በ ግን ባ ር መቅረ ብ የ ማይችልባ ቸዉ የ ስም ዝዉዉር
ጥያ ቄዎች፣
ለ . ሰ ነ ድ አ ልባ ይዞ ታዎች ሆነ ዉ ይዞ ታዉ ከ ግን ቦ ት 1988 ዓ .ም በ ፊት የ ተያ ዘ መሆኑ
ከ ሶ ፍራቶፕ ወይም ከ ኖር ቴክ ወይም ከ ጂአ ይኤስ ሲረ ጋ ገ ጥ ቦ ታዉ በ ቀድሞ ባ ለ ይዞ ታ ማለ ትም
በ አ ስ ተላ ላ ፊዉ ሰ ዉ ስ ም በ ሲአ ይኤስ መረ ጃ ላ ይ የ ተመዘ ገ በ እ ና /ወይም የ ቦ ታ ኪራይና
የ ቤት ግብር ም በ ነ ባ ሩ ባ ለ ይዞ ታ ስ ም ወይም በ ተላ ለ ፈለ ት ሰ ዉ ስ ም እ የ ተገ በ ረ ያ ለ ቤት
ሆኖ ቤቱ በ ስ ጦታ ወይም በ ሽ ያ ጭ ስ ለ መተላ ለ ፉ ስ ልጣን በ ተሰ ጠዉ አ ካ ል ያ ልተመዘ ገ በ ና
ከ ግን ቦ ት 1997 ዓ .ም በ ፊት የ ተጻ ፈና በ ተዋዋይ ወገ ኖች መካ ከ ል የ ተፈረ መ የ ዉል
ሰ ነ ድ የ ሚቀር ብባ ቸዉ ይዞ ታዎችና ቤቶች የ ስ ም ዝዉዉር ና የ መብት ምዘ ገ ባ ጥያ ቄዎች ላ ይ
ነ ዉ፡ ፡
50.5.2 ደብተር ወይም ካ ር ታ ኖሮአ ቸዉ ባ ልተመዘ ገ በ ዉል ልዉዉጥ ተደር ጎ ባ ቸዉ ከ 1992 ዓ .ም
በ ፊት ዉላ ቸዉን በ ማኅ ደራቸዉ ያ ላ ስ ገ ቡትና ሻ ጭ በ ግን ባ ር መቅረ ብ የ ማይችልባ ቸዉ የ ስ ም
ዝዉዉር ጥያ ቄዎች አ ስ ተላ ለ ፊዎቹ በ ግን ባ ር መቅረ ብ ላ ማይችሉባ ቸዉ ተቃዋሚ ካ ለ ለ ፍር ድ
ቤት ተቃዉሞዉን አ ቅር ቦ ሂ ደቱን የ ሚያ ሳ ግድ ካ ልሆነ በ ስ ተቀር የ ስም ዝዉዉሩ
እ ን ደሚፈጸ ም የ 30 ቀን የ ጊ ዜ ገ ደብ የ ሚሰ ጥ ማስ ታወቂያ በ አ ዲስ ልሳ ን ጋ ዜጣ እ ን ዲወጣ
ተደር ጎ በ ጊ ዜ ገ ደቡ እ ግዱ ካ ልመጣ ለ ሚደር ሰ ዉ ሁሉ ስ ም የ ሚዛ ወር ለ ት ሰ ዉ የ ተጠያ ቂነ ት
ግዴታ ገ ብቶ የ ስ ም ዝዉዉሩ ይፈጸ ማል፡ ፡
50.5.3 በ መን ደር ዉል የ ተላ ለ ፉት ሰ ነ ድ አ ልባ ይዞ ታዎችና ቤቶች የ ስ ም ዝዉዉር ና የ መብት
ምዝገ ባ ን በ ሚመለ ከ ት፣
50.5.3.1 በ አ ስ ተላ ላ ፊዉ ሰ ዉ ስ ም በ ሲአ ይኤስ መረ ጃ ላ ይ የ ተመዘ ገ በ ይዞ ታዉና ቤቱ
ሙሉ በ ሙሉ ተላ ልፎ ሲገ ኝ ፣
ሀ . ቤቱ የ ተላ ለ ፈበ ትን የ መን ደር ዉል ዋና ዉን ሰ ነ ድ ተዋዋይ ወገ ኖች ወይም
ህጋዊ ወኪላ ቸዉ በ ጋራ እ ን ዲያ ቀር ቡ በ ማድረ ግ ዉላ ቸዉን በ ጋራ
ስ ለ ማቅባ ቸዉ ሁለ ቱም ወገ ኖች እ ን ዲፈር ሙ ተደር ጎ ና ተረ ጋ ግጦ፣

17
ለ. ከላ ይ በ "ሀ " መሰ ረ ት አ ስ ተላ ለ ፊዎቹ ወይም ህጋዊ ወኪላ ቸዉ
በ ግን ባ ር መቅረ ብ ላ ማይችሉባ ቸዉ ይዞ ታዎች ተቃዋሚ ካ ለ ለ ፍር ድ ቤት
ተቃዉሞዉን አ ቅር ቦ ሂ ደቱን የ ሚያ ሳ ግድ ካ ልሆነ በ ስ ተቀር የ ስ ም ዝዉዉሩ
እ ን ደሚፈጸ ም የ 30 ቀን የ ጊ ዜ ገ ደብ የ ሚሰ ጥ ማስ ታወቂያ በ አ ዲስ ልሳ ን
ጋ ዜጣ እ ን ዲወጣ ተደር ጎ በ ጊ ዜ ገ ደቡ እ ግዱ ካ ልመጣ ለ ሚደር ሰ ዉ ሁሉ
ገ ዥዉ የ ተጠያ ቂነ ት ግዴታ እ ን ዲገ ባ እ ና ዉሉን እ ን ዲያ ቀር ብ በ ማድረ ግ፣
ሐ. ስ ለ ቤቱና ይዞ ታዉ የ ነ በ ሩት ኦ ር ጅና ል ሰ ነ ዶች ማለ ትም የ ምሪ ት
ወረ ቀት፣ የ ቦ ታ ኪራይና የ ቤት ግብር ማሳ ወቂያ ቢል (ቅ ጽ 008)፣
የ ቦ ታ ኪራይና የ ቤት ግብር ደረ ሰ ኞች፣ ዉሃ /መብራት /ስ ልክ የ ገ ባ ባ ቸዉ
ሰ ነ ዶች እ ና ሌሎች በ ዚህ መመሪ ያ የ ቤት ባ ለ ቤትነ ትን ለ መወሰ ን በ ደጋ ፊ
ሰ ነ ድነ ት ተቀባ ይነ ት ካ ላ ቸዉ (እ ነ ዚህ ከላ ይ ተዘ ረ ዘ ሩትን ጨምሮ )
መካ ከ ል ቢያ ን ስ አ ን ዱን እ ን ዲያ ቀር ብ ተደር ጎ ፣ እ ን ዲሁም ቤቱ
ያ ልተወረ ሰ እ ና የ ቤቱ ባ ለ መብት መሆኑ በ ወረ ዳዉ ተጣር ቶ ሲቀር ብ ለ ስ ም
ዝዉዉሩ በ መመሪ ያ ዉ መሰ ረ ት መከ ፈል ያ ለ ባ ቸዉ ክ ፍያ ዎች ተፈጽመዉ፣
በ ዚህ መመሪ ያ ለሰነ ድ አ ልባ ይዞ ታዎች የ ቦታ ስ ፋት አ ወሳ ሰ ን
ድን ጋ ጌ ዎችን ከ ግምት በ ማስ ገ ባ ት፣ ቤቱ በ ተላ ለ ፈለ ት /በ ገ ዥዉ ሰ ዉ ስ ም
ተመዝግቦ የ ይዞ ታ ማረ ጋ ገ ጫ ካ ር ታዉ በ ገ ዥዉ ስ ም ይዘ ጋ ጃል፤
50.5.3.2 በ አ ስ ተላ ላ ፊዉ ሰ ዉ ስ ም በ ሲአ ይኤስ መረ ጃ ላ ይ ከ ተመዘ ገ በ ዉ ጠቅላ ላ ይዞ ታ ላ ይ
ቤት ያ ለ በ ት ይዞ ታ ለ ሌላ ሰ ዉ በ ከ ፊል ተላ ልፎ ሲገ ኝ ፣
ሀ . ከ ላ ይ በ ዚህ ን ኡስ አ ን ቀጽ በ ተራ ቁጥር 50.5.3.1 ስ ር በ ፊደል ተራ
ሀ እ ና ለ ላ ይ የ ተጠቀሱት በ ዚህ ላ ይም ተፈጻ ሚነ ት ይኖራቸዋል፤
ለ . የ ተላ ለ ፈዉ ቤት ከ ግን ቦ ት 1988 ዓ .ም በ ፊት ስ ለ መኖሩ በ ማረ ጋ ገ ጥ፣
ሐ. ቤቱ ያ ረ ፈበ ትና በ ዉላ ቸዉ ላ ይ የ ተጠቀሰ ዉ የ ቦ ታ መጠን በ ጂአ ይኤስ መረ ጃ
ላ ይ በ ግልጽ የ ሚታይ ከ ሆነ የ ጂአ ይኤስ መረ ጃዉን ም በ ማመሳ ከ ር ፣ በ ወቅቱ ቤቱ
በአንድ ግቢ ዉስ ጥ የ ነ በረ ከ ሆነ በ ጂአ ይኤስ መረ ጃ ላይ የ ቦ ታ ስ ፋት
ለ መለ የ ት ስ ለ ሚያ ዳግት በ ዉላ ቸዉ ላ ይ የ ተጠቀሰ ዉን የ ቦ ታ ስ ፋት መጠን ን
እ ን ደመነ ሻ በ መዉሰ ድ፣ በ መመሪ ያ ዉ ለ ሰ ነ ድ አ ልባ ይዞ ታዎች የ ቦ ታ ስ ፋት
አ ወሳ ሰ ን ድን ጋ ጌ ዎችን ከ ግምት በ ማስ ገ ባ ት፣ ለ ሁሉም ቤቶች መዉጫ መግቢያ
በ ማይከ ለ ክ ል፣ የ ፕላ ን እ ስ ታን ዳር ዶችን በ ጠበ ቀ ሁኔ ታና አ ጎ ራባ ቾች በ ተገ ኙበ ት
ልኬቱን በ መዉሰ ድ፣
መ. ስ ለ ቤቱና ይዞ ታዉ የ ነ በ ሩት ኦ ር ጅና ል ወይም ፎቶ ኮ ፒ ሰ ነ ዶች ማለ ትም
የ ምሪ ት ወረ ቀት፣ የ ቦ ታ ኪራይና የ ቤት ግብር ማሳ ወቂያ ቢል (ቅጽ 008)፣
የ ቦ ታ ኪራይና የ ቤት ግብር ደ ረ ሰ ኞች፣ ዉሃ /መብራት /ስ ልክ የ ገ ባ ባ ቸዉ ሰ ነ ዶች
እና ሌሎች በ ዚህ መመሪ ያ የ ቤት ባ ለ ቤትነ ትን ለ መወሰ ን በ ደጋ ፊ ሰ ነ ድነ ት
ተቀባ ይነ ት ካ ላ ቸዉ (እ ነ ዚህ ከ ላ ይ ተዘ ረ ዘ ሩትን ጨምሮ ) መካ ከ ል ቢያ ን ስ

18
አ ን ዱን እ ን ዲያ ቀር ብ ተደር ጎ ፣ እ ን ዲሁም ቤቱ ያ ልተወረ ሰ እ ና የ ቤቱ ባ ለ መብት
መሆኑ በ ወረ ዳዉ ተጣር ቶ ሲቀር ብ ለ ስ ም ዝዉዉሩ በ መመሪ ያ ዉ መሰ ረ ት መከ ፈል
ያ ለ ባ ቸዉ ክ ፍያ ዎች ተፈጽመዉ፣ በ ዚህ መመሪ ያ ለ ሰ ነ ድ አ ልባ ይዞ ታዎች የ ቦ ታ
ስ ፋት አ ወሳ ሰ ን ድን ጋ ጌ ዎችን ከ ግምት በ ማስ ገ ባ ት፣ ቤቱ በ ተላ ለ ፈለ ት /በ ገ ዥዉ
ሰ ዉ ስ ም ተመዝግቦ የ ይዞ ታ ማረ ጋ ገ ጫ ካ ር ታዉ በ ገ ዥዉ ስ ም ይዘ ጋ ጃል፤
ሠ. አ ስ ተላ ለ ፊዉ ሰዉ ለ ሌላ ወገ ን ማስ ተላ ለ ፉን የ ሚያ ረ ጋ ግጥ የ ዉል
ሰ ነ ድ(የ መን ደር /ያ ልተመዘ ገ በ ) እ ያ ለ በ ተላ ለ ፈላ ቸዉ ሰ ዉ/ሰ ዎች ስ ም ካ ር ታ
እ ን ዳይሰ ራ የ ፍር ድ ቤት ክ ር ክ ር የ ተነ ሳ ከ ሆነ ይህ ጉዳይ ዕ ልባ ት ሳ ይሰ ጠዉ
የ ይዞ ታ ማረ ጋ ገ ጫ ካ ር ታ መስ ተን ግዶ ማግኘት አ ይችልም፡ ፡
ረ . በ መን ደር ዉል የ ተላ ለ ፉት ቤቶች ከ ግን ቦ ት 1988 ዓ .ም ወዲህ የ ተገ ነ ቡ
ከ ሆኑ ና የ ተላ ለ ፈላ ቸዉ ሰ ዎች የ ተጻ ፈ የ ዉል ሰ ነ ድ/ያ ልጸ ደቀ ዉል / ማቅረ ብ
ከ ቻሉ አ ስ ተላ ለ ፊዉ እ ነ ዚህ ን ቤቶች በ መን ደር ዉል ማስ ተላ ለ ፉን የ ሚገ ልጽ ዉል
ከ ተላ ለ ፈለ ት ሰ ዉ ጋ ር በ ጋ ራ በ መሆን በ አ ስ ተላ ለ ፊዉ ፋይል እ ን ዲገ ባ ተደር ጎ
ቤቶቹ ቢተላ ለ ፉ ምን ም ተቃዉሞ እ ን ደለ ለ ዉ በ ጽሁፍ ለ ማረ ጋ ገ ጥ ፍቃደኛ
ካ ልሆነ ና ካ ላ ረ ጋ ገ ጠ ለ አ ስ ተላ ለ ፊዉ በ መመሪ ያ ዉ መሰ ረ ት የ ይዞ ታ ማረ ጋ ገ ጫ
ሊያ ገ ኝ የ ሚያ ስ ችለ ዉ መብት ቢኖረ ዉም ተፈጻ ሚ አ ይደረ ግም፡ ፡
50.5.4 አ ሁን ዝዉዉር እ ን ዲደረ ግለ ት በ ሚጠይቀዉና መጀመሪ ያ ን ብረ ቱ የ ተመዘ ገ በ ለ ት ወይን ም
ሊመዘ ገ ብለ ት በ ሚችለ ዉ ሰ ዉ መካ ከ ል በ ር ካ ታ ልዉዉጦች ተካ ሂ ደዉ ከ ሆነ ና ከ ዋና ዉ
ባ ለ ቤት ጋር ዉል ማቅረ ብ ካ ልቻለ የ ልዉዉጥ ታሪ ኩን የ ሚያ ስ ረ ዳ ማስ ረ ጃ ማቅረ ብ
አ ለ በ ት፡ ፡
50.5.5 ያ ልተከ ፈለ ቀሪ የ ሽ ያ ጭ ዋጋ በ ሚኖር በ ት ጊ ዜ ገ ን ዘ ቡ ተከ ፍሎ ስ ለ መጠና ቀቁ ማስ ረ ጃ
ካ ልቀረ በ በ ስ ተቀር በ ባ ን ክ ዝግ ህ ሳ ብ ተቀማጭ ሳ ይደረ ግ የ ስ ም ዝዉዉሩ አ ይፈጸ ምም፤
ገ ን ዘ ቡ ተቀማጭ ከ ተደረ ገ በ ት ቀን አ ን ስ ቶ እ ስ ከ 10 ዓ መት ድረ ስ ባ ለ መብት ሊወስ ደዉ
ካ ልቻለ ባ ለ ቤት እ ን ዳጣ የ ህ ዝብ ሀ ብት ተቆ ጥሮ ለ መን ግስ ት ገ ቢ ይደረ ጋ ል፤
50.5.6 በ ግን ባ ር ለ መቅረ ብ ከ ማይችለ ዉ የ ይዞ ታ አ ስ ተላ ላ ፊ ይዞ ታ የ ተላ ለ ፈለ ት ሰዉ
የ ሚፈጽማቸዉን የ ስ ም ዝዉዉር ክ ፍያ ዎችን በ ሚመለ ከ ት፣
ሀ . የ ስ ም ዝዉዉር ክ ፍያ ዎች በ ዚህ መመሪ ያ ዉስ ጥ በ ተደነ ገ ገ ዉ መሰ ረ ት ይፈጸ ማል፤
ለ . ከ አ ን ድ በ ላ ይ ያ ልተመዘ ገ ቡ ልዉዉጦች የ ተደረ ጉበ ት ን ብረ ት ከ ሆነ እ ን ደአ ን ድ
ልዉዉጥ ብቻ ተወስ ዶ ክ ፍያ ዎቹ ይፈጸ ማሉ፡ ፡
50.5.7 ይዞ ታዉ ከ አ ን ድ በ ላ ይ ቤቶች ተገ ን ግብተዉበ ት ከ አ ን ድ በ ላ ይ ለ ሆኑ ት ሰ ዎች የ ተላ ለ ፈ
ከ ሆነ ቤቶቹ ከ ግን ቦ ት 1988 ዓ .ም በ ፊት ስ ለ መገ ን በ ታቸዉ እ ስ ከ ተረ ጋ ገ ጠ ድረ ስ
የ ተላ ለ ፉት ቤቶች እ ያ ን ዳን ዳቸዉ እ ራሳ ቸዉን ችለ ዉ እ ን ደ አ ን ድ ይዞ ታ ተቆ ጥረ ዉ በ ዚህ
መመሪ ያ ስ ለ ቦ ታ ስ ፋት አ ወሳ ሰ ን በ ተደነ ገ ገ ዉ መሰ ረ ት እ የ ታየ ይወሰ ና ል፡ ፡ " የ ሚሉት
ድን ጋ ጌ ዎች ተጨምረ ዋል፡ ፡

19
24. በ መመሪ ያ ዉ አ ን ቀጽ 65 በ ካ ር ታ ላ ይ የ ሚፈር ሙ ባ ለ ሙያ ዎችን በ ተመለ ከ ተ በ ን ዑስ አ ን ቀጽ 65.3 ላ ይ "ሆኖም
ቁጥራቸዉ በ መብዛ ቱና በ አ ጭር ጊዜ እ ን ዲዘ ጋ ጅ በ መፈለ ጉ በ መደበ ኛ የ ስራ ጊ ዜና የ ሰ ዉ ኃ ይል መዘ ጋ ጀት
የ ማይችሉ በ ተለ ይም በ መን ግስ ት ለ ሚገ ነ ቡ የ ጋ ራ ህ ን ጻ ቤቶች የ ይዞ ታ/ቤት ማረ ጋ ገ ጫ ካ ር ታዎች ዝግጅት ስ ራ
ሲያ ጋ ጥም የ ን ዑስ የ ስ ራ ሂ ደት አ ስ ተባ ባ ሪ ዉ ለ ክ /ከ ተማዉ የ መሬት አ ስ ተዳደር ና ግን ባ ታ ፈቃድ ጽ /ቤት ኃ ላ ፊና
ለ ባ ለ ስ ልጣኑ በ ማሳ ወቅ በ ጽ /ቤቱ ዉስ ጥ ከ ሚገ ኙት ቋሚ ሰ ራተኞች መካ ከ ል ለ ስ ራዉ የ ሚመጥን አ ቅም ያ ላ ቸዉን
ባ ለ ሙያ ዎችን በ ካ ር ታዉ ላ ይ በ እ ሱ ቦ ታ እ ን ዲፈር ሙ በ ደብዳቤ መወከ ል ይችላ ል፤ " የ ሚል ዓ ረ ፍተ ነገር
ተጨምሮበ ታል፡ ፡
25. አ ን ቀጽ 59 ን ኡስ አ ን ቀጽ 59.2.2 (መ) “ቤትና ቦ ታውን በ ዕ ዳ ይዤዋለ ሁ፣ አ ስ ዤዋለ ሁ ወ.ዘ .ተ የ ሚል
አ ካ ል ካ ለ በ 30 ቀና ት ዉስ ጥ እ ን ዲቀር ብ በ አ ዲስ ልሳ ን ጋ ዜጣ ጥሪ ማድረ ግ ” በ ሚለ ዉ ተሻ ሽ ሏል፡ ፡
26. በ መመሪ ያ ዉ አ ን ቀጽ 69 ን ዑስ አ ን ቀጽ 69.1 “በ ዚህ መመሪ ያ መሰ ረ ት የ ተጣለ በ ትን ግዴታና ኃ ላ ፊነ ት
ያ ልተወጣ፣ በ መሰ ረ ታዊ የ አ ሰ ራር ሂ ደት ለ ውጡ መሰ ረ ት ለ ተገ ልጋ ዩ ህ ብረ ተሰ ብ ፈጣን ና ቀልጣፋ አ ገ ልግሎት
ያ ልሰ ጠ፣ የ ዚህ ን መመሪ ያ ድን ጋ ጌ ዎች ለ ማስ ፈጻ ም ተብለ ው በ ከ ተማው ስ ራ አ ስ ኪያ ጅ ጽ /ቤትና በ ባ ለ ስ ልጣኑ
የ ወጡ ማኑ ዋሎችን ፣ አ ጋ ዥ የ አ ሰ ራር አ ቅጣጫዎችን ያ ልተገ በ ረ ና ያ ላ ስ ተገ በ ረ ፣ ተግባ ሩን በ አ ግባ ቡና ዲስ ፕሊን
በ ተሞላ በ ት ሁኔ ታ ያ ላ ከ ና ወነ አ መራር ም ሆነ ፈጻ ሚ፣ ቀልጣፋና ግልጸ ኝ ነ ት የ ተሞላ በ ትን አ ገ ልግሎት የ ማሳ ካ ት
ኃ ላ ፊነ ቱን እ ን ዳልተወጣ ተቆ ጥሮ አ ግባ ብነ ት ባ ለ ዉ የ ሀ ገ ሪ ቷ ህ ግ ወይም በ መን ግስ ት ሰ ራተኞች መተዳደሪ ያ ህ ግ
ሊጠየ ቅ ይችላ ል፡ ፡ ” ተብሎ ተሻ ሽ ሏል፡ ፡
27. ይህ የ መመሪ ያ ማሻ ሻ ያ በ ቦ ር ዱ ከ ጸ ደቀበ ት ቀን …. 2003/ዓ .ም ጀምሮ ይሆና ል፡ ፡

20

You might also like